#ከቤሩት

  Рет қаралды 5,962

SHEGER Almaz

SHEGER Almaz

Күн бұрын

Пікірлер: 12
@Rahel-qt1em
@Rahel-qt1em Ай бұрын
የኔ እህት እንደዚህ አይነት ነገሮች እንግሊዝ አገር ሁነሽ የምታወሪው አቁሚ። የሆነ ልጅ ቅርብ ጊዜ እንደዚህ ኦንላይን ላይ ሲወራ ለኢንተርቪው በሆምኦፊስ ተጠርቷል ስለዚህ። ሰለ ወረቀት እና ኬዝ የምታወሩ ስርአት አርጉ።
@mirnatube6075
@mirnatube6075 Ай бұрын
መጨረሻው የሚያስደስትነው ከፈተና ቢሀላ ደስታ አለ የአራት ልጆች ሆነች ዋው እድለኛናት
@mirnatube6075
@mirnatube6075 Ай бұрын
ሸገርየ ሰላምሽ ይብዛልን ወይ ስደት ስንቱን መከራ አሳለፈችው ይገርማል
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 Ай бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ሠላምሽ ብዝት ይበል በጣም የሚገርም ታሪክ ነው
@shegeralmazk
@shegeralmazk Ай бұрын
ሰላም ይብዛላችሁ ውድ ቤተሰብ እውነት በጣም ጠንካራ ሴት ናት ብዙ ስቃ አሳልፋለች
@MartaMarta-y4x
@MartaMarta-y4x 26 күн бұрын
❤❤❤
@Chuchumamo4176
@Chuchumamo4176 Ай бұрын
Uganda 🤭😳😂😂😘😘😘😘
@jessiy7296
@jessiy7296 Ай бұрын
Yibetnubshal wude lemangnewm medhaniyalem eredton alfenal
@SeLam-o3k
@SeLam-o3k Ай бұрын
ደምሩኝ በናታቹህ😢😢
@meronwoldemichael1103
@meronwoldemichael1103 Ай бұрын
Waragg
@abebabeyene2445
@abebabeyene2445 Ай бұрын
ከሁለት አንዱን ያዢ ወይ ልጆችሽን ያዢ ወይ ፕሮግራሙን ሥሪ አትንጫጭብን
@Mastwal-j2i
@Mastwal-j2i Ай бұрын
እረ ተው አትናገሩ እንዴት እንደገባችሁ ለሀቢባም ንገሯት እየተቀረፃችሁ ነው በእንግሊዝ ሀገር ልጅን ለሀቢባ ላኩላት በራሳችሁ ችግር ውስጥ እንዳትገቡ
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
እወደዋለው በፍጹም መለየት አልፈልግም። እያለች ነው። ይታረቁ ይሆን?
16:41
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН