ከቤት ከመስራት እነዚህ ቦታዎች ሂዱ | Top 4 Co-working spaces in Addis

  Рет қаралды 37,981

Yonas Moh

Yonas Moh

Күн бұрын

Пікірлер: 509
@mesertkale3074
@mesertkale3074 5 ай бұрын
እኔ አሁን 12ኛ ክፍል ተፈታኝ ነኝ ነገር ግን ካለን የኑሮ ጀረጃ አንፃር በወር 10 ማግኘት እፈልጋለሁ እና ይህን እንዳላሳካ የያዘኝ ነገር የቤተሰብ አቅም ማጣት ያው አኔ ምፈልገውን ለማስተማር ማለት ነው እና ይሄን ለመፍታት ስራ ተቀጥሬ እየሰራሁ ለመማር አስቤያለሁ እግዚያብሔርከፈቀደ አመሰግናለሁ😊😊
@yonasmoh
@yonasmoh 5 ай бұрын
🎉 Congratulations, Meseret ! 🎉 You are the lucky winner of my free course Giveaway ! Please send me your telegram user name and my team will contact you. Thank you for participating !
@roots4370
@roots4370 5 ай бұрын
​@@yonasmoh I wanted to know if there is a working space for freelancer that is open 24/7.
@Joseph-i2e
@Joseph-i2e 5 ай бұрын
​@@yonasmohyoni I am the most authentic and eager to take your khilx program but I haven't money, please help me!
@yaredmasresha8418
@yaredmasresha8418 5 ай бұрын
Congratulations mesi I am happy for you 😊
@yaredmasresha8418
@yaredmasresha8418 5 ай бұрын
​@@yonasmohIt's a good choice, but there are other times There are those who want her support, so keep it up😊
@MakiMaki-gd1dx
@MakiMaki-gd1dx 5 ай бұрын
ቀጣይ podcast ላይ please please Etubern አቅርበው
@lol_eth
@lol_eth 5 ай бұрын
Mike እሺ አይልም 😂
@AbMan-oh5si
@AbMan-oh5si 5 ай бұрын
Eshi aylachwem tnagrwal youtubu laye
@MakiMaki-gd1dx
@MakiMaki-gd1dx 5 ай бұрын
ሀሳቡን ሊቀይር ይችላል ማን ያቃል በርግጥ ላይመቸው ይችላል ግን እኛ ቤተሰቡ እስከሆንን ድረስ ቢያንስ ለኛ ሲል እንጠብቀዋለን🙏
@AbduLove-uz5mp
@AbduLove-uz5mp 5 ай бұрын
Awe etubers aqerbew
@tehbete
@tehbete 5 ай бұрын
Yaa etubers gabzewu
@alebachewendalew1490
@alebachewendalew1490 5 ай бұрын
1. በወር 100,000 በላይ መስራት እፈልጋለሁ 2. ተማሪ ስለነበርኩ እናም ይሄን opportunity ስላላገኘሁ ማሳካት አልቻልኩም ነገር ግን አሁን የ12 ተፈታኝ ነኝ ስለዚህ ከዚህ በኋላ ሙሉ time ሰጥቼ በ discipline ለመስራት 100% confident ነኝ 3. መነሳሳሻ ዋናው reason ራሴን ከቤተሰብ ትከሻ አውርጄ በራሴ ቆሜ እነሱንም ለማሳረፍ ነው።
@DOMovie14
@DOMovie14 3 ай бұрын
60000 እና 80000 ቢሆን ደስ ይለኛል ብዙ ሞክሬያለሁ ደግሞም እየሞከርኩኝ ነው ዮኒ ያንተ እገዛ ያስፈልገኛል🎉🎉🎉
@islamectube2807
@islamectube2807 5 ай бұрын
$100 እሄን ስልህ ብዙ ባይሆን ቃስ እያልኩ ማደጌ አይቀርም በአላህ ፍቃድ በቃ በዙ ኦላይን ስራ እፈለጋለሁ ግን አዱን ወጥሬ ለመስራት ነው አሁንም እሰራለሁ ግን ገና አልደረሰም ኢንሻአላህ በአላህ ፍቃድ አድጋለሁ 😊😊
@adametech_9992
@adametech_9992 5 ай бұрын
1. 50,000-70,000 2. ፍራቻ ፣ የውሳኔ ሰው አለመሆኔ ፣ ከኮንፈርት ዞን መውጣትን መፍራት 3. በማንበብ ፣ ሜንቶር ማግኘት ፣ ጌዜን በአግባቡ መጠቀም
@danatearth
@danatearth 5 ай бұрын
are talking about me ? yikanash bro anyway 😅🤧
@fitsumamerga5584
@fitsumamerga5584 5 ай бұрын
we are on z same line, Abren merat enchlalen
@ExcitedPeregrineFalcon-iy1uj
@ExcitedPeregrineFalcon-iy1uj 5 ай бұрын
1.በወር 30ሺህ ብር 2.ወደ ኋላ የጎተተኝ ነገር አንደኛ ዘንድሮ የአንደኛ አመት ተማሪ ነበርኩ ዲፓርትመንት ለመምረጥ መታገል ስላለብኝ ለዛ እየታገልኩ ነበር። 3.ስለዚህ ከዚህ በኋላ እቅዴ ተማሪ ሆኜ ያየሁትን ችግር ማለትም አጫጭር ኖት ለማግኘት እቸገር ስለነበር ይህን ችግር ቀርፌ ገቢም ማግኘት የወደፊት እቅዴ ነው፤እንዲሁም ቀጣዩን የkhliex ኮርስ ወስጄ የበለጠ ትርፋማ ለመሆን ነው። ከዚህም በተጨማሪ ክረምት እንደመሆኑም መጠን የትኛውንም በነፃ የማገኛቸውን እድሎች ተጠቅሜ ወደፊት ያሰብኩትን ለማሳት እጥራለሁ። አመሰግናለሁ
@DanMisganu
@DanMisganu 5 ай бұрын
1,20-30 ሺ በወር 2,ፍርሀት፣በቂ እውቀት አለመኖር፣የመጀመርና የመቀጠል ችግር፣አንድ ነገር ላይ አለመርጋት፣ጊዜ ማባከን 3,በደንብ መማርና ማወቅ፣ risk ወስዶና ፍርሀትን አስወግዶ መጀመር፣consistently መስራት
@Kaki-podcast
@Kaki-podcast 5 ай бұрын
1 10k 2. Class .የመጀመሪያው Clint le digital marketing ያላቸው ግንዛቤ እና እንዴት ማሳመን እንዳለብኝ አላውቅም .reject 2 ስለ ተደረኩ አሁንም እደረጋለው የሚል ፍርሀት solution 3. አሁን ክረምት ስለሆነ በደን መስሪት እችላለው .አንተ ሁልጊዜም እንደምትለው "ማቅመስ" ወይም ግንዛቤ ከፍ ማድረግ Reject እደረጋለው የሚለውን fear በቀን በያንስ 10 ሰው መደወል
@Lid_mesfin
@Lid_mesfin 5 ай бұрын
1,No limit...eskemechlew dres 2, Scared of failure, lack of consistency, no goals 3, by disciplined for work
@basilielwon
@basilielwon 5 ай бұрын
በወር 100,000 - 500,000 መስራት እፈልጋለሁ, ነገር ግን ትልቁ ወደ ኋላ የሚይዙኝ ቤተሰቦቼ ናቸው, እንደልጅ ስለሚያዪኝ ብዙ እድል እንድጠቀም ከማድረግ ይልክ ወደ እነሱ ፍላጎት ነው የሚገፍፉኝ, ያንን ደግሞ ለማስቀረት ትናንሽ Stepኦችን በመውሰድ ቀስ በቀስ እንደምችል ላሳያቸው እየሞከርኩኝ ነው ።
@AdoniFairytales
@AdoniFairytales 5 ай бұрын
We can work together
@Journwithzeyid
@Journwithzeyid 5 ай бұрын
Count me in Endewm mrt team yiwetanal Let's exchange phone number
@habeshahd1
@habeshahd1 5 ай бұрын
Keep it up bro
@YeabAbiot-e8h
@YeabAbiot-e8h 4 ай бұрын
Just dont tell them what you are doing and grind by yourself
@Fet7annur
@Fet7annur 5 ай бұрын
1. I don’t have a fixed amount of dream income (I feel it is the product of my success rather than a goal by itself) 2. Procrastination, inexperience and lack of discipline to the required level 3. I’m trying to improve my time management, priority of tasks and I should say learning to be disciplined. This is my first time watching your video and I felt connected.
@habesharlReact111
@habesharlReact111 5 ай бұрын
1.500k -1m birr 2.confert zone , consistency, psychology, 3.true mentor like you ,true and impact full cource , maditation , reading financial and business books.
@nebiatamare5688
@nebiatamare5688 5 ай бұрын
Oh yoni መጀመሪያ በጣም ላመሰግንህ እፈልጋለሁ ደስስ የሚል እና ጥሩ ጥቆማ ነው ያቀረብቀው የብዙ ሰው ችግር ነበር እኔን ጨምሮ ወደ ጥያቄው ስግባ እኔ አሁን ላይ በወር ውስጥ መስራት የማስበው በአማካይ እስከ 90'000ብር ነው ለዚህም online course kihlx ላይ እየወሰድኩ ነው
@Petttss
@Petttss Ай бұрын
Hello nebiat Coarsu endet ayeshiw?
@Skygamingco
@Skygamingco 5 ай бұрын
1, 100,000-300,000 2, እኔን ያዘኝ ቤተሰብ ,ብቸኝነት,ገንዘብ ማወጣበት እና ማስገባበት መንገድ በጣም ብዙ ናቸው 3,ያው በደንብ ጠንክሬ የራሴን የሆነ ጆርኒ አውጥቼ ለመስራ ቤተሰብን ለማሳመን እየሞከርኩ ነው ይሳካል ኢንሻአላህ ።
@Journwithzeyid
@Journwithzeyid 5 ай бұрын
Abren lnsera enchlalen
@degomulu6757
@degomulu6757 5 ай бұрын
1. ወርሃዊ income ያሰበኩት 50k-100k 2.ወደ ስራ እንዳልገባ የያዘኝ ምክንያት አንዱ ምንም እንኳን ትምህርቱን እና እወቀቱ ቢኖረኝም ነገር ግን የስራው experience የለኝም። ይሄ ደሞ በተወሰኑ መልኩ ወደ ስራው አንዳልገባ ፍርሃት ለቀቀብኝ i just graduated this year so ትልቁ challenge እሱ ነው። 3. መፍትሔ ብዪ ያሰቡከት ደሞ በ internship un paid ማለቴ ነው ለትላልቅ company cv ማስገባት እና Qualified እሰከመሆን ራሴ ላይ መሰራት ነው ያሰበኩት።
@NathnaelGirma-oh9pf
@NathnaelGirma-oh9pf 5 ай бұрын
Hello there do you want to make more money online
@danatearth
@danatearth 5 ай бұрын
This guy always honestly resembles my thoughts every single time. keep it up bro !!!
@wolde5003
@wolde5003 5 ай бұрын
Yes man Ithink He reads our mind
@YeabsiraAbebe-e1i
@YeabsiraAbebe-e1i 5 ай бұрын
1. 80-100k per month 2. I'm G.C student right now so i have to work on my research paper and develop my skill. I'm graphic designer so both works are very time consumer and the basic my drawback is i haven't network with people 3. I'm developing my upwork profile right now and design more works to develop the skill
@redietwoldemichael6921
@redietwoldemichael6921 5 ай бұрын
1 monthly income half a million 2 Not having applicable PC and lack of work space is holding me back 3 the realstic solution that i have is working slowly with what i got and investing it on equipment that my job requires * Last but not least thank u for your brilliant content
@funtime9961
@funtime9961 5 ай бұрын
are you serious !!
@NathnaelGirma-oh9pf
@NathnaelGirma-oh9pf 5 ай бұрын
​@@funtime9961Hello there do you want to make more money online
@ruthmesayneh1423
@ruthmesayneh1423 5 ай бұрын
Dear yonas 1,I don't have limitations, all I want is to be financially free and to work on something that means a lot to me. 2. I don't have a mentor or someone to talk to about what to do next after I started. It really challenged me and still does. 3. I started a Telegram and KZbin channel 4 years ago as a writer, but as I told you, I felt alone and stopped posting. However, I still write and hopefully, I could join your program. Thanks yonas
@BirhanuDawit-nq6kt
@BirhanuDawit-nq6kt 5 ай бұрын
1. >100k 2. Shortage of equipment and experience 3. Learning, studying and fighting/trying to get equipment
@CookieFinot
@CookieFinot 5 ай бұрын
1. በወር 60ሺ እና ከዛ በላይ 2. ወደ ኋላ ያዘኝ ነገር ቤተሠብ በእድሜዬ ምክንያት( i'm 16) , መስራት ስለምፈልገዉ ነገር ብዙ እዉቀት የለኝም, ግብአት (material ) እና ክህሎት(skill) እጥረት እና ጥሩ የሚባል network (community) የለኝም 3.መፍትሄ -ቤተሠቦቼን መስራት እንደምችል መሣመን - khilx coruse እየተማርኩ ነዉ - በተቻለኝ አቅም ጥሩ network build መድረግ
@AynalemTayuTayu
@AynalemTayuTayu 5 ай бұрын
awergny enemy endeya anchy
@Studentofsunnah
@Studentofsunnah 5 ай бұрын
YOU HAVE A COURAGE FOR YOUR AUDIENCE
@Plusone01
@Plusone01 5 ай бұрын
ሰላም Yonas ቃል እባላለሁ በ graphics, video editing, photography የ4 አመት ልምድ ነበርኝ ያለፉትን 3 አመታት ከ 1ድርጅት ጋ ነበረ አየስሰራ የነበረሁ you tube ትንሽ እሞክራለሁ channel ማየት ትችላለህ... በ 2016 የራሴን computer ገዝቼ graphics, video editing እሰራለሁ ሆኖም ባለሁበት አከባቢ ብዙም ስራ አልነበረም .. ብ ወር 45ሺ ብር የሚያስገኝ የ ነሊን ስራ ቢኖረኝ ደስይለኛል እንዳንተም expert እሆናለሁ ብዬ አስባለሁ 😇🥰 🙏
@CryptoTraderHab
@CryptoTraderHab 5 ай бұрын
እንደዚህ እንዳለ አላውቅም ነበር ? በወር 100000 ፣ ትሬዲንግ እስኪሌን ማሳደግ!! Keep it up ! God bless you!
@someOne-tw3ry
@someOne-tw3ry 5 ай бұрын
1. 50,000 per month 2. Lack of motivation, procastination, FOMO 3.I plan to solve this with discipline , being ambitious, learning khilx, Freelancing like upwork Learning graphics, video editing, copy writing , SMM
@movieedits_16
@movieedits_16 5 ай бұрын
$100k problems - a lot of distractions, big family number in small house, laziness solutions - am using books to improve focus, creating my space of work no matter how small, avoiding temptations and disciplining myself
@eyosigoitom213
@eyosigoitom213 5 ай бұрын
Keep up the good work, bro!! I hope one day we will work together!!
@VIVO_HD
@VIVO_HD 5 ай бұрын
Allah is with us ❤
@kalkidanalemu6781
@kalkidanalemu6781 5 ай бұрын
እኔ በ ወር 2000 USD መስራት ብችል ደስ ይለኛል! የያዘኝ ነገር ያው መስራት የምፈልገው programming ላይ ነው እና ትምህርት አልጀመርኩም የት መማር እንዳለብኝም አላወኩም🥺 ግን 2017 ላይ እግዚአብሔር እንደሚመራኝ እና የምፈልገውን ተምሬ ውጤታማ እንደምሆን አልጠራጠርም
@Fil_monGH
@Fil_monGH 5 ай бұрын
youtube.com/@freecodecamp?si=6ilM0MTq9FgijVUQ
@dagemhilu1458
@dagemhilu1458 5 ай бұрын
Tanx yoni 🙏 1, 1 billion dollars 2, የያዘኝ ነገር የለም just ጉዞ ላይ ነኝ 3, MLM & manufacturing industry
@mignotamare97
@mignotamare97 5 ай бұрын
እኔ በወር 10,000 ብር መስራት እፈልጋለሁ እሱን እንዳልሰራ የያዘኝ አሁን 12ኛ ክፍል ተፈታኝ ነኝ ስለዚህ ከፈተና በሆላ full time content creator እሆናለዉ ። ለዛም እንዲያግዘኝ የተለያዩ ትምህርቶችን በ online like KZbin እና ከ khilx ለመዉሰድ አስቢያለዉ ስለ content creation , social media marketing , video editing የመሳሰሉትን ። በነገራችን ላይ በጣም እናመሰግናለን ዮኒ 🙏 በጣም ትልቅ አክብሮት አለኝ ላንተ በርታ ።
@robel_asefa
@robel_asefa 5 ай бұрын
This video was a joy to watch! The editing and visuals really kept me hooked. You have a great eye for detail. It's clear a lot of thought and effort went into it. Amazing work! 👏
@heavenly136
@heavenly136 4 ай бұрын
1, 50-100k 2, I'm a journalist and currently learning Graphic design cuz mekter alfelgm , major obstacles - Studio (working environment and equipments) 3, For the time being kebet KZbin lemejemer or visiting one of the places u showed us
@hayatabdu9983
@hayatabdu9983 4 ай бұрын
i was secretery accountant with diffrent organizations with more than 10 years experience. but after finishing 5 years accounting i start to fignt with EXIT EXAM along with remote working. 1. 20,000. 2. working @ home. 3. working with group.🙏
@Bina-un1zd
@Bina-un1zd 5 ай бұрын
1. 50-75K in month 2. I'm distracted and I can't focus 3. to use my time wisely, and I am trying to apply some time management techniques. I am also being disciplined
@TinbteErmias
@TinbteErmias 5 ай бұрын
አሁን የምትለዉ የ market opportunities ለ11ክፍል ምን አይነት ጥቅም ላገኝበት እችላለዉ የሚለውንአስቤ ነበር ግን ታቃለክ family case ይጫንሀል የመጀመሪያዉ አሪፍ ነበር ቀጥታ ባገኘህ cloth design sceach ማድረግ እችላለው designer ጋር connect ብታረግልኝ iam so happy
@Danayt-ly4zn
@Danayt-ly4zn 5 ай бұрын
1. Dream income:Ewnet lemenager yihn yahl biye lemetrat echegeralew mikniyatum yechalkutn yahl eske tig dres bemesrat betam bizu genzeb bewer make madreg efeligalew gideta metrat kalebigne gin erasen le 1 seat 500 birr worth kaderegugne bewer eske 230,000 birr or $2300 2. skill, money, knowledge 3. Solution:1st manbeb-mindset lemegenbat ena erasen ke tinantina lemashashal 2nd start immediately developing new skill like your training 3rd Just starting any work that helps me to get money or asking willing people's/person to invest on myself 4th being handworker and consistent for the things all that i planned to start And finally i said thank you for your role model of us and things that you thought for us
@NathnaelGirma-oh9pf
@NathnaelGirma-oh9pf 5 ай бұрын
Hello there do you want to make more money online
@h1424-k2e
@h1424-k2e 5 ай бұрын
1)i want to make like 10$ until it is my first dollar i don't care about the amount.but i want to learn to be disciplined and dedicated to my work in the process. my dream to provide pc for my self strating from little thing 2)the thing that holding me back is the major one is fear of failure 3)laziness and i am so addicted to social media enteratment . 4)lack of skill,internet 5)time mangment i want to solve these issue by starting now. not later ,not tomrrow just now!starting taking courses develop my skill and self confidence.
@lubex-bp8up
@lubex-bp8up 5 ай бұрын
1.100-200k 2.nothing makes me not to achieve my dream i am working on it 3.read,bulid bussiness plan,listening your videos,trying to get on upwork
@sewasewacademy
@sewasewacademy 5 ай бұрын
Just wow!!! What a content!!!
@tsionpenny401
@tsionpenny401 5 ай бұрын
1-200k-500k birr 2- Skill,Finance and Family 3- Am learning and updating my skills to start remote jobs with low or non start up cost.
@Ethiostoic7
@Ethiostoic7 5 ай бұрын
1.15000-20000etb 2.my mindset 3. Willing to pay the price+taking the responsibility of my life
@Tekamizone2464
@Tekamizone2464 5 ай бұрын
Dream income:-$100k What's holding me back:- fear and inconsistency How am i going to solve it:- developing this four c's curiosity courage,consistency, confidence and network How long it take:-7 years
@segnilencho
@segnilencho 5 ай бұрын
That is true.
@abelabebe2529
@abelabebe2529 5 ай бұрын
100k in birr or usd
@AmanuelGetahun.
@AmanuelGetahun. 5 ай бұрын
Dream income -100k to 150k Things that hold me back - living area and mentorship I decided to live A.A by myself Btw am 16
@armoniumsolomon7945
@armoniumsolomon7945 5 ай бұрын
nice goal bro. better than most here
@yohansealmyew
@yohansealmyew 5 ай бұрын
yonas help him
@Abdellah.12345
@Abdellah.12345 5 ай бұрын
1 60 ሺህ ብር 2 ገና ተመርቄ እየወጣሁ ነው እና በቂ የሆነ ጥናት ስላላረኩኝ 3 ኦንላይ ኮርሶችን በአጭር ጊዜ ወስጄ ወደ ተግባር ማውረድ እና አላህ ከፈቀደ ያሰብኩትን ለማግኘት አመርቂ ዋጋ መክፈል ከዛም ይሳካል ኢንሻአላህ
@Mulu-chi4132
@Mulu-chi4132 5 ай бұрын
1 ከ 200,000 baly 2የጎተተኝ የበጀት እና ነገሮችን በፍጥነት የማረግ ችግር 3 በልምምድ ወይም በቻልኩት መጠን ወጭዬን ሸፍኜ ሴፍ ማረግ
@onlyme-hc9bb
@onlyme-hc9bb 5 ай бұрын
ሰላም ምናልባት እኔን መርዳት ከቻልክ በርግጥ የደሃ ልጅ ነኝ ግን ሃብታም ለመሆን አንድ እድል ብቻ ነው ምፈልገው በሁሉም ነገር ፈጣን የመረዳት አቅም አለኝ ምንም ለመስራት ብዙም አልቸገርም ግን አንድ ነገር አለ ድህነት ያለኝ A11 ስልክ ብቻ ነው በቀጣይ ሳምንት ወደ አዲስ እመጣለው ገንዘብ ለማግኘት ለትንሽ ጊዜ ተቀጥሬ መስራት አለብኝ ምናልባ በቶሎ ገንዘብ መስራት እምችልበት እና በትንሽ ጊዜ ሀብታም አንድሆን አንድ እድል ከሰጠሀኝ ከ አንድ መቶ እጠቀማለው በፍጹም እድሌን አላባክንም እባክህን ለቤተሰቦቼ እንድደርስ እርዳኝ🙏🙏🙏
@AshuEnglish
@AshuEnglish 5 ай бұрын
1 3000$-5000$ ማግኘት ፈልጋለው 2 ቤተሰቦቼ, ያለውበት አካባቢ እና የ ገንዘብ እጥረት 3እራሴን ለማስተካከል እና ሰርቼ ቤተሰቦቼን ለማሳመን እና ደሞ ገንዘብ የሚያስገኙ ስራዎችን በመስራት ላይ ነኝ እና እራሴን በማስተማር ላይ ነኝ
@Dan-cq6lr
@Dan-cq6lr 5 ай бұрын
1, 50-60k per month according to my work 2, Fear of failure , lack of budget and the main one is overthinking!! 3, overcome my mental problems with good mindset and control my emotions!!
@miwedewberihun
@miwedewberihun 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ ጥያቄ ነዉ በወር መስራት የምፈለገዉ የወደፈት ድሪም ያደረግሁት 150,000 ብር እንደመጀመሪያ ማግኘት እንደፈለግሁ ሀይምሮየን አሳምኘዋለሁ እሱን ለማሳካት ወደኻላ ይዞኝ የቆየዉ ምክኒያታዊ በመሆንና ስራወችን በትንሹ ባለመጀመር ነዉ ላሳካዉ ያሰብሁት full stack web developer በመስራት ነዉ
@ALLINONE-fo6ik
@ALLINONE-fo6ik 5 ай бұрын
፩ የተጣራ ትርፍ ሰላማዊ ትርፍ በቀን 300ሺ ፪ የያዘኝ ነገር አንድ ፍራቻ አዲስ ነገር ላለመስራት መፍራት ፣ ከቤተሰብ ጋር መኖሬ ራሴን አለመቻሌ ፣በጣም የመመቸት ነገር ውስጤ መሰማቱ እና ኢኮኖሚ ለምሳሌ አንተ ጋር መማር ፈልጌ ብር የለኝም ልክ እንደዚህ አይነት ነገር ያዘኝ ፫ መፍትሄ ብዬ የማስበው ከእንዳንተ አይነት ሰው ጋር ትምህርት መማር አዲስ ነገር ማወቅ እግዚብሄርን አሁን ካወኩት በላይ ማወቅ
@Abenezerfiromsa
@Abenezerfiromsa 5 ай бұрын
In this time my dream income is $20k What holding me back :- Family - Gaming laptop - And also fear How i'm going to solve it - By leaving my family -Build focus -And firstly start small bussiness
@ephii9399
@ephii9399 5 ай бұрын
1.Be wer 100.000shi 2.ፍርሀት....የእውቀት ማነስ ውስጤ ያለው ego ወደ ኃላ ያስቀረኛል 3.መፍትሄው .የምሠራውን ስራ በሶሻል ሚዲያ ማስተዋወቅ ሠው እንዲቀበለኝ ማድረግ......🙏🙏🙏
@abel11112
@abel11112 5 ай бұрын
1፡ወደፊት በ ሚሊዮኖች ማግኘት እፈልጋለው ግን በዚህ 10 አመት ውስጥ 100,000 ብር ማግኘት እፈልጋለው። 2፡ኪሳራን መፍራት፣ብርታት ማጣት፣የሰዎች ወሬ፣መነስሻ ገንዘብ ማጣት፣የእውቀት ማነስ፣በራስ አለመተማመን፣ያለሁበት ሃገር፣ጊዜን ባግባቡ አለመጠቀም፣ማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም... 3:አላስፈላጊ ሰዎችን መራቅ፣በራስ መተማመንን መጨመር፣እውቀትን መጨመር፣ሃገር መቀየር፣ጊዜን ባግባቡ መጠቀም፣ማህበራዊ ሚዲያን ባግባቡ መጠቀም ትምህርታዊ ነገሮችን ማየት...
@NathnaelGirma-oh9pf
@NathnaelGirma-oh9pf 5 ай бұрын
Hello there do you want to make more money online
@Norenreact
@Norenreact 5 ай бұрын
The video quality the performance the editor can cook keep pushing yoni as content creator i know how much we are working to make the video good asap through time
@ሰውነትተሻለ
@ሰውነትተሻለ 5 ай бұрын
ዮኒ ዘግሬት አድናቂህ ነኝ
@positivereflections2135
@positivereflections2135 5 ай бұрын
the video quality....wow!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! next level new. keep up.
@growinglabpp
@growinglabpp 5 ай бұрын
cool bro i like the suggestion keep it bro 😍😍😍😍
@mente5231
@mente5231 5 ай бұрын
1,$80K/month 2,psychology 3,Meditation+Reading self dev't Books
@Abcfather
@Abcfather 5 ай бұрын
እኔ በወር 150 ሺ ብሮች በኦንላይን መስራት እፈልጋለሁ🎉 እሱን ለማሳካት የያዘኝ ነገር የ family ጉዳይ ነው ይህን ስራ ስሰራ በቤተሰብ በጣም ጫና ይደርስብኛል 🎉። አሁን ያሰብኩት ቤት ተከራይቼ ራሴን መቻል ...........🎉
@Nano-jo9ro
@Nano-jo9ro 5 ай бұрын
Just On time, I love it, Thank you☺
@ethiopiaboy2850
@ethiopiaboy2850 5 ай бұрын
First of all tnks for sharing ideas for the young generation My dream $ not specfic but cash flow must be good And my weaknesss is ስንፍና the solution is Ur course
@Onelove-wj5uk
@Onelove-wj5uk 5 ай бұрын
Thank you for your effort to make a change
@Yididiya-j1z
@Yididiya-j1z 5 ай бұрын
1, 20000-50000 2, *b/c i am student, my family does not allow me to do any work * lack of skill *fear of taking risk *lack of consistency 3, *learning exactly the skill i want to do *work well on myself and then convince my family *dare to take risk and open my self to new things
@eunae6655
@eunae6655 5 ай бұрын
So realistically speaking I want to earn a minimum of 50k monthly in the next 3 years. The thing that's stopping me right now is my occupation with college, lack of high income skills and discipline. I plan on learning at least 1 thing before I graduate (hopefully SMM if I win this challenge) before I graduate and get to work. And work on my discipline in the meantime by using accountability systems and finding out my whys.
@BabyRider-21
@BabyRider-21 5 ай бұрын
1)30k-35k 2)being alone( or little extra effort ) 3)working hard(with digital marketing)
@jjojoni223
@jjojoni223 5 ай бұрын
Dream Monthly income: 150k-200k Draw back: skill development lack and my introvert behavior How to improve: currently I'm learning on developing my video editing and graphics designing skill plus I'm working on my self and I'm also developing my social skills by going out with my friends and talking to different people to change my introvert behavior...
@Mikewendwosen
@Mikewendwosen 5 ай бұрын
1. 50k to 120k 2. skillset, networking, family background, 3. leveling up with my skill marketing my skill/service, networking
@EmotionalDecode
@EmotionalDecode 5 ай бұрын
በወር $1000000 አሁን ላይ ቀልድ ሊመስላል ይችላል ግን አሁን 18 አመቴ ነው ። ቢያንስ ከ25 ዓመቴ በኋላ ማግኘት የሚፈልገው ነው ። ወደ ኋላ ይጎትተኛል የምለው ላፕቶፕ afford ምርጥ አለመቻሌ ነው ።
@Robilz-re9ht
@Robilz-re9ht 5 ай бұрын
1. 90,000 - 100, 000 for now as things go it will increase for sure 2. Concistency, unbuilted mindset 3. no scheduling, no setting, by just doing the thing
@yaredmasresha8418
@yaredmasresha8418 5 ай бұрын
1ኛ .. ከ 20,000 - 40000 2ኛ .. ይሄን ህልሜን ለማሳካት የያዘኝ በራስ መተማመን ማጣት በነገሮች ላይ ውሳኔን ማዘግየት 3ኛ .. በቃ ከፈጣሪዬ ጋር ወደፊትን ጠንክሮ ማለፍ
@tobyyy9385
@tobyyy9385 5 ай бұрын
Thanks a lot man i was thinking about it
@LeulBrehanu-eg7rg
@LeulBrehanu-eg7rg 5 ай бұрын
being surrounded by collegues can creat professional enviroment
@kedohabeshawit6482
@kedohabeshawit6482 5 ай бұрын
1, ከ100ሺ በላይ 2, graphi design ምወደውም ሞያ ነው certified ነኝ ነገር ግን ለስራው ሚሆን pc የለኝም 😒 እናም በአካባቢዬ ላይም የኔ አይነት ሞያ ያለው ሰው(በሞያው ሚደገፈኝ )የለም just its challenge ያልፋል 😁 3, የተሻለ pc ለመግዛት save ለማድረግ እየሞከርኩ ነው - ለሞይው ያለኝ ፍቅር እንዳይቀንስ(የተሻለ እውነት እንዲኖረኝ ) KZbin video ለመማር እየሞከርኩ ነው
@Dazzle-4747
@Dazzle-4747 5 ай бұрын
በእግዚአብሔር አጋዥነት በወር ቢያንስ 50,000ብር የመስራት እቅድ አለኝ ነገር ግን ይህንን make ለማድረግ እንቅፋት ከሆኑብኝ ነገሮች አንዱ my environment ነው ማለቴ በኔ ዙርያ ያሉት ሰዎች ያላቸው ጥሩ ያልሆነ አመለካከት ሲሆን እነዚህ ሰዎች በተለያዩ ምክንያቶች ወደሁዋላ እየጎተቱኝ ስለሆነ ለዚህ ችግር መፍትሔ ነው ብዬ የማምነው ወይ በግልፅ መናገር ካልሆነ ከዛ environment ራስን ማራቅ ነው !!!
@yishakabraham7594
@yishakabraham7594 5 ай бұрын
more videos like this pls
@aloneboy64085
@aloneboy64085 5 ай бұрын
1.My dream income = 50k per month 2.what's holding be back:- honestly I am just 17 years old I find it hard were to start I need someone to guide me just the beginning then I will be on my own The another problem is that:- Fear No clue where to start 3 the solution So we just finished school so that means I have around 2 month to work on myself like Being dciplend,deep work, consistency &that's the plan to solve the problem Finally I want to retire my parents that's why I have to work hard. Thank you
@Bela-ye12
@Bela-ye12 5 ай бұрын
100,000-200,000 መስራት እፈልጋለው እኔ ያለፈው አመት 12 ክፍል ተማሪ ነበርኩ ውጤት ባይመጣልኝም በአንድ አመት ውስጥ የ ሪሚዲያል እና ሌሎች skill Course ተምሬ ነበረ ከነሱ መካከል video editing አንዱ ነው እኔ የተቸገርኩት ስራ apply ለማድረግ portfolio ነው የመጀመሪያ ስራ ባገኝ የተሻለ መንገድ እሄዳለው ብዬ አስባለው
@MegdelawitTizazu
@MegdelawitTizazu 5 ай бұрын
-dream month income 100k -What's holding me back fear and shorten knowledge about online business, shorten English language - to learn kilhx I am sure i have to learn kilihx in month 100k
@WOW-kw8sm
@WOW-kw8sm 5 ай бұрын
Hello yoni the main problem in my career path and majority of us is two things first we don't know why we want to be the thing we want to be like we just want to do it cause others have done it and we can't really relate to our purpose in doing and living our career and second thing is lack of discipline regardless of having a good reason we don't pay the actual amount or sacrifice we should pay for the things we want instead we look for shortcuts and the solution i intend to apply is giving a purpose to my actions and stick with them and wish y'all nice hustle.
@BatiBatiTube
@BatiBatiTube 5 ай бұрын
You Are Appreciated 🙏
@ayatcinema
@ayatcinema 5 ай бұрын
አሪፍ ነው ብሮ
@Yitonz
@Yitonz 5 ай бұрын
24000 per month የአንተን ኮርስ እየወሰድኩ ነው ። በአሁን በምሰራው ስራ አማካኝነት ሰዎችን የማገኝበት እድል አይጠፋም። የያዘኝ ነገር የምለውን ነገር ለ "ጊዜ" አደራ የሚሰጡ ነገሮች ናቸው።
@Zobil-fx5ej
@Zobil-fx5ej 5 ай бұрын
Dream : 500$ straggle: terning point Solution :I don't know it's work, but ራሴን ማስገደድ
@elsabettundu2015
@elsabettundu2015 5 ай бұрын
1.50,000-70,000 ብር 2.ተቀጥሬ ስለምሰራ እና ያንን ስራ ትቼ ብወጣ እና የራሴን የሆነ ነገር ብሞክር እና ባይሳካ የሚል ፍራቻ ስላለኝ የምፈልገውን እንዳልሰራ ገድቦኛል 3.አሁን ያለኝን ስራ እየሰራሁ በOnline የሚሰሩ ስራዎችን ባገኝ እና መስራት ብችል የፈለኩት ገቢ ማግኘት እችላለሁ ብዬ አስባለሁ
@NathnaelGirma-oh9pf
@NathnaelGirma-oh9pf 5 ай бұрын
Hello there do you want to make more money online
@EthioSinsterhaunt
@EthioSinsterhaunt 5 ай бұрын
your camera man snapped!!!!
@michaelfetene3213
@michaelfetene3213 5 ай бұрын
1.10,000$ 2. i'm university student and web developer too but its difficult to bring it with my class 3.i am dedicated on development on this summer and on the coming year i planned to get up at the mid night for two hour every day
@NathnaelGirma-oh9pf
@NathnaelGirma-oh9pf 5 ай бұрын
Hello there do you want to make more money online
@afroCinemaethiopia
@afroCinemaethiopia 5 ай бұрын
Addis-cospace Arif new Dembel city center
@SamUpworkPortfolio
@SamUpworkPortfolio 5 ай бұрын
Thank you Yoni!! 🙏
@kindgameshow
@kindgameshow 5 ай бұрын
በወር 150,000ብር መስራት ነው ድሪሜ እና የያዘኝ ነገር ቢሆን PC እና internet new እሱን solve ለማረግ ደሞ አንዳንድ ስራዎችን እየሰራው ነው እና ፈጣሪ ካለ አሳካዋለው ብዬ አስባለው !
@peakheight
@peakheight 5 ай бұрын
100,000-200,000 ahun lay remote job as freelancesr new mseraw i already started making money gn chgr yehonebgn 1,clientochen endet endemasefa 2,agencyen enedet endemsefa 3,adama lay endezi aynet bota endet endemagegn thankyou yoniye endatalfegn
@Ali_inspiration
@Ali_inspiration 5 ай бұрын
Adama
@yoni8271
@yoni8271 5 ай бұрын
Yea yoni adama eyalek yet neber mthedew enem techegriyalew
@NathnaelGirma-oh9pf
@NathnaelGirma-oh9pf 5 ай бұрын
Hello do you want to make more money online
@Samuel_Tilahun
@Samuel_Tilahun 5 ай бұрын
thanks so much yonisha
@dawitwendmu9596
@dawitwendmu9596 5 ай бұрын
1.በወር 1,000,000 ብር 2.ገንዘብ 3.ተሰጦዬን እየሸጥኩ ነው
@nigstamare4957
@nigstamare4957 5 ай бұрын
Dream income FOR NOW is 20000 upto 30000 The Setbacks are 1)people around me 2)financial problems 3)university Plans to solve them 1)try and stop caring about what people are saying 2)try and get credit from family hopefully it works 3) time management and setting priority since there is so much to be done
@Selamadrgiwenate
@Selamadrgiwenate 5 ай бұрын
1. 50k-70k 2. Insecure መሆን, wow its my very honest answer of me. I feel relief after i answer it couse it click my head said that, That's right. - I underestimate my self, so the enemy is not other than me,,, I couldn't agree more. 3. I need to build Confidence, I want to be a content Creator to see what i got if i over come my insecurity. - I want to start from the bottom, no matter what it is. If I didn't start right now ነገ ነገን እየወለደ ፣ ብጀምር ኖሮ ምልበት ዘመን ይመጣብኛል. and I don't want to see that ጸጸት moment.
@SamsonDamtew-d9c
@SamsonDamtew-d9c 5 ай бұрын
1.510$ 2.Waste of time during my youth/high school life 3.Overtime learning, exploring ideas, and creating foundation in my personal life(getting married,building a safe free environment from homee)
@TemesgenW30
@TemesgenW30 5 ай бұрын
1. 20 - 30 k birr 2. Lack of dedication, procrastination, lack of self confidence 3. Being disciplined, deep work, being sociable
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 5 ай бұрын
3 places for work suggested by yoni Mexico...Creative Hub Kebena....olive enbred Bulbula....refenti mall lay Hub bits
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 5 ай бұрын
Bole..... Blue space (grace plaza 3rd floor)
@amensisakorie8
@amensisakorie8 5 ай бұрын
I love hubbits and khilix
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 56 МЛН
ያስገርማል የድመቶች ሀገር ገባሁ abel birhanu vlog
32:38
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 109 М.