🔴ከ26አመት በኋላ😳የእናቷ ገዳይ ሆና ተገኘች | መፍትሔ

  Рет қаралды 20,331

መፍትሔ

መፍትሔ

Күн бұрын

Пікірлер: 64
@almazreta9110
@almazreta9110 2 ай бұрын
ብዙ ጊዜ የድምፅ ያለመሰማት ችግር አለበት በተረፈ በርቺ
@אלמצהאיאראיה
@אלמצהאיאראיה Ай бұрын
የኛ ጀግና ጋዜየጠኛ ❤❤❤
@Serkadis-tm2kx
@Serkadis-tm2kx 2 ай бұрын
አብዛኛው ቪዲዮዎችሽ ላይ የድምፅ ችግር አለ ይስተካከል
@damoursarah6
@damoursarah6 Ай бұрын
በእዉነት ድምጽ በጣም ያስተጋባል ይስተካከል
@f-io7sj
@f-io7sj 2 ай бұрын
ወላሄ ከባድ ነው ሀቅ ተደበቆ አይቀርም ❤
@Elsa-n1p
@Elsa-n1p 2 ай бұрын
ቤዝዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ ሐቅ ተደብቃ አትቀርም ። ልጄታ ከመጀመሪያውም የሔነ መሰሬ እንደሆነች ጠርጥሪ ነበር ታስታውቃለች ወደ ሕግ መቅረብ አለባት ይች ከሐዲ አረመኒ
@ttww9470
@ttww9470 2 ай бұрын
😢😢 ልጅቷ ታጠራጥራለች የገደለቻት ነው የሚመሥለው አጣሩ እናቲቱ ያሣዝናሉ😢😢
@nemanema1902
@nemanema1902 2 ай бұрын
እኔ ወላሂ ተጥራጥሪ አለሁ ኢላህ እናትን ያክል ነገር ገደልቻት. ላኢላሀኢልላህ አላህ ያንሳሺ እባክሺ ቤዚየ ክፍል ሁለትን አፍጠኔው እሙየ
@ፊዶስ
@ፊዶስ 2 ай бұрын
እኔ ወይዘሮ ሰናይት በህይወት መኖራን ያስደሰተው የዋህ አምላክ እኳን ጠበቃቸው ጋጋኩኝ
@ቅማሞች
@ቅማሞች 2 ай бұрын
አለች እንዴ ሰናይት?
@martamarta2774
@martamarta2774 2 ай бұрын
አንቺ ጋዜጠኛ እንደ ባለፈው ዓይነት ስራ አትስሬ ነጭና ጥቁር የወለደችው ሲቲዋ ቤት ገብተሽ በጥብጠሻል😢 የሰው ሂወት እንደዚህ አይነት ስራ እየሰራሽ አታመሰቃቂ አንቺ youtube ላይ follower ለማግኘት ብለሽ የሰውን ይወት አትበጥ ውጪ😢
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq Ай бұрын
@@martamarta2774 እሷንማ ጥሩ ነው ያረገችላት ሁሌ በስጋት ከምትኖር ብሯን አውጥታ አስመርምራ እውነቱ ታውቆ ተማምነው እንዲቀጥሉ አርጋለች ፈጣሪ ይስጣት
@MartaTeshome-vz3bm
@MartaTeshome-vz3bm 2 ай бұрын
ወይዘሮ ሰናይት በህይወት አለች 😭😭😭😭 በኖረች ደስ ይለናል
@HabtuBerhe-k5k
@HabtuBerhe-k5k 2 ай бұрын
ድምፁ ግር ይስተካከል በጣም ነዉ ነዉ ለመስማት የሚያስጠላዉ
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 2 ай бұрын
❤ቸር ያሰማን ፈጣሪ ከታሪኩ እንደተረዳሁት ወ/ሮ ሰናይት በሒወት አለች ምክንያቱም የልጅቷ ሴራ ስለተነቃ ሞታለች አስብለው ሳጥን ተቀብሯል እንደተረዳሁት ያርገው ቤዚ በርች ግን ድምፅ ጥራት ይኑረው ቸር ያሰማን
@senaityemane802
@senaityemane802 Ай бұрын
@jamshedalam-jk9ve
@jamshedalam-jk9ve Ай бұрын
ቀጣይ እጠብቃለን😢😢
@MERETECHWOLDA
@MERETECHWOLDA Ай бұрын
አቤት አናናጋገሮ ያሳውቃል እውነታው ተደብቃ አትቀርም
@HjsHd-v3o
@HjsHd-v3o 2 ай бұрын
እናቲቱበህይወትእዲትኖርተመኝሁ
@محمدعلي-غ7ش6ج
@محمدعلي-غ7ش6ج Ай бұрын
😢😢😢እኔ እየገባኝ አይደለም😢 ግን ልጅ ቱን የሆነ የደበቀችው ነገር አለ ግን ወንድምየው ለህወቱ መጠንቀቅ አለበት😢❤
@bsrathadera3381
@bsrathadera3381 2 ай бұрын
ቀጣዩ ቪድኦ እውነታው ቢታይ ጥሩ ነው
@TamiAbaba-zu8rx
@TamiAbaba-zu8rx 2 ай бұрын
ላይኩን ክፈቱት
@ቅማሞች
@ቅማሞች 2 ай бұрын
እኛ ተመልካቾች ከመጀመሪያውም ተናግረናል። እሷናት የምኮነዉብለን
@EmebetAwel
@EmebetAwel 2 ай бұрын
በመድሀኒያለም ምነዉ ከመጀመሪያዉም የእናትየዋ ሞት ተሸፍኖ ነበር እዉነት ተደብቆ አይቀርም
@CellMalak-cj8wr
@CellMalak-cj8wr Ай бұрын
😮😮😮
@Marubaabekoji
@Marubaabekoji Ай бұрын
Omg😢😢
@rreema6586
@rreema6586 2 ай бұрын
ቤዚ የድምጽ ችግር አለ
@Elsa-n1p
@Elsa-n1p Ай бұрын
ከተወላጃ ልጀቱ በላይ ሁና ወንድም የለንም አንፈልግህም እና አንተ የናታ ገዳይነህ ያዙኛ ልቀቊኛ ሰትል የነበረው ለዚ ነው ። ወይ ጉድ ጉድናጀራት ከ ወደሃላ ነው ደግሞ አንተ ውርስ ፈልገህ ነው ብላ ሰታስቸግር የነበረቸው እስ ነች። የተከበረ ታላቅ ወንድማቸውን ና እህቱን ጥንብ እርኩስቸውን አውጥታ ሰትሳደብ የነበረው ለዚህ ነው !!! ወይ ዘንድሮ ማናየው የለ ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም አሉ ጉድ ለህግ አቅርቢያት !!!
@FatihaShahi-gg7qv
@FatihaShahi-gg7qv 2 ай бұрын
ፍትህ ለሄቨን
@sarahabas8619
@sarahabas8619 2 ай бұрын
እግዜወ ማርነ ጭካኔ 😢😢😢
@bintmoha3172
@bintmoha3172 Ай бұрын
ባለፈ እደዛ ስትሞጣሞጥ ብዙ ሰው ጠርጥረዋት ነበር
@Sara-w1n7t
@Sara-w1n7t 2 ай бұрын
በስመኣም ባሳደገቻት ኣስመሳይ ነች ልጅትዋ
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 2 ай бұрын
በስማም የጋዘጤኞች ነገር ከደስታ ወደ ሐዘን 😂😂😂😂😂😂😂
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 2 ай бұрын
Weyne Min Ybalal Egzio😢😢
@Raheema-f9x
@Raheema-f9x 2 ай бұрын
Yasawe lij masadage macharashawe ihe new
@MazidahshukreyMazidah
@MazidahshukreyMazidah 2 ай бұрын
ደዪልል🎉🎉🎉
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 2 ай бұрын
ከመጀመሪያው ህዝቡ ተናግሯል ወንድ ልጅ ሲመጣ አልቀበልም ለውርስ ነው አታገኝም ብላ እንደዛ ስትሆን የእናት አሞሞት ይጣራ ብለናል ለምን ልጆን DNA አስመርምራ ድንገት ሞተች ሲባል የልጅቶ ሁኔታ በጣም አጠራጣሪ ነበር
@haneenh4431
@haneenh4431 Ай бұрын
❤🥰🥰🥰
@tsegaelias4373
@tsegaelias4373 2 ай бұрын
Ketay Lekekilen menew tefachi
@umbader4
@umbader4 Ай бұрын
😢😢
@tsegaelias4373
@tsegaelias4373 2 ай бұрын
Echi Erkos komentateroch bezo yelo Neber .Negem Le Ehetewana Le wendemewa Atemelesem Rasachew yetebeko enji
@NjatEdres-b1o
@NjatEdres-b1o Ай бұрын
ቀጣይ
@Tre-pu2ky
@Tre-pu2ky 2 ай бұрын
እዚቤት ግን ጥርት አይልምሣ ድምፃቸው😔
@MakaLoka-l7f
@MakaLoka-l7f Ай бұрын
ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ!ትንሽ ዝምድና ይሻላል ቢያንስ ሰርቆ ካልሆነም ባዶ እጁን ይሄዳል።
@dghgge5300
@dghgge5300 2 ай бұрын
Mama koo😢😢😢😢
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Ай бұрын
ውይ የዶክተር የሆነው ልጂ ነው እናቱ ሞቱ የተባለው እኔ ጠርጥሬ ነበር ልጂቱ ገላቸው ነው ብዬ ይህው ጉድ
@user-mf5mo7
@user-mf5mo7 Ай бұрын
😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 2 ай бұрын
ሴትየዋ ሞታ ከመቸው ጭፈራ??😂😂😂😂
@tigistayele4400
@tigistayele4400 Ай бұрын
ምን አይነት ዘመን ላይ ነው የደረስነው
@FatimaFatima-wn8zk
@FatimaFatima-wn8zk Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@AmusedFjord-tg5tz
@AmusedFjord-tg5tz 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@mkaa6766
@mkaa6766 2 ай бұрын
😮😮😢😢😢😢😢
@etalem3581
@etalem3581 2 ай бұрын
ካሰተወሽ ባለፈው ሰታለቅስ ወንድሟን እደዛ ሰታመነጫጨቀው የብዙ ሰው ኮሜት ከነም ጨምሮ እናቷን ገዳይ እዳትሁን ብለን ነበር
@Gshs-yr4ze
@Gshs-yr4ze 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@AnchiyeAnchiye
@AnchiyeAnchiye 2 ай бұрын
2 g kefil telo aseyegene
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet Ай бұрын
ፓርቲ እንድ ሁለት እያልሽ ልቀቂድራማውን
@Firehiwot-w8x
@Firehiwot-w8x Ай бұрын
አብዛኛው ድምጽ ጥራት የለውም
@DubaiD-k2x
@DubaiD-k2x 2 ай бұрын
አዎ እሳ ናት
@ትግራይዓደይተናፋቂት
@ትግራይዓደይተናፋቂት 2 ай бұрын
ምንነወ
@AnchiyeAnchiye
@AnchiyeAnchiye 2 ай бұрын
Egzew mern kerostas
@GhgdGgf
@GhgdGgf 2 ай бұрын
😅😅😅
@kokebtekle-kc3zk
@kokebtekle-kc3zk Ай бұрын
ሁሌ፣የድምፅ፣ጥራት፣የለውም፣ግማሽ፣በግማሽ፣አይሰማም፣
@TigestNigussie-dc4oj
@TigestNigussie-dc4oj 2 ай бұрын
Ebaki wandemiyewu texenikek echi enatwa yee gedelech lantem atiraram
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,8 МЛН
How to whistle ?? 😱😱
00:31
Tibo InShape
Рет қаралды 23 МЛН
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
00:17
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 4 МЛН
ተባረሩ ያሳዝናል@NEGASHMEDIA
43:31
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 10 М.
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,8 МЛН