ጆሮ ላለው ለሚሰማ!! ሰለኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን አስቸኳይ መልእክት በነብይት ሜሮን ድንበሩ የተነገረ ስለኮበለለው ዘማሪ ይሳኮር..!

  Рет қаралды 9,164

Shalom Tube

Shalom Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 34
@WoinshetMekuria-i9s
@WoinshetMekuria-i9s 16 күн бұрын
ሜርዬ ኦኦኦ እንኳን ለዚህ አበቃሽ❤ በህመምሽ በጣም አዝኜ ነበረ አሁን ግን ሳይሽ በጣም በጣም ደስ አለኝ!!! እባክሽ ጌታ ምድራችንን እንዲያስብ በቃ እንዲል አጥብቀሽ ፀልይ አግዚአብሔር ይሰማሻል 🙏🙏🙏
@MohammadShmr-y4q
@MohammadShmr-y4q 12 күн бұрын
Tebareki meron❤❤❤❤❤❤
@shalomfkru4380
@shalomfkru4380 15 күн бұрын
ወንድማችን እግዝአብሄር ይርዳው ጌታ የከፈለለት ዋጋ ሰላልገባው ነው ጌታ በእውነት ቢገባው በፍፁም ወደ አለም አይመለሰም አሁንም እግዝአብሄር ዳግም ያንቃው
@NourMohamedAli-so2mm
@NourMohamedAli-so2mm 15 күн бұрын
Tebareki ihite ❤❤❤❤❤
@KartaKinfu
@KartaKinfu 15 күн бұрын
እህቴ ጌታ ይባርክሽ
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 15 күн бұрын
ሜሪዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ❤
@Bsrat-g8h
@Bsrat-g8h 9 күн бұрын
Geta gibarkish amen
@ymarachhaylu8306
@ymarachhaylu8306 14 күн бұрын
Ameeeeen ameeeeeen ameeeeeen ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mershaalemu1991
@mershaalemu1991 16 күн бұрын
ተባረኪ ጸጋው ይብዛልሽ
@GamadeDesale
@GamadeDesale 16 күн бұрын
My sister God bless you and your family ❤❤❤❤❤❤❤
@mulutizeta2259
@mulutizeta2259 13 күн бұрын
በወንድማችን ዘማሪ ጌታ ካበራል በኋሏ ወደ ኋላ መመለስ እግዚሔቤርን ደሰ አያሰኝም ። ገና በጣም ጥቂት ጌዜ ነው ሊመጣ ያለዉም ይመጣል አይዘገይምም ጻድቅ ግን በእምነት ይኖራል ወደ ኋላም ቢያፈገፍግ ነፍሴ በእርሱ ደሰ አይላትም ።
@FmMu-l6e
@FmMu-l6e 15 күн бұрын
GBU 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@blessed3075
@blessed3075 16 күн бұрын
Amen Amen
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 16 күн бұрын
እህቴ አገልግሎትሽን ብወደውም ስታደርጊው የማየውና የማይገባኝ የlive አገልግሎት ባልሆነበት ሁኔታ ወደ እግዚአብሔር እየጸለይሽ ሰዎች እዩና ስሙኝ ማለትሽ አልገባ ብሎኝ ነው። የተለየ መነሻ አሳብ ካለሽ ብትተይ ይሻላል ለእድገትሽ አይጠቅምምና!!!። ይባርክሽ።
@shalomfkru4380
@shalomfkru4380 15 күн бұрын
ሰድብ የአውሬው ነው የአውሬው አፍ የተሰጣችሁ እግዝአብሄር ያሰባችሁ ለመፍረድ ማን ሰልጣን ሰጠህ እውነት ኢየሱስ ነው ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ይመጣል!!!!!!!!!
@Bally-hy6zk
@Bally-hy6zk 16 күн бұрын
tebarki❤❤❤🎉😢
@ymarachhaylu8306
@ymarachhaylu8306 14 күн бұрын
Egzbhr zamaneshin ybarki
@kibredesta7145
@kibredesta7145 15 күн бұрын
ገላትያ 1:13፤ በአይሁድ ሥርዓት በፊት እንዴት እንደ ኖርሁ ሰምታችኋልና፤ የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ያለ ልክ አሳድድና አጠፋ ነበር፥ ገላትያ 1:14፤ ለአባቶችም ወግ ከመጠን ይልቅ እየቀናሁ በወገኔ ዘንድ በዘመኔ ካሉት ብዙዎችን በአይሁድ ሥርዓት እበልጥ ነበር። ገላትያ 1:15-16፤ ነገር ግን በእናቴ ማኅፀን ሳለሁ የለየኝ በጸጋውም የጠራኝ እግዚአብሔር በአሕዛብ መካከል ስለ እርሱ ወንጌልን እሰብክ ዘንድ ልጁን በእኔ ሁኔታ ሊገልጥ በወደደ ጊዜ፥ ወዲያው ከሥጋና ከደም ጋር አልተማከርሁም፥✝️🖐🏽🙏🏼✝️
@Bsrat-g8h
@Bsrat-g8h 9 күн бұрын
Melektu gn sle Ethio Ertra ke afwa bnsemaw?
@kibredesta7145
@kibredesta7145 15 күн бұрын
ገላትያ 1:6፤ በክርስቶስ ጸጋ እናንተን ከጠራችሁ ከእርሱ ወደ ልዩ ወንጌል እንዲህ ፈጥናችሁ እንዴት እንዳለፋችሁ እደነቃለሁ፤ ገላትያ 1:7፤ እርሱ ግን ሌላ ወንጌል አይደለም፤ የሚያናውጡአችሁ የክርስቶስንም ወንጌል ሊያጣምሙ የሚወዱ አንዳንዶች አሉ እንጂ። ገላትያ 1:8፤ ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን።✝️🖐🏽🙏🏼✝️
@EmaWeddd
@EmaWeddd 16 күн бұрын
Abe ysliterah selehon new
@Bsrat-g8h
@Bsrat-g8h 9 күн бұрын
Hazenu be tehadsowoch bcha sayhon br kirstos dagm betrweledn hulu nre
@HappyGiraffes-mw7hv
@HappyGiraffes-mw7hv 13 күн бұрын
ግን ኢየሱስ በሀይማኖት አጥር ውስጥ ብቻ ነው ያለው?እኔ አልገባአለኝ ኢየሱስን በአመንዝራ በሀጢያተኛ ቤት ሲያገኙት ወንጀለኛ አርገን ገደልነው ዛሬም የእግዚአብሔር ቅሪቶች በዓለም ካሉ በውስን ስርዓት ታስረው ይሆን ያሉት?
@HanaZewdu-e4i
@HanaZewdu-e4i 15 күн бұрын
Ene migermegn zenawn erasesh bche taweriwalesh lemn bemehal ewnezawn matakerbiw? Zena seyhon treka mtanebi new mimeslew slezih lemesmat aysbm aketatebshn btasetekakyw melkam new!
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 16 күн бұрын
እሄን የውሸት ሃተታ የምታቀርቢ የዲያቢሎስ ፈረስ እመኚኝ የስላሴዎች ሠይፍና ቁጣ በቅርቡ በላይሽ ላይ ይሆናል ባንቺም ሆነ ሜሮን ድንበሩ እያልሽ በምትጠሪያት የዲያቢሎስ አቀንቃኝ ላይ ያርፋል 😏
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 15 күн бұрын
አንተ ነህ የዲያቢሎስ ፈረስ የአባትህን ተግባር የምደርግ ባለጌ
@workneshsisay-l5o
@workneshsisay-l5o 16 күн бұрын
አንች ግን የገማሽ
@mershaalemu1991
@mershaalemu1991 16 күн бұрын
ስድብ ለምን?
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 15 күн бұрын
@@workneshsisay-l5o ምኗ እጅጉን አጸያፊ ሰው ነሽ!!!ይሄን ቃል መጠቀምሽ ምን ያህል አጋንንት አይምሮሽን ቢቆጣጠረው ነው ያስብላል።
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 15 күн бұрын
ስድብ ከዲያቢሎስ ነው የሱ የሆናችሁትን አንደበታችሁን እየተጠቀምባቹ ነው በጣም ያሳፍራል ! !!!
@kibredesta7145
@kibredesta7145 15 күн бұрын
ገላትያ 1:13፤ በአይሁድ ሥርዓት በፊት እንዴት እንደ ኖርሁ ሰምታችኋልና፤ የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ያለ ልክ አሳድድና አጠፋ ነበር፥ ገላትያ 1:14፤ ለአባቶችም ወግ ከመጠን ይልቅ እየቀናሁ በወገኔ ዘንድ በዘመኔ ካሉት ብዙዎችን በአይሁድ ሥርዓት እበልጥ ነበር። ገላትያ 1:15-16፤ ነገር ግን በእናቴ ማኅፀን ሳለሁ የለየኝ በጸጋውም የጠራኝ እግዚአብሔር በአሕዛብ መካከል ስለ እርሱ ወንጌልን እሰብክ ዘንድ ልጁን በእኔ ሁኔታ ሊገልጥ በወደደ ጊዜ፥ ወዲያው ከሥጋና ከደም ጋር አልተማከርሁም፥✝️🖐🏽🙏🏼✝️
@kibredesta7145
@kibredesta7145 15 күн бұрын
ገላትያ 1:6፤ በክርስቶስ ጸጋ እናንተን ከጠራችሁ ከእርሱ ወደ ልዩ ወንጌል እንዲህ ፈጥናችሁ እንዴት እንዳለፋችሁ እደነቃለሁ፤ ገላትያ 1:7፤ እርሱ ግን ሌላ ወንጌል አይደለም፤ የሚያናውጡአችሁ የክርስቶስንም ወንጌል ሊያጣምሙ የሚወዱ አንዳንዶች አሉ እንጂ። ገላትያ 1:8፤ ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን።✝️🖐🏽🙏🏼✝️
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
37:51
bayGUYS
Рет қаралды 1,5 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 57 МЛН
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 197 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
37:51
bayGUYS
Рет қаралды 1,5 МЛН