ክፍል 2ለነጃህ ሚዲያ ነብያቶች ላይ የምታቀርበው መሰረት የሌለው መሆኑን አንተም አድናቂዎችህም

  Рет қаралды 3,333

አቡ መስኡድ Tube

አቡ መስኡድ Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 96
@saeidngatu2711
@saeidngatu2711 Жыл бұрын
በግል ምከረዉ መጀመሪያ እኔ እበልጥ እኔ እበልጥ ሳይሆን ስተት ከሆነ ምከረዉ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን
@ፋጡማየወሎየዋ
@ፋጡማየወሎየዋ Жыл бұрын
ማሻአላህኡስታዘብዙግዜአይሀለሁ ለሀቅነውየምትቆመውአላህይጨምርልህ
@jyht677
@jyht677 Жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ ጄዛከ አላህ ኸይር ውነቱን አወጣህልን
@msfatema5467
@msfatema5467 Жыл бұрын
አቡ መስኡድ ቻናልህን ስፈልገው ነበር አሁን አገኘሁት አንተኮ ሀቀኛ ነህ በብዙ ነገር አንተና ስሙን ጠፈብኝ ሁለታችሁ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ናችሁ ስለሀቅ የምትኖሩ ከኦረሞ ኡስታዞች እቁዎች አላህ ይጨምርላችሁ ሲቀጥል ነጃህ ሚድያን በጣም ነው እሚያስጠላኝ በምን በሉኝ ድሮ ሀድስ እየተረጎመ በሚያቀርብበት ጊዜ ቃለመጠይቅ ሲያደርጉለት አላገባሁም አለ ከዛስ ሳዱላልጅ ያደረሰ ሰው ሆኖ ተገኘ ከዛ ወድህ ያስጠላኛል ሰብስክራይቤን ወድያውኑ ነው ያነሳሁት አልወደውም ከዛ ወድህ ሲቀጥል የኛ ህዝብ ይሄዳል ዝም ብሎ
@alinaalina212
@alinaalina212 Жыл бұрын
ሣሕ
@user-vc3jw8om1o
@user-vc3jw8om1o Жыл бұрын
የኔ ቢጤ
@sabitaali5470
@sabitaali5470 Жыл бұрын
ሸር እናድርግ እናበረታታ ሀቀኛ ኡስታዝ ነወ
@ኢትዮጵያዊ
@ኢትዮጵያዊ Жыл бұрын
ተይ አይባልም ስህተት ሰርቶዋል ነገር ግን አንዱን ሌላኛው እንዲጠላ እንዲሁም የኦሮሞ የአማራ ኡስታዞች እያላቹ አትከፍፍሉን ብዙ የሙስሊም ጠላት ሊበሉን በተነሱበት ሳት ነገራቶችን ማብረዱ ይበጀናል
@ithopi4390
@ithopi4390 Жыл бұрын
ኡስታዝ ካጠፋ ምከረዉ እንጅ በአደባባይ መመላለሱ ትረግምየለዉም ሙስሊም ወንድምህ እኮ ነዉ
@etopeetope62
@etopeetope62 Жыл бұрын
በሚደያ የወጣ በሚደያ ይነገረዋል አሁን ብዙዎቻቸወ እያየን እያለቅሰን ነበር ኡሰታዘ በሚደያ ባይናገረ እኛሰ እዴት እናወቅ ነበረ ሆ
@user-gw7be5vs2b
@user-gw7be5vs2b Жыл бұрын
ጅዛኸአላህ ኡሰታዝ
@dfghfhh6436
@dfghfhh6436 Жыл бұрын
እኔ ወላሂ እውቀት የለኝም ወደእስላም የሚገቡ ሰወችን ሲያቀርብ ደስ ብሎኝ እከታተለዋለሁ በነብያት ዙሪያ ያቀረበውን አላየሁትም ቢክቸሩን ሳየው ደበረኝ 200 4 አ.ም አህባሾች ከሊባኑስና ከኢስራኢል ፀጉር ይዘው ገብተው የረሱል ፀጉር ነው እያሉ ህዝቡን ያሳሙት ትዝአለኝ እሱ የለጠፈውን ሳየው
@sabitaali5470
@sabitaali5470 Жыл бұрын
ያኢላሂ አይይይ የኔ ቢጤ ያምናሉ እኔም እዉነት መሥሎኝ ተገርሜ ነበር ኡስታዝ ጀዛኩምሏህ ኸይር ፈገግ እያልኩ ነዉ የሠማሁት
@seadahusin634
@seadahusin634 Жыл бұрын
እኔም ጉድ
@etopeetope62
@etopeetope62 Жыл бұрын
እኔም የአላህ ጀዛከ አላሁ ኸይር ኡሰታዘ
@ፋጡማየወሎየዋ
@ፋጡማየወሎየዋ Жыл бұрын
እኔምእውነትመስሎኝነበርወላ
@user-ep2zd2cw9h
@user-ep2zd2cw9h Жыл бұрын
አላሁመ ሙስታዓን። ላኢላሃኢለላህ መሃመድ ረሱለላህ።እባካቹሁ የውቀት ባለቢዎች ፈሳድን እየተከታተላችሁ እረድ ስጡ በጣም ያሳዝናል። እኔ ሁሉንም አላዳመጥኩም ግን ትንሽ አዳምጨ በጣም ጥያቄ ሁንብኝል ።አሁንም ነጃህ ሚዳ አላህን ፈርቶ እና ነብዩን ሱላሁአለይህወሰም እወዳለሁ ካለ መረጃ ያጣ ከ ቁራን እና ከሃድስ !!!!!!!
@ፋጡማየወሎየዋ
@ፋጡማየወሎየዋ Жыл бұрын
ትክክል
@sikosilo815
@sikosilo815 Жыл бұрын
ሚድያህን ስፈልገው ነበር አሁን አገኘሁት ኡስታዝ በጣምነው የማደቅህ ከዘረኝነት የፀዳህ ስለሆንክ ሚዛናዊ ሰው ነው አሁን ጊዜ የሚያስፈልገን አሏህ ይጠብቅህ
@user-lf4wv7sl9e
@user-lf4wv7sl9e Жыл бұрын
አላህ ሂዳየ ይሥጠዉ አሥታዝ አላህ ይጠብቅህ ያረብ
@user-xv1bc8fp7f
@user-xv1bc8fp7f Жыл бұрын
ኡስታዝ አጠጣም ማለትአትችልም ምክናዬቱም የዛንሰዉ ሀዲስሥለሠማሂነዉ አሏህአይምርህምሲል አሏህምሮታል እኔየሡተከታይአደለሁም.አተንግእከታተላለሁ.
@user-ew5qo9ki6l
@user-ew5qo9ki6l Жыл бұрын
አሏህ ኢህፈዝክ በሀቅ ላይ ያፅናህ ያረብ
@seidyimamabuabdurehman3528
@seidyimamabuabdurehman3528 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እኔም ገርሞኚነበር ግን አምኔው ነበር አጅብ ጀዛከላህ ኡስታዝ
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Жыл бұрын
ያረቢ ምንአነት ጊዜ ላይ ደረሰን የውሸት ዘመን ሱብሀንንአላህ እኔ ግን እከታተለው ነበር በሰሙሉ ቢዚ ስለሁንኩኝ ሜድያ ብዙም አይደለም ያረቢ ጀዛኩም አላህ ኽይረን
@usratube7082
@usratube7082 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ሚዳው አለኝ ግን ልቤ ስላላመነ ርዕሱን አይቼ ነው የማልፈው የማይመስል ስላልሆነ የአረብ የይቱብ ሚዳዎች ለሪያል የሚቀርቡትን ነው እየተረጎመ የሚቀርበው አሏህ የህድና
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
እኔም
@sssnbvv
@sssnbvv Жыл бұрын
እኔም
@alimetmuhamed4843
@alimetmuhamed4843 Жыл бұрын
ጅዛክላህ ኡስታዝ አላህ ሁላችንንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@user-ly3bw9sm9q
@user-ly3bw9sm9q Жыл бұрын
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብብ
@makya4460
@makya4460 Жыл бұрын
ከዛብ ነው ልጁ አላህ ሂዳያ ይስጠው በዝህ እድሜ ሰርቶ እዳይበላ በድላይ እየዋሻ የሚያመጣው ሰትም ነው የጣፈጠው አይእዱኒያ
@meryamahmed6317
@meryamahmed6317 Жыл бұрын
ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበርካቱሁ
@ZD8679
@ZD8679 Жыл бұрын
ይጠውል ኡሙርክ ኡስታዝና ወላሂ እኔ ሌላ ቪድዎችን እከታተል ነበር እና አሁን ያቀረበው ምንም አልተዋጠልኝም ነበር ሱብሀን አላህ ይገርማል አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@user-pm9cn3yn5i
@user-pm9cn3yn5i Жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته الشيخ ابو مسعود بارك الله فيكم وجزاكم الله خير ويزيد لنا امثالك يا رب ወላሂ ኢኽዋኖች ያላህን እና የነብዩን مُحَمَّد ﷺ ሀቅ ቆርጥመው የበሉናችው የዲን ሌባ ሙፍሲድ ሙረክብናችው ለኢስላም የማይ ጠቅም ነገር ነው የሚያስ ተምሩት
@nasranasra1960
@nasranasra1960 Жыл бұрын
የአላህ አላህ ሁላችን ሂዲያ ይስጠን ያረብ ተወሂድ ኡስታዞችን ያብዛልን
@user-tq5qm2xv4v
@user-tq5qm2xv4v Жыл бұрын
ልጁ ብዙም አያውቅም ያው ይትዮቡን ለማሣዴግ የሚሠሩት አላማ የለላቸው ናቸው የሚለቃቅሙት ፎቶ ሢሥጠላ
@haeshasrur1456
@haeshasrur1456 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ኢኸዋኖች ልባችን አደሙት አኡዙቢላሂ ያረቢ
@sekinmustafa2637
@sekinmustafa2637 Жыл бұрын
አለህ መጨረሻችን የሳምረልን
@meriyembinmuhemed1348
@meriyembinmuhemed1348 Жыл бұрын
ወይኔ ኡዝታዝ ክክክክክ እዳው በሳቅ
@fftt3985
@fftt3985 Жыл бұрын
ኡስታዝ ያተ ብር አለብኝ አውፍ በለኝ ወይም አካውትህን ላልኝ ባለኝ ሰአት እልክልሀለሁ
@mdvip2218
@mdvip2218 Жыл бұрын
እንደው ሱባሀን አሏህ በጣም ነበር የምጠላው አሁንማ ደግሞ ይብለጥ ጠላውት
@sssnbvv
@sssnbvv Жыл бұрын
አለቀስን ሲሉ በኮሜት ሱባሀን አላህ ልቤ አልተቀበለውም ነበር እደዛ ሲል የማይመስል ነገር እኮ ነው ሲል የነበረው
@alinaalina212
@alinaalina212 Жыл бұрын
ወላሒ ከዝሕ በፊት ሥለትዳር ሢጠየቅ አላሕ የተከበረ ትዳር ሠቶት ሐላል አርጎለት ከዛም ቆጅየ ልጅ አላሕ ወፍቆት እሡግን አላገባሑም ሚሥት የለኝም አለ አኡዙ ቢላሕ ለምን ዋሼ እሚቀማዉ የለ
@wolloyewa
@wolloyewa Жыл бұрын
ወላሂ አትበይ እህት የሚስቱ ልጅ ልትሆን ትችላለች አይታወቅም ያላዩት ነገር ሲጀመር በዛ ሰዓት ትንሽ ነው እሱ ራሱ
@hayrukedir199
@hayrukedir199 Жыл бұрын
ይህ ምን ጥቅም አለው አሜት ካሎነ ምን ይባላል ከእሩሱ ጋር የማይሄድ
@fftt3985
@fftt3985 Жыл бұрын
እኔ አልሀምዱሊላህ የነጃህ ሚዳየ ተከታይም አድናቂም አይደለሁ
@user-hj1ho9rj1s
@user-hj1ho9rj1s Жыл бұрын
እኔም
@mdvip2218
@mdvip2218 Жыл бұрын
መሰልህን ያብዛልን
@كونيقوية-ذ3ه
@كونيقوية-ذ3ه Жыл бұрын
ኡስታዝ የዛሬውን ቪድዎህን አጥፍተውብህ ነው ??? ላይ ስገባ ሪሙቭ ተደርጓል
@tube3531
@tube3531 Жыл бұрын
ስህ
@fafitsfnywa9259
@fafitsfnywa9259 Жыл бұрын
ሱለሏሁአለይሂ ወሰለም
@ruhafatube3494
@ruhafatube3494 Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ወላሂ ብዙ ግዜ ባልከታተለውም ሚድያውን ኬት ኬት እደሚያጠራቅመው ግን አደቀው ነበር ኢላሂ ግን ለምድነው ያልሆነ ነገር አምተው ለማሀበረሰቡ የሚያስተላልፉት
@user-zt1ih3wy8h
@user-zt1ih3wy8h Жыл бұрын
እኔ እራሡ እደት ኸደብየነበረ👍👍👍👍
@ኢትዮጵያዊ
@ኢትዮጵያዊ Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወንድሜ እባክህ እርስ በርሳችን በሚድያ ወተን ከመተቻቸት በውስጥ መተራረም አይሻልምን እሱም ቢሆን እንዲህ አይነት ፕሮግራሞች ለኡለሞች ሳይጠይቅ ሳያጣራ መናገር አልነበረበትም እባካችሁ አንሰዳደብ አላህን እንፍራ በተለይም በአሁኑ ሳት ለዩቱብ ለቲክቶክ ለፌስቡክ ገንዘብ ተብሎ በመላው አለም የተለያዩ ቅንብሮች በሚሰሩበት ዘመን ላይ ያለ መረጃ ወቶ መናገር በጣም ይከብዳል
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
ሳህ
@ፋጡማየወሎየዋ
@ፋጡማየወሎየዋ Жыл бұрын
ለምንበውስጥባደባባይስለሆነሁላችንምከስህተትእድንማርባደባባይመግለፁጥሩይመስለኛልእደኔ
@sadiyasayd1714
@sadiyasayd1714 Жыл бұрын
እዴ እኔ አይነቱ ጃሂሉ ህዝብ ይጫወቱበታል ያርብ ቀጥ ያለዉ መገድ ምሪን
@sartt1717
@sartt1717 Жыл бұрын
እሱያቀረበው ትርጉምነውእጅ እሱ አላቀናበርውም ለማንኞውም በውሰጥገብተት መረጃ የለውም ብትለው አይሻልም።
@user-tq5qm2xv4v
@user-tq5qm2xv4v Жыл бұрын
ለምን መረጃ የለለው ነገር ለሠው ተርጎሙ ያቀርባል እሡን አይቶ የሚምን አለ አረበኛ ካወቀ ሠውን ማሣሣት ሣይሆን ውሸት ነው ማለት አለበት ኡሥታዝ እሡን በውሥጥ ቢነግረው እሄን ቪዶ ያየሁሉ እንዴት ውሸት እዴሁ ይሠማል
@allhamdulilahforeverything9933
@allhamdulilahforeverything9933 Жыл бұрын
@@user-tq5qm2xv4v ሳህ
@hayrukedir199
@hayrukedir199 Жыл бұрын
እሱ እውነቱ ከተነገረው በራሱ ቻናል ይህ ቪድዮ ማስረጃ እደሌለው ያቀርብ ነበረ
@user-of3ep3nf7e
@user-of3ep3nf7e Жыл бұрын
ወ አለይኩም ሠላም ወላሂ ግራ ገብቶኝ ነበር ኮመንተም አልፃፍኩበት ያልታየ መረጃው ም ደካማ ነው መተውን መርጫለሁ
@ZainabZainab-cf2nb
@ZainabZainab-cf2nb Жыл бұрын
👍👍👍🌷
@lislamselam7713
@lislamselam7713 Жыл бұрын
አላሁሙስተአን
@mama6130
@mama6130 Жыл бұрын
ምን ችግር አለዉ ታሪካዊ የሆነ ነገር ቢነገር ምን ችግር አለዉ ምንችግርአለዉታሪካዊየሆነነገርቢነገርምንችግርአለዉ ሙዚየሙ ነገርምንችግርአሙዚየሙዉሸትከሆነ ማስረጃ አምጣ ስለሙስሊሙ መከራ ብታወራ ይመቸኛል
@user-yc9hg7yz6v
@user-yc9hg7yz6v Жыл бұрын
ጁነይድ እኮ ፍየል መጠበቅ ነበር ያለበት ምን ያውቃል
@semirayonis6804
@semirayonis6804 Жыл бұрын
Ename. Amiyew. Neber. Allha. Yekere. Ybelen
@siriyasir7708
@siriyasir7708 Жыл бұрын
ውነትም ነጃ ምድያ አበዳ እዴ
@ኢትዮጵያዊ
@ኢትዮጵያዊ Жыл бұрын
ለምን ግን በውስጥ አትነጋገሩም እረ ባካቹ አላህን ፍሩ ስህተታችን በሚድያ እንተራረም
@aaerdd2119
@aaerdd2119 Жыл бұрын
ስት ሰዉ ነዉ እዉነት መስሎት የተሳሳተ ጥፋቱን ባይነግረዉ በሚዲያ እኛም ተሳስተን ነበርኮ በሚዲያ ያጠፋ ጥፋቱ በሚዲያ ይነገረዋል::
@njatandabdu2472
@njatandabdu2472 Жыл бұрын
አህለን
@yasufeyasin4287
@yasufeyasin4287 Жыл бұрын
ለብር ነዋ
@أللهوكيلنا
@أللهوكيلنا Жыл бұрын
በድን ስም ተሸርኩተው ሚያምታቱ በዝተዋል ። አሏህ በራህመቱ ከመስመሩ አያውጣን ያረብ። ጭራሽ በነብያቶች ሥም መቅጠፍ ? እረ ይሄሥ የባሰ ነው ። ጀነትን አሏህ ይወፍቅህ ይወፍቀን አቡው መሥዑድ ኢንሻአሏ ።
@alamdehayle8596
@alamdehayle8596 Жыл бұрын
Ennen ayechew ameyne naber yareb yeqer yabalan
@buladmohamed1503
@buladmohamed1503 Жыл бұрын
በወስጥ መስመር ንገረዉ ምክንያቱም ትርጉም ነዉ ለያዉቅ ይችላል
@seadahusin634
@seadahusin634 Жыл бұрын
የኛችግራችን እኮየሰውንነውር እየተከታተልለሚዳ ማቅርብነው ቢመከርያቆማል
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
እኔ ኮሜንት ላይ ፅፌለት ነበር ወላሂ አንድም ሰው አልደገፈም ይገርማል ወላሂ ሁሉም ዙሮባቸዋል
@abcabc7430
@abcabc7430 Жыл бұрын
ግንማንኛውነው የዝህኡስታዝ ትክክለኛ ቻናል
@user-yz2oz6fv4z
@user-yz2oz6fv4z Жыл бұрын
ኦስታዝ በውስጥ ምክርው ምክንያቱም እየተርጉመ ነው የመስለኝ
@mubeabdella5872
@mubeabdella5872 Жыл бұрын
እሱ ባደባባይ አይደለ ኡማ እያጠመመ ያለው ያውም እንቁ በሆኑት ኡማ ላይ እየቀጠፈ ሲቀጥል ዲን ብሎ አይደል ይሄን የሚተረጉመው በምን ሂሳብ ነው በውስጥ ምከረው የሚባለው?
@user-tz2bq2iq6o
@user-tz2bq2iq6o Жыл бұрын
እሱሳይረዳሰወችንእያሳሰተነውአሏኽይጠብቀንያረብኡስታዝሰውነታደጉት
@lijkalidtube
@lijkalidtube Жыл бұрын
እኔ ግን እውቀቱ የለኝም! ነገር ግን እሱ ተርጉሞ አይደለም ያቀረበው?
@hayrukedir199
@hayrukedir199 Жыл бұрын
አወ ልቅ
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 Жыл бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ዉዱ ነብያችን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ፊዳከ
@omrahimfohfff9312
@omrahimfohfff9312 Жыл бұрын
መሻአላህህህህህህ
@sartt1717
@sartt1717 Жыл бұрын
አተእራስ ህችግር አለብህ ሰውየ እሱ ከተሳሳተ ልትመክርውይገባል እጅ ልዘልፈው አይገባም ፡
@Tube-xi6yh
@Tube-xi6yh Жыл бұрын
ሲጀመር አተምኮ ሰውን በግል መምከር አትችልም በሚዳ ሰውን መስደብ ብቻ ነው
@user-yt8ry2ul9t
@user-yt8ry2ul9t Жыл бұрын
በሚዲያ የሚያጠፋ በሚዲ ነው መልስ እመሰጠው
@Tube-xi6yh
@Tube-xi6yh Жыл бұрын
@@user-yt8ry2ul9t መስጠቱ ጥሩ ነው ግን ኡብዛኸኛወቹን በማይረባ አማረኛ እየተናገረ ነው ምክር እሚሰጠው መምከር ብቻ ሳይሆን ለነዚያ ልጆች ሲመክር በስነስረአት ቢሆን ደስ ይላል
@makya4460
@makya4460 Жыл бұрын
@@Tube-xi6yh የናተቢጤ አሽቃባጮች ናችሁ እደገፋችሁ እደዝህ በድላይ እድዋሽ እምታ ደርጓቸው እሱበሚዳያ አደለን እደ ውሸት አሚያስተምር ሲለዚህ ለምን በውስጥመስመር የመከረዋል በሚዳያ የሚከተሉትስ የሱን ውሸት ተቀበለው ደሞ ነገ እሱተመክሮ ቢያቆም እነሱደሞ ተከታዮ ቹ እናስተመራለንብለው ብቅ ይላሉ ቢሚዳያ መነገሩ ባጣም ጡሩነው ያላወቀ ካለ አው ትዝህውሸታም ጡረተኞ ይጠነቀቃል
@اممحمدمريم-خ9ش
@اممحمدمريم-خ9ش Жыл бұрын
እህ ልጁ ጤነኛ አደለም
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s Жыл бұрын
የአይሻ ቀሚስ የነብዩ እግር አሻራ እያለ ነበር ግን ውሸት ነው
@zebujemal5469
@zebujemal5469 Жыл бұрын
As wr wb ኡስታዝ ከይቅርታ ጋር ኣንተ እራሱ ቀድምህ በውስጥ ኣውርተኸዋል ?በውሸታምንት ከመፈረጀህ በፊት ተረድተሃል ? ኣላህ ሱ ወ እኮ የቀልብን ተመልካች ነው ዋሽቶ ይሁን ተሳስቶ ኣረጋግጠሃል ? ኣላሁ ኣዘወጀል ለተሳሳተም የሚመነዳ ጌታ መሆኑን ላንተ ኣልነግርህም ዋናው ቀልቡ ነው የሚታየው ፡ እውነት ለመናገር ኣንተ እራሱ ልሙስሊም ወንድምህ በራህማና በፍቅር ነው እያናገርክ ያለኽው ወይስ የኢስላም ጠላትን በሚያናግሩት ስሜት ??? ኣካሄድህ (ጥሪህ) ያንን ሰው የሚመልስ ነው የሚያብስ ? ለማንኛውም ሰድብ ንፍቅና ነው ኣትሳደብ ስለራስህም ሆነ ሰለምትተቻቸው ሰዎች መጨረሻ ኣታውቅም ኣህላቅ ኣህላቅ ኣህላቅ
@solomonnegash4265
@solomonnegash4265 Жыл бұрын
እሔ።ነጀ።የሚበል።ልጅ።አከብዴ።ነገር።ነው።አሎደውም።ውሸተም
@mustefaabdeselam1280
@mustefaabdeselam1280 Жыл бұрын
የወርቅ የተሰራ ነው ብሎ ተናግሮል አንተ ነው ያልከው ከወርቅ የተሰራ ያልከው አንተ ነህ በሙዚዬም አለ እኔም መዲና ሙዚዬም አይቻለሁ እና አንተ እራሱ ወረዳ ነህ
@dfghfhh6436
@dfghfhh6436 Жыл бұрын
እኔ ወላሂ እውቀት የለኝም ወደእስላም የሚገቡ ሰወችን ሲያቀርብ ደስ ብሎኝ እከታተለዋለሁ በነብያት ዙሪያ ያቀረበውን አላየሁትም ቢክቸሩን ሳየው ደበረኝ 200 4 አ.ም አህባሾች ከሊባኑስና ከኢስራኢል ፀጉር ይዘው ገብተው የረሱል ፀጉር ነው እያሉ ህዝቡን ያሳሙት ትዝአለኝ እሱ የለጠፈውን ሳየው
ወሳኝ ጥያቄ እና መልሶቻችሁ ከልብ ይደመጥ
1:36:16
አቡ መስኡድ Tube
Рет қаралды 2 М.
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 35 МЛН
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 57 МЛН
Understanding Sura Yasin: P13
27:35
Abu Bedri
Рет қаралды 71
በመናፍስት ውጊያ ዙሪያ የምዕመናን ጥያቄ እና መልስ!!!
1:23:36
ዲያቆን ወልደ አማኑኤል TUBE
Рет қаралды 20
ክፍል ሁለት ኢሳ የመሬም ልጅ ፈጣሪነውን?
33:25
አቡ መስኡድ Tube
Рет қаралды 306
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 35 МЛН