ከባለቤቷ ጋር የተገናኙበት አጋጣሚ...? አብረን ገበያ ወጥተናል...

  Рет қаралды 313,658

Maraki Weg

Maraki Weg

Күн бұрын

Пікірлер: 604
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Жыл бұрын
ቤተሰብ ሰብስክራይብ እያደረግን! አመሠግናለሁ!
@mimigezaw-yg7lx
@mimigezaw-yg7lx Жыл бұрын
እናመሰግናለን ብሮ❤
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 Жыл бұрын
😊😊😊❤❤❤ደርባባ እናት
@samritube9007
@samritube9007 Жыл бұрын
በርታ የአገሬ ልጂ ደሜ❤❤
@sshalom395
@sshalom395 Жыл бұрын
Berta 👍🏼👍🏼
@hareglulu8331
@hareglulu8331 Жыл бұрын
Amen 🙏🏽
@bekeleshimels663
@bekeleshimels663 Жыл бұрын
እናትነትን ባንቺ ውስጥ እናያለን ።ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ
@hasathasat
@hasathasat Жыл бұрын
Yena mogesam ewedshalhu nurilgne
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
Amen Amen Amen ewnate new ❤❤
@hiwotlalego7726
@hiwotlalego7726 Жыл бұрын
የድሮ አርቲስቶች እኮ ለዛ ከዉበት ከትህትና ጋር እነሱ ናቸዉ እንጂ ምርጥ የጥበብ ሰዎች ማለት ማምዬ በጣም ነዉ የምወድሽ ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እመኝልሻለሁ
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ Жыл бұрын
አቤት ቁንጅና ያለሜካብ ድቅ አርቲስት❤
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
ሰው ከሞተ በኃላ ማንነቱ ከሚታወቅ እንዲ በግርማ ሞገስ እያሉ ይነበብላቸው እሙፓ ስወድሽ የእኔ እናት
@selamayalew2449
@selamayalew2449 Жыл бұрын
አቀራረብህ ዛሬ ደግሞ ልዩ ነው! ደግሞ እስኪ በጣም የምንወዳት አርቲስት እና የማስታዎቂ ባለሙያ ሙሉአለም ታደሰን አቅርብልን😍
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 Жыл бұрын
የጠይም ቆንጆ ሁልጊዜም ወጣት ሆና የምትኖር ምርጥ አርቲስት ተባረኪ
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ Жыл бұрын
ወይ የኔእመቤት እንዴት እንደምወድሽ. እውነትም ጣፍጭ ወለላ🥰 ውብ ደርባባ ኢትዮጵያውያዊት እመቤት ነሽ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ🙏🏿
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 Жыл бұрын
❤❤❤እኔም❤❤❤❤
@butterfly2349
@butterfly2349 Жыл бұрын
Amen ! 🙏
@sheemtube3000
@sheemtube3000 Жыл бұрын
❤❤❤❤ወለላዬ የኔ ውድ እናቴን መሰይ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልኝ
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ሀብት ያልበዛበት ድህነት የሰው እጅ የማያሳይበት እንዲ አይነት ኢወት መኖር መታደል ነው ሰላም ደስታ ....
@abinateabii9820
@abinateabii9820 Жыл бұрын
ዉጣ ከዚህ ጋላ ጥብ
@AbeniBro-yq5pr
@AbeniBro-yq5pr Жыл бұрын
🎉🎉🎉
@robbarobi2784
@robbarobi2784 Жыл бұрын
Tank you 🙏 this is true ✅️ 👍
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini Жыл бұрын
በጣም የምወዳት ተዋናይ ወለላ አሰፋ ማሚ እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥሽ ምርጥ ፕሮግራም ነው በተለይ ከምናየው በላይ አንተ የምትናገራቸው እሷን በደንብ እንድናዳምጣት አድርጎናል እናመሰግናለን በርታ ማራኪ ወግ🎉❤
@nardosnardos1435
@nardosnardos1435 Жыл бұрын
ክብር ለኢትዮጵያ እናቶች ሁሉ ❤❤❤
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
ማራኪ ወግ እናመሰግናለን 🙏ወለላዬ ድራማ እንኳን ስትሰሪ ህይወት ትዘሪበታለሽ በጣም ጎበዝ ነሽ መድሃኒያለም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ🙏
@mimigezaw-yg7lx
@mimigezaw-yg7lx Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ🙏 አርቲስት ወለላ አሰፋ. እወድሻለው በጣም ኑሪልኝ 😇😇😇💓😘😘😘😘😘🌷
@genitube5211
@genitube5211 Жыл бұрын
ወለላ አሰፋ ተወዳጇ አርቲስት ዋው ማራኪ ወግ በጣም እናመሰግናለን ገና ብዙ እንጠብቃለን❤❤❤❤
@abel_myg
@abel_myg Жыл бұрын
Mam
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 Жыл бұрын
መልኳ ቁርጥ እናቴን ትመስላለች እናም እናቴ በህይወት ስለሌለች ወንድሞቼ እሷን ሲያዪ ያለቅሳሉ በእውነት መንታ ነው የሚመስሉት ከእናቴ ጋር❤❤
@የድንግልልጅ-ኈ4በ
@የድንግልልጅ-ኈ4በ Жыл бұрын
ነፍሳቸውን ይማራቸው የናትሽን እናንተንም እግዚያብሄር ያጽናቹ
@yabuloyal966
@yabuloyal966 Жыл бұрын
yena mar ymnfese entaochu nige selwedeleku sayhun yemnfes entaochu nene ayzoechu welele asefa nige
@FREEDOM_RT222
@FREEDOM_RT222 Жыл бұрын
ወይኔ እኛም እንደዛው ነን።
@tarikumitiku1923
@tarikumitiku1923 Жыл бұрын
Same like my mother
@berhanalemo7800
@berhanalemo7800 Жыл бұрын
መልካም ሰው ነሽ እመብርሃን እድሜና ጤና ይስጥሽ
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
❤❤❤❤ በጣም የምወዳት አርቲስት እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥሽ ልደቴን አክብሬ አላውቅም አለች የኢትዮጵያ እናቶች እኮ ለራሳቸው ሳይሆን ለልጆቻቸው የሚኖሩ ናችው ሁሌም ለልጆቻቸው ቅድሚያ የሚሰጡ ናችው ለሁሉም እናቶች እረጅም እድሜና፡ጤና ይስጥልን
@Elham-gw7gm
@Elham-gw7gm Жыл бұрын
ትክክል ማር
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan Жыл бұрын
ያገሬችን አንጋፋ እና ብርቅዬ ወለላችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ እንወድሻለን❤ ማራኪ ዎች 👍🏼
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 Жыл бұрын
እምወዳት አርቲስት እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ማሚ 🥰
@መዝሙርብቻ-ገ6ሸ
@መዝሙርብቻ-ገ6ሸ Жыл бұрын
ማሚዬ በጣም ደስ ስትዪ ደሞ አክብሮትሽ ንግግርሽ ላይ እና አይኖችሽ ላይ ያስታውቃል...ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ
@addisedanga7970
@addisedanga7970 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እናት ነዉ ያቀረብክልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
@maryamawithaileyrsus2394
@maryamawithaileyrsus2394 Жыл бұрын
አስተዋይ ደርባባ ሁሌም አንዳይነት ሰው በተለይ ለትዳር ያለሽ ክብር የሚደንቅ ነው ኑሪልን እዳማረብሽ ተባረኪ!!!!!!!!!!!
@robs5120
@robs5120 Жыл бұрын
ወለላዬ እድሜ ይጨምርልሽ እናትነት ጥንካሬን ትህትናን ደግግ እናትነትን ክፉ እናትን አይተናል ባንቺ
@adoniadoniadoni108
@adoniadoniadoni108 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እመአምላክ ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ፫ ። ማሚዬ የኔ ውብ እናት ስወድሽ እኮ እድሜ ከጤና ጋር ከነመላ ቤተሰብሽ ጋር ይሆንልሽ አሜን ፫ ። የኔ ተምሳሌት እናቴ ነሽ በቃ ግዞዬ በርታልኝ ቤተሰቦቼ ላይክ ሼርና ሰብስክራይብ አድርጉ እሺ በቃ ቻው ።
@titatitatita2122
@titatitatita2122 Жыл бұрын
ምነዉ አሳጠርከዉ የስዎን ፕሮግራም አንጋፋ አርቲስት ናት ብዙ ከስዋ የምንወስደዉ ልምድ ነበር። ወድሻለዉ የኔ አበባ እረጅም እድሜና ጤና
@ethiopiahagere9433
@ethiopiahagere9433 Жыл бұрын
የኔ እናት በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ❤❤❤❤
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና እመኛለው ማሚዬ እንደዚህ በሕይወት እያሉ መመሰጋገን ደስ ይላል
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. Жыл бұрын
አንጋፋዋ እናታችን እድሜና ጤና እግዚአብሔር ያድልልን በእውነት በጣም ደምወዶት አርቲስቶች አንደኛና ዋነኛዋ እናታችን።❤❤❤❤
@የማንቸስተርደጋፊዎች
@የማንቸስተርደጋፊዎች Жыл бұрын
ወለላዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ
@tube-su3zc
@tube-su3zc Жыл бұрын
የማዳም ቅመሞችዬ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ክፉ አይንካችሁ 😘😘😘🌹
@alembeyene7552
@alembeyene7552 Жыл бұрын
አሜን ❤
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 Жыл бұрын
Amennnnnnnnn
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ Жыл бұрын
አሜን
@yese7783
@yese7783 Жыл бұрын
አሜንሆዴ
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
አሜን 🙏🙏
@sinteteshome6678
@sinteteshome6678 Жыл бұрын
በእውነት እኔ በጣም ነው የምወዳት በዛላይ መልኳ አሁን እንደዚ ከሆነ ወጣት እያለች ምን ልትመስል እንደምትችል ማሰብ አይከብድም ! እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የኔ እናት❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
የምወዳት የማከብራት የማልጠግባት ወለላ አሰፋ ❤️💐🥰 ገና ብዙ ትሰራለች እግዚአብሄር ጤናና ረጅም እድሜ ይስጣት 🙏🙏🙏
@sarareda821
@sarareda821 Жыл бұрын
እድሜ ከጤና ያድልለን ወርቅ ሴት ነሽ እናትነትን በደንብ አድርገሽ የታደልሽ❤❤❤
@ruttendale8488
@ruttendale8488 Жыл бұрын
ወለላ አሰፋ ሁሌ ስራዎቿን ባይ እማልጠግባት ምርጥ ሴት ዕድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ ❤❤❤
@luckyseven7022
@luckyseven7022 Жыл бұрын
ወለላ በጣም ነው የምንወድሽ የኢትዮጵያ ፈርጥ ነሽ እንወድሻለን የሚያምሩ ቤተስቦች አሉሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
@selamawitabebe6560
@selamawitabebe6560 Жыл бұрын
ውይ የኔ ደርባባ ስወዳት አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ
@yengustube
@yengustube Жыл бұрын
የምወደው ፕሮግራም ማራኪ ወግ 🎉❤ ወላላ አሰፋ እውነም ወላላ ነች ❤🎉
@helloyes8086
@helloyes8086 Жыл бұрын
I like her she is one of my favorites artists blessed her ❤️ 💕 ♥️ 💖 🙏
@nmajetube
@nmajetube Жыл бұрын
ማሚዬ እንወድሽ አለን እግዚያቤሔር እድሜ ና ጤና ያድልሽ ወንድማችን ጎበዝ በርታልን
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
ወለላ ምርጥ አርቲስት ምርጥ እናት እረጅም እድሜናጤና እግዚአብሔር ይስጥሺ 🙏ሁሌም በጤና እና በደስታ ያኑርሺ 🙏እንወድሻለን❤
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ Жыл бұрын
ወለላዬ አምወድሽ አርቲስት እድሜና ጤና ይስጥሽ
@Nejat197
@Nejat197 Жыл бұрын
አቤት አምላኬ ድርብብ ያለች ሞገስ ያላት ደስ ስትል ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥሽ ማሚየ ግዞ ክበርልን 🥰
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 Жыл бұрын
ወለያዬ የኔ እናት እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁ ከነ መላው ቤተሰብሽ 😘❤️🥰
@tsionen5726
@tsionen5726 Жыл бұрын
በርታ!! በቆንጆ ድምጽ ቆንጆ አቀራረብ!!
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
ግዙዬ ሁሌም ነው የማደንቅህ :: ወለላዬ ጅግኒት ሁለታችሁንም ውድድድ❤🙏🏽
@مريمعليك
@مريمعليك 6 ай бұрын
የዘሬዎቹ አርቲስት ቆርቆሮ ሁላ ሁሉ ነገራቸዉ አርትፊሻል የድሮ እናቶች ራጅም እድሜ ወለላዬ ያእናት ወዝ ያሏት
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Жыл бұрын
በጣም የምወዳት አርትሲት እናትነት
@mesafntbirhnu3115
@mesafntbirhnu3115 Жыл бұрын
የኔእናት በጣም የምወዳቸው እናት
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 Жыл бұрын
ማሚ እንወድሻለን እግዜያብሄር እድሜ ይስጥሽ❤❤
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 Жыл бұрын
❤❤❤❤ እትዬ ወለላ ❤❤❤በጣም ነው እምወድሺ ሹክ ልበላችሁ በልክሽ ነው የተሰፋ እድሜ ይስጥሽ የኔእናት❤❤❤❤
@Marinal0ve228
@Marinal0ve228 Жыл бұрын
ደግሞ ስትሽኮረመሚ ድርብብ ስትይ እንዴት እንደምታምሪ ውይ❤ የኒ እናት የምንወድሽ የምናከብርሽ በፊት ዳና ድራማ ላይ ክፉ ሆነሽ ስለሰራሽ ብዙ ጊዜ አልወድሽም ነበር የልጅ ነገር ገፀባህሪ መሆኑን ሁሉ ዘንግቼ የእውነት ነበር የሚመስለኝ የምር እግዚ አብሔር እድሜ እና ጤናን ይስጥልን መለአኩ ቅዱስ ሚካኤል ቤትዎን ኑሮዎን ልጆችዎን ባለቤትዎን እቅፍ ድግፍ አድርጎ ይጠብቅልን በቀጣይ ስራ እንጠብቅሻለን ማሚዬ
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
የኔ እናት ደረባባዬ ድሮም አሆንም መቼም የማይደበዝዝ ቁንጂናና ስብእና ሰረአት ያለሺ ነሺ አሆንም እረጂም እድሜ ተመኝሆ 😘😘😘ማሚ
@jpscoop1534
@jpscoop1534 Жыл бұрын
ግዜ እንደራሴ ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ዩቱብ ፕሮግራሞች ከሚመረጡት ውስጥ ነው ማራኪ ወግ እወደዋለው፡፡ አንዳንዴ ግን ትላልቅ እና አንጋፋ ሰዎችን ስታቀርብ ፊለፊታቸው አቀማመጥህን ብታስተካከል ደስ ይላል ያው የኔ ሀሳብ ነው…..💚💛❤🙏
@Memmare
@Memmare Жыл бұрын
አይገርም የእኔም ሀሳብ ነው
@marmar3604
@marmar3604 Жыл бұрын
ቱሁትነት አቀማመጥ ሽቁጥቁጥነት ዬናስ EBS ትዝታችን በኢቢኤስ
@mariaomer6803
@mariaomer6803 Жыл бұрын
ወለላዬ የምንጊዜ ምርጥ አርቲስት ❤❤❤❤❤❤❤
@tesfaldetaklilu7726
@tesfaldetaklilu7726 Жыл бұрын
True
@yeshizewudu2049
@yeshizewudu2049 Жыл бұрын
ወለላየ እንዲት እንደምወድሽ እድሜ ከጤና ጋ ተመኘውልሽ የኔ ልዩ እናት
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 Жыл бұрын
ማሚዬ የእውነትም ወለላኮ ነሽ ፣ ትወናሽ አንጀት አርስ ነው፣ ሁሉንም ትተውኛለሽ ሳይሆን ሆነሽ ስለምትሰሪያቸው ደስ ብሎኝ ነው የማየው፣ ማሚዬ የእናቶቻችንን ህይወት ነው በአንቺ ቤት ያየሁት፣ ያልተጋነነ፣ ኳኳታ ፣ጫጫታ የሌለው ቅልብጭ ያለ ወግ፣ ማሚዬ ደግሞ ሹክ ልበላችሁ ላይ በርቺልን፣ በጣም አስተማሪ ነው፣ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ፣ ግን የማውቅሽ ዘመዴ ዘመዴ የምትመስይኝ ነገርስ ስወድሽ
@tinawoldaregay1032
@tinawoldaregay1032 Жыл бұрын
She is the queen of ethiopia. I love this artist
@tigistyiketu701
@tigistyiketu701 Жыл бұрын
ወሬና ጉራ ሳይሆን ሙያ በልብ ይባላል እንደዚህ ጀግና ሴት ነው አገሪቷ የሚያስፈልጋት ሌላው ቢሆን ጉራውን እየነዛ ቂጡን ጥሎ መዝናናትና ሀብቱን እየቆጠረ ይኖራል የኔ ጀግና አላህ እድሜ ይስጥሽ አሮጊትም ሆንሽ ምንም ሰርተሽ አሳይተሻል ምድረ ቱልቱላ ቢያወራ እንዳትሰሚ እጅሽ ይባረክ ምንም ሁነሽ ለልጆችሽ ኑሪ የኔ ቆንጆ ይመችሽ።
@direlovetube9731
@direlovetube9731 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ደስ የሚሉ ፕሮግራሞችህን አደንቅልካለሁ
@liyuyeabata484
@liyuyeabata484 6 ай бұрын
የዘመኑ አርቲስቶች በአንድ አመት ኑራቸው የትዬለሌ የድሮ ምርጦቹ አሮቲስቶች ግን ይቆጫል ተገላበጠ አሁን እንኳን እስቲ ዳይረክተሮች ስታሰሯቸው ደህና ብር ክፈሏቸው የሚገባቸውን የከፈሉትን መስዋትነት እስቲ ካሷቸው
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ Жыл бұрын
የአሁኖቹ አንድ ፍልም ስርተው ወይም አንድ ሲንግል ክልፕ ለቀው ምንም ሳይደክሙ የሀብት ማማላይ ተጠራርተው በገንዘብ ያለቅጥ ሲጨማለቁ እናያለን! ይች ደርባባ ውብ እናት ደግሞ የላቧን ብቻ ስርታ ባገኝቻት ደሞወዝ ብቻ እድሜዋን ሁሉ ስርታ የሚገባትን ሳታገኝ ስላልስርቀርች ይህው የእውነተኛ ትክክለኛ ሂወትን የምትመራ ትልቅ ሴት ናት እጅግ እናከብርሻለን! እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@ወለተማርይምወለተማርያም
@ወለተማርይምወለተማርያም Жыл бұрын
ወለላየ ምርጥ እናት ምርጥ ኢትዮጵያዊት እረጅም እድሜ
@endateww6889
@endateww6889 Жыл бұрын
እናትነት ብየሻለሁ ሜሚ ግዙ አንተም እናታችን ስላቀረብህልን እናመስግናለን
@banchibirhanu7158
@banchibirhanu7158 Жыл бұрын
ውይ ወለላዬ ነፍስ ነገር ነሽ እኮ። እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ውይ ማማ ወለላ ስወዳቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድልዎት
@arsemasurafel2110
@arsemasurafel2110 Жыл бұрын
እጅግ በጣም የምወድሽ። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ።
@yefkrsew39
@yefkrsew39 Жыл бұрын
ከእናትነት አንሰቶ እስከ ተዋናይነት እንዴት እንዴት እንደምወድሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ ❤❤❤
@MUNAYESHOMEREMEDY
@MUNAYESHOMEREMEDY 6 ай бұрын
የኔ እናተ እግዜር። ጤና እድሜ እንዲሰ ጥሸ አመኝልሻለሁ። ተባረኪ በጣም ወድሻከሁ ❤❤❤
@bereketbereket6365
@bereketbereket6365 Жыл бұрын
ወለላዬ በጣም ነው የምወዳት እንደውም ስጋ ዝምድና ያለን ይመስለኛል ስልክ ቁጥሯን ባገኝ ፊት ለፊት ባገኛትም ደስስ ይለኛል
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 Жыл бұрын
እንዴት መታደልነው እንደተከበሩ በፀጋ በልጅ ተባርኮ በክብር መኖር እናቴ ክፉ አይንካሽ አንተም ማራኪወግ ኑርልን እናመሰግናለን ወለላዬ
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥሽ ማሚ ❤❤❤❤
@rehmaemam571
@rehmaemam571 Жыл бұрын
እናት አለም እናትነት ኢትዩቢያየ❤❤❤❤❤❤❤❤ አላህ ቆይልንን😢ያረብ
@agazerihun6427
@agazerihun6427 Жыл бұрын
አትክልት እያጠጣው ያልሻት ተመቸችኝ። ሦስት ባሊ ውስጥ ያለ አትክልት ኪኪኪኪ ግን ደሞ ቆንጆ፣ ጉበዝ ተዋናይ ነሽ። እድሜ ከጤና ይስጥሽ።
@hirutaddisu2941
@hirutaddisu2941 Жыл бұрын
ወለላ አሰፋ የምወድሽ አርቲስት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን
@mimebeza3240
@mimebeza3240 Жыл бұрын
ትህትናዋ አክብሮትዋ ጨዋነትዋ ምን ልበል እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ እደስምሽ ወለላ ነሽ
@eldanagetachewtube4260
@eldanagetachewtube4260 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያክብርህ ሰው በህይወት እያለ እንደዚህ ስትጨዋወቱ ሲጠየቁ ክብርም ነው ማሚዬ እንወድሻለን በሰራቹህት ልክ ባይከፈላቹህም ግን በእናትነትሽ ጥዑም እናት ነሽ❤❤❤
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 Жыл бұрын
ዋው የኔጰምርጥ እናት እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ማራኪ ወጎች ግዜ በርቱ
@Rihanayasin-lo9qr
@Rihanayasin-lo9qr Жыл бұрын
የምታቀርብልን የ አርቲስቴች ህይወት በጣም ደስ ይላል የ ካሰሁን ፍሳሃ፣/ጌዲይዎን ብታቀርብልን ደስ ይለኛል
@omaobi8282
@omaobi8282 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ማሚ❤❤❤
@ስናፍቅሽአዳነ
@ስናፍቅሽአዳነ Жыл бұрын
ወለላዬ እረዥም እድሜ ከጤናአጋ እግዚአብሔር ንስጥልን
@hasefah3808
@hasefah3808 Жыл бұрын
የኔ እናት ደርባባ ስወድሽ ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል 🌹🌹😘😘😘😘😘💪
@almazalmaz1418
@almazalmaz1418 Жыл бұрын
ወላዬን ሳይ ኢትዮጵያን ያየው ነው የሚመሰለኝ በጣም ነው የምወድሸ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሻለው❤❤❤❤❤
@tayechborena4575
@tayechborena4575 Жыл бұрын
ሰወዳት እኮ እርጋታዋ ሁሉ ነገርዋ እድሜን ከጤናጋ ተመኘሁልሽ♥️❤️
@EnanaGashe
@EnanaGashe 5 ай бұрын
የኔ ውድ ፣ አንቺ ሀገር ነሽ 💚💛❤️ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።
@sumsum9938
@sumsum9938 Жыл бұрын
በጣም የምወድሽ የማከብርሽ እንቁ አርቲስት ነሽ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ 💚💛❤
@tesfaldetaklilu7726
@tesfaldetaklilu7726 Жыл бұрын
?
@selam862
@selam862 Жыл бұрын
ውይ እመቤት ስታምሪ ደርባባ ምርጥ እናት መልክ ከነ ስነ ስርአት ልዪ ነሽ
@sindudechasa7686
@sindudechasa7686 Жыл бұрын
አርቲስት ወለላ ማሚዬ እግዚሃብሄር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እንወድሻሉን❤
@FREEDOM_RT222
@FREEDOM_RT222 Жыл бұрын
እናቴን የምትመስይኝ ነገርስ? በጣም ነው ደስ ያለኝ አንቺን በማቅረቡ። የድሮ አርቲስቶች ኑሮኣቸው በጣም ያሳዝናል የአንቺን ጥሩ ቤት ስላየሁ ደስ ብሎኛል ደሞ ግዜ ልጇ ነው እኮ የመሰልከው ከጨዋታህ እና ቅርበትህ ተባረክ።
@Sada-qv2un
@Sada-qv2un Жыл бұрын
እማማዬ ስወድሽ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እውነትም ወለላ
@lidacall2815
@lidacall2815 Жыл бұрын
ማሚዬ ቁንጅናሽ ማሻላ አልተለወጠም ወጣት እያለሽ ምን ያህል ቆንጆ እንደነበርሽ ያስታውቃል እረጅም እድሜ ተመኘውልሽ
@alemkassaye8129
@alemkassaye8129 Жыл бұрын
ማሚ በጣም ነው የሚያምርብሽ እናትነት ባንቺ ላይ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ምርጥ
@ياسرالحاجي-ل8د
@ياسرالحاجي-ل8د Жыл бұрын
ስወዳት ወላሂ አላህ ረጅም እድሜከ ጤናጋ ይስጣት❤❤❤❤❤❤
@tassewbogale5559
@tassewbogale5559 Жыл бұрын
May God give her a healthy long life. Mummy Welela Assefa is an amazing and decent artist who had galvanized an immense respect and love from her fans.She is so adorable mother and competent artist in her own right. Thanks to Marki Show for bringing her story excerpts.
@msrak4498
@msrak4498 Жыл бұрын
ማሚ እረጅም እድሚከጤናናናናናና❤❤❤❤
@hagereethiopian6955
@hagereethiopian6955 Жыл бұрын
ማሚ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏🏿💐
@komkom9587
@komkom9587 Жыл бұрын
በጣም የምወዳት የማከብራት አርቲስት ወለላ አሰፋ❤❤❤❤❤❤❤
@ቡታጀራዬ
@ቡታጀራዬ Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳት እድሜ ከጤና ጋረ ኢስጣት ቀናዉ መንገድ ያመላክታት
@Kasa-u1v
@Kasa-u1v 23 күн бұрын
ግዜ ምርጥ ሠዉ በርታልን አንዳ አንድ ጊዜም የበጎ አድራጎት ሠራ ብትሰራ መልካም ነዉ::
@khadheejaqte721
@khadheejaqte721 Жыл бұрын
ወለላ አሰፍ ምርጥ አርቲስት ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ❤❤❤❤❤
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 9 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 26 МЛН
ፓስተር ቸሬ ባንቺ ምክንያት ተወቅሻለሁ ብሎ ቤቴ ድረስ መጣ።
44:42
Maya Media Production's Office Opening Event
10:38
Maya Media
Рет қаралды 381 М.
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 9 МЛН