ልጇን ግድያ የምታስተምረው እናት

  Рет қаралды 121,343

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Күн бұрын

Пікірлер: 290
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 4 жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪዬ ከምሰማውና ከማየው አንተ ጠብቀኝ ተአምር ነው።
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 4 жыл бұрын
ወላጆች ልጆችን ስናሳድግ ትልቅ ሀላፊነት አለብን የኛ #መጠቀምያ ልናረጋቸው አይገባም 😢
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 4 жыл бұрын
Hi azee betesbe enhune subscribe enderarege wede
@beetiru2853
@beetiru2853 4 жыл бұрын
Awo Wey betam
@astertekle8537
@astertekle8537 4 жыл бұрын
Tkkl
@aemenwegnehe858
@aemenwegnehe858 4 жыл бұрын
ፊልም ነው እውነት
@lemlembirassa3618
@lemlembirassa3618 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ላስተዋለው ህይወትጰ ውድ ነገር ናት ገዳይ መሆን ዋጋ ያስከፍላል ከፍርድ እንኩዋን ቢያመልጡ ከህሊና እዳ መውጣት አይቻለምጰገዳይ የገደለ እለት ቀድሞ ሞቶአል ልቦና ይስጠን ፕሮግራማችሁ ሪፍ ነዉ በርቱ👍👍👍👌👌👌👌
@ተተተተተ
@ተተተተተ 4 жыл бұрын
እፍፍፍ በጣም ያሳዝናል እናት አባት እደዚ መጥፎ ነገሮቼን እየነገሪ አሳድገው ነው አገርን የ150አመት ታሪክ በጭንቅላታቸው ተሞልቶ አድገው አገርን የማቃጥሉብን😥😥😥😥😥አይ አገሬ ፈጣሪ ይሁንልሽ😥😥😥
@hpkw2365
@hpkw2365 4 жыл бұрын
አዳዶች ቤተሠብ ቤተሠብ ነው ይላሉ ግን መጥፎ ነገር ከመማር ከቤተሠብ መራቅ ይሻላል
@neritube7462
@neritube7462 4 жыл бұрын
150 amet hezebn chfchfo mekads fetari yewdewal?
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 4 жыл бұрын
በትክክል
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 4 жыл бұрын
እናትየው በጣም ታሳዝናለች። ማንም ወላጅ የልጁን መጥፎ ነገር በተለይ ደግሞ ሞትን ማየት የለበትም። በተለይ በዚህ እድሜ ክልል ያሉ ልጆች ሁሌም ቢሆን ቆም ብለው ማስብ አለባቸው። ማንም ቢሆን ከህግ የሚያመልጥ የለምና ለወላጅ ሃዘን መሆን የለባቸውም።
@سارةسارة-ف3ص7ز
@سارةسارة-ف3ص7ز 4 жыл бұрын
ያአላህ ድህናጎረቤትስጠን መጥፎስውንአርቅልን🙉🙈
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 4 жыл бұрын
@@melkamtube6658 Esh wede areguse nachewe melshene
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 4 жыл бұрын
በጣም ጎረቤት ጥሩ ሲገጥምሽ ጥሩ ነው ከነገረኛ ጎረቤት አላህ ይጠብቀን
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት 4 жыл бұрын
የአባት እዳ ለልጅ አሉ የእናቶች መዘዝ ለልጆች ለዚህ ከንቱ አለም ምነው እርስ በእርሳችሁ ብትስማሙ ቱ አይ ህይወት እንደዋዛ ኡፍፍፍፍ ምስኪን ሲያሳዝን ገና በለጋ ዕድሜው በአጭር አስቀሩት 😭😭😭😭😭
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 4 жыл бұрын
እኔ በተፈጥሮ ጓደኛ አላምንም እግዚአብሔር ይመስገን ጠላት ከሩቁ አይመጣም ይህ ለኛም ትምህርት ነው አመሰግናለሁ
@hananng3813
@hananng3813 4 жыл бұрын
እኔ የምለው ነገር አለኝትክክለኛ ነገር አባቴን ምንም ሳላውቀው ጐደኛው ገደለው እያደግሁ ስሄድ አባቴን የገደለውን ሰው አወቅሁ ሁለየም የምመኘው የአባቴን ገዳይ መበቀል ነበር ሰውየው በአባቴ ብቻ አልነበረም ማጥቃት የሚፈልገው የኔ ታናሽ ወንድምም ማጥቃት ይፈልጋል አልፎ አልፎ በመንገድ ሲያገኘን አተልጅ እያደህ ነው ትበቀለኝ ይሆናል እያለ ይዝታል ይሁእጂ ዛቻው እናቴም ስለምታውቅ ልጀን ይገልብኛል እያለች ስለምትፈራ ሰፈር ቀየርን እኔ ለናቴ እማ እኔ ሳድግ የአባቴን ገዳይ እበቀላለሁ እላት ነበር ልጄ እደዚህ አትበይ እግዚያብሄር ይፉረዳቸዋል በቀል ጡሩ አይደለም ትለኝ ነበር እኔም አድጌ ከሀገር ውጭ ተሰደድሁ ይሁን እንጂ የአባቴን ገዳይ መበቀል እፈልግነበር አንድቀን ለናቴ ስልክ ደወልኩ እማ የአባቴን ገዳይ ብርአለኝ ዱርዬ ገዝቼ አስገድለዋለሁ አልኳት ወይልጄ ሴት መሆንሽ ጠቀመኝ ወድማ ብትሆኚ ገናዱሮ ሂወትሽን አበላሽተሽ ነበር አለችኝ እግዚአብሄ ደግነው ተበቃይም መሀሪም እነሱ የእጃቸውን አግኝተዋል አለችኝ ምንሆኑ ሞቱ አላኳት አሉ አለችኝ እና ምን ሆኑ የዘመኑ በሽታ የአልጋ ቁራኛ አርጐቸዋል አለችኝ በጣም ይገርማል እኔም ሳልሳሳት መግስት አድነገር ሳያደርግ እግዚያብሄር አሳየኝ ይከንን ያልሁ ት በእዉነት ልቤ ስለደማነው እናቴን አመሰግናታለሁ በቀል ምንም አያረግም እያለች ስላሳደገችኝ ትክክለኛ ነው የፃፍክት አገሬ ስገባ የናተ ፕሮግራም ላይ ቀርቤ መናገር እፈልጋለሁ አሁንም ከቻላችሁ ብትተባበሩኝ አብዝቶ ደስ ይለኛል ብዙ ያልገለፅኳቸው አሉ ትምህርት ይሆናሉ በቀል ይብቃ
@mohammadshadin2836
@mohammadshadin2836 4 жыл бұрын
አራ ታማስገን አዉ ኡንካንም ስት ኦንሽ
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 3 жыл бұрын
ይህ ፕሮግራም ወንጀል እንዴት እንደሚሰራ ሳይሆን እንዴት ከወንጀል እራሳችንን እንድንጠብቅ ነው። የአቅራቢዎችን ድንቅ አቀርምረብና አስተማሪነት እውቅና መስጠትም መልካም ነው
@ዘረኝነትአልወድምየድንግል
@ዘረኝነትአልወድምየድንግል 4 жыл бұрын
ሤት የላከው ችብ አይፈራም አሉ ይገርማል ልጅ የወለደ በልጅ ይጨክናል የች እድሜ ልክ መታሠር አለባት እድሜ እኳ አይመክራትም ሆ ለቢኒ እናት መጽናናትን እንመኛለን ፈጣሪ ከዚ ይጠብቀን
@asfawgashe8196
@asfawgashe8196 4 жыл бұрын
ሤት የላከው የሚለው ተረት እዚጋ አይገባም
@asfawgashe8196
@asfawgashe8196 4 жыл бұрын
ደሞ ጅብ አይደለም ሞት ነው የሚባለው
@tenaytaka9214
@tenaytaka9214 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ስለ ህይወቶች ሰው ግን በጣም ነው የሚገርመው በለጋ እድሜው ህፃን ልጅ ላይ እንዲህ አይነት ክፉ ነገር መፈፀም በጣም ይከብዳል አይምሮዋስ እንዴት አሰበላት ልጅን ለመግደል
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦናውን ይሰጣችሁ😭😭😭😭😭😭 በጣም ያማል😭😭😭😭😭
@Seni-Afro
@Seni-Afro 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ መልካም ወላጅ አድርገኝ
@nebihahussen5108
@nebihahussen5108 4 жыл бұрын
አላህ ከንደዚ አይነት ነገር ይጠብቀን ውድ የስው ልጅ ሂወት መቅጥፍ እራሱን ለመኖር ሌላውን መጥፋት ሊላው ደም መረጅያውን ለህዝብ ማሳወቃቹ ጥሩ ነው ነገር ግን ተወናያኑ ባይኖር ጥሩ ነበር ምክንያቱም ሊላ ሰውንም ወደ ወንጀል ይመራል እንጂ አያስትምርም በቅርብ ጊዜ የሆነ በወላይታ የተፈጠር ክስተት አለ በትምህርት ይሁነን በፊልም አይተው ውድ የሆነውን ሰው ይቀጥፋሉ
@azebtufa8535
@azebtufa8535 4 жыл бұрын
ብስራትዬ በጣም ነዉ ያማረብሽ በርቺ ከረጅም አምት በኃላ ነዉ ያየሁሽ በጣም ጥሩ ፓሮግራም ነዉ በርቱ
@selomaadeunga5220
@selomaadeunga5220 4 жыл бұрын
በጣም ያማል የእውነት ሀገራችን ትልቅ ሰይጣን ነው የገባው
@tsegrdamesfintwarda851
@tsegrdamesfintwarda851 4 жыл бұрын
ሁሉም ሰላሳ አመት ቢፈረድባችው ደስ ይለኛል እናትየዋ እድሜልክነው ብትችሉ ብትገሏት ውስጤ ይርሳል ይህኔ ስንትሰው ገላለች
@samrwitmogesengedaw8834
@samrwitmogesengedaw8834 4 жыл бұрын
በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው መልካም እናት ካልመከረች ልጅ በነዱት ነው
@yahoo4888
@yahoo4888 4 жыл бұрын
የዚህ ፕሮግራም አላማ ምንድን ነው? አልገባኝ ከታሪኩ ባሻገር፣ የፓሊሶችን ታታሪነትና ለህብረተሰቡ ደህነት የሚተጉ መሆኑን ለማሳወቅ ከሆነ ፍርዱን ማሳወቅ አለባችሁ። ሌሎችን ከጥፉት የሚያስታግሰውና ትምህርት እንዲወስዱ መደረግ አለበት
@helenbb2077
@helenbb2077 4 жыл бұрын
ዘንድሮ ቄሮ ደም እሚያፈሱት እንዲ በበቀል አንፀዋቸው እኮነው ለልጆች መሰረት ቤተሰብ ነው
@Cool-yb3ux
@Cool-yb3ux 4 жыл бұрын
Weregna🤮🤮🤮🤮
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 4 жыл бұрын
እወንት ነወ
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 4 жыл бұрын
@@Cool-yb3ux ወርኛሽ የጥፋ አንች ደፍን ቅል
@BabyBaby-xi1pd
@BabyBaby-xi1pd 4 жыл бұрын
አሽቀባኝ እናት አባቶችን ልቀቅ አፍሽን አትክፈች እዘ እንዳለማድሽ ወጣቶችን
@neritube7462
@neritube7462 4 жыл бұрын
Neftgn ye Atewoch rezeraz edma lekachu setgedlu norachus men tebalachu
@selamgebreab7639
@selamgebreab7639 4 жыл бұрын
እባካቹ ታናናሾቻችን ህነ ልጆቻችንን መልካም እነትን እናስተምር 😭
@ኡሙኢምራን.youtube
@ኡሙኢምራን.youtube 4 жыл бұрын
ቆይ ለምንድነው በዚህ ፕሮግራም የተፈረደባቸውን ፍርድ የማትናገሩት ሁሌም በጉጉት ስጠብቅ አትናገሩም ነው ወይስ እውነተኛ ታሪክ አይደለም እንዴ ድራማ ነው እንዴ
@qalkidaanmulu7850
@qalkidaanmulu7850 4 жыл бұрын
👍
@kiki7863
@kiki7863 4 жыл бұрын
That is my question too
@galilalele7493
@galilalele7493 4 жыл бұрын
ewnet new gin 😭 tinsh tasrew yemewetuwat neger eyetelemede new 😓😭😭😭
@mamefulas3823
@mamefulas3823 4 жыл бұрын
እውነተኛ ታሪክ ነው ግን በድራማ መልክ ነው እሚያቀርቡት
@hayatali5809
@hayatali5809 4 жыл бұрын
ፍርዱ ስለማያስደስታቸው ክክክ
@wolansamekonen8243
@wolansamekonen8243 4 жыл бұрын
ስነህይወቶች ስወዳችሁ ኑሩልኝ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
ከጎረቤት ሸረኛ ተንኮለኛ እግዚአብሔር ይጠብቀን🙏🙏🙏
@ኡሙአብደሏህአሰለፋያ
@ኡሙአብደሏህአሰለፋያ 4 жыл бұрын
አሚንንንንንንን ያረብ
@ኢክራምሰለምቴዋ-ደ9ገ
@ኢክራምሰለምቴዋ-ደ9ገ 4 жыл бұрын
አሜን ❤️😘
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
@@ኢክራምሰለምቴዋ-ደ9ገ አሜን
@redietabeje4501
@redietabeje4501 4 жыл бұрын
Koy gen ewnet new..... belu ahun l father weleta anesew yemtelu like
@Nureshetu1910
@Nureshetu1910 4 жыл бұрын
ይገርማል ስንት ወጣቶች ከንቱ ቀሩ 4ይ ይህ ማለት እናቶች የራሳችውን ህይወት ኑርው የልጆቹን ህይወት አበላሹ
@Fነኝስደተኛዋ
@Fነኝስደተኛዋ 4 жыл бұрын
ቤተሌቭዥን ስንት ሰአት እና መቼነው የሚታየው የሚያቅ ሹክ ይበለኝ
@ፍቅርህበልቤፀናይወት
@ፍቅርህበልቤፀናይወት 4 жыл бұрын
ፍቅር ስምምንት አንድነት ምህርት ይቅርታ ማድርግ እግዚአብሔር የሚውድው ነገር ነው በፍቅር እንኑር ፍቅር ይስጥን ቢብድሎንም ይቅርታ ምርትን ፍቅር እናውርድ በቅል ምንም አይጥቅምም ይጉዳል እንጅ ውግኖች በፍቅር እንኑር
@azebtufa8535
@azebtufa8535 4 жыл бұрын
እኔ የምለዉ ገዳዮቹ ሲፈረድባቸዉ አይታይም ወይንስ በነፃ ተለቀቁ የዚቺን ምስኪን እናት ከለልጅ ያስቀራት አረመኔ ናቸዉ
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 4 жыл бұрын
Hi azee betesbe enhune subscribe enderarege
@semutimohammed
@semutimohammed 4 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣቹ በጉጉት ነው ምጠብቀው ፕሮግራማቹን እስቲ ልስማው
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 4 жыл бұрын
ሰውን ለመግደል ቢላ የሚቀባበልበት ቤተሰብ በአጠቃላይ ክፋ የሚባልበት ዘመን ይህ ነው🤔🤔😰💔
@meronayele2822
@meronayele2822 4 жыл бұрын
በእውነት ይሄ አሁን ላለንበት ጊዜ በጣም አስተማሪ ነው ሰዎችዬ?
@kasechimoreketa3808
@kasechimoreketa3808 4 жыл бұрын
😤😤😤
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 4 жыл бұрын
ሰው ፍቅር አጣ አቤቱ ይቅር በለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@biruktawitargaw207
@biruktawitargaw207 4 жыл бұрын
Ebakachu yihe program TV program lay yirasu seat tisetot lehizb letY yigbal.kitatum lelalaw timhert endehon chan Yale mihon alebt😥wey hagre!!! Geta zenbel yiblelesh.😥😥😥😥
@NatiTube-c8n
@NatiTube-c8n 4 жыл бұрын
ኧረ ባሁን ሰአት ይሄ አይነቱ መረጃ አያስፈልግም ኡፍፍፍፍ😭😭😭
@ዮስራ
@ዮስራ 4 жыл бұрын
ይገርማል የሄ ሁሉ ዓመት ጠብ ለማሆኑ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው እኔ አላምንም ይገርማል እኝ ስናድግ ዛራ ቢጣሉ ለሰአታት እንጂ ንአመታት አይ ሰይጣም ስራው ኩፉ
@beti1237
@beti1237 4 жыл бұрын
እኔምለው ግን የዚህ ፕሮግራም ጥቅም አይገባኝም የበለጠ ወንጀልን ማስፋፋት ነው የሚመስለኝ
@kwt908
@kwt908 4 жыл бұрын
አይደለም ወንጀለኛ እንዴት እንደ ሚገኙ ወይም እንዴት እንደ ማወቅ እንደ ምይቻል ለማስተማር ይመስለኛል
@ፍቅር-ጘ9ወ
@ፍቅር-ጘ9ወ 4 жыл бұрын
@@kwt908 ትክክል ብለሻል
@eyeruskasahn3262
@eyeruskasahn3262 4 жыл бұрын
@@kwt908 እና ለምን ቅጣቱ ስንት አመት እንደሆነ ምን እንደተደረገ አይናገሩም ደግሞስ እኛገር በግልፅ ባደባባይ የገደለ እንኳን ፊቱ ተሸፍኖ አይደል እንዴ ሜዲያ ላይ እሚለቀቀው ላውም ከለቀቁት ነው እማያቁሽ ከየት መጣሽ አትሁኑብን
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 4 жыл бұрын
ትክክል የእኔ አይነት ስሜት ነው ያለሽ ልክ ነሽ እኔስ አሁን አሁን ስመለከታቸው ሆን ብለው ወንጀል እንዲስፍፍና የዮቲዩቭ ብር ለመስብስብም ይህን ፕሮግራም አድርገው ተመልካች ይበዛል በሚል ይመስለኛል ለህዝብ አያስቡም ቢያስቡ ይህን ባላቀረቡ ነበር እኔ እንዲያውም ስለ ወንጀል እንዲበዛ ከሚያደርጉ ስለዳኛዎች ፍርድ አስጣጥ ስለ ዳኞች ፍርድ ገምድልነት ሆዳምነት ቢያቀርቡ እና ህጉ እንዲቀየር ቢስሩ ጥሩ ነበር ከዚህ የፈረስ ፀጉር ተሽክማ አሻንጉሊት መስላ ከምትበጠረቅ
@አአአክክክ
@አአአክክክ 4 жыл бұрын
ትክክሎነው
@አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ
@አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ 4 жыл бұрын
አቤቱ የሰራዊት አምላክ አንተህ ታረቀን ይቅር በለን እናት እንዴት በልጅ ትጨክናለች 😭😭😭
@መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ
@መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ መጥፎ ሰውን ያርቅልን ያሳዝናል እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ እየሆነ ያለው ነገር ሰይጣን እራሱ ይቀናል 😭😭😭😭😭 ለልጆች መጥፎ ነገር ማስተማር እስኪ ምን ይሉታል ኢጭ
@amarchalghshsc3697
@amarchalghshsc3697 4 жыл бұрын
እውነት ተደብቃ አትቀርም በቀለች ኩፉነች
@kmm9838
@kmm9838 4 жыл бұрын
ዲስ ላይክ የምታደርጉ ግን ጤነኞች አይደላችሁ ስታስጠሉ
@muluwork2113
@muluwork2113 4 жыл бұрын
በጣም ሰው ለክፋት ብቻ የሚኖርው
@tsegrdamesfintwarda851
@tsegrdamesfintwarda851 4 жыл бұрын
ላይክ የምናደርገው ጥሩነው ለማለት አይደለም ፕሮግራማቸው አስተማሪ ነው ለማለት ነው ድርጊቱንደግሞ በኮሜንት እናወግዛለን
@manche110
@manche110 4 жыл бұрын
እኔ ዲላይክ ያረኩት ስንት እንደተፈረደ ስለማይነግሩን ነው።
@hagosadimasu3748
@hagosadimasu3748 4 жыл бұрын
ፍርዳቸውን ብጠቅሡት የበለጠ አስተማሪ ስለሚሆን ፍርዳቸው ቢገለጥ አሪፍ ነው
@melkamuasres7220
@melkamuasres7220 4 жыл бұрын
ያሳዝል ሰዉ መቸነው ማሰብ ሚጀምረው
@አዜብብዛአየሑ
@አዜብብዛአየሑ 4 жыл бұрын
ምን አይነት እናት ነት ባለጌ
@ععااووةا
@ععااووةا 4 жыл бұрын
በጣምየሚያሳዝንነገርነው
@bereketbereket6365
@bereketbereket6365 4 жыл бұрын
ቆይ ግን አንዳቸው ቤት ቀይረው አይወጡም ነበር?ለሌላውም ትምህርት ነው አንዳቸው ለቀው ቢሆን ይሄ ሁሉ አይሆንም ነበር
@mstewlmstewl3653
@mstewlmstewl3653 4 жыл бұрын
ነፍ ነፍስ ይማር ቢላ የሠጠችዉ አረመኔ ፍት አሥገዳይ ገዳይ ፍትህ
@omerali5706
@omerali5706 4 жыл бұрын
አቤት ፈጣሪዬ በየቀኑ ምንድን ነዉ ምንሰማዉ አረ ፈጣሪ አስበን
@ቲጂየአባቷልጅ
@ቲጂየአባቷልጅ 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ልጁን ህይወት ባጭር አስቀሩት ይች እናት አድለችም አንድ እናት ልጇን የምትወድ ከሆነ ልጅም መውደድ አለባት ልጇን ስለማትውድ የሁሉንም ልጆች ህይወት አበላሸች ። ለቢኒ እናት መፅናናቱን ይስጥልን የቢኒ እናት አይዞዎት
@hafteab6188
@hafteab6188 8 ай бұрын
ትምህርት ነዎ😊
@ebrahimhussein5096
@ebrahimhussein5096 4 жыл бұрын
ለምነው ግን ሢፈረድባቸው የማታሣዩት አያሥተምርም ባይ ነኝ ለምን ብትሉ ቅጣቱንም ማሥተማር አለባችሁ
@yemarwuhashashe2831
@yemarwuhashashe2831 4 жыл бұрын
ፖሊሲ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እናት ፀናቱን ይስጥሸ
@akiberhe2555
@akiberhe2555 4 жыл бұрын
Keep it up it .
@Kalidesmael
@Kalidesmael 4 жыл бұрын
መቸም ምንም የሚባል የለም አላህ ውነቱን ያውጣው
@monadires6594
@monadires6594 4 жыл бұрын
እኮን ደና መጣቹ
@martahayle4414
@martahayle4414 3 жыл бұрын
ቲሽ ይሄ ፕሮግራም ሚያስጠላውኮ ሰው ስንት ኣመት እንደተፈረደ ለማወቅ ነው ሚያየው እንጂ እንዴት መውጋት እንዳለበት ሊማር ኣይደለም ስለዚ ፍርዱን ተናገሩ
@abebe7532
@abebe7532 4 жыл бұрын
qitatus mindinew ??????????
@zuzuzuzu5860
@zuzuzuzu5860 4 жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣችሁ
@samusamuti5276
@samusamuti5276 4 жыл бұрын
እናት ጥሩ ነገር እንዳስተምር ነው ማቀው ይከብዳል
@Selam694
@Selam694 4 жыл бұрын
እኔ፡መስማት፡የምጓጓው፡እያንዳንዱ፡እንደየወንጀላቸው፡ምን፡ወይም፡ምን፡ያህል፡ፍርድ፡እንደ፡እንደተወሰነባቸው፡ነው፡፡ ከታሪኩ፡ብቻ፡ሳይሆን፡ከፍርዱም፡ሰዎች፡በተለይ፡ወጣቶች፡እንዲማሩ፡እና፡እንዲፈሩ፡ያደርጋቸዋል፡ብዬ፡አምናለሁ፡፡ እናም፡ይነገረን፡፡ ስንት፡አመት፡እንደተፈረደባቸው፡፡ መቼም፡እኛ፡ሀገር፡የደፈረም፡የገደለም፡ፍርዱ፡ብዙም፡አይለይም፡ያስገርማል፡፡
@mekdilv3402
@mekdilv3402 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችው ኔትወርክ ተለቀቀ እንዴ
@asfawgashe8196
@asfawgashe8196 4 жыл бұрын
እህቴ ብስራት ለልጆቻችን በየቤታችን ያንፃቸዋል የምንለውን ሁሉ በተቻለን መጠን እየመከርን እናሳድጋለን የጎደለውን እንደምንሄድበት የእምነት ስፍራ የበለጠ ይገነባል እንዲሁም ት/ቤት ከዚህ ሁሉ ያለፈውን ደግሞ ለማጥራት አንዳንዴም ሌሎቹ በቸልተኝነት ያለፏቸውን ወይም ያልተገናኙትን እናንተ ለማስተካከል ትጥራላችሁ እንግዲህ ታድያ አንቺም በማህበረሰቡ ውስጥ ጎልተው የወጡትን እና አስጊ እየሆኑ የመጡትን እኩይ ምግባሮች ለመቀነስ የተነሳሽ ይመስለኛል ከሆነ ለህብረተሰቡ የሚቀርቡ ነገሮችን በቃላት፤ በገፀባህሪ፤ በአልባሳት፤ ጥቅም ከሌላቸው በተዋንያን አካል ወይም አንደበት ማሰማታቸው እና መታየታቸው ሁሉት ሰይፍ እንዳለው ስለት መሆኑን በተለይ በዚህ ዘመን
@asfawgashe8196
@asfawgashe8196 4 жыл бұрын
በጣም ብቻ አይደለም እጅግ በጣም አጥብቆ ማሰብ ያስፈልጋል።
@asfawgashe8196
@asfawgashe8196 4 жыл бұрын
አንብበሽው ግልፅ ካልሆነ መልስ ፃፊልኝ
@helenreta172
@helenreta172 4 жыл бұрын
እናት ምህረት አስተማሪ እጂ በቀል አስተማሪ አይደለችም
@mussie12341
@mussie12341 4 жыл бұрын
It is good story but you have to dramatize the plot to make it interesting thanks any way good job
@ሄለንየድግልልጅማረኝፈጣሪ
@ሄለንየድግልልጅማረኝፈጣሪ 4 жыл бұрын
እግዞ መሀረኒ ክርስቶስ ምነአይነትጭካኔ
@NahomAsamere-q8o
@NahomAsamere-q8o 4 жыл бұрын
ሄሎ ስለህይወቶች ፕሮግራማችሁ ያስተምራል ግን ሁሌም ጥቃቅን እና አነስተኛ ላይ ብቻ ከምታተኩሩ ብዙ ትላልቅና ክፍተኛ ወንጀል የሚሰሩ እንደ ጌታቸው አሰፋ ብልት ላይ ውሃ ማንጠልጠል ማኮላሸት የመሳሰሉትን ድርጊት ስለሚፈፅሙት አረመኔዎችም አተኩራችሁ ብትሰሩ ተአማኒነትም ብዙም ተከታይ ይኖራችኃል ብዬ አስባለሁ
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ትክክክክክልልልልልልልል
@ጋልዓጋመ-ቐ8ቈ
@ጋልዓጋመ-ቐ8ቈ 4 жыл бұрын
ኣቤት ዘረኝነት ተመርዘሻል/ሃል የት ነው ጌታቸው ኣሰፍ እንደዛ ሳያድርግ ያየሀው ወይስ የትግራይ ተወላጅ ስለ ሆነ መጅመርያ ስምህ ምን እንደሚል ኣየሀው ምንሊክ ጡት ቆራጭ እንደሆነ ኣታውቅም ማለት ነው ለነገሩ እጃቹ ወደ ትግራይ መቀሰር ነው የምትወዱት ምድረ ዘረኛ
@romanabebe9148
@romanabebe9148 4 жыл бұрын
Egziabheir Hoy 😔
@ቆንጆኢትዮጲያ
@ቆንጆኢትዮጲያ 3 жыл бұрын
የሁሉቱም ሴቶች ችግር የአእምሮ ህመም ነው
@ሂባመሀመድ-ኰ2ሸ
@ሂባመሀመድ-ኰ2ሸ 4 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ያማል ወላሂ
@اممحمد-ص2ن5ذ
@اممحمد-ص2ن5ذ 4 жыл бұрын
እረ ተዉ የገደለን ግደሉ ተዉ ተዉ ተዉ እረ ኡኡኡኡ
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 3 жыл бұрын
ቢንስ ስንት አመት እንደተፈረደበት ይነገረን ሁሌም አትናገሩም ለምን
@getaeyesuslenmelikamnewkot1848
@getaeyesuslenmelikamnewkot1848 4 жыл бұрын
Betam yasazinal 😭😭😭☝️☝️
@ChappStory
@ChappStory 4 жыл бұрын
ቪዲዮውን አይተው ከወደዱት ሰብስክራይብ በማድረግ ይደግፉን፡ እናመሰግናለን። kzbin.info/www/bejne/j2SsXohrj5Z7qJI
@burtelaka5166
@burtelaka5166 4 жыл бұрын
በተለይ የዛሬዉ ጊዜዉን ጠብቆ የቀረበ ይመስለኛል የድሮ ወላጆች እንዴት እስክብርቶና ደፍተር መያዝ እንዳለበት ያስተምራሉ ያሁኖች ደሞ ጩቤና ወንጀልን እንዴት መፈፀም እንዳለበት እራስንና ሀገርን እንዴት እንደ ሚጎዳ ያስተምራሉ አያምጣዉ አያሳየን ነዉ ሚባለዉ ምንስ አገናኘ ድሮና ዘንድሮን
@helenbaletcha92
@helenbaletcha92 4 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ስም ምን አይነት ጉድ ነው ግን የእውነት ታሪክ ነው?
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 4 жыл бұрын
እነአሊላ ወነአሊላ ረጁን
@abiyeassaallaanegn1782
@abiyeassaallaanegn1782 4 жыл бұрын
Well enkuwan beselam mexachu
@mememalase9018
@mememalase9018 4 жыл бұрын
Tebarek u 2 sister 💚💛❤😭😭😭😭
@عموتسليمعمتسليم
@عموتسليمعمتسليم 4 жыл бұрын
ስለሂወት እውነተኝታሪከነወ ወይስድርሰትፍልሰፋ ይህንንይክልጠካራፖሊሶችሱ ካለሀገራችንለምንበወጀለኞች ይጥለቀለቃል
@ወለተማርይምወለተማርያም
@ወለተማርይምወለተማርያም 4 жыл бұрын
ምን አይነት ጨካኝ ናት. አይንዋላይ ያደገውን ልጅ በላቸው
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል
@temrali5943
@temrali5943 3 жыл бұрын
MN aeynet ftur nat esuwanu nber bejezaguw gube mejdel alah ymarewu. Betam yasaznal
@bestebeste448
@bestebeste448 4 жыл бұрын
እዉነት በጠም ያመል ግን ሰዉን ያሚገድል ሰዉ ለምንድነዉ መይገደለዉ እትዮጰየ ኡስጥ
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 4 жыл бұрын
እፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፌፋፌፌፌ መፈጠሬን ጠላሁት
@fantafanta7397
@fantafanta7397 4 жыл бұрын
እንካን ደናመጣችሁ
@finfinneeoromiyaatube5053
@finfinneeoromiyaatube5053 4 жыл бұрын
የተራክው ድምጽ በጣም ይማርካል ቀጥሉበት
@fatimayibra5678
@fatimayibra5678 4 жыл бұрын
ምን አይነት ጨካኝ ነች
@semutimohammed
@semutimohammed 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ያሳፈራል ጉርብትና እንደዚህ ሆነ ማለት ነው
@mersalmersal7295
@mersalmersal7295 4 жыл бұрын
በጣምያሳዝናል
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 4 жыл бұрын
በጣም.ያማል.ምነው.ጨካኝ.በዛ
@edenabrham5451
@edenabrham5451 4 жыл бұрын
እደዚህ አይነት ፕሮግራሞች ግን ለምንም አይጠቅሙም የባሰ እዳዉም ሰዎች የማያዉቁትን ክፋት ማሳወቅ ነዉ ብዬ ነዉ በኔ አሳብ የማስበዉ ወንጀልን በድራማ አሳምሮ ማቅረብ ምን የሚሉት ነዉ
@hanaaabera364
@hanaaabera364 4 жыл бұрын
እውነትነው እረ ክፎዎች በዝተውብናል
@አምላኬሆይሰውየለኝምናከኔ
@አምላኬሆይሰውየለኝምናከኔ 4 жыл бұрын
አዕምሮ ላለው ሰው በጣም አስተማሪና ጠቃሚ ነገር ነው የክፋትና የተንኮል መጨረሻው ጦፋት ነው እናቶችም ልጆቹን ሲያሳድጉ በጥሩ ስነግባርና ከክፋ ነገር በማራቅ ማሳደግ
@ነገርሁሉምለበጎነው-ጀ2ኀ
@ነገርሁሉምለበጎነው-ጀ2ኀ 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ሆይ ማስተዋሉን ይስጥ
@Ss-li8jr
@Ss-li8jr 4 жыл бұрын
ይገርማል
@mememalase9018
@mememalase9018 4 жыл бұрын
I love you so much sister 💚💛❤😭😭
@ፍቅርህበልቤፀናይወት
@ፍቅርህበልቤፀናይወት 4 жыл бұрын
ብርቱ አስትማሪ ነው
@mekdasmamar3261
@mekdasmamar3261 4 жыл бұрын
ጠፍታችሁ ነበር አላችሁ ሥለሒዎት ኑሩልን
@ማዓተቤትርጉምአለው
@ማዓተቤትርጉምአለው 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል ነብስ ይማር
@ihatepolitica9600
@ihatepolitica9600 4 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው
@romanhaile6056
@romanhaile6056 4 жыл бұрын
Beserat ena rahele afer belu wargochiii amerga tetergumalechiw
ТЮРЕМЩИК В БОКСЕ! #shorts
00:58
HARD_MMA
Рет қаралды 2,3 МЛН
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 4,6 МЛН
Can You Find Hulk's True Love? Real vs Fake Girlfriend Challenge | Roblox 3D
00:24
2 MAGIC SECRETS @denismagicshow @roman_magic
00:32
MasomkaMagic
Рет қаралды 37 МЛН
פודקאסט המוג׳ו של בן בן ברוך - צופית גרנט
3:28:23
የአሜሪካው ዲቪ DV  ሴቶቹን አጫረሰ
32:33
Sile HiwotTV
Рет қаралды 155 М.
KIISKA ISRAA OO CAJJIB AH!!@sawdamqaalib
47:04
Sawda Qaalib
Рет қаралды 36 М.
ባሏን ገላ በአልጋዋ ስር የሸሸገቺው ሴት
38:40
እስር ቤት ውስጥ የተወለደው ልጅ
27:31
Sile HiwotTV
Рет қаралды 180 М.
ТЮРЕМЩИК В БОКСЕ! #shorts
00:58
HARD_MMA
Рет қаралды 2,3 МЛН