ልጆቼ የባለቤቴን መልክ እንዲይዙ ስላልፈለኩ በድብቅ ከቀድሞ ፍቅረኛዬ ወለድኩ ያለችው ሴት እና ሌሎችም

  Рет қаралды 10,996

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ

Күн бұрын

#meri #dejaftv #benjapodcast
/ benja-tube-%e1%89%a4%e... / binyambekele.tadese t.me/benjatube

Пікірлер: 98
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v 3 ай бұрын
እኔ የገረመም 😢የዛች ካሃዲ ሴትዮ በጣም ራስ ወዳድ ባለጌ ሴት ናት ሰው በሰውነቱ ሁሉም እኩል ነው ማንያውቃል እሷም እንዲህ የተመፃደቀችበት መልክዋ በሰከንድ ውስጥ አፈር ትሆናለች ይክቺ ያፈር😂ገንፎ ደሞ ወንድ ልጅ ❤መልክ አይፈጅም ዋናው ውብ ልብ❤ይኑረው ባይ ነኝ ቤንጃችን
@Hirbin-2119
@Hirbin-2119 3 ай бұрын
በጣም ማዳመጥ እየፈለኩ እርዝመቱ ቤንጃዬ አንዛዛቹት ከስራጋ አይመችም ኢቭን ከቅልፍ ሰኣቴ ቀንሼ ልይ ብልኳን ኦልሞስት 1ሰኣት ማባከን አስበው የግል አስተያየቴ በተረፈ አወዳቹዋለው
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 3 ай бұрын
ሢመችሺ እይእጂ ለ4ታሪክ 55ደቂቃበጣም,ትንሺ,ነዉለአንድ,ታሪክ13ደቂቃማለትነዉ
@Hirbin-2119
@Hirbin-2119 3 ай бұрын
@@shalom-pb8eu እኔ አስተያየቴን የሰጠሁት ለቤንጃ ነው ላንተ ዉይም ላንቺ አይደለም 55ደቂቃ ለ4አጫጭር ታሪክ ይበዛል So ለስራ ፈት ያንስ ይሆናል
@sheeshkabob
@sheeshkabob 3 ай бұрын
ቤንጃ ትክክል ነህ። መሆን የሌለበት ግንኙነት ነው።
@filaya05
@filaya05 3 ай бұрын
እኔ የምላቹ፡ ማዶ አገር ገጋማ ኣለ እንዴ፡ እግዛብሄር ደወለልኝ ብላ ብር. ......
@YoditWoldegabrel
@YoditWoldegabrel 3 ай бұрын
by the way ሀለታችሁ በጣም ትመሳሰላላችሁ መረጋጋት ጨዋታ ችሎታ በቻ ብዙ ነገር ያመሳስላችሃል
@kelemlove4937
@kelemlove4937 3 ай бұрын
ቻፐ ስርአትህ ቤንጃማ ምርጡ❤❤❤❤❤
@Eyeab66
@Eyeab66 3 ай бұрын
ይሄታሪክ ሰምቸዋለሁ already ትቷቸው ሄዷል አሜሪካ
@rahelwerkusahle4832
@rahelwerkusahle4832 Ай бұрын
Ere eseye enkuan teloat hede yechi balege
@hanakebede282
@hanakebede282 3 ай бұрын
ወይ ጌታ የማንሰማው የለ👍👍👍👍❤❤❤
@eteneshtadesse5437
@eteneshtadesse5437 3 ай бұрын
SHE DID GENOCIDE ON HER HUSBAND SHE IS EVIL. የባሏን ዘር የማጥፋት ወንጀል ነው የሠራችው በጣም ክፉ ናት።
@asgdfgh5669
@asgdfgh5669 3 ай бұрын
በሀይማኖትም አይፈቀድም ይህን ያህል ልዩነት
@فوزيةسعيد-و5ح
@فوزيةسعيد-و5ح 3 ай бұрын
እርግት ማለታችሁ ደሥ ሲል እውነት
@simretmequanent6081
@simretmequanent6081 3 ай бұрын
Benja tiru gelsotan tibebu workiye new lelaw wedo yiregagal
@andnetzelekew3294
@andnetzelekew3294 3 ай бұрын
Welcome Banja👍
@amenalme3355
@amenalme3355 3 ай бұрын
ከወሪዉ አወራራቹሁ ይማርከኛል
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v 3 ай бұрын
ሰላም ቤንጃ እና ጓደኛው🎉🎉🎉
@tsehayabebe-sh7mn
@tsehayabebe-sh7mn 3 ай бұрын
ልክ አይደለም አቴንሽን ለመሳብ ነዉ
@geneteden4343
@geneteden4343 Ай бұрын
አዛውንቱ ባለጠጋ ነው??? 😄😄😄😄😄😄😄😄እርጋታው ከእርጅና ነው
@mesayburhanu5670
@mesayburhanu5670 Ай бұрын
Yanoratal wey nw tiyakew
@nuhamin9673
@nuhamin9673 3 ай бұрын
Temesasay tarik be and midya lay semche neber Ethiopia wust new DV dersot simeremer liju aydelem 20 amet mulu lje blo asadgo
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Ай бұрын
አሯል፣እንጂ፣
@aksumawitfetwi5669
@aksumawitfetwi5669 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@taiba2868
@taiba2868 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hanamengstu1202
@hanamengstu1202 3 ай бұрын
❤❤❤
@halom3886
@halom3886 3 ай бұрын
ኢትዮ ኢንፎ ሚድያላይ በቅርቡ ልጄ ብሎ ያሳደገው ወደአሜሪካ ሊወስድ ሲመረመር ልጁ እንዳልሆኑ አወቀ
@LolLol-uu3me
@LolLol-uu3me 2 ай бұрын
Ahun seleza new yetweraw min gud nachu gin
@misrakasfaw
@misrakasfaw 3 ай бұрын
ወይ ሊ😂😂😂😂😂 ኧረ ይሄ ለመታወቅ ብላ ነው ብዙዎች ጥያቄ የማላነሳው ቤንጃ የምፈልገውን ጥያቄ ስለሚያነሳቸው እኔ መሳቅና 😅😅😅 መገረም ነው አቦ ኑሩልኝ አንደኛ ትመቹኛላችሁ❤❤❤❤❤❤
@መሲናዝሬትመሲ
@መሲናዝሬትመሲ 3 ай бұрын
ያለ እድሜዋ ያገባችው አቴንሽን ፍለጋ ይመስለኛል
@betehlehemnigusse8317
@betehlehemnigusse8317 3 ай бұрын
ቻፕ የዛሬው ሁሉም የሚገርም ነው 3ጊዜ ነው ያየነው በጣም ስንወያይበት ነው ያሳለፍነው እናመሠግናለን
@menetewabtekeste3600
@menetewabtekeste3600 3 ай бұрын
እረ መብታነዉ ይላል እንዴ ይሄኔ እሕትኽ ብትሆን አንተን የምናገኝኽ አማንኤል ነበር
@h.sh.j
@h.sh.j 3 ай бұрын
ቤን በሁሉም ስራዎችና በሀሪህም አከሀለውብር ስራዎችህ አያመልጠኝም እና ይሄኛው በኘሮግራም ተመልካ እንዳያሰለች video ይላክልህና እጥር ያሉ ጥያቄዎችን አውጣና አስተላልፍልን እንዳያሰለቸን ከይቅርታጋ አመሰግናለሁ
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 3 ай бұрын
MKRUWAT LENANTE STL AMARGNA TSEMALECH
@WondyeAmen
@WondyeAmen 3 ай бұрын
ወዶ በግድ የሚበስለው ይሂን ስሰማ ነው ሰብስክራይበሰ ያረኩት
@fozeyaabdla
@fozeyaabdla 3 ай бұрын
ወላይ ቅስሙን ነው የሚሰበረው እንዴት አድርጎ ነው ከጊ በዋላ ሴት የሚያምነው ከውሸታም ወንድና ሴት ይጠብቀን
@ElsaAlene
@ElsaAlene 3 ай бұрын
አሪፍ ነው ግን በአንድ ርእስ በጣም ትቆያላቹ ከይቅርታ ጋ
@MayoshaTa
@MayoshaTa Ай бұрын
በጣም
@eteneshtadesse5437
@eteneshtadesse5437 3 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣 Church of heaven 😅😅😅😅 ጥ'!ጥ'!ጥ'!ጥ'!ጥ'!ጥ'!ጥ'!ጥ '! በጣም ሀይማኖተኛ መሆን እኔንም ለሰዎች ርሁሩህ አድርጎ አስጎድቶኛል ጋይስ " እግዚአብሔር ይከፍለናል ለሰዎች በምናደርገው መልካም ነገር ... እንዲሁም እግዚአብሄር ተአምራት ያደርጋል የሚል የቤተክ/ን አስተምህሮ ብዙ #ሰውን ጎድቷል ። በርግጥ እግዚአብሔር ተአምር ያደርጋል ግን ገንዘብህን እንደጠንቋይ በማብዛት ወይም #በመውሰድ #አይሆንም። 😓ለሰዎች በጣም ደግ መሆን ብዙ መከራ ይስብብናል ሰዎች "😓
@marsilasgashaw2148
@marsilasgashaw2148 3 ай бұрын
ወይ ሚስተር ሊ እርጋታው በተለይ ንፍር ያደርጋል ግን ጥያቄዬ በአሜሪካን ሀገር አዛውንቶችን ቴኬር ማድረግ ሸጋ ስራ ነው ግን ድንበር መጣስ አይቻልም እንኳን አይደለም ፍቅር ስጦታ መቀበል አይቻልም እና ይሄ በቻይና ይፈቀዳል ማለት ነው መጠየቅ እፈልጋለሁ?
@ዘaw
@ዘaw 3 ай бұрын
ፈቅር ፡ ከ10 አመት ፡ ልዩነት ፡ በላይ ፡ አያስፈልግም ፡ ገዘብ ፡ ወይም ፡ አቴሽን ፡ ፍለጋ ፡ ነው ፡
@Mimi-mf4mb
@Mimi-mf4mb 3 ай бұрын
ሰወየው ሰታየው ከላዩ ወጣት መሰሎ አየታያተ የሆናለ.
@UmBirktina
@UmBirktina 3 ай бұрын
Ye 80 amet azawuint yagebach le Atention nw .kediro fiqirenga yeweledch demo yihanin meliku ketelach kemejemeriya alemeqireb tichil neber .DNA sayihon egzabihar neber mefirat yeneberebat Ameseginalewu ❤
@Yeshua_Jesus12
@Yeshua_Jesus12 Ай бұрын
አሁን ለማንኛው እድሜ ነው ቢያገኝ ቢያጣም ላንለያይ ተባብለው ቃል ሚገባቡት ሳምንት ከቆየ ጀግና ነው 😂😂
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 3 ай бұрын
EGZABHER NEGN MALETU AYDELEM YEMIGERMEW YESUWA MAMEN NEW
@michaelyemariamlij2633
@michaelyemariamlij2633 Ай бұрын
ስቶሪዋቹን በመካከል ብሬክፓይንት አስገቡባቸው ፣ አሪፍ ነው ፕሮግራሙ
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 3 ай бұрын
Kkk YGARALU ENJ B/C ESU WEDE HTSANNET EYETEQEYERE ESUWA EYADEGECH NEW ENESU EDMEYACEW REJM NEW
@Raheema-f9x
@Raheema-f9x 3 ай бұрын
Yajane new yagagnachiwe ahune 4 lij rasa tasadigalache
@TigremGeze
@TigremGeze 3 ай бұрын
Benja kezih yebase sayasemagn silken yemigezagn feliglgn 🙏
@messayyekiya8727
@messayyekiya8727 2 ай бұрын
ሆስፒታልም ልጅ ሊቀየር ይችላል..ስለሴትየዋ ግን መናገሩ ይሻላታል
@tigistmekonene5826
@tigistmekonene5826 2 ай бұрын
Mnalbta gen betemesasay seat ke 2tum gar ketegnach ke balwam yaregezechew lej Linor yechelal
@shewayebekele4200
@shewayebekele4200 3 ай бұрын
ይች ልጅ የቅድመ አያት የአያት የአባት ፍቅር ፈልጋ ይሆናል።
@hanakebede282
@hanakebede282 3 ай бұрын
እንዴ ምን አይነት ፍቅር ልታገኘ ነው ከዚሕ ቀፎ የቀረ ሠው
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 2 ай бұрын
ሀገራችንላይም 4 ያንተነው ብለው አሳድገው ለወግ ለማረግ አብቅተው በስተራጅና የስንት መሽናት ችግር ሴገጥማቸው ሀኪም ቤት ይኤዳሉ መውለድ እንደማይችሉ ተነገራቸው አይ የልጅ ልጅ ስላየው አያሳስበኛብ ብለው ይላሉ ዶክተሩ መጀመራያም እንዳልወለዱ ተነገራቸው ይህ መሰበርነው
@MayoshaTa
@MayoshaTa Ай бұрын
ኦኦ🙆🙆🙆🙆🙆🙆
@enemewonde
@enemewonde 3 ай бұрын
ቻፐ ግን ታደሰ ሆኖ የባሀላዊ ፊልም ላይ የሚሰራው ነው
@dagemadis6424
@dagemadis6424 3 ай бұрын
Be 80አመቱ ያልበሰለ መቼ ሊበስል ነው😅😅😅
@elhamjemal2345
@elhamjemal2345 3 ай бұрын
betam kebad new gin ke DNA erasuwa btnegrew tiru new gin libu yiseberal💔💔💔💔💔💔
@BettyLala-li5nn
@BettyLala-li5nn 3 ай бұрын
በጣም የሚገርመኝ የድምፃቹህ መመሳሰል ነው❤😮
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Ай бұрын
ፈረጅ፣መስተፋቅር፣ያቃሉ፣እንዴ፣ምን፣
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 3 ай бұрын
ETHIOPIA WUST SILK WEDE EYESUS MEDEWEL TEJEMRO ALNEBER ENDE BE HASETEGNA NEBYATOCH LEZH ADIS HONACHU ?
@yerasenew
@yerasenew 2 ай бұрын
Yemechereshewe Betam new yasakegn
@behse6265
@behse6265 Ай бұрын
አሪፍ ፕሮግራም ነው ይቀጥል
@samuelalemu5806
@samuelalemu5806 23 күн бұрын
Actually the Thailand ppl are very kind and respectful🙏 ,
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 3 ай бұрын
CHGR SMETAMA TFETAWALECH FOLLWER KE SEBESEBECH BOHALA ETHIOPIAN EKO AYDELECHM
@dagemadis6424
@dagemadis6424 3 ай бұрын
ሰውዬው ከመብሰል አልፎ አሯል እኮ😅😅😅
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 3 ай бұрын
GN HOSPTALM LQEYER YCHLAL METSHAF AMBBE NEBER ENDH AYNET
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 3 ай бұрын
YESUN MELK ? YETGNAW MELKACHEW AMED BEDUQET YSQAL ALU
@AzebNigussie
@AzebNigussie 3 ай бұрын
America alehed betel yeshalal seweyewen lalemegudat sibal
@Ethiopia734
@Ethiopia734 3 ай бұрын
ዴቃው ያጥራል ግን ከይቅርታ ጋር
@simretmequanent6081
@simretmequanent6081 3 ай бұрын
Wey gud Gerami gerami new yakerebachihut arif new
@monkeytube9206
@monkeytube9206 3 ай бұрын
Senior home and the worker called caregiver
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 3 ай бұрын
እኔ የግረመኝ የመጀመሪያ ነው ሁለተኛ ደግሞ የሴት መሰሪ ነት በጣም ያሳዝናል
@tadlucky
@tadlucky 3 ай бұрын
Endat ye balyew heardity yet hido new. biyans half ayizem endii? betemsasaye week yemiyadergu kehone
@roberaapp
@roberaapp 3 ай бұрын
❤❤❤😂🎉
@eteneshtadesse5437
@eteneshtadesse5437 3 ай бұрын
እሱ አማሪካ ከገባ የተሻለ ህይወት ይመራል መጀመሪያም ጥሩ ኑሮ እየኖረ ነበር
@Raheema-f9x
@Raheema-f9x 3 ай бұрын
Fiqir new
@Raheema-f9x
@Raheema-f9x 3 ай бұрын
Arif programe new
@Aster-s3c
@Aster-s3c Ай бұрын
❤🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉wonderful
@tadlucky
@tadlucky 3 ай бұрын
she need atention
@SenaitTefera-fq4oj
@SenaitTefera-fq4oj 3 ай бұрын
ቀለል ባለ ቢድምቅስ ስእሳቸው ሊጨፍሩነበር?
@SebleworkSelemon
@SebleworkSelemon 3 ай бұрын
እሱዋ እና እሱ ብቻ የሚያያቁት life inshurance አ
@saramohamed5196
@saramohamed5196 3 ай бұрын
Asdegmobat yhonal
@saramohamed5196
@saramohamed5196 3 ай бұрын
Kkkkkkk
@6ggfHig
@6ggfHig 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@zaitounah6715
@zaitounah6715 Ай бұрын
😅😅😅
@BeteBeete
@BeteBeete 3 ай бұрын
ላቴንሽነው እንጅ ለፍቅርአይደለም
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 3 ай бұрын
This is not normal. This guy could be her great grandfather.
@betelmulu4897
@betelmulu4897 3 ай бұрын
😂😂😂ትክክለኛ ፍርድ የመጨረሻው ነው 😂😂😂
@betelmulu4897
@betelmulu4897 3 ай бұрын
ሻሎም ቤንጃ ሻሎም ቻፕ😊
@semiraumer4051
@semiraumer4051 3 ай бұрын
ወይ ጉድ
@EthiopianEthiopian-dw4ex
@EthiopianEthiopian-dw4ex 3 ай бұрын
ጎበዞች
@AsmeretHile
@AsmeretHile 3 ай бұрын
Esti ensema zendero yemansemaw yele
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 3 ай бұрын
Yh DV GUD AMETA
@tadlucky
@tadlucky 3 ай бұрын
He hurts a lot
@tsigehabtamu7511
@tsigehabtamu7511 3 ай бұрын
ምርጦችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ በርቱ❤❤
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 1,9 МЛН
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 90 МЛН
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 70 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 1 МЛН
ስለመምህር ግርማ ያልተሰሙ ምስጢሮች | የታወቀ ጠንቋይ ነው
55:19
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 1,9 МЛН