ከ200 ብር ደምዎዝ እስከ ፋብሪካ ባለቤትነት @DawitDreams

  Рет қаралды 565,262

Dawit Dreams

Dawit Dreams

Күн бұрын

Пікірлер: 910
@hiwi9
@hiwi9 2 жыл бұрын
ሁሉም ታሪክ ነበር ተብሎ ይወራል ጀግና ነሽ ክብር ለሁሉም እናቶች🙏
@Danatube721
@Danatube721 2 жыл бұрын
ሀቅ ነው!! መገፋት በጣም በጣም ጠንካራ ያደርጋል!! እኔም ደርሶብኛል ከዘመድ እስከ ወላጅ አባቴ! እኔው ባሳመርኩለት ቤት ከስደት ስመለስ ከቤቴ ትውጣልኝ ብሎ ያባረረኝ😭😭 ነይ እንቀበልሻለን ብለው ጅቡቲ በርሀ ስደርስ ስልካቸውን ዘግተው ለ2 አመት ከግማሽ የጣሉኝ ዘመዶቼ 😭😭 ግን ችግር ጥንካሬን ፣ ጀግነትን፣ተስፋን፣ብርታትን ፣ሀይልን፣ ዕውቀትን ትወልዳለች፣ ከአላህ በታች በሱ እገዛ ከአመታት በኋላ ብሞትኳ ሞታለች ተብሎ ለቤተሰብ የሚያረዳ ያገር ሰው የሚያውቀኝ በሌለበት ምንም ከማላውቃቸው ሰዎች ጋር ደላላ አነጋግሬ የባህርን ጉዞ አቋርጬ ስልካቸውን የዘጉብኝ ዘመዶቼ ቦታ ሳኡዲ ደረስኩ። እንደደረስኩም ጊዜ ሳላባክን ወደስራ ገባሁ ሰው እረፍትና እስክስታ ሲያምረውና ሲደልቅ እኔ ያረብን ቤት የለውጤ መስመር አድርጌ ዘረጋሁ አላማዬ ለማሳካት አንድ አልኩ፣ አባቴ ከሰራሁለት ቤት ሲያባርረኝ ማደሪያ አጥቼ የተከራተትኩት ፣ የቤት መስራት ቁጭቴን ለማሳካት ያለዕረፍት ሰራሁ ለአመታት ታገልኩ ተሳካልኝ ያማረ ዘመናዊ ቤት ሰራሁ አልሀዱሊላህ ምስጋና ለአላህ ይሁን። አባቴን ያኔ ስላባረረኝና ስለገፋኝ አመሰገንኩት፡ ለሱም ወደኋላ አላልኩም ስለጣለኝ አልጥለውም ቁጭ ብሎ እየጦርኩ አስቀምጨዋለሁ እሱ ይቆጨዋል እኔ ግን ነፃ ነኝ የወላጅ ሀቅ ከባድ ነው አላህዬ ጀነትን ከወላጆቻችን ከእናታችን እግር ስር እንደሆነ ነግሮናል ለበደሉን በደልን ሳይሆን መልካምነትን ስጡ ለምታደርጉት ክፍያችሁ ከአላህ ነው እኔም አላህዬ ባህር አሻግሮ ለክብር ያበቃኝ ጌታ ማስከፋት አልፈልግም እንዳስደሰተኝ እሱን የሚያስደስት ስራን እየሰራሁ እንዲደሰትብኝ አደርጋለሁ። አሁንም አላቆምኩም ዕቅዴ ህልሜ ብዙ ነው ጤናዬን ይስጠኝ አላህዬ ድጋሚ ስራውን ተያያዝኩት ደገምኩ አገር ገብቼ የቤት መሸጥ መለወጥ ንግድ ለመስራት አላማው ስላለኝ ሁለተኛ ቤት ገዛሁ አልሀምዱሊላህ ዘመዶቼን ስላልተቀበሉኝ አመሰገንኳቸው። አባቴም ሆነ ዘመዶቼ ሰው እንደሌለው ሲያደርጉኝ አላህዬ ግን ለኔ እናትም አባትም ዘመድም ጓደኛም ሀይልም ብርታትም ፅናትም ጥንካሬንም ጤናንም ሰጠኝ ሆነልኝ አልሀዱሊላህ አዎ ወላሂ ለአዚም የዕሱ ይበልጣል አላህ ማንንም አይተውም ምስጋና ለሱ ክብርና ሞገስ ለሱ ለአላህ የተገባ ይሁን። አሁንም አላማዬ ትልቅ ቦታ መድረስ ነው ኢንሻ አላህ አሳካዋለሁ ይሳካልም ግን ሲሳካላችሁ የበደሏችሁን ይቅር በሏቸው ለማንም ብላችሁ ሳይሆን ከብዙ ጨለማ አውጥቶ አላማችሁ እንዲሳካ ላደረገላችሁ አላህ ስትሉ እሱ በእናተ ደስስስስ እንዲለው ስትሉ ካላችሁም ስጡ አድርጉላቸው አላህ ይበልጡን ያደርግላችኋል። የማያልፍ የሚመስሉ የጨለማ ጊዜያት የማይቆሙ የሚመስሉ በአራት በኩል መስመር ሰርተው እንደ ወራጅ ውሀ የሚፈሱ እንባዎች ፈጣሪን ይዛችሁ ከጠነከራችሁ ታልፉታላችሁ ታሪኬ በጣም ብዙ ረጅም ነው ጥቂቷን ጠቀስኳት የመከራውን ዶፍ በፅሁፍ አልጨርሰውም ብዙ ተፈትኛለሁ ከአካላዊ እስከ ስነልቦናዊ ግን አልተሰበርኩም እልከኛ ነኝ አንዳዴ እልክ ጥሩ ነው ያደፋፍራል ጨለማውን አልፌ የሁለት ቤት ባለቤት ሆኛለሁ ከመቶሽዎች አልፌ ሚሊየን ውስጥ ገብቻለሁ ካሁን በኋላ አገሬ ገብቼ ሚሊየነር መሆንን እመኛለሁ በአላህ እገዛ አደርገዋለሁ ሴትም ሆንሽ ወንድ በጭራሽ ተስፋ እንዳትቆርጡ እየራባችሁ እየጠማችሁ ጎዳና ላይ እያደራችሁ ተስፋ ይኑራችሁ ነገ እንደምትለወጡ ራሳችሁን አሳምናችሁ ታገሉ ከዜሮ ተነስቼ በብድር ብር መጥቼ እዚህ ደርሻለሁ እናተም ትደርሳላችሁ!! ዋናው አደርገዋለሁ መሆን እችላለሁ በሉ ይቻላል። የገፉኝን ሁሉ አመሰግናቸዋለሁ ባይገፉኝ ኖሮ ለዚህ አልደርስም ነበር ሁሉም ነገር የሚሆነው ለበጎ ነው። ምንም አይነት መከራና ችግር አይገጥመንም አላህ ለኛ ከኋላው በጎን ነገር ያዘጋጀልን ቢሆን እንጂ። እኔ ያደረኩት ለናተ ምንም ላይመስላችሁ ይችላል ይሄ ታዲያ ቀላል አይደል ትሉ ይሆናል ለኔ ግን ከሁሉ በላይ ነው እንዳሳለፍኩት ችግርና ስቃይ ቤት ኪራይ አጥቼ አንድ ቀን ሙሉ የፀሀይ ንዳድ የመታኝ አረሳውም 😭😭ለኔ ትልቅ ለውጥ ነው። መገፋት ጥሩ ነው ቢበዛም ፈተና፣
@hikmahtube8391
@hikmahtube8391 2 жыл бұрын
እዉነትም ጀግና ነሽ ወላሒ እያለቀስኩ ነዉ አንብቤ የጨረስኩት አላህን ይዞ የማይሳካ ነገር የለም መገፋት ትልቁ የስኬት ቁልፍ ነዉ 👌👍
@zizuyeababilljtube3638
@zizuyeababilljtube3638 2 жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም ጀግና ነሽ አላህ ይጨምርልሽ
@Batibati380
@Batibati380 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው አሁንም ህልምሽን ያሳካልሽ ግን ልጆች እንዲኖሩሽ አስቢበት ግዜ የሚባል የሴት ልጅ ድንበር አለ በዚህ ሁሉ ስኬትና ደስታ ውስጥ ልጆች ከለሉ ደስታሽ ጎዶሎ ነው የሚሆነው አላህ ይርዳሽ
@fatmahusan3555
@fatmahusan3555 2 жыл бұрын
ወላሂ የኔ ታሪክ መሰለኝ ያውም እናቴ ከቤት ያወጣችኝ አድስአበባ በ500ተቀጥሬ ስሰቃይ የእህቴ ባል በባህር አመጣኝ ሰርቸ ከፈልኩት አልሀምዱሊላህ ቦታ ገዛሁ ቤትሰራሁ ወርቅ ገዛሁ የቀረ የለም ህልም ይመስለኛል አሁን ልገባ እየተዘጋጀሁነው አልሀምዱሊላህ
@fatmahusan3555
@fatmahusan3555 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብአደረኩሽ ሸርአደርጋለሁ
@Jhgyug-m2b
@Jhgyug-m2b 2 жыл бұрын
ምን አይነት ልብን ሰርስሮ የሚገባ ምክር ነው ከችግር ብሆላ ምቾት አለ ሱብሃን አላህ ይገርማን😍😍😍😍😍😍
@marshetastatke5929
@marshetastatke5929 2 жыл бұрын
ያኔ፡ጀግና፡እህት፡አንደኛነሽ
@Jhgyug-m2b
@Jhgyug-m2b 2 жыл бұрын
@@marshetastatke5929 አልሃምዱሊላ ሰላም
@debreworkhabta467
@debreworkhabta467 2 жыл бұрын
@@marshetastatke5929 b
@melatshafi1192
@melatshafi1192 2 жыл бұрын
0
@melatshafi1192
@melatshafi1192 2 жыл бұрын
00
@መዝሙርብቻ-ገ6ሸ
@መዝሙርብቻ-ገ6ሸ 2 жыл бұрын
አንቺ 1ኛ ነሽ..... እንኳን ገፋቹኝ አመሰግናችኋለው ዋው የሚገርም አባባል
@shalamaabebe-sa1613
@shalamaabebe-sa1613 2 жыл бұрын
በጣም አስደሳች እና ለብዙ ሴቶች ትምህርት እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ.thank you Dawet Dreams 🙏🙏
@estifanosamine2828
@estifanosamine2828 2 жыл бұрын
የኔ እምነት ነው ሴት ልጅ ቀላል ጭንቅላት የላትም ።ማንህም ብትረዳው ልንገርህ ሴት ልጅ አጠገብህ ካለች ስማት እና ተለወጥ።ሁሌም አስብው ህወት ትቀይራለች እመነኝ
@የሑረልዒይንተማሪየአላህባ
@የሑረልዒይንተማሪየአላህባ 2 жыл бұрын
ትክክል
@meazatekle5925
@meazatekle5925 2 жыл бұрын
Gobez ante gebtohal Kenzie wendoch oration be F book btastelalfeln merkeb neber backh ??
@ummuarkantube1762
@ummuarkantube1762 2 жыл бұрын
ከአንድ የሥኬት ቀን ጀርባ ብዙ ያልተሣኩ ቀኖች አሉ👏👏👏👍የኔ ቆንጆ አስለቀስሽኝ አልፎ ሲወራ ደስ ይላል ረጅም እድሜ አላህ ይስጥሽ🌺🌺
@yibeltalltigistu9270
@yibeltalltigistu9270 2 жыл бұрын
እውነት ነው ግን? ባይሆነም ደስ ይላል
@የሮዛሸጋእናት
@የሮዛሸጋእናት 2 жыл бұрын
የኔ ታረክ ነዉ ማርያምን አሁን ግን ፈጣሪ ይመሰገን ተመሰገን አምላክየ ጀግና ሴት ነሺ በረቺ
@ኡሙሀሩን-ኘ7ሰ
@ኡሙሀሩን-ኘ7ሰ 2 жыл бұрын
አላህ ለትልቅ ደረጃ ያድርስሽ አይዞሽ እህቴ
@muniraredi6488
@muniraredi6488 2 жыл бұрын
ጀግና እናት ጀግና ሴት👏👏👏👏👏
@balemwalbaleynew2155
@balemwalbaleynew2155 2 жыл бұрын
የኔ ታላቅ እናት በጣም ጠንካራ ኢትዮጵያዊ እናት ኮራዉብሽ ካንች ህይወት ታላቅ ነገሮችን አይኔ እንባን በጉንጨ እያፈሰስኩ ብዙነገር ተማርኩኝ ዳዊት ድሪምን ምነዉ ባገኘዉት የክፍላገር ልጅ ሁኝ አቅሙ የሌለኝ ሁኖ ነዉ እንጅ አ/አ መጥቸ እሰለጥን ነበር
@warkamedia
@warkamedia 2 жыл бұрын
ልቤን የነካኝ ታሪክ ነው የኢትዮጵያ እናቶች ልብ ጀግንነት በቀላል ቃላት መግለፅ ከባድ ነው
@Anonymous-sb9lp
@Anonymous-sb9lp 2 жыл бұрын
እውነት እግዚአብሔር ረድቶሻል እኔም እንዳንቺ በመከራ ውስጥ እያለፍኩ ነው ስደት ላይ ነኝ ልጆቼን በትኜ እንግዲ አንቺን የረዳ ይድረስልኝ የልጆቼ ናፍቆት ሊገለኝ ነው ግን ምን ላርገው ...🤷‍♀️
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 2 жыл бұрын
እግዜአቤሔር ታሪክ ይሰራል 🙏🙏🙏 በችግር ውስጥ ያሉ ሰዋችን አትናቁ እግዜአቤሔር እነሱጋ ጥበብ አለው 🙏🙏🙏🙏 ክበርልኝ እየሱስ ክርሰቶስ የድንግል ልጅ 🙏🙏🙏 የኛ ጀግና ክፉ ሰወች የእውነተኛ. መንገድ ጠቆሚዋች ናቸው አመሰግናለሁ በርቱ ወገኖቼ ጨለማ ውስጥ ብርሐን አለን ። አሜን ፫ መልካም የፍስለታ ፆም ይሁንልን።
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 2 жыл бұрын
አሜን እንኩዋን እግዝአብሔር ረዳሽ እሕቴ
@hailekiros9097
@hailekiros9097 2 жыл бұрын
ግሩም ተመክሮ ሁሉንም የሚያስተምር ።።።።።።ከምንንም በላይ ሰው ራሱን ማግኘት ነው። ቀሪ ዘመናቹህ ይባረክ ።።።።
@meseyethiopia6940
@meseyethiopia6940 2 жыл бұрын
በጣም ጀግና ሴት ነሽ ይህ ትልቅ ትምህርት ነው ለእኛ ለሴቶች ጠንክረን ከሰራን ያሠብንበት እንደርሳለን ጀግና ሴት ነሽ ሁላችንም ዲርም ሊኖረን ይገባል
@rahmaali2343
@rahmaali2343 2 жыл бұрын
ይገርማል አንኳን ተገፋሁ የሚል የለም አንቺ ምረጥ እናት ነሽ ተባረኪ በአካል ባገኝሽ ምኞቴ ነዉ ብዙ ተባረኪ!!!
@nosib7890
@nosib7890 2 жыл бұрын
በህይወታችን ትልቁ ድክመት ተስፉ መቁረት ነው! ህይወት ሁሌም የትግል መድረክ ናት... ተስፉ ያልቆረጠ የትግሉን መድረክ ያሸንፉል
@nesredinabay2588
@nesredinabay2588 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው :: ክብር ለእናቶቻችን
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 2 жыл бұрын
ዋው ጀግና ነሽ የማታ እጀራ ይመልጣል ከፈጣሪ ተስፊ አይቆረጥም🥰 ሰው እማ ጤዛ ነው
@fufayoutube4170
@fufayoutube4170 2 жыл бұрын
ዛሬ ማሳለፍ የያዝኩትን ህይወት ነው ያለፍሽው እኳንም አለፈልሽ እህቴ እኔም ነገ የተሻለ ቀን ይመጣል ኢሻ አላህ
@wesenetarefe5737
@wesenetarefe5737 2 жыл бұрын
አይዞን የኔ እህት እኔ ካሳለፍኩት ትንሹን ነው ያጋራሁት
@tigisttolosa3641
@tigisttolosa3641 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ካለሁበት የህይወት ውጣ ውረድ ጋር ተመሳሳይ ህይወት ነው ያሳለፍሽው ባገኝሽ ደስ ይለኛል
@hanaabraham2226
@hanaabraham2226 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሊባርክ ሲወድ ሰዎችን አርቆ ነው ነገ በኔ ምክንያት ሰው ሆነች እንዳይሉ ለብቻ ፈትኖ ለብቻ ይባርካል እግዚአብሔር ስለረዳሽ ስሙ ይባረክ ጠንካራ ሴት ነሽ
@soliyanatadesse96
@soliyanatadesse96 2 жыл бұрын
Andebetesh Yebarke Benye Egziabhare Yadergewm Endih New
@wubitteklu815
@wubitteklu815 2 жыл бұрын
ጀግና ሂክማ። የፅናት ተምሳሌት ነሽ። አዎ ሁልጊዜ ችግር አይወራም።
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 2 жыл бұрын
እ-- እግዚአብሔር ግን ቸር ነው አሸንፈሻል የኔ ጀግና በሁላችንም ሂወት ዉስጥ እንዲህ የሚያስነባ ታሪክ አለ ከበረታን ግን ያልፋል
@ቅንሀበሻነኝ
@ቅንሀበሻነኝ 2 жыл бұрын
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ቢሆንም ትምህርት አግኝቼበታለሁ ዳዊት ድሪምስን እናመሰግናለሁ
@rivkaterunah3195
@rivkaterunah3195 2 жыл бұрын
ጀግና ነሽ ሰዉ ከታገሰ የማያልፍ ነገር የለም ፈጣሪ እረጅም እድሜን ከጤናና ከበረከት ጋር ይስጥሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ
@ዮዋዳንtube
@ዮዋዳንtube 2 жыл бұрын
በትክክል
@chawogi4291
@chawogi4291 2 жыл бұрын
ከማልቀስ ውጪ ብዙም ታርኳን በግልጽ አልተናገረችም። ባሏ ደሞዝተኛ ከሆነ እንዴት ተቸግራ ወጣች? መቼ ወጣች? ባዶ እጄን ነው የወጣሁት ብላለች ባዶ እጇን ከወጣች እንዴት አዲስ አበባ መጥታ ቤት ልትከራይ ቻለች? በ 200 birr ደመዋዝ እንዴት አድርጋ ነው ልትኖር የቻለችው? ምናልባት በደርግ ዘመን ካልሆነ በስተቀር በዚህ ደመዋዝ በጭራሽ ቤት ተከራይታ ልትኖር አትችልም። በስንት ዓም ነው ወደ አዲስ አበባ የመጣችው? ታርኳ chronology የለውም!
@fafetub1120
@fafetub1120 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እዳቺ የሂወት ታሪኬ እማወራበት ቀን ቅርብ ያርግልኝ እና ብርቱ ሤት ማለት አቺነሽ በርቺ ካቺ ብዙ እንማራለን
@shegagashaw4050
@shegagashaw4050 2 жыл бұрын
ወላሂ ያማል አብሽሪ ፀሀይ ነው። በሚገርም ሁኔታ ተመሳሳይ ህይወት ያለን ይመስለኛል።)
@merafsm1691
@merafsm1691 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና ተስፋ አለመቁረጥ አስተማርሽኝ ፀኑ ቆንጅዬ ዘመንሽ ይሳካ ደስተኛ ሁኝ
@sakitawamewded2145
@sakitawamewded2145 2 жыл бұрын
አይ ወሰኔ ያገሬ የሰፈሬ ልጅ ጀግና ነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@wesenetarefe5737
@wesenetarefe5737 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
@samrwitworku3260
@samrwitworku3260 2 жыл бұрын
@@wesenetarefe5737 እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ እናቴ
@rozaroza7147
@rozaroza7147 7 ай бұрын
​@weየኔ ጀግና ቀጥይበት ማዓረይ❤senetarefe5737
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 2 жыл бұрын
አወ ደግ ጎረቤት እቃ አያስገዛም መጥፎ ጎረቤት እቃያስገዛል አሉ አዳድግዜ ሰወች ሲከፉብን ስንበደልም ስንገፋም ለግዜም ብንጎዳም ለበጎነው ያልፋል ጀግና ጎበዝ ነሺ
@semirayimer2021
@semirayimer2021 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀግና ና ጠንካራ ሴት ነሺ የሚገርም ጥንካሬ ነው ያለሺ
@lamrotdreij7612
@lamrotdreij7612 2 жыл бұрын
በጣም ያየ ያቀዋል የራሴ ሂወት 😭😭😭😭😭😭😭ጠንካራ እናት ሴት ቃል የለኝም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@lilymetachew7526
@lilymetachew7526 2 жыл бұрын
ጀግና ነሽ እህቴ እኔ የቀረልኝ ብዙ ነገር ነው እንኳንም አልረዳችሁኝ.....ትልቅ ማስተዋል እና እምቅ ነገርን የወለደው መረዳት አከብርሻለው እናቴን እንዳከብራት ጨመርሽልኝ ተባረኪ
@elsafantya686
@elsafantya686 2 жыл бұрын
እንዲ መለወጥም አለ ካንቺ ብዙዎቻቾን እንማራለን ጀግና እናት ነሽ
@weynshetwegderes7498
@weynshetwegderes7498 2 жыл бұрын
ጀግና እናት ነሽ እኔም ያች አይነት ቻሌንጂ ውስጥ ነበርኩ ግን ልጂ የለኝም አመሰግናለሁ
@zainabsharjah6314
@zainabsharjah6314 2 жыл бұрын
አልህምዱሊላ አቺን የቀየረ አላህ እኔንም ይቀይረኝ ወላሂ ተሰቃየሁ በስደት አይይይ
@nativation9766
@nativation9766 2 жыл бұрын
ሞት ብቻ ከፊታችን ይገተራል! ሌላ ተስፋ የለም፣ ህይወት አጣብቂኝ ውስጥ ታስገባናለች ግን እንድንማራት ነው! ካለፍነው ሰማይ ደንበራችን ነው። ጉዞ አያቆምም
@emunathabesha2080
@emunathabesha2080 2 жыл бұрын
እያነባው አዳመጥኩሽ የኔ ውድ አሁንም ፈጣሪ በብዙ ያግዝሽ እኔም ያንቺን ህይወት እየኖርኩት ነው ቀኑ የጨለመብኝ ሴት ነኝ ስሰማሽ ተፀናናው
@dawiteabera9316
@dawiteabera9316 2 жыл бұрын
አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ 👍
@madinferhuu6783
@madinferhuu6783 2 жыл бұрын
ጀግና እናት ነሽ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልሽ
@elisabethrobi8963
@elisabethrobi8963 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እናት ነሽ ከሁሉበላይ ይቅርታ ማድረግ መቻልሽ በጣም ጥሩ ነው ገና ከፍ ትያለሽ ተባረኪ !!
@Teyboawlou
@Teyboawlou 2 жыл бұрын
ትምህርት ሰጪ ታሪክ ነው ጠንካራ ሴት ነሽ አርአያ የምትሆኚ መነገር ያለበትን ታሪክ በአንደበትሽ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን ግፍ ሞልቶ በፈሰሰበት አገር አስተማሪ ታሪክ ነው
@semirakasaw911
@semirakasaw911 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ምክር ውድ አላህ ይጠብቅሸ ሁለም ያልፍል በጣም አመሰግናለሁን አላህ እድሜና ጤና ይሰጥሸ ጀግና ነሸ እማ አላህ ይጠብቅሸ
@warkamedia
@warkamedia 2 жыл бұрын
እውነት ነው ማንም ስው ትምህርት ካስተማረው ይልቅ ህይወት ያሰተማረው ይበልጣል
@habtamudemissie9747
@habtamudemissie9747 2 жыл бұрын
ወሰን እህቴ እንኳን ለዚህ በቃሽልን፡፡ አሁንም የተመኘሽውን ሁሉ ፈጣሪ ይስጥሽ፡፡ ገና ሳይሽ የማውቃት ልጅ መሆን አለባት ብዬ ተከታተልኩሽ፡፡ እውነትም የማውቅሽ ከንድ ከተማ አብረን ያደግን ነን፡፡ በጣም ደስ ብሎኝ አየሁት፡፡ እውነት ነው ያደግሽበት ቅዱስ ሚካኤል ረድቶሻል፡፡ አሁን የምመኝልሽ ትልቁ ነገር ፍፁም ጤናና ረጅም እድሜ ነው፡፡ የበደሉሽን ይቅር በማለትሽ እንደ አብሮ አደግ ኮርቼብሻለሁ፡፡
@hawwiiintalaasalaalee6844
@hawwiiintalaasalaalee6844 2 жыл бұрын
አውነት ዛሬ ከጎኔ ምንም አጣው ሰው ነኝ 😭😭😭😭😭አውነት ዛሬ ትምርት ወሳድኩ አንካን አግዚአብሔር ረዳሽ የኔ እናት 🙏🙏🙏አግዚአብሔር ሆይ እኔም እርዳኝ 😭🙏
@bezatesfaye117
@bezatesfaye117 2 жыл бұрын
በጣም ነው የሚገርመኝ መገፋት ሲበዛ ዳገቱ አናት ላይ ያወጣል በርቺ አንች የቸማርሺው ከህይወት ነው መቼም አትወድቂም
@bertukanetr5776
@bertukanetr5776 2 жыл бұрын
የአመቱ ጠካራ ሴት ነሽ ኢሻ አላህ የምጠቀምበት ያርገኝ
@selmanhussen2652
@selmanhussen2652 2 жыл бұрын
ያአላህ ከዱኒያ ፈተና ይጠብቀን ሲያሳዝን
@nihal-ru4sy
@nihal-ru4sy 2 жыл бұрын
የኛ ጀግና ሴት... ለኛ ተምሳሌት ነሽ ብዙ ተምረንብሻል!!
@geletewmengistu8003
@geletewmengistu8003 2 жыл бұрын
ለበጎ ነው ይሂን ሁሉ ፈተና ያሳለፍሽው እግዚአብሔር ካንች ጋር ብልህ ነው እንኳን የአሰብሽው ሁሉ ተሟሙዎልሽ እንኳን ደስ አለሽ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ dream is coming true
@demelawembeale3940
@demelawembeale3940 2 жыл бұрын
ሰዎች ራሳቸውን ለመለወጥ፣ ችግርን መጋፈጥ የለባቸውም። ከችግር ብዙ ነገሮችን መማር ይቻላል፤ ነገር ግን ችግር ውስጥ ከመግባታችን በፊት እንዴት እራሳችን መለወጥ እንደምንችል ማወቅ አለብን።
@huluw271
@huluw271 2 жыл бұрын
yimeslegnal ye yendezih ayinet video lemasitelalef yefelgut chigir layi kalebt tenesito ezih dersewal ante balebachu michot wayim huneta hiwot lemasitekakel min eyark ersihin enditayi new enji techerger keza chigiru yasalifilihal malet ayidelem. tinikari na tiru asitesaseb tesifa tiret yet endemiyadersih new
@kaibronabraham3470
@kaibronabraham3470 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ቺግር ኣላፊ ነው፥አንካን ቸሩ ኣምላክ ረዳች፥በጣም ለሁሉ ፍጡር ተምሳለት ነች፥ ዮሰፍ ከስያትል
@GobezTemari
@GobezTemari 2 жыл бұрын
በጣም ጀግና ተምሳሌት ሴት ነሽ። እንኳንም እግዚያብሔር ረዳሽ እንኳንም ለውጥን የምትፈልግ ቆራጥ ሴት ሆንሽ ለኛ ትልቅ ምሳሌ ነሽ!!!😍😍😍
@sinkeg8641
@sinkeg8641 2 жыл бұрын
እውነት ጣንካራ እናት ጠንካራ ነሽ እኔን እውነት ጠንካራ ካንቺ ብዙ እንማራለን እራሴን አየሁ ባንቺ ውስጥ እውነት በጣም ልብ ይነካል ታሪኩ እውነት በርቺ አሁንም ጠንካራ ነሽ ፈጣሪ ያበርታሽ ያጠንክርሽ ቀላል ይመስላል ቢያልፍም አንቺ ያሳለፍሽው ቀላል አይደለም ከባድ ነው ያጠነከረሽ አምላክ ዛሬም ካንቺ ጋር ነው ያበርታሽ ያጠንክርሽ።
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 жыл бұрын
የኔ እናት ጀግናነሸ አላህ ጤና እና እድሜ ይሰጥሸ ሁሉም ነገር ለበጉ ነው አላህ መጨረሻችን አሰምረው ያረብ ሰላም ለሀ፣ገርችንንን💚💛❤️
@jajjjjajjj3066
@jajjjjajjj3066 2 жыл бұрын
ሙስሊም መስላኝ ነበር እናቷን አለባባበሷን ሳይ ልጅቷ ግን መስቀል አድርጋለች ብቻ ደስትላላችሁ ጀግናናችሁ
@hayuhayu1868
@hayuhayu1868 2 жыл бұрын
ሁሉም ሰዉ የራሱ ታሪክ አለ ብቻ ጀግና ነሽ እኔም ብዙ ፈተና አሳልፌያለዉ እናም ጠንካራ መሆን ዋጋ አለዉ
@kediradem2310
@kediradem2310 2 жыл бұрын
MasheAllah! Wese so happy to see you. More is yet to come, Insheallah. Thanks so much #Dawit Dreams May Allah increase your riziq ( health, happiness, wealth...etc)
@mengisthumetekeya7659
@mengisthumetekeya7659 2 жыл бұрын
የምትገርም ቅን እና እድለኛ ሴት እግዚኣብሔር እንኳን ረዳሽ
@r6168
@r6168 2 жыл бұрын
የኢትዮጲያ ኑሮ ከባዲነውሐቂቃ አላሕ ሰላሙንያውርዲልን ሰላም ይቀዴማልና ሐበሻ ሑኖ ያልተፈተነ ዬለም
@alisalih1346
@alisalih1346 2 жыл бұрын
ውድ እህቴ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ አላህ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥሽ
@saeedjilae6370
@saeedjilae6370 2 жыл бұрын
A mother never gives up on her children. You are a testament to a mother's love for her children. I am happy you are succeeding. You are a light and inspiration to a lot of girls and women.
@impacttube1
@impacttube1 2 жыл бұрын
You did great
@SamA-ic6pv
@SamA-ic6pv 2 жыл бұрын
💕💗💞
@SamA-ic6pv
@SamA-ic6pv 2 жыл бұрын
Unkanfaxar,radashi
@SamA-ic6pv
@SamA-ic6pv 2 жыл бұрын
Jagnane
@adrisabess1885
@adrisabess1885 2 жыл бұрын
Absolutely 💯 you are right. God bless you.
@Ruqiyaabdellah
@Ruqiyaabdellah 10 ай бұрын
ማሽ አላህ ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ ግን አልሀምዱሊላህ አላህ አገዘኝ የሚሉት ቃላት ተጠቀሚ ደስ ይላል እኮ
@weyzer4642
@weyzer4642 2 жыл бұрын
ጀግኒት ወላሒ ድቅነሽ ጎበዝ 😥😥👌👌👍👍
@johntemesgen5644
@johntemesgen5644 2 жыл бұрын
የእውነት ጀግና ሴት ነሽ .........dawit dreams ተባረክ.
@Hope7H
@Hope7H 2 жыл бұрын
You are such a role model and inspiration woman to those who go through ups and down in their life. Keep shining my heroine
@tofikhussengobana4095
@tofikhussengobana4095 2 жыл бұрын
ዳዊት በጠም አማሰግናለው አለህ እዳአንቴ አይናቶችን ያብዛልን አኒቴንም ስላሰጠን አማሰጊነዋላው አለሐምዱልላህ
@ווסיהברון
@ווסיהברון 2 жыл бұрын
በጣም አስደናቂ ታሪክ ነው ለሌሎች ሰዎች አስተማሪ ነው እንዲህ በሀገር ውሰጥ ተቸግሮ መሰራት ሲገባ በሰው ሀገር ተሰዶ ከመሄድ በበርሃ የረገፈው በቀይ ብሃር የአሳ ነባሪና የአዞ ቀለብ ሆኖ የቀረው ወጣት ቤቱ ይቁጠረው ሰለዚህ ወጣቱ ከመሰደድ ይልቅ በሀገር ውሰጥ ጥርሰን ነክሶ ቢሰሩ መለወጥ ይቻላል በሰው ሀገር በሰደት ሰንት ወጣት ምን ይዥ ወደ ሀገር ልግባ ብሎ በማሰብ ከቤተሰብ ጋር ግኑኝነት ያቋረጠው ቤቱ ይቁጠረው ሰለዚህ በሀገር ውሰጥ ሰርቶ በትንሸ ገንዘብ መቀየር ይቻላል የማይቻል ነገር የለም ከጎዳና አዳሪነት ተነሰተው የተለውጡ አሉ ውድ ወንድም እህቶቸ ሰራ ሳይንቁ የተገኘውን ሰራ ሰርቶ መለወጥ ይቻላል ሰደትን ከልባችሁ አውጡና በሀገር ውሰጥ ሰርታችሁ ተለወጡ ይቻላል
@oumerethiopia
@oumerethiopia 2 жыл бұрын
ጠካራ ሰው ማለት አንች ነሽ ፈጣሪ ይጨምርልሽ መሰራት እየቻሉ ሰቶች ጎዳና ላይ ወድቀዋል ተሰፍ አለመቁጥ እድህ ውጤቱ ያማር ነው
@temokrotube1159
@temokrotube1159 2 жыл бұрын
ከዝች ድንቅ ሴት የተማርኩት ደፋር መሆንን ነው ይችች ጀግና ሴት ለስኬት ያበቆዋት ፍርሀቶን አሸንፋ ደፋር ስለሆነች እና ችግር ሳይበግራት ራሶን ስላስተማረች ነው። እኔም ተይ አይ ሆነም እያለ የሚጎትተኝን ፍርሀቴን አሸንፌ ድንቅ ስኬታማ ሴት እንደምሆን አምናለሁ።
@freselammulugeta106
@freselammulugeta106 2 жыл бұрын
በእውነት ልብ የሚነካ ነውግን ህልምሽን እንድትኖሪ የረዳሽ አምላክ ይመሰገን በተጨማሪ ዴv የተፈጠርከው ለራሰህ አብቻ እንድትኖር ሳይሆን ለሰውም መንገድ እንድትኖር ስለሆነ እድሜና ጤና ይሰጥህ እኛም መንገድህን እንድናውቅ ይርዳን
@ልዩውበትበጌታ
@ልዩውበትበጌታ 2 жыл бұрын
መራብ ክፉ ነው :: ማብላት እየቻሉ ልጆችን በምግብ የሚቀጡ እግዚአብሔር ይቅር ይበላተው ቀኑ አለፈ ትዝብቱ ግን ሁሌ ልብ ውስጥ ይቀራል::
@hadramohammad3169
@hadramohammad3169 2 жыл бұрын
እኔም ሳላስበው እንባዬ መጣ በርችልኝ ማሚዬ
@liyuderesegn2633
@liyuderesegn2633 2 жыл бұрын
ጀግና ጠንካራ ሴት ነሽ ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሳምረው
@robelhabetamu8996
@robelhabetamu8996 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ያንቺ ታሪክ የኔን ደሃ እናት መሠልሽኝ እናቴና አንቺ ተመሳሳይ ህይወት አላችሁ ግን እሷ ካንፓኒ ሳይሆን ምረጥ ደሃ ነች እህት እንደ አንቺ ያሉ ጠንካራ ሴቶችን አበረታቺ
@wesenetarefe5737
@wesenetarefe5737 2 жыл бұрын
አደራ በብር እንዳታስቢ እናትሽ በዚህ ምድር ላይ ማንንም የማትተካ ምርጧ እናት ናት
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 2 жыл бұрын
የኔ ማርርርርርርርር.... አይዞሽ! አምላክ ካንቺ ጋር ሆነና ከፍፍፍ... አደረገሽ። አሁን ቂም የለ ጥላቻ የለ ነፃ መሆን አለብሽ ዉዴ።
@ayealemu1093
@ayealemu1093 2 жыл бұрын
Very strong woman with impressive story that can be a lesson for millions. God bless you!!
@samuelteffra8891
@samuelteffra8891 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ሰው ተስፋ ሳይቆርጥ ለዚህ መብቃት ያስደስታልም ያስተምራልም ። ነገር ግን ግልፅ ያልሆነ ነገር አለ ውሃ ማከፋፈል እንደጀመርሽ እንደከሰርሽ ነግረሽን ወዲያው የፋብሪካ ባለቤት እና በወር የተጣራ ሃያ ሚሊዮን ብር እንደምታገኚ ነገርሽን እዛ እንዴት እንደደረስሽ በመሃል የዘለልሽው ነገር ስላለ ግልፅ አልሆነልኝም ።
@mulubekele7129
@mulubekele7129 2 жыл бұрын
ተመስገን እዉነት ፈጣሪ ሰው አይጥልም ፣ ከኛም ምንጠብቀው ትዕግስት እና ተሰፋ ማድረግ
@yegnabet20tube
@yegnabet20tube 2 жыл бұрын
ዋው ዋው ማሻልላህ አለክስኩም ደስም በሎኛል በመለወትሼ ዋው ዳወዓትም ሰላወክነው ደስ በሎኛል በበኩሌ ግን እንዴት አደርጎ ፕዝነስ መጀመር ሚቻለው እስትይ አሳወቁን ምታቁ
@tamiratmilkesa7207
@tamiratmilkesa7207 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ነው ወሳኔ። ይህ ሁሉ ችግር አለ ማለት ነው!? ለማንኛውም እንኳን ለዚህ አበቃሽ።
@astertadesse866
@astertadesse866 2 жыл бұрын
You are an inspiration to all Ethiopian women!! Thank you for sharing!!
@oumerlove9545
@oumerlove9545 2 жыл бұрын
✍🙏
@danielteshome1809
@danielteshome1809 2 жыл бұрын
ጌታ ረድቶሻል ሰላንቺ ጥንካሬ ጌታን አመሰግናለሁ
@megersabenti7816
@megersabenti7816 2 жыл бұрын
amazing never give up move to ward always Success is after challenges
@katinekaba1354
@katinekaba1354 Жыл бұрын
ፈጣሪ እንኳን ረዳሽ ተባረክው ፥በጣም አስተማሪና አጽናን መልዕክት ነው።
@mammeeshaw1292
@mammeeshaw1292 2 жыл бұрын
Masha Allha Masha Allha Masha Allha Masha Allha Masha Allha Masha Allha Masha Allha Masha Allha Masha Allha Kane Hiweti geri ye maseselela
@Jesus_is_the_only_way_to_heave
@Jesus_is_the_only_way_to_heave 2 жыл бұрын
የኔ እናት እንኮን ጌታ ረዳሽ ዘመንሽ ይባረክ ቀሪ ዙመንሽን በደስታ ጨርሺ
@hilig1825
@hilig1825 2 жыл бұрын
You are an amazing woman.God bless you more and more.your daughter is so beautiful inside out.Please keep an eye on her.Depression is so deep and there is high chance of relapse.Make sure she has regular in touch with people like Dawit and other positive and well trained people.Eventually she will be an inspiration for young generations who suffer from depression and other related issues.God bless you more and more
@sitraamaresitraamare142
@sitraamaresitraamare142 2 жыл бұрын
ልብ የምነካ ታሪክ እና አስተማር ታርክ ነዉ👍👍👍👏👏👏👏
@bitwodedmengeshajenbere3537
@bitwodedmengeshajenbere3537 Жыл бұрын
ፈጣሪ እንደዚህ ዓይነት ጀግና እናቶችን ያብዛልን:: ግፍ ለለውጥ መነሻ ....
@firewserdo6630
@firewserdo6630 2 жыл бұрын
ግሩም ሴት እናመሰግናለን
@abdu1480
@abdu1480 2 жыл бұрын
በጣም ጀግና ነሽ አላህ የበለጠ ስኬት ይስጥሽ
@amen6898
@amen6898 2 жыл бұрын
You inspired me more than anyone 👏
@hamziyawold3798
@hamziyawold3798 2 жыл бұрын
እውነት ነው መገፋት ለበጎ ነው በርችና አበርችን አህታች በጣም የምለውጠን ድንቅ ምክር ነው እናመሰግናለን
@bemnetmedia-154
@bemnetmedia-154 2 жыл бұрын
You are amazing mom that has great qualities.Thank you for showing us everything is possible.
@toybamohammed8198
@toybamohammed8198 2 жыл бұрын
በጣም ጀግና ነሽ ተመሣሣይ ችግር አለብኝ ግን እኔ ከችግሬ መላቀቅ አልቻልኩም ትግስቱን ይስጠኝ
@meseretsisay1329
@meseretsisay1329 2 жыл бұрын
ጀግና እናት እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@assaberitrea9047
@assaberitrea9047 2 жыл бұрын
ጎበዝ ሴት እኔ የምይመስግነው እግዛኣብሄር ነው ።
@yetmworkjagema9467
@yetmworkjagema9467 2 жыл бұрын
እረዳሻለሁ ልጄ እንኳን ለዚህ አበቃሽ መልካም የህይወት ዘመን ይሁንልሽ
@ሀሉምYoUTube
@ሀሉምYoUTube 2 жыл бұрын
@mmm8933
@mmm8933 2 жыл бұрын
ክክክክ እና እናት መሆንሽነው 🙄🙄🙄🙄😜
@امعبدالرحمانعبدالله-م6د
@امعبدالرحمانعبدالله-م6د 2 жыл бұрын
አላህ ሂድያ ይሥጥሽ ላጭር ሂወት ረጅም ጉዞ አላህ ሆይ በዱኒያየ አሄራየን ከሚያሥረሣኝ በአንተ እጠበቃለሁ እና እህቴ ሠወችን ከማመሥገንሽ በፊት አላህን አመሥግኚ ሂጃብ ልበሽ ሙሉ ሠዉነትሽን ድንሽን ተማሪ
@ከውሰርሙሀመድ
@ከውሰርሙሀመድ 2 жыл бұрын
ሙስሊም ናትደ ?
@tms6349
@tms6349 2 жыл бұрын
ሙስሊም ናት እንደ?
@tsitsionawit5071
@tsitsionawit5071 2 жыл бұрын
ጀግና እናት💛
ሰርግና ለቅሶ ለምታበዙ ሰዎች @dawitdreams
10:38
Dawit Dreams
Рет қаралды 117 М.
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
0:39
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН