ከ ቤቲ ጋር ተገናኝተን አወራን || እርዳታ ያስፈልጋታል

  Рет қаралды 129,291

jahnny

jahnny

Күн бұрын

ሃቅማችን የፈቀደውን እንርዳት👉 gofund.me/941a...
gofund.me/941a...
gofund.me/941a...
gofund.me/941a...
gofund.me/941a...

Пікірлер: 613
@jahnnyVLOGS
@jahnnyVLOGS Жыл бұрын
gofund.me/941abcc1
@user-vu6de4th7j
@user-vu6de4th7j Жыл бұрын
ዩቱቧን አስተካክላት
@sosunamerid5638
@sosunamerid5638 Жыл бұрын
አንቺ አጭበርባሪ እኮ ነሽ ለምንድነው የምትረጂው ስራ ፈልገሽ ግቢና ቤት ግዢ እርዳት አልፈልግም እያልሽ ስትጠባረሪ አልነበር እንዴ
@kalawtube7122
@kalawtube7122 Жыл бұрын
@@sosunamerid5638 ምነው ቀድማሽ ሀብታም ምቶን መሰለሽ አይ......ቅናት እራስሽን ነው እሚጎዳሽ የይቅርብሽ
@Godislove727
@Godislove727 Жыл бұрын
ቤቲ በጣም ደስብሎኛል ስትስቅ አየሁሽ🤗💖 የምችለውን ጎፈንድሚ ሰጥቻለሁ እግዚአብሔር የቀረውንም ይሙላልሽ🙌😇 ልጅሽን በሰላም ወደቤት ይመልስልሽ❤️❤️ please let's all help Bety with all we can. The best way to serve God is by serving people💞
@mimisolomon9256
@mimisolomon9256 Жыл бұрын
Egezere Yibarekehe
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 Жыл бұрын
ውይ ጆን በጣም መልካም ሰው ነህ ቤቲን ያወቅናት ባንተ ነው ፈጣሪ ይርዳት አንተ መልካም ሰው ነህ
@meethiopia7484
@meethiopia7484 Жыл бұрын
የልጅ አዋቂ ነው ይሄ ልጅ ተባረክ ❤ ቤትዬ ጎብዚ እግዚአብሔር አዋቂ ነው❤ከልጅሽ ጋር ሆነሽ በቅርቡ እናይሻለን ውዴ❤
@mbet1840
@mbet1840 Жыл бұрын
ቤትየ ስስቂ ማየት ምን ያህል ያስደስታን አንተንም ፈጣሪ ይባርክህ ማማን ደግሞ ፈጣሪ በቅርብ ቀን ወደ እቅፍሽ ይመልሳት
@meazareda2063
@meazareda2063 Жыл бұрын
ጃሚዬ አንተን መግፅ ይክደኛል በጣም መልካም ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ተባረክ
@Todaly__NiNo
@Todaly__NiNo Жыл бұрын
እግዚአብሔር 🎉🎉🎉ይመሰገን ሴጣን ጠላት ይፈር ማንም የሰውልጅ በተለይ ወላድ እናት❤እናት❤እናት አትቸገር ሁላችንም እናታችንን የምንወድ እንርዳት
@mengemulu99
@mengemulu99 Жыл бұрын
ልብ ትበላለች - በተለይ ልጅን ከእጅ ማጣት ስሜቱ ከጭንቅላት በላይ ነው:: የልጅሽ አምላክ ያውቃል! ፀልይ:: ፀልይ:: ፀልይ::
@eyrusalemmekonnen7350
@eyrusalemmekonnen7350 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከልጅሽ ጋር አንድ ጎጆ ውስጥ ምትኖሩበትን ጊዜ ያቅርብልን አይዞሽ ሁሉም ያልፋል!
@user-rv4jx6to9r
@user-rv4jx6to9r Жыл бұрын
እልህኝነት እንዴት እንደሚጎዳ ያየንበት ነው እንዲህ መለወጥሽ የወገኖሽን እርዳታ ምክር መፈለግሽ መቀበልሽ ደስ ይላል ሁሉም ክፉ እንደሚያደርግብሽ አታስቢ በሰው አገር ሁሉንም ካራቅሽ ትጎጃለሽ የኔ የምትይው የምታምኚው ሰው ሊኖርሽ ይገባል ሁሉ ሰው ክፉ ሊሆን አይችልምና ተጠራጣሪነት ሲበዛ ከብዙ ነገር ያወጣልና እምነት ይኑርሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 Жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል በፊትም እኮ ዝም ብላ ነው ልጇን አሳልፋ የሰጠች ለፍታ አሳድጋ አንዳንዴ ሰውን መስማት ጥሩ ነው ጆ ግን ትለያለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እሚገርመው ዩቱብ ላይ እራሱ ገንዘብ አላገኝም ስትል ትዝ ብለኸኝ እሱ ያስተካክልልሽ ብየ ኮሜንት ፅፌላት ነበር ምክንያቱም ልብህ ንፁህ እንደሆነ ያስታውቃል ተባበራት በደንብ ዶ😢
@forgotemail7718
@forgotemail7718 Жыл бұрын
ቤቲዬ 💝 ኖሮኝ የምትፈልጊውን ባደርግልሸ ደሰ ባለኝ ግን በፀሎት አሰብሻለው ሰቀሸ ደሰ ብሎሸ ማየት ነው የናፈቀኝ እግዚአብሔር ከልሸ ጋር ይቀላቅልሸ ማማ ትናፍቃለች 😍💝🙏🙏🙏 ከለራችው ያምራል የኔ የመጀመሪያ ከለር ምርጫ 💚💚💚💚💚💚💚💚 ጃኒ💝
@michaeltafere4867
@michaeltafere4867 Жыл бұрын
በእውነት አንተ ወጣት ድንቅ ልጅ ነህ ላመሰግንህ እወዳለሁ አንተ ለቤቲ ማድረግ ላለብህ ወጣትነት ሳያግድህ በዛ በብርድ እሷን ፍለጋ የተንከራተትከው በቀላል የሚታለፍ አይደለም ካገኘሀት በሀላም ደስታህ ወደር አልነበረውም እናትህ ጋር ቤቲ አየሀት ያቻትና ትታየኛለች ብለሀቸው አናግራት ብለውህ አናግረሀት እሷን ለመርዳት ምን ያህል ርቀት እንደሔድክ አውቃለው ለመረዳት ግን ዝግጁ አልነበረችም ይልቁንስ የባለቤቷን ገበና ትቀባጥር ጀመር ሆኖም ምክረው ምከረው እምቢ ካለ መከራ ይምከረው ይባል የለ ተመልሳችሁ አልፈልግም ያለችው አሁን የእርዳታ ዝግጁ ነኝ ብላ ይኸው ተከሰተች ለማንኛውም ስሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይርዳችሁ አንተ ወጣት እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ስራ ነው የሰራኸወሸ አሁንም ቢሆን ተመልሰህ እሷን ለመርዳት ፍቃደኛ በመሆንህ ደግሜ ላመሰግንህ እወዳለሁ
@besefataligaz288
@besefataligaz288 Жыл бұрын
ወንድሜ ብትችል የስነልቦና ሀኪም ውስዳት, ጤናዋ ሲመለስ ባሏን ይቅርታ ጠይቃ ትመለስ, ካለበለዚያ ሰርታ ታግኝ !!!
@fasikaabel1676
@fasikaabel1676 Жыл бұрын
ኧረረረ ፈጣሪን ፍሩ እንዴ ነገረችህ እኮ
@sofiaahmad7101
@sofiaahmad7101 Жыл бұрын
እኮ
@tazabiwsew5123
@tazabiwsew5123 Жыл бұрын
Go fund me የሚለውን ነገር አልስማማባትም።መጀመርያ እሷ እራሷ rehabilitation program መግባት አለባት ።ለዚህም መርዳት ካስፈለገ ተረባርበን እንርዳት።በፍርድ ቤት ስለተገደደች እንጂ ያለችበትን ሁኔታ በቅጡ የተረዳች አይመስለኝም ።ያስተሳሰብ ለውጥ ሳታመጣ ገንዘብ ብታገኝና ልጇን ብትመለስላት ህፃኗን ሳታውቅም ቢሆን ትጎዳታለች።ስለዚህ ኢትዮጲያውያኖች ስሜታው እርዳታ ላይ ሳይሆን ዘለቄታዊ እርዳታ ላይ እናተኩር።
@hiwotaraga8018
@hiwotaraga8018 Жыл бұрын
የአንዳአንድ ሰወች ክፍት ይለያል እናት ልጇን አትጎዳም እንዳትረዳ ከመፈለግህ በፊት ለልጅ እናት ሞን ያህል እንደሚያስፈልግ ነበረብህ
@tazabiwsew5123
@tazabiwsew5123 Жыл бұрын
@@hiwotaraga8018 ለማንኛውም ልጅ እናት እንደሚያስፈልገው ልትነግሪን ከሆነ የሞከርሽው ስራ ፈተሻል ማለት ነው ምክንያቱም ማንም ይህ ስለማይጠፋው።ልጅ ግን ጤነኛ እናት ነው የሚፈልገው።እናትየዋን ቀድመን እንርዳ ማለት ነውሩ ምኑ ላይ ነው? ህይወት ልጆች ካሉሽ ያንቺ ጤንነት ምን ያህል እንደምያስፈልጋቸው መቼም ታውቅያለሽ ብዬ እገምታለሁ ። ስድቡን ግን ይቅር ብያለሁ
@ermiasb3177
@ermiasb3177 Жыл бұрын
ትክክል ነሕ ምክንያቱም እዚሕ ሀገር እንደ እሷ አይነቶች ሴቶች ልጆቻቸው ቢወዱም ባሎቻቸውን የተበቀሉ እየመሰላቸው ልጆቻቸውን የሚገድሉ አሉ።
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 Жыл бұрын
@@hiwotaraga8018 ምን ማለት ነው ልጇን አትጎዳም ማለት በደንብ ነው የምትጎዳው በቂ የአይምሮ ጥገና ካልተደረገላት ስንት እርዳታ እንቢ ብላ ልጁቷን ጎዳናላይ በብርድ በዝናብ ማጉላላት እናትነት አይባልም
@hiymekonjo8365
@hiymekonjo8365 Жыл бұрын
Menewe gen einat 25 sewoch einat aleweledechngm alachwe merdat batchlu zim belu aጭ
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ አንተም ፈታ ያልክ ስለሆንክ ፈታ ብላ ነው የምታወራክ ዩቱቧን ደግሞ ክፍያውን እኔ አይደለም የምወስደው ብላ ነበር ማስተካከል የምትችለው ነገር ከሆነ አግዛት ጃኒ በተቻለህ መጠን ከጎኗ ሁን በዚህ ሰአት ሰው ያስፈልጋታል ብቸኝነት እንዳይሰማት
@masrashawagaye1023
@masrashawagaye1023 Жыл бұрын
😍
@hellahellaye1783
@hellahellaye1783 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ብሩ ሞልቶ ልጅሽን ይዘሽ እቤት ውስጥ እምትኖሩበትን ግዜ እንናፍቃለን እናመሰግናለን ጆን።
@samsunga5030
@samsunga5030 Жыл бұрын
ውይ ጆን በጣም መልካም ስው ነህ እግዚአብሔር አሳብህን ሁሉ ይሙላልህ
@batitube3367
@batitube3367 Жыл бұрын
ወይጉድ መጀመሪያ ምን እያደረግሽ እንደሆነ ቆም ብለሽ አስቢ የተበደልሽ አስመስለሽ ከማውራት ቤተሰቦችሽ ቀረበው የተናገሩትን ሰምተናል ትዳር በመዝለል አይያዝም ትዳርሽን ይዘሽ ብትኖሪ ይሻልሻል
@serkalemabebe771
@serkalemabebe771 Жыл бұрын
ይብልጠ ግን ትንሽ ስራ ብትጀምር ጥሩ ነው እራሱዋን መቻሉዋን ማሳወቅ ብታደርግ ለልጅዋ መመለስ አሪፍ ነው
@kidistkebede2020
@kidistkebede2020 Жыл бұрын
Leke nwe gen please aemrowam meregagat alebet.
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e Жыл бұрын
ቤቲ እግዚአብሔር ይርዳሽ የልጅ ነገር የወለደው ያቃል ቤቲ ልጅሽን በእቅፍሽ እንድትገባልሽ የምንግዜ ፀሎቴ ነው ለልጅሽ ስትዬ መኖር አንብብ እራስሽን ጠብቂ እራስሽን አትጉጂ
@hellinawoube9169
@hellinawoube9169 Жыл бұрын
ቤቲ ስራ ጀምሪ ያስቀመጡሽ ሰዎች ጋር ሆነሽ ጎበዝ መሆንሽን ማየት ይፈልጋሉ ኮርት ጎ ፈንድሚ ምን ይሰራልሻል
@haregfamily8584
@haregfamily8584 Жыл бұрын
Betam ehita sra mesrat alebat wotati adelech beza lay KZbinr nat enda
@meriandmikivlog7972
@meriandmikivlog7972 Жыл бұрын
ጠንካራ እናት ናት የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
@negestb4341
@negestb4341 Жыл бұрын
ጎፈንድሚ? For what
@Gurage4
@Gurage4 Жыл бұрын
ቤቲዬ ፈጣሪሸ ይድረሰልሸ ያረብ 😢😢😢 አይዦሸ እህቴ ፈጣሪ ከጎንሸ ይሁን ሊጅሸ በእቅፍሸ ፈጣሪ ያሰገባልሸ በተረፈ ተጠቀቂ እራሰሸ ጠብቂ የኔ ከርታታ እህት❤❤❤
@user-io3jj9ib3o
@user-io3jj9ib3o Жыл бұрын
❤❤❤
@kalkidanmuhaba8124
@kalkidanmuhaba8124 Жыл бұрын
❤❤❤❤ ተመስገን ነው መክረን መክረን አልሰማ ስትል መከራ ሲመክራት ቀጥ ለጥ አለች እሰይ እንኩአን ወደ ቀልብሽ ተመለሽ ቤቲዬ ❤❤❤❤❤
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
እሷ በምርጫዋ ነው መከራ የደረሰባት ሕፀኗ ነች።
@kalkidanmuhaba8124
@kalkidanmuhaba8124 Жыл бұрын
@@rasayifat5726 yes ለሱአም ጥሩ ተሞክሮ ነው ለኛም መማሪያ ነው ይሄ መስሚያዬ ጥጥ ነው ሚባል ዘመን አመጣሽ አማርኛ አስተሳሰብ ብዙ ዋጋ እንደሚያስከፍል አይተናል
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
@@kalkidanmuhaba8124 ትምህርት የሚሠጠው የትኛው part ነው? ሌሎችም ሲሉ ስለሠማሁ ነው።
@sirgutwakshumie9657
@sirgutwakshumie9657 Жыл бұрын
We don’t know her inside please don’t judge
@Hasentube19
@Hasentube19 Жыл бұрын
በሜርከ ብዙ በገቢቻ የኤዱ የታፈኑ ሴቶች አሉ ለናሱ አሪየናት ናዉ አልገፈም ኢረሴን ሆናለሁ ቢለ ዎጠች ኢሰዪ ጀግና
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 Жыл бұрын
አሁን ጎ ፈንድ ሚውን ለቤት ኪሪይ ና ለአንድ አንድ ጉዳዮች ሊጠቅምሽ ይችላል::ስራ መጀመር ግን ግዴታ ነው:: በተደጋጋሚ አስተያየት ሰጥቻለው ስራን በተመለከተ::ሕጋቸው ቤት ለመከርየት የስራ ቼክ ና የባንክ መረጃ ቢያንስ የ6 ወር ያስፈልጋል::ለብቻ ልጅ ተይዞ ስራ በራሱ ከባድ ቢሆንም ስራ ካልተሰራ መኖር ስለማይቻል ያው እንደምንም ብሎ ስራ መጀመር ነው ፓርታይምም ቢሆን::አሰራራቸው ከስራ መረጃ ጋር የተያያዘ ነው:: ስራ ክልሰራን እቤት እርሱ መከራየት አንችልም:: ሕጉን ማወቅና መተግበር ከብዙ እንግልት ያድናል::አሁንም ቢሆን ቀላል ሕይወት አይደለም የሚጠብቂሽ በርቺ በራስሽ ጕድይ ላይ ይሁን ትኩረትሽ::
@Greatest307
@Greatest307 Жыл бұрын
የስራ ፍላጎት በፍፁም የላትም ምን እንደዚህ ሀሞቷን እንዳፈሰሰው ሊገባኝ አልቻለም ስፓንሽ ሴቶች ሲንግል ማም ሆነው 5 ና ከዛም በላይ ልጆቻቸውን ወጥረው እየሰሩና እያሳደጉ አይደል እሷ ማናት ????
@fikirm2162
@fikirm2162 Жыл бұрын
@@Greatest307 please yehe kefte afshen meder hedshe buna techebet
@fikirm2162
@fikirm2162 Жыл бұрын
@@Greatest307 yesera felagot yenurate aynurate bemn tawekina don’t forget he cn drive. She knows men maderg end alebate it just she need help beka habsha gn selton ayselten
@Greatest307
@Greatest307 Жыл бұрын
@@fikirm2162 ምነው ተንጨረጨርሽ ሼር ልታረጉ ነው እንዴ ጎፈንድ የጠየቅሽላት ይች ጥጋበኛ እንኳን ልጅ የተወሰደባት ልትመስል ቤት ቢሰጧት በር ዘግታ ቂጧን ነው ያሽከረከረችብን
@fikirm2162
@fikirm2162 Жыл бұрын
@@Greatest307 u will see it one day yesuan tgabe rashe lay so menem alelahem set honshe set lay end metfeje
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p Жыл бұрын
በፊትም ነግረንሻል ስራና ቤት ከሌለሽ አይሰጡሽም ብለንሻል ትንሽም ቢሆን የሰውን ምክር መስማትን ጥሩ ነበር ግን አሁንም ከሰው እርዳታ የበለጠ ትንሽ ስራ ስሪ እነሱ ኤቪደንስ ይፈልጋሉ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ቤቲዬ ❤ ለሌላም ነገር ቢሆን ትምህርት ይሁንሽ ለሰው ልጅ ሰው ያስፈልገዋል አይዞሽ
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t Жыл бұрын
ቤቲዬ አላህ ይርዳሽ ያረብ ጆን የኛ ቅን ከጎኗ ስለሆንክ ምስጋና ይገባሀል
@genettamerat4337
@genettamerat4337 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ጠንካራ ሴት ነሽ አይዞሽ ልጅሽ በጅሽ ትገባለች አንተንም እናመሰግንሃለን
@haiymanottsegaye773
@haiymanottsegaye773 Жыл бұрын
በጣም ታሳዝነኛለች አሁን እንተኛለን የኢትዮጵያ አምላክ ቤቲን ጠብቅልን ከልጅሽ አንድ ያድርግሽ ጆን በጣም እናመሰግናለን ።
@yop2523
@yop2523 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ሚሊየኖች ተርበዋል
@sebletiruneh2183
@sebletiruneh2183 Жыл бұрын
የሚሰራበት፣ሀገር፣ልመና።
@user-ez9ds4xs7q
@user-ez9ds4xs7q Жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም !! የኛ ነገር ለተራበ ትቼ ለጠገብ አዝናለሁ ከሆን ቆየ
@sabagautschi5363
@sabagautschi5363 Жыл бұрын
በፊትም ሁሉም ሰው ሲጮህ የነበረው ከጎዳና ላይ ተነሺ እንርዳሽ እያለ ነበር ። አንቺ ግን አሻፈረኝ አልሽ ። አሁን ግን ወደድሽም ጠላሽም ከጎዳና ላይ መነሳትሽ ግድ ሆነ ።
@aronbrhane374
@aronbrhane374 Жыл бұрын
ወደ ቀድሞ ትዳርሽ ብትመለሺ ይሻላል ገንዘብ ሳይሆን ፍቅር ነው ሂወታችን የሚቀይረው እግዚአብሄር ይቅር ስንባባል ደስ ይለዋል ከባለቤትሽ ጋር ብትታረቂ ጥሩ ባይ ነኝ
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i Жыл бұрын
ቤትየ የኔ ናት ያንቺ ደስታ ስናይ እንደሰታለን ስታዝኒ እያዘንን አለን 😘
@mekibibsolomon653
@mekibibsolomon653 Жыл бұрын
ይቺ የሴጣን ቁራጭ ናት ሚታዘንለትን ሰው ለዩ
@user-ot2tq9sb3w
@user-ot2tq9sb3w Жыл бұрын
ቤቲዬ ጎበዝ እንደዚህ ሰው አግኝ እመብርሃን ትርዳሽ አይዞሽ
@bedryaademe5402
@bedryaademe5402 Жыл бұрын
ፈልገሽ ነው ጎዳና የወጣሽው
@fatumaahmed8406
@fatumaahmed8406 Жыл бұрын
በግዜ ይህ እንዳይደርስብ ሽ እንርዳሽ ስትባይ እንቢ ብለሽ አሁን እልህ እንደማይሰራ ጥሩ ትምህርት አገኘሽ። የአሁኑ አነጋገርሽና የበፊቱ በጣም ይለያል። እድለኛ ነሽ። ወገኖችሽ አንቺን ይረዱሻል እንጂ አይጎዱሽም። ብዙዎቻችን ያለአባት ጥርሳችንን ነክሰን ያለአንድ እርዳታ ሁለት ሶስት ስራ እየሰራን ኑሮዉን እንገፋለን
@hey_MekedsAbebe12
@hey_MekedsAbebe12 Жыл бұрын
ይቅርታና ይቱፕ ትሰራ የለ ብዙ ገንዘብ ነው የሚከፍለው ይቱፕ ጥሩ ተመልካች አላት እኮ
@haregfamily8584
@haregfamily8584 Жыл бұрын
Betam.degmo she is young she have to go to work.
@sabasabs4054
@sabasabs4054 Жыл бұрын
ጎበዝ ጆዬዬዬዬዬዬ እኔም በስዋ ምክንያት ነው አንተን ሰብስክራይብ ያረኩክ አምበሳሳሳሳሳሳሳሳ አብራችሁ ዮቲዮብ ስሩ በናትክ አይምሮዋ እንዲያርፍፍፍፍፍፍ
@sophijarso9929
@sophijarso9929 Жыл бұрын
እኔም ።ምርጥ ልጅ ነው
@fasikasefa8496
@fasikasefa8496 Жыл бұрын
እርዳታ አልፈልግም እያልሽ ነበር ድሮ ግን ትምህርት ይሁንሽ ስህተትሽ። ሁሉም ሰዉ ሲለምንሽ የነበረዉ ያኔም ልጅሽን በብርድ በዝናብ የጎዳና ተዳዳሪ ሆና የጎዳና ልጅ ሆና እንዳትቀር ነበር
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ በሰላም ልጃችሁን አሳድጉ ተለያይቶም እኮ ሰላም መሆን ይቻላል
@Todaly__NiNo
@Todaly__NiNo Жыл бұрын
ቁውጣውን ቅያሜውን ትተን እንርዳት
@emebettemesgen5350
@emebettemesgen5350 Жыл бұрын
እኔ እምለው ምነው ባሜሪካ ምድር ልመና ገባሽ ካንዱ ካፓኒ ግብተሽ እየሰራሽ ልጅሽን አታሳድጊም የልመና የልመና አገርሽ ገብተሽ አትለምኝም እንዴ አገሩ እኮ የስራ አገር ነው
@Wantiya12
@Wantiya12 Жыл бұрын
በመጀመሪያም ምንም አልሆንሽ ጥጋብ ነው ፉን ፉን ያደረገሽ
@woitay2011
@woitay2011 Жыл бұрын
አይዞሽ አንቺ ብቻ እራስሽን ጠብቂ፡ሁሉ ይሳካል፡እግዚአብሔር ሁሉን አሳክቶልሽ፡ደስ ብሎሽ ለማየት ያብቃን
@HB-kv6xf
@HB-kv6xf Жыл бұрын
ይመስገን ፈጣሪ አምላክ ለቅሶዋን ወደ ሳቅ የቀየርክልን:: ልቤን ደስ እላት ከምር:: ጃኒ በጣም ጥሩ ሰው ነህ:: ለመልካምነትህ አብዝቶ ይክፈልህ:: ክፉ አይንካህ::
@inatbizu9051
@inatbizu9051 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ጆኒ ጎበዝ ልጅ በጣም ጥሩ ስው መልካም ስነምግባር ደስ ይላላል ቤቱን እንዴት መግኘት እንዳለባት ካላወቀች ምታውቅ ከሆነ ቢታፈላልጋት ጥሩ ነው ሌላ ደግም በኢንፎ ዮቱብ/ሶሻል ሚዲያ እረዳታለው ያለች ኢትዮጵያዊ ቢሮ የከፈተች ስላለች ያንን ከቻልክ ተመልከትና ከሶ ጋር ቢትደዋወልላት አንተን ስታደቅህና እሱ ቢረዳት ከፈለገች እኔም እሶ እስካለችበት ቦታ ድረስ ፍቃደኛ ከሆነች ልረዳት እችላለሁ ብላለችና ያንን ቻናል እይና የሚሆን ከሆነ ቢታገናኛት ልትረዳት እንደምትፈልግ ተናግራለች ስለሁሉም እግዚአብሔር ይርዳት ሲቀጥል በስዎች ንግግር አትረበሽ ብለህ ምከራት የችግሩ ባለቤት እሶና እሶ ልጅ ብቻ ናቸው።
@izakkebede-fp2gb
@izakkebede-fp2gb Жыл бұрын
አሪፍ ምርጥ የኢትዮጵያአ ልጆሆች እንካአን ሳአቅሽን አየሁት አይዞሆሽ ሁሉም ለበጎነው ግን አንተልጅ እግዚያአቤሄር ይስጥቅ አንቺንም እግዚያአቤሄር ይርዳአሽ ሳአቅሽን እስቀመጨርሻአው ያአርግልሽ
@user-vy7qs3wm1j
@user-vy7qs3wm1j 11 ай бұрын
ያምራል ይሄ video ይለቀቃል ብዬ አላሰብኩም ጌታ ይርዳሽ ቤቲ ወደ እግዚአብሄር ጩሂ ይሰማሻል አትደንግጪ አግዝአብሄር ሁል ጊዜ ከአንቺ ጋር ነው
@akirasagawa5054
@akirasagawa5054 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ይች ሴትዬ ከባሉአ ጋር ብትጣረቅ ይሻላል።
@sisiayali3512
@sisiayali3512 Жыл бұрын
አተ ወደዛ ከልመና ወታ ሰራ እንድትሰራ አድርጋት ይቺ አውደልዳይ
@user-rt7et5hw8w
@user-rt7et5hw8w Жыл бұрын
አይዞሽ ቤትዬ ነገሮች ይስተካከላሉ የኔ ጌታ እግብሔር ይባርክሕ ❤❤
@fikirbeshah1006
@fikirbeshah1006 Жыл бұрын
የኔ ውድ ቆንጆ እህት ህይወትሽ ተስተካክሎ ለማየት ያብቀን❤❤❤
@emebetmekonnen9385
@emebetmekonnen9385 Жыл бұрын
የኔ ዉድ ልጅ እግዚአብሔር መጨረሻዉን ያሳምርልሸ ከጎንሽ የቆሙትን ያበርታልሽ ልጅሽን ፈጣሪ በጅሽ ያስገባልሽ እኔ መላክ ያለብኝ ነገር ካለ ንገሪኝ ያልሽዉን ሁሉ አደርጋለሁ አቢ ስላለሽ ነገር ስታወሪ የድሮአችሁ ነገር ሁሉ ትዝ አስባልሽኝ
@haiymanottsegaye773
@haiymanottsegaye773 Жыл бұрын
ተመሥግን ጌታችን እግዚአብሔር ክብርህን ውሠድ ተመስገን ተመስገንን ጌታዬ ።
@user-ot2tq9sb3w
@user-ot2tq9sb3w Жыл бұрын
ጃኒዬ በናትህ እርዳት በዩቱብ ተከፋይ እንድትሆን ቤቲ የአሜሪካ ወጣቶች እዚህ ያደጉ ልጆች ጥሩ ናቸው ብዙ ነገር በቅን ነት ይረዱሻል አትራቂ
@ethioland4938
@ethioland4938 Жыл бұрын
ጆኒ እኮ አድጎ ነው ከኢትዮጵያ የመጣው!!! ግን መልካም ሰው ነው እዚህ የተወለዱ ብትይ ያስኬዳል !!!!
@user-ot2tq9sb3w
@user-ot2tq9sb3w Жыл бұрын
​@@ethioland4938 እንቢ ተወለደ አላልኩም
@seble1326
@seble1326 Жыл бұрын
አይዞሽ ግን ስራ አትሳርም እዴ
@Voiceofamharafano
@Voiceofamharafano Жыл бұрын
Atewedem
@ksssechmoknnen4639
@ksssechmoknnen4639 Жыл бұрын
ልጅሽን ብትወጅያት ኖሮጉዳና ላይ አታስቃያትም ነበር ደፋር
@zd820
@zd820 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድም ቤቲ የኔ ውድ እህት አይዞሽ እግዚአብሄር አለ ጠንካራ ሁኝ እሽ
@USAUS1986
@USAUS1986 Жыл бұрын
ደፋር ቢኢኖረኝም አልሰጣትም ጭራሽ ብር ወደ አሜርካ ልላክ ክክክክክክ
@Jojogeb1
@Jojogeb1 Жыл бұрын
ትክክል የኔ እመቤት ልጅዋ አቅም ያለው አባት አላት ከአባትዋ አልቀበልም ሌላ ስው ግን ይርዳኝ ስራ ስሪ የኔ እናት አሜሪካ የስራ አገር ነው
@haregfamily8584
@haregfamily8584 Жыл бұрын
@@Jojogeb1 betam sra molti yeti nuw emitinorew lagungt ena sra lasgebat. Bezhi edimawa melemen yelebatim be America midre lemena are yidebrale
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
በፊት ለምን ተግደረደርሽ!! ህፃን ልጅን ፖፕሊክ ላይ ህፃን ልጅ አውጥተሽ
@selamsamerwit6471
@selamsamerwit6471 Жыл бұрын
ቤትዬ ዛሬ ላይ የብለጥ አስለቀሽኝ ውዴ እግዚአብሔር ልጅሽን በእጅሽ ያድርግልሽ
@henyboy300
@henyboy300 Жыл бұрын
አባት እንደ ሰው አይቆጥርም አይደል? ልጅ ከአባት ጋርም የመኖር መብት የለውም ማለት ነው???😔😟😟
@aynalemhaddis174
@aynalemhaddis174 Жыл бұрын
አሁንም ቢሆን ጎፈንድሚ ጡረትኛ መሆን የለብሽም ስራ ስሪ ፍርድ ቤቱ ጎፈንድሚ ማግኘትሽን እና ቤት ማግኘትሽን ብቻ ሳይሆን ለልጅሽ እስከመጨረሻ የምታስተዳድሪበትን ስራ ከሌለሽ አሁንም ሌላ ጣጣ እንዳታመጪ ባሌ እንዲህ አለኝ ሳይሆን እርስ መቻል ብቻ ነው ለማንኛውም ጠንካራ ሁኝ ብዙ ነገር የምታደርግ ልጅ ነሽ የስዋች ምክር ሰሚ
@hiwotyerdaw1697
@hiwotyerdaw1697 Жыл бұрын
Almetdat techyalsh lemerdat sew enkfat athugi
@user-vr6tt5ik2y
@user-vr6tt5ik2y Жыл бұрын
እንደዚህ ነው መተጋገዝ ተባረክልን ወንድማችን
@tutumersha7518
@tutumersha7518 Жыл бұрын
በውነት አንተ የተባረክ የልጅ አዋቂ ነህ አሁንም እግዚያብሀሄር አእምሮህን ጠብቆ ለብዙዎች ልትደርስ የምትቸል እንድትሆን ይርዳህ ምስጋናው እንደዚህ እንድትሆን አርገው ላሳደጉህ ቤተሰቦችህ በተለይ ለአነናትህ ይድረስ፡፡
@mattewe492
@mattewe492 Жыл бұрын
ልጅቷ የምታረገውን ኣታውቅም ይልቅ ባሏ ጋር ብትመለስ ይሻላታል ጭንቅላቷ እስከሚስተካከል ህፃኗ ኣባቷ ጋር ብትቀመጥ ነው የሚሻላት
@welyaahmed5771
@welyaahmed5771 Жыл бұрын
ቆይ ልጃን ምን አደረገቻት ፅድት ብላ ነበር የምታኖራት የነበር ደግሞ ልጅ ከእናት ጋ ማደግ ያለበት በሰው ቁስል አትግቡ
@Hasentube19
@Hasentube19 Жыл бұрын
ከሊቤ ናዉ ደስ የለኝ ዘሬ ናዉ ሰብስክረዪብ የረኩ የሆና ሲሜት ናዉ የታሰመኝ ኢንዲ ኢንደ ሞድሽ አለቅም ናበር ቤቲ👍👍👍👍👍🍎🍎🍎💖💖💕💖💗💗💗💗
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n Жыл бұрын
እኔም
@nancykflu1786
@nancykflu1786 Жыл бұрын
Find a job, then find apartments rent even find roommate then back your baby and the father responsible pay child support. It’s American low. He must be grow up and feel responsible for his baby’s life. Wow she innocent baby girl. So I want to say both of you mother and father fell responsible. Please.
@halimamohamad6454
@halimamohamad6454 Жыл бұрын
አይዞሽ ማሬ ሁሉም ያልፋል
@sosunamerid5638
@sosunamerid5638 Жыл бұрын
ለማኝ ስራ ሰርተሽ ቤት እትገዥም አሜሪካ የጎፈንድሚ ለማኞች ብዛታቸው በጥጋብ ባሏን ፈታ እርዱኝ መጀመሪያ አንቺ ራስ ታከሚ አሁን ልርዳሽ ሲሉሽ የናቅሻቸውን ሁል እየዞርሽ በዪቱባቸው ለምኝ ጥጋበኛ ዋጋው ይህ ስለሆነ
@selamawittadesse3727
@selamawittadesse3727 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ለመልካም ስራህ።ቤቲዬ አግዚአብሔር ታሪክሽን ቀይሮ ከልጅሽ ጋር አንድ ላይ ያርግሽ።።
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Жыл бұрын
እህቴ ስራ ስሪ ስው ይፈለጋል ልጂሽን ትወስጃለሽ ምንም ለአሁኑ የሚያስፈራ ነገር የለም ልጂሽ አባቷ ጋር ናት ያለችው
@haregfamily8584
@haregfamily8584 Жыл бұрын
Tikkle nesh ehita .
@tinsaebelete958
@tinsaebelete958 Жыл бұрын
ኦፍፍፍ በጣም በጣም ነው ዛሬ ደስ ያለኝ ጥሩ ሁኔታ ላይ ሆነሽ ስላየሁሽ!!! ተናድጄብሽ ወቅሼሽ ነበር ጎዳና ልጅቷ አንዳትሆን ብዬ ነው አሁን ግን ትችያለሽ ደሞ ሥራ ለመስራትም ሞክሪ በቃ ትችያለሽ ፈጣሪ ይመስገን በጣም ደህና ነሽ !
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 Жыл бұрын
ተባረክ ቤቲ አሁን ነቅተሻል ጎበዝ በርቺ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
ድሮውንም ንቃት መች ጎደላት?
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥክ
@Hiwww2323
@Hiwww2323 Жыл бұрын
አልሆን ሲላት ደግሞ በዚ መጣች በውሸት አለም ያለች
@adamkebede9624
@adamkebede9624 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ:: በጣም ነው የሚያምርብህ ትልቅ ነገር ነው ያደረከው:: ወደፌትም በራስ ላይ ትልቅ ሰው እንደምትሆን እርግጠኛ ነኝ:: ቤቲንም ማየት ደስ ይላል አዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው ልጅሽን ታገኛለሽ:
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Жыл бұрын
በ ቤት ጉዳይ ብቻ ሳይሆን ስራ ስሪ በ ልመና ልጅሽ አታድግም አባቷ የሚሰራ ከሆነ ልጅቱን አባቷ ያሳድጋል አንቺ ቲክቶክ ላይ መጥረጊያ ይዘሽ መደነስሽን ትተሽ ስራ ጀምሪ በ አንድ ወር ታሪክ ይቀየራል ጎፈንድሚ በሽተኛ ስትሆኚ ልጅቱ ወላጅ አልባ ስትሆን ነው ስራ ስሪ ባልሽን ይቅር በዩ ሁለታችሁም ኢቲዮጲያዊ ናቹሁ አንቺን ወደው እሱን አይረግሙትም ስራ ስሪ
@wasera09
@wasera09 Жыл бұрын
ጓበዝ ልጂነህ ብዞቻችን ያወቅናት በአንተ ነው ሌላው እናትህንም ስለምትወድ እንወድሀለን ቤትንም እንረዳለን ብትችል የባለቤቶን ቤተሰብ የራሷን ቤተሰብ ይቅርታ ብጠይቅ ደግሞ ሰይጣንም ያፍራል ነገረሸቹንም ጌታ ያሳካላታል ይቅርታ ትልቅነት ነው የበታችነት አይደለም ትችያለሽ ደግሞ ቤትዬ
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
ለሰው ልጅ ሰው መዳኒት ነውና ከሰው መቅረብ ለክፉ ለደጉ ጥሩ ነው በርች ሂወትሽ ይስተካከልልሽ ግን ልጅሽን እድትመወስልሽ ምኞቴ ነው ግን ባልሽን ስም አታጥፊ መቸም አትራራቁም ፈጥራችሁዋልና ክፉ ነገር አትናገሪ ወደልቦናሽ ተመለሽ
@bogechala6820
@bogechala6820 Жыл бұрын
ዋው አተ መልካም ሰው ነህ ተባረክ ቤትዬ ቆጆ አምሮብሻል የኔ ጀግና በርቺ በጌታ እንወድሻለን❤
@behagud359
@behagud359 Жыл бұрын
በጎ ስራ ነው ጆኒያችን በርታልን
@ethipia369
@ethipia369 Жыл бұрын
አክችሊ እሚለውን ትተሽ ራስሽን በደንብ አስተካክይ የለመነሽን ህዝብ መልሰሽ ለመንሽው አሁንም አስተካክይ ግሩን ካርዴን አበላሽቶ ብለሽ የልጁን ስም አጠፋሽ ብዙ ነገሮችን መማር አለብሽ በጣም ስርአት ያለው ልጅ ነው አንች ግን ብዙ ክትትልም ያስፈልግሻል በእውነት ምንም አይነት የሰው ነገርን አትሰሚም ሰውን አሁን ወተሽ እደለመንሽ አየሽ ግድ ነው ሰውን ማክበር ማነንም ሰው አክብሪ። እድትከበሪ ከፈለግሽ
@hanaabinet1751
@hanaabinet1751 Жыл бұрын
Janny, you're doing a great job and you're a role model for most youth. Thank you and Be Blessed.
@fikirbeshah1006
@fikirbeshah1006 Жыл бұрын
ዩቲዩባን አስተካክልላት እና እንዲከፈላት አድርግ
@roqayyaoumer3273
@roqayyaoumer3273 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ዉስጥ ቤት አጥተዉ ልጆጃቸዉ በጅብ እተበላ በሺ የሚቆጠሩ ሰዎች እርዳታ ይፈልጋሉ የሷ ልጅ እኮ ቢያንስ ከአባቷ ነዉ ያለችዉ ስንት ህፃናቶች መጠለያ ያጡ አሉ ::
@nona1628
@nona1628 Жыл бұрын
እረእኔስ ከባለቤትሽጋር ሰላም ብትሆኚ ደስስይልነበር በልጅነት ትዳርመፍረስጥሩአይመስለኝም ደሞአቺታቂአለሽ ልጅሽንፈጣሪይጠብቅሽ
@mebratayele5193
@mebratayele5193 Жыл бұрын
ቤትየ እርዳታ ከወስደች go fund me ልጆን አያስጣትም ለ go fund me ለምን አሁን በልመና ነው የሚሉ ከፈለጉ ለመስጠት ቤት ስጥተው ልጀቶን ይመልሱላት ነበር ለምን እስትይ ህግ ህግ ብታማክር ጤነትን ለማሳመን ሥራ ሥራ ትፈልግ
@hannaastatke6775
@hannaastatke6775 Жыл бұрын
go fund me ገንዘብ ለማግኘት ፈጣን ነው ቆይቷል መስፍን ፈይሳ ሚስቴ ደብድባ ከቤት አባረረችኝ ብሎ ጎፈንድሚውን ከሰበሰበ በኋሏ እንዲሁ ስጡኝ ብል አትሰጡኝም ነበር ብሎ አሹፎ ነበር አሁንም ሲመስለኝ ብሯን ካገኘች በሁሏ ልትደንስ መሰለኝ እንግዲህ ያው ትደንስብን እንግዲህ ችግር የለውም
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 Жыл бұрын
​​@@hannaastatke6775 አንቺ ግን የመርዝ ብልቃጥ ነሽ ቤቲ የዚህን ያህል ለገንዘብ ሟች ብትሆን ኖሮ እኮ ያኔ መጀመርያ ሚዲያ ላይ እንደታየች ብዙ ሰው ጎፈንድሚ ከፍተን እንርዳሽ ብለዋት ነበር እሺ ብላ መቀበል ትችል ነበር ሴት ሆነሽ ለዛውም የልጅ ፎቶ ፕሮፋይል አድርገሽ መርዝሽን አትርጪ ክፉ
@hannaastatke6775
@hannaastatke6775 Жыл бұрын
@@semiraabdo7080 እሺ ሰኔ ዘጠኝ ምንቀረሽ
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 Жыл бұрын
@@hannaastatke6775 እንደ እናንተ ክፋት ሳይሆን እንደ ፈጣሪ ቸርነት ልጇን ታቅፋለች እርማችሁን አውጡ እንግዲህ😂
@merontefera8566
@merontefera8566 Жыл бұрын
ዩቱባን አስተካክልላት
@FruitFruit-ql9vd
@FruitFruit-ql9vd Жыл бұрын
አስር ዩትዩበርጋ ከምትሮጪና ገንዘብ ከምትለምኝ ስራ ፈልገሽ ግቢ። ኮርቱ ያስፈልጋል ያለሽ ቤት ተከራይተሽ ቀጣይነት ያለው ኢንካም እንጂ የልመና ገንዘብ አይደለም። ስንት የራበው መስራት የተሳነው አለ። አሜሪካ ተቀምጠሽ ትለምኛለሽ። ሰዎች የምንሰጠውንም እንወቅ። የህዝብ ብር ያንቺ እልህ መወጫ አይደለም ልጅ ከአባት ለመለየት። መጥረጊያ ይዘሽ ከምትደንሽ ስሪ። ልጅሽ ቦታዋን አግኝታለች።
@abelb5604
@abelb5604 Жыл бұрын
ጆን እግዛቤር ይባርክኸ አንተ ነኸ እንድታወቅ ያደረካት አሁንም ልጆን እስክታገኚ እርዳት ቤቲ ሰው ብዙ ያወራል አንች የሚያዋጣሺን አንች ታውቂያለሺ አይዛሺ በርች ጠንክሪ ፀልይ እመብርሃን ትርዳሺ
@tasetabob4521
@tasetabob4521 Жыл бұрын
በርታ ጆው መልካምነት መልሶ ይከፍልሐል
@mulubirara7956
@mulubirara7956 Жыл бұрын
እረ በናትህ ሻሽ አታድርጊ በላት!
@user-bj3nz4bl3n
@user-bj3nz4bl3n Жыл бұрын
ጠላሁት ይችን ልጅ ብቻ በስላም ልጅሽን አገኝ ብቻ
@Etu2312
@Etu2312 Жыл бұрын
ነገር ሁሉ ለበጎ ነው የልጅሽ መወሰድ አዲስ ምእራፍ እንድትጀምሪ ከጎዳና እንድትነሽ ሆነልሽ ተመስገን ነው ከሰው ጋር ተቀራርበሽ እንዲህ በማየታችን በርች
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
ለቤቲ መቆም❤ ከቤቲ ጎን መቆም፣ ለመላዉ እህቶቻችን መከታና ጋሻ መሆን ነዉ😥
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
ያምርብሻል ቤቲየ❤❤❤ እንዴት እንደማከብርሽ እንደምወድሽ❤❤❤ የእናትነት ፍቅር ገደብ የለዉም❤ ደስታሽ ደስታየ ሀዘንሽ ሀዘኔ ነዉ😥 ደስታሽ ሙሉ ሆኖ ማየትን ያህል የናፈቀኝ የሀገሬ ሰላም ብቻ ነዉ❤❤❤🤲
Please Help Barry Choose His Real Son
00:23
Garri Creative
Рет қаралды 23 МЛН
What will he say ? 😱 #smarthome #cleaning #homecleaning #gadgets
01:00
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 15 МЛН
ታዋቂው የ ሃብታሞች ሰፈር BEL AIR
19:27
jahnny
Рет қаралды 79 М.
አሜሪካ በትምህርት መምጣት ይፈልጋሉ? Moving to the US with a F1 Visa.
11:51
የ አስቤዛ ዋጋ ኢትዮጵያ ውስጥ🇪🇹
22:36
ስሟን ወደ "ሽሮ" ቀየረችው
13:13
nebilnur
Рет қаралды 357 М.
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 287 М.
ከመቅዲ ጋር ዮናስ ጨርጨራ ሄድን
26:15
jahnny
Рет қаралды 163 М.
ДЕНЬ РОЖДЕНИЯ (смешное видео, юмор, приколы, поржать, смех)
0:59
СЕМЕЙНЫЙ БИЗНЕС 😂😂 #юмор #семья
0:43
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 3,5 МЛН
ДЕНЬ РОЖДЕНИЯ (смешное видео, юмор, приколы, поржать, смех)
0:59