ከ400ሴቶች መወስለት ጀርባ

  Рет қаралды 57,395

Addis Info media አዲስ ኢንፎ ሚድያ

Addis Info media አዲስ ኢንፎ ሚድያ

Күн бұрын

Пікірлер: 34
@HabteAlemneh-n2v
@HabteAlemneh-n2v 3 күн бұрын
በኛ ሀገር ኢትዮጵያ ጉድ ቢጋለጥ ከዚ በላይ አስቀያሚ ነገሮች ባለስልጣናትና ባለሀብቶች ጉዳቸዉ ቢጋለጥ አለምን ጉድ ያስብላል
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 4 күн бұрын
አይ ወንድሜ በአለም ላይ ዝሙት በርክቷል ከዚ ከዝሙት መንፈስ ለመላቀቅ በእምነታችን ጠንክረን መንፈሳዊ ሂወት ካለን ልኡል እግዚአብሔርን በመፍራት ከዝሙት መራቅ ይቻላል ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቀን
@Addisinfonews
@Addisinfonews 3 күн бұрын
❤አሜን
@kidusefrem896
@kidusefrem896 2 күн бұрын
@@marakikaleab9020 የሚገርመዉ ወንዱ አይደለም እንዴት 400 ሴቶች እያወቁ ባለትዳር መሆኑን እሺ አሉት ያልተቀረፁት ሴት ስ በቪዲዮ ስንት ተገናኝቶ ይሆን እሱ አንድ ነው ወንዱ የተሳሳተዉ ሴቶቹ በሙሉ እንዴት ተሳሳቱ? የቱ ያስፈራል አይ ሴት ወይስ አይወንድ መልሱን መልሺ ፈራጇ?
@fikadugebreslase9229
@fikadugebreslase9229 3 күн бұрын
እስቲ ስለኛ አገር ጉዳችንን እንጨርስ ስለሰው ሃገር ሰው ከማውራታችብ በፊት
@abrahambel.2388
@abrahambel.2388 3 күн бұрын
ባለትዳሮች ሴቶች በዚህ ዘመን ለዝሙት እና ለመወስለት በእጅጉ የሚታሙ እና በትዳራቸው ላይ በመማገጥ ሪከርድ ሰብረዋል። በተለይ እምነት እና ፈሪሐ-እግዚአብሔር ባለባት አገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እጅግ የበረታ የዝሙት ልምምድ በዝቷል። ስለዚህም የሚስቶች ታማኝነት እና ጨዋነት ደረጃ ወርዶ ወርዶ 20% በታች ብቻ እንደደረሰ ይነገራል። በተለይ የዝሙቱ ዝቅጠት እየባሰ የመጣው ደግሞ እግዚአብሔርን እናውቃለን በሚሉ ደግሞም እጅግ ንፁሃን በሚመስሉ ሰዎች ዘንድ ነው። መንፈሳዊ ነን የሚሉ አማኝ ሰዎች ዘንድ የሴሰኝነት በሽታ እጅግ የከፋ ሆኗል። ስለዚህ ትዳሮቻችንን በየዕለቱ እንፈትሽ። በጋርዮሽም ሆነን እንጠንቀቅ እላለሁ።
@Addisinfonews
@Addisinfonews Күн бұрын
ከመጀመሪያው አንስቶ፣ አምላክ ጋብቻን ያቋቋመው በአንድ ወንድና በአንዲት ሴት መካከል የሚመሠረት ጥምረት እንዲሆን ነው። (ዘፍጥረት 2:24) አምላክ ከአንድ በላይ ማግባትን፣ ግብረ ሰዶምን ወይም ሳይጋቡ አብሮ መኖርን አይፈቅድም። (1 ቆሮንቶስ 6:9፤ 1 ተሰሎንቄ 4:3) ኢየሱስ ተከታዮቹ አምላክ መጀመሪያ ላይ ለትዳር ያወጣውን መሥፈርት እንዲከተሉ አስተምሯቸዋል።-ማርቆስ 10:6-8 አምላክ ትዳር ዘላቂ ጥምረት እንዲሆን ይፈልጋል። አንድ ወንድና አንዲት ሴት ትዳር ሲመሠርቱ አንዳቸው ለሌላው ታማኝ ለመሆን እንዲሁም በሕይወት እስካሉ ድረስ አብረው ለመኖር ቃል ይገባሉ። አምላክ ይህን ቃላቸውን እንዲያከብሩ ይጠብቅባቸዋል።-ማርቆስ 10:9
@Man-y2k
@Man-y2k 3 күн бұрын
የኛ አገር ባለትዳር ሴቶች ይብሳሉ
@MeheretGetachew-u5u
@MeheretGetachew-u5u 3 күн бұрын
ያለምክንያት አይሆንም ብዙ የአፍሪካ ወንዶች ለሚስቶቻቸው ክብር አይሰጡም ለስሜታቸውም አይጠነቀቁም በቁሳቁስ ብቻ የሚስትን ልብ መግዛት አይቻልም መፅሀፍ ቅዱስ ሚስትህን ውደዳት ይላል ባሎቹስ ምን ያሀል ታማኝ ናቸው?
@Addisinfonews
@Addisinfonews 3 күн бұрын
በትክክል
@solomongessesse5854
@solomongessesse5854 3 күн бұрын
በአመዛኙ ሴቶች ካገቡ በኋላ ከመማገጥ ወደኋላ አይሉም። ባልዬው ወይም የሚያውቃቸው ሰው እስካላያቸው ድረስ ፈፅሞ ከጠየቃቸውን ሰው ሁሉ ጋር ይማግጣሉ። የገማ የተግማማ ወንደሰ ቢሆንም ይማግጣሉ።
@JuneJune-i8m
@JuneJune-i8m 2 күн бұрын
ያው ያው ነው የኢትዮ ባለ ትዳሮች ከዚህ ሰውዬ አይተናነሩም ቢያዙ ኑ😊
@Addisinfonews
@Addisinfonews 2 күн бұрын
lebona yesetennn
@ZahroCalixade
@ZahroCalixade 3 күн бұрын
እንደ ኢትዮ ዉሽ የሚበዛበት አገር የለም እንደዉም ቀዳሚ ደረጃላይ ልጆች ሆነን ተረት ተረት በሚወራልን ጊዜ ብዝዉን ተረት ስለዉሽ ነበር ገባህ ዛሬ እኔ ሀምሳ አመት አልፎኝ ወደስልሳዉ እየተጠጋሁኝ ነኝ ስለዛህ እንዳትል ትዳር በኢትዮ የተከበረ ነዉ::
@melakunegash7556
@melakunegash7556 2 күн бұрын
አይ ባልታዛር ምን አይነት ኮርማ ነው!እኛስ አገር አላመዲ ሰንት አርቲስት አማግጧል።ተሰፋዬ ገብረአብ በፃፈው መፅሀፍ ኢትዮጵያ ውስጥ ለትዳራቸው ታማኝ የነበሩት በረከት እና ገብሩ ነበሩ ብሎናል
@Addisinfonews
@Addisinfonews Күн бұрын
Betkekel
@sadiksadula5947
@sadiksadula5947 3 күн бұрын
Number 2 ዳዊት
@deebiaagarree553
@deebiaagarree553 2 күн бұрын
አኔ ያልገባኝ ሴቶች አያደርጉም አልልም ያዳርጋሉ መቶ በመቶ አምናሎ ነገርግን ከ400ሴቶች ጋር ግኑኝነት ሰፈጽም መናዉ ያጋለጠዉ ይልቅዬ እሱ በአደበባይ ገልጾ ነዉ ???
@Addisinfonews
@Addisinfonews 2 күн бұрын
mengest le poletika fejota yemil mereja BBC awtetoal zare
@Wendsenadugna-yf2cv
@Wendsenadugna-yf2cv Күн бұрын
ሴት ሠይጣን ናት ❗
@marsawikifle2762
@marsawikifle2762 2 күн бұрын
ቪዲዮውን የቀረፀው ማነው? እንዴት ተቀረፀ? አልገባኝም
@Addisinfonews
@Addisinfonews 2 күн бұрын
government leaders for poletical purpose
@TamratFikadu-no6jt
@TamratFikadu-no6jt Күн бұрын
ይሔ ሰዉዬ የኔንም ሚስት በድቶብኛል
@Addisinfonews
@Addisinfonews Күн бұрын
@@TamratFikadu-no6jt hahaaa
@gezahentessema-lo2gs
@gezahentessema-lo2gs 3 күн бұрын
ምን ኢኩዋተሪያል ጊኒ አስኬደህ እዚሁ አዲስ አበባ ላይ የሚደረገውን ብትዘግብ(ካልፈራህ)የኛ ይብሳል ብዬ እገምታለሁ።
@soloabera960
@soloabera960 3 күн бұрын
ዝገት ይሰለቻል
@semiraomerdin3164
@semiraomerdin3164 Күн бұрын
መላ ቢስ አጀንዳ ቢስ ነገረ ጅላጅል🤭
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne 3 күн бұрын
ባይረሰነወጀረባወ ሀፂቱ በሸታ
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 Күн бұрын
400 setoche eko felegew new tegedew Ayedelem endewum bizuwoche video euetekerete endehone eyawoku new sex yaderegute silezih yesewuyew tifate ayedelem...yezih zemene setoche Jelaa kayu rotew new yemiberegedute...👈🤷‍♂️🤷‍♂️
@Addisinfonews
@Addisinfonews Күн бұрын
Yetedar kiber matat eko new
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 50 МЛН
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 163 МЛН
Happy birthday to you by Secret Vlog
00:12
Secret Vlog
Рет қаралды 6 МЛН
Disrespect or Respect 💔❤️
00:27
Thiago Productions
Рет қаралды 37 МЛН
Alemneh Wasse #ለእኛስ ምን አለ??
53:06
Alemneh Wasse
Рет қаралды 6 М.
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 50 МЛН