ልጄ የት ጠፋች!?

  Рет қаралды 132,812

Comedian Eshetu- OFFICIAL

Comedian Eshetu- OFFICIAL

Күн бұрын

Пікірлер: 231
@bezuayehubekele7174
@bezuayehubekele7174 2 жыл бұрын
እሼ ድንጋጤዬ ወደ ደስታ ተለወጠ!
@nenekeke7822
@nenekeke7822 2 жыл бұрын
Big time lily how you can recorded
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 жыл бұрын
እድግ በይ ማማዬ ትውልዱ እየተገነባ ነው በዚህ እድሜ እሄን መልካም ስራ መስራት በጣም ትልቅነት ነው
@felahtube4108
@felahtube4108 2 жыл бұрын
ወንድሜ አንተ በጠዋት ተነስተህ ፊትህን ስታጥብ ሌሎች ኩላሊታቸውን የሚያሳጥቡ አሉና አልሀምዱሊላህ በል
@kalkidantebkew6505
@kalkidantebkew6505 2 жыл бұрын
እፎይ ወይሸ ዘንድሮ እግዚያብሔር አተን መፅናኛ ባይሰጠን ኑሮ በምን እንፅናናነበር ተመስገን አተን ለዚች አገር መፅናኛ የሰጠን
@haymanot3974
@haymanot3974 2 жыл бұрын
Tikikil
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
መክሊትዬ እድግበይ መልካም ልደትተባረኪ ይሄን የምታደርጉ በውጭ የምትኖሩ ወገኖቻችን ጌታ ይጠብቃቹ ክፉ አይንካቹ እሼ ቸባረክ
@amarewoldekidan9649
@amarewoldekidan9649 2 жыл бұрын
እንዴት የሚያስደነግጥ moment ነበር እግዚአብሔር ይመስገን
@zellitube
@zellitube 2 жыл бұрын
እኔ ደግሞ የእውነት የጠፋች መስሎኝ መጨነቄ🤣🤣🤣 ለስጭወች እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣቹህ መክሊትዬ እግዚአብሔር ያሳድግሺ መልካም ልደት💚💛❤️🙏
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 2 жыл бұрын
እንኳንም እዉነት ያልሆነ ልጅቷን ሳላደንቅ አላልፍም እንደኔ ኖሮት መርዳት በጣም!!!የሚጓጓ
@ablakat4821
@ablakat4821 2 жыл бұрын
እሽየ የኔ ልበ ቀና ትንሹንም ትልቁንም እያመጣህ ታስደስተናለህ ተባረክ እኝንም ለዚህ በረከት ስራ ያብቃን በተረፈ happy birthday መክሊትየ ተባረኪ እሽየ ተባረኩ!!!
@yeselammedia8720
@yeselammedia8720 2 жыл бұрын
ስላምህ ይብዛ ወንድማችን ለሀገራችን ስላም ፍቅር አድነት ያድልልኝ የኔ ቆንጆ ወድሜ በጣም የማክብርው የምወደው ወድሜ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
ልደትዋን ኬክ እንክዋን ገዝታችሁ እዛው ብታከብሩላት ኖሮ ጥሩ ነበር መክሊትዬ እድግ በይ አምላክ ይጠብቅሸ ያሳድግሽ !!!
@yashica5085
@yashica5085 Жыл бұрын
👍
@user-Weynua
@user-Weynua 2 жыл бұрын
ይቅር ይበለኝ በእናትየዋ ፈርጄ ነበር ለምን ከሹፌር ጋር ላከቻት ብዬ ነበር። እናመሰግናለን እሼ
@user-ln2hk6jz3u
@user-ln2hk6jz3u 2 жыл бұрын
እኔ ደግሞ ጠፍታ ስትል እንዴት ተቀረፀች ብየ እኮ ሃሳብ ላይ ገብቸ ነበር😂ያም አለ እንኳን ድራማ ሆነ በርቱልን ከናተ ብዙ ነገር እየተማርነ ነው❤
@lishangind0530
@lishangind0530 2 жыл бұрын
HBD 🎂 🥳 Maklitiye 💓 thanks Eshe Our great 👍 💓
@ethiopia5992
@ethiopia5992 2 жыл бұрын
የኔ ማር #ወላሂ ጎበዝ ናት መደወሏና ማናገሯ ከቦታው መጠበቋ በጣም አደነኳት የኔ ሚስኪን አላህ ይጨምርላት በዚህ እድሜዋ የአላህ እንደት ነበር #የደነገጥኩት ግን #ዶንኪ ቲዩብ በጣም ታታሪ ናቸው ፈጣን ስልክ በመስጠታችሁ #አይ እሸቱ ምን ብየ ልግለፅህ አንተ መልካም ሠው ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህና ጤና እድሜ ይስጥህ
@Kidist19
@Kidist19 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል መልእክት ነው ያስተላለፋችሁት የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ የተቸገረን እንደ መርዳት የሚያስደስት ነገር የለም በእውነት #መክሊት_መልካም_ልደት_እግዚአብሔር_በጥበ_ያሳድሽ!😍
@roottekele4269
@roottekele4269 2 жыл бұрын
እግዜር ይይልህ እንደዚ አሳቀኸኝ ሹፌሩን ስረግም ነበር የማይመስል ነገር የሆነብኝ ከውጪ ከካናዳ መጥታ ዳሸን አካውንት ሲኖራት የማይታመን ነበር የሆነብኝ
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ ይገርማል በጣም ከምር 💕👍 ለመማሪያ እንደሆነ የተቀረጸው የገባኝ ገና መርዳት እፈልጋለሁ ስትል ልጂቱ ቪዶ ማን ቀረጻት የሚለው ጥያቄ ነበረ የሆነብኝ ገባኝ ቅኔው ይመቻችሁ ለሁለም
@user-hj8nc4nh3z
@user-hj8nc4nh3z 2 жыл бұрын
ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድልልኝ እሼዬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sus_tap2213
@sus_tap2213 2 жыл бұрын
እደጌልኝ የኔ ቆንጃ
@ethio7706
@ethio7706 2 жыл бұрын
ልጅቷ የአንተን ስልክ መያዟ ጠቀመ እንጂ አሁን ባለው ጊዜ ከባድ ነበር ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምርልን ሾፌሩም ያጋጥማል ሰዎች ነንና እናስባለን ለሌላ ጊዜ መጠንቀቅ አለበት ሌቦች ገንዘብ መየዟን አውቀው ሌላ ነገር ብትሆን ከባድ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 2 жыл бұрын
የኔ ቅድሱ ልጅ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 😍😍😍💐💐💐💐💐❤❤👏👏
@hilenaalewey2721
@hilenaalewey2721 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ ዘመንሽ ይባርክ እማ እንኩዋን ተወለድሽ🎂😘😘😘😘💕💕💕💕
@raheedraheed4825
@raheedraheed4825 2 жыл бұрын
መልካም ማድረግ ልብን ደስ ያሰኛል በርቱልን እሼ
@zeynebkaderi6699
@zeynebkaderi6699 2 жыл бұрын
ያኔ አስታወይ መሊክትዬ እሼ አንቴም ምሪጥህ ሰዉ እንደሃሌን
@tefeshidingle2112
@tefeshidingle2112 2 жыл бұрын
ግራ የተጋባ ፕራንክ ሆነብኝ እሳ ቆይ አሰ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወዴ አንተ ጋር የሚመጡ እንግዶች ካሜራ ተገጥሞላቸዉ ነዉ እንደ እሚቀሳቀሱት አ🤔🤔🤔🤔🤔
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 2 жыл бұрын
መክሊትን ያሳደግሽ እናት እንዴት የተባረክሽ ነሽ?እስኪ ለሌሎችም አስተምሪ።ሾፌሩ ግን በስመአብ--------አይደግምህም መቼም!
@mekides
@mekides 2 жыл бұрын
ሁላችሁንም ሰላም ብያለሁ ሰላማችሁ በክርሰቶስ ይብዛላችሁ እሸቱዬ እንኳን ደህናመጣችሁ እንኳን ለእናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ፆመ ፍልሰታ አደረሳችሁ አደረሰን ከእለታት በአንዲት ቀን አንድ ሰውዬ መላከ ሞትን ያገኘውና እንደው እባክህን እኔን ለመውሰድ ስትመጣ ማስጠንቀቂያ ስጠኝ ይለዋል መላከ ሞትም እሺ ምልክት እሰጥሃለሁ ብሎ ቃል ገባለት አንድ ቀን በጣም የሚወደው ጓደኛው ይሞታል እሱም ጓዴ እያለ አልቅሶ ቀበረ ከጥቂት አመት በኋላ ጎረቤቱ ይሞታል አሁንም ምርር ብሎ አልቅሶ ቀበረ በመቀጠል ከተወሰነ አመት ልዩነት በኋላ ከቤተሰቡ ይሞታል ከቀድሞው ምርር ብሎ እያለቀሰቀበረ ከዛም መላከ ሞት ወደ ሰውየው ይመጣል ሰውየው ይደነግጣል በል አሁን አንተን ልወስድ ነው የመጣሁት ይለዋል ሰውየውም በጣም ይደነግጥና እንዴ አንተ እኮ ቃል ገብተክልኛል ምልክት ልትሰጠኝ አለው አዎ ሰጥቼካለው ግን አንተ አላስተዋልክም አለው። ወዳጆቼ እኛም የምናያቸው ምልክቶች የፍፃሜው መድረስ አይመስለንም? ከጎናችን ያለውን ከወሰደ እኛጋ እንደደረሰ መረዳት አለብን። #ፍልሰታ የሚለው ቃል የሚገልጸው ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ለቆ መሔድን መሰደድን ያመለክታል። ይህም የእመቤታችንን ሥጋ ከጌቴሴማኒ ወደ ገነት መፍለሱን በኋላም በገነት በዕፀ ሕይወት ሥር ከነበረበት መነሣቱን ለማመልከት ይነገራል። እኛም የነፍሳችን ፍልሰት ወደ መንግስቱ ወራሽነት እንድንሆን የተጣላን ታርቀን : የበደልነዉን ክሰን የታመመዉን ጠይቀን መልካም ስራ ሰርተን ከእናታችን ከቅድስትኪዳነምህረ ምህረት አግኝተን ከልጁዋ ጋር እንድታስታርቀን መልካም ፍቃድይሁንልን። እግዚአብሔር ፍጻሜውን እንዲያሳምርልን የንስሐ ልብ ይስጠን። መልካም ፆመ ፍልሰታ ይሁንልን ሱባኤያች የነፍስ ገበያ ይሁንልን!
@bybh2700
@bybh2700 2 жыл бұрын
የእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ መልካም ስራ ለመስራት እርሴ ይርዳን
@saraabata4886
@saraabata4886 2 жыл бұрын
አሜን
@የሕይወትወመክሊት
@የሕይወትወመክሊት 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን ይሁን ይደረግልን
@TG-et
@TG-et 2 жыл бұрын
መክሊት እንኳን ተወለደሽ🎂🥳🥳🥰 እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው🙏
@መቅዲአባቴህይወቴአባወድሃ
@መቅዲአባቴህይወቴአባወድሃ 2 жыл бұрын
አሜን ተገኘች ወይ 🤔🤔ከልጁ በላይ ተጨንቀናል😁
@gelanemegerasa9105
@gelanemegerasa9105 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkk est bayi emnatachu tsalayu
@aleyneshyeshngus7539
@aleyneshyeshngus7539 2 жыл бұрын
@@gelanemegerasa9105 kkkk
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x 2 жыл бұрын
የኔ ማር🥰🥰🥰🥰አላህ መልካም ነገር ይወፈቅሸ እንድት ደሰ ይላል💐💐💐እሸ በርቱልንን አላህ ይጠበቃችሁ ሰላም ለሀገርችንን 💚💛❤️💚💛❤️
@user-ow1sz1kb8v
@user-ow1sz1kb8v 2 жыл бұрын
እሼ እሼቱ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን በበለጠ ነገር ይባርክህ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 жыл бұрын
እንኳን እስከመጨረሻው አየሁት እሼ ፕራክ ጀመረ🤣🤣🤣በርታ እንወድካለን
@dhcafhh4039
@dhcafhh4039 2 жыл бұрын
በሳቅ😂😂 ሀሳቤን ቁጭ አደረግሻት
@HananHanan-px7xb
@HananHanan-px7xb 2 жыл бұрын
እኔ ገብቶኛል ምክንያቱም እሷ ስትጠፋ በየቧታው ካሜራ ደቅናቺሁ ነበር እንዴ ክክክ
@user-ow1sz1kb8v
@user-ow1sz1kb8v 2 жыл бұрын
ክክክክክ ሹፌሩ ያስታዉቃል አዉቃቹ እንደሰራቹት ይቅርታ እሺ ብሎ ዝግት ክክክ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
አቤት እሼ እኔም ደግሞ የእውነት የጠፋች መሰለኝ አሪፍ መልህክት ነው መክልትዬ እንኩዋን ተወለድሽ 🎉🎂🎈🎈🎊
@rukitube8634
@rukitube8634 2 жыл бұрын
እውነት መስሎኝ ነበር በጣም አሪፍ መልእክት አለው እሽየ በጣም እናመሠግናለን ድምቀታችን
@גויתואלם
@גויתואלם 2 жыл бұрын
በውነት ልጆቹም ልቦና ሰጥታቾው ሶውን መርዳት እግዚአብሔር ልቦናቾው የከፈተላቾው ይክበር ይመስገን
@suleymanabdelaali6003
@suleymanabdelaali6003 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ድራማ ነው
@wdasemaryam8203
@wdasemaryam8203 2 жыл бұрын
ፈጣሪ መልካምነትን ይከፍላል እኮ እንኮአንም አላሳፈረህ😂😂😂
@yordidemlie2594
@yordidemlie2594 2 жыл бұрын
የተመታ ሹፌር ብየ ኮሜንት ልጽፍ ነበር መጨረሻውን ሳይ ተውኩት 💚💛❤
@sofiyasofiya8776
@sofiyasofiya8776 2 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p 2 жыл бұрын
መልካም ልደት መክሊትዬ እግዚአብሔር በፀጋ በጥበብ በቤቱ ያድግሽ ወላጆች ግን ልጆቻችሁን ከሹፌር ጋር አትላኩ ጥንቃቄ አድርጉ
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 жыл бұрын
ሑሉም ቢረዳዳ የት ይደረስ ነበር ኢትዮጵያ እናን ሕዝቦቿን እግዚአብሔር ይጠብቅልን። Thanks body.
@user-vt6ug1tw9c
@user-vt6ug1tw9c 2 жыл бұрын
ፕሪክ ተደረኩ😂😂😂የምር መስሎኝ እሼ ድራማ😂 😍😍
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
የኔ ማር እድግ በይ እንዲህ ነው መልካምነት 😍😍
@rukitube8634
@rukitube8634 2 жыл бұрын
ውይይ አሽየ አጓጉታችሁ አጓጉታቹህ ለቀቃችሁልን እንኳን ሰላም መጣቹህ የኛ ምርጦች ምርጥ ኢትዮጵያዊ እሽየ ኑርልን 👌💚💛❤️
@askidesta4271
@askidesta4271 2 жыл бұрын
እሸቱየ የተባረክህ ሠው እኮ ነህ እንወድሀለን 🙏🙏🙏
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ መክሊት መልካም ልደት የሰጣችሁ እግዚአብሔር ይሥጣችሁ
@ethiopiainme23
@ethiopiainme23 2 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪ ልጂቷ አልጠፋችም😳
@nejatedilgeba2802
@nejatedilgeba2802 2 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ እሼ እንዴት ነህ አለህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤
@tsehayabebe2367
@tsehayabebe2367 2 жыл бұрын
ደገ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ እግዚአብሔር የልባችሁን ይሞላላችሁ::መክሊት እማምላክ ትባርክሽ ሌሎችምከሳ ተማሩ::
@eknah5480
@eknah5480 2 жыл бұрын
God bless you konjo🎉🎂🎊 Happy birthday 🎊🎊🎊
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 жыл бұрын
እንካን ተወለድሽ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽይባርክልሽ የኔ ማር 💞💞
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 2 жыл бұрын
መታደል ነው እግዚአብሔር ይስጥልን 🙌መልካም ልደት ❤
@zeynebtube7806
@zeynebtube7806 2 жыл бұрын
አላህ ያሳድግሽ ቀሪዘመንሽን የደስታ ያርገዉ 😍😭😭😭😭😭
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላም ችሁ ይብዛ የኔ ቆጆ እግዚአብሔር ይባርክሽ ያሳድግሽ
@mekdi7550
@mekdi7550 2 жыл бұрын
እሼ መጨረሻ ላይ ልጅቷ አለመጥፋቷን ባትነግረን እራሱ አናምንም መቸስ ልጅቷ እየተቀረፀች ጠፋች ቢለን አናስብ ነገር😂😂
@ethiopiawita5813
@ethiopiawita5813 2 жыл бұрын
እኔም ግራ ግብት ብሎኝ ነበር
@simbakali8996
@simbakali8996 Жыл бұрын
ልጅቱዋ ልቤን ነካችኝ 😭😭😭😭 እግዚአብሔር ይባርክሽ
@EeEe-gm8vw
@EeEe-gm8vw 2 жыл бұрын
እኔኮ እጠፍችበት ማን ቀረፃት እያልኩ ነበር. ክክክክክ
@mqw544
@mqw544 2 жыл бұрын
ሹፌሩ ቁጭ ብለሽ ጠብቂኝ ማለት ነበረበት የኢትዮጵያ ልጆች ከሷ የምትማሩት ቀበቶ ማሰር አትርሱ ለሰጣችሁ አላህ ይስጣችሁ
@yeglineshgetachew9355
@yeglineshgetachew9355 2 жыл бұрын
መክሊትዬ መልካም ልደት የኔጣፋጭ ፈጣሪ ይባርክሽ
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n 2 жыл бұрын
ድራማማ መሆኑ ግልጽ ነው እየተቀረጸ የገፋ የለም
@user-td5vl2sv2w
@user-td5vl2sv2w 2 жыл бұрын
እሺ ተባረክልን ፈጣሪ እድሜ ናጤ ይስጥክ
@fatmah567
@fatmah567 2 жыл бұрын
መታዴል ነው አላህ ይጨምርላችሁ እድለኛው እሚረዳው እንዳይመስላችሁ እድለኛው የሚረዳው ነው
@dibbauae7240
@dibbauae7240 2 жыл бұрын
Enkan Teweledsh mar egzabeher Tru bota yadrsh &Lilochachwm Egzabeher ystachw Eshe Egzabeher ystk Amen Amen Amen
@mohamedmussa9993
@mohamedmussa9993 2 жыл бұрын
Eshatu tanks brother
@ህልሜነዉየዋሸኝ
@ህልሜነዉየዋሸኝ 2 жыл бұрын
ሰራህልን 🤣🤣🤣 ድራማ ነዉ ብለህ ቁጭ🙄🙄
@abdulamidbiya6733
@abdulamidbiya6733 2 жыл бұрын
Dhugaa rabbi danu namati tolaa
@seblegetachew2477
@seblegetachew2477 2 жыл бұрын
ክፉ አይንካብን። እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
@ራቢቡታጅራ
@ራቢቡታጅራ 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ ደስ የምትሉት
@askidesta4271
@askidesta4271 2 жыл бұрын
የተባረከች ህፃን ፈጣሪ ያሣድግሽ
@mantegboshmybob1578
@mantegboshmybob1578 2 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ልጅ ነች አላህ ያሳድጋት አስለቀሰችኝ እሼ እስኪ አንድ የሙስሊም ልጅ አባት የሌለው መማር እየፈለገ በኢኮኖሚ ምክንያት ትምህርት ያልተማረ ለኔ ስጠኝ እንደናት ሁኜ ላስተምረው ማለቴ እኔ ውጭ ነው የምኖረው እናም እሱ ቤተሰቦቹ ጋር ሆኖ እንዲማር ማለቴ ነው እሼ የምታቀርባቸው ነገሮች በጣም ያሳዝናሉ ያዝናናሉ ያስለቅሳሉም ብቻ ላንተ ጤናና እድሜ አላህ ይጨምርልህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሚን
@serkalemeshete9925
@serkalemeshete9925 2 жыл бұрын
መክሊት አይቼኮ አልጠግብሽም
@qamuti1
@qamuti1 2 жыл бұрын
ቢስሚላህ በዚህ እድሜ እዲክ መሰብ ይገርማል
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 2 жыл бұрын
ማአሻአላህ ተባረኪ ለመልካም ስራሽ
@workuwolda2182
@workuwolda2182 2 жыл бұрын
Tebareki enata enqane dese aleshe eqane tewledeshe Esha ate gena alejemerekem le etiopia bicha ayedelehim le aleleme ferte nehiiiiii Yemer tebarek
@tinajabril48
@tinajabril48 2 жыл бұрын
እሼ የኔ መልካም
@tadelchlemiwhaanaa7050
@tadelchlemiwhaanaa7050 2 жыл бұрын
Egzabere yestachu bawata yetaka tabarakuu egzabere yebarkachu
@seblesifraw4556
@seblesifraw4556 Жыл бұрын
አይ እሼ ስልክ አታነሱም ግን ስልክ ደዉሉ ትላለህ እባካችሁ ስልካችሁን አንሱት።
@user-dn6hr8ui2u
@user-dn6hr8ui2u 2 жыл бұрын
ግራ አጋባሀኝ እኮ እሸ ከጠፉች ማን ቀረፃት ብየ ነበር ሹፌሩንም እናቶንም
@mediatube3914
@mediatube3914 2 жыл бұрын
ብዞዎቻችሁ ግን ቪድዮዎን አልጨረሳችሁቱም
@tadese1114
@tadese1114 2 жыл бұрын
አር ማስታወቂያክ እኮ😍1ኛ ነክ
@lc09o95
@lc09o95 2 жыл бұрын
ግን ሰራህልን ክክክ መጨረሻ አልጠፋችም
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
Happy Birth Day🎂🎈🎊🎉🎉🎉🎉🎉Meklitye💕
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 2 жыл бұрын
ዋው እኔ ደሞ እውነት መስሎኝ እኮ እድግ በይልኝ
@khadijamalki2266
@khadijamalki2266 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርይስጣችሁ ወንድማችንእሸቱ የእዉነትጠፈተመስሎኛነበር መልካምትምሀረትነዉ ጠንቃቄማድረጉ
@genetyilma7717
@genetyilma7717 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ብርክ ያደርግሽ የኔ ውድ
@helenhilmangawa1054
@helenhilmangawa1054 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ🥰🥰💝💝💝💝
@Susu.Tube123
@Susu.Tube123 2 жыл бұрын
أسلام عليكم ورحمة الله وبركة ፀሀይ እና ጨረቃ ሁለቱም እኩል አያበሩም እናብራ ቢሉም ተፈጥሮ አይፈቅድላቸዉም ግን ሁለቱም በራሳቸዉ ጊዜ ማብራታቸዉ አይቀርም እኛም ከአጠገባችን ከኛ ተመሳሳይ ጀረጃ ያለዉ ሰዉ ሲሳካለት አይተን እንዴ የኔ አሁን መሆን አለበት ካልን ከማዘን ዉጪ ሌላ ምርጫ የለንም ወንድሜ ያንተ ስኬት ይዘገይ ይሆናል እንጂ አይቀርም ስለዚ ጥረትክን እንዳታቆም ወተቱ ለረጂም ጊዜ ተቀምጦ የሚጠጣኝ ጠፋኮ ብሎ ተስፋ ሊቆርጥ ሲል አንጀት የሚያርስ እርጎ ሆነ አናም አንተ ልብክን የሚያሞቅ እርካታ ከፈለክ ትንሽ ብቻ ታገስ ትግስተኛ መሆን ማለት አንድን ነገር ማቆም መተዉ እየቻልን ወይም ደግሞ ቸኩለን መወሰን እየቻልን ትልቁን ነገር አስበን እራስን አሳምነን አሁን ዋጋ ከፍለን ነገ በብዙ እጥፍ ማትረፍ ነዉ። ለነገ ማወቅ የሚፈልግ ሰዉ ነገ የት እንደምትደርስ የሚነግርክ የዛሬዉ ማንነትክ ነዉ። አሁን ቀንክ በምንድነዉ የሚያልፈዉ ?ምሽቱስ በምንድን ነው የሚያልፈው ? ነገ መሆን የምትፈልገው ድንቅሰው እንደዚ ነዉ ጊዜዉን የሚያሳልፈው ? ጊዜን ካከበርከው እርሱም ያከብርካል ጊዜን ካባከንከዉ ብኩን ሰዉ ያደርግካል ።👍 ወደ ቻናላችን ለመቀላቀል #ሱሱTube በማለት ሰብስክራይብ ላይክ ሸር እያደረጉ ያበረታቱን እናመሰግናለን ያበረታቱን 💐💐💐🇪🇹🇪🇹 وسلام عليكم
@tsionassefa3597
@tsionassefa3597 2 жыл бұрын
Eshiye betam enamesegnalen nurilgn all donkey tube group
@zainabxx7382
@zainabxx7382 2 жыл бұрын
አላህ በጤና በደስታ ያሳድግሺ
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 2 жыл бұрын
የኔ እህት እድግ በይልኝ የልጅ ትልቅ
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 2 жыл бұрын
እደት ካሜራ እየተቀረፀይ ጠፍይ ነው ድርጊቱን እየቀረፃችሁት ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ
@user-xs7jb3qg1d
@user-xs7jb3qg1d 2 жыл бұрын
ሆይ ሞኝ አደረጉን እኮ እህት
@MG-yv9ds
@MG-yv9ds 2 жыл бұрын
አቤት ምርጥ ፕራክነው ያሰተምራል
@4joylem788
@4joylem788 2 жыл бұрын
ገርሞኝ ነበር። ሸወዳችሁን።
@KkKk-qe9iy
@KkKk-qe9iy 2 жыл бұрын
👍👍👍👍😘
@user-rz5gb7ym6d
@user-rz5gb7ym6d 2 жыл бұрын
ወይኔ ከባድ ሰው ነህ
@TV-vh2im
@TV-vh2im 2 жыл бұрын
ዋይ ድራማ ያ😔ተመሠግን ደንነጸ ነይረ🥰
@babayoutube5382
@babayoutube5382 2 жыл бұрын
የኔ ቅን አሳቢ ልጅ እድግ በይ
@nitshitalemayehu2184
@nitshitalemayehu2184 2 жыл бұрын
ወይ እሼ ቆሌህ ይገፈፍ 😂😂😂😂😂😂ክበርልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-rl3kp8kt3z
@user-rl3kp8kt3z 2 жыл бұрын
እሸቱ ሹፌሩ ግን ምን አይነት ድንዙዝ ነው ልጅ እኮ ናት እቃ አረጋት እንዴ እሱ በደንብ ጸበል ያስፈልገዋል።
Incredible Dog Rescues Kittens from Bus - Inspiring Story #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 39 МЛН
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 14 МЛН
ቲጂ ላይ አደሙባት !!!
31:33
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 58 М.
ማን ነው በረዶ ውስጥ የሚገባው? @ComedianEshetuOFFICIAL
14:50
Comedian Eshetu- OFFICIAL
Рет қаралды 346 М.
Incredible Dog Rescues Kittens from Bus - Inspiring Story #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 39 МЛН