ክፍል -1 || ትግረዋይ ከ አማራ ጋ እንዲታረቅ የማይፈልገው ማነው ?

  Рет қаралды 4,123

EKUL MEDIA

EKUL MEDIA

Күн бұрын

Пікірлер: 59
@bkhm6433
@bkhm6433 21 сағат бұрын
ፋኖ አሀዳዊ ልትከል አላለም አትግደሉኝ አታፈናቅሉኝ ነው ያለው ከዛ አልፋችሁ በከዛ ክልሉ መጣችሁ ትጥቅ ፍቱ አላችሁ የምንታገለው ለህልውናችን ነው አልሀምዱሊሏህ አሏህ መርጦ በፈጠረኝ አማራነቴ በጣም ደስተኛ ነኝ።
@AsAa-c2e
@AsAa-c2e 21 сағат бұрын
ጌታቸዉ ብሎል አኔም ሰምቺለሁ
@ميريالشمري
@ميريالشمري 7 сағат бұрын
ጌታቸው እረደ ብሏል ወድማችን አትሸወድ
@AbdissaAgga1500
@AbdissaAgga1500 18 сағат бұрын
አማራን እንደ ማህበረሠብ ሲሳደብ ዝም ብለህ ታሰድባለህ መልስ ሊሰጡ ሲገባ ታቋርጣቸዋለህ :: ምስጥ የሆንክ ሰው ነህ እልም ያልጅ የአማራ ጠላት በወንጌል ስር ተደብቀህ::
@michaelnegash8292
@michaelnegash8292 23 сағат бұрын
ኤድሞንድ አሪፍ ነው የምትሰራው ቀጥልበት።
@Fikru1948
@Fikru1948 18 сағат бұрын
The problem is that the Tigres are always thinking that they are the smart ❗️🤣
@Meazawteshome-el3sf
@Meazawteshome-el3sf 16 сағат бұрын
አንተ አማራን ወክለህ የምትናገር ያለኸው አትልፈስፈስ!! አቅም ከሌለህ ሚዲያ ላይ እየቀረብክ አማራን አታዋርድ።የጌታቸውን ኢንተርቪው መሰለኝ ብለህ ትዘባርቃለሀ!!? ጌታቸው ረዳ 100 ፐርሰንት ብሏል።ቪዲዮው ወርዷል ከሆነ ያረዳዳናል።
@asnakewaltenigus
@asnakewaltenigus 12 сағат бұрын
ጌታቸው ኢትጵያን አፈርሳለሁ ብሎ ቢናገር አንች እና መሰሎችሽ አማራ ነኝ የምትሉ አከኮች ኢትዮጵያን ለእናንተ በልዩ አደራ የሰጠሽ ማነው? ምን አገባሽ ታዲያ ታዲያ!!?
@jaspertom9527
@jaspertom9527 Күн бұрын
ጌታቸው “ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲዖል ድረስ እንወርዳለን” ካላለ፣ ለምን ቶሎ ብሎ አላልኩም አላለም?! ያላለውን አለ ከተባለ ቶሎ ማስተባበል አልነበረበትም ወይ?!
@Ekul_media
@Ekul_media Күн бұрын
በዛ ሰአትኮ የትግራይ ህዝብ ሁሉ ጁንታ ተብሎ ነበር ጌታቸው ወቶ ለማነው የሚያስረዳው ? ኢትዮጲያ እንደ ኢትዮጲያ ትልቅ ጦርነት ላይ ነበርን ያኔ ጌታቸው ወጥቶ ቢናገር ማን ይሰማዋል ? ዋልታ ቲቪኮ ደብረፂዎን ሞቷል ብሏል ውሸት መሆኑ ማረጋገጥ ይቻላል ። ጦርነቱ እንዲፋፋም ያልተባለ ኘሮፓጋንዳ የለም ፋኖ ጀግና እንዳልተባለ ጃዊሳ አገር አፍራሽ ተብሎ ጦርነት ተከፍቶበታል አብይ ሁሉን አጣልቶ እና አዳክሞ ስልጣኑን ማፅናት ብቻ ነው የሚፈልገው
@ساميلل-ن5ص
@ساميلل-ن5ص 22 сағат бұрын
@@Ekul_media ቆይ ጌች እንደዚሂ ቢልስ አማራ ከሌላዉ የተለየ ምን አገባዉ ኢትዮጲያን የሰሯት የትግራይም የሌላዉ ህዝብ እኩል ነዉ የመሰረቷት የአማራ ኢሊት ይገርመኛል መጀመርያ ለራሱ ለአማራነት ሳይሆን ለኢትዮጲያ ተቆርቆሪ ነኝ ይላል
@michaelnegash8292
@michaelnegash8292 23 сағат бұрын
ከአማራም ከትግራይም ከሌላም ፈርሳለች የሚል ነበረ። ብልፅግና በህዝቦች መካከል መልካም ግንኙነት እንዲኖር አይፈልግም
@ፋኖደግአረገ-ኀ7ጐ
@ፋኖደግአረገ-ኀ7ጐ 21 сағат бұрын
ብላል ጌታቸወሰ አውጥታችሁት ካልሆነ ይገኞል
@fregoitom6568
@fregoitom6568 Күн бұрын
Wayyyyyyyyy wushet
@ساميلل-ن5ص
@ساميلل-ن5ص 23 сағат бұрын
እኔ አማራ ነኝ ግን አንድም የህዉሃት አመራር በአማራ ህዝብ ላይ የተናገሩት ኩፉ ቃል የለም የክልሉ አመኮ የዉሸት ዜና እያቀናበረ ነዉ የአማራን ወጣት ያስነሱት
@mikyas392
@mikyas392 14 сағат бұрын
????
@ነፃነት-ዸ5ኀ
@ነፃነት-ዸ5ኀ 7 сағат бұрын
ስላልሠማሽ ይሆናል እንጂ ከዘፈናቸው ጀምሮ መሪዎችም ተናግረዋል
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese 5 сағат бұрын
​@@ነፃነት-ዸ5ኀአምጪ ካሉ ይህን አሉ
@sauditaif7667
@sauditaif7667 Сағат бұрын
አልሰማሽ ሁነሽ እንደሆነ እንጅ ጌታቸው እረዳ ከአማራ ጋር ሂሳብ እናወራርዳለን ፡ከአማራ ህዝብ ሱዳን ይሻለናል ደፂ፡ አማራን እና ኦርቶዶክስን እናተፉለን አቦይ ስብሀት አብዛሀኛው የትግራይ ህዝብ አማራ ላይ በጣም ጥላቻ አለባቸው ዘፈን እራሱ ብዙ አላቸው አማራን እሚሳደብ አማራ ግን ያን ሁሉ ስቃይ ሲደርስብን ትግሬ በገለን ብሎ አያውቅም ህውሀትን ብቻ ነው እሚወቅሱት ።
@ساميلل-ن5ص
@ساميلل-ن5ص 53 минут бұрын
@@sauditaif7667 ጌታቸዉ ያለዉ ከቦለቲከኛዉ ጋ ነዉ ሂሳብ እናወራርዳለን ያለዉ ከባአዴን ማለት ነዉ ከአማራ ህዝብጋ አላለም ይህን ካለ ማስረጃ አምጪ
@fregoitom6568
@fregoitom6568 Күн бұрын
Gechu alalem
@TaffesseAbebe
@TaffesseAbebe 16 сағат бұрын
ኤድሞንት በሚሊሊክ. ጊዜ. የደነበሸ አሉ. እያሉ ማውራት. ነው የሳዝናል
@ardi4.6million28
@ardi4.6million28 17 сағат бұрын
የሚገባ ይግባብህ!😂😂
@weretomedia
@weretomedia 9 сағат бұрын
የጌታቸው ድምፅ አሰማው
@bizualemamlak6000
@bizualemamlak6000 6 сағат бұрын
A Wonderful nationalist pro-Fano
@abayteklemariam4585
@abayteklemariam4585 5 сағат бұрын
Eywahu erk ayhonem ershin astekakil
@SaifulRsna-p6v
@SaifulRsna-p6v 23 сағат бұрын
ከአብይ በላይ ሀገረ ያፈረሰ አለ
@Fikru1948
@Fikru1948 17 сағат бұрын
🇪🇹 Hizbawi Ginbar 🇪🇹 💪💪💪💪
@Fikru1948
@Fikru1948 17 сағат бұрын
What do you mean ❓️ In accordance with the recent population sense the Amharas are 55 million. While the Tigres after the war are now 3.2 million‼️
@Fikru1948
@Fikru1948 17 сағат бұрын
⚠️OROMMUMA - Savage thought nw❗️
@mulugetashibeshi1350
@mulugetashibeshi1350 9 сағат бұрын
እንዴት ከዚህ ከሀዲ ጋር ታወራለህ? እኔ ቪዲዮው አለኝ 🤭 ይሄ ከሀዲ ነው
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese 5 сағат бұрын
ማምጣት ነዋ አማራ ሥልጣን ካላዘ እንደሡርያ እናፈርሣለን ያለው ማ ሆነና አማራ አይደለምን እንካን ከግብፅ ከሤጣንም ጋር እንሠራለን ያለው ግቦት ሠባቴ ሆኖ አማራጂ ትግሬ አይደሉን
@e-l3w
@e-l3w 9 сағат бұрын
ለአንድነት መስራትህ ጥሩ ነው ጌታቸው ያለውን መካድህ ግን ከለመተማመንን ይፈጥራል ይህኮ የትም ቦታ ቪዲዮው ይገኛል በዛ ላይ መታረቅ ከአለብን ከልብ ይቅር መባባል እንጅ ሕወሓት እንዳላጠፋ መሸፋፈኑ ትክክል አይደለም ። እንደ ሕዝብ ሳይሆን እንደ ተቋም ሕወሓት የአማራን ሕዝብ በድሏል ጨፍጭፏል አፈናቅሏል የዚህ ግፍ የደረሰበት አማራ ደግሞ በጦርነቱ ተሳትፏል ጥያቄው መሆን ካለበት ያለፈውን ጥፋት ትተን የወደፊት ሰላማችንና አንድነታችን እንዴት እናምጣ ነው ?
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese 5 сағат бұрын
ማሥረጃ ካልኩኝ አምሥት ሚሊዩን እሠጣለሁ ያምጣ ሢል ለምን አታመጡም ካለ ከሽልማት ጋር ይጣችሀል
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw 4 сағат бұрын
ልክ ነው እንደሀገር እንቀጥላለን ብለን ካሰብን ቅንጅት ላይ ነው መስራት የሚሻለው ጥፉት በሁለቱም በኩል ተሰርቷል።
@Fikru1948
@Fikru1948 17 сағат бұрын
Edmond iko Amiche nw❗️
@muluzerefu7480
@muluzerefu7480 10 сағат бұрын
አብይን ተሸከመው አተላ
@weretomedia
@weretomedia 9 сағат бұрын
መሳደብ የሀሳብ ድህነት ነው
@YohannesChekol-l5n
@YohannesChekol-l5n 5 сағат бұрын
All dirty society the number one enemy for kimalam Tigray Tinbe Galla for Ethiopia we have tell them the reality both of them the enemy must be clear
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese 5 сағат бұрын
ደደብ ሙጃላሞች
@jaspertom9527
@jaspertom9527 Күн бұрын
ጌታቸው “ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲዖል ድረስ እንወርዳለን” ካላለ፣ ለምን ቶሎ ብሎ አላልኩም አላለም?! ያላለውን አለ ከተባለ ቶሎ ማስተባበል አልነበረበትም ወይ?!
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese 5 сағат бұрын
ለምን ብሎ ያማራ ፉኖ እማራ ሥልጣን ካላዘ እንደሡርያ ትፈርሣለች ያለ አማራ ረሣችሁትዴ
Trapped by the Machine, Saved by Kind Strangers! #shorts
00:21
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
00:46
Celine Dept
Рет қаралды 96 МЛН
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 86 МЛН
"ኣቦ ጓሉ ይደፍር - ዘይፈስስ ንብዓት ራሄል!"
45:05
Plot Media-ፕሎት ሚድያ
Рет қаралды 1 М.
ፋኖ እና መከላከያ ተፋጠጡ ✅
21:30
EKUL MEDIA
Рет қаралды 7 М.
EKUL MEDIA's broadcast
1:57:11
EKUL MEDIA
Рет қаралды 4 М.