''ኢየሱስ በምድር ሳለ አውሮፓን አልረገጠም አፍሪካ ነው የነበረው''

  Рет қаралды 188,137

JTV Ethiopia

JTV Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 631
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 5 жыл бұрын
ጆሲዬ እናመሰግናለን እግዚያብሔርን አመሰግነዋለሁ በዚህ ክፍዘመን እቁ መምሕር ስለሰጠን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን💒❤🙏
@des895
@des895 4 жыл бұрын
ትክክል ነው ሰው ሲያየን እናስደነግጣለን: ብዙ ነጮች ወይም ጥቁሮች ግርማ ሞገስ አላችሁ ብለው ብዙ ግዜ ሰምቻለሁ: እግዚዓብሔር ኢትዮጵያን 🇪🇹🇪🇷አብዝቶ ይባርክ🙏🏽🙏🏾🙏🏼
@user-cj1ds8dn7x
@user-cj1ds8dn7x 5 жыл бұрын
*መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የስስት ልጅ ነህ ፣ መንፈሳዊውን ከአለማዊ እውቀት ጋ አጣምሮ እግዚአብሔር ያደለክ መምህራችን ነህ ፣ በእውነት አንተን ለተዋህዶ ስለሰጠን እጅግ እናመሰግናለን ፣ ረዥም እድሜን ከሙሉ ጤንነት ጋ ያድልልን ። ወንድማችን ጆሲየ አንተም ታላቅ ሰው ነህና እናመሰግንሃለን*
@user-lz9mz1hn7v
@user-lz9mz1hn7v 5 жыл бұрын
የኢትዮጵያ እና የተዋህዶ ኩራት ዶ/ዘበነ ለማ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት የአገልግሎት ዘመነዎን ቸሩ ፈጣሪያችን ይባርክለዎት አሜን ፫
@anoud3268
@anoud3268 5 жыл бұрын
አሜንንንንንን
@tedrosmengistu5387
@tedrosmengistu5387 5 жыл бұрын
ምንም ኣልጠገብኩም በጣም ከነበረኝ እዉቀት ጨመረልኝ እንዲህ ነዉ ሊቅ ማለት እግዚኣብሄሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን
@ruthhaile1242
@ruthhaile1242 5 жыл бұрын
እርሶን የመሰለ ታላቅ መምህር ለኛ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን!! ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን እንዴት መመርጥ ነው!!🙏🙏
@hanaasemamaw2888
@hanaasemamaw2888 5 жыл бұрын
በጣም
@jerusalemgat4397
@jerusalemgat4397 5 жыл бұрын
መምህር ዘበነ እና ጆሲ እናመስግንና
@seblemekonne4189
@seblemekonne4189 5 жыл бұрын
S
@user-td3yl7xg4q
@user-td3yl7xg4q 5 жыл бұрын
አንዲት እምነት አንዲት ጥምቀት አንድ ጌታ ኤፌሶን 5÷4 ይላል ቅዱስ መፅሐፍ እግዚአብሔር እስከ መጨረሻ ያፅናን።
@genetromi6314
@genetromi6314 5 жыл бұрын
ቃላ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጀም እድሜ ና ጤና ይሰጥህ
@user-ul5rb5jc7v
@user-ul5rb5jc7v 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ggggeghtapharyemsgn2147
@ggggeghtapharyemsgn2147 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ritagebrezihar6841
@ritagebrezihar6841 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@gidenasaudi8469
@gidenasaudi8469 5 жыл бұрын
Aman Aman Aman
@dfghhggbjb1840
@dfghhggbjb1840 5 жыл бұрын
ዶክተር መምህር ዘበነ ለማ የኦርቶዶክስ እንቁ እድሜህን ያርዝምልኝ ከኔ ቀንሶ ላንተ ያድርግልኝ ቃልላት የልኝም የማመሰግንበት
@nenanena7057
@nenanena7057 5 жыл бұрын
በጣም በጉጉት ነዉ ምጠብቀዉ ክፍል ሁለትን መምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማልን እግዚያብሔር በእድሜ በጤና በሞገስ ያቆይልን ጆሲዬ ላንተ ቃል የለኝም በጣም ነዉ ምናመሠግነዉ ይሔን የመሠለ እፁብ ድንቅ መምሕራችንን ስላቀረብክልን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥክ የኔ ወንድም
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 5 жыл бұрын
በቃ ለኔ አንደኛ አባት ነህ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ🇪🇹❤❤🇪🇹እንባዬ አልቆማለ ስለ ኢትዮጵያ ሲወራ የኔ ወርቅ ሀገሬ🇪🇹❤❤🇪🇹ሰላምሽ ይብዛልኝ እወድሻለው ማርያምን ሀገሬ🇪🇹❤😢😢😢
@user-gb6kx2ns7q
@user-gb6kx2ns7q 5 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜያቸው ያር ዝም ልን አሜን😍
@sebelasefa982
@sebelasefa982 5 жыл бұрын
መምህር ቃለ ይወት ያሰማልን ያለልግሎት መንህን ይባርክ ፈጣር
@ruhamatale7435
@ruhamatale7435 5 жыл бұрын
በእውነት ከወትሮው በተለየ ሀገሬን እድወድ አደረጉኝ እፍፍፍፍ ደስ ሲል በሀገሬ እና በሀይማኖቴ ለዘላለም እኮራለሁ መታደል ነው እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ ና ተዋህዶን ህዝቦቿን ጠብቅ ዘረኛንና የተዋህዶን ጠላቶች ገስጽልን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋን ብዝት ያድርግዎት
@user-ul5rb5jc7v
@user-ul5rb5jc7v 5 жыл бұрын
መምህርቺን እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልህ ተዊህዶ ለዘላለም ትኑር⛪🙏❤
@user-vu6jw2lr9u
@user-vu6jw2lr9u 5 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ከክፉ ጠላት ቅድስት ቤተክስትያናችን ጠብቅልን
@binitube7699
@binitube7699 5 жыл бұрын
*ለመምህራችን እረጅም እድሞ እና ጣና ይድልልን የድንግል ማርያም ልጅ*
@user-ul5rb5jc7v
@user-ul5rb5jc7v 5 жыл бұрын
Ethiopia እግዚአብሔር ይባርክ የድግል ልጅ አማኑኤል ❤⛪🙏
@selamawitmekuria2053
@selamawitmekuria2053 5 жыл бұрын
Ameen
@user-yz2un8td8x
@user-yz2un8td8x 5 жыл бұрын
ጆሲ በእግዚአብሔር ስም ይዤሀለው ስዓቱን አስረዝመው ምንም ቢያወሩ የማይጠገቡ መምህር ናቸው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ላንተም ለመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ይስጥልን
@asterwosen482
@asterwosen482 5 жыл бұрын
❤💒💒💒 kalehiwot yasemaln lememihr doctor ZEBENE Amennnnnnnnnn
@sadyali3436
@sadyali3436 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ለዘላለም ትኑር መምራችንን እድሜን ያርዝም እደርሶ ያለ መምህር ያብዛል
@user-db2sp7cs2u
@user-db2sp7cs2u 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኖር እግዚአብሔር ሆይ ለንስሐ አብቃን እባክህ 😢የተዋህዶ ጀግና መምህር እግዚአብሔር አምላክ ዘለአለም የጠብቅህ
@masartmasarat3419
@masartmasarat3419 5 жыл бұрын
ነነነነነነነነነነነነ፰
@tawabecgexahun1638
@tawabecgexahun1638 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@gatlw1335
@gatlw1335 5 жыл бұрын
Amen
@user-du9ex3cb4t
@user-du9ex3cb4t 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏
@maksudamim4828
@maksudamim4828 5 жыл бұрын
ለመምራችን ቃለ ይዎት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን እኛንም የስማነውን በልባችን ቃጪል ይፃፍልን በአይምሮችን ያሳድርብን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የሱ ቅዱስ ፍቃድ ይውንልን አሜን አሜን አሜን
@user-yo1hh6zh8q
@user-yo1hh6zh8q 5 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ይሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የሰማነው ቃል በልቦናችን ያሳችርብን ጆሲም እናመሰግናለን በርታ
@user-ve1sh4du2v
@user-ve1sh4du2v 5 жыл бұрын
ስስቴ ቃል አጠረኝ በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እየሳሳሁ አለቀ ጆሲ እናመሰግናለን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ♥♥ እወዳችኋለሁ የሳምንት ሰው ይበል በጉጉት እጠብቃለሀ
@tewhedohayimanotemarr7722
@tewhedohayimanotemarr7722 5 жыл бұрын
መምህር እድሜናጤና አብዝቶ ይስጥልን የኛ ጀግና ጆሲ ከልብ እናመሰግናለን
@anoud3268
@anoud3268 5 жыл бұрын
አሜን
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 5 жыл бұрын
መምህር ዘበነ ምንም ብያወራ አይጠገብም እድሜህ ይርዘም ፀጋው ይብዛልህ ።
@addisababa5210
@addisababa5210 5 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን እረቡኒ (መምሕር) የአገልግሎት ዘመንሆን እግዚአብሔር ይባርክሎት የኢትዮጵያ አባት ናት 💚💛❤️
@user-ez9bf5jx9l
@user-ez9bf5jx9l 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ አንድ ደማቅና በአለም ዙሪያ ሁሉ የሚያበራ ኮከብ አላት አርማ ውም ተዋህዶ ናት ። ዶ/መ/ዘበነ ለማ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን። አሜን!
@mimiethgiegzaberyebarkh1972
@mimiethgiegzaberyebarkh1972 5 жыл бұрын
ይህን የመሰለ እውነት በደብ ብትሰራበ መምህር ዘበነ ልጆቻ አይጠፉም ነበር ጆሲ እግዚአብሔር ይባርክ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እውነት መገድ ስለሆነች ነው ጠላት ሚበዛባት
@user-zt7mw3vv6z
@user-zt7mw3vv6z 5 жыл бұрын
የተውህዶ እንቁ ዶክተር ዘብነ ለማ እድሜና ይስጥልን ንጹ ኢትይኦጵያዊ ተዋህዶ ሆርቶዶክ ያረገኝ የድንግል ልጅ ይክበር ይመስገን
@sarasaid5186
@sarasaid5186 5 жыл бұрын
መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ ዘመኖትን ይባረክ።
@hanagoodr3359
@hanagoodr3359 5 жыл бұрын
Ethiopian perye minister bethon?
@ethiopia1065
@ethiopia1065 5 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር መምህር ዘበነ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርልዎ ጆሰዬ እናመሰግናለን
@mimitsige2783
@mimitsige2783 5 жыл бұрын
ወይ መታደል መምህራች ያለስስት እዉቀቶትን ስለሚያካፍሉን እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን 💚💛💚💛💚💛💚💛
@user-nb3ju8ji9x
@user-nb3ju8ji9x 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ጆሲ እግዚአብሔር ያክብርህ መምህራችን ቃለሂት ያሰማልን አሜን።፫
@user-gv9pf1xg8r
@user-gv9pf1xg8r 5 жыл бұрын
መምህራችን አባታችን መካሪያችን እግዚአብሄር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።እማአምላክ አትለየዎት
@user-ox3un1mv5v
@user-ox3un1mv5v 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እጠብቃችኋለሁ እግዚአብሄር ያክብራችሁ ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን
@user-wv1pd7pr2k
@user-wv1pd7pr2k 2 жыл бұрын
በምን ቃል ልግለፀህ ብቻ እድሜ እነ ጤና ይሰጥህ 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🤲🤲🤲👌👌👌👌 ጆሴ ተባረክ እናመሰግናለን
@hannahanna6767
@hannahanna6767 5 жыл бұрын
ተዋህዶ እምነት መሆን መመረጥ ነዉ በእምነቴ በተዋህዶ እኮራለዉ
@tube-cx4cz
@tube-cx4cz 5 жыл бұрын
እውነት ነው
@mesimesi6397
@mesimesi6397 5 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርኮት አገራችንን ኢትዩጵያ ተዋህዶ እምነታችንን ይጠብቅልን
@selamawitbanso3231
@selamawitbanso3231 5 жыл бұрын
ታላቅ ስው!!!!!!!!!!!!!!! መምህር ቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ!!!!! ቃለ ህይወት ያስማልን።።።
@user-bp2rw9dw3b
@user-bp2rw9dw3b 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጠዎት ውድ እንቁ መምህራችን እናመሰግናል ጆሲ ኑርልን ።
@jamarshadjamarshad9653
@jamarshadjamarshad9653 5 жыл бұрын
ጆስዬ ስወድህኮ የምር የምወደውን ሰው ጋበዝክልኝ ኢትዮጵያዊነትኮ ሚስጥር ነው ባይገርምህ በኢትዮጵያዊነቴ በጣም ነው የምኮራው ደሞ ስደት ላይ ነኝ እና ስሜ አልገባ ሲላቸው ኢትዮጵያ፣ሐበሽ ሲሉኝ ከስሜ ይልቅ በሱ ሲጠሩኝ እዴት ደስ ይለኛል መሰለህ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን።
@RD-yc9vk
@RD-yc9vk 5 жыл бұрын
መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ እግዛቢሄር እድሜህን ያርዝምልህ ያሁሉ ፈልጠት የሰጠህ አምላክ ክብር ምስጋና ላጠራሩ ይሁን ጆሲየ ተባረክልን እናመስግናለን 😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍💚💚💛💛❤❤
@hiattebrkhiat927
@hiattebrkhiat927 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታቺን
@user-cb5cn7os4j
@user-cb5cn7os4j 5 жыл бұрын
መምህራቸን ቃለህይወት ያሠማልን ሀገራቸን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን፫
@hiattebrkhiat927
@hiattebrkhiat927 5 жыл бұрын
ውይይ አረ አስርዝምልን ጆስየ እኛ የማይጠገብ እቁ ሰው ነው
@vw5627
@vw5627 5 жыл бұрын
hiat tebrk hiat Yena Konjjoo Baxme
@ggggeghtapharyemsgn2147
@ggggeghtapharyemsgn2147 5 жыл бұрын
በጣም አግዛብሄር አረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ላባታችን
@hiretabirhanedengelemareya1929
@hiretabirhanedengelemareya1929 5 жыл бұрын
Betam bwineti kale hyweten yasemalen
@rutaasmare7044
@rutaasmare7044 5 жыл бұрын
መምህራችን እናመሰግናለን። መናፍቃን ለናተ ይጠቅማል በደን ስሙ ።መምህር ዘበነ ሙሁር ነው ሁሉንም ሀይማንት አጠንቅቆ ያውቃል ። እና ትክክለኛውን ኦርቶዶክስን እምነት ተከተሉ ። ኦርቶዶክስ በመሆኔ እኮራለሁ
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 5 жыл бұрын
Biuk hughi eshi .betam betam tilik haymanot new
@masartmasarat3419
@masartmasarat3419 5 жыл бұрын
@user-jk5ee2rr7d
@user-jk5ee2rr7d 5 жыл бұрын
RUTA ASMARE እውነት ነው ውዴ ኦርቶዶክስ ተወህዶ እምናታችን ለዘላለም ፀንታ ትኑር ለመምህራችን ረጅም እድሜ ይስጥልን
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 5 жыл бұрын
@@masartmasarat3419 gene konjo
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 5 жыл бұрын
Where are you @ .yet new yaleshiw?
@abenetbersu4628
@abenetbersu4628 5 жыл бұрын
እውነት ኦርቶዶክስ በመሆናቹ አመስግኑ ፡፡መምህር ቃለ-ህይወት ያሰማልን፡፡
@musaabdo6446
@musaabdo6446 5 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥወት
@henokmula2596
@henokmula2596 5 жыл бұрын
በጉጉት እንጠብቃለን ጆሲ እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር የቤተክርስቲያችን እንቁ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በተለይ አሁን ላለንበት በየብሔሩ የመከፋፈል ሁኔታ የኢትዮጵያ ታሪክ በይበልጥ ሰፋ ባለ መልኩ ቢቀርብልን ችግሩን ይቀርፈዋል ብዬ አስባለው
@user-hy6rj2qx7s
@user-hy6rj2qx7s 5 жыл бұрын
መምህር ዶ /ር ዘበነ እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በፀጋ ይባርክህ
@user-zn1iw5ti4v
@user-zn1iw5ti4v 5 жыл бұрын
ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ መምህራችን መምህር ዘበነ ለማ ከሃገራችን አታዉጭልን አሜን አሜን አሜን
@shiferawabebe6240
@shiferawabebe6240 5 жыл бұрын
መምህር ዶክተር ዘበን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጆሲዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን
@user-pv3xq1gc7j
@user-pv3xq1gc7j 5 жыл бұрын
መምህራችንቃለሂወት ያሰማልን ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ይኑሩ አሜን ፫
@user-jk5ee2rr7d
@user-jk5ee2rr7d 5 жыл бұрын
ወይንሀረግ የማርያምልጂ ማንእደእግዚአብሔር አሜን ፫ በእውነት
@ehitagaberalecell2433
@ehitagaberalecell2433 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የጠፍትን ይመልስልን ፈጣሪ
@thomaslissanwork3756
@thomaslissanwork3756 5 жыл бұрын
@@user-jk5ee2rr7d
@yeshibedanie8792
@yeshibedanie8792 5 жыл бұрын
አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛንም በሰማነው ቃል ያጽናን
@hw4347
@hw4347 5 жыл бұрын
ስለ እውነት የዶክተር መምህር ዘበነ ለማ ትምሕርት እና ዕውቀት እንደዚሁም ከአንደበታቸው የሚወጣው ቃል ለሰዓታት ቢደመጡ የማይሰለቹ ናቸው ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ።
@user-wv2vy7tv2m
@user-wv2vy7tv2m 5 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ቃለሕይወት ያሰማልን ረጅም እድሜን ከጤናጋር ይስጥልን
@user-sy5ns2vf1h
@user-sy5ns2vf1h 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ጥበቡን ያብዛልን መምህር ። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ። 💚💛❤ 💒💒💒⛪⛪⛪
@hanaaddhik4921
@hanaaddhik4921 5 жыл бұрын
መምህር ፀጋው ያብዛሎት የኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጆሲ እናመሰግናለን
@mimijoy5141
@mimijoy5141 5 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሄር አምላክ የማቱሳላን እድሜ ያድሎት በዝቺ ስንዱ በሆነች እምነት የፈጠረን አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን።
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 5 жыл бұрын
መምህር ዘበነ ብስማህ ብሰማ አልጠግብም። ታሪካችንን አሳልፈው በነጮች የሚለውጡትን ልቦና ይስጣቸው።
@hemuseliesh3180
@hemuseliesh3180 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር አሜን እንኳን ደና መጡልን መምህራችን እድሜና ጤና ሰላሙን እግዚአብሔር ይስጥልን
@mesfinbelay5360
@mesfinbelay5360 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር አሜን::
@yosepha.a2014
@yosepha.a2014 5 жыл бұрын
ኧረ ኧረ ውሸት !!! ይሄ ሰውዬ የኢትዮጵያን ሕዝብ እንዴት እንዲህ ይንቃል? አያውቁም ብሎ ነው? ሰይጣን እንኳን እንደዚህ አይዋሽም፡ እንደው በቀላሉ : ኢትዮጵያ እምነትን ለግብፅ አስተማረች ብለዋል :- እንደዛ ከሆነ አባ ሰላማ (ሶርያዊው ፍሬምናጦስ ) በ325 ዓም፡ ክርስትናን ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ካመጡ በኀላ (ይህ የሆነው በንጉሥ አብርሃ ወአፅበሃ ዘመን ነበር ) ከጥቂት አመት በኋላ ወደ ግብፅ ሄደው ለግብፁ ጳጳስ የኢትዮጵያ ንጉስ ክርስትናን ተቀብሏል ህዝቡም ጥሩ ነው ስለዚህ የሚያስተምር ጳጳስ ይላክላቸው ባሉ ጊዜ ; የግብፅ ጳጳስም ቋንቋውን የምታውቅ አንተ ነህ በማለት ጳጳስ አርገው ሾመው መልሰው ላኳቸው ስማቸውም አባ ከሳቴ ብርሃን ተባለ::እሳቸው በኢትዮጵያ የመጀመሪያ ጳጳጳሳ ነበሩ ::ከዛ ጀምሮ ለ1400አመታት ያህል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ጳጳሳት በሙሉ ከግብፅ የተላኩ ግብፃውያን ነበሩ፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ለመጀመሪያ ጊዜ በ1951 ዓም የራሷ ጳጳስ ኖራት ስማቸውም አቡነ ባስሊዮስ ይባል ነበር ፡፡ ይህ ማለት ቤተክርስቲያኗ ከግብፅ ቤተክርስቲያን የበላይ ጠባቂነት ነፃ የወጣችበት ጊዜ ነበር፡፡ 2ኛ አቡነ ቲዎፍሎስ 3ኛ አቡነ ተክለሃይማኖት 4ኛብፁእ አቡነ መርቆሪዎስ (አሁን ከአሜሪካ የመጡት) 5ኛ አቡነ ጳውሎስ 6ኛ አቡነ ማቲያስ ከላይ የተጠቀሱት 6ቱ ጳጳሳት ብቻ ኢትዮጵያዊ ሲሆኑ የቀሩት 105 ጳጳሳት በሙሉ ግብፃዊ ነበሩ ፡፡ይህ እውነት የሚሳየን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ትምህርትን አመራርን ባህልን ስታገኝ የኖረችው ከግብፅ ነበር ይህ የማንሸሸው እውነት ሆኖ ሳለ ዘበነ ታሪኩን ገልብጦ ኢትዮጵያ ለግብፅ አስተማረች በማለት ህዝቡን የሚያደናግረው ለምንድነው ?? በውሸት ለእግዚአብሔር ምስክር መሆን አይቻልም!! እግዚአብሔር ቅዱስና እውነተኛ ነው !!! መረጃ ከፈለጋችሁ ከታሪክ መፅሀፍትና ከኢንተርኔት የኢትዮጵያ ጳጳሳት ታሪክ ብላችሁ አረጋግጡ ፡፡
@ehitagaberalecell2433
@ehitagaberalecell2433 5 жыл бұрын
አሜን
@wezwezvishmano1603
@wezwezvishmano1603 5 жыл бұрын
አሜን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን!! የአገልግሎት ዘመኑን ያብዛልን፡፡
@addisabeba100
@addisabeba100 5 жыл бұрын
የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ታላቅ መምህር . መምህር ዘበነ ለማ ' ቸር አምላክ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘምንህን በጥበብና በፀጋው እድሜን ከጤና ጋር ጨምሮ ሰቶ ይባክልን ! አሜን !!! እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም በእናትነት ፍቅሯ ምልጃዋ አቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅልን ! አሜን !!! እናመሰግናለን ቅዱስ እግዚአብሔር በፈቀደ መጠን መንፈስ ቅዱስ ባንተላይ አድሮ ገና ብዙ እንደሚያስተምረን እንጠብቃለን . ይቆየን ...
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
መምህር ዘበነ ቤተክርስቲያን በአገልግሎቷ በጸሎቱ አንድ ልብ አንድ ሃሳብ ከሆነች የአገራችን ንም የሰላም እጦት አንድ ማድረግ እንችላለን የምዘርፈው የምገለው የምሳደበው የምደበድበው የእኛው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ሰው ነው አሁንም በእግዚአብሔር ስም እለምናለሁ ተደማጭነት ስላላችሁ በዚህ ዘመን በትጋት ልርሰሩ ይገባል አገልጋዬች ንቁ ቸልተኝነቱ ይብቃ
@raafat2739
@raafat2739 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልክ የተዋህዶ እንቁ አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ዘበነ ለማ
@freshwayinchernetchernet3861
@freshwayinchernetchernet3861 5 жыл бұрын
ጆሲዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@haile952
@haile952 5 жыл бұрын
አቤት መርጬ ሳይሆን ተመርጬ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ያደረገኝ አምላክ ይክበር ይመስገን ጆሲ እግዚያብሄር ያክብርልን ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን
@asnomereasnoo8859
@asnomereasnoo8859 5 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ጆሴየ እናመስግን አለን ወንድማችን መልካም ስው ነህ ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@anoud3268
@anoud3268 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህት
@etyopyawetemanenatekerate9357
@etyopyawetemanenatekerate9357 5 жыл бұрын
የውነት ዛሬ አመሠገንኩህ ጆሲ መ ምህር በድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመኖት ይባረክ ቃለሂወት ያሠማልን መ ምህራችም
@selamtekle9708
@selamtekle9708 5 жыл бұрын
መምህር እዲመና ጠና ይስጥልን።
@user-og5ft4di1n
@user-og5ft4di1n 5 жыл бұрын
ፈትፍቶ ላጎረሰን ትምርት እግዚአብሔር ቃለ ሂወት ያሳማልን ያአገልግሎት ዘመናቸው ያርዝምልን መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ እንቁ መምህራችን ክፉ አይንካልን እንወዳቸዋለን
@user-vw3ef2ft9d
@user-vw3ef2ft9d 5 жыл бұрын
በሰመሀብ የሚጣፍጥ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማል
@Galaxy-vf9pj
@Galaxy-vf9pj 5 жыл бұрын
ቀሲስስ ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለህይወት ያሰማልን እኩዋን ለአብይ ጾም አደረሰዎት ጆስዬ አኩዋን አደረሰክ ከልብ እናመሰግናለን በስደት እምትኖሩ አህት ወድሞቼ ኦርቶዶክሳዊያን አኩዋን ለአብይ ጾም አደረሳችሁ !❤
@user-ys7ee1fp9h
@user-ys7ee1fp9h 5 жыл бұрын
ክፍል ሁለትን በጉጉት እጠብቃለን መምራችን ቃል ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ጆሲዬ አተም እግዚያብሔር ይጠብቅክ እናመሰግናለን ስለጋበስክልን
@user-fv1de9iw3o
@user-fv1de9iw3o 5 жыл бұрын
እንጠብቃለን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ በፀሎታቸው አስቡኝ
@yohanayearesma1253
@yohanayearesma1253 5 жыл бұрын
ጆሲ ህፃን ሮቤልን ጋብዝልን ለመምህራችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን
@merawitabebe8998
@merawitabebe8998 5 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችውን ይባርክልን እውነት ተዋህዶ መሆን መታደል ነው
@daniel38331
@daniel38331 5 жыл бұрын
መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜወዎትን ያርዝምልን ፡፡ Thomas Clark Oden died on December 8, 2016, at the age of 85.
@emaberahane4338
@emaberahane4338 5 жыл бұрын
መምህራችን ፀጋዉን ያብዞሎት እግዚብሄር አምላክ የተዋህዶ እቁ
@adamgirmu
@adamgirmu 5 жыл бұрын
መጽሃፍቅዱስ እና ታሪከ በእውቀት ሲተነተን እንዴት ይማርካል ዶ/ር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር ይባርክህ ጆሲዬም ተባረክ ብዙ እውቀት ሸምተናል ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይባርክልን
@user-ux1wf6gr9r
@user-ux1wf6gr9r 5 жыл бұрын
በመጀመርያ ክብር እና ምስጋና ለ እግዛብሄር ይሁን ሁለተኛ ደሞ ጆሲ ከልብ እናመሰግናለን መምህር ዶክተር ዘበና ለማ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቃልህ ኣይጠገብም በጭራሽ እግዛብሄር ይጠብቅህ ከመናፍቅ ዐይን ያውጣህ
@sabahaile840
@sabahaile840 5 жыл бұрын
Memeher Dr Zebene Kale Hiwot yasemalen Egziabehare Edemay Yesetote Amen 💚💛❤
@addisualemnehworku2542
@addisualemnehworku2542 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ እና የተዋህዶ ኩራት ዶ/ዘበነ ለማ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት የአገልግሎት ዘመነዎን ቸሩ ፈጣሪያችን ይባርክለዎት አሜን ፫ 31
@bayushemulugetabayushemulu1784
@bayushemulugetabayushemulu1784 5 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ከዚክ የበለጠ ከፍ ከፍ በልልን በጣም ድንቅ ትምህርት ነዉ ልብ ካልንዉ ኢትዮጵያ ኩራታቸን ነዉ ✥✥✥✥🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍ጀሲ ከልብ አመሰግናለሁ ምርጥ ሰዉ
@DANIELA0909d
@DANIELA0909d 5 жыл бұрын
God bless you Dr memiher Zebene Lemma and Jossy💚💛❤️
@meskiarerashow6614
@meskiarerashow6614 5 жыл бұрын
መምህር ሆይ ጌታ እግ/ር አብዝቶ እዉቀቱን ያብዛሎት! መቼም የታሪክ ጭልምተኞችና መናፍቆች እጅግ ብዙ ነገር እንደምትማሩበት ተስፋ አረጋለዉ! በቃ ሀይማኖት ማለት ሀገር ማለት ይቺናት ለገባዉ::
@lehowlumegizaalew1703
@lehowlumegizaalew1703 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር በምህፃረ ቃል አትፃፍ
@user-dk4cv6ys6c
@user-dk4cv6ys6c 5 жыл бұрын
ዶር ዘበነ ሁሉንም ሐይማኖቶችን የዉቃል ነገር ግን እየሱስ ክርስቶስን አያዉቀዉም, ተረት ተረት የላም በረት..... (PhD በተረት)
@ehitagaberalecell2433
@ehitagaberalecell2433 5 жыл бұрын
@@user-dk4cv6ys6c እንደእናንተ አይነት ደግሞ ወይ ተረት አያቅ ወይ መፅሐፍ ቅዱስ አታቁ መዝለል ማበድ ብቻ ሀይማኖን ከመቀየር እራሳቹን ብትቀይሩ ይሻላቹ ነበር ነገሩ ኦርቶዶክ ለመሆን መመረጥ ያስፈልጋል
@TA-sp5ql
@TA-sp5ql 5 жыл бұрын
ሙሰሊም ሆኝ ቀርቼቢሆን ይቆጨኝነበር አባቴን ክርሰቶስ ክበር ተመሰገን ያዛኝቷልጅ
@Candy-yk6uu
@Candy-yk6uu 5 жыл бұрын
uuu unlukcy girl u missed jannah😣😓😫
@hana-gb6zq
@hana-gb6zq 4 жыл бұрын
እኳን ደናመጣሽ የኔውድ
@ajsdnxn7941
@ajsdnxn7941 Жыл бұрын
Amen amen amen
@aliaazzam30
@aliaazzam30 5 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ ዉድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥኦት ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን ጆሲ መልካም ሰው እናመሰግናለን
@user-td3yl7xg4q
@user-td3yl7xg4q 5 жыл бұрын
ጆስየ ሳምንቱ ቶሎ አይደርስም በጉጉት እንጠብቃለን የሳምንት ሰው ይበለን።
@kristinetamaskin3472
@kristinetamaskin3472 5 жыл бұрын
መምህር,ዶክተር,ዘበነ,,ቃለ,ህይወትን,ያሰማል,ረዥም,እድሜ,ይስጦት
@hiattebrkhiat927
@hiattebrkhiat927 5 жыл бұрын
እይይይይ አሁንም በጉጉት እጠብቃለን ጆስየ ተባርክ
@astermandefro3831
@astermandefro3831 4 жыл бұрын
ጆስዬ፣ከልብ፣እናመሰግናለን፣ተመስገን፣አምላኬ፣እደዚህ፣አይነት፣አስተዋይ፣እግዛቤሄርን፣የሚፈራሰው፣ስላለን🙏🙏🙏🙏🙏
@nazarethtube1790
@nazarethtube1790 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ከረዥም እድሜ እና ጤና ጋር መምህር ዘበነ ለማ። ወንድም ዮሴፍ ገብሬ አንተ ሀገርህን ኢትዮጵያን ከልብህ የምትወድ ድንቅ ወጣትእግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ።
@selamwitsharew8950
@selamwitsharew8950 5 жыл бұрын
Dr zeben lema betam new emamesg new rejim edme yisthi memhir kante bizu temrealehu ahun demo Adisun metshafi anbalehu jossy thank you somuch
@beknatmekakile3719
@beknatmekakile3719 5 жыл бұрын
እውነት ነው ፍቅር ሰላም ፍትህ መተባበር መፈቃቀር የሰፈነባት ለሁሉም እናት ሀገር ትዮጲያ እንቁና ልዩ ሀገር ነበረች ግን....ይህ ሁሉ አሁን የት ሄደብን የት😢😢😢ፈጣሪ ሆይ ሀገሪን ወደ ነበረችበት ሰላም መልስልን🙏
@weynshetbeshah8338
@weynshetbeshah8338 5 жыл бұрын
በእውነት መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ እውቀትንና ጥበብን ያድልህ እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር እመኝልሃለሁ ጆሲ እግዚአብሔር ይስጥልን በዚሁ ቀጥልበት ሀይማኖት አባቶችን ስትጋብዝ ብዙ እማናውቀውን ልናውቅና ልንማር እንችላለን ስለዚህ በርታልን
@fedaafedaa2788
@fedaafedaa2788 5 жыл бұрын
ጆን እግዚአብሔር ይስጥልን ቀስስ ዶክተሩ ዘበነለማ ቃለህይወትንያሰማልን በድሜበጤይጠብቅልን ስለ ምሀሌ ምሀሌ ዘሰለሞን
@sinidugudeta5698
@sinidugudeta5698 5 жыл бұрын
Kale hiyiwet yasemalin! Memihir Zebene Egzabher yibarkokt ! Ye Orthodx Enko liji !!!💚💛❤!!!!!
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 5 жыл бұрын
የማትጠገብ የተዋህዶ አርበኛ መምህራችን ዘበነ ለማ እድሜና ጤና ይስጥልን አንተ ብርቱ ሰው🇪🇹🇪🇹❤
@user-up9uc4jz3c
@user-up9uc4jz3c 5 жыл бұрын
መምህራችን ፋጣሬ ያቆይልን ከማር ከወተት የሚበልጥ የህይወት ምግብን የመገቡን አባታችን ኖርልን
@merihailu1113
@merihailu1113 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገር እግዚአብሔር ኦርቶዶክስ ማለት ኢትዮጵያ ማለት ኦርቶዶክስ ነች መታደል ነዉ እኳ መናፍቅና ዘረኛ አንብብ
@jerusalemgat4397
@jerusalemgat4397 5 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@thereishope600
@thereishope600 5 жыл бұрын
አንባቢው ባክህ ተረት ተረትህን ትተህ ማርያም እርሱን ብቻ ስሙት ብላ የመሰከረችለትን እየሱስን ተከተል
@merihailu1113
@merihailu1113 5 жыл бұрын
@@thereishope600 ዋሸዉ እንዴ በተላይ አንተ ብዙ ይቀረሀል አንብብ
@asmaraasmara5769
@asmaraasmara5769 5 жыл бұрын
ደግሞ 'ዘረኛ' ከወያኔ ኣልፈህ ወደ 'መናፍቃን' ኣዘዋወርከው
@addiskalberihun3992
@addiskalberihun3992 4 жыл бұрын
@@thereishope600 Brother, Amlakachin Kristosin kelib teketileh tizazun bitfetsim betititina higun ena metshafun bitaneb orthodoxn tagegnataleh. teret teret bilo kemeferej tsom tselot adirgo ye egziahberin tibeb melemen yishalal. Bizuoch be egziahbher chernet eyetemelesu nw. Betsebere lib teketelw Kristosin ene kehulu belay metsafin rase eredalew bemalet adelem. God bless.
@grandneoplus6386
@grandneoplus6386 5 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ በኦርቶዶክስ አፅንተህ አኑረን እንቁ መምህራን አድሜና ጤናዉን ይስጥልን ጆሲዬ እናመሰግናለን ሰለጋበዝክልን ይህን የመሰለ መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን
@heronheron119
@heronheron119 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩጊዜ ጆሲዬ እናመሠግናለን መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ መዳኒያለም ጨምሮ ጨማምሮ ጥበብን ይስጥህ ሳምት በጉጉት እጠብቃለን አድጥያቄ ላሳ አዲሱን መፀሀፍ የነውምናገኝው ሠው ሀገር ያለነው ለማንበብ ጎጎሁ በጣም 👌👌👌👌👌👌
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 9 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 11 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 17 МЛН
የመጽሃፍ ቅዱስ ልዩነቶች 80 አሃዱ እና 66ቱ
21:37
ሰው ምን እንደሚጸልይ ማወቅ አለበት
19:33
JTV Ethiopia
Рет қаралды 85 М.
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 9 МЛН