//ልጆች ምን ይላሉ?// "አማች ቃሪያ ነው😂 ለምን?... ስለሚያቃጥል"😂/እሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 93,707

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Ай бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 108
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Ай бұрын
ልጆችን የሚመጥን ጥያቄ ጠይቋቸው
@Genet-vz3bh
@Genet-vz3bh Ай бұрын
መቅዲ ፕሮግራማችሁ ደስ ይላላል ግን ልጆችን የሚመጥን ጥያቄ ጠይቃቸው በኋላ የማትወጡት ነገር እንዳትገቡ ህፃናት ስለሆኑ
@0Dcart
@0Dcart Ай бұрын
ትላንት አየነው ተሰደቡ እኮ
@mollamestawetie9180
@mollamestawetie9180 Ай бұрын
ebs የልጆች ፕሮግራም ጥሩ ነው ግን ስትጠይቋቸው በነሱ እድሜመጠን ወይም አቅም ቢሆን ሲሳሳቱ ደግሞ አስተካክሎ መንገር ያስፈልጋል
@yshfzfhzvkd8516
@yshfzfhzvkd8516 Ай бұрын
አማች ቃሪያ ምንቃሪ ቃሪያ ብቻ ሚጥሚጣ በእንጂ የኔ ቆንጆ
@aserasder7272
@aserasder7272 Ай бұрын
❤❤❤❤🎉
@alemitusisay5177
@alemitusisay5177 Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Alhamdulillah591
@Alhamdulillah591 Ай бұрын
እረ ዛሬ በሳቅ ገደሉኝ አማት ቃሪያ ነች ክክ 😂😂😂
@Elbethel167
@Elbethel167 Ай бұрын
ጥያቄው ከእድሚያቸው በላይ ነው።
@yeshigebremariam3522
@yeshigebremariam3522 Ай бұрын
I love ebs TV shows and enjoy them so much however lately “ልጆች ምን ይላሉ" is not doing the best. I tried to understand what the hostess wanted to achieve when they lead the show. Are they trained to lead such shows? ebs management team, please ensure the TV show remains age-appropriate, consider incorporating themes and messages that align with the cognitive and emotional development of the target audience. Use language, visuals, and storytelling techniques that are easy for children to understand and engage with. Additionally, focus on promoting positive values such as kindness, empathy, and inclusivity, while avoiding any content that may be too complex or mature for young viewers. Regularly review and adjust the content to maintain its suitability for the intended age group. Thank you!
@etsegenet43
@etsegenet43 Ай бұрын
👌👌👌👌🙏 I agree ☝️ such a good comment! 💯%
@user-sx8uo4xn2j
@user-sx8uo4xn2j Ай бұрын
bse የተመልካቺን ሀሣብ አሥተዉሉ ለዚህ ፕሮግራም የሚመጥነዉ ጃፒ ነዉ እሡን አምጡልን እባካቺሁ
@miskirteferi9508
@miskirteferi9508 Ай бұрын
very sweet God bless ❤🎉❤
@bekelechaga8895
@bekelechaga8895 Ай бұрын
ጥያቄያችሁ ልጆች መረዳት የማይችሉትን ትምህርትም የማይሰጥ ነው እለት እለት የሚሰሙትን ቢሆን
@meseretbekele5438
@meseretbekele5438 Ай бұрын
ፓርላማ እንኳን እነሱ እኔ ራሱ አላቀውም
@abcabc7430
@abcabc7430 Ай бұрын
ወይኔ አማት ቃሪያናት 😅😅😅😅😅አሁን እነሱይሄ ጥያቄ ይመጥናቸዋል
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 Ай бұрын
ልጆቹን እዛ ላይ አትስቀሉዋቸው። ተሳቀኩኝ የሚወድቁ መስሎኝ።👺👺👺👺👺
@saroneshete231
@saroneshete231 Ай бұрын
ሠላም ለእናንተ ይሁን ይህ ፕሮግራም ከበፊቱ ለየት አለብኝ የልጆች ፕሮግራም አይመስልም የአሁኑ ትውልዶች ከባዶች እንደሆኑ ቢታወቅም ምንድነው እየጨመርንባቸወ ያለው ከእድሜያቸው ጋር አይሄድም የፕሮግራማችሁ ጅማሬ ላይ መቅዲ ሉላ ዳኒ ካኘሳችሁት ሀሳብ ጋር አይገናኝም የተሰጠው ርእስ የተሰጠው አስተያየት እውነትም ቃሪያ ናት የሚለውን ኦንዴት አያችሁት?
@user-kn7rl3ih9l
@user-kn7rl3ih9l Ай бұрын
ምን አይነት ጣቢያ ሆነ አሁንስ ....ጃቢን እድርጉልን
@user-jd4nc4hp2s
@user-jd4nc4hp2s Ай бұрын
ልጆች የሚመጥናቸውን ጥያቄ ጠይቋቸው
@user-rq8kg1lt5u
@user-rq8kg1lt5u Ай бұрын
እውነትሽን ነው ካሪያ ማለት ነው ሁሉም ልክ ናቸው ስለ ምራት ያሉት
@yemikertiruneh7038
@yemikertiruneh7038 Ай бұрын
የልጅ ጥያቄ ጠይቁ አባካችሁ
@user-qr5ex5ng6m
@user-qr5ex5ng6m Ай бұрын
የልጁ መልስ እዉነት ነዉ ፓርላማ እየተሰበሰቡ በሕዝብ ላይ ጦርነት እያወጁ ያሉት ብልፅግናዎች 😏
@ccu3907
@ccu3907 Ай бұрын
ጥያቄው ትክክል አይደለም ልጆችን አይመጥንም
@kokobewerku6451
@kokobewerku6451 Ай бұрын
እረ በሳቅ ዛሬ😂😂😂😂
@Hawitube4201
@Hawitube4201 Ай бұрын
የኔ ማሮች ፈታ አረገቹኝ😂😂😂😂
@merertuabera2765
@merertuabera2765 29 күн бұрын
ኡፍ ሞትኩኝ 😁😁😁😁 እንደ ልጅ ሚያዝናና የለም እኮ 😂😂
@elsaassefa9811
@elsaassefa9811 Ай бұрын
እረ ከልጄች ጭንቅላት በላይ አትጠይቃቸው
@HaimanotTesfaye
@HaimanotTesfaye Ай бұрын
Lijoch min yilalu programachu yebefitu nw tiru, yih gin ayamrem,tekekelem aydelm,des aylem,kalhone eko yihn program metew yichalal ..........
@madinaendre1634
@madinaendre1634 Ай бұрын
አወ ብዙ ቃሪያ የሆኑ አማቾች አሉ😂😂😂
@saa-dx4tg
@saa-dx4tg Ай бұрын
ለልጆች የሚመጥን ጠይቁ ፓርማ ምንየሚያቁት ነገር አለ አበዛችሁት
@Yemareyame21
@Yemareyame21 Ай бұрын
የምትጠይቋቸው ጥያቄዎች እድሜያቸውን ያማከላ አይደለም ጥያቄያችሁም እንደ ልጆቹ ልጅ ልጅ የሚል መሆን አለበት የትልልቅ ሰው ጥያቄ ነው አትጠይቁዋቸው
@SeadaSeada-oy6my
@SeadaSeada-oy6my Ай бұрын
EBs programachihu ket atabgn dese ayilm bezalay edebfitu enatochi binoru harif nw
@mestigetu9929
@mestigetu9929 Ай бұрын
ምንም አይመስጥም!
@sosotete425
@sosotete425 Ай бұрын
ሳቁ ሲያስጠላ አረ አጥፎት
@user-kz1hm6pm7v
@user-kz1hm6pm7v Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉አደኛ
@arsemazekarias6163
@arsemazekarias6163 Ай бұрын
So cute ❤🥰😍Can't stop laughing 😆 🤣
@meseretgebresilassie4894
@meseretgebresilassie4894 Ай бұрын
የኔ ማሮች ❤
@tghailu2801
@tghailu2801 Ай бұрын
አሁንስ በጣም ተማዘዛቹ😒
@zeamanuel360
@zeamanuel360 Ай бұрын
Nunu enwedshalen❤
@user-bh2vx7xq4sfaseka
@user-bh2vx7xq4sfaseka Ай бұрын
የኔውዶች❤የልጅ ጭቅላትኮ❤ንፁ ወረቀት
@tuyh3121
@tuyh3121 Ай бұрын
አማች ማለት ቃሪያ 🙈🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰
@merertuabera2765
@merertuabera2765 29 күн бұрын
ፓርላማ ማለት ብሰኩት ጦርነት ወይኔ ልጅነት 😂😂😂
@user-qz4rg1tt4p
@user-qz4rg1tt4p Ай бұрын
ምራት እሳተ መለኮት 😂😂
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 Ай бұрын
ሶስተኛ❤❤
@HappyFjord-ge8rqMe
@HappyFjord-ge8rqMe Ай бұрын
ለልጆች የሚመጥን ጠይቁ የምጠይቁትን ጥያቄ አጥንታቺሁ ኑ ሆሆሆ
@dadadad1032
@dadadad1032 Ай бұрын
ይህ ጥያቄ ልጆችየሚመጥን የደለም ምን አለ የሚይዝናና ብትጠይቋቸው አኞ ጥያቄ ነው
@aserlopwle
@aserlopwle Ай бұрын
ጥያቄው ግን አይመጥናቸውም
@meseretmeketaw
@meseretmeketaw Ай бұрын
አማት ቃሪያ 😅😅😅😅😅
@kedijanuri1625
@kedijanuri1625 Ай бұрын
ኢቢኤስ ቁልቁል እየሄደ እንደሆነ ይሰማኛል ኮንቴንት መፍጠር አልቻሉበትም የፕሮግራም አቅራቢ ብቻ ሳይሆን የዳይሬክተሮችም ችግር ያለ ይመስለኛል ባለሙያ ሲቀጥሩ መስፈርታቸው ምን እንደሆነ ራሱ እንጃ መቅደስ ካሉት የተሻለ ነገር አለሽ ግን ደግሞ አወቅሽ አወቅሽ ሲሉሽ የሆነ ሙድ ውስጥ ገብተሻል በልክ አድርጊው
@ethio640
@ethio640 Ай бұрын
የዛሬ ጥያቄችሁ... 😏
@meskiwubalem950
@meskiwubalem950 Ай бұрын
Ye Zarew tyake yale edmyachew new asbubet 😊😊
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 Ай бұрын
ለምንድን ነው??? ለ ፊደል 😁😂😁😂😁😂
@SerkalemMesay
@SerkalemMesay Ай бұрын
ጥያቄ ው ለልጆች አይመጥንም ደስአይልም የበፊቱ ይሻላል
@Jkeesum
@Jkeesum Ай бұрын
የኔ ዉዶች❤❤❤😂😂😂😂
@hasodazar
@hasodazar Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Fate-no8he
@Fate-no8he Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ccu3907
@ccu3907 Ай бұрын
ጥያቄው ጆችን የሚመጥን አይደለም
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Ай бұрын
እድግ በሉ😅😅😅
@fasikatsegaye8783
@fasikatsegaye8783 Ай бұрын
አማት አና ምራት ቃራያ አና ሚጥሚጣ 😅😅😅 አውነት ነው
@meseretwolde263
@meseretwolde263 Ай бұрын
❤❤❤❤
@zuzu4528
@zuzu4528 Ай бұрын
ወይ የምራት ስም አበዛዛቸው ትርጉም
@ababachwmariyam3172
@ababachwmariyam3172 Ай бұрын
😂😂😂😂❤❤😂😂
@emamiyo
@emamiyo Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vn1vs8xz3s
@user-vn1vs8xz3s Ай бұрын
1 ጥያቄው እድሜቸው ጋር አይሄድም 2 ሲሳሳቱ ብታርሟቸው እና ቢማሩበት ቁም ነገር ብይዙበት እላለሁ
@user-ri9hf1dv9e
@user-ri9hf1dv9e Ай бұрын
Ye ebs gazexega ljoch ykrebu mtlu ene ykrebulg
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
@MimiMimi-mm1rn
@MimiMimi-mm1rn Ай бұрын
መቅዲ ግን አሳሳቅሽ ሚስጥር አለው
@user-ec8pq9uw9v
@user-ec8pq9uw9v Ай бұрын
አማች ማለት ቃሪያ ማለት ነው
@user-cs5mi7sn4j
@user-cs5mi7sn4j Ай бұрын
❤❤😮😅
@faomifafii7596
@faomifafii7596 Ай бұрын
ከጀርባ ያለዉን ሣቅ ብትተዉት ምን አለበት
@user-oj2mc5gq9w
@user-oj2mc5gq9w Ай бұрын
Era Makedylejochun chineklat yemimaten tiyaka teyiku!!!!
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @ oj mc gg w
@hzhshshdhshd
@hzhshshdhshd Ай бұрын
😂😂😂😂
@emamiyo
@emamiyo Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@shetaydana8694
@shetaydana8694 Ай бұрын
Buskut😂😂😂😊
@shmes6639
@shmes6639 Ай бұрын
እውነት ነው ማሙሽየ ፓርላማው ነው እየተሰበሰበ የእርስበርስ ጦርነት እሚያካሂደው
@user-fp8me2rr6i
@user-fp8me2rr6i Ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-ce5um2hd8l
@user-ce5um2hd8l Ай бұрын
kkkkkk😂😂😂😂😂😂
@user-on8wi9uw7y
@user-on8wi9uw7y Ай бұрын
Edig belulin metadeli new temelso bimeta lijinet lijochi hulu negerachew keremila biskut masitika gar bicha new😂😂😂❤❤❤
@Munababa507
@Munababa507 Ай бұрын
Aye lijnet amat kariya merat esat mebereke weyew 😂😂😂😂😂
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። ☝🏾☝🏾☝🏾 @ ሙና ባባ
@likimuwamekonnen4291
@likimuwamekonnen4291 Ай бұрын
Le lje aymetnm tyaqeyachu please astekaklu
@yeshiyeshi5045
@yeshiyeshi5045 Ай бұрын
❤❤❤❤❤kkkkkkkkkkk
@ccu3907
@ccu3907 Ай бұрын
ምንም ደሥ አይልም የዛሬው
@rahwakesete7017
@rahwakesete7017 Ай бұрын
Kkkkkkk
@medina8208
@medina8208 Ай бұрын
የፈስ ነግር እኔን አወርደኝ ለዛውም ከመዳም ፊት
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j Ай бұрын
😂😂😂😂
@user-kv1mf1mr1m
@user-kv1mf1mr1m Ай бұрын
😂😂😂
@user-dl6bm7qg6p
@user-dl6bm7qg6p Ай бұрын
Lekekew Men Abatu
@user-oh7he3nl6k
@user-oh7he3nl6k Ай бұрын
ክክክክክክክክ የባሳ አለዉ
@MesertNeguse
@MesertNeguse Ай бұрын
መቅደስ አየር የሚበከለው በንዳንቺ አይነት ቅብጥብጥ ነው
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
በመሠረቱ ፡ የደስታ መቅደሱ ፡ መልካም ህይወት ነው። 🤔
@omumohammed2766
@omumohammed2766 Ай бұрын
😂baqena new
@MariamMariam-ui5oh
@MariamMariam-ui5oh Ай бұрын
parlama tornet malet new
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። 👈🏾 @ ማርያም ማርያም
@emamiyo
@emamiyo Ай бұрын
Egzbher ysdegachuuu
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @ እማሚዮ
@merongeta2149
@merongeta2149 Ай бұрын
Yeti takutal eski ahun
@melakudulla3927
@melakudulla3927 Ай бұрын
ሆሎ ኮመንት ሰጪዎች ለልጆች ትምህርት አይሰጥም ገለመለ የምትሉት ebs የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት መሰላችሁ? 🧐 ኧረ በሎጆች መልስ ዘና በሉ የመዝናኛ እንጂ የቁም ነገር ፕሮግራም አይደለም። አካባጅ ህዝብ ሁላ 😅
@SeadaSeada-oy6my
@SeadaSeada-oy6my Ай бұрын
Lji yalkem msel
@abest4396
@abest4396 Ай бұрын
እኮ
@shtatube
@shtatube Ай бұрын
ደምሩኝ ቤተሰብ
@SomaSoma-nr7qw
@SomaSoma-nr7qw Ай бұрын
😂😂😂😂
@user-wt8uq5bh2r
@user-wt8uq5bh2r Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@kamelasultan372
@kamelasultan372 Ай бұрын
😂😂😂😂
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.34 "አቀራረቤን አትዩብኝ"
27:07
Monster dropped gummy bear 👻🤣 #shorts
00:45
Yoeslan
Рет қаралды 11 МЛН
ОДИН ДОМА #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,2 МЛН
ФОКУС С ЧИПСАМИ (секрет)
00:44
Masomka
Рет қаралды 4,6 МЛН
ትንሿ ሳሮን በEBSTV ሌላ ታሪክ | babi
27:08
babi VLOGS
Рет қаралды 175 М.
Luck decides my future🍀😅 #shorts #viral #funny
0:13
Uma NOOB
Рет қаралды 12 МЛН
ФОКУСЫ от 1 до 5 Уровня⭐️
1:00
A4
Рет қаралды 2,1 МЛН
只要不放弃,办法总会有的!看红尘如何化险为夷
1:00
侠客红尘
Рет қаралды 129 МЛН
Let's all try it too‼︎#magic#tenge
0:26
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 21 МЛН
Let's all try it too‼︎#magic#tenge
0:26
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 21 МЛН