ከቤተስብ የሚወርድ መርገም ህይወትን ይረብሻል። መፍትሄውስ? Kesis Ashenafi

  Рет қаралды 13,928

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

Күн бұрын

Пікірлер: 98
@selamzelalm5614
@selamzelalm5614 4 жыл бұрын
ትክክል እርግማን እስከ ሰባት ትውልድ ይሄዳል :: የዜ አይነት ችግር ያለብን በሙሎ በጊታ በእየሱስ ስም የተገለበጠ ይሆን :: አሜን ጊታ ይባርክክ እንዲት እንደምቦረክ ይንተን ቃል አምላክ ትምህርት ስሰማ ::🙏🏽
@elshadaynwgetacell240
@elshadaynwgetacell240 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሒወትን ያሠማልን ቀሲስ ። አንደበትህ ይባረክ አስተምሮህና የረቀቀዉ ንግግርህ ከቃላቱና ከትምህርቱም በላይ እንዲገባን የሚያደርገዉ ርጋታህ ግሩምና እዉነት የሆነ ትምህርትና ግሳፄ ነዉ እናመሠግናለን የነቤሪዬ አባት የኛም ደግሞ የሒወት መጋቢ አባታችን ቀሲስ አሸናፊ ተባረክልን።
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 4 жыл бұрын
በእውነት እኔ እርግማን ከዘር ወደ ዘር እንደሚደርስ አላቅም ነበር የኔ ቤተሰቦች ከኔ ጀምሮ የ እግዚአብሔር ቃል ባለማወቅ በውርስ መሬት የተነሳ እናትና ልጅ እህት እና ወንድም ተካክደን በውሸት መጽሀፍ ቅዱስ ይዘው ምለው በዚህ ምክነያት ብዙ ችግር ደርሶብኛብናል አሁን ቶሎ ብዬ ከ እግዚአብሔር ጋ ቶሎ ብዬ እድንታረቅ እና ንስሐ እንዲ ገቡ አደርጋለሁ መድሀኒያለም አባቴ ይርዳኝ እኔ እምኖረው በስደት ነው
@hermanothermanot4982
@hermanothermanot4982 4 жыл бұрын
Amen.Amen.Amen
@abrahamtesfu8091
@abrahamtesfu8091 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የሚወደውን እንዲህ አርጎ ያስተምራል ለንስሐ ህይወትን የሚስጥ የፍቅር አምላክ ስሙ ይባርክ ኢሳያስ 11 ፡ 3 ሮሜ 5 ፡ 8-11
@delinatsehaye3649
@delinatsehaye3649 4 жыл бұрын
Yredashal
@abrahamtesfu8091
@abrahamtesfu8091 4 жыл бұрын
እህቴ ይህንን አንቢቢ ወደ ሮሜ ሰዋች 3 ፡ 22-27
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 3 жыл бұрын
@@abrahamtesfu8091 እሽ ወንድሜ
@abrahamtesfu8091
@abrahamtesfu8091 4 жыл бұрын
ቂሲስ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክልህ አንተና ያንተ የሆነ ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ደም የተሸፈናቹ ሁኑ ዘመን ይጨመርልህ
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@agapezeortodox
@agapezeortodox 4 жыл бұрын
የእርዳታው ሊንክ finotewongel.org/take-action የእርዳታው ቁጥር ምርት ነሽ ጥላሁን 15924737 Abyssnia BANK mirtnesh tilahun Adis Ababa. 0911726037/ምርት/ 0911401380 /የእኔ/
@selamdangewy8765
@selamdangewy8765 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር አምላክ ምህረትህ አይለየን 🙏🙏🙏
@abelhagos1673
@abelhagos1673 13 күн бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 💖🙏
@nagatwalde7609
@nagatwalde7609 4 жыл бұрын
አባታችን ቃል ህይውት ያሰማልን በእውነት የእኛ ቤተሰብ ውስጥ ከባድ ችግር አለ እግዚአብሔር ያሳልሽ በሉኝ እፍ አምላኬ አንተ ታቃለህ
@ተመስገንጌታዬተመሥገንጌታ
@ተመስገንጌታዬተመሥገንጌታ 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለወንድማችን
@godadawebite2360
@godadawebite2360 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አስተማሪዎች መካሪያችን🙇🙇🙇🙏🙏🙏
@የአሜንእናት-ጠ2ጨ
@የአሜንእናት-ጠ2ጨ 4 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህር
@assiassi9863
@assiassi9863 4 жыл бұрын
ስላም ቀሲስ አሽናፊ ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@firewordefa4608
@firewordefa4608 4 жыл бұрын
አሜን እናመሰግናለን ጸጋ በረከቱን ያድልልን መምህር አሜን አሜን አሜን
@hagereethiopia6785
@hagereethiopia6785 4 жыл бұрын
አማን አሜን አሜን ይደረግልን ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ትልቅ ትምህርት ነው ::
@baebeamenamenamenzmaermalk2729
@baebeamenamenamenzmaermalk2729 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@dawite5944
@dawite5944 4 жыл бұрын
እቤቱ ይቅር ይበለን እምላካችን ላንትም ቃለ ህይወት ያሰማንል በእርጋታ ስለሆነ ትምህርቱ ደስ ይላል ወንድማችን።
@ኪዳንግርዝሄር
@ኪዳንግርዝሄር 4 жыл бұрын
ቃል ሂዉት ያስማልን
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiwot yasemaln
@AO-ce6sv
@AO-ce6sv 4 жыл бұрын
Amen 🙏 Semu Beruck yehun 🙏 Egziabeher betessebehun hullu yebark 🙏 🙏🙏
@hananadanech581
@hananadanech581 4 жыл бұрын
ቃለ፣ሕይወትን፣ያሰማልን፣በእውነት፣ቃላት፣የለኝም፣የኔ፣ኖሮ፣የአያቶቼን፣ነው፣የነገራቹን፣
@liyademeke6073
@liyademeke6073 4 жыл бұрын
አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@ከምፍቃድወላዲትኣምላ-ጨ6ፀ
@ከምፍቃድወላዲትኣምላ-ጨ6ፀ 4 жыл бұрын
ኣሜን, ኣሜን, ኣሜን ❤️🤲🙏
@abershetefferi9683
@abershetefferi9683 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን። ቆሰሰ ዘመነወትን ይባረክ።
@ማረኝይቅርበለኝአቤቱእኔሀ
@ማረኝይቅርበለኝአቤቱእኔሀ 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን
@kittyksgya8682
@kittyksgya8682 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwote yasemalen
@akberethayil4333
@akberethayil4333 4 жыл бұрын
Amen amen amen Kale hiwet yasemaln tsegaw yabzulet leul e/r
@hanafkr3940
@hanafkr3940 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤❤❤⛪⛪⛪
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 4 жыл бұрын
አሜን(3) የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛሎትህ አሜን(3)
@arsemaberhe8329
@arsemaberhe8329 4 жыл бұрын
ኣሜን 🙏🙏 ቃለህይወት ያሰማልን::
@yilmakebede412
@yilmakebede412 2 жыл бұрын
Amen kale Hiweten yasemalen memeher
@zenebechbeyene2473
@zenebechbeyene2473 4 жыл бұрын
Amen amen ezgiyabhar ybarkh ke ljoha gar endhum ke ehtoha gar kalot yasmalen
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 4 жыл бұрын
የሀገራችን የድህነቷ መንስኤም እርግማንና ጣኦቶችን;"ባእድ አምልኮ;ጥንቆላ አብዘሀኛው ሀይሜኖተኛ ነኝ የሚለው ራሱ ያምናል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን በግዜ ያስመለጥከኝ ጌታ ተመስን ለምን ከቀየየ ወጥቼ አደኩ እያልኩ ለካ እግዚአብሔር ከሱ ሌላ አንዳላምን ሲጠነቀቅልኝ ነው
@azebfeleke1981
@azebfeleke1981 4 жыл бұрын
Amen amen amen kalhiwot yasmalin kesis egziyabher yestilign 🙏🙏🙏
@አንተንአምኖማንአፈረ
@አንተንአምኖማንአፈረ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
@mebatsionkassaw3119
@mebatsionkassaw3119 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@zuzuzuzu1300
@zuzuzuzu1300 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Memirachin kalehiyiwt yasemalin Amen
@tsadkanbeyene6039
@tsadkanbeyene6039 4 жыл бұрын
Kale hiwot yasemaln kessis afhenafi
@joriadelufufuelsa4kilo295
@joriadelufufuelsa4kilo295 4 жыл бұрын
ቀሲስዬ ተባረኩ
@በደስታ
@በደስታ 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏 kale Hiowt Yasmalen Kesis Ashenafi May God Bless you and your Beloved family . Such a Great Temhert . 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@lamrothabtewold1477
@lamrothabtewold1477 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen ✝️🤲🤲🤲memhurachin kalehiwet yasemaln yagelglot zemenotn Egziabhar Amlak ybark betam Enamesegnalen memhurachin
@ابواحمدحمزي
@ابواحمدحمزي 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን
@asnakudereje5438
@asnakudereje5438 4 жыл бұрын
Amen Amen
@rosebirhan949
@rosebirhan949 4 жыл бұрын
ቃለ በሂወት ያሰማልን 🙏🙏 እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን 🤲💚
@tigibelay7276
@tigibelay7276 4 жыл бұрын
አሜን
@hiruthailemariam5636
@hiruthailemariam5636 4 жыл бұрын
God bless you and your family
@wegahitatube
@wegahitatube 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@gentedegefa5655
@gentedegefa5655 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏😭
@edenkitessa8035
@edenkitessa8035 4 жыл бұрын
Wegud your teaching our history thanks lord. I start saying that ekwamwalew betame lewet eyegweg new memeher. By family yemate mergame ale betachene yemymeawes. Thanks lord neketnbetale. Amen kebru yesfa. Thanks memeher kealhwet yasemalen.
@genetgebeyuo7300
@genetgebeyuo7300 4 жыл бұрын
Amen amen amen aba kal hewet yasemalen rejem edeme ena tena yestelen yagelegelot zemenoten yebarkelen beselot asbuy
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalhiwot yasamalin Mamihirachin🙏
@alamyoutube5423
@alamyoutube5423 4 жыл бұрын
Amen amen amen kel hiwot yesamslin
@saragezahg9181
@saragezahg9181 4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen kale hiwot yasmalen memerachn Egezabehar ye agelgelote zemenk ye barke
@Freselam1785
@Freselam1785 4 жыл бұрын
ክቡር ወንድም ሆይ! ማንኛውም ማሳሰቢያ ከትምህርት በኃላ ቢቀርብ ይሻላል። የሰዉ ጉጉት በመጀመሪያ የእግዚኣብሄር ቃል መስማት ነውና። ወይም የእርዳታው ጥያቄ በቅድሚያ በእግዚኣብሄር ትእዛዝ ወዝ አንዲያገኝ ቢደረግ የተሻለ ይሆናልና።
@tadeluasegedew1965
@tadeluasegedew1965 4 жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln twldhn ybarklh Egzabher bante lay adro slastemaren ykber ymesgen!!!
@bezaadmasu4053
@bezaadmasu4053 4 жыл бұрын
Kale Hiwot yasemalen Memehre zewetre yamasbew neger nbre Egzhabher ye zheren Ergeman betelote bemnet ke keyerew tmsgen bewnet betame tru tmhrte new 👏👏👏
@selamasmar3225
@selamasmar3225 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@tilahungebremedhin9469
@tilahungebremedhin9469 4 жыл бұрын
May God bless you and all yours!!!!!!
@mihertgebreselsie8407
@mihertgebreselsie8407 4 жыл бұрын
Amen
@eagle-nisir6969
@eagle-nisir6969 4 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalin kesisiye
@serkalemtesfaye5427
@serkalemtesfaye5427 4 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalin memihre ye erso timihirt hulem selam yisetugnal egzabher yibarkot
@lime2109
@lime2109 4 жыл бұрын
Amen 🙏🏽
@ghenetbelay5080
@ghenetbelay5080 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🏽🤲❤🙏🏽🤲❤🙏🏽🤲❤
@firehlwotferrkmg4301
@firehlwotferrkmg4301 4 жыл бұрын
ምህር ቃሎት ያሰማልን በግል ፀሎት ማሸነፍ አይቻልም እኔ ያለሁ በስደት ነው
@abrahamtesfu8091
@abrahamtesfu8091 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የሁላችን ድምፅ ሊሰማ ይናፍቃል ስለዚህ እህቴ እግዚአብሔር ይሰማል ደግሞም ይመልሳል በእርግጥ በህብረት መፀለይ መልካም ሆኖ ሣለ እግዚአብሔር ግን ሁሊም ያንቺ የልጁ ድምፅ ይናፈቀዋል ስለዚህ ፀልይ ይሰማሻል
@mesretgimm3253
@mesretgimm3253 3 жыл бұрын
Kal hywet yasemaln!
@kidistneguse6672
@kidistneguse6672 4 жыл бұрын
አሜን!
@mekdesmekdid9701
@mekdesmekdid9701 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen
@gelanegala4387
@gelanegala4387 4 жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln yagelegelote zemeno ytbarek yhune
@egezabhrehoyeeredegedegele4891
@egezabhrehoyeeredegedegele4891 4 жыл бұрын
Kale hweten yasemlan abaye
@helenfujairah4691
@helenfujairah4691 4 жыл бұрын
Kalehywtn Yasemalen
@nansialmas2212
@nansialmas2212 4 жыл бұрын
AMMEN AMMEN🤲🏾🤲🏾🤲🏾
@ትግስትአሰፋ
@ትግስትአሰፋ 4 жыл бұрын
እርግማን ከባድነው እስከ7ትውልድ ይሄዳል የኔ እናትና አባቴ አይስማሙም ሁለረጭቅጭቅናው እናቴ ያያቷ ጨለ ይዛለች አባቴ የአያቱን ዉቃቢ አለበት እኔ በጣም ጨቆኛል አባታችን ለኛ ለልጆቹ ርህራሄ የሚባል የለውም ታናናሽ ወድሞችም ቤቱን ለቀው ወተዋል እግዛብሄር ይመስገን አሁን እናቴ ጨለውን ለመጣል አሳምኛታለሁ አባቴም ትናት የሚያድርገውን የአባእድ አምልኮ ትቷል ግን አሁን ወድሞቼ ለቤትሰቦቻቸው ከሚታዘዙ ሌላ ቢታዘዙ ይቀላቸዋል እናቴ በጣም ታዝንባቸዋለች እኔ ያለሁት በስደትላይነው ምን ትመኩሩኛለችሁ የግዛብሄር ልጆች
@HD202v
@HD202v 4 жыл бұрын
መጀመሪያ ቤቱን ንፁሕ አድርጎ በካህን ማስባረክ የፀሎት ቤት መስገጃ ማዘጋጀት ንስሓ መግባት ከዛ ፀበል መጠመቅ ቀጥሎ ቶሎ ቶሎ ቅዱስ ቁሩባን መቀበል። ሌላው አንቺ መስገድ ከቻልሽ የቤተሰቦችሽን የክርስትና ስም እጅሽ ላይ ፅፈሽ እለት እለት መስገድ እና መንፈሱን በመቁጠሪያ እየቀጠቀጥሽ ግንባር ላይ በስላሴ ስም ማሰር ትችያለሽ በበለጠ ግን መምህር ሄኖክ ወይም መምህር ተስፋዬ አበራ የሚያስተምሩትን ተመልከች። እግዚአብሔር ጠላትሽን ከእግርሽ በታች ይጣልልሽ።
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 2 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይደርስልሻል አሕቴ አይዞሽ
@captainlala2522
@captainlala2522 4 жыл бұрын
God bless you!
@asterkasasunh8428
@asterkasasunh8428 4 жыл бұрын
Kalyot yasemaln memerachn
@merongetachaw268
@merongetachaw268 4 жыл бұрын
አቤት የቤት ጣጣማ በጣም ከባድ ነው እኮ እንዴት ማሸነፉ እንዳለብን እንኮን ሳናቅ እድሜያችንን አጋንት ተጫወተብን አሁንም በፉራት ሁለት ቤት ሆኜ አለው ሳስበው እራሱልቤ በፉራት ይርዳል
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 2 жыл бұрын
አይዞሽ እግዝአብሔር ይረዳሻል
@Emanu2018
@Emanu2018 4 жыл бұрын
አሜን፡በየሱስ፡ስም፡መርገም፡በቤቴ፡አይገባም፡ደሙን፡በዘር፡ማንዘሬ፡መቃን፡ቀብቻለሁ፡እናቴን፡እያየዃት፡ተሰቃይታ፡ሞታለች፡በቃ፡ቀሳፊው፡በየሱስ፡ስም፡ተቀስፉዋል፡መቅሰፍት፡ወደቤቴ፡አይገባም
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 4 жыл бұрын
temesgen fetary memhre enkan dena metu
@edenkitessa8035
@edenkitessa8035 4 жыл бұрын
Wellcome enkwan Dane metahe memher.
@adinamedia
@adinamedia 4 жыл бұрын
Thank you so much
@tigisttigist2061
@tigisttigist2061 4 жыл бұрын
😭😭😭😭 Amen
@sebletesfay4164
@sebletesfay4164 4 жыл бұрын
🙏🙏
@user-jm7kz8rn5l
@user-jm7kz8rn5l 4 жыл бұрын
I sometimes listen to your preaching. But you never call St. Merry's name. I don't know why you are using ze Orthodox. If you are not Orthodox it's okay, but don't use a cover name please.
@መሀተቤህይወቴነው
@መሀተቤህይወቴነው 4 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@natydagher3422
@natydagher3422 4 жыл бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን 🙏
@jasika499
@jasika499 4 жыл бұрын
Amen amen amen
ያደፈውን ህይወት ለመቀየር ማወቅ ያሉብን ሁለቱ ነጥቦች። Kesis Ashenafi
25:38
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 16 М.
ዝም ብሎ መፍራትና መጨነቅ የሚወገድባቸው ነጥቦች። Kesis Ashenafi
24:50
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 62 М.
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 132 МЛН
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 49 МЛН
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 12 МЛН
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 29 МЛН
መዝሙረ ዳዊት ቅዳሜ - Mezmure Dawit Kidame 131-150
24:59
ስንጸልይ ብናደርጋቸው ህሊናን የሚሰበስቡ ልምምዶች። Kesis Ashenafi
25:27
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 71 М.
ሕፃኑ መነኩሴ The baby monk
13:55
44 Media 44 ሚዲያ
Рет қаралды 1 М.
ሰው እድሉን እንዴት ያውቀዋል? እንዴትስ ይጠቀምበት? Kesis Ashenafi
22:40
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 23 М.
ኃጢአትን የማሸንፍበትን ጥበብ አስተምሩኝ
29:44
በክብርና በበረከት ከፍ የምንልበት መንገድ። Kesis Ashenafi
29:33
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 23 М.
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 132 МЛН