KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
''ስንጋባ እናቴ ይህቺን ትንሽ ልጅ አምጥተህ ምን ልታበላት ነው? ብላኝ ነበር''
1:02:40
''ደውላ የፍቅር ጓዳኛዬ እንድትሆን እፈልጋለሁ ስትለኝ በጣም ነበር የደነገጥኩት''
44:24
Подумай ДВАЖДЫ, прежде чем провоцировать КАЗАХА😈😈😈 #shorts
01:00
Я уговариваю своего друга попробовать чипсы Лава Лава
00:57
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
How Strong is Tin Foil? 💪
00:25
''ከቤተሰብ ተደብቀን ጠፍተን አብረን መኖር ጀመርን....አሁን የ15 አመት ልጅ አድርሰናል''
Рет қаралды 184,449
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 357 М.
Rakeb Alemayehu
Күн бұрын
Пікірлер: 628
@tigemryem6985
2 жыл бұрын
በስመአም ፆናት የምገርም ስቡእና እነኔካንችይ ስንት ትምርት ወሰድኩ የምር አምላክን በስንቱ እንደማማርረው ይቅር ይበለኝ እንጅይ አንችይ ለኔ መምህሬ ሆነሻል የምር እ/ር እረጅም እድሜ ይስጥልኝ
@dagmawithaile9969
3 жыл бұрын
ብርቱ ወንድ ምርጥ አባት ለሚሰትህ ጥሩ ባል መሆን ከቻልክ .... ይጨምርልህ እንጂ ሌላ ምን ይባላል፡፡ ተባረኩ🙏🙏🙏
@Mellyspicetv
3 жыл бұрын
የድንግል ማሪያም ልጅ ከዚህ የበለጠ ቤታችሁን ይባርክ እኔም የኪዳነምህረት እለት ነው የተወለድኩት በጣም ነው በምልጃዋ የረዳችኝ
@tigistbelete3091
3 жыл бұрын
አቤት ታድላችሁ በቃላታችሁ ሁሉ እግዚአብሔርን ስትጠሩት እፍ አፋችሁ ሲጣፍጥ አምላክ ዘመናችሁን ይባርከው
@አድስወለተትንሳኤ
3 жыл бұрын
አሜን
@senaitharegu8441
3 жыл бұрын
ደጋግማችሁ እግዛብሔር ይመስገን ስትሉ እኔ ልቤ በደስታ የተጥለቀለቀ ጌታ እማ እንዴት ደስ ይለው ፣ ዘመናችሁ ሁሉ የተባረከ ይሁን፣ ተ መ ስ ገ ን !!!
@esubalewgize160
2 жыл бұрын
እረ በጣም የመንፈሰ ቅናት ተናነቀኝ።እኔ ምንም የምለው የለኝም ፈጣሪ መተኪያ ከለላት እናቱ ጋር ጥበቃቸው ከለላቸው አይለያችሁ።እንደአባቶቻችን ምርቃትም ለትዳራችሁን የማቱሳላን ዕድሜ ይሰጥልኝ/የአብርሃምና የሳራንም ጋብቻ ይሁልላችሁ በቀሪው ዘመናችሁ ሁሉ በሃሴት በበረከት የተሞላ ይሁን።በእውነት ቀንቼባችኋለሁ።
@ሀያትነኝከዱባይ
3 жыл бұрын
ከመደም ኩሽና ወጥቼ ጥሩ በል አግብቼ ከበሌ ጎን ቁጭ ምልበት ቀን ነፍቆኛል
@hikmahikma4277
3 жыл бұрын
አብሽሪ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
3 жыл бұрын
አይዞሽ እህት አለም ሁሉም. ለበጎ።ነው. እማ
@hananalzzani7550
3 жыл бұрын
Enaem😭😭😭😭
@Yewahmenyhonal8532
2 жыл бұрын
አይዛሽ እንሻ አላህ አንድ ቀን ስብስክራይብ አድሪጊኝ😍😍
@fafiguragetube5123
2 жыл бұрын
@@Yewahmenyhonal8532 ዛወሪ😂😂😂
@peace3791
2 жыл бұрын
ይህን ያህል ማስተዋል በስተእርጅና የለኝም:: ተባረኩ :: ባልና ሚስት ሲዋደዱ ሲከባበሩ አንዱ የሚለውን አንዱ ሲሰማ ልጆቻቸውም ያከብሩዋቸዋል ይወዱአቸዋል ይሰሙአቸዋል :: ይህ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ለሚቀጥለው ትውልድ
@haregbabi546
3 жыл бұрын
የሚገርም በእግዚኣብሄር መታመን ነው ያየሁት ጸጋ ይጨምርላችሁ
@betibeti7092
3 жыл бұрын
*ልባም ሴት ለባልዋ ዘዉድ ናት. አንቺ ልባም ሴት ነሽ!! ልባም ን ሴት ማን ያገኛታል ዋጋዋ ከቀይ እንቁ እጅግ ይበልጣል "
@sentayehuggiorgis4109
2 жыл бұрын
እህቴ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሽን ይባርከው አይዞሽ ምንም አይሰማሽ ሞትም አለ አይደል? የጠራሻት ኪዳነምህረት ጤናሽን ይስጥሽ ከምትወጂው ባልሽ ጋር ዘመናችሁ ይባረክ ምንም እንዳይሰማሽ ኪዲዬ ካንቺጋር ናት ሁሌ በቤትሽ ትኑር መልካም ግዜ .........
@eyrusalemtube762
3 жыл бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ለሁላችንም ከወረት የፀዳ ዉሸት የሊለበት ንፁሁ ፍቅርን ይስጠን
@YN-uy9fn
3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@narditube4378
3 жыл бұрын
አሜን
@maheletethio1154
3 жыл бұрын
Amen
@saraSara-x4z8e
3 жыл бұрын
አሜን
@yordanoswerku6162
3 жыл бұрын
አሜን
@ethiopiakebede5931
3 жыл бұрын
ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ ምንም የጎድለሽ ነገር የለም ውብ ነሽ ልጆቻችሁም ይባረኩ ማመስገንን የመስለ ነገር የለም እግዚአብሔር ይመስገን አብራችሁ አርጁ🙏🏾❤️
@eyushay4915
3 жыл бұрын
እኔ ግራ የገባኝ የኛን ታሪክ ነው የማየው እና በጣም ተገርሜአለው ያሳለፍነውን እይወት ነው ይሄን በማየቴ ተደስቼአለው የሚገርም ነው ረጅም አድሜ ይስጣቹ።
@alem23able
3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው እግዘብሔርን ትዳራቸውን ይባርክ እድሜና ጤናም ይስጣቸው!
@meronayelow2385
3 жыл бұрын
የግዚያብሄር ቸርነት ምኑ ተገልፆ ያልቃል በስራው ሁሉ አይሳሳትም እኔም የኪዳነምህረት ቀን ነው የተወለድኩት እና የቃልኪዳኗ እመቤት እስከ ልጇ አሁንም ከክፍ ሁሉ ትጠብቀን በሰወች ላይ አድሮ እድናመሰግነው የፈቀደልን አምላክ ስሙ ብሩክ ይሁን ተመስገን
@adielmeka6388
3 жыл бұрын
ሰዎች በአንደበታቸው እግዚአብሔር እግዚአብሔር እያሉ ሰጠሩ እግዚአብሔር ሁሉጊዜ መከናወኑን ይሰጣቸዋል ከዚህ በላይ ትዳራቸው የአብርሃም የሳራ ፍቅር ያግኛቹ
@girmadesta3539
2 жыл бұрын
God be with you!
@hiwotabebe7231
3 жыл бұрын
ራኪ በጣም እሚጣፍጡ አስተማሪ የሆነ የኖሩበትን እውነታ እሚያካፍሉን ጥንዶችን ስለምታቀርቢ እናመሰግናለን በርቺ በጉጉት የሚጠበቅ ፕሮግራም ነው ።❤❤👏
@አስተዋይልቦና
3 жыл бұрын
ደስ የሚል ፍቅር እግዚአብሔር አለ በቤታችሁ እመብርሃን ቤታችሁን ኑሮዋችሁን ልጆቻችሁን ትባርክላችሁ
@useruserTUbe
2 жыл бұрын
አቤት ደስስትሉ በተለይ እግዚአብሄር ይመስገን ስትሉ አዎ በእውነት እግዚአብሄር ይመስገን ክብር ለሱ
@elizabethdegefu8759
3 жыл бұрын
ኪዳነ ምህረት ቤታችሁን በበረከት ትሙላው ደስ ይሚል ፍቅር አላችሁ ጠንካራ እና ጎበዝ ሴት ነሽ ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ ተባረኩ።
@mamaalem3891
2 жыл бұрын
አሜንአሜን የኔቆጆ እንኳን ጌታ ረዳሽ አሁንም ከዚሕ የበለጠ ምሥጋናይብዛልሽ በርቺ አሁንም የዘላለምአምላክትዳራችሁንልጆቻችሁን ይባርክ ጌታ ልክእደዚሕ ከዚሕ የበለጠ ለትውልድ ምሣሌ ያርጋችሁ ልጆቼ ተባረኩ ለበረከት ሁኑ በኢየሱስ ሥም ተከናወኑ
@GenetKokebe
3 жыл бұрын
እኔ ግርም የሚለኝ ነገር ሥንት እንቁ ሕዝብ እንደለን ሣሥብ በጣም እኮራለሁ
@Yewahmenyhonal8532
2 жыл бұрын
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ እንደራረግ 🇪🇹🇪🇹
@GenetKokebe
2 жыл бұрын
@@Yewahmenyhonal8532 ነይልኝ እመጣለሁ ❤️
@ebisaasfaw
2 жыл бұрын
ሞደል እና አርቲስት ፍሬሕዎት ታምሩ፣ Sorry for this incident!! ሚዲያ ላይ ሰለማውቅሽ መጀምሪያ ሁኔታሽን ሲሰማ በጣም ደንግጬ ነበር። ነገር ግን ባንቺ ውሽጥ ያለውን ጥንካሬ እና የባልሽን ጥንካሬ አይቼ እኔም ተጽናናው። እግዝአብሔር ይባርካችሁ፤ ለሌሎችም በትናንሽ ነገሮች ተስፋ ለሚቆርጡ ሰዎች ጥሩ አስተማሪ ሆናችኋልና ተባረኩ፤ ትዳራችሁ ይባረክ።
@sablekassaye3751
3 жыл бұрын
ሚሊና ፍርዬ ጀግና ባልና ሚስት ናችሁ ፍርዬ መጀመሪያ ይቅርታ ዘግይቼ ክፍል1 ላይ መልስ ሰለጠውሽ ዛሬ ነው ያየሁት የምታምሩ ጥንዶች ናችሁ በርቱ ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ደርሳችሁ አሪያ ትሆናላሁ እመቤቴ ከነ ልጃ ከእናንተ ጋር ትሁን ልጆቻችሁ ትልቅ ደረጃ ይድረስላችሁ ቃሌ ነው ናዝሬት ስመጣ አይሻለው
@zeewegd905
2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን አንቺን ያበረታ እግዚአብሔር ለሁሉም ያበርታ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@salameselemetube6689
3 жыл бұрын
ደስ ሚልና አስተማሪ ትዳር ነው ትዳራችሁ ይባረክ
@emebetengidashet2847
2 жыл бұрын
ዋአአአው እንደፍቅር የሚጣፍጥ ምን አለ ተባረኩ ምርጥ የህይወት ተሞክሮ ና አስተማራዎች ናችሁ።ፈጣሪ እድሜአችሁን ከጤና ጋር ያርዝመው።
@mahidan4881
2 жыл бұрын
የሚገርም ነዉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ የኪዳነምህረት ወዳጅ እህቴ ካንቺ ብዙ እጠብቅለሁ
@abebayelema5176
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን። እንዲህ አይነት ቅንነትና ጽናት የሰጣችሁ እየሱስ ክርስቶስ ከነናቱ እብረዋአችሁ ናቸው። በርቱ ጸንታችሁ ቁሙ። ደስ የምትሉ ኢትዮጵያዊ ባህልን የተላበሳችሁ የተባረካችሁ ናችሁ። የወለዳችኋቸውን ይባርክላችሁ። ስለድንግል ማርያም ምስክርነት እንድትሰጭ እድልን የሰጠችሽ ኪዳነምህረት እናቴ ነች። ሁሉም ለበጎ ነው። እንኳን በኢትዮጵያ ስሟ በየቀኑ በሚጠራበት ሀገር ፍቅርን በአህዛቡ ሀገር እንኳን ላመኑባት ብዙ ታምር ታደርጋለች። ግን ብዙ ታደርግልሻለች በርቺ። የኪዳነምህረት ወዳጅ በመሆናችሁ እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁን ኢትዮጵያ ስምጥ ፈልጌ እጎበኛችኋለሁ። በርቱ።
@addiszemen3266
3 жыл бұрын
ድንቅ ነው። ትዕግሥት፣ ማስተዋል፣ፍቅርና አመስጋኝነትንም መታደል ከእግዚአብሔር ነው። ፍሬ የደረሰብሽ አደጋ ቢያሳዝንም ጽናትሽ፣ ጽናትሽና በእናትና ልጁ ላይ (በፈጣሪና ድንግል እናቱ) ላይ ያለሽ እምነትና ፍቅር በእውነትም አምላክ ለሰው ልጆች መማርያ የመደባችሁ የተባረካችሁ ጥንዶች ናችሁ ለማለት ሁሉ ያስደፍራል። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ፣ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ሰጥቶ የልጆቻችሁን ፍሬ አይታችሁም ኖራችሁም እንድታጣጥሙ የአምላክ ፈቃድ ይሁን። ውዶች ማለቱ እንኳን በበቂ ስለማይገልጻችሁ፣ ጋሽ መሐሙድ እንዳለው "ዝምታ ነው መልሴ" ብዬ ላቁም።
@tsegeberhe8867
3 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ :: የህይወት ጉዞአችሁን ስለአካፈላችሁኝ:: እግዚአብሔርን እጅግ የምታመልኩ አሁንም አብዝቶ ይባርካችሁ ::: እይዞችሁ ልጆቻችሁንም ይባርክላችሁ:: የአብርሃምና የሳራ ያርግላችሁ::
@lovehelinarecipe9932
3 жыл бұрын
ራኪዬ እናመሰግናለን እንደሁልግዜው ደስ የሚል የሚያስተምር ነው ያቀረብሽልን ተባረኩ❤️🙏
@almazbati2519
3 жыл бұрын
እግዚሐብሄር በኑሮዋችሁ ሁሉ ይባርካችሁ እረዥሙንም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ 🙏🏾 1 የእግዚሐብር ቃል የተገለፀለት መምህር ከሚያስተምርው በላይ በህይወቴ ላይ ትምህርትን አስተምራችሁኛል የወለዳችሁት ይባረክ🙏🏾
@Yewahmenyhonal8532
2 жыл бұрын
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፈኝ🇪🇹
@Kidist19
3 жыл бұрын
ጠንካራ ሴት ነሽ ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ እግዚአብሔር ቤታችሁን ኖሯችሁን በደስታ በሰላም በፍቅር ይሙላው ኪዳነ ምህረት አዛኝቷ አትለያችሁ ካንቺህ ጥንካሬን የደረሰብንን ወዶ መቀበልን እግዚአብሔርን ማመስገንን ለሌላ ሰው እንደ እራስ ማሰብን ተምረናል እናመሰግናለን በርቱ🙏 //ራኪ ሁሌ አስተማሪ ነገር ስለሚታቀሪብልን እናመሰግናለን//
@genetasfaw3959
3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እኔ ባለቤቴን እስትሮክ መቶት አይቆረጥም እያሉ እኔም ይቆረጥ ብይ ቀኝ እግሩን አስቆርጬ ይሄው 4አመት ሆነው መቆረጥ ምንም ማለት አይደለም ዋናው ጤና ነውልጅ ነሺልክ ነሺ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው መናር እያለ ጀግኒት ብዬሻለሁ
@edenwolidya6663
3 жыл бұрын
ለነዚህ ምርጦች ኮሜት አለመስጠት ንፍጉነት ነው ፈጣሪ በሁሉም ነገር ጨምሮ ጨማምሮ ከጤና ጋ ይስጣችሁ በጣም አስተማሪ ለብዙ ሠው ምሳሌ የምትሆኑ ነቸሁ አብራችሁ አርጅ 😘
@Meski-or8ln
3 жыл бұрын
እናቴ ቅድስት ኪዳነምህረትን የገለፅሽበት አገላለፅ በእውነት አስለቀስሽኝ ሁላችንንም ትጠብቀን
@berhang9760
3 жыл бұрын
ብርታትን የሚሰጥ፣ የሚያጽናና እንዲሁም እንደበደላችን ሳይሆን፣ በምህረቱና በቸርነቱ የሚያኖረን አምላክ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን!
@gklidya9351
2 жыл бұрын
አቤት አምላክ ሆይ!!! ስንት አይነት ጠንካራ ሰው አለ??? በዚ መጠን ግን ፍቅርና ምስጋና አይቼ አላውቅም። ከናንተ ብዙ ሰው በጣም ይማራል። እውነት እግዚአብሔር ይክበር!!! የሁለታችሁም ፍቅርና መልካምነት ከቃል በላይ ነው። በጣም ደስ ትላላቹ መተጋገዛቹ መከባበራቹ ለእግዚአብሔር ያላቹ ክብር ነው ለዚ ያበቃቹ አምላክ ክብር ይሁንለት! ልጆቻችሁን ብርክ ያርግላቹ። ራኪ እናመሰግናለን።
@tekuambirhanu2031
3 жыл бұрын
ወይኔ ፈዝዤ ነው የቀረሁት ምንም አይጠገቡም ከላይ ነው ስጦታው ፈጣሪን ያመነ የተመረኮዘ አያፍርም ከነ ቤተሰቦቻችሁ ረጅም አድሜና ጤና ይስጣችሁ
@natalasafer3333
2 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላሉ እግዚአብሔርን ሲጠሩት ሲያምርባቸው ግን ማህተምሽ እዳታወልቂ አይታይም አንገትሽ ላይ በይ እናታችን ኪዳነምሕረትን አሁንም ውደጃት ዘክሪያት ሲያምሩ እምነታቸው ደስ ሲል እፍ
@zuzumohammed7832
3 жыл бұрын
በእውነት ባለፈው ቪድዮ ላይ ጥንካሬዋን አይቼ ተደምሜ ነበር እንዳንተ አይነቱን ወንድ ያብዛልን ወንድማችን አይለያችሁ 💚💚 ፍሬን የግራ ጎኗ ጋር አብረው ስላቀረብሻቸው ደስ ብሎኛል ራኪ🙏❤️
@gogogogo742
3 жыл бұрын
ስታምሩ አይለያቹ ፍቅር እስከመቃብር👌👌👌👌👍👍👍👍
@hanansentayeu9737
3 жыл бұрын
እውነት እግዚአብሔር አፅናንቷቿል ለሌላው ማመስገኛ ምክንያት አድርጓቿል ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን አውንም ምትቋቋሙበትን ፀጋውን ያብዛላቹ ።
@elanahermontube
3 жыл бұрын
ራኪብ ግን በጣም ብዙና ጥሩ አስተማሪ የሆኑ ሰዎችን ስለምታስተዋውቂን እናመሰግናለን
@lovehelinarecipe9932
3 жыл бұрын
እውነት ነው የኔ እህት እግዚአብሄር ሁሌም ይመስገን 🙏
@zufsnyemer79
2 жыл бұрын
የኔቆጆወች በትግስት ነዉ ሰምቸ የጨረስኩት እርጋታችሁ ፈጣሪ ን ስታመሰግኑ እጅግ ደስትላላችሁ ልጆቻችሁ ይደጉላችሁ ወደድኩሽማር እጅግደስትላላችሁ
@zuriyashalmu447
2 жыл бұрын
እውነት ብለካል ለባለቤትክ ባል ለልጆችክ አባት መሆን በውነት ጠካራ ምስት ጥር እናት ይባላል እና ጌታ በትዳራቹ ይባርካቹ ተባረኩ ዘመናቹ ሁሉ ተባርካቹ ዘመናቹበጌታ እልሁና ያኑራቹ
@Meski-or8ln
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ካንቺ ብዙ ተምሬያለሁ ባለቤትሽ በጣም የዋህ ነዉ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
3 жыл бұрын
ጀግናነሽ ጠካራ ነሸ ለኛም ጠቃሚ ትምርት ነው ከጊዜ ቡሓላ ችግር ላይ ስንወድቅ እደት ማመስገን እዳለብን ተስፍ እዳንቆርጥ አረግሽ በጣም አደጋ በዝቷል አረ መማር አለባቸው ሱፌሮች አንቺማ ጠካራ ነሽ ቀልል አርገሽ ይዘሽዋል ስንት ደካሞች በአደጋ በኩል ያቀረቀሩ አሉ
@nardosbirhanu3001
3 жыл бұрын
ኪዳነምህረት በሁላችን ሂወት ውስጥ ትግባ ከናተ ብዙ ተማርን ተመስገን ፈጣሪዬ 🙏🙏🙏እናመሠግናለን
@neimatube4659
2 жыл бұрын
እደት ደስ የሚል ሂወት ነው ላያስችል አያመጣም ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ እኔም ዲገተኛ አደጋ ደርሶብኝ እጄ ከትከሻየ ከነቅሎ ዶክተሮች ትቆረጥ ብለው ቤተሰቦቸ እምቢ ብለው በተለያየ የሀበሻ ወገሸና መኒት ዲኛለሁ አልሃምዱልላህ ይሄው ዛሬ ከአስር አመት በላይ ሆነኝ
@zufsnyemer79
2 жыл бұрын
የአደጋነር ይታሰብበት በጣም ብዙሰዉ የሚወዳቸዉን ቤተሰብ እያለቁ ነዉ ተዉተረጋጉ ሹፌሮች
@dirbshumye3498
2 жыл бұрын
በእውነት እግዚያብሔር ይመስገን ለእኔ በርታት ሁነኝሻል
@hananemru1227
3 жыл бұрын
ኮሜንት መጻፍ ብዙ አሎድም ግን ራኪ በጣምምምም አድናቂሽ ነኝ ሁሉም ፕሮግራሞችሽ በጣም ነዉ ምወዳቸዉ በተለይ ሥለትዳር በጣምምም ተምሬበታለሁ በፍቅር ሥም ገና ያልበሰሉ የሥሜት አሥፋፊ የሆኑ ወጣቶች እየጋበዙ ከሚያዝጉን እንደዚ ነፍስ ያለዉ ፕሮግራም ቢሠሩ ጥሩ ነበር
@ghenetzerasion1528
3 жыл бұрын
E fix eqxqq
@ghenetzerasion1528
3 жыл бұрын
Det
@ghenetzerasion1528
3 жыл бұрын
Zeeddddxddxxdxdxdxdxddxxdxdxd
@romanmelesse1733
2 жыл бұрын
እህቴ ኪዳነምህረት ሁሌም ትዳራችሁን በበረከት ትሙላው ። እንዲህ በኩራት ምስክርነት መስጠት ትልቅ መታደል ነዉ ። ጥንካሬ ከኛ ብቻ የሚመጣ ሳይሆን ከላይ ሲሰጠን ነውና እግዚአብሔር እንደ አንቺ አይነት ጥንካሬን ያድለን ። እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@ራፊያማሚሁሌምስነፉቅሽእኖ
3 жыл бұрын
ራክዬ ቆንጆ አመጣሻቻዉ አቦ ይመችሽ ዳስ ስሉ ፉቅር እስካ መቀብር ምርጥ ጥንዶች
@አምላኬሆይበቃሽበለኝ
3 жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ታሪክ ነው የምር እንዲህ አይነት ትዳር ሳይ ማርያምን በጣም ነው የምቀናው እውነተኛ ፍቅር መቼም ቢሆን አያረጅም አሁንም በፍቅር ያኑራችሁ በቤተሰብ ተመረቆ ያደገ ልጅ በትዳሩም እየተመረቀ ይኖራል ።ራኬብዬ በቅርብ እኔም እንግዳሸ ነኝ🙏
@bereketbereket6365
3 жыл бұрын
ጌታ እንኳን ታደገሽ ጀግና ነሽ ስለሆነው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ብሎ መቀበል ከእግዚአብሔር ሲሰጥ ነውና አሁንም ጥንካሬሽን ጨመሪ ሌላው በጌታ ካልሆናችሁ ከሞት የታደገሽን ጌታ እድሜ የጨመረልሽን ጌታ እንደ ግል አዳኝሽ አድርገሽ እንድትቀበይው እመክርሻለሁ
@abayaddis1064
2 жыл бұрын
ሚሊ የሰፈሬ ልጅ እግዚያብሔር ይባርካችሁ
@selamethiopy7575
3 жыл бұрын
ምርጥ ባል ነክ እንባዬን አመጣከው ሥለደረሠባት አደጋአ ሥታወራአ ፈጣሪ እንዳአንተ አይነቱን ያብዛልን
@Yewahmenyhonal8532
2 жыл бұрын
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ እንደራረግ
@oromiyabirthoromo1916
3 жыл бұрын
ፍርዬ የእኔ ውድ እህት የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ከአጥናፍ አጥናፍ ይመስገን የእኔ ልዩ የእኔ ጠንካራ አይዞሽ ጥንካሬሽ ድንቅ ነው ውውውውውውውድድድድ እናደርግሻለን
@shemsiyasalah9753
2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ልጆቻችን ይባርክላችሁ ትዳራችሁን ይባርክ አንቺ የተለየሽ ነሽ የመታምኛት የምትወጃት ኪዳነብረት ከፊትሽ ትቅደምልሽ
@saadaali5388
3 жыл бұрын
ከባዱን ጊዜ ያሳለፈ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ተባረኩ!
@tayechborena4575
3 жыл бұрын
በጣም የምታምሩ ባልና ሚስት ሜስት በተለይ ልዩ ማስተዋልሽ እራሱ ደስ ነው የሚለው👌👌
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
3 жыл бұрын
አላህ. ከወረት. የፅዳ. ንፁህ. ፍቅር. ለሁላችንም. ይስጠን. የማዳም. ቅመሞች. ሰላማችሁ. እደ. ምድር. አሻዋ. ብዝት. ይበልልኝ. ቤተሰቦቻችንን. ሰላም. ሀገራችንን. ሰላም. ያድርግልን. ግን. ሴቶች እባካችሁ. እራቁታችሁን አትሂዱ ልብስ በስረአት ልብሱ. ወንዶች. እኮ. በለጡን. ፈጣሪ ለኛ ያዘዘውን. እነሱ ለበሱት. አረ ተው ግን
@hananalzzani7550
3 жыл бұрын
Ewnte new wendohe beltwenael😭😭😭😭😭😭😭
@muneeralabeeb3990
3 жыл бұрын
የመዳብ ቅመሞች በጣም ታሳዝኑኛላቹ ወንዶች ይጠቀሙባችሀል አላህ ይድረስላቹ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
3 жыл бұрын
@@muneeralabeeb3990 ሞኝ አይደልሁም ወላሂ ላይከዱኝም እኔ አግብቼም ኖሪያለሁ ብር ሲለኝ ከአጠገቤ ነው ያኳተንኩት ደግሞ ወንድ ይጠቀምብኝ እዴ
@hayaatbaalee4872
2 жыл бұрын
Amiin
@jenetjen7566
3 жыл бұрын
ሰላም እህቴ ካለጀፍበሖላም ቢሆን። ኮሜንቴ ግን ይቻላል እጅግ በጣም በጣም ከቃላት በላይ የሆነ ለጥንዶቹ ምስጋናዬ የላቀነው። እድሜ ከጤናጋ ከነቤተሰቦቻቹ ይስጥልን ምርጥ ባልነው።እሶም እንደዛው።
@ሰላምYOUTUBE-v3v
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም🙏🏻እጅግ ታስቀናላችሁ በዚህ ዘመን ላሉ ባለትዳሮች እና ላላገቡ ብዙ ትምህርት አለው የእናንተ ህይወት ብዙ የባለትዳር ቤተሰቦችም ከእናንተ ቤተሰቦች ትልቅ ትምህርት ያገኛሉ ራኪዬ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን 🙏🏻
@Saraሳራቲውብ
3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ፍቅራቹ ደስ ይላል አሁንም በፍቅር ያኑራችሁ አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ ለኔ ጥንካሬ ነሽ ካንቺ ብዙ ተምሬያለው በርቺልኝ እህቴ
@elanahermontube
3 жыл бұрын
ስታምሩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቤታችሁን በበረከት የተሞላ ይሁን
@abbaysolomon3726
3 жыл бұрын
አንቺ ቆንጆ : ባንቺ የሆነው ነገር እግዛቤር ይሄንን እያየን እንድንማርበት ነው: የአብርሀምን እና የሳራን እድሜ ይስጣችሁ ።
@lobabamohammad3986
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻችሁን ያሳምረው
@አዋቂሁን
3 жыл бұрын
አላህ ፍቅራቹን ያብዛው ሁሌም በደስታ በፍቅር ኑሩ ደስ የምትሉ ጥንዶች ናቹ የእውነት ሚሊ መልካም ወንድ መልካም ባል አስተዋይ ነክ ብዙ ጊዜ ወንዶች እየተባለ በጅምላ ሲጨፈጨፉ ሳይ መልካምም ወንዶች አሉ ከሚል ምላሴን እቆጥብ ነበር ይህው ዛሬ የወንዶች የፍቅር የባል የአባት ተምሳሌት መሆንህን አስመስክረሀል አላህ ሁሌም ይባርካቹ
@saraamagreedavid6763
3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ከእንግዲህም አብሮአችሁ ይሁን ጠንካራ ባል እና ሚስቶች እንኳን ነፍስዋ ተረፈ ይህች መልካም ሚስት እህት አርአያ የምትሆን ናት ለብዙዎች ።
@endalealehegn2816
3 жыл бұрын
ዋዉ!! እጅግ በጣም ደስ ትላላቹህ የምታወሩት ነገር እጅግ በጣም ፍቅር ምስጋናቹህ በጣም ደስ ይላል ፅናታቹህ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ባርኳቹሃል
@teklubekele9142
3 жыл бұрын
በእውነት በአደጋው ጊዜ የጠራሽው መድኃኒአለም አትርፎ ይህንን ቭዲዮ ያየ ሁሉ በእናንተ ሕይወት እንዲማር አድርጎዋል እኔ እንደ ኢንተርቢ አይደለም ያየሁት እግዚአብሔር ርእቱ አንደበት እንደሰጠ ቃለ እግዚአብሔር እንደሚያስተላልፍ መምህር ነው ረጅም እድሜ እና ጤና እመኝላችዋለው።
@LoveLife-qw8xs
3 жыл бұрын
ፈጣሪ በምክንያት ነው ሁሉን የሚያረገው። ጠንካሬአቹ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ቀሪ ዘመናቹ ይባረክ ልጆቻችሁን ይባርክላቹ
@maldayoutube8485
2 жыл бұрын
ኡፍ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር በያንዳንዶ ንግግራችሁ መታደል ነው ፈጣሪ አሁንም ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር የልብን ነው የሚነበው ለሁላችንም ንፁህ ፍቅር የሚስብ ልብ ይስጠን
@tirsittemesigen5150
2 жыл бұрын
በጣም የምትደነቁ ጥንዶች ናችሁ ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ
@leeylamohammad4847
3 жыл бұрын
ወላሂ ጠንካራ ነሸ 😘😘😘ፈጣሪ የሚወደውን ይፈትናል
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
3 жыл бұрын
እ. እረ. ቀስ ለኮመንትሽ ተጠንቀቂ
@tsegekasa5587
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራቹን አብዝቶ ይባርክላቹ እጅግ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው
@helenhelen2785
3 жыл бұрын
የኔ መልካም ሴት አስተሳሰብሽ ብቻ የኔ መልካም ሴት ታእምር ኘው እግዚያብሄር ባች ላይ ያሳየን
@elizabethkomiago67
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅራችሁ ደስ ይላል ወላዲተ አምላክ ወደፊትም ጥላ ከለላ ትሁናችሁ።
@alemababe6100
3 жыл бұрын
Egzbher yamsgen haywt fetna nate
@ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ
3 жыл бұрын
እናተን ለመግለፅ ቃላት የለኝም ትክክለኛው የሂወትን አመጣጥ የመጣችሁ በመሆኑ ለሌሎቹ በተለይም በዚህ ዘመን ላሉ ወጣቶች በፍቅር ሂወት ውስጥ ላሉት ምሳሌዎች ናችሁ አንዳንዴ በተሟላበት ኑሮ ውስጥ መግባት ምቾት አይሰጥም እንዲ እንደ እናተ ከዜሮ ተነስቶ ያገኙት ሂወት በጣም ይጣፍጣል ፍሬ ከዚህ ቀደም በልዑሌ ሚዲያ ላይ ቀርበሽ አይቼቻለሁ እና ያለሽን ሰብዕና በሚገባ በተግባር ነው የኖርሽው ዘመናችሁ ይባረክ ከዚህ በላይ በፍቅር ያኑራችሁ
@Hello-qr6qr
2 жыл бұрын
የእናቱ አስተዋስኦ ነው እናቱ እንዲያገባ ትፈልግ ስለነበር እሱ ነው የጠቀማችሁ እንጂ ከባድ ነው ያንችም ወላጆች በጣም ጥሩ ናቸው
@mekedeswinter4454
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተረፍሽ ፅናትሽ ደስ ሲሲል በጣም ታድለሸላ የምትወጅውን ባል ማግኘትሽ ልጆችሽን ወልደሽ ደስ የሚል ነው ፈጣሪ ይመስገን ለእራሴ ትምህርት አገኘሁ ይቅር በለኝ አልኩኝ ዋው ቆንጆ ፕሮግራም ነበር አመሰግናለሁ የ እግዚአብሔር የሚያመሰጉኑ የሚስተምሩ ናቸው ተባረኩ
@workneshdese2644
3 жыл бұрын
አው ልክ ነሽ እግዚአብሔር ከነ ምናምናችን ነው የምወደን የምጠብሸን አሁንም እመብረሀን ከነ ልጇ አጥብቃችሁ ሀገራችንም ሰላሟን ያብዛልን አሁን ካለንበት ውስቅጥ ያውጣን መድኃኒአለም
@ቡርክአንቲእምአንሰትወቡሩ
2 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ እምነትሽ አደለ ሁኖ ማህተብሽ መስቀለሽ የታለ
@powtoon266
3 жыл бұрын
ምርጥ ጥንዶች አቤት ደስ ስትሉ አላህ እስከ መጨረሻው እስከ ልጆቻችሁ አብሮ ያኑራችሁ
@ወርቅነሽምትኩ
3 жыл бұрын
ጥሩ የትዳር ጎጀኛ ፈጣሪ እንዲሰጠኝ ፀልሁልኝ እኔም ጥሩ እንድሆን ፀልሁልኝ ። በጣምነው ደስ የምትሉት ዋው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹ከድገተኛ አደጋፈጣሪይጠብቀን ።😥😥🇪🇹🇪🇹🇪🇹ለሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@tgethiopia381
2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምታምሪ ድምፅሸ መልክሽ እርጋታሽ ኡፍ እንዴት ደስ እደምትሉ ዘራቹ ይባረክ።
@ጓልራያቻናል
3 жыл бұрын
ሰለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስስስ ይላል ይስተምራልም ፍቅራቹ ለዘልአለም ይሁን ክዳና ምህረት እናቴ ምስጋና ይድረሳት 💖
@Yewahmenyhonal8532
2 жыл бұрын
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ እንደራረግ 🇪🇹😍
@azebmengistu5222
3 жыл бұрын
በእዉነት ዉስጥን የሚነካ ታሪክ ነዉ ከናተ ፍቅር ትጋት ፅናት ብዙ ተምሬአለሁ ማስተዋል የሰጣችሁ ናችሁ ለበጎ ነዉ ብሎ ማለፍ ጥሩ ነዉ በጣም ደስ ነዉ የምትሉት በጣም የገረመኝ በዚህ ዘመን ጨርቅ ማጠብ ቀርቶ ዳይፐር መቀየር የሚፀየፍ ትዉልድ ጉዳት ሲደርስብህ አይደል ከሳች ጠቆረች ብሎ ፊቱን የሚያዞር ስንቱ ነዉ በርቱ ፍቅሩ እስከ መጨረሻዉ ያድላችሁ አብራችሁ አርጁ በጣም ነዉ ለፈጣሪ ያላችሁ ፅናት ደስ ይላል።
@selambfkri6476
2 жыл бұрын
Ewnet des tlalachu,,, egziabiher yekerew zemenachu endamarebachu yanurachu🙏!
@meseretfitawek7249
3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ እና ሁላችንም ህይወታችንን ወደ ውስጥ መለስ ብለን እንድናይ እና እግዚአብሔር በሰጠንም ባልሰጠንም እንድናመሰግን አድርጎናል :: እግዚአብሔር ቤተሰቡን ሁሉ ይባርክ
@TGST645
3 жыл бұрын
የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር ስትል እንዴት ደስ እደምትል የእሱን ስም ይጠሩ ሁሉ አያፍሩም በረከት በበረከት ይሆናሉ በጣም ነው ደስ እምትሉት ጌታ እግዚአብሔር በደስታ በፍቅር ያኑራችሁ አሁንም
@Yewahmenyhonal8532
2 жыл бұрын
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ እንደራረግ😍😍
@kifledereje5917
3 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚመስጥና ሁሉም ሰው ሊያየው የሚገባ ፕሮግራም ምንም የምገልፅበት ቃላት የለኝም ኪዳነ ምህረት ቤታቹ ትግባ ቤተሰቦቻቹ ይባርክ🙏🙏🙏
@azmeruaynalem8750
2 жыл бұрын
እውነትም እግዚኣብሄር ይመስገን
@Titay2348
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያጣመረውን ማንም ምንም አይለየውም ለሁላችንም ከወረት የፀዳ ፍቅር ያድለን ሀገራችንን እምዬ ኢትዮጰያን ሠላም ያድርግልን
1:02:40
''ስንጋባ እናቴ ይህቺን ትንሽ ልጅ አምጥተህ ምን ልታበላት ነው? ብላኝ ነበር''
Rakeb Alemayehu
Рет қаралды 250 М.
44:24
''ደውላ የፍቅር ጓዳኛዬ እንድትሆን እፈልጋለሁ ስትለኝ በጣም ነበር የደነገጥኩት''
Rakeb Alemayehu
Рет қаралды 452 М.
01:00
Подумай ДВАЖДЫ, прежде чем провоцировать КАЗАХА😈😈😈 #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 9 МЛН
00:57
Я уговариваю своего друга попробовать чипсы Лава Лава
Аришнев
Рет қаралды 3,1 МЛН
00:19
the balloon deflated while it was flying #tiktok
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 35 МЛН
00:25
How Strong is Tin Foil? 💪
Brianna
Рет қаралды 60 МЛН
3:42:50
Dr. Paul Conti: How to Understand & Assess Your Mental Health | Huberman Lab Guest Series
Andrew Huberman
Рет қаралды 12 МЛН
1:01:15
እማማ ዝናሽ የሚወዱትን ኬክ ቆረሱ! ልዩ የምርቃት እና የሳቅ ጊዜ! Ethiopia |Eyoha Media| Zeki Tube
Eyoha Media
Рет қаралды 600 М.
12:09
ለመስቀል ወደ አገና እንሂድ/ let's go to gurage
ERBAN እርባን Media
Рет қаралды 10 М.
1:27:46
''ከስደት ለእረፍት በመጣሁበት የቀረሁት በእርሱ ምክንያት ነው'' ምርጥ የፍቅር ታሪክ
Rakeb Alemayehu
Рет қаралды 798 М.
21:40
ባሌ እንኳን ሲነካኝ ያስጠላኝ ነበር.....ባሎችም የሚወዱን ሸንቀጥ ስንል ነዉ
Rakeb Alemayehu
Рет қаралды 485 М.
54:03
ሱሰኝነት ብዙ ነገሬን አበላሽቶብኛል...መሞቴን እርግጠኛ ነበርኩ...እግዚአብሔር ግን መለሰኝ... ተወዳጁ ተዋናይ ተስፉ ብርሀኔ ... | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 1,1 МЛН
38:16
በደረሰብኝ ከባድ ሀዘን ምክንያት ህይወት ያበቃ መስሎኝ ከባድ ሱስ ውስጥ ገባሁ.... ኮሜዲያን ናቲ .. የእዮብ መኮንን ባለቤት ቲናን ማመስገን እፈልጋለሁ
Seifu ON EBS
Рет қаралды 456 М.
1:08:29
"ከ13 አመት ትዳር በኃላ ነው ሰርግ ደግሼ ሰርፕራይዝ ያደረኳት "
Rakeb Alemayehu
Рет қаралды 200 М.
1:55:10
የእስር ቤት ህይወት አስተሳሰቤን ቀይሮታል! | Netsanet Zenebe | breakthrough Ethiopia #dawitdreams@dawitdreams
Dawit Dreams
Рет қаралды 158 М.
44:17
መጀመርያ አልፈልጋትም ብዬ ነበር ...ሳንተዋወቅ በፊት በህልሜ አይቼው ነበር !
Rakeb Alemayehu
Рет қаралды 228 М.
01:00
Подумай ДВАЖДЫ, прежде чем провоцировать КАЗАХА😈😈😈 #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 9 МЛН