ጆሲ ከአክሊል ጋር ተገናኙ | ውዳሴ ማሪያም ተማረ | የጆሲ ልደት ሊከበር ነው | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu | JOSSEY

  Рет қаралды 6,525

ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ |  Nu Bebirhanu Temelalesu

ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu

Күн бұрын

Пікірлер: 76
@eleniwolde2431
@eleniwolde2431 Сағат бұрын
እናንተ እምቡጦች ሁልጊዜ በቤቱ ያፍካቹ እልፍ ሰብስቡ ለፈጣሪ በቤቱ ያፅናቹ በወጣትነትህ እግዚያብሄርን አስብ የሚለውን ቃል የተገበራቹ እድለኞች
@abayimulu5918
@abayimulu5918 7 сағат бұрын
ጆሲ ወደ እዉነተኛው መንገድ መደሀኒያአለም የድንግል ማረያም ልጅ ያምጣህ
@yemisrachliben4382
@yemisrachliben4382 6 сағат бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤ ጆሲዬ ለቤቱ ያብቃህ መድሐኒአለም ይርዳህ
@Sara-j9c6e
@Sara-j9c6e 10 сағат бұрын
እኔም አኬ ሲያስተምር እያለቀስኩኝ ነው የምሰማው አኬ መንፈስ ቅዱስ እየተጠቀመበት ነው በጣም
@Thewahido
@Thewahido 8 сағат бұрын
Maryamin anem aylkasku new yemsemaw🥹
@Sara-j9c6e
@Sara-j9c6e 8 сағат бұрын
@Thewahido 🥺🥺🥺😍
@Natanemtub
@Natanemtub 8 сағат бұрын
@@Sara-j9c6e እኔም ቅዱስ ዮሓንስ አፈወርቅ የምባል የቤተክርስትያናችን አባት አለና በቃ እሱ እንዳስተማረኝ ነው የምሰማኝ እግዚአብሔር ይመስገን☦️❤👏
@Sara-j9c6e
@Sara-j9c6e 8 сағат бұрын
@Natanemtub አሜን😍😍
@TigistBerhanu-o9o
@TigistBerhanu-o9o 7 сағат бұрын
አሜንንንንንን❤❤❤
@AddisJiru
@AddisJiru 7 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደእናንተ ያለን ወጣቶችን ያስነሳ አምላክ ክብሩ ይብዛ !!!
@TigistBerhanu-o9o
@TigistBerhanu-o9o 7 сағат бұрын
ኤረሜ አንተም ጉበዝ ነአክ በርታ ወደአፌተ❤❤❤
@TimetoSafe
@TimetoSafe 10 сағат бұрын
የሚበላ እንጀራ ገና ከምጣዱ ያስታውቃል ይላሉ የአማራ እናቶች። የሚገርም ልጅ ነው። እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ።
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 5 сағат бұрын
በትክክል
@AgaluDemelash
@AgaluDemelash 7 сағат бұрын
እግዚአብሔርን ነው የምላችሁ እንደዚህ ልጅ ከፕሮቴስታንት የተረጋጋ ሰው የለም:: Jossy we love u 🥰🥰🥰🥰🥰
@GonderTesema
@GonderTesema 11 сағат бұрын
ጆሲ በርታልን ወንድም አለም በአካል እነ አኬን የመሰለ ሰው ሌለሎች ወንድሞችን ማግኘት መታደል ነው ነጠላ ለብሰህ ስታስቀድስ ማየት እንፈልጋለን በርታ መርምር በደንብ ከዛ ወዴትም አትሄድም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነው የምትሆነው እንወድሀለን❤
@IfufVkcif
@IfufVkcif 8 сағат бұрын
እዉነት ኦርቶዶክስ እደዚህ ታጓጓለች እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆንኩ😢😢
@FikralemFikr
@FikralemFikr 2 сағат бұрын
እጅግ በጣም ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ።
@Mahlet-p4u
@Mahlet-p4u 3 сағат бұрын
አኬ የእግዚአብሔር ቃል ሲያስተምር ደስ ሲለኝ አይጠገብም
@Saneyit
@Saneyit 5 сағат бұрын
Nu BebirhanuTemelalesu ❤❤❤❤Aemem ⛪⛪⛪🤲🤲🤲
@WorkaMesfin
@WorkaMesfin 8 сағат бұрын
ፍፃሜየን አሳምርልኝ እንደዚህ ነው እመብርሃን መጨረሻህን ታሳምርልህ
@ديبراديبرا-س7ب
@ديبراديبرا-س7ب 8 сағат бұрын
ጆሲ በርታ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ ❤❤❤
@ethiopiawit4171
@ethiopiawit4171 9 сағат бұрын
እንኳን ተገናኛችሁ እንደገና ልትወለድ ነዉ ለድህነት ነዉ መጨረሻዉን ያሳምርልህ❤❤❤❤
@zuriashkerala8149
@zuriashkerala8149 9 сағат бұрын
እውነት ነው ከማድመጥ ብዙ ጥቅም ይገኛል ዝም ብሎ ጦርነት ይመስል በጭፍን ክመሟገት ማድመጥ ጥሩ ነው ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ❤
@emebetregasa5398
@emebetregasa5398 8 сағат бұрын
ጆዬ ምርጥ ልጅ አስተዋይ የተረጋጋ ማወቅ መጠየቅ መረዳት የሚፈልግ ምርጥ ትሁት ልብ ያለው
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 9 сағат бұрын
ኤርሚዬ እራሱ በጣም ፀጋዉ አለዉ
@TigistBerhanu-o9o
@TigistBerhanu-o9o 7 сағат бұрын
አኬ ሴሰተምር ምንም ቢሰተምር ማለአፈ አልቸእልም❤🙏❤🙏❤🙏🌹🌹🌷🌷🌷
@LeykunMe-m1y
@LeykunMe-m1y 5 сағат бұрын
ማህተቤን አልበጥስም የክርስቶስ ማህተብ አድርገሀል ልበል ጆሲ ተመስገን
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 4 сағат бұрын
ጆሲየ የእኔ ወንድም ትግዕስተትህ ሁልጊዜ አደንቀዋለሁ በርታ የእኔ ወንድም ❤
@fantahuneshete1535
@fantahuneshete1535 2 сағат бұрын
የሚስተካከል ሳይሆን የሚተካከል ነው መባል ያለበት መጽሐፉም ሚለው እንደዛነው
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 9 сағат бұрын
አኬ መንፈሰ ቅዱሰ የቀረበዉ እግዚአብሔር በፍቅር የሚያዉቅ የሚወድ ፣ ልጀ የዘመኑ የተዋህዶ ሃዋርያ ነዉ በደሙ ይሸፍ ነዉ፣ ልደትህ ዳግም ስትወለድልኝ ብርሃን ለሆ ነዉ ጌታ በእድሜህ ሙሉ ሻማ አበራለዉ ፣ 19 ከሆንክ ጌታ ብርሃን ለሆ ነዉ በምኖርበት US church ሻማ አበራለዉ ለብርሃን ጌታ
@AbelAbel-oy7jr
@AbelAbel-oy7jr 10 сағат бұрын
ጆሲ አንተ እራሱ እርጋታህ በጣም የሚገርም ነው❤❤❤❤
@BetelhemBerhanu-z7o
@BetelhemBerhanu-z7o 3 сағат бұрын
እኔ አኬን ባገኘው ደስ ይለኛል
@MarthaFesseha-m1o
@MarthaFesseha-m1o 6 сағат бұрын
እኔ ላንተ ደስ አለኘ እንኮን ደስ አለህ
@yaredalex997
@yaredalex997 10 сағат бұрын
በቤቱ ያፅናህ የኔ ልጅ በርታ
@Yeabsra21Yeabsra
@Yeabsra21Yeabsra 6 сағат бұрын
እኔም ጓደኛየን ማምጣት እፈልጋለሁ ለመማር ፍቃደኛ እድትሆን እባካችሁ ፀሎት አድርጉልኝ
@kassa6220
@kassa6220 6 сағат бұрын
እናንተ ሰዎች የተዋህዶ ሰዎች ልብ አላችሁና ደስ ብሎኛል❤
@Hayat-i7p5k
@Hayat-i7p5k 3 сағат бұрын
❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን
@fikermesfin2478
@fikermesfin2478 9 сағат бұрын
ያልከው ሁሉ እውነት ነው አኬ የሚገርም ስጦታ ያለው ልጅ ነው።
@RUTEKUNA
@RUTEKUNA 2 сағат бұрын
ኤርሚ ክርስትና ያንሣክ 🎉🎉🎉🎉
@BiniyamTesfaye-w3q
@BiniyamTesfaye-w3q 9 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መጨረሻክን ያሳምርልክ ልብህ ንጹህ ነው
@bayesheandargki9516
@bayesheandargki9516 5 сағат бұрын
የኔ ማር ትክክለኛ ደስታ ነው ሚታይብህ ደግሞ ይጋባል
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 6 сағат бұрын
ተባረክ ወንድሜ አሁንም ይግለፅልህ
@ayaalshikh12alshikh
@ayaalshikh12alshikh 11 сағат бұрын
ጆሲ በርታ❤❤❤
@rossross6520
@rossross6520 8 сағат бұрын
እመቤቴ ትርዳህ❤❤❤❤
@ShewayeDinku-w5n
@ShewayeDinku-w5n 7 сағат бұрын
እናመሠግናለን በርቱ
@Natanemtub
@Natanemtub 8 сағат бұрын
ጆሲ እንኳን በሰላም መጣክ ተጠምቀዋል መሰለኝ ማተብ አረገ ተመስገን☦️❤👏
@ጓልዓጋመእየ
@ጓልዓጋመእየ 8 сағат бұрын
አረ መቸኮል ኮ አያስፈልግም ልጁ ገና እየተማረ ነው ደሞ ተምሮ አውቆ ቢመጣ ነው የሚጸናው ስለዚ እኛ በጸሎት ማሰብ ነው ያለብን እንጂ እንደዛ እያልን ኣናሰናክለው
@NisrinMagboul
@NisrinMagboul 5 сағат бұрын
Nu beirhanu temlalsu🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@DubaiUaq-c6u
@DubaiUaq-c6u 8 сағат бұрын
ጆስበርታልንእግዛቤሕርይእርዳክ❤❤❤❤
@wudietibebu1987
@wudietibebu1987 Сағат бұрын
Josiye bertaln bekirstos fikr enwedhalen!!!
@TsihonBelyy
@TsihonBelyy 5 сағат бұрын
wadem josey enwudihalen naleni
@BiniyamTesfaye-w3q
@BiniyamTesfaye-w3q 9 сағат бұрын
Ermi እግዚአብሔር ይባርክህ አንተንም
@MERTINEHGETACHEW
@MERTINEHGETACHEW 9 сағат бұрын
ኤርሚ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tenagekezahg
@tenagekezahg 6 сағат бұрын
Tsina be hasabi eshii yirdahiii
@HaileAyenew-m7h
@HaileAyenew-m7h 8 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@YonasZeleke-r2s
@YonasZeleke-r2s 4 сағат бұрын
Ineko Silke Bemulu Ye Ake Vidio New Yemolaw Dhugaa Waaqayyo ❤
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 9 сағат бұрын
በርታ❤❤❤❤
@User-rh8di
@User-rh8di 6 сағат бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
@سعود-ن1ش
@سعود-ن1ش 6 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tenulozameba7266
@tenulozameba7266 Сағат бұрын
Le Aka tselot yasfelgal be kerstos demu yshefenew
@RahelRahel-b5w
@RahelRahel-b5w 11 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@اسو-ق8ب
@اسو-ق8ب 6 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saronmulg1253
@saronmulg1253 7 сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@DagmMoges-c2s
@DagmMoges-c2s 9 сағат бұрын
Berta egzeabher yagizih
@Aman-p4f
@Aman-p4f Сағат бұрын
Ante gen yewut amagnneki wesi iyasimeselk nw
@MeronAsefa-d3d
@MeronAsefa-d3d 6 сағат бұрын
ስታወራ ስታስቅ 😂
@samsomtesfa
@samsomtesfa 4 сағат бұрын
ኣይሰማሽ እኮ 😂
@FikerLove-zs1bm
@FikerLove-zs1bm Сағат бұрын
እባካችሁ እኔም አንድ ጔደኛዬን አስተምሩልኝ
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 9 сағат бұрын
ኤርሚዬ እራሱ በጣም ፀጋዉ አለዉ
@لوبب
@لوبب 10 сағат бұрын
❤️❤️❤️❤️
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 9 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
@MadauiNugusee
@MadauiNugusee 5 сағат бұрын
❤❤❤❤
ለአኬ እና ጆሲ ታሪካዊ ቀን በቦሌ ተገናኙ
57:23
Orthodox 24-ኦርቶዶክስ 24
Рет қаралды 2,3 М.
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
ድንግል ማርያም ልጆች አሏት ለሚሉት የተሰጠ የማያዳግም ምላሽ #debate
1:16:53
🛑 Ldetekal | Dn Meku | Mezmur Yared | Enat Betekrstian Live
3:37:38
እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Рет қаралды 4,5 М.
ልደት ጆኒን ለመነው
4:06
Orthodox 24-ኦርቶዶክስ 24
Рет қаралды 286