ከ19 ዓመት ትዳር በኋላ የተነሳው ከባድ ጥያቄ! የተወለዱልኝ 3ቱም ልጆች የእኔ አይደሉም! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 561,039

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер: 6 100
@EyohaMedia
@EyohaMedia 11 ай бұрын
የ DNA ምርመራ ውጤት ወጣ! የሶስቱ ልጆች አባት ማን ይሆን? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha kzbin.info/www/bejne/bp-0iYpmia1oopo
@GezashignNiguse
@GezashignNiguse 3 ай бұрын
Ere eyoha please 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@GezashignNiguse
@GezashignNiguse 3 ай бұрын
Please 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@HyatHayat-mu9nm
@HyatHayat-mu9nm 3 ай бұрын
እር ወጤቱ የት ገባ
@Mita-g1q
@Mita-g1q 2 ай бұрын
ሰላም እዮሀ ጤና ይስጥልኝ የየእዮሀ ቤተሰቦች አንድ ምክር ከናተ አፈልጋለው ተባበሩኝ የምኖረው አድስ አበባ ነው እንድ ልጅ አለኝ የመጀመርያትዳሬን ፈትቻለው ግን ድጋም አገባው እና ከባለቤተጋር አልተስማማንም እኔ መለያየት አፈልጋለው አሱ ግን አይፈልግም አሁን በስደት ነው ያለውት ከሱጋር ያፈራነው ንብረትም ሆነ ልጅ የለንም ግን መፍታት አፈልጋለው ብያንስ የምታቁትን ነገር አካፍሉኝ
@SifuObse
@SifuObse Ай бұрын
ታባራክ የኔም ጥያቄ ነው ማልስ እንፋልጋለን 😢
@Maryam-zf6wb
@Maryam-zf6wb Жыл бұрын
ለሚስትህ ክብር ይኑርህ ወንድሜ ሚዲያ ላይ ቃላት ያልተጠነቀክ እቤት ውስጥማ አሰብኩ ፅናቱን ይስጥሽ ከባድ ነው !!!
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
አላስወራ አላት😢😢
@Maryam-zf6wb
@Maryam-zf6wb Жыл бұрын
እኮ
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg Жыл бұрын
ሰውየው ሀይለኛ ይመስላል አፍ አፉዋን ይላታል።
@MediyouTube-j3r
@MediyouTube-j3r Жыл бұрын
Yallah ysgnal
@wayntuhabamh
@wayntuhabamh Жыл бұрын
በጣም አማረኘው ከባድ ነው
@zinawtessema5323
@zinawtessema5323 Жыл бұрын
ይህ ሰው እኮ ታማሚ ነው፤የአእምሮ በሽተኛ ነው፡፡ አስፈላጊ የነበረው ባለሙያ፤ጋዜጠኛ ሳይሆን የስነ-ልቦና ባለሙያ ነበር፡፡ በጋዜጠኛው ቦታ የነበረው ሳይኮሎጂስት ቢሆን ኖሮ፤ልናገኝ እንችል የነበረው ውጤት ሌላ ይሆን ነበር፡፡ ልጆቹ በእጅጉ ያሳዝናሉ፤የዲ ኤን ኤ ምርመራ ውጤት መቅረብ ነበረበት፡፡ እንዲህ ዓይነት ችግር ሲኖር፤ልጆቹ የማንም ሆነው ቢሰማን እንኳ በፀጋ መቀበልን መልመድ ጥሩ ይመስለኛል፡፡ ሰውየው ሲሪየስ የሆነ ህመም አለበት፡፡ እንኳን በወጉ አብሮ መኖር፤ በወጉ መለያየት የማይችል ሰው ከባድ ነው፡፡
@ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ
@ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ይሄን ጋዜጠኛ የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ ብሎ መሸለም አለበት የስንቱን ቤተሰብ ከመበተን የታደገ እናት እና ልጅን ይቅር እያባለ መልሶ የናታቸዉ እቅፍ የሚስገባ ምርጥ ስእብና ያለዉ ሰዉ ነዉ እግዚአብሔር ብርታት ትግስት እድሜ ይስጥልን
@alyahar
@alyahar Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@Fitsummekonnen-x5i
@Fitsummekonnen-x5i Жыл бұрын
እረ የሳይኮለጂ ምክር ይሰጣቸው
@Fitsummekonnen-x5i
@Fitsummekonnen-x5i Жыл бұрын
ሰውየውን ተረዱት ትክክል ነው የሚናገረው ሳይኮሎጂሰት ይመከራቸው እሱም በሃሳብ ታሟል
@hannademeredessie8108
@hannademeredessie8108 Жыл бұрын
Sewyew Abalmoya Egeza Ysfelgawal
@امزهيركتون
@امزهيركتون Жыл бұрын
DNA.
@dagmawitberhanu
@dagmawitberhanu Жыл бұрын
አገልጋይ ነህ ማንን ነው ምታገለግለው እረኛ ነህ ለመንጋህ አትጠነቀቅም ልጆችህ ባይሆኑም እንኳን ልትጠነቀቅ ይገባ ነበር 18 ዓመት ልጅ አለክ እኮ እንደ ህፃን ምታወራው በርህን አዘጋም አፀልይም አንተን ብሎ አገልጋይ በአህዛብ እየሱስን የምታሰድቡ ተኩላሆች እናቴ ተባረኪ እየሱስ ነፃ ያውጣሸ
@martamekonen7455
@martamekonen7455 Жыл бұрын
አገልጋይ ነኝ እምትሉ ሰዎች በመጀመርያ ቤታችሁን አገልግሉ እግዚአብሔር እሚደሰተው ቤታችንን ስናገለግል ነወ መድረክ ላይ መቆም ብርቅ አይደለም
@የሚጠብቀኝአይተኛምገኒ
@የሚጠብቀኝአይተኛምገኒ Жыл бұрын
😂😂😂😂
@azebitadesse918
@azebitadesse918 Жыл бұрын
አቦ ነብይ ነን የሚሉ ሰይጣኖች የሰው ቤት እያፈረሱ ነውኮ ይሄኔ እቤት ያሉት ልጆችህ አይደሉም ብሎት ይሆናል
@martamekonen7455
@martamekonen7455 Жыл бұрын
@@azebitadesse918 አለኮ ውዴ የዚህ ከዛ ሰማሁ አለኮ
@abebaworkbirhanu5076
@abebaworkbirhanu5076 Жыл бұрын
አቤቱ ማረን ከአገልግሎት በፊት ህይወት ይቀድማል እግዚአብሔርን ማወቅማ ሰይጣንም ያውቃል ይፈራል ይንቀጠቀጣል እና ሰይጣን የተጣለ ነው መፍራትና መንቀጥቀጥ ግዴታው ነው የእኛ አምላክ ደግሞ የሚያወራ ሳይሆን የሚኖር ሰው ነው የሚፈልገው እራሱ ግራ ገብቶት በነብያት ማሳበብ ንግግሩም የታረመ አይደለም አባታችንና ጌታችን ያካፈለን ባሀሪዎች አሉ ይሄንን አላየሁበትም
@martamekonen7455
@martamekonen7455 Жыл бұрын
@@abebaworkbirhanu5076 አይናችንን ጌታ ላይ ብቻ ማድረግ ነው ወገኖቼ ግዜው ከፍቷል ስለ እውነት ከሆነ ቃሉን ካነበብነው የተጻፈው ሁሉ እየ ተፈጸመ ነው ብዙም አይገርመንም አይደንቀንም ይህ ሁሉ ይሆን ዘንድ ግድ ነውና ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው አይናችንን ጌታ ላይ ብቻ እናድርግ
@banchalemmasresha8587
@banchalemmasresha8587 Жыл бұрын
ሰውዬው የስነ ልቦና ችግር ሊኖርበት ይችላል በባለሙያ ቢታይ ጥሩ ነው ፡፡አለምሰገድ አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ፡፡❤❤❤❤❤
@jerrymeles9321
@jerrymeles9321 Жыл бұрын
Exactly I thought the same he may need help
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
ተዎ ትዳር አይደል ተናዶ ይሆናል አትፍረድ ይፈረድብሀል
@sophijarso9929
@sophijarso9929 Жыл бұрын
ልክ ነው የስነልቦና ችግር ያለበት ነው የሚመስለው ከምርመራው ጎንለጎን ህክምና ያስፈልገዋል።ጌታ ይርዳቸው ሁለቱም ያሳዝናሉ
@dinkneshdinknesh482
@dinkneshdinknesh482 Жыл бұрын
ቅናት ሚስቴ ጓደኛየ እናቴ አይልም
@Truth658
@Truth658 Жыл бұрын
አረ ባለጌ ነው
@ሲኖሪታ
@ሲኖሪታ Жыл бұрын
19 አምት የቆየ ትዳር ላይ እዴት ያተ ልጆች መሆናቸውን ከተጠራጠርክ ለምን አልፈታሀትም አተ እራስክ ወስላታ ነህ እደው እግዝያብሔር እውነቱን አውጥቶ ያሳየን
@mesibrhane78
@mesibrhane78 Жыл бұрын
100%👍👍👍
@SenayitDamtew-b1e
@SenayitDamtew-b1e Жыл бұрын
Bitiweselit enkuwan ayiferedibatim edezih ayinet sew beshita new
@wubitseife1672
@wubitseife1672 Жыл бұрын
Tikikil
@jdcell63
@jdcell63 Жыл бұрын
አሜን እውነት ነው ባለጌ ወንዶች ናቸው የሚጠራጠሩ የሚታመን ያምናል
@werkeyefaseha4122
@werkeyefaseha4122 Жыл бұрын
አሜን
@MohammedAmin-nc5fz
@MohammedAmin-nc5fz Жыл бұрын
ባልየው ወስላታ ስለሆነ ሚስቱን አያምንም ልጆቹም አያምንም ሚስትቱ አላህ ይጠብቀሽ
@fikirasf246
@fikirasf246 3 ай бұрын
ፍቺው
@ritaadinew1335
@ritaadinew1335 8 күн бұрын
አይባልም ሁሉም በምርመራ ይጣራል
@RahelTsegaye-sl3jv
@RahelTsegaye-sl3jv Жыл бұрын
ሲመስለኝ የእምነት ልዩነት እራሱ የተረጋጋ ህይወት እንዲኖር አያረግም
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
ትክክል የእምነት ነገር ከባድ ነው
@ፀሐይወጣልኝ
@ፀሐይወጣልኝ Жыл бұрын
ምን ጥርጥር አለው
@hargeweyenmengeshamamo1043
@hargeweyenmengeshamamo1043 3 ай бұрын
በትክክል
@Emebet-o4i
@Emebet-o4i 2 ай бұрын
Unet neaw
@SelamAbede
@SelamAbede 2 ай бұрын
በትክክል
@onelove-n8s
@onelove-n8s Жыл бұрын
ጥርጣሬ ቢኖር እንኳን ልጆቹን ማስመርመር እንጂ ይህን ያክል የገዛ ሚሲቱ ላይ ግፍ በጣም ያሳዝናል ይህ ከፍተኛ የሴቶች ጥቃት ነው በህግ መጠየቅ ያለበት ሰው ነው አንድ ነገር ከሆነች በሁላ መጨሁ ትርጉም የለውም
@16Titi
@16Titi Жыл бұрын
በጣም የማውራት መብት እንኩአ እደነፈጋት የአይምሮ እስር ላይ እዳለች ታስታውቃለች
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi Жыл бұрын
እሱ እራሱ ባለጌ አይገልፀውም ስድ ነውአሳዳጊ የበደለው ቆሻሻ ምናለ እስቲመረመሩ ቢጠብቅና ውጤቱን ብናየው ?
@ሉሉእንድረስ
@ሉሉእንድረስ Жыл бұрын
በጣም ያማል እህህህ
@liyulyu-nn4td
@liyulyu-nn4td Жыл бұрын
Majority setochu be habesha wende yemfsembachew wenjel new. Esti bezu setochen teyku. Abete men enate eywldechachew new? Hazeneta yembale ngere yalfeterbachew awerewoch . Egzabher kemdre yatfachehu.
@tigistalemayehu8063
@tigistalemayehu8063 Жыл бұрын
Fact
@woynimokonen352
@woynimokonen352 Жыл бұрын
እኛ ሴቶች ከደዚህ አይነት ወዶች ጋር ስንኖር እኮ ነው እድሜችን የሚያጥረው 😔 እፎፎፎፎ ስቃይ
@mdmastar9175
@mdmastar9175 Жыл бұрын
በጣም፣እፍፍፍፍፍ፣ፍጣሬ፣ብርታታ፣ይሆንሽ
@hermonfirew1137
@hermonfirew1137 Жыл бұрын
Betam
@tigist9810
@tigist9810 Жыл бұрын
እዉነት ነው 🤦‍♀️
@almazngatu9984
@almazngatu9984 Жыл бұрын
Beshtna yemnhonew
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen Жыл бұрын
Dem gefit aseyazegne egezyabeher ken alew 😢
@BizuworkWoldye-fz2ic
@BizuworkWoldye-fz2ic Жыл бұрын
የኔ እናት ጌታ ብርታቱን ይስጥሽ የሚቀና ባሌ እድሜሽን ያሳጥራል ለልጆችሽ ስትይግን እራስሽን አጠንክሪ አጥብቀሽ ፀልይ እግዚአብሄር ከእውነት ጋር ስለሆነ ተጽናኝ አይዞሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@semiradawudesemiradawude5429
@semiradawudesemiradawude5429 Жыл бұрын
የጋዜጠኛው አድናቂወች 👍👍ግጩት ብረታት ይሆነዋል
@ElsaEmnaye
@ElsaEmnaye Жыл бұрын
Seweyew endereredahut mental prob already so abate hono lemenor mesfert yelewem😢
@selammichael2784
@selammichael2784 Жыл бұрын
😊
@kurikebede1752
@kurikebede1752 Жыл бұрын
​😊
@argwaabi6189
@argwaabi6189 Жыл бұрын
ስትነጋር፡ዳሞ፡አፉንይካፊተል፡ዉሸ፡ነዉ
@aberashteklu
@aberashteklu Жыл бұрын
​@@ElsaEmnaye❤11111111111111111111111111111
@aronsaba9422
@aronsaba9422 Жыл бұрын
የእኔ እናት ያነባሽው እንባ እግዚአብሔር ይቁጠርልሽ❤
@emenettesefafiker1627
@emenettesefafiker1627 Жыл бұрын
ባል እናሚስቱን ለየብቻ እንጂ አንድ ላይ አልነበረም ቃለመጠየቅ መደረግ የነበረባቸው። ሰውየው በጣም ግንፍልተኛ ነው። ሚስትየው ግን አብሮ መኖር አያስፈልግሽም።
@saratube7626
@saratube7626 Жыл бұрын
3ልጂ ይዛ ከማን ጋር ትኑር ያማታል መቀሳቀስ አችል በሰራተኛ ነች ወዳ ነወው የምትቃጠለው ግድ ሁኖባት ነው
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
አብሮ እማ መቅረብ አለባቸው ኢንተርቪው ማለት ይሄ ነው እንጂ!!! አለያይቶ ማቅረብ እኛንለመፍረድ በጣም ይቸግረናል አብረው ሲያቀርቡዋቸው ግን ይህኡ ነው ኢንተርቪው!! 😊
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
ፖይንቱን ፖይንቱን ተነጋገሩ!! ሀበሻ ዝብዝብ ዝብዝብ እንወዳለን ጣጣጣጣ ፖይንት ፖይንቱን!!
@abeban.8366
@abeban.8366 Жыл бұрын
ሰውየው ባለጌ ነው ከመጀመሪያውም በትዳሩ ላይ የሚወሰልት ባል ነው እሷ ግን ይህን ሁሉ እያደረገ አልፎ ተርፍ ልጆቹ የኔ አይደሉም እያለ አብራው መኖር ትፈልጋለች በሽተኛ ስትሆ ስትወድቅ ጥሏት ይሄዳል ።ደግሞ ትዳሬን ሊበጠብጥ ይላል አንተ አሁን ባል ትባላለህ ወራዳ ። እህቴ እመቤቴ ትርዳሽ ።
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 Жыл бұрын
Endyee bale eco Egzyabher ayedlem esa betame ayenane telabtach
@rodasktube2209
@rodasktube2209 Жыл бұрын
ይገርማል ምን አይነት ሰው ነው እግዚአብሄር ለተናገረው ሁሉ ይቅር ይበለው DNA ውጤት የሱን ጭንቅላት አይቀይረውም ንስሃ ይግባ አንቺ ግን ምርጥ እናት ነሽ ተባረኪ
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx Жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ፣ ሰውየው የስነልቦና ሕክምና ያስፈልገዋል። እየተማታ፣አተሳደበ፣እየተጠራጠረ ልጆቹን መኖር ይሰቀጥጣል።እንባሽን ፈጣሪ ያብስልሽ። የምንሰማው ሁሉ ያስፈረል
@tigistlakew9032
@tigistlakew9032 Жыл бұрын
ይሄንን አስሮ አርባ መግረፍ ነው ባለጌ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Жыл бұрын
ድሮም መናፍቅ ከሱ ምን ይጠበቃል😂
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 Жыл бұрын
​@@azebtufa7389መናፍቅ አልሽ ምንፍቅና ማለት እግዚአብሄርን እንደ እግዚአብሄርነቱ አለማምለክ ነው ልክ እንደ አንቺና መሰሎችሽ ማለት ነው
@tariqauhabtamu
@tariqauhabtamu Жыл бұрын
እኔ ግን ያሳዝነኛል እግዚአብሔር ይፈታላቸሁ አይዞን አማ
@netsengmamo7358
@netsengmamo7358 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ወንዶች እናቶቻችን ላይ የማያደረሱት በደል ገና ብዙ እንሰማለን። እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ያበርታሽ ።
@umumariya9884
@umumariya9884 Жыл бұрын
ውይ የኔ እናት ምናይነት ህይወት ነው ያለሽ ፈጣሪ ይርዳሽ እጂ ሰውየው የሚቻል ባህሪ የለውም
@MackMack-x6p
@MackMack-x6p Жыл бұрын
x
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 Жыл бұрын
አትሳሳች እናቴ ስትነግረኝ 😢😢 ልጆቼን ስወልድ የደም ጨርቄን እኳን አባትሽ ነው የሚያጥብልኝ ትለኝ ነበር እስኪ ተይኝ ሁሉም ሰው አድ አደለም
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር Жыл бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ የምንሰማው ነገር ለጆሮ ይከብዳል 😢😢😢😢😢ፈጣሪ ሆይ ለሴት ልጅ ክብር ያለው የትዳር አጋር ሰጠን 🙏🙏
@ትዕግስት-ጸ3ገ
@ትዕግስት-ጸ3ገ Жыл бұрын
አሜን ይህ ውሻ ኤሄኔ እሱ ከውጭ 10 ልጅ ሊኖረው ይችላል እራሱ ታማኝ ያልሆነ ሰው ነው ሰው የማያምነው ይገላግላት
@hawidesta7792
@hawidesta7792 Жыл бұрын
Amen
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
ከወጡት አንፃር እንጂ የኢትዮጵያን ታሪክ እማ ሊያስደንቆት አይገባም በየሜዳው አይደለም እሚተኛው እንዴ? ይሄ እማ ቀላል ነው!!!
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
አባቴ በህይወት አለፈ ምን ማለት ነው????
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
እስዋም ፖይንት ፖይት አውሪ!!
@hayatasrat7258
@hayatasrat7258 11 ай бұрын
ይህንን ጋዜጠኛ የሀገራችን ህዝብ ሁሉ አስቦበት ሊሸልመዉ ይገባል የስንቱን ቤት ነዉ ከመፍረስ ያዳነዉ ፈጣሪ ልፋትህን ይክፈልህ ከሰዉ አይገኝም በርታ ንፁህ ሰዉ ነህ
@semiradawudesemiradawude5429
@semiradawudesemiradawude5429 Жыл бұрын
አሯ ዘንድሮ ፍትህ ለጆሯችን 😢አሏህዋ መጨረሻችንን አሳምርልን
@AyatiAyati-mg6sm
@AyatiAyati-mg6sm Жыл бұрын
Amen 😢
@haregdagne6600
@haregdagne6600 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@seniyasemantube
@seniyasemantube Жыл бұрын
😂😂😂😂
@seniyasemantube
@seniyasemantube Жыл бұрын
ከዚህ ሁላ ጉድ መለያየቱ አይሻልም😂
@aynababahuesan
@aynababahuesan Жыл бұрын
😅😅😅😅
@Bedada-rm3qs
@Bedada-rm3qs Жыл бұрын
የሐይማኖት ልዩነት እራሱ ሰላም ይነሳል
@yelgademoz8839
@yelgademoz8839 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ሀይማኖት በጣም ከባድ ነዉ እኔም ይሄሁ ሁለት ልጆች ወልጄ የሀይማኖት ጉዳይ ጫፍ አድርሶናል
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 Жыл бұрын
ከተጋቡ በሗላ መሰለኝ የከዳው ሀይማኖቱን የከዳ ልጅቹን መክዳቱ አይገርምም
@ዳዉንትእናዋድላደላንታ
@ዳዉንትእናዋድላደላንታ Жыл бұрын
​@@yelgademoz8839ሀይማኖቱ ምንድ ነዉ ወገን😢😢
@at8148
@at8148 Жыл бұрын
ትልልክ በጣም ችግር ነው
@Tutu-f1q
@Tutu-f1q Жыл бұрын
ትክክል
@zerfanegash3691
@zerfanegash3691 Жыл бұрын
አቤት ልጆቹ ይህ ሲሰሙ ምን ይሉ ይሆን አቤት እህቴ ትግስቱን ጽናቱን ይስጥሽ
@yeshi2239
@yeshi2239 Жыл бұрын
በጣም ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ ምን አይነት ጭካኔ ነዉ
@AlemTekeste-h8c
@AlemTekeste-h8c Жыл бұрын
ልጆቹ ሳይሰሙ ምራቃቸው ተወስዶ መመርመር ይቻላል ። ስለዚሕ ለልጆቹ ሞራል መጠበቅ ይረዳል
@ዳዉንትእናዋድላደላንታ
@ዳዉንትእናዋድላደላንታ Жыл бұрын
​@@AlemTekeste-h8cእኔ እኮ ያላገባ ነዉ ምን እንሆን ይኸንን እየሰማን ምን ጉድ ነዉ በቃ ቁሜልቅር ትዳር በቃኝ 🤣🤣🤣🤣😁🥺
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 Жыл бұрын
​@@AlemTekeste-h8c 😢 ሚዲያ ላይ የወጣ ይስማሉ
@ZahraAyene
@ZahraAyene 3 ай бұрын
@@ዳዉንትእናዋድላደላንታበጣም አስቸጋሪሁኔታላይነን
@BetiGirma-ky9on
@BetiGirma-ky9on Жыл бұрын
የመልስ ቀን ነው ያወኩት ብለሀል ያኔ ካወክ 3 ልጅ ተወልዶ እስኪያድግ እስካሁን የት ነበርክ ሳስበው ግን መፍታት ያልፈለከው ጥቅምህን ፈልገህ ነው አንተ ልጆችህን የምትበላ ድመት ነህ ሰው እንዲለወጥ እንዲያድግ የማትፈልግ የሰው ክፉ ምቀኛ ነህ ።
@eyerusm721
@eyerusm721 Жыл бұрын
እናትነት እውነት አባትነት እምነት ነው የሚባለው ። አቶ ባል ጥርጣሬ ካሎት ግን DNA ይገላግሎታል።
@kabetube
@kabetube Жыл бұрын
በትክክል😢
@helenbaryagabr9964
@helenbaryagabr9964 Жыл бұрын
ኣዉ በትክክል
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ትክክል
@hekramnaseer7294
@hekramnaseer7294 Жыл бұрын
​@@alemyibraአው አዲስ አበባ ላይ አለ
@aminaahmed-zz9dj
@aminaahmed-zz9dj Жыл бұрын
ክክክክ
@fetikedir
@fetikedir Жыл бұрын
የሚለፋበት እድሜ ለፍተሻል ደምሽም ሞራልሽም ሰጥተሻል እናቴ ካለፈው የሚመጣው አይከብድሽም ልጆቹን አስመርምረሽ ነገን በሰላም ኑሪ ይሄ ሰውዬ ጤነኛ አይደለም መቼም ሰላም አይሰጥሽም ውሳኔው ያንቺ ነው አሏህ አይፈትነን
@radiyakemal4825
@radiyakemal4825 Жыл бұрын
😢😢😢የሰላም ዋጋ በምንም አይተመንም እኔ ቤቴን ንብረቴን ጥዬ ነው የወጣሁት አሁን አእምሮዬ በጣም ሰላም ነው
@titimulatu5426
@titimulatu5426 Жыл бұрын
ልክ ብለሻል ተባረኪ ከማበዷ በፊት ውልቅ
@netsanetdiriba4026
@netsanetdiriba4026 Жыл бұрын
አቤት የመንፈስ ስራ !!!ፆም ፀሎትና ስግደት ያሰፈልገዋል
@bezymystery8402
@bezymystery8402 Жыл бұрын
awo lek nesh
@tadesse1560
@tadesse1560 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ትዳር መኖር ያስቻለሽን አምላክ ይደንቃል። ልጆች በእንደዚህ አይነት ጭቅጭቅ ከሚያድጉ ተለያዩና ሁላችሁም ነፃ ሁኑ
@haimanotadane466
@haimanotadane466 Жыл бұрын
የኔ እህት አብረሽዉ የኖርሽ መስሎሻል እንጂ የተለያያችሁት ሃይማኖቱን የቀየረ ቀን ነው ። እግዚአብሄር አምላክ ለአንቺ ፀሐይን የውጣልሽ በጨለማ ነዉ የኖርሽው ።
@Tesfnesh-y5n
@Tesfnesh-y5n Жыл бұрын
ትክክል የመናፍቅ መንፈስ ሴትይቷ ጽናት የላትም ከዚህ ጋር አሁንም መኖርን ታስባለች እግዚአብሔር የሚቆርጥን ልብ ይስጣት መቼም ሰላም የሌለዉ ሰዉ ነዉ አስራ ዘጠኝ አመት ሲቀና የኖረ አሁን ምን አግኝቶ የለወጣል ልጆቹ የሱ እንደሆኑ ቢያረጋግጥ እንኳን አይተዉም ይሄ ክፉ መንፈስ በልቡ ገብቷል
@belayshebo3149
@belayshebo3149 Жыл бұрын
@@Tesfnesh-y5n ya issoha seyixaan nawe betachawun yamibaxabixawe xanikoy la xonikaye iyasadadachche asimasay ba lakiso nawe yamitacibarabirawe yiche xaotaam
@abrhamkebede4734
@abrhamkebede4734 Жыл бұрын
እሱ ታማኝ አይደለም ነገር ግን ጥሩ አባት ነው ሐይማኖት ሳይሆን የሐሰት ነቢያቶች ጎድተውታል
@alemteka3149
@alemteka3149 Жыл бұрын
የሀይማኖት ልዩነት ትዳርን አያፈርስም ።እስላምና ክርስትያን ሆነውም በሰላም የኖሩ ብዙ አሉ ።ዋናው ንፁህ ፍቅር መተማመን ነው ።ጭ
@sebleasega8941
@sebleasega8941 Жыл бұрын
በትክክል የኔ የዋህ እህት
@hiwiteni-gh5vi
@hiwiteni-gh5vi Жыл бұрын
ይህን ሰውዬ ከልጆችሽ አርቂ ትውልድ ያጠፋል ባለጌ .
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል Жыл бұрын
ሴት ልጀን እንዳይደፍራት እፈራለሁ 😢 ክፉው ይዞታል ሰውየው ያሳዝናል ፈልጉ ይሆናል ብየ አላሰብም
@asne3025
@asne3025 Жыл бұрын
እውነት ነዉ ለሴት ክብር የሌላው
@ቤተሰብሚዲያ-ዠ3ቀ
@ቤተሰብሚዲያ-ዠ3ቀ Жыл бұрын
ሰዉየዉ በጣም ባለጌነዉ የሡን ታሪክ እዳታወራ ይከላከላል ባለጌ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
እረ እናስተውል እህቴ እውነቱን ብንጠብቅ ከመሳደብ በፊት
@meserettesfaye6987
@meserettesfaye6987 Жыл бұрын
ውይ !!!!!!ዓለም ሰግድ ምን አይነት የዓምላክ ስጦታ እንዲህ የተሰጠህ ? ብቻ ዘመንህ ይባረክ !!!!!
@hulugrgesh
@hulugrgesh Жыл бұрын
አንጀቴን ነው የበላሽኝ እህቴ ኡፍፍፍፍ ከባድ ነው አለመታመን ፈጣሪ በልጆችሽ ይካስሽ እንባሽን የድንግል ማርያም ልጅ ያብስልሽ ።አለማበድሽ የፈጣሪ ድጋፍ ስላለነው ።
@haymanotwoldeamanuel7565
@haymanotwoldeamanuel7565 Жыл бұрын
18 አመት ሙሉ አብረህ ኖረህ አሁን በ20ኞው አመት የጋብቻ ቀን አመትህ ልጆቼ አይደሉም ትላለህ ዝም ብለህ በሰላም ኑር እናትነት እውነት ነው አባትነት እምነት ነው ለልጆቹ ጥንቃቄ የሚሉት ነገር የለም ምን አይነት ሰው ነው
@kassuwolde6201
@kassuwolde6201 Жыл бұрын
በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው።ባለቤቱ እውነተኛ ሴት ትመስላለች እግዚአብሔር ይርዳቹ።
@marthaseyfu4581
@marthaseyfu4581 Жыл бұрын
ለኔ አትመስለኝም
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt Жыл бұрын
እኔ አምኝታለሁ 101% ልጆቹ ናችው በጣም የፍቅር ሰው ታጋሽ መልካም ቅን ሴት ነች አብሬአት ነው የታመምኩት የኔእናት
@Abirak6
@Abirak6 Жыл бұрын
​@@marthaseyfu4581ሀሀሀሀሀሀ ከባድ ፍርድ
@MackMack-x6p
@MackMack-x6p 10 ай бұрын
101% ለሰጠሽኝ አመሰግናለሁ
@Lemi__21yutb
@Lemi__21yutb 22 күн бұрын
አሁንስ😂😂​@@marthaseyfu4581
@Eliaswoldu
@Eliaswoldu Жыл бұрын
ይህን አውሬ ወንድ ግንባሩን በጥይት ማለት ነው የኔ እናት አይዞሽ እህት አለም።
@elayteketel6468
@elayteketel6468 Жыл бұрын
እውነቱ ከወጣልሽ በኋላ አይኑን እንዳታይ ይሄን ሰውዬ ፀፀት ሲያንገበግበው ይኑር ብቻ ውን
@medehanitbelay4860
@medehanitbelay4860 Жыл бұрын
ሲፀፀት አደል አእምሮው እኮ ደንዞበታል
@גודוססיסאי
@גודוססיסאי Жыл бұрын
እንዲህ አይነት ሰዉ መቼም አይፀፀትም ይብላኝ ለሷ
@mimimussie561
@mimimussie561 Жыл бұрын
Exactly
@elsimamoezyawders5832
@elsimamoezyawders5832 Жыл бұрын
አንተ ምርጥ ሰው ጌታ ይባርክክ አንቺም እግዜር ይርዳሸ ባለቤት ተብየው እግዜር ይርዳህ
@elsimamoezyawders5832
@elsimamoezyawders5832 Жыл бұрын
እዮሀ ፕሮግራም አቅራቢ ምርጥ አሰታራቂ ነክ
@selinatube2879
@selinatube2879 Жыл бұрын
እኔ ግን ከምርመራ በኋላ የሱም ቢሆኑ አይኑን ማየት አልፈልግም ሰውየው አጋንንት ነው እዛው በሩን ዘግቶ ይጨፍር ፈጣሪ ሌያነጋልሽ ፈልጎ ነው ይህን ያመጣልሽ ፈጣሪ እንባሽን ያብስ
@ethunshiferaw614
@ethunshiferaw614 Жыл бұрын
ብዙ የዚህ አይነት ችግር ያለባቸው ወንዶች አሉ። የሆነ የአእምሮ ችግር አለባቸው።
@emanuelafarina8957
@emanuelafarina8957 Жыл бұрын
የቅናት መንፍስ ነው ያለበት ጌታሆይ እህታን አግዛት በጣም ከባድ ነው በልጆቺሺ እንባሺ ይታበስ ጌታ ይባርክሺ !!!!!!
@Meseret-w2o
@Meseret-w2o Жыл бұрын
እህቴ ቻይ ነሽ ጠንካራ ክርስቲያን ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ከክፉ ይጠብቅሽ በርቺ
@ethiopia1enate660
@ethiopia1enate660 Жыл бұрын
ይሄንን ያህል የማታምናት ከሆነ ለምን በጠዋት አልፈታሀትም:: እየተቆሳሰሉ 19 አመት መኖር ለምንፈ አስፈለገ አሁን ይበቃችኃል ተለያይታችሁ ለልጆቻችሁ ኑሩላቸው ::
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Жыл бұрын
ትክክል
@tigistlakew9032
@tigistlakew9032 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነቱ ክፉ አቁስሎ አድሳርሮ ነው የሚገለው
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 Жыл бұрын
እዲህ አይነት ወንዶች አሉ እህቴ ልጆሸን ፈጣሪ ያሳድግልሸ አችን እሚሰለው ሰውዬው እና እዲህ አይነት ወንድ እርግፈ አረገሸው ትተሸው ልጆችሸን አሳድጊ እሱ እድሜውን ሙሉ እራሱን ቆሻሻ ቦታ ሲለሚው አችንም እደሱ ነው ሚሰልሸ
@ZargawAbware
@ZargawAbware 3 ай бұрын
ጀብደኛ ወንድ ነው እህ ውጪ አገር ሄዶ የተመለሰ ሰው ነው ምንም የስልጣኔ ምልክት አይታየበትም የዘመኑ ምርጥ ሴት ነሽ
@BettyBiruu
@BettyBiruu Жыл бұрын
ስነስርዓት እና ክብር የሌለው ሰው ነው ገና ታሪኩን ስጀምር የተሰማኝ
@lealamour6728
@lealamour6728 Жыл бұрын
thank you my sister I too I saw that imagine at home I am sure of some who insults his wife who beats his wife in front of the presenter he can't even control his behavior he has no respect😢😢😢
@BettyBiruu
@BettyBiruu Жыл бұрын
@@lealamour6728 በጣም የሚጨንቅ ህይወት እንዳሳለፈች ግልፅ ነው
@12120ruth
@12120ruth Жыл бұрын
አትፍረዱ
@godislove1776
@godislove1776 Жыл бұрын
ትክክል
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 Жыл бұрын
Tekikele
@f8863-z7k
@f8863-z7k Жыл бұрын
ጠላትሽ ስቅስቅ ብሎ ያልቅስ የኔ እናት😢😢😢
@jdcell63
@jdcell63 Жыл бұрын
እኔ ህይወት በዚህ መጣ😭😭😭😭 እኔ ግን ተፋትቼ ተሰድጄ ልጆቼን እያሳደኩ ነው እኔ ግን ከመሬት ተነስቶ ነው የሚጠረጥረኝ እንጅ እግዚአብሔር ምስክሬ ከሱ ውጭ ተፋትቼ እንኳን ሌላ ሰው አላሰብኩም 14 አመት አብረን በስቃይ ኖሬ እግዚአብሔር በቃሽ ልጄ ብሎ ገላገለኝ ልጆቼ የኔ አይደሉም አያለ ልጆቹን ሳይቀር ሲያሳቅቅ ኖሮ ዛሬ ልጆቼ ቢልም ልጆቼ ግን መቸም በህይወት እሱን ማየት አይፈልጉም እህቴ ንጹህ ሴት ከሆንሽ እግዚአብሔር ፈራጅ ነው እኔ ሰርቼ ልጆጄን በደስታ እያሳደኩ ነው ሴቷ ልጄ 2ኛ ዓመት የዩንቨርስቲ ተማሪ ነች እግዚአብሔር ይመስገን በዙ ዋጋ ከፍዬ ልጆቼን አሳደኩኝኝ እናቴ ማርያም ክብር ምስጋ ይድረሳት እሱ ግን ከስራው ተባሮ እያለቀሰ ነው መውደቁ ባያሰደስተኝም ነገር ግን እኔን ከነልጆቼ ሲጥለኝ ያለፍኩትን ሳስብ 😢😢😢 ያመኛል ነገር ግን በህይወት እያለሁ እያለ በራሱ አንደበት ሚዲያላይ ወጥቶ ልጆቼን በድያለሁ ብሎ ሲል ገረመኝ ለካ እግዚአብሔር ፈራጅ ነው ሁሉን አሳዬኝ ልጆቼ እኔን አይመስሉም እያለ በራብ ሲቀጣኝ ሌላ ሴት ይዞ እቤት ድረስ እያመጣ ልጆቼ እያዬ ይዞ ይተኛ ነበር እግዚአብሔር ፈራጅ ነው ዛሬ ሁሉን ፈርዶልኛል ሀገራ ስገባ ከነ ልጆቼ እዚህ ሚዲያ ላይ እመጣለሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢 ንጹህ ከሆንሽ አትፍሪሪሪሪ
@tsigaredagaromsa6063
@tsigaredagaromsa6063 Жыл бұрын
Ewenet new eheta
@koki9528
@koki9528 Жыл бұрын
በጣም ጀግና ሴት ነሺ🙏
@yeromyerom
@yeromyerom Жыл бұрын
አንችስ ጠንካራ ነሽ በጣም. አደራውን ፈጣሪ መልካም ያድርግልን ከባድ ነው አለመተማመን መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ያንችንም
@ፀዲYouTube
@ፀዲYouTube Жыл бұрын
ጀግና ነሽ እህቴ ❤❤❤
@aynadis5886
@aynadis5886 Жыл бұрын
ጀግና ጎበዝ በርች❤️❤️❤️ እግዚአብሔር ይርዳሽ!!!
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 4 ай бұрын
ጴንጤ ማለት ከሀዲ ነው አማኝ ነኝ ይሊሏ ደግም ቀናተኛ አምባገነን አላስፈላጊ ሰው ለትዴሩ ክብር የሌለው እንደሆነ አነጋገሩ ያስታውቃል ሴትይቷ ግን ምንድነሽ ከዚህ እርኩስ መናፍቅ ቅናታም ጋር የ ምትኖሪ ለምን ጾምሽን አታድሪም አንድም በእምነት ከማይመስልሽ ሰው ወደዋለሁ ትላለች ነገም ትዋረጃለሽ በዚህ ሰው
@ADANECHLIKISALikisa
@ADANECHLIKISALikisa 3 ай бұрын
አንዱ በጠፈ ሁሉም ሰውን መሰዳብ ጥሩ አይደለም አንችም ካሰውየው አትሻይም
@lidetterefe5309
@lidetterefe5309 3 ай бұрын
Bemeseretu haymanot asetakesh mesadebesh lek ayedelem ! Behaymanot kemetash bezu neger libal yechelal ! Ande sew katefa esun menager new enji haymanot menager atecheyem eshi
@sewmehon9860
@sewmehon9860 Жыл бұрын
እመብርሃን እንደው ሶስቱም ልጆች የሰለሞን ይሁኑ 😢ግን እናቲቱ ልጆቹ የሱ ከሆኑ ከዲኤንኤ ቡሃላ አብረሽው እንዳትኖሪ 😢😢😢
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል Жыл бұрын
አዎ የሚቀና ባል ጋር አብሮ መኖር አይቻልም ይህ የእኔ ባል ታሪክ ይመስላል የወደድኩለት ባለ ታሪካችን አይማታም መሰል የእኔ ማ በጠርሞስ ለፈነክት ስል መልሶ የፈነከትኝ አሻራ ጥሏል እና እኔ በአንድ ልጅ ነው ጠፈቸ የተገላገልኩት አግብቶ ፈታት አሁንም ህይወት ካንች ሊላ የለም ይላል ግን ከባድ ነው መጨረሻው መገዳደል ነው የቅናት መንፈስ😢
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi Жыл бұрын
ያረብ አላህ ይገዛት የራሱ ይሁኑ
@emmushet
@emmushet Жыл бұрын
አብራው ከቀጠለችማ ሰው አይደለችም። ውሻ ነች። ለራሷ ክብር የላትም ማለት ነው።
@narditube4378
@narditube4378 Жыл бұрын
እሷኮ ልትለየው አትፈልግም 😂😂😂 አንደንድ ሴቶች ኡኡኡኡ የስነፍጭ ያህል ቅንጠት ጥርጥር የለኝም የሱ ናቸው ግን ከዛን በኋለስ የኛ ህይወትስ ማለቷኮ ይለያኛል ወይ ነው
@narditube4378
@narditube4378 Жыл бұрын
አራ ጌታን እንደትተረቂው ኡኡኡ እኔ በፍቅር ህይወት ስለደረሰብኝ አውቀዋለሁ ደግሞ አትሰሚም እንዴ ይማታል እንጅ አይኔ እንዲህ ሆኖ ምን ሆንሽ ስሉኝ እያለች ❓🧐🧐🧐
@Uramazingcutie
@Uramazingcutie Жыл бұрын
ከዚህም ስንወጣ ካንተም ጋር ይጠረጥረኛል ስትል በጣም ነው የገረመኝ በኔ እይታ ሴትየዋ እውነተኛ እና ለልጆቿ ስትል ብዙ መከራ ተሸክማ እየኖረች ያለች ሴት ናት
@KshsxgNzhshd-mk9np
@KshsxgNzhshd-mk9np Жыл бұрын
የደረሰበት ያውቀዋል እኔ ሰው ሰላም ካልኩ እንኳን ጦርነት ነው ሌላው ቀርቶ ሰው ፍቢ ላይ ላይክ ሲያደርግ ወንድ ከሆነማ አለቀልኝ በቃ አሁን ተለያይተናል እኔ እፎይ ብያለሁ እናት በቃ ተፋቱ
@eabraha3935
@eabraha3935 Жыл бұрын
በጣም ይሄ ጀዝባ
@habibajemal2042
@habibajemal2042 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@tigistfessaha5578
@tigistfessaha5578 Жыл бұрын
እህቴ ምን ዓይነት መሰጠት ይሆን ጥንካሬ ጉብዝና ጥበብ የትዳር ትርጉም የገባሽ በዚህ ሁሉ ፈተና ውስጥ ያሳለፈሽ ፈጣሪ በልጆችሽ ስኬት ይካስሽ ፡ባለቤትሽንም ፈጣሪ ልቡን ይመልስልሽ
@ridwannurbenur-ht3ux
@ridwannurbenur-ht3ux Жыл бұрын
ያንተ/ቺ ይሻላል።
@AmsalDebebe
@AmsalDebebe Жыл бұрын
Betam ewiet Mehrsaew Nafkeg
@TegstGetnet
@TegstGetnet 3 ай бұрын
ደስ የምትይ ሴት ነሽ ስራት ያለሽ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ሰውየው ሚስቱን የመያከብር ነው ክብር የለውም እመቤቲይ ማርያም ብርታቶን ትስጥሽ
@deborah9291
@deborah9291 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እናትዬ የሚማታ ስልክቨን ይሚወስድ የሚሳደብ ጭራቨ ልጆችም የእኔ እይሰለም ልብ ይስብራል በምን እቅም ቻልቨው19 እመት ወይ እህቴ ላንቻ ልቤ እዘነ እግዚአብሔር ይርዳቨ ❤ለሴት ልጅ ምንም ክብር የሌለው ስው ነው እሱ ግን እይምሮ ጤነኛ እልመስለኝም
@Bellema822
@Bellema822 Жыл бұрын
ባልዬው ታሟል መታከም አለበት :: እኔ ዛሬ ነው እነዚህን ቤተሰቦች የሰማሁት ምንም DNA አያስፈልግም ልጆቹ ናቸው!! እሱን እግዜር ይማረው ታሟል
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
በእውነት በጣም ታሟል ይህ እርኩስ መፈስ ነው ቅናት አይጣል ነው እኔም ያለፍኩበት ነው
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
ይገርማል😢😢
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn Жыл бұрын
ሰውየው የስነ ልቦና ህክምና ማግኘት አለበት የሴትየዋ ስቃይ በጣም ተሰምቶኛል በምን ትከሻሽ ቻልሽው አላህ ቀሪ ዘመንሽን የደስታ ያድርገው
@simintegnawshi4555
@simintegnawshi4555 Жыл бұрын
ካዳመጥኩት አንጻር ባልየው በጣም አደገኛ ተጠራጣሪና ቅናተኛ ሰው ነው!
@hanaselam-sp9iv
@hanaselam-sp9iv Жыл бұрын
የኔ እናት ቅጥል ብላለች እመቤቴን እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ ማማየ ባአንተም ሊጠረጥረኚ ይችላል አለች አለም ሰገድ ተጠንቀቅ እዉነት 😭😭😭
@MestiSemahegn
@MestiSemahegn Жыл бұрын
ፅናቱን ይስጥሽ ከዚህ በሽተኛ ሰውዬ ዝም በይ የሚለው የጤና ችግር አለበት ቶሎ እራቂው ለጤናሽ አስቢ
@YohannessimeKumela-sw7uz
@YohannessimeKumela-sw7uz Жыл бұрын
ያለቀሰ ሁላ እውነተኛ አያደለም
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 Жыл бұрын
ያዞ እንባ እያነቡ ያፈሩም አይተናል ሰውየውም ወዶ አይደለም
@hidayabisrat1883
@hidayabisrat1883 Жыл бұрын
በእርግጠኝነት ሰውዬው ጤነኛ አይደለም ዝም ብሎ ራሱ የፈጠረው ተራ ጥርጣሬ ነው... ልጆቹ ግን DNA ተመርምረው ልጆችህ ከሆኑ የምር ልጅ የማይኖርህ የዛኔ ነው እህቴ አይዞሽ
@nuale23
@nuale23 Жыл бұрын
Well said👍👍👍👍👍
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w Жыл бұрын
እውነቱን አሏህ ይወቅ
@degehaburtedo5877
@degehaburtedo5877 Жыл бұрын
ሰውየው በጣም ቀናተኛ ነው የኔ እናት እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣልሽ
@elleniafework9926
@elleniafework9926 Жыл бұрын
ከንግግሩ ሁልግዜ እንደሚያዋርድሽ ያስታውቃል። ከውጤቱ በኋላ ተለያዩ ይሄ በነገር ይገልሻል።
@Today_better
@Today_better Жыл бұрын
ምንም ይሁን ምንም ዉጤቱ አብረሹ እንዳትኑሪ ልጆሸን ይዘሽ ዉጭ ቆሻሻ ነዉ
@elsagebrezghi1724
@elsagebrezghi1724 Жыл бұрын
እኔ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ ሰውየው ሕክምና ወይም ፀሎት ያስፈልገዋል በጣም ያሳዝናል ለባለቤቱ ትልቅ አክብሮት አለኝ እናትዬ እግዚአብሔር ይረዳሻል ጋዜጠኛ ዓለም የሰማይ አምላክ ይባርክህ❤
@Yelidetalj
@Yelidetalj Жыл бұрын
እዛ መስሎኘ በሀሰት ትንቢቲ ተሞልቶ የተበጠበጠዉ።
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
የስንቱን ቤት በጠበጡ ትዳር አፋቱ ኦርቶዶክስና ጴንጤ ናቸዉ ቢሆንም በፍቅር 19አመት ከቆዩ ቡሀላ በሃሰተኛ ትንቢት ትዳራቸዉ አብሮነታቸዉ ተበጠበጠ ሰይጣን ይሄን አንድነት አብሮነት አይፈልግም ለዛ ነው ከናይጀሪያ የመጣ ጠንቋይ ሀገሬን የደም የበቀል መሬት አርገዉ አረከሱ
@beletetigist9830
@beletetigist9830 Жыл бұрын
​@@Yelidetaljነቢያትን ፍለጋ ከመሄድ በፊት የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ማወቅ ያስፈለጋል ።
@merik2813
@merik2813 Жыл бұрын
ዼንጤ እንዲ አይደለ እንዴ የሰዉ ቤት ምትበትኑት። የመናፍቅ መንፈስ የ ጥርጣሬ መንፈስ እግዚያብሄር ያጋልጠዉ።
@dagimsenbet2945
@dagimsenbet2945 Жыл бұрын
Fichi hatyat mesrat new eyetebalu eyetekatelu abrew yinoralu....
@ፋፊነኝቢንትሀምዛ
@ፋፊነኝቢንትሀምዛ Жыл бұрын
ሰውየው ክብር የለውም ለሴት ልጅ
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 Жыл бұрын
በጣም
@Saba-y3g
@Saba-y3g Жыл бұрын
Balege enji
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 Жыл бұрын
ትክክል
@mesibrhane78
@mesibrhane78 Жыл бұрын
አረ ባሌጌ ነው እሱ ስለሚማግጥ እንደሱ መስላዉ ነው
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
ለመፍረድ አንቸኩል ፈጣሪ እውነቱን ያውጣላቸው
@borenaabebechayano-ow8sk
@borenaabebechayano-ow8sk 3 ай бұрын
እናመሰግናለን አለምዬ አቤት መታጀል!!!! ካዘነው ጋር አዝነህ ከተደሰተው ጋር ተደስተህ ሁሉን እንደአመጣጡ ትሸኛለህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@GermameAboneh
@GermameAboneh Жыл бұрын
ይቺ ሴትዬ ልቤ ውስጥ ጠለቀች ።ብዙ ተረዳዋት ።ህመሟ ለሷ ብቻ አልነበረም ለልጆቿም ነበር።እእእ አይ እናት ... አቡ ይህን እብድ ፍቺው አለሜ።ነፃ መሆን ያስፈልግሻል።
@senaitgizaw6546
@senaitgizaw6546 Жыл бұрын
በትክክል
@ጦይቢ-ኩሌ
@ጦይቢ-ኩሌ Жыл бұрын
ባል ተብየው ቅናት ብን ያለብህ ቅንቅናም ነህ ልጆችህ ናቸው። አንዳንድ ወንዶች በሚስቶቻችሁ በቅናት ብን ስትሉ ልጆቻችሁን ምትበድሉ (ልጆቻችን አይደሉም)ምትሉ ውንዶች ልቦና ይስጣችሁ ወይንም ድፍት ያድርጋችሁ
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Жыл бұрын
😂
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 Жыл бұрын
Enam mayeleyaye yhi hulu chekeceke
@elhamahmed8877
@elhamahmed8877 Жыл бұрын
😂😂that is right he is kenkenam 😂😂Stupid old man👈 I belive that he is the one who was Or has been a Cheated on her all of his life and we can tell he is abuser phscaly and emotionally👈 so I suggest to the woman just get out of this stupid confused Relationship. 👈 otherwise he maybe going to kill you one day.
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm Жыл бұрын
ኣሜን ድፍት ይበል
@miserms4091
@miserms4091 Жыл бұрын
Amen amen amen yidifachewu ya rabbii 😢😢😢
@elsag6116
@elsag6116 Жыл бұрын
አታልቅሺ ምርመራው እውነቱን ያወጣዋል እሱም የቤተሰቡ ህይወት ተጽኖ ስላሳደረበት ነው ጽናትሽ ይገርማል
@bekelech-4029
@bekelech-4029 Жыл бұрын
ምን ዓይነት ጠንካራ ሴት ነሽ እንዲም ዓይነት ሴት አለ ይገርማል አይዞሽ እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ነው ጋዜጠኛው አድናቂህ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤ 1:19:02
@almasbh6100
@almasbh6100 Жыл бұрын
ውይይ ባል ተብየው የሥራህን ይሥጥህ ምን አይነት ጨካኝ ነው የዚች ነጹህ ሤት እምባ ይፋረድሀል ጠብቅ አንተ ግፈኛ ፍችው እና ቀሪ ዘመንሽን በሠላም ኑሪ ከዚጋ እየተጨቃጨቅሽ እድሜሽን አታሣጥሪ ነገም ሌላ ቀን ነው ፈጣሪ ይክሥሽ ይሆናል 😢😢😢
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Жыл бұрын
🎚ሰዓሊ ለነ😭ቅድስት🤲 « ተመርምረው ልጆቹ የኔ ከሆኑ ሰላም እሰጣታለሁ » ጌታ ይገስፅህ🎚ሰላም እንደነሳሀት መድኃኒዓለም አፍህን ከፍቶ እያናዘዘህ ነው :: ሰላም መስጠቱንማ የፈጠራት አምላክ ያውቅበታል🎚
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 Жыл бұрын
Betekekele yetergeme newe seweyewe
@romanroman2419
@romanroman2419 Жыл бұрын
በጣም ኣስቀያሚ ነው ሰውየው😢😢😢
@deborah9291
@deborah9291 Жыл бұрын
ይቅርታ ላለመጠየቅ ስላም እስጣትለሁ እለ እንደ እኔ ጋዜጠኛው ብዙ እሱን እልተጫነውም
@mulatwaalemu7071
@mulatwaalemu7071 Жыл бұрын
ሰውየው እርሱም ነው
@MackMack-x6p
@MackMack-x6p Жыл бұрын
ምናባህ አገባህ ዲቃላ
@tt381
@tt381 Жыл бұрын
አቤት ጌታ ሆይ ልክ የእህቴን ባል መሰለኝ በጣም ቅናተኛ በሽተኛ ነው ለምን ከህይወታቸው ውልቅ ብለህ አትሄድም ኑሯቸውን ይኑሩበት
@EnatShegaw
@EnatShegaw 4 ай бұрын
❤❤❤❤ከነሱ በላይ በጣም ያከበርኩህ አንተን ነው አባታዊ ወንድማዊ ምክርህን የተለየ ነው እደጋዜጠኛ እኮ አደለህሜ በቃ ቅርብ ነህ እንደወንድም ፈጣሪ ይባርክህ እድሜህ ይርዘም ዘርህ ይባረክ
@etetetilahun472
@etetetilahun472 4 ай бұрын
Amen
@አስተዋይልቦና
@አስተዋይልቦና Жыл бұрын
ሰውየው ጤነኛ አይመስልም አነጋገሩ እራሱ ስርአት የለውም እሱዋን ግን እየጎዳት ይመስላል
@zeinabahmed863
@zeinabahmed863 Жыл бұрын
መፍረድ ቀላል ነው
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
ተይ እህቴ ተናዶ ይሆናል ግን አንፍረድ
@12120ruth
@12120ruth Жыл бұрын
የሚያናድደው ምክንያት ተናግሮአል
@16Titi
@16Titi Жыл бұрын
​@@12120ruthቢናደድስ ሴትን እደዚ መናቅ አለበት ሲጀመር እድታወራ እንኩአ አይፈልግም እሱ የፈለገውን እያወራ እቤት ደሞ ማሰብ ነው
@Bwrrlt
@Bwrrlt Жыл бұрын
ሰውየው ጤነኛ አይመስለኝም ሲቀጥል በሀይማኖት አንድ ከአልሆናችሁ ለማንኛችሁም ጥሩ አይሆንም ባጠቃላይ ልጆቹ የሱም ሆኑ አልሆኑ ከዚህ ጋር መኖር አያስፈልግም ለልጆቹም ሰላም ስጧቸው
@ZuzuMohmmed
@ZuzuMohmmed Жыл бұрын
ምድነው ሀይማኖታቸው ውዴ 😢😢🙄
@simratakter-op3dd
@simratakter-op3dd Жыл бұрын
የኔ እህት. የኔ እድል ነው የደረሰሽ አለመታመን ያማል እኔ ስምት አመት ታግዬ ሲናገረኝ በጣም ስለምናደድ. በሽተኛ ሆንኩ አውን ግን ተውኩት. ለናቴ መኖር ስላለብኝ. ልጆቼን ለማሳደግ. ስደት ወጣው እህቴ ጤናሽንይስጥሽ እኔም እንዳቺ ነኝ አይዞሽ
@ابومحمد-ش9ح4و
@ابومحمد-ش9ح4و 3 ай бұрын
አተየተረገም መርገምት አላህ ከዳተ አይነቱ ባል ይጠብቀን😢 ሚስቱ ጀግና ጀግኒት ናት አላህ ይጠብቅሺ እማ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ Жыл бұрын
🙆🙆🙆ቲንሽም አልከበደው ሚስቱን በጣም ስለምትወሰልት ሲላት አምላኬ ሆይ አደረሃን የልቤን አይተህ የልቤን አይነት ሰው ስጠኝ 🙏🙏❤❤❤
@tsigeredalove1055
@tsigeredalove1055 Жыл бұрын
ለራስሽ ኑሪ አንድ ቀን ጭንቅላትሽን ብሎ ይደፋሻል እህቴ ይሄ ሴጣን የወረረው ሰው ነው እባክሽ ለልጆችሽ ኑሪ
@yeshidessie6956
@yeshidessie6956 Жыл бұрын
የኔም ሐሳበ ይህ ነው
@MackMack-x6p
@MackMack-x6p Жыл бұрын
ሰወየው ሌባ አይወድም አኦ ይገላታል
@tsigeredalove1055
@tsigeredalove1055 Жыл бұрын
@@MackMack-x6p የምን ሌባ ምን ምታውቀው ነገር አለ? ሌባ እናት ልጆን አታምንም አለ ያገሬ ሰው
@zerthunabay6955
@zerthunabay6955 3 ай бұрын
Tekekel
@selemantiztatube5983
@selemantiztatube5983 Жыл бұрын
የኔ አባት ግን ከየትኛው ፕላኔት ይሆን የመጣኸው ፈጣሪ እድሜህን ያርዝምልኝ የማታ እንጀራ ይስጥክ አባይየ የኔ ሆደ ቡቡ እናቴ እንኳን ተናዳ ብዙ ብዙ ስትለው ጥሏት ነው የሚወጣው 😢😢😢
@yoredanoswubet4457
@yoredanoswubet4457 Жыл бұрын
Tadelesh edmea yestelesh
@selemantiztatube5983
@selemantiztatube5983 Жыл бұрын
@@yoredanoswubet4457 አሚን ውዴ🥰
@robelmekonen2174
@robelmekonen2174 3 ай бұрын
ወነድሜ ጭንቅራትህ በክፉ መንፈስ ተወጥሮ ነው ያደከው ጭንቅራትህን ተመርመር ኦኦኦኦ ሆሆሆሆ 😔😔😔እህቴ ድንቅ አሰተማሪ ሴት ነሽ ከብረት የጠነከርሽ ክብር ለሴቶች❤❤❤❤ አለምዬ ዘርህ ብርክ ይበልልኝ በሁሉነገር ከፍፍፍፍ ያርግህ ወንድም አለም አይ ችሎታ❤❤❤❤❤
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف Жыл бұрын
አለም ሰገድ ስቱ ቻልክው ጌታ ኢየሱስ ሕዝባችን ልቦና ይስጣቸዉ አሑንስ የምሰማው ከማዳም ስራ የበለጠ አደከመኝ😢😢😢
@እራህማአስንአላህወኪል
@እራህማአስንአላህወኪል Жыл бұрын
ወላሂ ትክክል ይገርማል
@accacc5974
@accacc5974 Жыл бұрын
እውነትፐነው እህቶቼ ኡፍ
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Жыл бұрын
እካን እሱ እኛም ከብዶናል😢😂😂😂😂
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Жыл бұрын
በጣም ጌታን😢😢😢😢😢
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 Жыл бұрын
​@@እራህማአስንአላህወኪል ምኑን ነው ወላሂ ትክክል ምትይው እሷ ጌታ ኢየሱስ ልቦና ይስጣችሁ ባለችው ኮመንት ነው መልስ የስጠሽው እኛ በአላህ እንጂ በእየሱስ ጌታነት አናምንም በነብይነቱ እናምናለን ዲስ ላይክ ስጪ እንጂ ለኮመንቷ
@newme1350
@newme1350 Жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር አሁንም ያበርታሽ :: ይህ ሰውዬ ምንም ቢያደርግ በምንም ሊክሳት አይችልም
@christinayared1972
@christinayared1972 Жыл бұрын
አባትነት እምነት ነው ❤እናትነት እውነት ነው ❤ ግን ሰውየው ክብር የሌለው ነው እባካችው ሴቶች በየእምነታችው ፀሎት አድርጉ ከማግባታችው በፊት። አቶ ሰለሞንም አይፈረድበትም በቤተሰብ የተፈጠረው ነገር ነው
@nejatmohamedamin9206
@nejatmohamedamin9206 Жыл бұрын
እኔ ምፈራው ከጋዜጠኛውም ጠርጥሮ ቤት ስገባ እንዳይከሸክሻት
@InnocentBread-yl3rs
@InnocentBread-yl3rs 11 ай бұрын
የእውነት የአመቱ ምርጥ እናት ነሽ እኔም ካሳለፍኳቸው ተበደልኩ ታገስኩ እላለሁ እሄም አለ አይዞሽ የኔ ምርጥ እናት ፈጣሪ ልቦናሽን ያስፉልሽ የትግስትን ጥግ አሳይተሽኛል አይዞሽ ሁሉም ያልፉል
@melkamwolde3689
@melkamwolde3689 Жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሽ እንጸልያለን ልጆቹ የሁለታችሁ ያርጋቸው መዳኒያለም ።
@abdallahrachidi1423
@abdallahrachidi1423 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢
@yodittogo1374
@yodittogo1374 Жыл бұрын
Tbarake🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@hayyathawani7430
@hayyathawani7430 Жыл бұрын
ከውጤቱ ቡሀላ ለመታከም ፍቃደኛ ካልሆነ ወደዛ ከህይወትሽ እስወጪ ከልጆችሽ ጋር በስላም ኑሪ በትክክል ጤነኛ እይደለም::
@eskadmasbogale1621
@eskadmasbogale1621 Жыл бұрын
በጣም የሚዋደድ ቤተሰብ ነው ግን ባልየው ይቀናል መሰል ለዛ ነው ነገሮች ዉስብስብ ያሉት..... አለምዬ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ❤️
@FiKryAShnafyFKiry
@FiKryAShnafyFKiry 3 ай бұрын
ጋዜጠኛው እግዚአብሄር ይስጥህ በ ርታ ፍትሃዊነህ ሆነህም ቀጥል❤❤❤❤❤
@yd2597
@yd2597 Жыл бұрын
በእውነት ልጆች የእርሱ ናቸው ቢባል አንች ግን በፍፁም አብረሽ መኖር የለብሽም።ልጆችሽን ይዘሽ መኖር ተችያለሽ።አንዳትወላዊይ።
@tigitk5795
@tigitk5795 Жыл бұрын
ትክክል
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
ተይ እህቴ ፈጣሪ ይቅር ይላል እውነት ይቀና ይሆናል ልቦና ይስጣቸው ቤታቸው አይፍረስ
@yeshi2239
@yeshi2239 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@ayshajemal7295
@ayshajemal7295 Жыл бұрын
ሲደብር በጌታ ልጆቹ እንዴት ያለ የሞራል ውድቀት ውስጥ ይሆኑ😢
@woyneshetali4472
@woyneshetali4472 Жыл бұрын
ይህ ታሪክ የምትሰሙ ሁሉ ሰውየው ላይ አትፍረዱ ወዶ አይደለም እንዲህ አይነት በሽታ ያለባቸው ብዙ ወንዶች አሉ ቅናት የሚባል በሽታ ነው ደማቸው ውስጥ ነው ያለው ሴቶች ሁሉ ከእንዲህ አይነት ወንዶች ይጠብቃቹ
@fiyorioziyas
@fiyorioziyas Жыл бұрын
በጣም
@selammolla3915
@selammolla3915 Жыл бұрын
አሜን አሜን !!!
@TenyeBernu
@TenyeBernu 3 ай бұрын
አሜን በተለይላላገባነው እኔስ ፈረው ለማግባት😢😢😢😢😢😢
@عبداللهمحمد-ر4ذ
@عبداللهمحمد-ر4ذ 3 ай бұрын
በጣም ቀፋፊ ሰው ነው ሴትዬ ግን በቃሏ ተገኝች የተጠቀማቸው ቃሎች ግን በጣም ልብ ይሰብራሉ ይሄን ሰውዬ ከህይወትሽ አሽቀጥረሽ አሶጪው ሰውዬው በሽተኛ ነው አላህ ይጠብቀን
@joel-gj1np
@joel-gj1np Жыл бұрын
የኔ ታሪክ ነው የኔ እናት በዚህ ምክንያት ፈታውት ይሔን ሰው ከህይወትሽ ካላወጣሽው እመኝኝ ያሳብድሻል እንዳይገልሽ አይምሮው ትክክል አይደለም አምልጪ እናቴ
@abuhamdantube3149
@abuhamdantube3149 Жыл бұрын
ሳህ
@betyayele5876
@betyayele5876 Жыл бұрын
Tamaul sewyew
@ሱሱቢትባባቲዩብ
@ሱሱቢትባባቲዩብ Жыл бұрын
ከቀን ቀን እምንሰማው ነገር እየከፉ ነው እሚመጣው የመጨረሻው ዘመን እየመጣ ነው ግልፅ ነው ፈጣሪ ልቦናውን ይስጠን
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
ድሮም አለ
@hirutabay7408
@hirutabay7408 Жыл бұрын
ይኤ ወንበዴ ነው ጌታ እ/ር ይገላግልሽ ጌታን ደግሞ አያውቅም ያልዳነ ነው ቸርች መመላለስ ዋጋ የለውም ፍቅር የሌለው ጌታን አያውቅም አይዞሽ ጌታ ይገላግልሻል ።
@FelixKoppel-mj5pq
@FelixKoppel-mj5pq 3 ай бұрын
አለም ሰገድ እርጅም እድሜ እነ ጤነ ይሰጥህ ያርብ🙏❤️
@meserdebebe3182
@meserdebebe3182 Жыл бұрын
ይገርማል በጣም ቻይ ሚሰት አግኝተህ ተጫወትክባት የሰራህን ይሰጥህ እዳልልህ ሚሰትህ ላንተ ፈቅር አላት ሰታሳዝን
@hermonfirew1137
@hermonfirew1137 Жыл бұрын
Yehas jelinet new lemen bey netsanetrn eshetalihu
@YohannessimeKumela-sw7uz
@YohannessimeKumela-sw7uz Жыл бұрын
ዉጤቱ ያታወቅ ዝም ብላቹ አትንጣጡ
@genitefera1375
@genitefera1375 Жыл бұрын
​@@YohannessimeKumela-sw7uzዝም በል
@HayatHayat-zc8hf
@HayatHayat-zc8hf Жыл бұрын
ማርያምን ይሔ ሠውዬ መንፈሡ የድሮ ባሌ በገዛ ወንድሙ አራሥ ቤት ሆኜ አይቶሻል ምናምን ብሎ ድብድብ ግን ፈትቼው አሁን ሌላ ደና ትዳር ይዤአለው ፈጣሪ ይመሥገን እሡ ግን አሁን በጣም ችግር ላይ ነው ሣየው በጣም አዝናለው ።
@workieasmare4477
@workieasmare4477 15 күн бұрын
Gobez korat mehon trunew
@አፀደማርያም-ጘ8ዘ
@አፀደማርያም-ጘ8ዘ Жыл бұрын
የኔ እናት ተሠቃየሽ አየአለመታደል አይዞሽ ፣እመቤቴ ትርዳሽ ከደዚህ ያለወንድ ይጠብቀን
@helenghebreamlak5923
@helenghebreamlak5923 Жыл бұрын
Ollkhgg te 🎉🎉🎉
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Жыл бұрын
😂በትክክል በእምነት አይገናኙም እሱ የጨለ እይወት ውስጥ ነው
@አፀደማርያም-ጘ8ዘ
@አፀደማርያም-ጘ8ዘ Жыл бұрын
@@azebtufa7389 ልኡልእግዚአብዜር ከህ መአት ያውጣት
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 39 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 107 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 3,7 МЛН
ነቲ ሓቂ ንፍለጦ/ EPISODE#5
44:13
Om Hiwet Global -- ኦም ህይወት
Рет қаралды 288
እግዚአብሔር ለምን ዝም ይላል? | ቄስ ትግስቱ ሞገስ | Episode 112
56:02
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 39 МЛН