"ከ 7 አመት በኋላ"ሊመለከቱት የሚገባ አስገራሚ የመልካም ቤተሰብ ምስክርነት DEC 10,2019 MARSIL TV WORLDWIDE

  Рет қаралды 782,192

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

4 жыл бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 1 500
@sofyaali4155
@sofyaali4155 4 жыл бұрын
ወላሂ እኔ ሙስሊም ነኝ ይሄን ፕሮግራም ግን አያልፈኝም እወደዋለሁ በደስታ አልቅሼ ልሞት ነው የዚህ ሀይማኖት ተከታዬች በሙሉ በያላችሁበት የታምኑት ፈጣሪያችሁ ይጠብቃችሁ
@UserUser-rr6iq
@UserUser-rr6iq 4 жыл бұрын
አሜንንን እማ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🍒🍒💕💕💕
@asteresraelmimisho7242
@asteresraelmimisho7242 4 жыл бұрын
God bless you more♥️
@jerytedy600
@jerytedy600 4 жыл бұрын
አባቴ ልዩ ነው የኔ ቆንጆ አንቺንም በደስታ በሰላም ይጠብቅሽ
@sofyaali4155
@sofyaali4155 4 жыл бұрын
አሚን እህቶች አመሰግናለሁ ወላሂ በሀይማኖቴ ጠካራ አክራሪ ነኝ ግን አድም ቀን የሰው ሀይማኖት አጣጥየ አለቅም የሁሉንም እደራሴ ነው እማይ
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 4 жыл бұрын
Sofya Ali Amen
@ter2065
@ter2065 4 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ይሄን ብሮግራም።በፍቅር ነዉ የምከታተለዉ ሲያለቅሱ አልቅሸ። ሲስቁ ስቄ የሰዉ ደስታ ያስደስተኛል
@user-fo9dc3zs6w
@user-fo9dc3zs6w 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@k.d.ethiopia1945
@k.d.ethiopia1945 2 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን ዮናታል የምታደርገውን መልካም ስራ እከታተላለሁ ሠዎችን ከመጥፎ ሕይወት ድነው ተፈውሠው ወደ መልካም ሕይወት ሲገቡ ማየት የፈረሠ ሕይወታቸው ተመልሶ ወደ መልካም ሲለወጥ ማየት የጤነኛ ሠው ደስታ ነውና ይህን ሳይ በጣም ደስ ይለኛል ዮናታል እግዚአብሔር ዘመንህን ባርኮ ለጠፉ ሠዎች ሁሉ የሕይወታቸው መታደሻ ያድርግህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Hayat-qn7wy
@Hayat-qn7wy 4 жыл бұрын
ይሄን ፕሮግራም በጣም ነው ምወደው እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ሚያስተምረው" ፍቅር"
@nouraalshamsi4520
@nouraalshamsi4520 4 жыл бұрын
አግዚአብሔርይባርካችሁተባረኩ
@fekirhaylu3068
@fekirhaylu3068 4 жыл бұрын
የህፃኑ ልጅ ፍገግታ እና የጥርስ ወላቃነት ውድጄው ልሞት ዘመናችው ይባረክ
@etmtube5797
@etmtube5797 4 жыл бұрын
እማ በቅንነት ቻናሌን ሰብስክ አርጊ
@fekirhaylu3068
@fekirhaylu3068 4 жыл бұрын
@@etmtube5797 ok
@sontaytolosa5276
@sontaytolosa5276 3 жыл бұрын
ተባረኩ
@user-nv2zz2uu8g
@user-nv2zz2uu8g 4 жыл бұрын
በሰው ደስታ ሚደሰት አንተን አየሁ ዮኒ አንተ አንደኛ ነክ
@tadeabiyo1999
@tadeabiyo1999 4 жыл бұрын
Betkikil👍
@fetaledebele6814
@fetaledebele6814 4 жыл бұрын
ወ ዎተበረኩ
@ritatwelco1290
@ritatwelco1290 4 жыл бұрын
@@fetaledebele6814 ዮን እግዝአብሔር ዘማንህ ይበርከው
@yektllmharie8825
@yektllmharie8825 4 жыл бұрын
እ/ር ይባርክህ
@sofiasofia7975
@sofiasofia7975 4 жыл бұрын
ይወላ፣ከላይ፣ተሰቶት፣ነዉኮ፣ያርብ፣ቤቱን፣ሁሉ፣ሰላም፣ያወርደ፣አገራቺንንም፣ሰላም፣ያዉርዲልን፣
@mominahassen7580
@mominahassen7580 4 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ 7 አመት የምጠብቅ ባል ተገኘ አንተ እውነትም ደግ ነህ ጌታ ይባርክህ። አለ እንጂ 2 አመት መጠበቅ አቅቶት...
@user-gc1jm2dh5h
@user-gc1jm2dh5h 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ባጣሙ ዳስ ኢላል በሩተ
@elseweddddy5036
@elseweddddy5036 4 жыл бұрын
😀
@fekirhaylu3068
@fekirhaylu3068 4 жыл бұрын
ሙሽሪት ሙሽራው እንኳን ደስ ያለችው😭😱😱አቤት የጉባኤው ማማር
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ😘😘😘😘😘
@wubtube1275
@wubtube1275 4 жыл бұрын
ዮኑ በ ፈጣሪ ፈቃድ የሱንት ቤት ጎበኝክ 🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹💕💕💕💕💕👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ዮንዬ በጣም ነው ምከታትልክ ትምሀርት የሁሉም ሃይማኖት ነው ምወክለው
@etmtube5797
@etmtube5797 4 жыл бұрын
ውዴ ሰብስክ አርጊኝ በቅንነት
@shimetbrhane4815
@shimetbrhane4815 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሸ እህቴ
@21MarYam
@21MarYam 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስን አይመለከተውም አጭበርባሪ ነው የራስሽን ስሚ
@wubtube1275
@wubtube1275 4 жыл бұрын
@@21MarYam ምን ማለት ነዉ
@kahsafitsum5258
@kahsafitsum5258 4 жыл бұрын
@@wubtube1275 ykir ybelshe letu sbhat min malet new ?????,??
@molmol3400
@molmol3400 4 жыл бұрын
እኔም ከሧጋር አልቅሼ ነበርግን አሁን በጣም ደስ አለኝ ክብር ለሱ ይሁን እኳን ለዚቀን አበቃቹ ዮኒ ጀግና እኮነህ ጌታ ይጠብቅህ እኔም አድቀን አገሬ ስገባ መልካም ወጣት ለመማር ጋጉቻለሁ አሜንን
@user-uu7uc5sb1y
@user-uu7uc5sb1y 4 жыл бұрын
በእውነት አንተ ከወንዶች ሁሉ አንደኛ ወንድ ነህ❤❤😭😭 እንኳን ሰባት አመት ያሁን ወንዶች ላንድ አመትም ታማኞች አይደሉም
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
በትክክል የተበራኬ ስው ነዉ አሁንም ፍጣር ፍፅሞ ይባርካው/ሁላችንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@Yo-ll1ek
@Yo-ll1ek 4 жыл бұрын
Migermchi ene alew amst amet eyetebekwat new mnm saladerg eyalekesku new mnorew gn and ken eyetebeku new
@emnetyinuregn4544
@emnetyinuregn4544 4 жыл бұрын
esu yediro wend new? are alemelemet ሲጀመር ሴት ወንድ የሚል የማህይም ቃል አትጠቀሙ ታማኝ ሰው አለ የማይታመን ሰው አለ። ወንድም ሴትም። ትናንትም ዛሬም ነገም እንዲሁ ይቀጥላል ራሳችሁን አትሸውዱ በጀምላ ሴት ወንድ ፍጹም ስህተት እና ተፈጥሮን አለመረዳት ነው ብየ አምናለሁ። ለመንቀፍ ፈልጌ አይደለም እውነት እንዲህ ስለ ሆነ እንጂ።
@batisola6343
@batisola6343 4 жыл бұрын
የኔም እናትናባት 4 ወልደው ከለያዩብኝ በጣም ቆዩ እኔ የመጀመርያ ልጂ ነኝ በስደት አለም ነኝ እደነዚህ ታርቀው ብደሰት ምናለ የኔ ቤተሰቦች መሰሉኝ ደስታችሁ ደስታየ ነው በተለይ ባቢ እኳን ደስ አለህ ለኔም ፀልዩልኝ እዲታረቁልኝ አባየና እማየ
@almanal6583
@almanal6583 2 жыл бұрын
እሼ በነገር ሁሉ ጌት መልካም ነው
@sifanrgasa6161
@sifanrgasa6161 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ እንደተ መታደል ነው በጣም ደስ ይላል ከረጅም ግዜ በሃላ ደስታ ዋዉ ዬኒ ብቻ ለመግለፅ አንተን ከባድ ነው ረጅም እድሜ እመኝልሃለሁ እኔም ላገባ ነው እሰቲ መረቁኝ። 🙏🙏🙏🙏🙏
@etmtube5797
@etmtube5797 4 жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ሰብስክ አርጊኝ ቤተሰብ እኑን
@wdeyegetalijlifeinjesus1268
@wdeyegetalijlifeinjesus1268 4 жыл бұрын
እኔም እንዲህ በቸርች ማግባት ነው የምፈልገው ከልጄ አባት ሳንጋባ ነው ልጅ የወለድነው እኔም የአንድ አመት ከ5ወር ልጅ እናቴጋ ጥዬ ስደትን መረጥኩኝ ቃልኪዳን የለንም ጓደኛሞች ነበርን ከ1አመት በኃላ ሀገሬ እገባለው የልጄ አባት ወደ ጌታ ተመልሶ በጌታ ቤት እንደምንጋባ ተስፋ አለኝ።
@zelalemtemesgen3578
@zelalemtemesgen3578 4 жыл бұрын
Wde yegeta lij Life in Jesus geta eyesus yelibishin yistish. Ayzosh egziabher melkam new.
@bleyxndkkd5509
@bleyxndkkd5509 4 жыл бұрын
Yaderegish mamaye
@etmtube5797
@etmtube5797 4 жыл бұрын
እማ በቅንነት ሰብስክ በማረግ ቤተሰብ ሁኚ
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
አሜንንን እንዴ ልብሽ ይሁንልሽ የኔ ቆንጆ
@wubitgirma680
@wubitgirma680 4 жыл бұрын
ያርግለሽ የኔ ቆንጆ ደሞ አምናለው አግዚአብሔር የምክልከልን ነገር የለም 🙏
@mesiyegetalij9541
@mesiyegetalij9541 4 жыл бұрын
ኦኦኦኦ የሰው ደስታ የሚያስደስትክ እኔ አንተን አየወ ዮኒዬ እኔ ስላንተ ምለወ አጣወ ብርክ በልልኝ በእውነት እንኳን ጌታ ረዳቹ በጣም ደስ ትላላቹ ዘመናት ይባረክ
@lolahussein6175
@lolahussein6175 4 жыл бұрын
እኩዋ የልጃችሁ ስይሉ ተገናኛችሁ የልጆችን ደስታ ማየት ከእድሜ ላይ እድሜ ይጨምራል የውኒ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በጣም ነው የማከብርህ ለተቸገሩ ሰውች መፍትሄ ነህ በቤትህ ደስታይሙላ
@cell6262
@cell6262 4 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ቀሪ ዘመናቹን የደስታ የበርከት የክብር ያድርግላቹ እንደገና ቤታቹን የጎበኘ ጌታ ስሙ ይባረክ ዮኒ አንተን ለእኛ የስጠ ጌታ ለዘላለም የተባረክ ይሁን ተባረክ ዮኒ
@etmtube5797
@etmtube5797 4 жыл бұрын
ውዴ ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ሁኝኝ
@tglovely1985
@tglovely1985 4 жыл бұрын
አሜን
@dinkinichdinkinich4902
@dinkinichdinkinich4902 4 жыл бұрын
Hii
@dinkinichdinkinich4902
@dinkinichdinkinich4902 4 жыл бұрын
Welcome
@dinkinichdinkinich4902
@dinkinichdinkinich4902 4 жыл бұрын
Collage
@meronmeron5610
@meronmeron5610 4 жыл бұрын
የአብረሀም አምላክ እረጅም እድሜ ይስጣቹ ጌታ ልጃችሁን ይባርክ ቤታቹ በእየሱስ ስም ይባረክ
@etmtube5797
@etmtube5797 4 жыл бұрын
amen😘ውዴ ቻናሌን ሰብስክ በማረግ ቤተሰብ ሁኚኝ በቅንነት
@lailamuhammad98
@lailamuhammad98 4 жыл бұрын
Yonye እኔ ሙሊም ነኝ ግን በጣምምም መልካም ስለወንክ አከብርሀለሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥክ
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 4 жыл бұрын
የሰው ደስታ የምያስደስተችሁ 👍 አሳዩኝ
@be8cab
@be8cab 4 жыл бұрын
ሰው ሲደሰት ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ይመስገን ስለ እነዚ ሌሎችንም ትዳራቸውን ይፈውስ።
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 4 жыл бұрын
@@be8cab Amen
@user-gt2xf2nn2j
@user-gt2xf2nn2j 4 жыл бұрын
@@be8cab emwedewun bale afatugn menoriyawu tefagn ,😭betam asdesetugn enezih meshe alah enam kebale ga yagenagnegn fker yasabdal ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💝🧕
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
ዮኒዬ የኔ አባት ዘመንህ ይለምልም የአንተን ትምህርት ና ምስክርነት እያየ የይቅርታ ልብ የማይኖር ይኖራል ብዬ አልገምትም የኔ እህት አይዞሽ ለቅሶ ማታ ብሆን ጠዋት ደሰታ ይሆናል
@helenteferi3493
@helenteferi3493 4 жыл бұрын
ሚሚ የዚህን መዝሙር ሊንኩን ላኪልኝ please
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
@@helenteferi3493 ሊንክ መልክ አልችልም ግን ዘማሪ ሱራፌል ሀ/ማሪያም እጠብቃለሁ ብለሽ መገኘት ትችያለሽ እህታለም
@user-dd7nd3ik1v
@user-dd7nd3ik1v 4 жыл бұрын
ሚምዬ የኔ ቆንጆ እንዴት ኔሽ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
@@user-dd7nd3ik1v እግዚአብሔር ይመስገን ደና ነኝ
@user-dd7nd3ik1v
@user-dd7nd3ik1v 4 жыл бұрын
@@user-lv4oc9ll8l እንኮን ጌታ ረደሽ የት ሀገር ነው የለሹ ብገኝሽ ደስ ይለኛል
@ደሴ
@ደሴ 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ቤተሰቦቼንም ጎደኖቼንም ለዝህ ክብር አብቀችዉ ትደረቸዉ ይፈረሰ አል ይዘወትር ፀሎቴ ነዉ
@etmtube5797
@etmtube5797 4 жыл бұрын
amen!ውዴ ቻናሌን ሰብስክ በማረግ ቤተሰብ ሁኚኝ
@selamselam8395
@selamselam8395 4 жыл бұрын
@@etmtube5797 Amen amen amen amen tebarek geta yebarek amen elelelelelele
@fretamehreteab5172
@fretamehreteab5172 4 жыл бұрын
Amen .
@regasagelfato3964
@regasagelfato3964 4 жыл бұрын
@@etmtube5797 as.t
@fgghggf9136
@fgghggf9136 3 жыл бұрын
Frsi
@melikamaha2543
@melikamaha2543 4 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም እህታችህ ነኝ ወላሂ ዪኒዬ አንደኘ ነህ አንተ አንደኘ በሰው ደስታ የምትደሰት ሺአመት ኑርልኝ የሀይማኖቱ ተከታይ ባልሆንም ወላሂ ዪኒዬ ወድሀለው አላህ ይጠብቅህ አንተ ለኔ አንደኘነህ አንደኘ።
@tsehagebreado6449
@tsehagebreado6449 4 жыл бұрын
ዮኒ ዘመንህ ይባረክ፡፡ የወጣቶች፣ የጎልማሶች፣ የእናቶች፣ የአባቶች በአጠቃላይ የትውልድ አባት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ፡፡ ልጅህን ሚስትህን ጌታ ከፍ ያድርግልህ፡፡ ጌታ ኢየሱስ አሁንም ከዚህ በላይ ይገለጥብህ ይሳካልህ፡፡
@wubitgirma680
@wubitgirma680 4 жыл бұрын
እኔም የምግባው ዮንጋር ነው ኢትዮጵያ ሰግባ ያርግልሺ በሎኝ እስትይ ደስ የበለኝ 😍😍😍🥰🥰🥰
@user-el4gz9ni1u
@user-el4gz9ni1u 4 жыл бұрын
Yargilsh mamey
@akanimartin1891
@akanimartin1891 4 жыл бұрын
Era enem.....
@laliseoromia1863
@laliseoromia1863 4 жыл бұрын
ያድሪግልሽ የኔ ማር
@fo_dosa9642
@fo_dosa9642 4 жыл бұрын
ena enye new magebish
@user-uu4it2nu5i
@user-uu4it2nu5i 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያድርግልሽ
@hulubantemenmgizabihon5350
@hulubantemenmgizabihon5350 4 жыл бұрын
ዮኒዬ ዘመን የበራ ይሁን የጨለመውን ታበራለክ ሙሉ ቤተሰብክ ብርሀን ይሁን የፈረሰን የምትጠግን ነክ ኡፍፍፍፍፍ እንዴት ደሰ ይላል
@smartphone6623
@smartphone6623 4 жыл бұрын
ዋው የምገርም ተሪክ ነው ተሪከን የምቀይ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን እንኳን ደስ አላችሁ ሙሹሮች ቀሪ ዘማናችሁ ይተባርካ ይሁን ዮኒዬ አንተ ለሀገርችን የሰጣን የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገና ይሁን
@manitimamo3618
@manitimamo3618 4 жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው ኢየሱስ ብቻውን ጌታ ነው የፍረሰውን ትዳር እንደገና ሚገነባ ዋው የኔ ጌታ ታማኝ አምላክ ነው ዮኒ የእግዚአብሔር ሰው ተሳክቶልሃል አሁንም ወደፍትም ይሳካልሃል ከመቀጠል ውጭ ምንም አማራጭ የለውም ጌታ ድንቅ አምላክ ነው ተባረኩ
@etmtube5797
@etmtube5797 4 жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ቻናሌን ሰብስክ በማረግ ቤተሰብ ሁኚኝ
@masreshategene1790
@masreshategene1790 4 жыл бұрын
ዋው ዋው እኔም ሚስቴ የተመለሰች ግዜ ኢትዮጵያ ሀገር በደብረዘይት በማርሲ ቲቪ ነው እንደገና የምዳረው ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋ ጋታ ይባርክህ በለፈው ቅዳሜ በእሥራኤል ሀገር መተህ ሰለ በተላቪብ ከተማ ተሳትፌ ነበር በጣም ደስ የሚል ፍሮግራምህ ነበረ።
@user-vu1lm1ol4r
@user-vu1lm1ol4r 4 жыл бұрын
ጌታ ይርዳክ ወንድሜ
@UserUser-rr6iq
@UserUser-rr6iq 4 жыл бұрын
ውውውውው ያርግል
@user-wj3jw7my9b
@user-wj3jw7my9b 4 жыл бұрын
Enenw😀
@user-cj3kp5mf1r
@user-cj3kp5mf1r 4 жыл бұрын
ጌታ ይርዳህ
@aliseabrees4579
@aliseabrees4579 4 жыл бұрын
የኔ ልጅ ይቅርታ አርግልኝ ብቻህን ትቼ ስለየድኩ ተመልሼ እመታለሁ ሁሌም ህወድሃለሁ
@fttdddthdttgdfff1899
@fttdddthdttgdfff1899 4 жыл бұрын
😚😚😚
@be8cab
@be8cab 4 жыл бұрын
አይዞሽ እናት
@mamushjarso3686
@mamushjarso3686 4 жыл бұрын
Ayizosh tidersalesh berch
@user-mo6ur5jz2f
@user-mo6ur5jz2f 3 жыл бұрын
ስንትብሶተኛአለ
@asantialemu6738
@asantialemu6738 3 жыл бұрын
Ayzosh ehte fetari yelbshn yakal
@TrBiTold23
@TrBiTold23 3 жыл бұрын
Yoni.. I love you!! This is the most blessed service of all -- healing a broken family is the most precious thing for many. God bless you!!
@mohammadmohammad-td1nh
@mohammadmohammad-td1nh 2 жыл бұрын
Wowwww
@kebebushterefe8149
@kebebushterefe8149 2 жыл бұрын
ዮኒ በርግጥ እውነተኛ አገልጋይ አንተን አየሁ አገልግሎትህ አሁንም ይባረክ አገልግሎት ይህ ነው፡፡ ታድለሃል እንዳልከው እንደ አባትህ ስም አክሊል ይቆይሃል፡፡
@maskrma4168
@maskrma4168 4 жыл бұрын
ሆ አምላኬ ግሩም እኮ ነህ ተባረክ ስለ ዮኒዬ ኢየሱስ ይችላል እንኩዋን ጌታ ረዳሽ የኔ ቆንጆ ተባረክ ዮኒዬ ምርጤ
@etmtube5797
@etmtube5797 4 жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ሰብስክ በማረግ ቤተሰብ ሁኚኝ
@etmtube5797
@etmtube5797 4 жыл бұрын
እማ በቅንነት ሰብስክ በማረግ ቤተሰብ ሁኝኝ
@elroeelu1146
@elroeelu1146 4 жыл бұрын
Yoniye I have no word For you😭♥️♥️♥️♥️♥️♥️ I just want to say May God Bless you🙌
@tinatina1355
@tinatina1355 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ ጌታ እረዳችሁ ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን፡፡ ዮኒዬ አባቴ ተባረክ በብዙ ፡፡እኔንም አንተ እንደምትድረኝ ትልቅ ፍላጎቴ ነው
@kaletemchhghnamesgnalnteba6430
@kaletemchhghnamesgnalnteba6430 4 жыл бұрын
ዮኒ ታድለክ በእውነት አንተ የመጀመርያ አንደኛ ነክ ተባረክ ቀሪ ዘመንክ በደስታ ያኑርክ ጌታ አዲስ ምህራፍ እንዳለ በጌታ እየተሰማኝ ነው ለእኔም የሰው ደስታ ማየት በጣም ያስደስታል ሐጢያተኛዋን እኔንም ቀንበቀጠረው ሰዓት ጌታ ከተፍ ይላል እጠብቀዋለው ተስፋዬ ጌታ ነው ታሪካቸው በትንሹ ይመሳሰላል ከእኔ ጋር ሰምቻለው በጆሮዬ አይቻለው ባዓይኔ በቀኑ ግን እኔም ቤት ጌታ ይመጣል
@adamitujaleta162
@adamitujaleta162 4 жыл бұрын
ዮኒዬ የሰራዊት ጌታ ልሁል እግዚአብሔር ይባርክ በጌታ ፍቅር እወድሃለሁ
@etmtube5797
@etmtube5797 4 жыл бұрын
ውዴ ሰብስክር በማረግ ቤተሰብ ሁኚኝ
@mehretenu3316
@mehretenu3316 4 жыл бұрын
ዮኒዬ የሁሉ አባት የሆንክ የልጅ አዋቂ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ
@lotiberhanu674
@lotiberhanu674 3 жыл бұрын
ዬኒዬ እንድሁ በዘመንህ ሁሉ በፈረሰህ ቅጥር ፣ትዳር ባንተ ላይ ባለው ፀጋ የሚታድስ እ ንድትሆን ጌታ ኢየሱስ ይርዳህ ተባረክ ከክፋ አንተንና ቤተሰብህን ይጠብቅ።አንተን የወለደች እናት ዘመኗ፣ጤናዋ በነገር ሁሉ ትባረክ።
@AnelleTube
@AnelleTube 4 жыл бұрын
God bless this programe and God bless you all. ጌታ ሲባርከን ዮኒ ላከልን። ተባረክ ወንድም ዮኒ ህሊናህ እንዳማረ ያቆይልን ኣብዝቶ ይስጥህ።
@hallelujah1383
@hallelujah1383 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ታላቅ ነው እኛም አናውቀውም ዝም ባለ በሚመስላቸው በዚህ 7 አመት እግዚአብሔር ግን ኑሮዋቸውን እየሰራ ነበር ነቀፌታዬን ከሰው መካከል ያሰወግድ ዘንድ ጌታ በተመለከተው ወራት ይህንን አድርጎዋል በእግዚአብሔር ሰአት ሁሉ ውብ ይሆናል የረዳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን::
@lemlemtesfay7081
@lemlemtesfay7081 4 жыл бұрын
እንደው በመድሃንያለም ቃል የለኝም ዝምም ነው ዮኒ እረ በብዙ ተባረክ 😍 ሙሹሮቹም እንኳን ለዚህ ውብ ቀን እግዚአብሔር አበቃችሁ ❤ልጃችሁን ❤እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ❤
@nourchlaylat2227
@nourchlaylat2227 4 жыл бұрын
HiiQohet
@febalemworeta9670
@febalemworeta9670 3 жыл бұрын
ዬኒ ተባረክ ትልቅ ሰው ነህ። ሙሽሮችም ጌታ ይባርካችሁ አስተማሪ ነዉ። ይህንን ትዳር እንደገና ላጣመረዉ ለጌታ ክብር በሰማይ በምድር ይሁን አሜን ።
@hebamichele7130
@hebamichele7130 4 жыл бұрын
ጌታ ይመስገን እንኩዋን ደስ አላችሁ ዮኒ ተባረክ የእ/ር መንግስት እውነተኛ ወታደር ስለሆንክ
@user-el4gz9ni1u
@user-el4gz9ni1u 4 жыл бұрын
ye yoni wodajoch like argung 😘😘😘
@zergabechewethiopiantvtube1530
@zergabechewethiopiantvtube1530 4 жыл бұрын
Okay chigir yelawumi Gin ke like min tetekemiyelashi?????
@user-el4gz9ni1u
@user-el4gz9ni1u 4 жыл бұрын
Ewodalew 😏
@baseemkali6425
@baseemkali6425 4 жыл бұрын
ኢየሱስ ሰላመ ሆነልኝ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@etmtube5797
@etmtube5797 4 жыл бұрын
እማ ቻናሌን ሰብስክ በማረግ ቤተሰብ እኑን
@TomAbtem
@TomAbtem 4 жыл бұрын
ግርም የሚለኝ ላይክ ምን እርካታ እንደሚሠጣቹ አላውቅም ግን ትገርሙኛላቹ፣ በላይክ የናወዘ ዘመን። ትንሽ አንብቡ እስኪ።
@zergabechewethiopiantvtube1530
@zergabechewethiopiantvtube1530 4 жыл бұрын
Yoni i love forever Am not following his chuch but i love yoni with my All heart What about you guys?
@samrih1270
@samrih1270 4 жыл бұрын
Oh!thanks GOD!!!😭😭😭
@EthioOromoChristianmedia123.
@EthioOromoChristianmedia123. 4 жыл бұрын
Enem
@hermybecky3315
@hermybecky3315 4 жыл бұрын
I love him to so much he is such a great inspiration to the nation
@rahelyegeta1371
@rahelyegeta1371 4 жыл бұрын
Yoney lagnime salelgne
@justusing4718
@justusing4718 4 жыл бұрын
The same goes here
@user-tp6up4dr9b
@user-tp6up4dr9b 4 жыл бұрын
ወይ እኔ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ትዳራችሁን አብዝቶ ይባርክ ዮንዬ ላንተ የምለው ቃላት ያጥርኛል ዘመንህን ሁሉ ለክርስቶስ በእውነተኛ መንፍስ እንዳገለገልክ ኑር ዘመንህ ይባርክ የስው ደስታ የሚያስደስትህ የኢየሱስ ፍቅር የገባህ ነህ
@user-rz9dy8xp6h
@user-rz9dy8xp6h 4 жыл бұрын
ወወዉዉዉ ክብሪ ለእግዚአብሔር ይሁን ዮን ጌታ እየሱስ ዘመንኪን ዘለለምኪን ፈፂሞ ጨሪሶ ይባሪኪህ ታባራኪ ለኔቴ የአብራም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንለቹ ታባራኩ
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 4 жыл бұрын
ዮኒዬ ሠላም ላተ ይሁን ተሥፉ አለኝ ሠባት አመት የተለያየነው በአተ ትምህርት ታርቀን እደምንገናኝ ።እህቴ አይዞሽ ጎበዝ ሤት ጎበዝ አይገጥማትም እኔም እዳ ልቤን ሢያደክመኝ።ፖሥፓርት አውጥቼ ውልቅ አድነው ታሪካችንንንን።😭😭😭😭😭😭
@simonghiorgis981
@simonghiorgis981 4 жыл бұрын
Good job. God bless you Yoni for uniting these amazing family.
@dinikineshabebe5209
@dinikineshabebe5209 3 жыл бұрын
የ እውነት ዛማንህ ሁሉ ባ እግዚአብሔር እጅ ይሁን ታባረክ ካና በታሳብህ ጌታ ይባረክ ጣላት የላያሁን እንድትሳባስብ ፃጋሁን አብስቶ ይጫምርልህ ጌታ የኔ ባልም እንዲማጣ ታስፋ አዳርጋላው ይዤ እንድማጣ
@workafhuralebu4892
@workafhuralebu4892 4 жыл бұрын
Thank you God for the pastor Thank you God for the couple was their child God is good beautiful spirit I can't stop crying God bless you all Amen Amen Amen in God name Amen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@nuui5771
@nuui5771 4 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ይህ ፕሮግራም እወደዋለሁ ምክኒያቱም ይቅርታን አስተማሪ ሰለሆነ
@ababaalu9543
@ababaalu9543 4 жыл бұрын
እረ በልቅሶ ሞትኩ አይ ስደት እኛንም ለልጆቻችን አብቃን
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
Ameeeennnn
@meskihussain6537
@meskihussain6537 4 жыл бұрын
Yoni wedhalwe ysew desta miyasdesthe bruke sew!!! Nhe
@mihirette6953
@mihirette6953 3 жыл бұрын
Ayizoshii
@user-tw1kn3vf1o
@user-tw1kn3vf1o 4 жыл бұрын
ዮኒ ታላቅ ሰው እግዚአብሔር ያክብርህ ወንድሜ ለዚህ እውነተኛ ፍቅር ደረስክላቸው በእግዚአብሔርም ሀይል ወንድሜና እህቴ የአብርሃም እና የስራ ያድርግላችሁ ልጃችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ትግስታችሁን ሳላደንቅ አላልፍም
@nigstihabtu3790
@nigstihabtu3790 4 жыл бұрын
My God.. Just beautiful.. God is faithful and love.. I can’t even control my tears .. Love wins. God bless you Yoni and May God bless their Marriage.
@israelhailegiorgis7207
@israelhailegiorgis7207 4 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አዳኜ የዘላለም ይህወትን የሰጠኸኝ ክበር ተመስገን!!!!!!!!! አሜን ለዘላለም አሜን
@wubitgirma680
@wubitgirma680 4 жыл бұрын
ዎውው አግዚአብሔር የምስገን ለሁሉም ነ ገር ደስ የላል ምርቱ በዙ ነው የኔ ጌታ ተምስገን ተባርኩ በጌታ
@miminigussie2794
@miminigussie2794 4 жыл бұрын
እንኳን ደስስስስስ አላቹ በሶስት የሀገመደ አይበጠስም ይላል ቃሉ ሚስት ባልና እ/ር እልልልልልልልልልልልልልል ዮኒዬ ጌታ ዘመንህን ዘርህን ነገርህን ሁሉ ይባርክ ይቺ የተወደደች ባለቤትህ ኡፍፍፍ ቃል ያጥረኛል ተባረኪ የኔ ቆንጆ መልካም ረዳት ነሽ ለሰው የደስታ ምክንያት ከመሆን የበለጠ ደስታ የለም ለሌላው መቆረስ ደስ ከሚላቸው ጋር ከልብ መደሰት በቃ ቃሉ የሚለው ይህንኑ ነው ብቻ ብቻ ብቻ የልቤን ካደረሰልኝ ለምልሙ ተባረኩ ጨምሩ ስፋ እላለሁ
@emmanuelhope4917
@emmanuelhope4917 4 жыл бұрын
እንናተ ፡ እናትም አባትም ልጅም ደግሞም ዮኒ አንደኛ ናችሁ። ስለ ሁሉም እግዝአብሔር ይክበር አሜን IN JESUS MIGHTY NAME
@netsanetgood992
@netsanetgood992 4 жыл бұрын
ዮኒዬ ውድ እድለኛ አይገልጥህም አንተ ኮ እንደስምህ የአለም ብርሃን በጨለመው ቤት የምታበራ ነህ ቃላት አይገልጠኝም ብርክ በል ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ
@user-zo6zc7sx4m
@user-zo6zc7sx4m 4 жыл бұрын
yoni egizaberi yebariki.esti lenemi tsaliyuling
@etmtube5797
@etmtube5797 4 жыл бұрын
እማ በቅንነት ሰብስክ በማረግ ቤተሰብ ሁኚኝ
@adissetaddus5962
@adissetaddus5962 4 жыл бұрын
Yoni 1ts (1nga)Tebarek indezihu hiwotik yilemilem👍❤🤗🙌
@yabiendkaseshtueb8299
@yabiendkaseshtueb8299 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ እሰይ የኔ ጌታ ምንም ምሳንህ ነገር የለህም እኮ ስም ይባረክ ዳብሎስ ይዋረድ ዮንዬ እንዳንቴ የተሳካለት አገልጋይ የለም ውድድድድድድድ ኦጌታ የነንም እህቴ ምእመን ተመስገንን አስብልኝይ ለዝህ ክብር አብቃችቸው አንተ ትችላለህ እህቴ ወድሜ እንኮን ጌታ ለዚህ ክብር አበቃችው
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 4 жыл бұрын
ወይ ዮኒ በክርስቶስ ፍቅር አቀለጥከን ጌታ አንተን እና ያቺ የተባረከች ሚስት ህን ዘርህን ሁሉ ይባርክ።ብዙ ሺ እጥፍ አፍራ።
@ainedadi9140
@ainedadi9140 4 жыл бұрын
እልልልልልል እስይ የርዳችሁ ጌታ ይባርክ ዮንዬ ለምልም እዳተ አይነቱን የችምርልን ያብዛልን
@DaywithHabu5258
@DaywithHabu5258 4 жыл бұрын
Yesew desta mayet des yelegnal yaslekesgnal lemend new gen 😭😘❤️❤️❤️😘🌺🌹🌺🌹🌹Temesgen Enqan des alachu
@user-pj3ec1fz8f
@user-pj3ec1fz8f 4 жыл бұрын
እኔም በባለቤቴ የመጠጥ ሱስ ምክንያት ሁለት ልጅ ትቼ በሰው ሀገር አራት አመት ሆነኝ አሁንም በመጠጥ አለም ውስጥ ነው ያለው ምንም አልተለወጠም እኔም ወይ አግብቶ ወይ ተለውጦ ካላየውት ወደ ሀገር አልገባም። ጌታ ሆይ በሂዎቴ ጣልቃ ግባ አንተ ሁሉን ትችላለህ። ይሄን የምታነቡ ስለ እግዚያብር ፀሎት አርጉልኝ።
@khadijadadaye620
@khadijadadaye620 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሊቦነውን ይመልስ ትዳራችሁ እንደገና እንደ አድስ ይለምልም
@yemisrachz7911
@yemisrachz7911 4 жыл бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም! እግዚአብሔር ይቻላል!
@be8cab
@be8cab 4 жыл бұрын
በአምላክሽ ፊት ሁሌ አቅርቢው ጌታ የልብሽን ይሙላልሽ።
@ethioyabikonjochannel2278
@ethioyabikonjochannel2278 4 жыл бұрын
ዮኒ እግዚአብሔር አንተንና ቤተሰቦችህን ይባርክ ! አስተዎይ ሚስት ለባሏ ዘውድ ነች እንደዚህ አይነቶች ሴቶችን ያብዛልን ትዳራችሁ ይባረክ !
@temesgenpaulos9015
@temesgenpaulos9015 4 жыл бұрын
Wow l'm so happy God bless you're family Yoni God bless you more
@user-mk4ee4vh4y
@user-mk4ee4vh4y 4 ай бұрын
Amen♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@alcatelalcatel3183
@alcatelalcatel3183 4 жыл бұрын
ዋዉ. ዬኔ. ጌታ. ስምህ. ይባረክ ዮንዬ. ዘመንህ. ይለምልም
@zinashtefera5965
@zinashtefera5965 4 жыл бұрын
አገልጋይ ዮናታን እደግ ተመንደግ ደስታ ፍቅር ሰላም ሰባኪ ስለሆንክ አብዝቶ ፈጣሪ ይባርክህ በአንድ ሀገር ላይ እንዲህ ፍቅር እና ሰላም የሚሰብክ እያለ በሌላ በኩል ደግሞ ሰውን እንደ በግ እያረደ የሚደሰት አውሬ አለ
@fatahunyonas8155
@fatahunyonas8155 4 жыл бұрын
God is great all the time. Deme i am glad for this miracle of God. Yoni, you are also number one blessed man of God!!!
@ttsalon8106
@ttsalon8106 4 жыл бұрын
ዮኒየ ተባረክ ኡፍፍፍ አቤት ጌታ እየሱስ ስራው ድንቅ ነው
@etmtube5797
@etmtube5797 4 жыл бұрын
እማ በቅንነት ሰብስክ በማረግ ቤተሰብ እኑን
@ttsalon8106
@ttsalon8106 4 жыл бұрын
@@etmtube5797 አድርጋለው ቤተሰብ
@munajatube6506
@munajatube6506 4 жыл бұрын
ዮንዬ እግዚአብሔር ይባርክ ከክፉው ሁሉ ይጠብቅ አሜን👋👋👋👋👋👋☝👈❤❤❤❤❤❤❤
@tigistlove1101
@tigistlove1101 4 жыл бұрын
May God bless you with more blessings you and your family we love you prophet 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🙌🏾🙌🏾🙌🏾🎺🎺🏆‼️
@nickselam1297
@nickselam1297 4 жыл бұрын
ዮኒ መልካም ውጣት ቃል ኪዳናቾው ኣስደሱ አሁን ድሞ ያቺ ድንግል አግራቹህ እንድይጎቡውትን ቃልኪዳንቸው ካግራቹ እንዲሆን እንመኛለን ዮኒ ያንተ ንረኸትወዳግሬ ልሆን ሁሌነኝ የኒመኝ ኣምላኽ የባረኸ ይባርኽ።
@adamitujaleta162
@adamitujaleta162 4 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ አንች በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ እግዚአብሔር መልካም ነው
@etmtube5797
@etmtube5797 4 жыл бұрын
እማ በቅንነት ሰብስክ አርጊኝ ቤተሰብ እኑን
@sumayahassan755
@sumayahassan755 4 жыл бұрын
Yageta sera gurumi new alyeluya egezabher tasefa yakoratabati nagari layi talika yegabali
@lamlamlamlam2183
@lamlamlamlam2183 4 жыл бұрын
ዋው ዮንዬ መልካም ሰው ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@medanitbelet4161
@medanitbelet4161 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ለእግዚአብሔር የምሳነው ነገር የለም እኔም እንዲህ አንድ ቀን በዮኒ እጅ እንደ ምሞሸር ተስፋ አደርጋለሁ ገና ከአሁኑ ቤተሰቦቼ ከምወዳው እጮኛዬ ልለዩኝ ይጥራሉ ዘር ምናምን በምል ሰበብ እኔ ግን እግዚአብሔር በሰላም ወደ ሀገሬ ይመልሰኝ እንጂ ዮኒ ነው ምሞሽረኝ እስኪ ለዛ ያብቃሽ በሉ ወገኖቼ
@a12mhome49
@a12mhome49 4 жыл бұрын
ዋው ዋው ዮኒዬ በእውነት ዘንድሮ በጣም ተሳክቶላሃል ጌታ ይባርክህ ፍቅር የሆንክ ሰው ነክ እንወዳሃለን
@meskeremtefera786
@meskeremtefera786 4 жыл бұрын
ዮኒ እኔ የሚለው ነገር የለም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ተባርክ፡፡
@etmtube5797
@etmtube5797 4 жыл бұрын
ውዴ በቅንአት ሰብስክ በማረግ ቤተሰብ ሁኚኝ
@klmniklmni5726
@klmniklmni5726 4 жыл бұрын
Yoni magna mirti sew indet inda mewedi yene andegna geta iyesus yibarek tsagawun yabizali 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@appsapk4547
@appsapk4547 4 жыл бұрын
ዮኒዬ ዘመንህ ትዳርህ የአንተ የተባለ ሁሉ ይባረክ እውነት አንተ የተለየህ ሰው ነህ ዮኒዬ የአንተ ቃላት አጣሁልህ በክርስቶስ ፍቅር ውድድድድድድድድ ዮኒዬ
@nenadejene2513
@nenadejene2513 4 жыл бұрын
ውይይይይይ እንዴት ደስ ይላል ዮኒዬ መልካም ሰው ተባርከህ ቅር በኢየሱስ ስም ለሰው ደስታ እንደሆንክ ዘመንህ በደስታ ይለቅ።
@kukutsione8246
@kukutsione8246 4 жыл бұрын
Yoniyea gata zemenihen yebarkewi Lala mini yebalale ❤️❤️❤️❤️
@mimimimi9095
@mimimimi9095 4 жыл бұрын
ፈጣሪ እኔና የስደት እህቶቼን ከዚ ክፍ ስደት አውጥተ ለዚ ክብር አብቃን
@yonamakeleleilenge2545
@yonamakeleleilenge2545 3 жыл бұрын
እሱ ነው ብሎ ነው እንጂ
@user-wk3ri5wx7h
@user-wk3ri5wx7h 4 жыл бұрын
ቀሪ. ዘመናችሁ.. በ.. አየሱስ. ስም. ይባረክ.. ተባረኩልኝ.. ዮኔም.. ተባረክ. አንወድሃለን.. ተባረኩልኝ
@hiwimarhiwimar2011
@hiwimarhiwimar2011 4 жыл бұрын
እናት የኔም ባል ልክ እንዳቺ ባል በጣም ጥሩ ግን ሱሱም ልክ እንዳቺ ባል ነው እኔም በሱ ንዴት የ6ወር ልጄን ጥዬ ነው የተሰደድኩት ሳልስመው እንደ እናት እንኳን አሁን ስሄድ ልፈታው ወስኛለው ላንቺ የደረሰ ጌታ ለኔም ባል ይድረስና ከፍቺ ገላግሎኝ አብሮ ያድርገን
@ayinalembahru1119
@ayinalembahru1119 4 жыл бұрын
Yoin my God blessed you for every
@hijazimestawotbalcha6910
@hijazimestawotbalcha6910 4 жыл бұрын
Wwooowww yoni God bless you!
@hibratradai8446
@hibratradai8446 4 жыл бұрын
Wow.....btam dese telalachu. I'm so happy for you guys congratulations God bless you stay blessed❤❤❤
@ayaltilahun843
@ayaltilahun843 4 жыл бұрын
በጣም ዮንዬ እድለኛ ነህ ።ሥኬት አልህ ጌታ ይባረክ፣ ደጋግሞም ይባርክህ።
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 3 жыл бұрын
WHAT AN AMAZING FAMILY PRAISE THE LORD HALLELUJAH!!!
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 4 жыл бұрын
እውነት እድለኛ ነህ የዛሬ አመት በመልካም ወጣት እኔንም ታጋባኛለ
@user-gj7vu5dy8h
@user-gj7vu5dy8h 4 жыл бұрын
አማ ያንችን እጠብቃለሁ በውነት በእጠብቃለሁ
@laylaganat6155
@laylaganat6155 4 жыл бұрын
እግዛአብሔር አምላክ ለዝህ እለት አበቃቹ ዮኒዬ ዘመንክ አገልግሎት ይባረክ ተባረክ አሜን አሜን
@nuhamenmegersa5233
@nuhamenmegersa5233 4 жыл бұрын
ዋውውውው ታድለሽ የረዳችሁ እግዚአብሔር ይባረክ ምርኮሽን የመለሰልሽ እግዚአብሔር ይባረክ እህቴ ልጃችሁንም እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ጨምሮም ይስጣችሁ አሜን አሜን አሜን ዮኒ ተባረክ ብዙ አፍርተሃል በጌታ ደስ ይበልህ
@etmtube5797
@etmtube5797 4 жыл бұрын
እማ በቅንነት ሰብስክ በማረግ ቤተሰብ ሁኚኝ
@user-ce2gw2qe7s
@user-ce2gw2qe7s 4 жыл бұрын
Wowww praise God😱😭😭😭yoni min libel geta zemenihn yibarikewu❤❤
@etmtube5797
@etmtube5797 4 жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ሰብስክ በማረግ ቤተሰብ ሁኚኝ
@misgana0064
@misgana0064 4 жыл бұрын
Uuuuuufffff Amen Amen tabarkuu Yony enimi batami yetkfwu sawu nagni talot adrglni yoniy edakni 😭😭😭💓💓💓💓🙌🙌🙌🙌🇦🇪 Misgana ka Dubai
@sofiyazede7150
@sofiyazede7150 4 жыл бұрын
Ayezoshe konijoo yacemi tare yedarsishali
@misgana0064
@misgana0064 4 жыл бұрын
Tabarkuuu💓🙌🙌
@deboamare5171
@deboamare5171 4 жыл бұрын
ልጄን አስቤ በርሱ ዕድሜ ያለውን አለማልቀስ አልቻልኩም!!! የኔ የልብ ስብራት የተጠገነ ያክል ተሰምቶኛል!! ይሄ እኮ ነው ወንጌል
@harasatedug7431
@harasatedug7431 Жыл бұрын
የጌትል ፍቃድ ከሆነ ዮኒዬ አተ ታጋባኛለክ ዘመንክ ይባረክ በጣም ነው የምወድክ
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Утро начинается не с кофе
0:41
Онлайн-кинотеатр PREMIER
Рет қаралды 7 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
0:12
Jojo Sim
Рет қаралды 14 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
0:12
Jojo Sim
Рет қаралды 14 МЛН
Waka Waka 💦💃😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 13 МЛН
Neden yüzünü saklıyor
0:19
H. DANIŞIK
Рет қаралды 32 МЛН
❗️XOTINI HAMMASINI URMOQCHI 😱😱😱
0:14
HUSAN_SHORTS1
Рет қаралды 2,7 МЛН