ከባለቤትሽ ጋር የመጀመሪያ ቀን ምን አደረግሽ ? Hanna Yohannes: ሆስት አልባስ 0912082018

  Рет қаралды 36,836

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

Күн бұрын

ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
Hanna Yohannes-ጎጂዬ Telegram Channel 👇
t.me/hannayoha...
Hanna Yohannes-ጎጂዬ Instagram👇
/ yohanishana
www.hannayohannes.com
#HannaYohannes

Пікірлер: 159
@ዙዙነኝየአላህባሪያ-ሠ8ነ
@ዙዙነኝየአላህባሪያ-ሠ8ነ Жыл бұрын
ማነው እዴኔ ያገራችን ሰላም የናፈቀው
@MekdiFamily
@MekdiFamily Жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@destamelese3244
@destamelese3244 Жыл бұрын
እኔ በጣም እያሳሰበኝ ነዉ እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጥልን
@የአሳምነውልጅከወሎ
@የአሳምነውልጅከወሎ Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞችም ከስደት መልስ አግብቶ የመጠየቁ በረከቱ ይድረሰን 😂😂😂 አሚን በሉ ሙስሊም ❤️ክሪስቲያን ❤️
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@KeniLove-ww1wz
@KeniLove-ww1wz Жыл бұрын
Amen😊
@sffdgg8523
@sffdgg8523 Жыл бұрын
አሚን 😅😅
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu Жыл бұрын
😢አሜን ❤
@uaeuae1833
@uaeuae1833 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Жыл бұрын
ሀኒ ሁልግዚ በጉጉት ነበረ የምጠብቅሽ መቸ ደረሰ እሁድ እያልሁ ነበር ለመሳቅ ዛሪግን አልስቅም በአማራህዝብ የሚደረገው ጭፍጨፋ ያሳዝናል ሰላሙን ያምጣልን
@hannayohannes-6724
@hannayohannes-6724 Жыл бұрын
አሜን
@webalumfeqadi2066
@webalumfeqadi2066 Жыл бұрын
ሀንዬ ወደ አገሬ ስገባ ከባሌጋ እመጣለው የመዳም ቅመሞች የረፍት እጀራ ይስጠን ፈጣሪ
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын
ዋው ሀንየ ዛሬ ትልቅ ለውጥ አይቻለው ሶስት እንግዶች አሉ ቀጥሉበት ደመቅ ብሏል
@hayatabdrehman5498
@hayatabdrehman5498 Жыл бұрын
ሀኒዬ የድምፅ ጥራት ይስተካከልልን❤❤❤ እንወድሻለን
@bizuayele1871
@bizuayele1871 Жыл бұрын
የኔ ፈንድሻ ምንም አይነት ኮሜት አታንቢቢ አይተሽ እለፊ የቅናት መንፈስ ነዉ ሀኒዬ የኔፍልቅልቅ ሠላምሽ ይብዛልኝ ❤❤❤❤
@kerimatube6237
@kerimatube6237 Жыл бұрын
ዋው ዛሬ ሶስት ባለትዳሮች ናቸው አሁን ይበልጥ ይደንቃል ❤
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ Жыл бұрын
ሰላም ለአገራችን በማንእነቱ የሚገደለው አማራ❤❤❤❤❤
@ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ
@ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ Жыл бұрын
ይሄን ጥያቄ በፊት ተጠይቆ ያች ቆንጂየ የመለሰችው ሰው እንደሚያደርገው ነዋ ያደረግነው ያለችው. አርሳውም መልሱን እራሱ ሀኒ ግን ያኔ ቅሬታ ቀርቦ ነበር ለምን ድጋሜ.
@sintayewsintayew4413
@sintayewsintayew4413 Жыл бұрын
እኔ ደግሞ የማስታውሰው እዛው ጥያቄላይ ገብተን ተኛን መቼስ እንደፈረስ ቆመን አናድር ያለችው ልጅ አስታውሳለሁ መላሿ
@በእምነትየሸዋልጅ
@በእምነትየሸዋልጅ Жыл бұрын
የሰርጋችሁ ለት ማታ ምን አደረጋችሁ.ነው ያኛው ጥያቄ.ይለያየል
@Emmaa2023
@Emmaa2023 Жыл бұрын
እኔ እራሱ አረሳውም😂
@atiaba-bx3wg
@atiaba-bx3wg Жыл бұрын
ሀንዬ በጣም ወድሻለው በርቺ ። ጥያቄ ከሶስቱ አንዱ የአስር አመት እድሜ የቆዬት ያስቆጠሩ ባለ ትዳሮች ላይ ጥያቄ ተዛብቷል አንቺ የጠየቅሽው እሱ በራሱ ያዘነበትን ግዜ እሷ መልሳለች እሱ የመለሰው በቤታቸው ውስጥ የነበረውን ሀዘን ዘመን 😊 እና ስላሸነፍ ደስ ብሎኛል
@NohamnNolawe-xd8lo
@NohamnNolawe-xd8lo Жыл бұрын
አሁን አማረበት ሶስት እዲህ ነው ደስ እሚል
@fatumaahmed2152
@fatumaahmed2152 Жыл бұрын
ሃንየ ፕሮግራምሽን በጉጉት ነው ምጠብቀው አቀራረብሽ ያዝናናል ያስተምራል እና ግን ትንሽ የድምፅ ጥራት ይጎለዋል እና እሱን አስተካክይልን እናመስግናለን
@ፂዮን-ረ3የ
@ፂዮን-ረ3የ Жыл бұрын
እንደ ሀኒ የምወደው አርቲስት ማንም የለ እኔ አገር ቤት ስገባ ባገኛት ደስ ባለኝ i Love You Hani❤❤❤❤❤❤
@Setotaye2024
@Setotaye2024 Жыл бұрын
እኔንስ😊
@niyuethio5286
@niyuethio5286 Жыл бұрын
❤❤hani goboz barich soset wober silaregish ena mesginalen
@hey_MekedsAbebe12
@hey_MekedsAbebe12 Жыл бұрын
ግን ለና ለምንድን ነው ሁሌ ከባልሽ ጋር የመጀመሪያ ቀን ምን አደረጋቹ በebs ላይ ስትሰሪ ምን ሰራቹ ምን እንዲሉሽ ፈለግሽ ተኛን ሰራን ነዋ እና ምን ይበሉሽ አጃየብ እኮ ነው ዘንድሮ ሌላ አታቁም ይሄ እኮ ቀረፃ ነው ቤተሰብ ጓደኛ የሶራ ባልደረባ አላቸው ጎረቤት ሁፍ ወደዛ 🤔🤔🤔🤔🤔
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 Жыл бұрын
ሀኒ የተሰጠችዉን ጥያቄነው የጠየቀችዉ
@ያለምወረቅአስቻለ
@ያለምወረቅአስቻለ Жыл бұрын
ዛሬስ ከፈቶኛል እስኪ ፀልዩ ውድ አማራዊያን ቡሬ ፈኔተ ሠላም ሰፈሬ ወገኖቼ አለቁ😢😢😢😢
@መቅደስየፋኖዎችእሕት
@መቅደስየፋኖዎችእሕት Жыл бұрын
አይዞን 🥺እሕት ፀሐይ ይወጣልን ትንሽ ነው የቀረን
@ያለምወረቅአስቻለ
@ያለምወረቅአስቻለ Жыл бұрын
@@መቅደስየፋኖዎችእሕት ይወጣል ብላቹህ ነው🥺🥺🥺🥺
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 Жыл бұрын
ayzosh linega sil mechelemu aykerm .waga ykeflalu ye.wegen.dem feso aykerm ...del letegefu wegenoch del lefano 💪💪💪💚💛❤
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
ወይኔ የኛ ስቃይ ብዛቱ😢😢
@KeniLove-ww1wz
@KeniLove-ww1wz Жыл бұрын
ሀኒዬ እንኳን ደህና መጣሽልን❤ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያርግልን 😢
@jfjxxgjxy6291
@jfjxxgjxy6291 Жыл бұрын
ገባገባ በሉ❤❤
@fasikazeethiopia9554
@fasikazeethiopia9554 Жыл бұрын
ዋው አሁን ይበልጥ ደስ አለኝ
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
በዛ ስላሉ ደስ ቤሎኛን ❤❤❤ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለየዋሁ አማራ ህዝብ 🙏🙏🙏
@Setotaye2024
@Setotaye2024 Жыл бұрын
ሀንዬ የኔ ፍልቅልቅ❤ እኔ የምለው ጥያቄው ሳይገባቸው ቀርቶ ነው ወይስ የሚመልሱትን ስለማያውቁ ነው የሌለ መልስ የሚሰጡት እኔ ግን ብዙዎቹ አይተዋወቁም እላለሁ እንጂ ስለምትወጂው ሰው ፀባይ ማወቅ አያቅትም🤷🏽‍♀️ በኪሱ እስከ 50 ብር ይይዛል በድሮ ግዜ ነው😂😂ምን ሻይ መጠጫ ነው በአሁን ግዜ ሁሉም ነገር በሺ እየተከፈለ😂😂
@NNora-mi1te
@NNora-mi1te Жыл бұрын
በርች የኔ ፈንድሻ 3 ጥንድ በጣም ደሥ ይላል💚💛❤🕌✊⛪
@sffdgg8523
@sffdgg8523 Жыл бұрын
ሀኒቾ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እኳን ደህና መጣሽ ❤❤❤❤
@Emebet-xe4fb
@Emebet-xe4fb Жыл бұрын
ሰላም ያገሬ ልጆች እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ Жыл бұрын
አሜን ሐገሬ ሰላምሽ ይብዛ
@aburidwan6831
@aburidwan6831 Жыл бұрын
እሰይ 3 ጥድ ሆኑ
@toyibamussa5053
@toyibamussa5053 Жыл бұрын
ሀኒ ስወድሺ
@ShahA04-fh7ys
@ShahA04-fh7ys Жыл бұрын
ሀኒዬ ቆጆ 3ወንበር አድርገሻል ማሻ አሏህ በርችልኝ❤❤❤❤
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
እንካን ደህና መጣሺ ሀንየ ❤ብና አፍልቶ ያጠጣት ደስ ይላል🙏መልካም ባልነህ❤🙏😘ሰላም ለሀገራችን🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@linaejabo8229
@linaejabo8229 Жыл бұрын
Hanye konjo stebksh neber😊 Komentateroch mene honachu naw negerochen kelel yamatadergut please respect adrgu
@ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ
@ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ Жыл бұрын
ሀኒ የኔ ቆንጆ እንኮን ደህና መጣሽ የኔ ውድ❤
@febenshow-7153
@febenshow-7153 Жыл бұрын
ሀኒቾ ግን በሌላ ሀሳብ በሌላ ይዘት ብትመጪስ ርእሱ ተቀየረ እንጂ ያው እንተዋወቃለን ወይ ነው በእርግጥ ያምርብሻል ግን በሌላ ብትመጪ ደስ ይለኛል ተደጋገመ በጣም
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
ማለት?
@zewedetuabera7532
@zewedetuabera7532 Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ፈቅር ለህዝባችን ይሁን አሜን እንኳን በደና መጣሽልኝ ዉድ ሐናዬ
@AsterBelete-kj6nq
@AsterBelete-kj6nq Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የንፁሀን ደም ይቁም ደም አፍሳሾቹ በራሳቹህ ይሆናል ከጥፋታቹህ ተመለሱ
@tesfaneshdebusho6634
@tesfaneshdebusho6634 Жыл бұрын
Haniyee, Yene fendisha welcome bilenal. ❤❤❤❤❤
@አሙሙሀመድ.የወናባዋ
@አሙሙሀመድ.የወናባዋ Жыл бұрын
እንኳን ደህናመጣሽ ሀንየ ያችን ቭሮግራምበጣምነው የምወደው
@atklitemelkamu4735
@atklitemelkamu4735 Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ Жыл бұрын
እሰኪ አፀናኑኝ ፍቅረኛዬን በሞተ አጣሁተ 😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@misirachbeyene4679
@misirachbeyene4679 Жыл бұрын
የምርሽን ነው አይዞሽ እግዝአብሔር ፅናቱን ይስጥህ❤
@ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ
@ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ Жыл бұрын
አይዞሽ እማ ሂወት እንዲህ ናት💔😭
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ Жыл бұрын
​@@misirachbeyene4679አው እማ 10 ቀኑ ነይ ነይ እዳለኝ አጣሁተ እደናፈቀኝ😢😢😢😭😭😭❤️💔💔💔
@weletemikaal6888
@weletemikaal6888 Жыл бұрын
ሲስዬ በውስጥ ላግኝሽ ፍቃደኛ ከሆንሽ ቁጥሬን ልፃፍልሽ??😢😢
@mastewaltesfaye6691
@mastewaltesfaye6691 Жыл бұрын
ayzosh yene wud egziabher tsinatun yistsh berta bey
@asetashoma8755
@asetashoma8755 Жыл бұрын
Yani erguz meslong nbre eko
@amhara74
@amhara74 Жыл бұрын
ሃኒቾዬ የኔ ውድ❤❤❤❤
@makis1623
@makis1623 Жыл бұрын
ሀኒ የኔ ቆንጆ 🥰
@EmuAssfa-lk6ji
@EmuAssfa-lk6ji Жыл бұрын
ፍልቅልቋ ሃኒ የዛሬው አደግ ብሎል በአንድ እንግዳ በርቺልኝ❤
@ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ
@ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ Жыл бұрын
ሳምንት አትንሽ ጋብቸ እንዳየሁ በሆላ ስራ ጨርሸ ስገባ ሳይ የለም እንደት ነው ኮሜታቶች እኔ ግራ ገብቶኝ ነው
@temramuhamed
@temramuhamed Жыл бұрын
Enam samnt stebk yelem atftewut meseleng
@ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ
@ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ Жыл бұрын
@@temramuhamed እኔም እንደዛ መሰለኝ ገብቸ ትንሽ እንዳየሁ ድጋሚ ስጋባ የለም
@user-le3sn6fx2z
@user-le3sn6fx2z Жыл бұрын
አወ ካሜራው ብዙም አይደል እኔ ሁሉንም አይቸዋለሁ አቀራረጹ አላማረም ለዛነው ያጠፉችው መሰለኝ
@ያለምወረቅአስቻለ
@ያለምወረቅአስቻለ Жыл бұрын
ሀንዬ እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤❤
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu Жыл бұрын
ሀንዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ዉድ ሰሞኑን ተቋርጦ ነበር ❤❤❤
@hiwidz6877
@hiwidz6877 Жыл бұрын
ድምፅ ጥራት ይጎለዋል
@chfh4793
@chfh4793 Жыл бұрын
አድቱ የመለሰይውን መልስ ተውሽውሳ ሀና
@TigistTeshome.9767
@TigistTeshome.9767 Жыл бұрын
ለሀገራችን ሰላም ያምጣልን ፍትህ ለተገፋው ያማራህዝብ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
ዋውው ሶስት ሆኑ ዛሬ በጣም ቆንጆ🙏🙏😍😍😍
@boss93196
@boss93196 Жыл бұрын
Wow des yilal 3 engda silhonu
@ssas5583
@ssas5583 Жыл бұрын
የኔ ቢጤ የዋሆች
@SmiraMuhaamed
@SmiraMuhaamed Жыл бұрын
እኔምላችሀሁ ኮመታተሮች ሀኒ እርጉዝ አልነበረች ቤቢ ሻወር አድርገዉላት አልነበረም ጎደኞቿ ወለደች ወይስ ገና ናት
@ፂዮን-ረ3የ
@ፂዮን-ረ3የ Жыл бұрын
ውሸት ነው እኮ የኔቆንጆ እሄ ፕራክ እያለ😂
@ebrahit55
@ebrahit55 Жыл бұрын
​@@ፂዮን-ረ3የ😂😂❤❤
@SelmanSeid-ip5wk
@SelmanSeid-ip5wk Жыл бұрын
ማስተዋቂያ ነው የሰራችው
@hggff9535
@hggff9535 Жыл бұрын
😂😂ወልዳ እኮ ገንፋ በላን አመለጠሺ😂
@SmiraMuhaamed
@SmiraMuhaamed Жыл бұрын
@@hggff9535 😂😂😂😂😂እዉነትሽነዉ 🤔
@אטקליטדמאס
@אטקליטדמאס Жыл бұрын
❤❤❤❤ሐና ማር
@fasikafasika6683
@fasikafasika6683 Жыл бұрын
Haneya yana mare❤ sewadeshe eko😮
@mastwalebezabh2349
@mastwalebezabh2349 Жыл бұрын
ሀኒ ፍቅር❤❤❤❤
@fasikafasika6683
@fasikafasika6683 Жыл бұрын
Mawaxatate texayalshe ❤😂
@hilinatube8730
@hilinatube8730 Жыл бұрын
ሰላም ለአገራችን አምላክ ይላክልን
@sweet-love1980
@sweet-love1980 Жыл бұрын
ለምን እድል አሰጭም ከተዋወቅን በሆላ ለሚሉትእያዳላሽ ነው ሀና
@ኢላሂማሶብሪንኢላሂማሶብሪ
@ኢላሂማሶብሪንኢላሂማሶብሪ Жыл бұрын
ፍትህህህህህ ለንጥሀን የአማራ ህዝብብብብ 😢😢😢😢እስከመቸ በጦርነት ይኑሩ ፍትህህህህህ ፍትህህህህህ
@hasefah3808
@hasefah3808 11 ай бұрын
ሀንዬ ዛሬ ገና አየሁሽ የኔ ፋድሻ❤❤❤
@hanuhbhtube4237
@hanuhbhtube4237 Жыл бұрын
ዋዉ 3ሁኑ አሁን ደሰይላል
@jfjxxgjxy6291
@jfjxxgjxy6291 Жыл бұрын
🎉
@warkiikasaa6181
@warkiikasaa6181 Жыл бұрын
Aniyee siwodishi❤❤❤❤❤
@hayutube2065
@hayutube2065 Жыл бұрын
ሀኒቾየ የኔ ፈንድሻ
@EmebetEmebet-b7h
@EmebetEmebet-b7h Жыл бұрын
ሀንቾ❤❤❤
@እራህማቢንትወሎየለሚዋ
@እራህማቢንትወሎየለሚዋ Жыл бұрын
የተጠያቂወች ድምፃችሁ ቀዝቅዞል አትሰሙም
@halemahalema2696
@halemahalema2696 Жыл бұрын
ሀኒየ የኔ ቦቦሊኖ ስብስክራይብ አድርጌሽ አለሁ
@youtubechanal6014
@youtubechanal6014 Жыл бұрын
ፍትህ በየቦታዉ ለሚገደለዉ ለአማራ ህዚብ
@sasaa6587
@sasaa6587 Жыл бұрын
እዝህ ቤት የሚመጡት ጨርሰው እቅልፍ ናቸው
@እሙከድር
@እሙከድር Жыл бұрын
ፈገግ ያረጋሉ😂😂😂
@eyutube763
@eyutube763 Жыл бұрын
ሀኒቾዬ ❤❤❤❤❤
@jfjxxgjxy6291
@jfjxxgjxy6291 Жыл бұрын
1 ነኝ
@getibegum8411
@getibegum8411 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@fasikafasika6683
@fasikafasika6683 Жыл бұрын
Yana maroche
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 Жыл бұрын
ምን ማለት ነው ከዚህ በፊት ተመሳሳይ ጥያቄ ጠይቀሽ በህዝቡ ዘንድ ነቅፊታ ድርሶብሽ ነበር ካለፈው ጥፋትሽ እንዴት መማር አቃትሽ ምን ማለት ነው የመጀሙሪያ ቀን ምን አድርጋችሁ ማለት!?
@ሀዋነኝእናቴንናፌቂ
@ሀዋነኝእናቴንናፌቂ Жыл бұрын
ከከከከከከከ አረቢያ ይቺ
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
ባለጌናቸዋ ሲያስጠላ ምንአይነት ጥያቄነው አሳፋሪ
@lovelovelove1346
@lovelovelove1346 Жыл бұрын
Kebede
@lubabamohmmed4324
@lubabamohmmed4324 Жыл бұрын
ከዚህ በፊት የሰርጋችሁ ቀን ነው የጠየቀችው ዛሬ መጀመሪያ የተዋወቃችሁ ቀን ነው ያለችው ይህ ደግሞ ይለያያል እናስተውል ከመናገራችን በፊት
@hannayohannes-6724
@hannayohannes-6724 Жыл бұрын
እሰኪ መልሱን አድምጡ ለምን አንድነገር ብቻ ታሰባላችሁ እናተ የመጀመሪያቀን ያረጋችሁት መጥፎ ነገርነው ማለት ነው?እሰኪ ደግደጉን አሰቡ
@weynisehet123
@weynisehet123 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@privatecell3665
@privatecell3665 Жыл бұрын
Ezhi saw endte miktstlaw 😂 minume ayamire ka dimxe jamro ebc in the world wine mogseshe ulu taftwali 😂
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
ምንአይነት ጥያቄነው የመጀመሪያቀን ምንአደርጋችሁ አሳፋሪጥያቄ ታሁቀደም ጠይቀሽ ኢቢኤስላይ ህዝቡ ተቃውሞነበር አሁንም ደገምሽው ነውር
@abebeyenenew5795
@abebeyenenew5795 Жыл бұрын
ምኑ ነው እሚያሳፍር? በማያሳፍር ነገር ግድ እንፈር አለ እንዴ?
@hannayohannes-6724
@hannayohannes-6724 Жыл бұрын
ያደረግሸው ነገር ላንቺ መጥፎ ነገር ነው?እሰኪ ከመተቸትሸ በፊት መልሳቸውን አድምጡ
@emuhiba9441
@emuhiba9441 Жыл бұрын
​@@hannayohannes-6724የኔ ጠንካራ. ስራበምትሰሪሰአት ብዙአስተያዬቶችይመጣሉ ስለዚህብዙምአትመልሽላቸው. አንችንመሆንሲያቅታቸውነው. እኔግንአንድጥያቄአለኝ. ምስኪን የአማራ ህዝብ ሞትተፈርዶበትበግፍእየተገደለዝምአላችሁእሳምን ትያለሽ.
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ Жыл бұрын
😂😂😂
@atsedemaariamtawuye1304
@atsedemaariamtawuye1304 Жыл бұрын
ጥያቄው ልክ አይደለም የመጀመሪያ ቀን እረ
@fasikafasika6683
@fasikafasika6683 Жыл бұрын
Gojiyam mene malate😂 nawu ????
@hannayohannes-6724
@hannayohannes-6724 Жыл бұрын
የናቴ ሰም
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 Жыл бұрын
​@@hannayohannes-6724🥰🥰🥰🥰
@milli12354
@milli12354 Жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም ebs ላይ ኣለ ኮ ምን ኣስኮረጀሽ already ለቀሽ ወጥተሻል ስለዚህ ሌላ ነገር ፍጠሪ 😢 ለምንድነው ግን ያገራችን ሰው በራሱ ፈጠራ የማይመጣው ሁሌ ኩረጃ ኤጭ 😰
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 Жыл бұрын
ሀኒ ፀጉርሽን ፍሪዝ አርጊ በጣምነው እሚያምርብሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ከዉዴታ የመነጨ ኮሜንትነው የፃፍኩት
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 Жыл бұрын
ሀኒ ጠፋሽኮ❤❤❤
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 Жыл бұрын
ሃገራችንን ሰላሙን ያአምጣልን😢😢😢😢እኔ ሁሌ ምኞቴነዉ ሃኒጋ ለመሄድ
@ሠሚራሀሠን
@ሠሚራሀሠን Жыл бұрын
❤❤❤❤
@ሁለምነገርያልፋል
@ሁለምነገርያልፋል Жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሽ ደሞ ሁሉም ያምርብሻል ሀንየ❤❤❤❤❤❤❤
@xggdhdhhdhdyuf3193
@xggdhdhhdhdyuf3193 Жыл бұрын
ሃኒዬ የኔ ፍልቅልቅ ዘሬ ምነው mecupun abezubesh.?Yene derbaba❤❤❤
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt Жыл бұрын
ሰላም ሀኒቾ እዴትነሽ በስራ ምክንያት ቢያመልጠኝም አሁን እያየሁነው በጣምነው የምወድሽ❤❤❤❤❤
@ZaibaZaiba-sk3rd
@ZaibaZaiba-sk3rd Жыл бұрын
ሀኒ የኔ ሳቂታ እንኳን ሠላም መጣሽ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AsterBelete-kj6nq
@AsterBelete-kj6nq Жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣቹህ
@Bety2026
@Bety2026 Жыл бұрын
ባለ ኮሚንቶች ከመናገራችሁ በፊት ጤያቄዉን በደንብ አዳምጡ ካላይ በተጻፈዉ ሳትሰሙ አትፍረዱ ??? ምኑ ላይነዉ ያስቆጣችሁ አሁን ይከ ጥያቄ ????
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 Жыл бұрын
ሐንየ ❤ ስላየንሽ ደስ ብሎናል
@የዳጊእናት-ተ9ቨ
@የዳጊእናት-ተ9ቨ Жыл бұрын
ሐንዬ የእኔ አደኛ🥰🥰🥰🥰
በጉራጌኛ አቦ ካናዳ ዠ!Hanna Yohannes ጎጂዬ
29:14
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 968
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 54 МЛН
ልጆቼን ስቀጣ መሃል አትግባ Hanna Yohannes:
51:42
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 23 М.
ባለቤትሽ ምን ላይ ጎበዝ ነዉ ?..."  Hanna Yohannes: -ጎጂዬ
42:16
规则,在门里生存,出来~死亡
0:33
落魄的王子
Рет қаралды 7 МЛН
Брат выручил и сам того не понял😂😳😱 #funny
0:34
Эта Игрушка Внезапно Ожила
0:52
Mистер Дик
Рет қаралды 2,3 МЛН
Досхан Галинаға жүзік сыйлады!  Бір Болайық! 24.09.24
1:23:56
Бір болайық / Бир Болайык / Bir Bolayiq
Рет қаралды 309 М.
ToRung comedy: 😂mischievous cat🐈
0:17
ToRung
Рет қаралды 11 МЛН