JTV Ethiopia - Jossy in Z House Visit The Families of Colonel Abdissa Aga

  Рет қаралды 119,651

Jossy in Z House

Jossy in Z House

Күн бұрын

Пікірлер: 182
@yohannesyebabe7923
@yohannesyebabe7923 6 жыл бұрын
I really like HIM, he himself is ICONIC. Thanks Abdisa, the national Great Hero.
@jigsanadew1984
@jigsanadew1984 6 жыл бұрын
ክብር ለጀግኖቻችን! የአብዲሳ አጋ ቤተሰብ ከአንገቴ ጎንበስ ብዬ ክብር እሰጣለሁ ኑሩልኝ::
@bauyoshguzuow5125
@bauyoshguzuow5125 8 жыл бұрын
ጆሲ የተረሱ ሰዎችን እያስታዎስክ ከአሉበት ቦታ እየሄድክ እንደገና እንዲታዎሱ የምታደርገዉ በጣም ያስደስታል እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥክ እመቤቴ ድንግል ማሬያም ትባርክህ
@serawet9488
@serawet9488 6 жыл бұрын
ኦሮሞ ማለት ይሄነው እውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ በቤተሰቦቻቸው በመጠየቅክ ደስ ነው ያለኝ
@ababowedajo4437
@ababowedajo4437 6 жыл бұрын
Thanks jossyee ante nw ewnetegna ethiopiaw enwedalen edeme ena tena seti!!❤️❤️💚💚❤️❤️
@john9762094
@john9762094 8 жыл бұрын
this is real Ethiopian hero story and we have to support his family.
@massakboda6004
@massakboda6004 8 жыл бұрын
ጆሲእድሜ ጤና ፍቅር ይስጥህ አሚን
@leyusim1540
@leyusim1540 7 жыл бұрын
Abdissa Aga is one of the great Ethiopian personalities! I have huge respect for him!
@abdifayez541
@abdifayez541 8 жыл бұрын
ALLAH bless you brother. you do the most amazing thing. for our Abdissa family. keep up the good work. peace
@hawaroba8588
@hawaroba8588 6 жыл бұрын
ዋዉ ደስ ይላል አብዲሳ አጋ በታሪክ ተምረናል እስከ ዛሬ ግን ቤተሰቡ የት ነበሩ የጀግና ቤተሰብ ዋዉጆሲዬ እድሜ ይስጥክ ስንት የተረሱ ሰዎችን አሳየሀን
@ለሁሉምነገርጊዜአለውመታገ
@ለሁሉምነገርጊዜአለውመታገ 8 жыл бұрын
ጆሲ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ልጅ አላህ መጨረሻህም ያሳምርልህ
@abeyekebe7776
@abeyekebe7776 5 жыл бұрын
700th I am liking this events wonderful . We are loving....proud #Hero_Abdissa
@waffiki
@waffiki 8 жыл бұрын
what a very sad story. a great mother after all these suffering, she is still laughing.
@lwamkifle9607
@lwamkifle9607 8 жыл бұрын
jossye ur so nice person am from Eritrea but de way u help de way u think bunnet Egziabher yrdae lov u
@mastewalasefa8191
@mastewalasefa8191 7 жыл бұрын
Wuyee mother ejig des yilalu. Jossy demo yemecheresha mirt ye Ethiopia lij. Zemenhe hulu yibarek
@sabilamali515
@sabilamali515 8 жыл бұрын
እናትምንግዜ እናትናትእማማ እሜናጤዌት ይስጦ ጆሲእግዝብሄ ርይባርክህ እድሜህን በሙለ ደስኛያግህ
@hailebelay9669
@hailebelay9669 8 жыл бұрын
What a good job Josy! keep doing so!
@senaitdagnew1844
@senaitdagnew1844 8 жыл бұрын
God bless you and all you do thank you for being a blessing.
@romanabdo9287
@romanabdo9287 8 жыл бұрын
ወምድማችን ጆሲ ረዥን እድሜ ከጤና ጋር እናመስግናለን በእውነት መልካምነት ለረስ ነው ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቄ ነው ያልካት ቃለ ሁሌ በልቢ ናት እኛም ይህን ብለን ለመነሳት ያብቃን ዛሬ ከኮሎኔል አብዲሳ አጋ የተማርኩት ነገር እምነትን ፣እውነትን ማንነት ማክበር ፣ እርስን መምሰል ፣ አንድነትን ፣ ለራሱ ሳይሆን ቤተሰቡን በችግር ና በጭንቅ ጥሎ እርሱ አንድ ሺዪ ሀረመኔ ለሜኖርባት ሀገር ለእናት ኢትዮጵያ ጀግንነቱን ማሰየቱ ። ሊላም ሊላም ዛሬ ላይ ግን ሳስብ እውነት ወዴት ራቀች እያልኩ አስባለው ለኔ እንጂ ለኛ የሚል ጠፍቷል ። የቃየል ልጆች እጅጎን አምፀዎል የውንድማቸውንም ደም አፍስሰዎል ። ጀግና የምናውቀው ለሀገሩ ሲዎጋ ጣላቱን ሲሸንፍ ነው ማእረጎን በክብር ሲሳድግ ነው ጀግና ።
@uffgyugfjtfgyujoiiohhjhj2958
@uffgyugfjtfgyujoiiohhjhj2958 8 жыл бұрын
YE JEGNA JEGNAA NEBSKN BEGENET YANURW ABDISA AGA WE LOVE YOU
@airball3737
@airball3737 8 жыл бұрын
pure Ethiopian mom...
@daniyegna5645
@daniyegna5645 5 жыл бұрын
She is so adorable
@yamaltub3204
@yamaltub3204 4 жыл бұрын
jon thank you
@እሙጎደሬዋእሙጎደሬዋ
@እሙጎደሬዋእሙጎደሬዋ 8 жыл бұрын
ጆስ እ/ር ይሰጥህ እድሜ ናጤና ይሰጥህ
@destsembla4780
@destsembla4780 8 жыл бұрын
ጀሲ በጣም የኢትዮጵያ ስው ምርጥ እግዚአብሔር መጨረሻው የሳምርልህ
@senayitgirma1226
@senayitgirma1226 7 жыл бұрын
ጆሮ የለው ይሰመው ያኦሮሞ ጀግኖች ኢ/ያን ፋቅራ ያለቸው አሁን ግን ታራካችሁ ቀረቶ ኦሮሞ ኢት/ያ አይደለውም እየተበለ ነው ተዘዝነለችሁ
@አመለጌትነት
@አመለጌትነት 8 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይሥጥህ ጆሲ እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@aschebogala7673
@aschebogala7673 4 жыл бұрын
ጆሲዬ እግዚአቤሔር ይባርክህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ በእውነት የዚን ጀግና የአገር ባለውለታን ቤተሰብ በዚ መንገድ ማየት በእውነት ያማል ብቻ ከሰው እይታ በላይ እግዚአቤሔር ይያችው እናቴ እግዚአቤሔር እድሜና ጤና ይስጦት መንግስት ለዚ ጀግና ቤተሰብ የሆነ ጥሩ ድጋፍ ማረግ እዳለበት ይሰማኛል የሚመለከተውም አካል ጭምር
@Go-mf1fz
@Go-mf1fz 6 жыл бұрын
"ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ"
@helisweet104
@helisweet104 8 жыл бұрын
አንተ የተባረክ ልጅ እግዜያብሄር ይባርክህ
@greygrey5689
@greygrey5689 6 жыл бұрын
ውይደስሲሉ ፈጣሪእድሜናጤና ጨምሮይሰጠዎት ጀግናሲረሳ እዲነውለካ ሰምብቻትተውአለፉ የቀሩትን ልጆችእማምላክትባርክልዎት፡
@bayushetarekgn150
@bayushetarekgn150 8 жыл бұрын
ይች ሀገር የሞተላትን ሣይሆን የገደላትን የመሸለም አባዜ አለባት እንጅ ሌላ ሀገር ቢሆን በክብር ነበር የሚኖሩት
@fczcbcvadb6339
@fczcbcvadb6339 5 жыл бұрын
ጅግናው አቢሳጋ ሁለይም ታሪክ አይርሳህም ነብስህ በገነት ይኑር
@rahmarahma6321
@rahmarahma6321 7 жыл бұрын
ጆሲየእነትጡሩ ልጂነህ እመቤቴ ጅግልማርያም ትጠብቅህውብያገሬልጅ
@yemisrachalemayehu3190
@yemisrachalemayehu3190 8 жыл бұрын
yhen lemesele jegna mastawesha hawelt enkuan mesrat kalchalen yehager feqerachen teyake west new!!! ahun yalachu tebab megentel yemtasebu poletikegnaoch yehager fekren kezi Ethiopiawi jegna temaru....RIP Abdissa our hero!!!
@naanatoromo1729
@naanatoromo1729 7 жыл бұрын
yemisrach alemayehu kkkkkkkk era beka tebabe bariya huno yemiker new abdisa mirta anbesa ye oromo lij new hulem tirke yemisera ye oromo lij new
@esheteamenu3895
@esheteamenu3895 8 жыл бұрын
Abdissa Aga unsung Ethiopian hero, he really loves his country know, hero is like this just not like Agazi killing its own citizens.
@genettafa9825
@genettafa9825 8 жыл бұрын
jossy egziabher erajem edme yesthek tebarek
@መቅዲየጫላልጅ
@መቅዲየጫላልጅ 8 жыл бұрын
እማማ ሲናገሩ ደስ ሲሉ
@mersaabdalidy2437
@mersaabdalidy2437 8 жыл бұрын
የእናት ወለታ መቸም አየረስም የህ ነገር ፈየስ መስማት አለበት በጣም ተምህርት ወስደን ዋዋ
@emperor4316
@emperor4316 6 жыл бұрын
Jossy. Edet des yikachewal sidebedebu. This lady is honest and honorable. Kibir lenatachin. No matter what, they always honour their husbands.
@zantashow5340
@zantashow5340 8 жыл бұрын
ጆሲ እግዚአብሔር ይባርክህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ። ኣንተ ጅግና የኢትዮጵያ ልጅ ነህ ።
@alayushdyamral5391
@alayushdyamral5391 8 жыл бұрын
egzibhar ysth jossi
@milkimucaakaayyoo539
@milkimucaakaayyoo539 8 жыл бұрын
Amiiiiiiin
@hanann1862
@hanann1862 8 жыл бұрын
ጆሲዬ ትልቅ ሰው እድሜና ጤና ይስጥህ
@aelmebazey2197
@aelmebazey2197 8 жыл бұрын
edemiyena tina yesetelen egzabeiher yetebekelen❤
@kediryimer
@kediryimer 8 жыл бұрын
ኢትዮጲያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ የተባለው ይሄ ነው እነዚ ሰወችን መንግስት መርዳት እና መንከባከብ ሲገባው የጅግናውን የ አብዲሳጋን ቤት እላያቸው ላይ ማፍረስ እንግዲ ምን አይነት አገር ውስጥ እንዳለን ነው የሚያሳየው ጆሲ እረጂም እድሜና ጤ ይስጥህ
@zedgeremew9266
@zedgeremew9266 8 жыл бұрын
ገራሚት ሀገር ላይ እንዳለን በትክክል ያሳያል....
@waffiki
@waffiki 8 жыл бұрын
@Dergu Y, your comment is 100% correct and appropriate.
@zinuzinu8757
@zinuzinu8757 8 жыл бұрын
+Zed Geremew ገራሚም ሀገር አይገልፀውም፡ በጣም ያሳዝናል ጆሲየ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!!!!!
@ልኑርለሚወዴኝ-ቸ5ከ
@ልኑርለሚወዴኝ-ቸ5ከ 7 жыл бұрын
አይ ኢትዮጲ ያ ለደዝህ አይነት። ጀግና መሸለም። በተሰብ። ዘር። ሳይ ከፍ ፍሉ አገራቸውን ያቀኑ ጀግና ነበር መሸለም እነዝህን አይረሴ ስራ ሰተው ነበር ምብ ይሆናል። ያቀናሽ ቀርቶ የተ ጨማ ለቀብሽ በላሽ
@ልኑርለሚወዴኝ-ቸ5ከ
@ልኑርለሚወዴኝ-ቸ5ከ 7 жыл бұрын
ለትውልድ አስተላል ፍው። ሲህዱ መግስት ለምን በተሰብ አይረዳም
@meseretbaiaker6760
@meseretbaiaker6760 7 жыл бұрын
እደዚ ደስ የሚሉ የታሪክ መፅሀፍች ማንም የማያስታውሳቸው ደስ የሚሉ እናት
@hanahanahanahana8446
@hanahanahanahana8446 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen yideresh josiya yene melikam
@balchbalch4311
@balchbalch4311 6 жыл бұрын
ጆሲ እግዚአብሔር ይባርክህ
@frehiwotabebe2538
@frehiwotabebe2538 4 жыл бұрын
Very touching.
@meselechejigu6043
@meselechejigu6043 8 жыл бұрын
jossy God bless you
@garilencha7680
@garilencha7680 6 жыл бұрын
great job jossy keep it up!!!
@loveyoumom1573
@loveyoumom1573 8 жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ
@samtsegay9155
@samtsegay9155 7 жыл бұрын
Wooow jossy long life for you
@karemawonsat4582
@karemawonsat4582 8 жыл бұрын
ደስ ሲል እረጅም እድሜ ለሁላችሁም
@ririmimi2391
@ririmimi2391 8 жыл бұрын
Amen Amen Amen emama Hodiye hasabu hulu yimulalih edme ena tena yistih selamh fikrn yibza Medhanilem ayleyih betbkaw Ethiopia Egzabeher yitbkiln selam yargiln
@munaali7210
@munaali7210 7 жыл бұрын
ፕሮግራምህ ጥሩ ነው እናመሰግናለን ኮለኔል አብዲሳ አጋን ግን አንተ እያልክ መጥራት ግን ተገቢ አይደለም የሃገራችንን ታላላቅ ሰዎች መሸለም ባንችል እንኳ የአንቱታን ክብር መስጠት ማወቅ እና ማድረግ አለብን።
@muleer443
@muleer443 2 жыл бұрын
I agree..ante is verrrrry disrespectful !!! Gegena Abdissa Aga is not an ORIDINARY person. Yewende Wende Neberu !!!! God bless his family . I hope I will meet one of THE family member
@جمالجميل-ه7و
@جمالجميل-ه7و 4 жыл бұрын
የኢትዮምንግስት ለዝህለጀግናበተሰብ መመልከትነበረበት
@zawditadasee2889
@zawditadasee2889 6 жыл бұрын
thanksss jose mane
@msjdjugonnadoitagain4384
@msjdjugonnadoitagain4384 8 жыл бұрын
o my God josy I am more than happy to see abdisaga family
@saragebre6289
@saragebre6289 8 жыл бұрын
God bless you brother
@zedgeremew9266
@zedgeremew9266 8 жыл бұрын
አይ #ኢትዮጵያ ጀግናው የማይታወስብሽ ሌባው ቀማኛው የሚወደስብሽ ሀገር እስከመቼ ነው የምትሆኝው??? አዝኛለሁም ተደስቻለሁም እኝህ እናት ይሄኔ ባይወልዱ ሜዳ ላይ ወድቀው ነበር መውለድ ደጉ ያከበራቸው ህዝብ እና መንግስት ባይኖርም በልጆቻቸው ተከብረው አሉ። #ጆሲ ላንተ ቃላት የለኝም ሌሎቹ ሚዲያዎች ግን ስንቱን ቅራቅንቦ ነገር ከሀገር ውስጥ ከውጪ እያሉ ሲያቀርቡ ይህን ዘመን ሁሉ ይህን የመሰለ ጀግና ሰው ቤተሰብ ባለማስተዋወቃቸው በራሱ ያሳፍራል።በጣም ተመስጬ ነው እማማን ሳዳምጥ የነበርኩት በቁጭት ይገርማል ነብይ በሀገሩ አይከበርም እውነት ነው። ሳስበው ሀገራችን መቼም የማያልፍላት ለኖሩላት ለሞቱላት ሰዎች ክብር ስለሌለን ነው።አዝነውብን ስለሚሞቱ ጡር አለብን ይህ ትውልድ እንደዚህ አይነት ነገር እንዳይደገም በጣም መስራት አለበት ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ።#ጆሲያችን በጣም እናመሰግናለን አስደምመኸኛል #እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኛም መንፈሳዊ ቅናት ይደርብን መልካም ነገር ሰርተን ለማለፍ።
@mekdia6308
@mekdia6308 8 жыл бұрын
Ewnat belshal zed
@seaphones902
@seaphones902 6 жыл бұрын
Jeodel
@mekonnenhabte4052
@mekonnenhabte4052 4 жыл бұрын
የኔ ጀግና
@solman4482
@solman4482 4 жыл бұрын
የታላቅ ኢትዮጵያዊ ጀግና ቤተሰቦች ye jegna betesb indi new zemen byalfem sem aymotm..
@selampeace9181
@selampeace9181 8 жыл бұрын
Egziabhare yestelen gobez jossy!
@አሜንአለሙ
@አሜንአለሙ 6 жыл бұрын
ጆሢየ የኔ መልካም
@obsikiyaa617
@obsikiyaa617 8 жыл бұрын
My God bless you Jossy
@salamsalam-gs6gz
@salamsalam-gs6gz 8 жыл бұрын
jossy egziabher yibarekih wandemachn
@maritegeti6709
@maritegeti6709 7 жыл бұрын
wowww
@tinaabebe2781
@tinaabebe2781 8 жыл бұрын
ጀግና
@zelalemjiru6165
@zelalemjiru6165 6 жыл бұрын
Wow
@Ikram_cookiedough
@Ikram_cookiedough 8 жыл бұрын
Josy The Real Man Berta Gobez NEH
@rozafuleu1871
@rozafuleu1871 8 жыл бұрын
wow nice tnx Jossy !
@mengistuazeze9732
@mengistuazeze9732 8 жыл бұрын
jossy zemenihin egzeabher yibark.
@mehonendelbu5459
@mehonendelbu5459 8 жыл бұрын
josy we love you but when you make a mistake we have to correct you please don't say ante when you address Abdissa aga keep up the good work
@Vip-nh2mp
@Vip-nh2mp 8 жыл бұрын
jossi Fetari Yakbrih
@gena15
@gena15 8 жыл бұрын
Ethiopiaweyne hulu koratu arbegna Abdisa Aga yeEthiopia kuretegna lege enkorabetalen jozey antem asetawash ateta
@sunasuna465
@sunasuna465 8 жыл бұрын
እሚገርም ነው ቤተስብ አላቸው እንዴ ደስ ይላል
@fatmaaakaa5656
@fatmaaakaa5656 6 жыл бұрын
ጆሲ ማር ነህ
@bethelhemtesfay4201
@bethelhemtesfay4201 6 жыл бұрын
Josi teriu programma alihi historie tewedhai gbu programma ewdehaluh berta ☺
@obsaasbo7664
@obsaasbo7664 8 жыл бұрын
አሜን እድሜ ይስጥ ጆሲ
@zeherahussain6966
@zeherahussain6966 8 жыл бұрын
ጆሲየ እንኳን በሰላም ወደስራህ ተመለስክልን
@rutalove5690
@rutalove5690 8 жыл бұрын
ጆሲ እግዚያብሔር ይባርክክ
@cleopatrabeyene672
@cleopatrabeyene672 7 жыл бұрын
ሰንሰለት
@mengistuadghie6532
@mengistuadghie6532 8 жыл бұрын
Thank you Josseya
@najatnajat200
@najatnajat200 6 жыл бұрын
Mengistu Adghie
@fetariyawkal4309
@fetariyawkal4309 8 жыл бұрын
ልብ የሚነካ ነገር ነው
@danaitmebrahtu405
@danaitmebrahtu405 8 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ጆሲ
@glibaleu2iuehe114
@glibaleu2iuehe114 8 жыл бұрын
ጆሲ ተባረክ
@berhcyebedroye6827
@berhcyebedroye6827 4 жыл бұрын
Jegan Abdish aga
@lwamkifle9607
@lwamkifle9607 8 жыл бұрын
Amennnnnnn Enateye amen
@hiwetyemareyamewedaje8578
@hiwetyemareyamewedaje8578 8 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጆሲዬ
@جمالجميل-ه7و
@جمالجميل-ه7و 4 жыл бұрын
ወላሂ ጆሲአላህ በሰፊእጁይስጥህ
@milkimucaakaayyoo539
@milkimucaakaayyoo539 8 жыл бұрын
jossy sirak betam yasdesital berta
@MM-xd5ob
@MM-xd5ob 8 жыл бұрын
አለህይውደድህ
@berhane71
@berhane71 6 жыл бұрын
people Give everything for their country, yet they are the once to lose everything. its a lesson to us all.... these people don't own this country nothing. I hope the future holds something better for their family.
@ዩስራሙስጠፋዋንኮ
@ዩስራሙስጠፋዋንኮ 6 жыл бұрын
kkkkይመታኝ ነበር አሉ ምነው ኖሮ ይሄን ጊዜ ባየ
@YADANIO
@YADANIO 3 жыл бұрын
Abdisa aga oromo Ethiopian
@blacklion5753
@blacklion5753 3 жыл бұрын
Yes jegina ethiopiawi
@einaymeryamenigeabitamdeny9983
@einaymeryamenigeabitamdeny9983 8 жыл бұрын
o abedisa aga 5 kifle astwesawalaw goose enmsegnaln egziabar ysetike
@biniyamabenezer777
@biniyamabenezer777 8 жыл бұрын
ሰላም የ5ኛክፍል አለቃ ነበርኩኝ አብዲሳ አጋ
@shaashaa1890
@shaashaa1890 6 жыл бұрын
award 👍👍💚💛❤
@mekonnenborena2557
@mekonnenborena2557 8 жыл бұрын
Wow, Ethiopia what a shame? The wife of a great patriotic and family in desperate situation.
@genbaw542
@genbaw542 5 жыл бұрын
Do you even know the meaning of desperate?
@oromiyaoromiya6756
@oromiyaoromiya6756 6 жыл бұрын
abdisaa aga mirt ye oromo lij jrgnA
@TheMmmmmggggg
@TheMmmmmggggg 4 жыл бұрын
yetregemech ager...endihe new yewellega sew.
@nardosalefe8457
@nardosalefe8457 8 жыл бұрын
yemigerim tarik new Jossiy e/r yasibek Teru sera seritew seritew yalfuten sewochi silasebikachew e/r yasibek
@mulumulu9724
@mulumulu9724 8 жыл бұрын
ጃሲ እግዚአብሔር ይስጥልን
@mesimamoarsema9115
@mesimamoarsema9115 8 жыл бұрын
jocy emeberehan texebeqeh yedehabat kefu ayekah
@zablonprinting7030
@zablonprinting7030 3 жыл бұрын
Esus k hilinaw meyastarkewn hake serto new yalefew....Ethiopia hodam eyzekerech eskemch le gegnochwa gerbawan endmtset enja ... betam asafri nen!!! Fetari nefsehn b GENET yanurlen
@tigethiopiatigethiopia2875
@tigethiopiatigethiopia2875 8 жыл бұрын
ጆሥየ እመቤቴ ትጠብቅህ
@meerahaldhahaheri2121
@meerahaldhahaheri2121 6 жыл бұрын
Tig Ethiopia Tig Ethiopia አሜን
@dagagaabdisa1415
@dagagaabdisa1415 5 жыл бұрын
Jossy you are another hero Like General Abdisa
Amharic music (አማርኛ ባህላዊ ውዝዋዜ(3)
1:55
Freedom tube /ፍሪደም ዩቱብ
Рет қаралды 38 М.
کتاب ممنوعه نبرد دین با علم
3:50:08
کتاب خونه
Рет қаралды 375 М.
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
00:46
Celine Dept
Рет қаралды 80 МЛН
Из какого города смотришь? 😃
00:34
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,2 МЛН
СОБАКА ВЕРНУЛА ТАБАЛАПКИ😱#shorts
00:25
INNA SERG
Рет қаралды 3,4 МЛН
小路飞还不知道他把路飞给擦没有了 #路飞#海贼王
00:32
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 75 МЛН
Abdissa Aga the hero of Ethiopia
14:25
Abyssinian express
Рет қаралды 488
ሰበር ዜና እሁድ ሕዳር 1/2017
22:02
Hawa ail tube
Рет қаралды 24 М.
لماذا تحريرها كلها ممكن؟ - بودكاست مع تميم
3:46:56
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
00:46
Celine Dept
Рет қаралды 80 МЛН