ከፌደሬሽኑ የምርጫ ሒደት ምን ተማርን?

  Рет қаралды 1,240

Sheger Sport With Abebe Gidey

Sheger Sport With Abebe Gidey

Күн бұрын

Пікірлер: 11
@FishMan-j1c
@FishMan-j1c 18 күн бұрын
አቤ ትክክለኛ የስፑርት በለሞያ ነክ እድሜና ጤና ላንተ🎉
@FishMan-j1c
@FishMan-j1c 18 күн бұрын
ገዝሽ ክበርለን ድንቅ አትሌታችን ትለያለክ የእውነት ጀግና ነክ በግልፅ ነው የምትናገረው አቤ የእውነት ትለያለክ ሁለቱንም በማቀረብክ ክበርልን🎉
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 18 күн бұрын
እንዴት አደርክ አቤ ስለእውነት በጉጉት እንደጠበኩህ ከምርጫ በሆላ አንተን ለመስማት ምክኒያቱም ይሄ ያንተ ድግስ ነው ብየ ስለማስብ አቤ ላንተ ክብርም ፍቅርም አለኝ አቤ ይሄ ምርጫ ያንተ ውጤት ነው አንተ የለፋህውን ያክል የጉዳዩ ባለቤት ቶች የለፉ አይመስለኝም ለዚህ ደሞ ላደረከው ነገር በኔ በኩል ከልቤ ላመሰግንህ እወዳለሁ በድጋሚ በርታ ግን በጣም የገረመኝ ደራርቱ በስራ አስፈጣሚነት ለመግባት ያደረገችው ሙከራ እና የሰጠችው መልስ ነው ስሌ ስለተመረጠ ደስ ብሎኛል ገብሬ ይሆናል ብየ ነበር ግን ስለሽም ፍትሀዊ እና በህግ እና በህግ ሚመራ ይመስለኛል ፁሁፉን ስላረዘምኩኝ ይቅርታ ሙሀመድ ነኝ ከካናዳ
@sahelehabite2249
@sahelehabite2249 18 күн бұрын
አቤ እንዴት ናቹሁ ።አቤ በጣም ያሳዝናል ።የድቤ ጉዳይ።አሸብረ ግን የጀረባ ቅማል ሆነብን
@B34456
@B34456 18 күн бұрын
የፈራነውም የጠበቅነውም ሆነ ከተጠበቀው ውጪ አንድስ እንኳ ያልሆነ የለም፣እናም ከነገ ጀምሮ እንደገና ጉትቻው ፣ዱለታው ቡድንታው በአዲስ ምእራፍ ይቀጥላል። አንተ አበበ ግደይ ግን ጀግና ነህ!!
@efremtamirat1288
@efremtamirat1288 18 күн бұрын
Sileshi❤❤❤❤
@FishMan-j1c
@FishMan-j1c 18 күн бұрын
ስለሺ ትክክለኛ ሰው ነው ቡታ ይገባዋል 🎉
@YohannesBisrat-l3o
@YohannesBisrat-l3o 18 күн бұрын
Bro ስለ ሊቨርፑል አውራ enji
@YohannesBisrat-l3o
@YohannesBisrat-l3o 18 күн бұрын
Ketay masera kehone un subscriber up coming 💔💔💔
@habtamuhailemeskel6912
@habtamuhailemeskel6912 18 күн бұрын
አቤ ትለያለህ ስልህ በምክንያት ነው። የቀሀስ (ኮከበ ፅባህ) ኩራት
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 18 күн бұрын
ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆነ ማለት አሁን ነው ስለሽ ጭራሽ የአሸብር ምክትል መሆንን ተቀብያለሁ አላለም ታዴ ደራርቱ መቀየሮ ምን ትርጉም አለው ለነገሩ የሚስትህ አክስት አደለች ይገርማል አሁንም ቦታው ላይ ሰው ተቀየረ እንጅ ለውጥ የለም በኔ አረዳድ አሁንም የፌዴሬሽን መሪዋ ደራርቱ ነች ከጀርባ ምትዘውርህ ደራርቱ ነች በቃ እኔ በዚህ ምርጫ ተስፋ አድርጌው የነበረው ኦሎፒክ ኮሚቴው ጋር ያለውን የተበላሸ ነገር ምታስተካክል መስሎኝ ነበር አቤ በል ገና ብዙ ስራ ይጠብቅሀል ስራህን ጨረስክ ብየ ነበር ይገርማል የምር
ድል ቅርቡ እየሆነ ያለው ማንችስተር ዩናይትድ!!!
52:06
Sheger Sport With Abebe Gidey
Рет қаралды 10 М.
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН
ቴዲ አሃዳዊ ነው" የቄሮ ትግል እቅዱን አክሽፎበታል "
10:54
እንደ ፖቸቲኖ ቶተንሃም እየሆነ ያለው አርሰናል
20:58
Sheger Sport With Abebe Gidey
Рет қаралды 2 М.
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.