"ልጄን አዲስ አበባ ዪኒቨርሲቲ ከምልከው ጎጃም ገበሬዎች ጋር ብልከው ይቀለኛል!" - ዘነበ ወላ | ነገረ መጽሐፍ

  Рет қаралды 20,674

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

Күн бұрын

Пікірлер: 45
@mikaelchurnet8064
@mikaelchurnet8064 8 ай бұрын
እኔ ግርምምምምም የሚለኝ ይሄን የመሰለ ሰው ሀገራችን እንደ ሀገር መጠቀም አለመቻሏ ነው። ካለፈ በኋላ በወሬ ብዛት ቋቅ ያስብሉናል። ጋሽ ዘኔ እድሜ ከጤና ይስጥህ፤ ይመችህ።
@ababonga1
@ababonga1 8 ай бұрын
ዘኔን ያኔ በደርጉ ዘመን ወጣት ሆነን በኢትዮጵያ ሬዲዮ ተመሥጠን እንደሰማነው ሁሉ ዘንድሮም በሃምሳው፣ ወደ አዛውንትነት ማዝገሚያው እድሜዬ ለይ ቆሜ አፌን ከፍቼ መሥማቴ እጅግ ይደንቀኛል! እንደኔ የማዳመጥ እድል የገጠማችሁ መፅሃፍቶቹንም እንድታነቡ እመኝላችኋለሁ!!
@mafiw
@mafiw 8 ай бұрын
ጋሼ ዘነበ በጣም ነው የምወድህ። እድሜ ይስጥህ
@hilufdawit4825
@hilufdawit4825 8 ай бұрын
መጽሐፉን አንብቤ ወድጄዋለሁ:: ሀገርህንና ባህልህን የምትወድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ:;
@habiibjacam-of4vg
@habiibjacam-of4vg 8 ай бұрын
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ጋሺ ዘነባ እንደለ ጌታ አንተም እጅግ በጣም የሚትደነቅ ሰው ፈጣሪ ይጨምርልህ 🙏🙏
@gezahegndino418
@gezahegndino418 8 ай бұрын
ዘነበ ወላን ማድመጥ መፅሃፍን እንደማንበብ ነው። በተለይ « ልጅነት »ን ፅፎታል ከልቡ። እናመሰግናለን 🙏🏽
@edilawitfuji5098
@edilawitfuji5098 8 ай бұрын
በጣም ነው የምወድህ ዘነበ ወላ አሪፍ ደራሲ ልጅነት
@bishoftuschoolict3993
@bishoftuschoolict3993 8 ай бұрын
Thanks!! our brothers Zene and Geta, GOD Blessed U!
@woldu100
@woldu100 8 ай бұрын
ድንቅ ዝግጅት!! ❤
@Melkam678
@Melkam678 8 ай бұрын
Thank you so much!
@aman7077
@aman7077 8 ай бұрын
ዘኔ ❤❤❤❤
@Lifeinethiopia223
@Lifeinethiopia223 8 ай бұрын
Thank you all.
@tamratketema6926
@tamratketema6926 8 ай бұрын
🤩🤩 አንዳንድ ተካፈሉ
@SintayehuGashaw-x6c
@SintayehuGashaw-x6c 5 ай бұрын
Zerati
@MesfinNegatu
@MesfinNegatu 8 ай бұрын
ዘነበ! ሴኩቱሬ የጊኒ እንጂ የጊኒቢሳዎ መሪ አይደለም::
@samsonassefa8232
@samsonassefa8232 8 ай бұрын
ጎጃም ምን አለህ ጋሞ ላከው
@berhanujazz5944
@berhanujazz5944 8 ай бұрын
ሃገሩ ስለሆነ። እንዳንተ ትንሽ ዘረኛ ስላልሆነ።
@kenoregassa9686
@kenoregassa9686 8 ай бұрын
ermiye minew egypt akuwaretech inde paymentihin
@fekaduneka
@fekaduneka 8 ай бұрын
እንደ ዘነበ ኦላ ዕድለኛ ሰው ምድር ላይ የለም እኔ የኢትዮጵያ ባ/ኃይል አባል ነኝ ሲኒየሩም ነኝ ደፋር ጨዋ ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ወሬ ወዳጅ መሆኑን አውቆ ይሄ ጨዋ ራሱን አንቱ ብሏል እኮ ለጆ ባይደን በእንግሊዝኛ ጻፈ ዘነበ እኮ በእንግሊዘኛ ቂቂቂቂቂቂ
@nebiyudaniel7317
@nebiyudaniel7317 8 ай бұрын
kuak bilehegnal
@mamemome8341
@mamemome8341 8 ай бұрын
ድህነትን ለማሸነፍ ልማታዊና ዲሞክራሳዊ መንግሰት መገንባት አለብን። በሰሜን ኢትዬጰያ የፋኖ እንቅሰቃሴ ግድያና ድህነትን እያሰፋፋ ነው። መሠረተ ልማትን እያወደመ ነው። የንግድ እንቅሰቃሴን ገድቧል። ተማሪዎች ትምህርት አቋርጧል። ከልሉ ያሉትን ልማት እያወደመ ነው። ሞትና ዘረፋ ተንሰራፍቷል። እያወደሙ መገንባት ለደሀ ሀገር ወገብ ሰባሪ ነው።
@sisayabera3804
@sisayabera3804 8 ай бұрын
ዘነበ ወላ ለራሱ ያለው ግምት እጅግ የተጋነነ ነው he focused on self advancement ጎበዝ ከሆንክ ስራህ እራሱ ጮክ ብሎ ያወራልሀል
@Lijegirentertainment
@Lijegirentertainment 8 ай бұрын
አታውቀውም ማለት ነው
@mulugetaa722
@mulugetaa722 8 ай бұрын
የትምህርት መውደቅ ዋናው ማሳያ የሳይንስ አካዳሚ ይህንን ውይይት ሆስት ማድረጉ ነው።
@yh4es
@yh4es 8 ай бұрын
ዘኔ እነ አበበ በለው አማራ ነፃ እስከሚወጣ ድረስ አማራ ክልል ዩኒቨርሲቲ ልጆቻችሁን የምትልኩ ለሚደርስባቸው ነገር ሀላፊነቱን አንወስድም ብለዋል በዚህ ላይ ከነፃነት በውሀላ ራሳችን በቀረፅነው ካሪኩለም እናስተምራለንም ተብለሀል
@basicstrength9893
@basicstrength9893 8 ай бұрын
49:29 🙄 የምዕራባውያን እውቀት "junk, ኮተት" ነው? ምን አይነት የበታችነት ስሜት ነው ያለበት?😅 በተሻለ ቋንቋ መገለፅ እየቻለ!?🙄
@sisayabera3804
@sisayabera3804 8 ай бұрын
He is a loser!
@Lijegirentertainment
@Lijegirentertainment 8 ай бұрын
you know what he meant
@sheriffhailu7721
@sheriffhailu7721 8 ай бұрын
ስለ ምራባውያን ብታውቅ ይህን አትናገርም ነበር:: ዘነበ ወላ እንዲሁም ቀለል አድርጎ ነው የተናገረ::
@basicstrength9893
@basicstrength9893 8 ай бұрын
@@sheriffhailu7721 ምዕራባውያን ስንት ኑሮን የሚያቀሉ ነገርች ሰርተዋል ፤ አንዳንድ መጥፎ side effectኦችም አላቸው እኛም ሀገር ጥሩ እና መጥፎ እንዳለ ሁሉ። negativeን ብቻ ማየትህ ጎድቶሀል! ስልክ ማን ሰርቶልህ ይሆን? 😏
@wbshetmeherssa
@wbshetmeherssa 8 ай бұрын
Zenbe adanke nije gene sel dh geda setzfei tekikljaw sawia alegjeme interview maderge yenberbe megerssa mumecha niber yelginet gadja niber sorry buzume information algjeme
@thomastsegaye7227
@thomastsegaye7227 8 ай бұрын
መለስ ይላል ጉሬዛ የመሰልክ
@edilawitfuji5098
@edilawitfuji5098 8 ай бұрын
ምነው እውነት ያማል አደል መለስ የራሱን አሻራ ያስቀመጠ ነው አንተ ለጎልተ ተሳደብ ታርክ ያነሳዋል አንተ ተሳደብ ፋራ
@AmareSiyum
@AmareSiyum 8 ай бұрын
አንተንስ ማን አየህ በዚኔ ጅብነው የምትመስለው
@tesfagetanew3649
@tesfagetanew3649 8 ай бұрын
የሚጠየቀውን ነገር አንዱንም ማሰላሰልና መገንዘብ የማይችል junk እንዴ ምሁር Act እያደረገ ሲቀደድ ይውላል። ይህ ሰው ፀሀፊ ነኝ ብሎ ልቡ ውልቅ ብሏልኮ። ምንም የማያውቅ መሆኑን totally ረስቶታል። እንዳለጌታ Pls እንዲህ አይነት ሰዎችን አታቅርብ
@Lijegirentertainment
@Lijegirentertainment 8 ай бұрын
lol
@woldu100
@woldu100 8 ай бұрын
አይዞህ ስታድግ ይገባኻል:: 😅
@ababonga1
@ababonga1 8 ай бұрын
@@woldu100 አጭርና አሪፍ መልሥ!🤣
@Lifeinethiopia223
@Lifeinethiopia223 8 ай бұрын
My bro you are childish, u don't know Zenebe Wola bro, u don't have the moral to criticise him.
@sheriffhailu7721
@sheriffhailu7721 8 ай бұрын
በዚ ፁፍህ ከእውቀት ነፃ መሆንህን ነው የምታሳየው::
@serkalembelay7094
@serkalembelay7094 8 ай бұрын
ወሬ ጣመልኝ ብሎ መቀደድ በል ጎጃም ላከዉ ጉረኛ
@kedirgo
@kedirgo 8 ай бұрын
ለካስ አነበብኩ ተማርኩ አወኩ የሚለው መጨረሻው ኦፈፈፈ መሆን ነው ። እራሱን የማያይ ግን ሌላው በራሱ መንገድ የሚያይ ነው አገርን እያወላለቀ ያለው ። ወሬሬሬ ነው የሰለቸን ። ሁሉም ኦፈፈፈ የሆነ ሁሉ ይፅፋል ። በቃ ከዚያ አለም የኦፈፈፈዎች ሆና ቀረች ።
@ababonga1
@ababonga1 8 ай бұрын
ካልገባህ ጠይቅ ወይ ዝም በል!
@kedirgo
@kedirgo 8 ай бұрын
@@ababonga1 አውቀህ ሞተሃል ። ሃሃሃሃሃሃ .. እንደአንተ ያሉ ዱኩማን ስብስብ ነው ያስቸገረን ። በሆድህ የሚታስብ ሁላ ። በል አፍህን ዘግተህ ቁጭ በል ። ግሪሳ! !!
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 8 МЛН
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,7 МЛН
"ለብልህ ይነግሯል እንጂ አይመክሩም"    ከፀሐይ በታች ፣ ዘነበ ወላ
22:35
ከፀሀይ በታች ዘነበ ወላ / Zenebe Wola
Рет қаралды 9 М.
ማወቅና መኖር... ከፀሐይ በታች ፣ ዘነበ ወላ
21:39
ከፀሀይ በታች ዘነበ ወላ / Zenebe Wola
Рет қаралды 10 М.
ባለፈ ታሪክ  ሳይጎዱ እንዴት መኖር ይቻላል?  |  ናብሊስ  |  ሀገሬ ቴቪ
54:34
ግጥም የልጅ ስራ ነው :- ረድኤት ተረፈ ወጋየኹ_ክፍል አንድ
1:07:39
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 13 М.
የማይቀረው ዘግይቷል ! "ቴን ሃግ ይባረራሉ ! " Fikir Yilkal Tribune Sport
48:37
Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport
Рет қаралды 14 М.