🔴ከ27አመት በኃላ ወላጅ እናቱን አገኘ🙏ልጇ ጠንቋይ የሆነባት|መፍትሔ | ዱካ ሾው/ duka show /የንስር አይን |ethiopian movies

  Рет қаралды 19,476

መፍትሔ

መፍትሔ

Күн бұрын

Пікірлер: 281
@mefthee
@mefthee 25 күн бұрын
ቤተሰቦቼ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🙏
@martaabraha1305
@martaabraha1305 25 күн бұрын
ዋውውውው የኔ ጀግና ብጣም ኖው ማመስገንሽ ❤❤❤❤❤❤ እግዛኣብሄር ይጥብቅሽ❤❤❤ የእሜብታቸን ደንግል ማርያም እና ቅዱሳን ፅሎት ኣይላይሽ☦️💒✝️🙏❤️‍🩹🌹♥️👑👑👑👑
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@aberaasfaw3327
@aberaasfaw3327 24 күн бұрын
@Fatma-ib8pi
@Fatma-ib8pi 25 күн бұрын
ቤትዬ ኣንቺ የሴት ጀግና ቃላት የለኝም እድሜ ጤና ይስጥሽ ኑሪ ለቤተሰቦችሽ ❤❤❤❤❤
@mefthee
@mefthee 25 күн бұрын
🙏🙏🙏
@ZuZuli-jc2820
@ZuZuli-jc2820 25 күн бұрын
በጉጉትሰጠብቀው የነበርው እናትአለም ሸአመት ኑሪ 😢😢ቤዚየ ፈጣሪይጠብቅሸ ደስአለኝ 😢😢🤲
@AndQw-ls5fkd
@AndQw-ls5fkd 25 күн бұрын
ቤዛዊት የሴቶች ተምሳሌት ናት በርች❤
@martaabraha1305
@martaabraha1305 25 күн бұрын
ትክክል❤❤❤❤
@AlmiAlmi-h2q
@AlmiAlmi-h2q 25 күн бұрын
ዛሪ ደስ ብሎኛል በባለፈው አናቴ እስከሚዞር አልቅሸ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነበር ያስለቀሰችኝ ያነን ሰውየ ግን ቢያንስ ንብረትዋን ቢሰጣት የሰይጣን ቁራጭ የሆነ ሰውየ😢
@אסתרפרפרה
@אסתרפרפרה 25 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ፍሩት-ሰ8ኸ
@ፍሩት-ሰ8ኸ 25 күн бұрын
😢😢😢😢 እንዴት ደስ ይላል እፉፍፍፍ ጎበዝ ነሽ
@mefthee
@mefthee 25 күн бұрын
🙏🙏🙏
@martaabraha1305
@martaabraha1305 25 күн бұрын
❤❤❤❤ብጣም
@umhibatube
@umhibatube 25 күн бұрын
የመጀመራው እናትቱ አደለችም እንዴ ጀግናነሽ ምርጥ መፍትሄነው በርቻ
@mefthee
@mefthee 25 күн бұрын
🙏🙏🙏
@AsinakechAdugna
@AsinakechAdugna 25 күн бұрын
እንከን ደስ አለህ ወንድማችን ቤዘ ጀግና ሴት ነሽ❤❤❤❤❤❤
@mefthee
@mefthee 25 күн бұрын
🙏🙏🙏
@martaabraha1305
@martaabraha1305 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@ספרזאודה-נ3ד
@ספרזאודה-נ3ד 25 күн бұрын
ቤዚዬ የሴት ጀግና ስለሆንሽ በርችልን የፈጣሪ ጥበቃ አይለይሽ🙏🙏🙏🙏 ቤዚዬ ሴትዮዋ ወደ ህክምና ይሂዱ ንብረታቸው ይመለስላቸው👍👍
@HawaEtupeya
@HawaEtupeya 25 күн бұрын
እውነት እናቱን ስላገኛት በጣም ደስ ብሎኛል ቤዝ ጀግና በርቺ
@tesfayeadem182
@tesfayeadem182 25 күн бұрын
ውነትም መፍተሄ ትልቅ ስራ ነው የሰራሽው ደስ ብሎኛል በምሰሪበት ስራ ሁሉ. እግዛብሔር. ይርዳሽ ቤዛዬ ❤❤❤ በርቺልኝ።።። ቤዛ ከቻል ንብረታቸውን ገዘባቸውን ያባታቸውን አስመልሽላቸው።በህግ እንዲጠየቅ አድርጊው።።።
@SaraBarKot
@SaraBarKot 25 күн бұрын
ይህንን ልጅ አግኝተሽ ለእዚች ምስኪን እናት እንክዋን ደረስሽላት ያቺ እርጎም ሴት ሰርቃ እናትን ስቃላይ ልጅን እንክርት ላይ ጣልሽ እግዝያብሔር እሳቱ ወርዶ ይብላሽ እስዋስ ሳትሞት ልጅዋን አገኘች እስዋም ትድናለች
@GirumGemeda-us5mx
@GirumGemeda-us5mx 25 күн бұрын
ቤዚዬ እግዚአብሔር በሕይወት ዘመንሽ ይባርክሽ ❤❤❤🎉🎉🎉እንወድሻለን። እንኳን ለእናቷና ለልጇ ደስስስስ አለቸው🎉🎉🎉🎉🎉ተመልች ቤተሰቦችሽም እንኳን ደስ አለን። ከናይሮቢ
@እታፈርTube
@እታፈርTube 25 күн бұрын
ጀግናዋ ቤዚ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ነው እማደንቅሽ እደዝህ አሯሩጠሽ መፈለግሽ በጣም ድቅ ነው የምር በርችልኝ❤❤❤❤❤
@Lubaba-j6m
@Lubaba-j6m 25 күн бұрын
የኔቆንጆ፡ለካእንዳንቺ፡አይነትም፡መልካም፡ሴትአለች፡አላህይገዝሽ
@netsolo8225
@netsolo8225 25 күн бұрын
ዋውውውውውው ቤዚዬ ትላንት ያልፈለኩሽ ጣቢያ የለም ይህ ነገር በጣም በጣም ደስስስ ይላል ዳንዬም እንኳን ደስ ይበልክ ❤❤❤❤❤
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 25 күн бұрын
ቤዚ ቀጣት ስራሽ ለአቶ ሰለሙን ወደዚህ ውሰጃቸው በነሱ ምክንያት እንዲህ እንደሆነችም ንገርያቸው።ከዛ ይካሳት ፣ያሳክማት፣የአባትዋ ሀብትም ይስጣት።አደራሽ ቤዚየ
@HgHh-z5t
@HgHh-z5t 25 күн бұрын
Yeset. Jegna. Neshberci. Erasshnm. Tebki❤❤❤❤❤EWEDSHALEHU❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatumatube4772
@fatumatube4772 25 күн бұрын
ሳሚ እንኳን ደስ አለህ አስተዋይ ነህ ለትልቅ ቁምነገር ያብቃህ የእናትህን በረከት አግኝ።በአጋንነስራ የተገኘ ንብረት ለአንተ ምንም አይሰራልህ በንፁህ ጉልበትህ ሰርተህ ትቀየራለህ ያመንከውን ፈጣሩህን እያመልክ ኑር።
@ደስየባታናፋቂ
@ደስየባታናፋቂ 25 күн бұрын
እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ሳሚ እናትክ ተጎርተዋል ከጎናቸው ሆነክ አበርታቸው ❤❤❤❤
@FilmawitNatey
@FilmawitNatey 24 күн бұрын
እልልልልልል ዊ የኔናት እንኳንደሳሉት ህክምናም ያድርጉ ፀበልም ውሰጃቸዉ ተባረኪ ቤዚየ😢😢🎉🎉❤❤
@Mamey-t4t
@Mamey-t4t 25 күн бұрын
ቤዛዊት ምን እንደምልሽ አላውቅም የሴት ጀግና የሴት ወንድ። የንስር አይን ታናሸ እህት ፈጣሪ አንችን ይጠብቅ በምገድሽ አልፎ ይገኝ🙏🏽
@berryberry2124
@berryberry2124 25 күн бұрын
እልለል ፈጣሪ ይመስገን እህቴ ጀግኖች ወንድሞች አሉን የሚያስደስቱ አንች ደሞ የሴት ጀግና ነሽ ተባረኪ ጤናውን ይስጥሽ ድሮም የተጎዳ ልጅ እናቱን እንደሚናፍቅ ነው በልቶ የጠገቡ ፈርሳም ልጆች ችግር ምን እንደሆነ የማያቁ ዱላ እና ንብረት ነው የሚታያቸው ወንድሜ እንካን ደስ አለህ እናቴ መከራሽ አለቀ እንካን ደስ ያለሽ
@Etsgx-ek4ks
@Etsgx-ek4ks 25 күн бұрын
ልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@s_adam6858
@s_adam6858 25 күн бұрын
ቤዛ ጅግኒት ከእድሜሽ በላይ ትልቅ ትልቅ በፈጣሪ እርዳታ ሥራ ነው የሰራሺው ተባረኪ🌹🥺
@hasenahasena4677
@hasenahasena4677 25 күн бұрын
ቤዝዬ ተባረኪ ሳሚ እንኳን ደስ አለክ ቤዝ አንዴ ጀምረሻል የአባቷን እርስት መውሰዱን አሳምነሽ መመለስ አለበት
@astekastek1000
@astekastek1000 25 күн бұрын
እንኳን ደስ አሎት እናቴ ደስ ብሎኛል በመገነኛታቹ
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 24 күн бұрын
እንኮን ለዚህ ቀን አበቃችሁ እን ምንም ደስችአላችሁ እግዛብሄር ይባርክህ ቤዚ በርቺ ❤❤❤🎉🎉🎉
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 25 күн бұрын
ቤዚየ ተባረኪ እንኳን ደስ አለህ ሳሚ እውነተኛ እናትህ ስለአገኘህ።የሳደገችህ እናትህም ብዙ ስህተት አድርጋለች።በመልካም ስብእና ስላሳደገችህ ግን ነብስዋ ይማረው ፈጣሪ
@tigestedebisa1814
@tigestedebisa1814 25 күн бұрын
አላሁ አክበር አላህ ዓዋቂ ነው
@ממשהמנשה
@ממשהמנשה 25 күн бұрын
ቤዛዬ ፈጣሪ ይባርክሽ አች ለኔ ጄግናዬ ነሽ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@mefthee
@mefthee 25 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏
@emmanuel57
@emmanuel57 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተገናኙ የኔ እናት በጣም ያሳዝናሉ ጋዜጠኛው ሰራሽ ይባርክልሽ እግዚአብሔር ይጠበቅሽ ትልቅ ስራ ነው ይሄ በባለፈው video መሣሪያ ስታወጣብሽ በጣም ነበር የደነገጥኩት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ስለ ሁሉም ነገር እግዝያብሄር ይመስገን
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 25 күн бұрын
ጀግኒት የሴት ወንድነሽ እህቴ በሄድሸበት ይቅናሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ይጠብቅሽ እናት አይእናት እናት መቼም መቼ አትሙት አይመማት እማየ አፈርልብላ ደስሲል እውነትነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
@mefthee
@mefthee 25 күн бұрын
🙏🙏🙏
@Meklit.GeneneneBirhanu
@Meklit.GeneneneBirhanu 25 күн бұрын
እውነትም መከራ ችግር ከኛ ይራቅ ሁሌም ስለምከታተልሽ አድናቂሽ ነኝ በጣም በተለይ አዚህላይ የተለየሽ ጀግና ሆንሽብኝ ጀግኒት
@MignoteFikre
@MignoteFikre 25 күн бұрын
ቤዛቤካ በታሪክ ላይ ታሪክ ሰራቹ በጣም ደሰብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤
@SenaytAlemayehu-zm5ve
@SenaytAlemayehu-zm5ve 25 күн бұрын
እናት እንኳን ደስ ያለሽ አንተ የተባረክሕ ልጅ ነሕ እግዚያብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ እናትሕን ጤና ይስጥልሕ
@danafredriksson4206
@danafredriksson4206 25 күн бұрын
ተባረክ ስላሴዋች መልሰው የከበረ ቦታ ያድርስክ።አንተ ብዙዋቹን ወደ እግዚአብሔር ቤት ትመልሳለክ።አይዞህ የአግዚአብሔር ቃል አፊክ ውስጥ ቃላቶችክን ባርኳልካል እና ቀጥልበት።
@menagedlu3406
@menagedlu3406 25 күн бұрын
ምን ላርግሽ የእኔ ዉብ ተባረኪልኝ ጀግና ነሽ ቤዚ እያለቀስሁ ነዉ ። በጣም ጀግና ነሽ የሰራሽዉ ስራ ተአምር ነዉ ። ፈጣሪ ነዉ በግራ በቀኝ የቆመልሽ ተመስገን ነዉ ።
@muhammedmuhammed5019
@muhammedmuhammed5019 24 күн бұрын
ቤዝየ አንች የሴትወንድ ጀግናነሽ እወድሻለው አላይስጥሽ🎉ልጁ ደግና🎉ገረገርነው እናትና እንኳን ደስያለችው🎉🎉ቤዝየአንችም የልፋትሽ ውጤትነውና እንኳደስያለሽ🎉🎉🎉 ሴትዮዋን ወደእምነት ቦታውሰዷት❤❤❤❤
@SenaytAlemayehu-zm5ve
@SenaytAlemayehu-zm5ve 25 күн бұрын
እናት ልጅሽን በማግኘትሽ እግዚያብሔርን አመስግኝ እንደገና እግዚያብሔር ን አመስግኝ እንደልጅሽ ልብሽን የተሰበረ አድርጊ
@jamilaatta823
@jamilaatta823 24 күн бұрын
እንካን ደሰ አለህ ወንድማችን ቤዛየ የሴት ጅግና 🎉🎉🎉🎉🎉
@MahletMekonen-g1o
@MahletMekonen-g1o 25 күн бұрын
ቤዚየ እግዛብሄር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ እህቴ
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 24 күн бұрын
ቤዚያ የድንግል ልጂ ይጠብቅሽ በስይጣናዊ ስራ የስውን ህይወት የሚያበላሹ እግዚአብሔር በጊዜው ያዘኑ ልቦችን ያስደስታል እልልልልል ስውዬው የወደስባትን ዬቤተስቧን ንብረት አስመልሽላት ከዚያ ዘራፊ ጠንቋይ
@astekastek1000
@astekastek1000 25 күн бұрын
ልጅ የተባረከ ነዉ ኡፍፍፍ አልቅሼ ነበር መጀርያ ሲያወሩ አስለቅሰዉኝ ነበር መምህር ተስፋዬ አበራ ብላቹ ገጠመኝ ስሙ ይድናሉ በርሜል ቅዱስ ጎርጊስ ይዘሀቸዉ ሂድ ይድናሉ መንፈሱ ነዉ ያሳሰራቸዉ ይራመዳሉ ፀበል ግቡ
@titiwolde8153
@titiwolde8153 24 күн бұрын
ቤዚዬ በናትሽ አቶ ሰለሞንን አገናኝተሽ ያሳክማት የአባቷን ንብረትም በሙሉ ባይመልስም ያካፍላት ቀሪ ዘመኗን ከልጇ ጋር በጤና በደስታ እንድትኖር አድርጊያት እዚህ ድረስ አድርሰሽ አትተያቸውእባክሽ ሳሚ ና እናቱ ያንቺ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል
@asegedechtegenu5465
@asegedechtegenu5465 25 күн бұрын
ቤዝዬ ፈጣሪ ይባርክሽ ጤንነትንና ረጅም እድሜን ያድልሽ።
@ZabibaNaima
@ZabibaNaima 25 күн бұрын
ጃግና ሴት ባርቺ ጡሩ ሱራ ነው ምሳሪው ባርቺ ፋጣሪ ይታብቂሽ 🥰🙏
@mefthee
@mefthee 25 күн бұрын
🙏🙏🙏
@hanageberemdhine9908
@hanageberemdhine9908 25 күн бұрын
አስኩዬ በጣም ታሳዝናለች እግዚአብሄር ይማርሽ ለጅሽ እናት ያርግሽ በጣም ተጎድቶታል
@KelemWorkench
@KelemWorkench 25 күн бұрын
ቤዚ የኔ ጀግና እያሳለሽ ነው ታከሚ ውዴ❤ሳሚ እንኳን ደስ አለህ ፈጣሪ ይርዳህ
@nunu3802-j2d
@nunu3802-j2d 24 күн бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እናትና ልጅ ስለተገናኙ ደስ ብሎኛል
@EmebetZ-si2pd
@EmebetZ-si2pd 16 күн бұрын
ዋዉ በጣም ጀግና ነሽ ወንድማችን እንኳን ከእዚህ እስራት ተፈታ እግዚአብሔር ይመስገን እናት ንም እንኳን በህይወት አገናኝህ በርታአይዞህ እና ትህን ይማር ልክ ፀልይእግዝአብሔር ይመስገን
@FaizaFehktj
@FaizaFehktj 25 күн бұрын
አላህ ይጨምርልሽ የኔ
@bitanyahadasalem6878
@bitanyahadasalem6878 24 күн бұрын
በይዝየ ኣምላኽ። ካብ ጎድንኪ ኣይፈለ❤❤❤❤❤
@selamgebremedhin
@selamgebremedhin 25 күн бұрын
ቤዜየ ጀግና ነሽ ተባረኪ ሳሚ ከዚህ ሁሉ መከራ ወጥተህ እንኳን ከናትህጋ በሂወት ለመገናኝት ኣበቃህ ደስ ይላል።
@mefthee
@mefthee 25 күн бұрын
🙏🙏🙏
@tigestedebisa1814
@tigestedebisa1814 25 күн бұрын
ሳሚ እንኳን ደስ ያለህ እውነቱን እንኳን ዓወቅህ ማወቅህ መልካም ነው እናትህን ካሳት።
@hanafetene2338
@hanafetene2338 24 күн бұрын
ቤዝየ የኔ የሴት ጀግና በምን አንደበት እንደማመሰግንሽ አላቅም እህዚአብሄር ይጠብቅሽ
@Zenaes-cc3wt
@Zenaes-cc3wt 25 күн бұрын
ሳምየ ልባም እነትህ በጣም ደሥይላል እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርህ እናትህን ይማርልህ ቤዝየ ተባረኪ
@halimawallokamise7825
@halimawallokamise7825 25 күн бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እናት ቤዝዬ ከቻልሽ የቤተሰቧን ንብረት አስመልሺላት እንድትትካምበት ግን ሰዉዬዉ የማያስታዉቅበት ጨካኝ አዉሬ ነው
@ayinalem6227
@ayinalem6227 22 күн бұрын
Awo bawent
@FetiyenGebreslasie
@FetiyenGebreslasie 25 күн бұрын
የእንስት ጀግና በርቺ አንወድሻለን።
@HaKe-k4g
@HaKe-k4g 25 күн бұрын
ቤዝዬ ጀግኒት ስወድሽ ኮ❤❤❤ ትልቅ ስራ ሰርተሻል አሁን የቀረሽ ንብረታቸውን ማስመለስ ነው
@MamiMami-r5n
@MamiMami-r5n 25 күн бұрын
ቤዛ እውነት ንብረ ታቸውን አስመልሽላቸው 🙏🙏🙏🙏
@Sahibi-py6ng
@Sahibi-py6ng 25 күн бұрын
እክምናዉሠደትወድሜምናልባት የመዳንእድልይኖራታል አናትህን ብታጣም ደግምወላጅህንእናትአግተሀል፣እግዛቢሔርይርዳህአታልቅስወድሜ ሁሉም ለበጎነዉ።
@HaregewoinFirew-zj4oy
@HaregewoinFirew-zj4oy 23 күн бұрын
ቤዚዬ ነፍሰ ጡር ሆና ከወጣች ጥንቁልናው እንዴት ተላለፈበት?ሴትዬዋሰ እንዲ ሽባ ሆና ኖረች?ለማንኛውም እ/ሄር ይመስገን ንስሃ የገባህበትን አታንሳው የኔ ልጅ ተባረክ እምሮህ ትልቅ ነው።ይቅር ተባበብላችሁ አባትህና እናትህ ፀበል ውሰዳቸውና ሰው ይሁኑና ከሰይጣን እንደኖራችሁ ለፈጣሪ አገልግላችሁ ኑሩ።ፈጣሪ ይጨመርላችኋል እባካችሁ ፀልዩ እንፀልያለን።
@genetkebede4858
@genetkebede4858 25 күн бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እውነት ተቀብሮ አይቀርም ይዘገያል እንጁ
@alem5097
@alem5097 24 күн бұрын
እንዴ. አያገባኝም. አይባልም አይዞሽ. እንመካከራለን. ነው. የሚባለው. አያገባኝምእኔ. ብቻ ልኑር. ብቸኛ. ነኝ. አይባልም
@Hayat-v5h
@Hayat-v5h 25 күн бұрын
አሚን መከራ ከሰዉ ልጂ ላይ ይራቅ። አንች ግን የሴት ጀግና ነሺ የምር በጣም ጎበዝ
@kidsworlds754
@kidsworlds754 25 күн бұрын
እውነት ነው ብህግ መቅረብ ኣለበት ቤዋን መመለስ ኣለባት ሳሚ፡ድግሞ ኣያገባኝም ኣትበል የእናትህ መከራ መስማት ኣለብህ
@genetkebede4858
@genetkebede4858 25 күн бұрын
ጀግና ሴት ግበዝ የምትሰሪው ሁሉ አሪፍ ስራ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@NegedemihirkadestaDesta
@NegedemihirkadestaDesta 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቤዝዬ ፈጣሪ ከፍ ያድርግሽ ተባረኪ አበሳ እኮ ❤❤
@FikratAbaba
@FikratAbaba 24 күн бұрын
ቤዛ፡እግዛቤሕር፡ይጠብቅሽ፡በሥራሽ፡ኮርናል፡እናትና፡ልጅ፡እኳን፡ደሥ፡ይበላችሖ፡እናትሕም፡ቆመው፡ለማይት፡ያብቃን፡እግዛብሔር፡ይማሮት፡ለልጆት፡የደረሠለት፡አምላክ፡ለእርሶም፡ይድርሥ፡አባትየውም፡ሌድኑበት፡ይሖናል፡ግን፡ቤትዬ፡የአባታቸው፡ንብረት፡የሜመለሥበት፡መንገድ፡ብታመቻቹ
@astekastek1000
@astekastek1000 25 күн бұрын
እልልል ደስ ብሎኛል በመገናኛታቹ
@alem5097
@alem5097 24 күн бұрын
ሰው. ሲያወራ አዳምጥና. መልስ ስጥ. ልጁ. ራሱ ብቻ ነው የሚያወራው. እናቱን. ማዳመጥ. አልቻለም. አያገባኝም. አያገባኝም ብለህ. ትዘልቀዋለህ. የሚያገባህ. ራሳህ. ብቻ. ተመቻችተህ መኖር ነው
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 25 күн бұрын
ቤዛ እግዚአብሔር ጥበቡን ያድልሽ ሴትየዋ ዲኤኔ ማስመርመርሽ ነው ይህቺን እናት እግዚአብሔር የፈርደላት እውነት ተደብቃ አትቀርም የአባቱ መንፈስ እርሱ ላይ እንደ ሚተላለፈ ስላወቀች ነው ጠንቋይ አድርጋ ገንዘብ ልትሰበስብበት አስባ ነው ያሁሉ ያደርገችው ብቻ አሁን ሞት ወቃሽ አንሆንም የእግዚአብሔር ፍርድ አይተናል እናትየው ፀበል ውሰዱዋት እግዚአብሔር ይምራታል
@kidsworlds754
@kidsworlds754 25 күн бұрын
ኤረ ለዚህ ፋሚልይ የሆነ ገንዘብ ይሰበሰብለት እናቱን ኣሳኩሞ በሰላም እንዴነሩ ትንሽ ሰላም እንዲናስተማቀሩ።
@IsmaMohammed
@IsmaMohammed 24 күн бұрын
Ewante new ymer ysaznale
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi 25 күн бұрын
እኮን ደስአለህ ቢዝየጀግናነሽ ❤❤❤❤❤❤
@makiyemakiye8942
@makiyemakiye8942 25 күн бұрын
አረ እንኳን ደስ አለህ ሰሚዬ እኔ የደስታ ለቅሶ አልቅሻለሁ ❤❤❤❤❤
@genetasgedom7537
@genetasgedom7537 25 күн бұрын
ቤዛ ተባረኪ እግዚአብሔር ይስጥሽ
@IyeFgj-kp4bs
@IyeFgj-kp4bs 25 күн бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ቤዛየ እግዚአብሔር ይባርካችው እንኳን ደስ አላችው❤❤❤❤
@Kedja-vj8ty
@Kedja-vj8ty 24 күн бұрын
ተባረኪ ቤዛየ ❤❤
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 25 күн бұрын
ተባረክ ጥሩ ልነው
@nanimisgan3346
@nanimisgan3346 24 күн бұрын
ተባረኪ ❤❤❤❤
@GvuThj
@GvuThj 24 күн бұрын
,ቤዟ.የኔ.ቆጆ.ተባረኪ
@አስኪዩቱብ
@አስኪዩቱብ 25 күн бұрын
እልልልልልልልልልል😢😢😢😢😢😢እልልልልል😢😢😢😢😢 እንኮን ደስስስ አለህ ወንድሜ አልቻልኩም ድንግልን😢 ቤዚዬ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ❤❤
@rahaayem7844
@rahaayem7844 25 күн бұрын
Beetu idimeles lena duka shaw astelalif benatish
@aster7876
@aster7876 24 күн бұрын
ፀበል ውሰጃቸው ንብረታቸውን አስመልሽላቸው
@nanny3146
@nanny3146 25 күн бұрын
Ellllllllll temesgne inatina lij congratulations both thanks wonderful young lady keep it up our great sister 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@letkidanyoel5088
@letkidanyoel5088 24 күн бұрын
beza betam gobeze ugzaber tebarkie
@FetiyenGebreslasie
@FetiyenGebreslasie 25 күн бұрын
እንኳን ደስ አለህ ሳሚ!!!!እናትየውም እንኳን ደስ አለሽ።
@bitanyahadasalem6878
@bitanyahadasalem6878 24 күн бұрын
ክብሪ ናኣምላኽ እንቃዕ ሓራ ወጻእካ ሳሚ❤❤❤❤
@بويوسفبودلامة
@بويوسفبودلامة 24 күн бұрын
ጀግና ነሽ በርች
@ChalachewChekoll
@ChalachewChekoll 25 күн бұрын
ፕሮግራሙን ተከታትየው ስለነበር ልጇን ታገኘው አለች ብየ ተስፋ አላደረኩም ነበር ምክኒያቱም የሰረቋት ለሴራ ስለሆነ አንድ ገለውት ይሆናል ብየ ሁለት ለሚያመልከው ነገር ገብሮት ይሆናል ብየ ነበር እንኳን ለእናትህ አበቃህ
@mefthee
@mefthee 25 күн бұрын
🙏🙏🙏
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321 24 күн бұрын
💪💪💪💪💪💪💪💪💪🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝💚💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤💛💛💛💛💛
@asnakechmeskela1732
@asnakechmeskela1732 24 күн бұрын
ቤዛ ተባረኪ አንቺ ግን አልታወቀሽምብዙ ጊዜ ታስያለሽ ተመርመሪ
@elsaayalew
@elsaayalew 24 күн бұрын
ቤዝሻ እንካን ደህና መጣሽ ብዙ መስዋት ከፍለሻል ፈጣሪ ከክፈ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ ልዩ ነሽ
@HadasTekle-r2d
@HadasTekle-r2d 24 күн бұрын
yeserekechiw bitasadgewum kenatu leyta Enatu masekayetwa tikikil adelem. Egziabiher nebswan ymarat
@GvuThj
@GvuThj 24 күн бұрын
,ጀግና.ነሺ
@ልደታ
@ልደታ 25 күн бұрын
ስቃይዋ ቃላት አይገልጡትም😢😢😢 👉ንብረቷን ሙሉ በሙሉ ካላስመለሽ 👉I have no Idea😭😭😭😭
@SisaySamuel-g5d
@SisaySamuel-g5d 25 күн бұрын
አብሬ አለስኩ ጌታን የኔ አባት ቢዜየ ዛሬ ደግሞ አብዝቸ ወደድኩሽ😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@mefthee
@mefthee 25 күн бұрын
🙏🙏🙏
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 25 күн бұрын
❤እሰይ እልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ሁሉ ነገር ለበጎ ነው ቀሪው ዘመናችሁ የደስታ ይሁን ቤዚ&ቤኪ እድሜአችሁ ይርዘም ተባረኩ❤❤❤
@RedietKebede-zd8ds
@RedietKebede-zd8ds 24 күн бұрын
ፈጣሪ ይባርክሽ ወንድሜም እናቴም እንኳን ደሰ አላቹ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@FatihhOty
@FatihhOty 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ቤዛ