No video

ከቤተሰብ ወደ ልጆች የውርስ መንፈሶች Memehir Girma Wondimu Video 618

  Рет қаралды 32,672

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Күн бұрын

Religious teaching by priest Girma Wondimu - በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::

Пікірлер: 217
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 6 ай бұрын
የኛ እንቁ ልዩ አባት መጡልን እንካን ደና መጡልን ሲመጡ መንፈሴ ሀሴት ታደርጋለች,አባታችን የድንግል ማርያም ልጆች እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ጨማምሮ ያድሎት, አከብሮታለው እወዶታለው አመሰግኖታለው ፣⛪🌻🌹
@meheretseifu4897
@meheretseifu4897 6 ай бұрын
አገልግሎት ጀምረው ይሆን?
@user-ty9ij6mu5f
@user-ty9ij6mu5f 6 ай бұрын
Yet nachew agelglot yemisetut🙏
@Hanan2424Nunu
@Hanan2424Nunu 6 ай бұрын
ሰላም እህት ከይቅርታ ጋር የት እንዳሉ ትነግሪኝ
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 6 ай бұрын
እናቱ አባታችን አገልግሎት የጀመሩ አይመስለኝም, የኔ እህት
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 6 ай бұрын
የኔ እህቶቼ ከጀመሩ አሳውቃችዋለው እሺ
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 6 ай бұрын
እንደዚህ ያሉ አባት እንዳይፈውሱ መከልከል ለህዝብና ለሀገር ጠላት መሆን ነው😭
@user-sh3du1rx4v
@user-sh3du1rx4v 6 ай бұрын
እውነት ነው ወጋኖቼ በተለይ ከማህጸን ጀምሮ አይነስውር ፣እግሩ ሽባ ወይም የተቆላለፈ እንድሁም ልዩ ልዩ የአካል ጉድለትና የአእምሮ ዘገምተኝነት ሆነን እንድንወለድ ያደርጉናል ምክንያቱም ብዙዎቻችን እርኩሳን መናፍስት እንድህ እንደምያደርጉን እንረሳና እግዚአብሔር እንድህ አድርጎ ፈጠረን ብለን እናማርራለን ግን አይደለም ንቁ መናፍስቶች ይህንን ያደርጋሉ ምክንያቱም አኛ የእርግማን ልጆች ነን እንንቃ እግዚአብሔር ይማረን እንንቃ ።
@mikumelona5562
@mikumelona5562 6 ай бұрын
Ewinet new gn yalubetin yemiyawik binegiregn
@user-xj4sh6nm5r
@user-xj4sh6nm5r 6 ай бұрын
አባቴ የኔዉድ አባት እድሜ❤ጤና❤የአገልግሎት ዘመንወት አብዝቶ ይሰጥልኝ ውድድ አደርግወታለዉየኔዉድ አባዬ❤❤❤
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ኣባታችን ይፍቱን!!!!!
@mametohem7990
@mametohem7990 6 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ እግዚአብሄር አረጅም እድሜ ይስጠወት አባታችን ፀጋዉን ያብዛለወት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@elizabethgessese5529
@elizabethgessese5529 6 ай бұрын
እርስዎን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። እድሜዎን የማቱሳላ ያድርግልን።
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ይፍቱን በፀሎቱ ያስቦኝ አስካለይ ማርያም ብለው አባዩ😢😢😢😢
@melesedesalegn
@melesedesalegn 6 ай бұрын
ሠው እንዲሕ ነፃ ሢወጣ እንዴት ደሥ ይላል አባቴ የምለው ሺ ዓመት ያኑረዎት
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን አሜን አሜን
@momethio3664
@momethio3664 6 ай бұрын
አንቱ ስል በጣም ነው ደስ የምለው አፉ ለአባታችን እድሜና ጤና ሰጥቶ ለእኛም እንድደሩሱ ያድርግልን!
@FevenFebu-mh9sp
@FevenFebu-mh9sp 6 ай бұрын
ባክህ ወንድሜ የት ነው የሚገኙ ንገረኝ
@user-ty9ij6mu5f
@user-ty9ij6mu5f 6 ай бұрын
Yet yageleglalu aba
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 6 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 6 ай бұрын
የምንወደወት የምጠብቀወት አባታችን እንኳን ደና መጡልን እሰከዘላለም ይኑሩልን የኛ ተስፋ የእምነታችን አጠካሪ አስተማሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤ የቺን ቀን ሁሌም ምኞቴና ፀሎቴ ነዉ ከዚህ ስደት ተመልሸ የምፈወስባት ቀን ረዘመችብኝ ስደተኞች ሁሉ በሠላም ተመለሡ ወደ ቅድስት አገራችን
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ty9ij6mu5f
@user-ty9ij6mu5f 6 ай бұрын
Lemin legnam atnegrunim eggnam endnfewes?
@user-ty9ij6mu5f
@user-ty9ij6mu5f 6 ай бұрын
Yet endalu
@user-ty9ij6mu5f
@user-ty9ij6mu5f 6 ай бұрын
Yet endalu
@Hanan2424Nunu
@Hanan2424Nunu 6 ай бұрын
እንደው በእመብርሀን የት እንደምናገኛቸው ንገሩን
@fevengetnet5352
@fevengetnet5352 6 ай бұрын
እንኳን አደረሳችው ለአባታችን ለአቡነ ተክለሃይማኖት እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን ከመጀመራችን በፊት ላይክ እናድርግ እህት ወንድሞቼ አመሰግናለው
@user-dg6jj3iy4n
@user-dg6jj3iy4n 6 ай бұрын
የአግልግሎት ቦታ ተነገሩኛላቹ እባካቹህ
@mahelet9539
@mahelet9539 6 ай бұрын
እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን። አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y 6 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን❤❤❤
@user-rr3pt3tz4c
@user-rr3pt3tz4c 6 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ ብላችሁ
@user-gw4fu5so8t
@user-gw4fu5so8t 6 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የእኔ ወድ አባት የቅዱሳን አምላክ ምን አለ አደ እናት የለ አባቶች ባብዛልን አባታችን ፀጋውን አበዘቶ አበዘቶ ይስጧወት
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 6 ай бұрын
አባታችን ሺ አመት ኑሩልን አሜን ለወገኖቻችን የደረሰ አምላከ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን አሜን❤
@meieymelese5697
@meieymelese5697 6 ай бұрын
የእግዚአብሔር ቤተሰባች በፆለታቹህ አስቡኚ ወልደ ማርያም ሁለተ ፃድቅ እያለባቹ በፆለታቹህ አስቡልኚ።
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 6 ай бұрын
ተመሰገነ ዬኔ አባት በቸርነት የሰውን ድህነት ከመከራው ገላገለህ ደሰታውን ሰላሳየህኝ አመሰግናለሁ አባታችን እርሱ የቅዱሳን አምላክ ግርማ ሞገሰ ሆና በይቅርታ በሰላሙ ይጠብቅልን
@meheretseifu4897
@meheretseifu4897 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡልን። እኔ የዛሬ 5 ይ 6 ዓመት በፊት እርሶን ሳይ ይቀፈኝ ነበር። 2015 ክረምት ላይ የመናፍስትን ትምህርት ከመምህር ተስፋዬ ስማር ግን ማን እንደሚቀፈው አወኩት። እሱም ስነቃበት ተወኝ። አባቴ መርዓተ ኢየሱስ ብለው በጸሎት አስቡኝ፤ የኢየሱስ ሙሽራ ነኝ።
@user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
@user-by4hg9om9yEMU.MEHARI 6 ай бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ፈጣሪ ይስጥልን እህት ወድሞቸ ስልክ እምታዉቁ ስጡኝ በሰላም ለሀገሬ ከበቃሁ ፈጣሪ ወዶና ፈቅዶ እስከነቤተሰቦቸ ለፈስ እዲያበቃኝ እረኩስ መንፈስ ታስሮ እዴቆይልኝ በፈጠራችሁ በጣም የተሰቃየሁ የቤተሰብ መተት ተደረጎብን እኔ ብቻ ደህና ከቤቱ ዉስጥ ሌሎች ግን እስከ ወለዱት ልጆች ጭምረ እየተሰቃዬ ብይኝ ነዉ እኔ ሰረቸ እነረሱን መረዳት ለኔም ሂወት ሳልመሰረት በስደት እደተንጓለልሁ ዘመኔ አለፈ 😢ለቀሪዉ ዘመኔ ፈጣሪ እዲደረስልኝ አስቡኝ ወለተ ማሪያም ነኝ ከስደቱ አለም 😢
@yemaryam21242
@yemaryam21242 6 ай бұрын
የኔ መልካም አባት የዕውነት ስምን መልአክ ያወጣዋል ይባላል የእውነት ግርማ ጸሎትዎ ትድረሰኝ
@MuluAdame-ty8wg
@MuluAdame-ty8wg 6 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@higtug6
@higtug6 6 ай бұрын
አምናለሁ ልጁቱ ይድናል ምክንያቱም አባቱ ነቅቷል በርታ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@HhHh-dr9bg
@HhHh-dr9bg 6 ай бұрын
እሄ የኔም ጉዳይ ነው በፀሎት እየቀጠቅጥሁ ነው እግዚያብሄር ይመስገን❤❤❤
@Eyob797
@Eyob797 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን::
@user-dx6dn1mj9q
@user-dx6dn1mj9q 6 ай бұрын
አባቴ ሽአመት ኑርልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤
@SergutSisay-sm8lf
@SergutSisay-sm8lf 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡
@user-iw2ru9fp4z
@user-iw2ru9fp4z 6 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን😢😢😢😢😢
@dammamdammam322
@dammamdammam322 6 ай бұрын
የእኔ አባት እወድዎታለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅዎት
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 6 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ፀጋው ያብዛሎት
@lilinafkote2267
@lilinafkote2267 6 ай бұрын
Amen Lenatem yederes Amelak lehulachinem yederisilin Ebakachihu Ehit wondimoche yet Endemiyagelegilu Adirasha be Egizabeher sim negerugn
@user-vm8qh5bu3f
@user-vm8qh5bu3f 5 ай бұрын
ያሉበትንየምታዉቁንገሩኝበእግዚአብሄርስምልጠይቃችሁ
@user-zw6kf4qr5e
@user-zw6kf4qr5e 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታቺን ኑሩልን
@user-fw6pi1yz3d
@user-fw6pi1yz3d 6 ай бұрын
ምስኪን ህዝብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tsehyneshhaile8845
@tsehyneshhaile8845 6 ай бұрын
Aba edemen tenen yehabekum fatari ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@user-lp2xm4mh8i
@user-lp2xm4mh8i 6 ай бұрын
Yena abatachin hayil yistachu abatochi ebakachu yene wondime betam tesekayitonew yalewu ebakachu be aganit layi 12 amet mulu tesekayitonew new yalewu
@amanuel5687
@amanuel5687 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ለወንማችን የደረሰ እግዚኣብሔር ኣምላክ ለኛንም ይድረስልን በእውነት ለአባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባ በጸሎት አስቡኝ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 6 ай бұрын
ወለተ ማርያም ስለ ሁሉንም ነገር እግዚአብሔር ይ መስገን ጌታ ሆይ እንደ ፍቃድህ ይሁን እድሜ ይስጥልን አባታችን ይባርኩኝ
@getu1662
@getu1662 6 ай бұрын
Abatachen Tena Kedemea Gar Yestelegn. Amen
@Banchy-jk4vk
@Banchy-jk4vk 3 ай бұрын
Fetary chemero yemarhe abatachenm Edemihen yabezaln❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@debritutulu5126
@debritutulu5126 6 ай бұрын
አባቴ እሬጅም እድሜ እና ጤና ጋር ይስጥልን ፀጋዉን ያአብዛልን
@Omosuger3838
@Omosuger3838 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን አሜን በረከቶት ይደርብን አሜን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን 🤲🤲🤲
@belayineshiweriku
@belayineshiweriku 6 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደና መጡ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Banchy-jk4vk
@Banchy-jk4vk 3 ай бұрын
Fetari Chmero yemarhe abatchenem edemihen yabezaln
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሠላም መጡ አባታችን በፀሎት አስቡት ሐይለ ስላሴ ብለው ታሞ ፀበል ነው ያለው
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 6 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን🙏🙏
@user-jp3cp3jz5d
@user-jp3cp3jz5d 6 ай бұрын
አባታችን ኑሩልን ስንቱ ተፈወሰ
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 6 ай бұрын
ይፍቱኝ አባየ❤እኳንደናመጡልን ፅጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yeshiadane3077
@yeshiadane3077 6 ай бұрын
Yet nechew
@user-vm8qh5bu3f
@user-vm8qh5bu3f 5 ай бұрын
የትናቸዉንገሩኝበእግዚአብሔር
@yeshi7446
@yeshi7446 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ለአባታችን እረጂም እድሜ ከጤናጋ ስጥልን
@roziawoke1301
@roziawoke1301 6 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@bertuberihun2109
@bertuberihun2109 6 ай бұрын
አባታችን በፀለትዎ ያስቡን
@Gebre-ls3nw
@Gebre-ls3nw 6 ай бұрын
ከበረከትዎ ተከፋይ ያድርገን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@Mariyaamariyaam-rm6wb
@Mariyaamariyaam-rm6wb 6 ай бұрын
Qalehiwoot yasemalin Bee idme Bee Xena yixebiqilin abbatachin ❤❤❤❤
@abrhagebremeskel6416
@abrhagebremeskel6416 6 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤
@taybaa8158
@taybaa8158 6 ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 6 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ማረን ይቅር በለን አባታቺን እርሜ ጤና ይስጥልን😢😢😢❤❤
@user-oj2es6iz3y
@user-oj2es6iz3y 6 ай бұрын
ኑሩልን፣አባታችን
@kokibruk6281
@kokibruk6281 6 ай бұрын
Abona edmen tenan yehabkum❤
@user-fv5ce9kn1c
@user-fv5ce9kn1c 6 ай бұрын
አባቴ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤
@user-ze7cq6gs7q
@user-ze7cq6gs7q 6 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤
@user-jp3cp3jz5d
@user-jp3cp3jz5d 6 ай бұрын
እንኳን ተፈወስህ የሀገሬ ልጅ እሳይ ልጅህም እንኳን አመጣሀው
@Mekdes2024
@Mekdes2024 6 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@aenameretu-jl5zu
@aenameretu-jl5zu 6 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጠዋት በረከትዋ ይደርብን ለደጂዮ ያብቃን❤❤❤❤
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h 6 ай бұрын
አባታችን ዘላለም ያኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@Tsfalem
@Tsfalem 6 ай бұрын
.ለመምህር.ግርማ...ዕድመና.ጤና.ዮሠጥልን.መደብን.ምተሣለልፍን..የተራዘመ.ዕደመ.ይሰጥልን..ለአባ...በምን.ላገኝ
@HanauNew
@HanauNew 6 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጡ አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልኝ
@user-yx4ly4sk4x
@user-yx4ly4sk4x 6 ай бұрын
አባቴ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን
@user-zx8me3du7u
@user-zx8me3du7u 6 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN 🤲🤲🤲
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢ሲያሳዝን
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l 6 ай бұрын
እዲሜና ጤና ያዲልልን አባታችን❤❤
@user-xg8po4if8y
@user-xg8po4if8y 6 ай бұрын
አባታችን እንኩዋን ደህና ስነበቱ
@SamriSam-qx9el
@SamriSam-qx9el 6 ай бұрын
ፈተና በጣም ከብዶኛል ወለተ ሀና ብላቹ በፀሉት አስቡኝ እህት ወድሞች😢😢😢
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እህታችን ወለተሀና አይዞሽ ፀልይ
@user-bi8zv9ui8j
@user-bi8zv9ui8j 6 ай бұрын
ስላሴዎች እኛም ቤት ግቡ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥል ☦️🕊
@tigisttsegaye9397
@tigisttsegaye9397 6 ай бұрын
ሰላም ወንድም አባን የት እደሚገኙ ታቃለከ 🙏
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 6 ай бұрын
@@tigisttsegaye9397 አብዛኛው የሚገኙበት ቅዱስ እስጢፋኖስን ቤተክርስቲያን ነው
@user-ll5zg6hh1j
@user-ll5zg6hh1j 6 ай бұрын
Yet beta kiristiyan ibkachu botawun tsafuling
@alemneshgirma4801
@alemneshgirma4801 6 ай бұрын
Amen🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@EMUkIFLU
@EMUkIFLU 6 ай бұрын
ይፍቱኝ አባቴ ወለተእየሱስ ❤❤❤
@HisheAregawi
@HisheAregawi 6 ай бұрын
Yene abat egzabher abzto edmewot ena teanwot ystwot ❤🙏🏻
@yedawitlijeyesushoymaregn7439
@yedawitlijeyesushoymaregn7439 6 ай бұрын
Bewunt qaliyot yasemalin Tsegawun yabzalin abatachin Nurulin
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 6 ай бұрын
አባቴ እድሜዎትንያርዝምልን
@user-xo2zq4vq5h
@user-xo2zq4vq5h 6 ай бұрын
አሜን አሜን
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@MeronNegatu-ej1dz
@MeronNegatu-ej1dz 6 ай бұрын
abatehen bereketote yedereben betelot asebun aba yete new miyageglgelute ebakahu negeruye
@kidanetekle5831
@kidanetekle5831 6 ай бұрын
Abataten Amelake ytebekelene
@chaltu12
@chaltu12 6 ай бұрын
Abbaa kenyaa waqayyoo ummaan keenyaa sagallee jireenyaa isiin yaa dhagesisuu ebbifamaa umurii nuuf dheradhaa ❤❤❤❤
@user-pk8oi4jl8b
@user-pk8oi4jl8b 6 ай бұрын
🙏🙏🙏
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 6 ай бұрын
እህህህህህ አባታችን እውነት ነው
@fiririri2884
@fiririri2884 6 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤
@aesfgelagel4837
@aesfgelagel4837 6 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 6 ай бұрын
😢😢😢አምላኬ ሆይ በቸርነትህ ጎብኘን ቤተሰቤን ተመልከትልኝ አምላኬ ሆይ የባእድ አምልኮ የተሳሰረ ነውና😢😢😢😢
@nathanmusse2712
@nathanmusse2712 6 ай бұрын
Egziabiher hoy maren !! Amen!!
@oromtitiiintalashawaa5094
@oromtitiiintalashawaa5094 6 ай бұрын
❤❤❤❤🙏
@user-ts6ko4zl4k
@user-ts6ko4zl4k 6 ай бұрын
Ebakachu eht ena wendmoche egnih abatn yet lagegnachew endemchl tekumugn ebakachhu felgew new 🙏
@MabetTadsee
@MabetTadsee 6 ай бұрын
Amen amen amen amen❤❤❤❤❤❤
@user-tm5nm9ki7m
@user-tm5nm9ki7m 6 ай бұрын
አባታችሁ እንኳን መጡልን
@kuleshumi-kq5pf
@kuleshumi-kq5pf 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TitisStyle
@TitisStyle 6 ай бұрын
Abatay 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽 mein lebale bechay nurolein
የሴት ዓይነ-ጥላ በወንዶች  በጣሊያን ሮም የተሰራ   Memehir Girma Wondimu  669#subescribe_now #like #share ትውልድ ይዳን
26:19
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 43 М.
🔔"ሰው እጅ ላይ የወደቀ ትውልድ " || ሁሌ የሚደመጥ ወቅታዊ ትምህርት በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ
32:37
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 20 М.
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 12 МЛН
Harley Quinn's revenge plan!!!#Harley Quinn #joker
00:59
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 25 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 19 МЛН
Logo Matching Challenge with Alfredo Larin Family! 👍
00:36
BigSchool
Рет қаралды 21 МЛН
የፈረንጅ ሰይጣን  በምን ይለያል? በጣሊያን ሮም Memehir Girma Wondimu Video#subescribe_now ትውልድ ይዳን  ላልሰሙት አሰሙ
31:07
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 17 М.
ከባዶነት ወደ ባዶነት እግዚአብሔርን የማይፈራ ትውልድ  ሁል ጊዜ የሚጎድል ትዉልድ Memehir Girma Wondimu Video 681#subescribe_now
50:47
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 17 М.
በሙዚቃ ስራዎቹ የሚታወቀው ባለሞያ ክርስትና ሳይገባኝ ኖሬ ተጎዳሁ እናትና ልጆች በዘር መንፈስ Memehir Girma Wondimu 637#subescribe
31:27
Memeher Girma Wondimu Video 25 B "እርሱም ታላቁን ካህን ......ሰይጣን ይከሰዉ ዘንድ በስተ ቀኙ  ቆሞ ነበር" ት/ዘካሪያስ 3፡1
1:07:17
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 66 М.
Memeher Girma Wondimu VCD 50
1:24:36
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 120 М.
🔴 የሰጠኸኝን ሥራ ፈጸምኩ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:49:56
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 822 М.
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 12 МЛН