No video

#JOHARI

  Рет қаралды 1,089

SAK Training & Consultancy

SAK Training & Consultancy

2 ай бұрын

የጆሃሪ መስኮት የራስን ጠባይ፣ ችሎታ፣ እንከን፣ አንዲሁም ድብቅ አቅም እና ተሰጥዎ ለማወቅ የሚረዳን እራስን የማግኛ እና የማጎልበቻ ሞዴል ነው፡፡
እንደ ጆሃሪ ትንታኔ ሰዎች አራት መስኮቶች አልዋቸው እነዚህም
1. ግልጽ ክፍል፣
2. ጨለማ ክፍል፣
3. የሚስጥር ክፍል እና
4. የማይታወቅ ክፍል ይባላሉ፡፡
ግልጽ ክፍል ማለት ፊትለፊት የሚታየውና የሚገመተው ባህርያችን ሲሆን ይህም ሰውየውም ሌሎችም የሚያውቁት ክፍል ነው፡፡
ጨለማ ወይም ስውር ክፍል ለባለቤቱ የማይታይ ነገር ግን ለሌሎች የሚታይ ባህርይ ነው፡፡ ይህ ጭለማ ክፍል ለባለቤቱ በመደበቁ ምክንያት ያንኑ ስህተት ሊደጋግም ይችላል፡፡ መለወጥ ወይም ማደግ የሚፈልግ ሰው ተነሳሺነቱን በመውሰድ ከሌሎች ስለራሱ ግብረመልስ ወይም ምክር በመጠየቅ ይህንን ችግር ለማወቅና ለማሻሻል ይችላል፡፡ ግብረ መልስ ስንጠይቅ አሉታዊ ጎኖቻችንን ለመስማት ዝግጁ መሆን አለብን በዚህ አጋጣሚ እኛ ጥሩነው ብለን የምናስበው ባህርይ ሌሎች የማይመች ሊሆን ይችላልና አዲስ ነገር ስለራሳችን በሌሎች ሰዎች እይታ ምን አንደሚመስል ልናውቅ እንችላለን፡፡
ሚስጥር ክፍል ሁሉም ሰው ስለራሱ ማጋራት የማይፈልጋቸው ጉዳዮች ያሉ ሲሆን ይህም የተለመደ ጉዳይ ነው ነገር ግን ሁሉንም ነገር ሚስጥር ብሎ መያዝ ሉሎችም ስለራሳቸው እንዳይነግሩን እና ግልጽ እንዳይሆኑልን ያደርጋል፡፡ በተጨማሪም ስለእራስ ፍላጎት፣ የወደፊት እቅድ፣ የህይወት ጥሪ እና ተልእኮን ማጋራት ከሌሎች ሰዎች በመረጃም ይሁን በሃብት ማሰባሰብ ዙርያ አንዲሁም መልካም አድል ለማግኘት ይረዳልና ከሌሎች ጋር ስለእራስ መረጃ መቀያየር የህይወት መመርያ ብናደርገው ልንጠቀም እንችላለን፡፡
የማይታወቅ ክፍል ወደሚታወቅ የምንቀይረው እራሳችን ስላለን ችሎታ ወይም ውስጣዊ አቅም በለተያዩ አጋጣሚዎች ሞክረን ስናገኘው ነው፡፡ ምንም ሳንሞክር ያለንን ብቃት ለማረጋገጥ አንችልም ስለዚህ አራሳችንን ለአዳዲስ ስራዎች ወይም ፈተና የሚጠይቁ ግን ሊደረስባቸው የሚችሉ ስራዎች ማመችቸት ይኖርብናል፡፡ እኛም አዳዲስ ሁኔታዎች ውስጥ በፈቃደኝነት ስንሰራ ሌሎችም ያለንን አቅም በመረዳት ሊያሳዩን እና ለሌሎች ክፍተኛ ስራዎች ሊያጩን ይቻላሉ፡፡
ባጠቃላይ የጆሃሪ መስኮት ግልጽ ክፍላችንን የበለጠ በማስፋት፣ ስውር ክፍላችንን በግብረመልስ እና በተግባራዊ እርምጃ በመቀነስ፣ ስለእራሳችን ሌሎች በመንገር እና የተደበቁ ችሎታዎቻችንን ፈልጎ በማግኘት በህይወታችን ተጠቃሚ ሊያደርገን የሚያስችል ዘዴ ነውና ሞዴሉን ጊዜ ወስደን ተግባራዊ በማድረግ ተጠቃሚ አንድትሆኑ አበክሬ እመክራለሁ፡፡

Пікірлер: 6
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 26 МЛН
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,5 МЛН
ቆራጥ ማንነት እንዴት ይገነባል! @DawitDreams
37:54
የስበት ህግ በአሰልጣኝ ነፃነት ዘነበ ክፍል 8
11:06
ቅን መድረክ / Genuine Stage
Рет қаралды 3,4 М.
የህይወት ተሞክሮ
9:27
Breakthrough Trading S.C
Рет қаралды 4,4 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q108
8:38
የ A ተማሪ መሆን! በአዲሱ የትምህርት ስርዓት
23:24
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 26 МЛН