ጅግጅግጋ ሁለት ቀን አልጋ ስር ተደብቄአለሁ

  Рет қаралды 84,043

JTV Ethiopia

JTV Ethiopia

4 жыл бұрын

ጅግጅግጋ ሁለት ቀን አልጋ ስር ተደብቄአለሁ

Пікірлер: 190
@yonasyonas9076
@yonasyonas9076 4 жыл бұрын
ቅንነትህ ደስ ይላል 👌👌
@hamanotabera8474
@hamanotabera8474 4 жыл бұрын
አህመድ በጣም ነው የማደንቅህ ነጭ ወረቀት ነህ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ወንድም አለም ዉለድ ክበድ ዘርህ ይብዛ
@user-gj6ps9fl3v
@user-gj6ps9fl3v 4 жыл бұрын
እንደ ድቢ አይነት መልካም ሰው ያብዛልን ውስጡ ቅን እንደሆነ ያስታውቃል ጆሲ መልካም ሰው
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 жыл бұрын
አህመድ ተሾመ (ዲንቢ) ሙዚቃዎቹ በጣም ይመቹኛል እስኪ የምታደንቁት ላይክ 👍👍👍
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 4 жыл бұрын
Like
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
ለአህመድ ተሾመ ግልፅነት ስል ላይክ አድርጌሻለው በስመአብ ግልፅነቱ በጣም ደስ ይላል
@zdyabatwalege1624
@zdyabatwalege1624 4 жыл бұрын
ከከከከከከከኸኸኸ ደሥ ትላለህ ግልፅ ነህ አህመዶ ይመችህ 👍👍👍
@tigistsilsh7695
@tigistsilsh7695 4 жыл бұрын
አኽመድ በጣም ግልፅ ንፁ ሰው ነኽ ሁሉም ሰው በራሱ ጀግናነው ልታይ ልታይ የማትል እንደዘመኑ ወጣት የማትቀብጥ መልካም ሰው ነኽ አላኽ ይርዳኽ ትልቅ ሰው ነኽ ፈጣሪ ተሰልቅ ቦታ ያድርስኽ ጆሲ መልካም ሰው ፈጣሪ ይባሬክኽ አሰወዳችዃለሁ
@sam-unikt
@sam-unikt 4 жыл бұрын
OMG !! This guy is honest, funny and humble.
@tigistaasfaw9113
@tigistaasfaw9113 4 жыл бұрын
Yeah
@user-hu2fx3wo3p
@user-hu2fx3wo3p 4 жыл бұрын
አይ መሬት ያለ ስው ተመችህኝ ጆሲ ውድድድድ😍😍😍😍
@azariatemesegen4263
@azariatemesegen4263 4 жыл бұрын
አህመድ ተሾመ የአራዳ ልጅ በጣም አድናቂህ ነኝ አቦ ይመቺህ ወንድማዓለም ዘፈኖችህ በሙሉ ምርጥ ስራዎች ናቸው በእውነት ከወጣቱ ትውልድ ምርጡ ሰው ባለሙያው ነህ
@eritrawitlove4847
@eritrawitlove4847 4 жыл бұрын
I love this guy he is funny, honest and humble 😂😂😂😂😂😂😂😂
@toybaassen1182
@toybaassen1182 4 жыл бұрын
ወዲም ያረብ ሌላምንም አልልህም አላህ ሂዲያውን ይሥጥህ በዝነቱ ያአላህ ወላሂ ሥትል እንደት እንደምታሥደሥት ይህን ሙዚቃ ትተህ ወደአላህ ተመለሥ እሥያጠመመውን እሡውነው የሚመልሠው አላህ ቀኙን መንገዲ ይምራህ
@Lijeyassu
@Lijeyassu 4 жыл бұрын
ዲንቢ ያራዳ ልጅ ይመችህ አቦ ...ያደረከው ነገር ሁሉ እዚህ ለመድረስ ነው ብራቮ አሪፍ ዋሽቶ ያስታርቃል....ተመችተኸኛል
@miliontekel6474
@miliontekel6474 4 жыл бұрын
ጅ ምርጥ ሰዉ አህመድ ጨዋታ ትችላለክ✌✌
@esuman7673
@esuman7673 4 жыл бұрын
ዲቢ የአዳማው ምርጥ ያራዳ ልጅ ነህ ይመችህ
@aliseaid
@aliseaid 4 жыл бұрын
Nazret
@tofiktemam7143
@tofiktemam7143 4 жыл бұрын
ዋው ዲንቢ የአራድዬ ልጅ ጨዋታሽ በጣም ነው የሚመቸኝ 👌👌👌
@mengestabelegaesye4857
@mengestabelegaesye4857 4 жыл бұрын
እንዲ ነው የናዝሬት ልጅ እውነቱን ፍርጥ ይመችህ አሜ የሚደብር ስራ (የሚደብር)ንግግር አታገኝም ጆሲ እንደውም አንድ ነጠላ ዜማ አብራቹ አህመድ ያላቅ ዘፋኝ ነው ለህዝባችን ብትልቁ ዋውው ጆሲ እጅግ አድናቂህ ነኝ አብሶ ብዙዎቹ ጥሩ ናቸው ግን አስመራ ላይ የሰራሀው ዋውው
@fatumaali8439
@fatumaali8439 4 жыл бұрын
I LOVE AHMED he is so honest may Allah bless him gobez
@amytube1013
@amytube1013 4 жыл бұрын
ምስኪን ግልፅነቱ ተመቸኝ እውነትህ ነው ታዋቂ ካልሆንክ ማንም አይሰማህም
@wedwed9036
@wedwed9036 4 жыл бұрын
ይመችህ ያራዳ ልጅ እንዲነው
@umunabel7583
@umunabel7583 4 жыл бұрын
አረ ጆሲ ገና ዛሬ ሳቅህን ሰማሁኝ 😂😂😂😂አይ አህመድ ጆሲን አስቀህ እኔም በጆሲ ሳቅ የሳኩት ሳቅ ሳቅ አይደለም😂😂😂😂👍🌹
@blackman3470
@blackman3470 2 жыл бұрын
አህመድ ተሾመ እኔ በጣም ከምወዳቸው አርቲስቶች መሀል ነው ጆሲ መጣም እናመሰግናለን፡፡
@user-us7jl5nl2e
@user-us7jl5nl2e 4 жыл бұрын
ክክክክ እደት አሳከኝ አህመድ ጥሩ መላ ነው ለኛ ሰው ደግ አረክ
@sofiaosman308
@sofiaosman308 4 жыл бұрын
አህመድ አላህ ይጨምራልክ ጨዋታ ትችላልከ
@dggd5439
@dggd5439 4 жыл бұрын
አህሜ አሳከኝ እውነቱን ተናግሮ እመሸበት ማደር ይላል ያጌሬ ሰው በርታ በዙ እጠብቃለን
@samalalemu1370
@samalalemu1370 4 жыл бұрын
አመድዬ የኔ የዋህ ምርጥ ያራዳ ልጅ ሰላምህ ይብዛል
@user-mg7wl8rf3f
@user-mg7wl8rf3f 4 жыл бұрын
አቦ አህመድየ አላህ ይጠብቅህ የሰላም ሰው ግልፅ እና የዋህ ነህ ቀጥልበት
@thestar2137
@thestar2137 4 жыл бұрын
ግልፅነትህ ተመቸኝ የእውነት ብቻየን እየሳኩኝ ነው ይሄን ቃለ ምልልስ ያየሁት በርታ አህመዱ ሸገር ተመችቶኛል
@zebibtyyallhbariya5901
@zebibtyyallhbariya5901 4 жыл бұрын
አቦ ይመቺህ ግልፅ ደስ የምትል ሰው ነህ በዛ ላይ ሀይማኖትህን አትደብቅም አላህ ሁሉንም ነገር ያስተካክልልህ ሁሉም ነገር አላህ የቀደረው ነገር ነው የሚሆነው
@fufu2388
@fufu2388 4 жыл бұрын
እውነት ማውራት እራሱ ትልቅነትን ያሳያል
@sherifali3676
@sherifali3676 4 жыл бұрын
fufu ነኘ tikikili
@msfatema5467
@msfatema5467 4 жыл бұрын
አላህ ይመልስህ ወድም ሂድያ ይስጥህ ለአላህ ምንም አይሳነውም ሙዚቃ በዘፈክበት ድምፅህ ቁርአን እድትቀራበት አላህ ይህድህ
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 4 жыл бұрын
ደስ የምትል ነህ ከማንንም የማያንስ ችሎታ ነው ያለህ ታኮራለህ ግልፃነትህ ይመቻል
@user-gd8ts8rr3t
@user-gd8ts8rr3t 4 жыл бұрын
ሁሉ ንግግርክ ምችት ይለኛል በጣም ነው ማደንቅክ ምወድክ ደሞ የማረሳክ ሞች ወንድሜ (ነብሱን ይማር) ይወድክ ነበር ለዛ አልረሳክም ለአዳማ የዘፈከውን አለቅሳለው ምርጥ ልጅ ነክ
@Neelofer112
@Neelofer112 4 жыл бұрын
Like him. He is so honest.
@nounaphones3020
@nounaphones3020 4 жыл бұрын
አህመዶ አቦ ይመችህ ሁሉም እንዲህ እውነቱን ቢያወራ አቤት ደስ ሲል ከልቤ ነው ያሳከኝ ጌታን እውነትም ያራዳ ልጂ
@yibeyibe389
@yibeyibe389 4 жыл бұрын
Ahmed Teshome yeAreda lij yimechish abo !I love arada!
@gtwolela1619
@gtwolela1619 4 жыл бұрын
May god bless you ahmed mrt sew
@EseyVS
@EseyVS 4 жыл бұрын
ahemed betam dess yemil giltes lejj new ...i really like him, God bless him more brother... Joaye degmo ante setsek betam tasekaleh
@manasbshara2793
@manasbshara2793 4 жыл бұрын
ክክክክ የውነትህን ነው ዲንቢ ያለበሰና ያልተንቀባርር በእውቀቱ ያሸነፈ ኢትዮጵያ ውስጥ ማለፍ አይቻልም ክክክክክእድሜና ጤና ይስጥህ አላህ ።👌👌👌👌👌
@s.4296
@s.4296 4 жыл бұрын
ማሻ አላ አላህ ከዚህም ብልለጠ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ምርጥ ውድድድድድድድድድድ
@tigistamare5002
@tigistamare5002 4 жыл бұрын
ahemed ምርጤ ያራዳ ልጅ እውነቷን ፍርጥ 😍😍
@fasithew195
@fasithew195 4 жыл бұрын
I like he's honestly
@bedriwollotube3474
@bedriwollotube3474 4 жыл бұрын
የልጂ አስተዋይ ነህ ዲንቢየየየ♥♥♥
@ademahmed4063
@ademahmed4063 4 жыл бұрын
I love this guy ( Ahmed ) is supper funny and honest guy
@zemuhussen5095
@zemuhussen5095 4 жыл бұрын
እረ በሳቅ ሞትኩ እዉነት አህመድ ዲቢ ስወድህ ይመችህ ጆሲየ ኑርልን
@nesruabdo7951
@nesruabdo7951 4 жыл бұрын
ይመችህ በተለይ ግልፅነትህ
@petpet2948
@petpet2948 4 жыл бұрын
አህመድ በፊትም ብወድህም አሁን ደግሞ በጣም ወደድኩህ፣ በርታልኝ የኔ ጌታ
@yalekebede2575
@yalekebede2575 4 жыл бұрын
Oh ya I like that debi, songs
@user-zk5ti9rz8i
@user-zk5ti9rz8i 4 жыл бұрын
አቦ ይመችክክ ያራዳ ልጅ...ዲቢ....
@sagalekeenya
@sagalekeenya 4 жыл бұрын
cool man i like this boy. keep it up my fellow Ethiopian brother. You are my favorite!
@BS-qu5wy
@BS-qu5wy 4 жыл бұрын
Ahemedo, abo setemech. You are good hearted individual. Please keep it that way. Thank you
@s.4296
@s.4296 4 жыл бұрын
አይመሬት ያለስው በጠም አሪፍ ስራ ነው በተለይ በአሁን ሰአት ሁሉ አውቃለሁባይ በዝቶ ውይይይይእሚያዳምጥ ጠፍ አህመድ ብቻ ውደቻችን ወድር የውም
@user-nz3lu9vg3t
@user-nz3lu9vg3t 4 жыл бұрын
ጆስዬ መልካምሰው ተባረክ አድናቃክነኝ
@ahmed-ru3jo
@ahmed-ru3jo 4 жыл бұрын
አህመድ ጎበዝ ግን ዘፈን ቀንስ ለማንም አልበጀም ዘፈን ግን የሰው ልጅ ብዙ ውጣውረድ ይገጥመዋል በስራዎቹላይ ጥሩም ይስራ መጥፎም ፈተና ያለና የተለመደ ነው የኛህ አገር ህዝብ ቅናቱ ከቁመቱ በላይ ነው ያው የገባህ ነህ የምልህም ይገባሀል እደው በዘፈን ቀሚቀኑብህ በቁርሀን ቢቀናብህ ለአሄራህ ብለህ ሸሂድ ብትሆን የተመረጠ ነው ደግሞም ጆሢን አክባሪህ ነኝ ልክ በጣም እደምወደው ወንድሜ አህመድም እደዛው ኑሩልኝ የሀገሬ ልጆች
@yalekebede2575
@yalekebede2575 4 жыл бұрын
Good he so kindness respect God
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 4 жыл бұрын
አቦ.ይመችክ
@user-fq3pr2ip3l
@user-fq3pr2ip3l 4 жыл бұрын
ይመችህ ያራዳ ልጅ
@user-ji9bi2yd6p
@user-ji9bi2yd6p 4 жыл бұрын
ወይኔ የኔ ምርጥ ጨዋታው ደስ ሲል ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ🙏🙏🙏
@user-be6nf1ne1o
@user-be6nf1ne1o 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ አረ ተመቸከኝ 😁😁😁😁😁😁
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 4 жыл бұрын
አህመዶ ስወድክ በረታ. ትልቅ ድረጃ ለመድረስ ዝቅ ማለት ያለነዉ ጨዋታ ትችላለክ 😍😘🌹 ግን ይቅረታ ና ሙዚቃ በቃህ ወድሞ
@yiftuahmed2065
@yiftuahmed2065 4 жыл бұрын
Wooooow
@WaselahWaselah
@WaselahWaselah 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 ጎቦዝ
@blackman3470
@blackman3470 2 жыл бұрын
ለሀገራችን ሰላም ያርግልን፡1
@abebawtesafa2911
@abebawtesafa2911 4 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ በጣም ደስ ስትል በጣም ታምራለህ
@user-ey4wi4kf3c
@user-ey4wi4kf3c 4 жыл бұрын
በጣም ያስቃል ልጁ
@kedjahssanhssan1027
@kedjahssanhssan1027 3 жыл бұрын
ወይኔ ጆስ አላህ ይጠብቅህ አሥተዋይ ነህ ወላሂ
@mmnmmm6637
@mmnmmm6637 4 жыл бұрын
ያአላህ ሀቂቃ ወላሂ ሲል እና በጣም ደስ ይላል ደግሞ በየ ደቂቃው ሱብሃን አላህ አላሂ ሂዲያ ይስህ
@jskdkjxjxk7314
@jskdkjxjxk7314 4 жыл бұрын
ዉይ የዋህነትህ ደሥ ሢል
@yalekebede2575
@yalekebede2575 4 жыл бұрын
He's very funny Ahmed
@user-nz3lu9vg3t
@user-nz3lu9vg3t 4 жыл бұрын
አህመድዬ ግልፅነትክ በጣም አደነኩልክ የምር
@girmaseyoum2013
@girmaseyoum2013 4 жыл бұрын
Bezum selant alawkm nber Ahmed Teshom intrview sesmaw betam Arif yehonk sew nhe 👌💚💛❤️
@bizumasresha1125
@bizumasresha1125 4 жыл бұрын
Oh wow I really like him how honestly he is ...abo ymechik yager lij
@badriyaali3744
@badriyaali3744 4 жыл бұрын
👌👌👌👌💕
@kedjahssanhssan1027
@kedjahssanhssan1027 3 жыл бұрын
Thank you so much Joshi
@user-fs8wm6wg1o
@user-fs8wm6wg1o 4 жыл бұрын
ምችትየ አህመድ ጎበዝ ሰው
@badriyaelemoberiso6315
@badriyaelemoberiso6315 4 жыл бұрын
Allah mukan wathk wmdime
@user-tp1my8jq4o
@user-tp1my8jq4o 4 жыл бұрын
አየ አህመዲ እኔሡም እደኔ ጀምረውነው ታዋቂ የሆኑት አትለውም የምንመቀባጠርነው ጀማሪ ለተዋቂአጎብዳጂ እስከመቸ
@susuyoutube2318
@susuyoutube2318 4 жыл бұрын
Ahmed & josi yarada ljochi yimechachihu ethiopia endenante sewo yibeza enlalen
@mammaalemeujjguh
@mammaalemeujjguh 4 жыл бұрын
Mehamedyezefeneh swedew👏👏👏🌹🌹🌹🌹
@yalekebede2575
@yalekebede2575 4 жыл бұрын
Good story
@asiaal3255
@asiaal3255 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ ውይኔ መን አይነት ልጀ ነው
@konkokkokmko4936
@konkokkokmko4936 4 жыл бұрын
መሻ አላህ ወላሂ ሰትል ደሰሰትል ወንድሜ
@user-tc7qy3jv3c
@user-tc7qy3jv3c 4 жыл бұрын
ግልጠኛነህ💖💖💖💖💖💖💖💖
@user-fp4gd2dv8b
@user-fp4gd2dv8b 4 жыл бұрын
አህመድ.ሙዚቃላይ ያለህን.ፍቅር.ትተህ.ወደ.አላህ.መንገድ.ተመለስ.ነፍስያህን.እና.ስሚትህን.የሙዚቃ.ያለህን.ፍቅር.አስወግደው.ከውስጥህ.
@yoditkubrom7682
@yoditkubrom7682 4 жыл бұрын
❤😍👍
@Habeshwit
@Habeshwit 4 жыл бұрын
i love you Ahmed and Jossy
@azmeragaim5538
@azmeragaim5538 4 жыл бұрын
Kkkkkk 👍👍👍👍
@YebelayADemil
@YebelayADemil 4 жыл бұрын
አቦ አህመድየ ሺ አመት ኑሪልኝ!!!
@tigisttemsgen5308
@tigisttemsgen5308 4 жыл бұрын
Selamachu ybiza
@user-mp8gf7pm5u
@user-mp8gf7pm5u 4 жыл бұрын
ሰላም ጆሰየ
@hfgf8405
@hfgf8405 4 жыл бұрын
Kkkkk turu aderek bakh 😂😂😂
@tube1317
@tube1317 4 жыл бұрын
2ታችሁንም ስወዳችሁ ዉድድድድ
@zemzemhussen9065
@zemzemhussen9065 4 жыл бұрын
Ahimed 😍😍😍
@nur5940
@nur5940 4 жыл бұрын
አባቴ ይመችሽ አህምሻ
@mahadrfeleke6745
@mahadrfeleke6745 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍
@user-rg5hs5li4u
@user-rg5hs5li4u 4 жыл бұрын
አቦ ይመችክ ያራዳ ልጅ ተመቸከኝ አቦ
@samirakhansamirakhan8370
@samirakhansamirakhan8370 4 жыл бұрын
ወይ ወላሂሥል ደሥሥልመሸአላ
@kedjahssanhssan1027
@kedjahssanhssan1027 3 жыл бұрын
I love you so much Ahmed
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 4 жыл бұрын
Abooo temechege weshete yelecheme
@wondimugebreselassie1211
@wondimugebreselassie1211 4 жыл бұрын
wondiye betam betam chewatah des yilal yimechih yarada lij
@dghhjsalam.le.etiopa9734
@dghhjsalam.le.etiopa9734 4 жыл бұрын
Allae.yitebki
@weareethiopia8296
@weareethiopia8296 4 жыл бұрын
😁😁😁ወይኔ ምስኪን
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 55 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 27 МЛН
ጉዳይ ዊንታን ገነትን ከምብሓድሽ !
21:13
Dawit TV ዳዊት
Рет қаралды 19 М.
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37