ከባድ ማስጠንቀቂያ ለዮኒ | የማዳም ቅመሞች ተቆጡ

  Рет қаралды 25,700

Mube Media ሙቤ ሚዲያ

Mube Media ሙቤ ሚዲያ

Күн бұрын

🛑ልጃቸው የሞት ፍርድ የተፈረደባት የለይላ ኑርሰቦ አባት እና እናት እራሳቸውን ሳቱ ሼር ሼር😭📌
ለይላ በሳኡዲ የሞት ፍርድ ተፈረደባት ለይላ የኛን እርዳታ ትሻለች
እስልምና ውስጥ ቁርዓን የሚያስቀምጠው አለባበስ ጅልባብ ነው።"የተከበሩ ኡስታዝ ካሚል ሸምሱ
ግፍ ሞልቶ የፈሰሰበት የስልጤ ቅበት - አስገራሚ ጉድ ወጣ
የስልጤ ቅበት ሰለባዎች ልጆቻቸውን እያስታመሙ ያሉ እናቶች
በስልጤ ዞን በቅበት በሙስሊሞች ላይ የተፈጸመው ግፍ
ማህሙድ ዩኑስ
ለመጀመሪያ ጊዜ ሚስጥሩን ቤተሰቦቿ ፊት የተናገረቸው ነገር ምን ይሆን • አቤል ብርሃኑ •
አሰላሙዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ ክቡራትና ክቡራን ታዳሚዎቻችን እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጡ።
ውድና የተከበራችሁ የሙቤ ቤተሰቦች ለሁሉም ይዳረስ ዘንድ ለሌሎች ይህን ቻናል ሼር በማድረግ ሰብስክራይብ አድርገው ቤተሰብ ይሆኑን
የቴሌግራም ግሩፖችን የቀላቀለው👉👉 t.me/MubeMedia
የፌስቡክ ፔጅ ላይክ ያድርጉ
/ posts
የዩቲብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ
/ @mubemedia
#ሚዲያ #Mube Media
ኡስታዝ ካሚል ሸምሱ
የሞት ፍርድ የተፈረደባት እህታችንን እንታደጋት፣ ይድረስ ለዩቱበሮች ለቲክ ቶከሮች፣ ሁለተኛ ሚስት በሁለት ሚሊየን ብር፣
አዲስ አማርኛ ፊልም 2022 • ሰበር ዜና ግርማ የሺጥላ • አዳዲስ ፊልሞች • Ethiopia ቲክቶክ • ebstv worldwde • Balageru Tv • orthodox • ማራኪ ወግ • ሐጅ • ግርማ የሺጥላ ተገደለ
አቤል ብርሀኑ የወይኗ ልጅ 2
ዮኒ ማኛ መሰከረ ሙስሊም ጠልነት አለ | ህፃናቶች እያለቁ ነው yoni manga | seifu on ebs
ጥላዬ ሙሉ ፊልም |Telaye full Amharic movie 2022
ባልታሰበ ሁኔታ የሞተችው ሞዴል እና የመንሱር ጀማል መልዕክት ለዶር አብይ - በስንቱ | seifu on EBS
• ነፀብራቅ ሚዲያ • ሚንበር ቲቪ ምርኩዝ • Eid mubarak - አዲስ ነሺዳ • እንኳን አደረሳችሁ • አዲስ ነሺዳ 2022 • ታጠቅ ሚዲያ
ለይላ ኑርሰቦ ቀጥታ ከእስር ቤት ያስተላለፈቺው መልዕክት#Emantube
🛑የለይላ ወላጆች አዲስ መረጃ ሼር በህዝቡ ተፅናንተዋል አልሀምዱሊላህ 📌
Ethiopian Movie 2022 Full Length Ethoipan Film
fasikatube
mezmur protestant
mezmur maryam
mezmur orthodox eritrea
mezmur orthodox Amharic
ታጠቅ ሚዲያ • Brex habeshawi • አፍሪካ ቲቪ • donkey youtube • ድንቅ ልጆች • Ethiopia viral video • New wollo tube • New Amharic • ነሺዳ Oromo • አዲስ ነሺዳ • መንዙማ • ደሴ • አይመኒታ • Minber
*የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙሮች እና የኦርቶዶክስ መዝሙሮች
nejahtravel • Mube Media • Minber
#ተዋወቋት #babi
seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new

Пікірлер: 257
@mgamermgamer3257
@mgamermgamer3257 11 ай бұрын
የአረብ ሀገር ሴቶች ወርቅ ነነ 👌ተሳስትኩ ወይ እህቶች♥♥🌷ስወዳቹ
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 11 ай бұрын
Ere kewerkem belay nachu yene konjo endeshama eykeletachu lelelaw berhan yemetehonu ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Emuhayatfoodtube5634
@Emuhayatfoodtube5634 11 ай бұрын
ደምርኝ ወደ
@Lubabayimer-bu6tf
@Lubabayimer-bu6tf 11 ай бұрын
ልክነሽ ማርዎ
@dohadoha8116
@dohadoha8116 11 ай бұрын
ሙቤ ወንዲማችን እያዴረጋችሁ ያላችሁት ሰራ በጣም ዴሰሰ ብሎናል ቆዬልን ዛሬ ተቆርቋሪ ወንዲሞች እንዳሉን ተሰምቶናል ወንዲም ማለት ለህቶቹ መከታ የሚሆን ነወ ለህታችን ባዴረጋችሁት እርብርብ ተዴሰተናል አላህ እሰከመጨረሻወ ያግዛችሁ ያአላህ እምባዬ ግን ማቆም አልቻለም የህታችን አሰራ አንዲአመት ሰቆጥረወ አላህ የሁላችንም እምባ ይበሰልን በዴሰታ በህታችን ያላለቀሰ የለም
@mediwolloyewa
@mediwolloyewa 11 ай бұрын
ሙቤ የኛ እቁ ኑርልን ወንድም አለም
@ቃልቃል-ዸ4የ
@ቃልቃል-ዸ4የ 11 ай бұрын
ትክክል ውዶች እናመሰግናለን❤❤
@mmaayyuumm1522
@mmaayyuumm1522 11 ай бұрын
አይይማስቢዉበኅላዉነዉይሂ ደንቆሮ. እኛየአርብሀገርሴቶች የዋህነንጠንካራነን ትትክክክልልልል እንድህንገሩትእማ እስኪዙረዉ እህታችንንአላህነጃያዉጣት ዉድኢትጵያኖች አላህከክፉነገርይጠብቀን አብሽሩእህትወንድሞቻችን በርቱ እህታችንካለችበትሙሲባእናጭንቀትያዉጣት
@MuluAbera-jc4ny
@MuluAbera-jc4ny 11 ай бұрын
ዙዙዬ ስወድሽ
@AdhanDawar
@AdhanDawar 3 ай бұрын
አቦ ይመችሽ ሲስ ሳህ ወላ❤
@rabiawali1915
@rabiawali1915 11 ай бұрын
ሙቤ የኚ መልካም የስደት አቦታችን ከፉ አይኪህ በለህበት ሰላምሁን
@ramzia3457
@ramzia3457 11 ай бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ
@Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ
@Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ 11 ай бұрын
አህለን ወድም ሙቤ ኑሩልን እናተ
@mercymercy7859
@mercymercy7859 11 ай бұрын
አንዴ አናግሩኝ አንዳቺህ ሴትዮዬ ለይላን መርዳት ፈልጋነው እና አናግሩኝ ረህማነኝ ከጅዳ
@AbdulhadeAbdulkafe-l6g
@AbdulhadeAbdulkafe-l6g 11 ай бұрын
እንደገደላት ቁጠሩ ዮኒ ማኛን እንደገዳይ ውሰዱት በአውፍታ ነጻ የሆነቺዋን እህታችንን ብቻ ሳይሆን ሙሉ አረብ አገር የሚኖሩትን ሴት እህቶቻችንን ለማሸማቀቅ ና አንገት ለማስደፋት የተናገረው ይህ ቃል ለይላን ብቻ አይደለም ።
@ሰሚራዩቱብ25
@ሰሚራዩቱብ25 11 ай бұрын
ፈጣሪ የጠብቃቺሁ የኛመከታወቺ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@anchikonjo4186
@anchikonjo4186 11 ай бұрын
Alyekselam warhimatullahi wabrekatuhu
@temimatemima3730
@temimatemima3730 11 ай бұрын
ይሄ ነጃሳ ሙቤ አላህ ይጠብቅህ
@semirakemal3483
@semirakemal3483 11 ай бұрын
ሙቤአላህይጠብቅህ የሀረብሀገርሴት እንደሆንም አልንኖርም ይህምቀንያልፍል ምንይበሉን!
@Hasentube19
@Hasentube19 11 ай бұрын
አሰለሙ አለዪኩሞ ዎረህመቱለህ ሙቤ የኛ ጀግና ለሰዉ የሚትኖር በርታልን ኢንከን አጥቦ አሰጡት
@Emuhayatfoodtube5634
@Emuhayatfoodtube5634 11 ай бұрын
ደምረኝ ውደ
@omuebrahimallhdulilh4162
@omuebrahimallhdulilh4162 11 ай бұрын
ሙቤ,አለህ,ይጠብቅህ,
@مريممحمد-ط3ش
@مريممحمد-ط3ش 11 ай бұрын
እስይ ዙዙ አቅምሽው እማ
@የሃሮንሚድያአድነቂ
@የሃሮንሚድያአድነቂ 11 ай бұрын
ጀሂል ድልብ ምን ኣይንተርፍን በሪት አፍ ነዉ
@AsliaNazif
@AsliaNazif 11 ай бұрын
Susuyeeee ❤❤❤❤
@abubekermohammed6684
@abubekermohammed6684 11 ай бұрын
የሆነ ነገር ጎድሎታል::
@hayathnasmin7843
@hayathnasmin7843 11 ай бұрын
ትክክክክክ ወላሂ💔💔💔💔
@سعادةسعادة-ل6ي
@سعادةسعادة-ل6ي 11 ай бұрын
ዙዙዬ ደግ አረግሽለት ክክክክክ የማይነኩት ነካ አሁን ገና ይሄ መጋኛ😂
@mariyqmmariyqmmari2498
@mariyqmmariyqmmari2498 11 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏👌👍
@አ..ሻ
@አ..ሻ 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@jamilmohanned1426
@jamilmohanned1426 11 ай бұрын
ምን አይነት ሰገጤ ነዉ በአላህ
@BeyondInvestment
@BeyondInvestment 11 ай бұрын
KZbin baynor min serteh tibela neber please wede dro srah temeles
@lemlemabore233
@lemlemabore233 11 ай бұрын
ዮኒ ሚባል አተላ ምናለ ከኛ ጭቅላት መቼነው የምትወርደው በስባሳ አፉን አገጉልን እኛ ሰርተን እጂ የሰው እጅ አጠብቅም አተ በስምህ የሞትክ አተላነህ እሄ የምን ማኛነው እያደረ የሚገማ እከካምነው
@ٱمويسر
@ٱمويسر 11 ай бұрын
የአላህ ዙዙ ተሠተሪ ሁልጊዜ ሚድያ የአላህ ሠትረኝ እረባካችሁ ሢቶች ታው በወጣችሁ ቁጥር ትናገራላችሁ ደግሞ በተናገራችሁት ትጠየቃላችሁ
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 11 ай бұрын
እናተውናችሁእዬሄዳችሁእሱቤትእዬተልቀሰከሳችሁያጠገባችሁት😂😂😂😂
@SabrinaAli-d4m
@SabrinaAli-d4m 11 ай бұрын
ega senetun hegere ayetane enedamenenore bawakawe
@SefinaAhmed-l2g
@SefinaAhmed-l2g 11 ай бұрын
አዎ እሄን ውሻ ቆሻሻ አላህ የስራውን ይስጠው የሀረብ አገር ሴቶችን አታውቀንም እኛ ጀግኖች ነን❤❤❤
@ajaibaasma7611
@ajaibaasma7611 11 ай бұрын
ሙቤ ትለያለህ አላህ ይጠብቅል ውድ ወንድማችን
@gola5905
@gola5905 11 ай бұрын
በጠም ወለሂ አለህ ልጆቹን የሰድግለት
@sadaseid5651
@sadaseid5651 11 ай бұрын
በትክክል ይሂ ነጃሳ ሰው ከቱ ነው
@Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z
@Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z 11 ай бұрын
ወንድማችን ሙቤ እያደረጋችሁ ያላችሁት ስራ በጣም ትልቅ ስራ ነው በርቱ አላህ ያግዛችሁ እሷንም አላህ ነጃ ይበላት
@bebanshbebansh4880
@bebanshbebansh4880 11 ай бұрын
ኧረ እኛን ልቀቀን ላብ ሳይሆን ደም እያፈሰስን ነው የሚንኖረው የማይገባበት የለም
@madinamed5487
@madinamed5487 11 ай бұрын
ተውው ተውው ስለ አረብ ሀገርሤት ማለት እሧማለት ቀላት ያጥራል በጣም ተውውውን ተውን ተውን ኢላሂ ሆይ የአረብሀገር ሡመዮች አሏሀሰ ይጠብቃቸው ይጠብቀን አሏህሆይ በሠላም እንደወጣን በሠላም አስገባን ወደሀገራችን የአረብሀገር ሡመዮች እንቁዎች ናቸው ተውውውውውውውውውውውው ተውውውውውውውውውውውው ተውን እንኑርበት ከራሣችን ውረዱ አረብሀገር ብዙ በላኢሏሀኢለሏህ ጓደኛ አግኝቻለሁ አልሀምዱሊሏህ ብዙ በድኔም ጉዳይ ብዙ አውቄለሁ ያረቢ ለከል ሀምደን ወሽኩር
@bintahmed
@bintahmed 11 ай бұрын
አረብሀገርሴት ጀግና ናት ስቱንስቃይ ነው የምናሳልፍ በስ አልሀምዱሊላህ 😭😭
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube 11 ай бұрын
እረ አላህ የስራውን ይስጠው ነጃሳ
@SophiaAwale
@SophiaAwale 11 ай бұрын
😂😂😂😂 ኡኡኡኡኡ ዙዙዬ አቺ የልጅ ቅማም ለዚህ ገብራ ሰዶም ልኩን ንገሪልኝ
@ሀገሬHagaretube
@ሀገሬHagaretube 11 ай бұрын
ጥፋቱ የኛው ነው እኛውነን የጠገብናው ።
@معرضصخرةالقدس
@معرضصخرةالقدس 11 ай бұрын
አዎ ልክናቹ እሕቶቼ ወድሞቼ ዮኒ ተብዬ ጤነኛ አይመሥለኝም ልኩን ንገሩት
@አ..ሻ
@አ..ሻ 2 ай бұрын
ወላሂየአላህምንአዪነትሠውነዉበግዪሄአህየእበትነዉየኔእህቶችአዪዞንአብሺርየሰዉልክየማያዉቅነዉመለካምስራ
@najatnsjat9563
@najatnsjat9563 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢የአረብሀገርሴት.በአተአፍአትጠራም😢😢
@yenussolehman9514
@yenussolehman9514 11 ай бұрын
ጊየታይቅርይበለህሊየላመሳደብአልፈልግምግንበጣምታሳዝናለህአንተያለመርዳትትችላለህግንለሌሎአዛኝለሁኑት
@aiahwekei7138
@aiahwekei7138 11 ай бұрын
አተሙቢ እምትባልሰው ባለጌ. ላማራህዝብ እየታርድ. በድሮንእየተመታ. ብዙታውራላችሁ. አስመሳይሁላ. ዘርኛ. ደልለፋኖ. ደልላማራህዝብብ
@zed8412
@zed8412 11 ай бұрын
ሙቤ አህሌን ይሄ ቆሸሻሻ በኛዉ ላይክ ሰብስክራይብ አድጎ አሁን ሊዛደብ ጀመረ ይሄ በቁሙ የሞተ ዝቃቺዙዙዬ እጀራይዉጣልሽ
@Z-qn5qr
@Z-qn5qr 3 ай бұрын
አቦይመችሽ
@mekiya4632
@mekiya4632 11 ай бұрын
የመዳም ቅመሞችዬ አትሸበሩ ነገርን ለነገረኛ ወሬን ለወረኛ ዝምታ መልስ ነው ሲቀጥል ከአላህ የበለጠ የሚያቀን የለም ቀይ ኒቃብ የለበሽው ከይቅርታ ጋር ኒቃብሽን አስተካኪይ
@Hayu3565
@Hayu3565 11 ай бұрын
በእርግጠኝነት ብዙ ያአረብ ሀገር ሴቶች አንሰብስክራይብ አርገውታል ያለምንም ምክንያት በአረብ ሀገር ሴት ላይ አልተነሳም ይሄ ቀላወጭ
@AbdulhadeAbdulkafe-l6g
@AbdulhadeAbdulkafe-l6g 11 ай бұрын
ኤሄ ነጃሳ በነጃሳው ምላሱ እንደ ውሻ እየተላላሰና በጁ አፉን እየጠረገ ያልነጀሰው ሰው ያልነጀሰው ተቋም ያልነጀሰው ኣለ ወይ አሁን ግን እድሜው ወደማለቁ ደርሶ ነው ለማየት ያብቃቹህ ግን አሁንም እያለቀሰ ይለማመጣቹሃል እቅርታውን አትቀበሉት የመጨረሻው ይሁን አበቃ ።
@mrsadi3119
@mrsadi3119 11 ай бұрын
wa wr wb ክትባ ሳይሆን የቀረው አንድ ይሁን ሁለት ፊውዙ ላልቷ ለዛነው ማንን ማንቋሸሸ ማንን ማሞገሥ የማይችለው እኔ አረብ ሃገር መጥቼ ነው ሶሻል ሚዲያን ያወኩት የዛሬ 5 አመት ለመጀመሪያ ጊዜ ሥጠቀም የአረብ ሃገረ ሴት የሚል ነበር ያየሁት
@abdeahimed7556
@abdeahimed7556 11 ай бұрын
የሃ ዮን መኛ ሚባለው ላ አይኔ አሎዶዉም ዲቃላ ነው ጠሩ ነጋር ስሳራ አይቸው አለውቂም በቃ ባመድአ የምናገረው ንግግር መቆጠብ አለባት ደዳብ እንዲህ ልክ ልኩን ንጋርልኝ 👌👌👌
@zihuz1585
@zihuz1585 11 ай бұрын
እረ አትሸወዱ እሱ እኮ ለፎሎው ብሎ ነው እሚከተለው አጥቶ ነው እንጂ እኛ ቤተሰብን ከፍራሽ አልጋ ከእንጨት እስከ አረቢያ ወንድሞቻችንን አስተምረን አስመርቀን የራሳችን እድሜ ስንት እንደደረሰ እንኳን ሳናስብ ስለሰው የኖርን ነን ።ይሄንን እሱም ያውቃል ግን አውቆ ነው።
@امينهامام-د8ل
@امينهامام-د8ل 11 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አህሌን ወንድሜ ሙቤ አይ ዩኒ ማኛ አእምሮዉ ማሰብ አቅቶታል በጣም ወራዳ ነህ ወላሂ ማክሰኞ ለት ላይ ሲቸመር ወንድማችን አቡ አሚራ ዩኒ ማኛ ካለ አስገቡት ሲል ነበር የኔ የዋህ ወንድም ጥሩና አሳቢ መስለሀዉ ምን አይነት ደደብ ብትሆን ነዉ እህትህ ብትሆን በዚህ ችግርዉስጥ ያለችዉ እንዲህ ትል ነበር ሲሉ ብትሰማስ ምን በተሰማህ ነበር አጂብ
@yanetube17
@yanetube17 11 ай бұрын
ይሄ የውሻ ልጅ ባለጌ ስድ ያሳደገው ምግባረ ብልሹ እኔ በጣም አዝናለሁ ምን አይነት ቤተሰብ ነው የሰደገህ ውሻ የውሻ ልጅ ሆዳም ቆሸሸ ለማኝ ለቀቀሚ የትልቅ ትንሽ ክብር የሌለህ የለማኝ ልጅ የቀበሌ ቤት ውስጥ ተወልደህ የደክ ሰው እኮ ነህ አለህ የምትወደውን ሁሉ ነገር ይንሳህ ምንም አንልህም አንተ ቆሸሸ
@ٱمويسر
@ٱمويسر 11 ай бұрын
አይይይ ሙስሊም ሤቶች እኔ አሣዘኑኝ እረ ዙዚ ፀጉርሽ እራሡ ይታያል ስትሠሪ ስት ሀጂ ነብይ አየሽ ብዙ ቦታ አይሻለሁ ሢሠሩብሽ ቲክታክ የለኝም ታይ ተሠተሪ
@bintabdllah
@bintabdllah 11 ай бұрын
እኔ ምትገርሙኝ ነገ ጥሩ ሲያወራ ዮኒ ዮኒዬ ስትሉ ባንዴራቹን ትሰቅላላቹ እሱ እንደሆነ ልምዱ ነው ለሱ ቦታስ መስጠት ያስፈልጋል እንዴ
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 11 ай бұрын
ያረብሀገር ያለሺ ዮኒ ውሻን ከያሺ አቼነሺ ቆሻሻ እጂ ኤሱአደለም አትዮለት ብሎክአረጉት እኔ ዘማን ማየተ፯ካቆሞኩ
@zarfizizi2260
@zarfizizi2260 11 ай бұрын
መልሳችሁ የምትሳደቡ ሰወች ከሱበታች ናችሁ ዝም የማትሉ በተለይ ሀይማኖት አለን የምትሉ ሰወች እረ ዝም በሉ
@umuabedurohman7657
@umuabedurohman7657 11 ай бұрын
ሁላችሁም የአረብሃገርልጆች ሰብስክራይማችሁንአስትችሁውጡከቤቱ ዮኒዛሬአይደለምየጀመረው
@ኡሙአብደለህቱዩብ
@ኡሙአብደለህቱዩብ 11 ай бұрын
ሙቤ እኔንም ላይቪ ለይ አስገብኝ ለ ለይላ በተጀመረው ቴሌግረም ላይ በዙዙ ፔጅ
@tizekifle7570
@tizekifle7570 11 ай бұрын
ጉማሬ በአፈ በልቶ ባፈ የሚፀዳዳ ቆሻሻ አንተ ነህ ሞት ያለብህ ሙሰሊም እህቴ ከምትገደል
@ሱሱነኝየገራዶዋ
@ሱሱነኝየገራዶዋ 11 ай бұрын
እኔ👉ኢትዩጲያ በመፈጠሬ 👈 እደለኛነኝ አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ እወዳችኋለሁ ለአላህ ብየ❤❤❤ ለሳሷም አላህ ለሀገሯ ያብቃት ያረብ🤲🤲
@ramzia3457
@ramzia3457 11 ай бұрын
ስለ ዮኒማኝ አብርሽ የቄራው ከተናገረ ቆይቷል ዮኒ መጋኛነው የሚለው
@زمزممحمد-ك2ع
@زمزممحمد-ك2ع 11 ай бұрын
አትፍረዱበት🎉ሰክሩነው🎉እኚየአብ🎉ሃገረ🎉እህቱች🎉እልልትነን🎉እህቷችአብሽሩ🎉ይህጋጥወጥ
@Seada-h5z
@Seada-h5z 11 ай бұрын
ኧረ እሱስ አሱን ለጥፎ ሲሳዴብ ነበር ወላሂ በጣም ተጨማለቀ ይሄ ኮተት
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 11 ай бұрын
😂😂😂😂ሀሀሀሀየብብትክን ፀጉር ለብብቱደሞ አስተክሉልኚ እዳይል
@hshyeue1967
@hshyeue1967 11 ай бұрын
የወኔ እምትባል ሰለአርብ አገር ሴት እምታወራበት አፍየለህም አፍህ ይዘጋና ማለትነዉ
@senaitdebisa
@senaitdebisa 11 ай бұрын
ዮናስ ማለት ማረፍያ ያጣ ወፍ ነው እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠው
@SaidaMohamed-fd5sz
@SaidaMohamed-fd5sz 11 ай бұрын
እባካችሁ እሱን እየተከተላችሁ አታሰድቡን እብድ ነው ማኛው ይላል
@مومنةمحمد-ع6ن
@مومنةمحمد-ع6ن 11 ай бұрын
አተንና መሠሎችሕን ያኑርልን ይሕ ያሜሪካ ውሻ ያለይበል ዝቃጭ ነው
@EImantube
@EImantube 11 ай бұрын
,ይሄ ደደብ ልኩን ንገርልልኝ ይህ አገር አጥፊ በጥባጭ አላህ ይዉሰድህ ያህይም ልጅ ምን አባቱ ይምዉቃል
@lubabatube7975
@lubabatube7975 11 ай бұрын
ይሄ ነጃሳ በአፋ የሚፀዳዳዳ ከብት አራት እግርህን ብላላላላ 🏌❌❌❌
@ነዩሰለምቴዋ
@ነዩሰለምቴዋ 11 ай бұрын
😊😊😊ወላሂ ቲክቶኩን አዘጉበት ምን እደሆንን ማወቅ አለበት ከቲክቶክ አለም ድራሹን አጥፉት
@اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه
@اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه 11 ай бұрын
ያረብ አላህ ለተጨነቀ ለታመመ ያኢላሂ አተው ፈርጃቸው ይኸ ደሞ ምን እያለነው👊👊
@Emuhayatfoodtube5634
@Emuhayatfoodtube5634 11 ай бұрын
ደምረኝ
@ZabibaMahamed-e7e
@ZabibaMahamed-e7e 11 ай бұрын
ምናባኸ ታቃለህ ስለሀረብሀገርሴት እርካሽ
@mekiyamekiya9980
@mekiyamekiya9980 11 ай бұрын
ይሄ ዘገምተኛ ጦሣችንን ውሰድ ትሽ ምንአይነት ሰውነው ንገሪው ዙዙዬ ኡፍ ድራሹይጥፋ
@Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ
@Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ 11 ай бұрын
ያረብ አገር ሴትን ማን እደሆነይ ባወቀን አላህ ውርደትን ያከናበው ይህ የትልቅ ትንሽ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 10 ай бұрын
ያይወደምንወመሰል
@seydaseyda9626
@seydaseyda9626 11 ай бұрын
ይሄ ልሀጫም አሮጊት እብድ ይድፍውና ቆማጣ እከክ
@menalelias7674
@menalelias7674 11 ай бұрын
ከዮኒላይ ፎሎቹን አሱ የጠገባቹት እራሳቹ ናቹ
@foziyagimelcom
@foziyagimelcom 11 ай бұрын
አተየሸይጦንትራፊ😡🐕በሸታአላህይተሎያሳህ
@zeynbyimr
@zeynbyimr 11 ай бұрын
ፈጣሪየ አታዋርደኝ ነዉ ዝም ብትልስ
@mamadubai9741
@mamadubai9741 10 ай бұрын
ያረብሀገርሴት ወላሄ በጣም ጀግናናት
@AfomiaBelay-su6fq
@AfomiaBelay-su6fq 11 ай бұрын
,ምናልባት አረባገር ሄዶ ቢዝነስ ይሰራ ነበር
@MubaMan-d2k
@MubaMan-d2k 18 күн бұрын
ደደብ ስለሆነ ታሟል አብዶ ነው እሽ ስለሟታቁ ነው
@rahmaall2508
@rahmaall2508 11 ай бұрын
ይገደለ ይገደል ሲባል ዝም ብሎ መሰለው ሙስሊሞች ይደግፉኛል ብሎ ነበር ለፎሎው አላ ሒዳያ ይስጠው
@JamaA-dz1fj
@JamaA-dz1fj 11 ай бұрын
የእንግዴ ልጅ ነው አግቱ ብቆረጥ አሪ ይታያል
@MamedMamed-xb6kn
@MamedMamed-xb6kn 8 ай бұрын
ታዳመጣችሁት ብዙ ያወራል ይሄ ቱልቱላ
@mercymercy7859
@mercymercy7859 11 ай бұрын
አሰላማአሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@munaabdallah8669
@munaabdallah8669 11 ай бұрын
ትክክል ወረኛ በለው
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ 11 ай бұрын
😂😂😂😂 ሙላሽም አስመሳይ ነሽ የአረብ ሀገርን ሴት የሚወዷት የሚያሞግሷት ለገዘብ ለማሰባሰብ ሲያስቡ ብቻነው. አይተናልኮ አንድት የአረብሀገርሴት ተቸግራ ስታለቅስ ማንም ዞርብሎ አያያትም ብሎም ትሰደባለች ለውንድ ለማንም ስታበላ ኑራ ነው የምትባለው አትቅለብለቢ ዙዙ አዛኝ ተቆርቋሪ ለመምሰል እየሞከርሽ ነው ደሞ ሰውየው ልክነው ያለው ሀቅ ነው ስቶች ናቸው የአረብን እጀራ እየበሉ ሲጠግቡ ልጆቻቸውን የሚያርዱ አይተናልኮ ፣።።።።።
@GgHh-wd9ud
@GgHh-wd9ud 11 ай бұрын
ደግ ዩኒ ጓደኛ አገኝ ግም ለግም አብረህ አዝግም እዉነት ለመናገር እናተ ሁለታችሁ የአእምሮ ሆስቢታል ያስፈልጋችኋል ምክኒያቱም ሆድ እጅ የሚያስብ ቅጭላት የላችሁም ለምንደሁ ታዉቂያለሺ እራስ ወዳድና አስመሳይ ዉሸታም ስለሆናችሁ ሁሌ አዘተኛ እና ብቸኛ ናችሁ ሚስኪን
@bmm3152
@bmm3152 11 ай бұрын
እህቶቼ ወንድሞቼ አለህ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቀቹ ለይለንም አለህ ከጭቀት ነጀ የዉጠት የራብ አለህ ይዘንለት ። ዮንማኛ የሞተ ሰዉ ነዉ ክፍት አፍ
@ዘይነብ-ቘ1ቸ
@ዘይነብ-ቘ1ቸ 11 ай бұрын
እንድህ ንገሩትማ ይሄ ግተት ዝተት ትኋን የሆነ ውዝፍ
@allahisone8107
@allahisone8107 11 ай бұрын
ክክክክክአሠይደገአረገሸዉማረበረቹዙዙየኔማማማየየ🎉🎉🎉❤❤
@እሙአብደላህ-ተ4ጘ
@እሙአብደላህ-ተ4ጘ 11 ай бұрын
ይህ ፕላሲትክ እራስ አትከትሉት እባካቹሁ
@Fathima123-e8i
@Fathima123-e8i 11 ай бұрын
ሙቤነገረልን የሀእራሰ ምታት
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የሄ ሸማግል ዮቱብላይ አረጂቶሊሞትነው
@lezamohmmedyoutube8945
@lezamohmmedyoutube8945 11 ай бұрын
وين المشكله طيب تحرش ما تحرش الله يعلم بس هذا قدر الله كل واحد يساعد بعد
@_Muniba_bint_Hayire
@_Muniba_bint_Hayire 11 ай бұрын
ስደቴን ወደድኩት ቢከብድም ፈተናው
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 20 МЛН
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 37 МЛН