ከ 2ሺ ሰዉ በላይ ...

  Рет қаралды 2,195

ይመለከተኛል የበጎ  አድራጎት ድርጅትYemlktegnale Charity

ይመለከተኛል የበጎ አድራጎት ድርጅትYemlktegnale Charity

Күн бұрын

Пікірлер: 30
@Alh973
@Alh973 8 ай бұрын
አሏህ ይገዝሽ ጀዛሽን አሏህ ይክፍልሽ ያረብ አሏህ ሁላችንም ለህይር ሰራ መገድ ሰበብ ያድረገን ያረብ አሏህ ከልብ የሆነ ኢኽላሱን ይሰጠን ይህ ድረጅት መግስት ባለሀብት መሳተፍ አለበት የራሱ የሆነ ሰራ ሊኖረው ይገባል ለሚድኑትም ሰራ ፍጠራ ይሆናል ቦታ ከተገኝ ምግብ ማብሰል ልብስ ሰፌት የተለያየ ሞያ ያላቸውም ይኖራሉ ይህ ያገገሙትም ቤተሰብ ለሌላቸውም ሰራ መኖሪያ ይሆናቸዋል ደግመው ወደ ሱስ ከሚሂዱ
@fafi5397
@fafi5397 8 ай бұрын
ኡስታዝ ጀማል አላህ ውለታክን ይክፈለው ወላሂ ከስደት መልስ ታምሜ ህክምና አድርጌ አልሀምዱሊላህ ድኜ ዛሬ ብዙ የታመሙ እየተጠቀሙብክ ነው ነሂም አላህ የበለጠ ልትስሪ ያብቃሽ በርቱ ብዙዎችን እንባ እያበሳቹ ነው
@asmabiru6036
@asmabiru6036 8 ай бұрын
ኡስታዝ እንተም ጀዝከላህኸይር
@ነኝያባትዋልጅ
@ነኝያባትዋልጅ 8 ай бұрын
ነኢምየ ጀግና ነሽ አላህ ይጨመርልሽ ሁሌም ዱአ እያረኩልሽ ነው
@AlowiyaAlow
@AlowiyaAlow 8 ай бұрын
አላህ ይጨመርልሽ ያረብ❤❤❤❤❤
@kkww961
@kkww961 8 ай бұрын
አላህ ይጠብቅሽ ያረቢ
@muluworkalli3779
@muluworkalli3779 8 ай бұрын
አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ
@FakiaAthiopi-gz7xj
@FakiaAthiopi-gz7xj 8 ай бұрын
As wr wb tu naima👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💕👈
@Shmsdinkedir
@Shmsdinkedir 8 ай бұрын
👍👍👍🌹🌹
@asmabiru6036
@asmabiru6036 8 ай бұрын
አልህ አልማሽን ያሳካልሽ
@SurprisedBoxer-hc1mr
@SurprisedBoxer-hc1mr 8 ай бұрын
ተመዝግበን ነበር ግን አለደወላችሁም እሱም ተጎዳ እኛም ተጎዳን
@aaminyaasiin5529
@aaminyaasiin5529 8 ай бұрын
are enia wedmocha tamewubgn lemasgebat Ethiopia sdewelilat bota yelegnm alech eniama sdewuli atanesam ebackachu tebaberegn 🥺🥺🥺
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 8 ай бұрын
አሰላም አሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀኧዛኩም አላህ ኸይር
@asmabiru6036
@asmabiru6036 8 ай бұрын
ሰው ሞኝ ነው እንጂ አስከፍለሽ ይህ ሥራ ብትሰሪ መቻነሰ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ
@mohammedomar9178
@mohammedomar9178 8 ай бұрын
ማሻአላህ
@woyneshetali4472
@woyneshetali4472 8 ай бұрын
አላህ ጄዛሽን ይክፈልሽ ከዚህ በተጨማሪ ግን አንቺን መንግስት ሊደግፍሽ ይገባል አሁን መንግስት ትኩረት አድርጎ እየሰራ ያለው በወጣቱ ሥራ ፈጠራ ላይ ነው አንቺ ም በተመሣሣይ ወጣቱን ማዳን ማትረፍ ላይ እየሰራሽ ያለሽ በመሆንሽ በቀጥታ ያንቺ ሥራ ትውልድ እያዳንሽ በመሆኑ ለመንግስትን ትልቅ ሥራ እያቃለልሽለት በመሆኑ አንቺን መደገፍ ቦታ የመስጠት ግዴታ አለበትና ተስፋ አትቁረጭ የመንግስት አካላትን መጎብኝት አለብሽ አላህ ይደግፍሽ
@rabiaseid6695
@rabiaseid6695 8 ай бұрын
አድራሻችሁን በየት እናግኘው በአላህ ስልክ ቁጥር ወይም ልዮ ቦታውን ንገሩኝ
@yemlktegnalecharity8338
@yemlktegnalecharity8338 8 ай бұрын
0113697485
@fatma7436
@fatma7436 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@kalijajamal924
@kalijajamal924 8 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍
@Somer7719
@Somer7719 8 ай бұрын
May Allah swt help you all🙏
@shgdfhsf8462
@shgdfhsf8462 8 ай бұрын
ነኢምየ ወንዴሜ ናፍቀኝ አገናኝን ስኢድ አህመድ ስኢድ ይባላል ስደውል ብዚ ስለሆሽ አታነሺልኝ አውቃለሁ ጁመአ እሱ ይደውላል ግን ለኔ ሳይሆን አገር ቤት ነው እሚደውለው እኔ ናፍቀኝ
@SurprisedBoxer-hc1mr
@SurprisedBoxer-hc1mr 8 ай бұрын
እንደት አገኘሻቸው
@ነኝያባትዋልጅ
@ነኝያባትዋልጅ 8 ай бұрын
አይዞሽ ምንም አይሆን እኔም ወድሜ ከወርበፊት ድኖ ወጣ 4ወር ሲቀመጥአግኝቸዉ አላቅም በዘመድ ነበር አክባረን የማገኘው አብሽሪ ምንም አይሆን ❤
@shgdfhsf8462
@shgdfhsf8462 8 ай бұрын
@@ነኝያባትዋልጅ እሽ እህት አይ ደውለለኝ ሳምንት በነኢማ እህቴ ናፍቀቺኝ ብሎ አስፍቅዶ ድምፁን ስምህ እንዴት ነው ለውጥ አለው ወንዲምሽ አሁን ?አላህ መጨረሻውንም ያሳምርለት
@shgdfhsf8462
@shgdfhsf8462 8 ай бұрын
@@SurprisedBoxer-hc1mr በዩቶብ አዲራሻቸው አለለልልሺ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 8 ай бұрын
ትክክለኛ የይመለከተኛል ቻናል ነው ይሄ? ጫት ከምድር መጥፍት አለበት በመንግስት ደረጃ እንጂ የዱአ መሳሪያ እየተባለ እንዳውም ወደፊት ትንቢት አለ ሀጃ ያወጣል ያለ ወዱእ አይቃምም እስከመባል የማይቅም ፍራ እየተባለ ነው
@monamohammed5046
@monamohammed5046 8 ай бұрын
Allah edmeshen ketena gar yarezemew yareb
@monamohammed5046
@monamohammed5046 8 ай бұрын
Neimu legesgen allah kasbshew beley telke derega yadreslesh
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 8 ай бұрын
ዋአሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማአሻአላህ ጀኧዛኩም አላህ ኸይር
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 12 МЛН
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 45 МЛН
ነኢማ ምርኩዝ ላይ ምን አለች ??
6:53
ይመለከተኛል የበጎ አድራጎት ድርጅትYemlktegnale Charity
Рет қаралды 61 М.
የገዛ ሰዉነቱን በስለት የሚቆራርጠዉ ታዳጊ || @yemlktegnalecharity8338
7:25
ይመለከተኛል የበጎ አድራጎት ድርጅትYemlktegnale Charity
Рет қаралды 11 М.
ሼህ ሐጂ መሃመድ ሳኒ ሃቢብ በፋና ከዋክብት
41:55
በጅብ የተበሉት እናት አሳዛኝ ገጠመኝ  በእናቷ ጤና ምክንያት ልጃቸው ትዳሯ ፈርሷል!
17:34
ይመለከተኛል የበጎ አድራጎት ድርጅትYemlktegnale Charity
Рет қаралды 1,8 М.
ያረሰኝ አብዱልቃድር ነዉ || ሙሉ ቤተሰቡ ድንገት ተሰበሰበ  @yemlktegnalecharity8338
7:08
ይመለከተኛል የበጎ አድራጎት ድርጅትYemlktegnale Charity
Рет қаралды 16 М.