ከድምጻዊ ሞላ ሰጥአርጌ ጋር የተደረገ ቆይታ

  Рет қаралды 12,104

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

Күн бұрын

Пікірлер
@Hanigs3yl
@Hanigs3yl Жыл бұрын
ያልተነገረለት ጀግናው ድምፃዊው እድሜና ጤናውን ይስጥህ
@semira1209
@semira1209 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 3 жыл бұрын
ስወደው በፈጣሪ ቆንጆ ድምፅነው እውነተኛ ሰውነው
@seidali5521
@seidali5521 3 жыл бұрын
Wooow እንኳንም ተመለስክ በጣም እንወድሀለን
@AIAHWE8065
@AIAHWE8065 Жыл бұрын
አይ😍😍😍😍😭
@goohhxnd7933
@goohhxnd7933 3 жыл бұрын
አይይይ አማራዬ
@tadelakasatadelakasa6355
@tadelakasatadelakasa6355 3 жыл бұрын
The legend welcome to amhara king 👑👑👑
@ewnetubihons3168
@ewnetubihons3168 3 жыл бұрын
ፋኖ ብዙ ጠላት እንዳለው ሳይታለም የተፈታ ነው፡፡ለዚህም ነው በደሴ የወሎ ህብረት የፈጸመውን ዘረፋ ወደ ፋኖ ለማላከክ የተሞከረው፡፡ፋኖ የ46 ሚሊዮን የአማራ ህዝብ ሙሉ ድጋፍ አለው፡፤ ጠላቶቹ አማራን መክተው በፊቱ ሊቆሙ አይችሉም፡፤ ዳሩ ግን ምን ያደርጋል አማራው በሚፈለገውና በሚገባው ልክ፣ ፍጥነትና ደረጃ በሁሉም ዘርፎች ገና በበቂ አልተደራጀም፡፡ ለ30ና ለ40 አመታት በወያኔ ከፍተኛ ደባና ተንኮል ተሰርቶበታል፡፡ የዘር ማጥፋት ተፈጽሞበታል፡፤ ደህይቶና ኋላቀር ሆኖ ተቀብሮ ኖሯል፡፡ አሁን ደግሞ በተረኛውና ምናልባትም ከወያኔ በበለጠ አማራን በሚያሰጋው በኦሮሙማ የረቀቀ ሴራና አማራን አጠላልፎና ከፋፍሎ የመጣል አደገኛ ቁማር እየተሰራበት ይገኛል፡፡፡የሆድ አደሮቹ አማራወች የብልጽግና ፓርቲ መሪወች የሆኑት እነደመቀ መኮንንም በሁለት እግሩ መቆም ያልቻለውን ባለ አንድ እግሩን የኦሮሙማ መንግስት ያንኑ አንድ እግሩን በትከሻቸው ተሽክመው አንዳልጦት እስክሚከሰከስ ድረስ እሹሩሩ እያሉት ይገኛሉ፡፡በተጓዳኝም እነዚሁ ሆዳሞች የአማራ አለኝታ የሆነውን ፋኖን እንዳይደራጅ የቻሉትን አፈና፣ እቀባና ክልከላ ማድረጋቸውን ቀጥለውበታል፡፡ አማራው በትክክልና በሀቅ ቢቆጠር ብዛቱ ከ46 ሚሊዮንም ይበልጣል፡፤ይህንን እውነታ ወያኔና ኦነግ ዱሮ ገና ሳይጣሉ በፊት በጋራ በአማራ ላይ ቆምረው የሰሩት ቁማር መሆኑን የወደቀው የወያኔ መንግስትም ተረኛው የኦሮሙማ መንግስትም ሁለቱም ያውቁታል፡፤ ዘግይቶም ቢሆን መላው የአማራ ህዝብም ይህንን የተሰራበትን ሸፍጥና ደባ ጠንቅቆ ያውቀዋል፡፤ወደፊት ትክክለኛ የህዝብ ቆጠራ በመላው ኢትዮጵያ ውስጥ በሀቅ ሲደረግ ሁሉም ህዝብ ልኩንና አቅሙን ብዛቱንና ማንነቱን ለይቶ ያውቃል፡፤ ያኔ እውነቱ ፈጥጦና አግጥጦ ሲወጣ አማራው ለአመታት በሸፍጥ የተሰራበት የበጀት ድልድልና የድምጽ አሰጣጥ ቁማሮች እንዴት ይቆመርባቸው እንደነበረ ገሀድ ይወጣሉ፡፡ የአሜሪካ ዜግንቱን ስለመመለሱ በቂ ማረጋገጫ ያላቀረበውና ወደር የለሹ እብሪተኛ ጃዋር መሀመድ “ግማሽ መንግስት እኔ ነኝ” ብሎ በይፋ ከማወጅ አልፎ ሁሉንም አይነት ግፍና ሰቆቃ በድፍን ኦሮሚያ ባለው ከ7 እስከ 8 ሚሊዮን በሚቆጠረው የአማራ ህዝብ ላይ ፈጽሟልም አስፈጽሟልም፡፡ በተረኝነትና የኬኛ ፖለቲካ ያበጠው የኦሮሙማ ቡድን እንደሌሎች የአገሪቱ ክፍሎች ሁሉ አገሬ ናት ብሎ በኦሮሞያ ክልል ለዘመናት የኖረውን አማራን "ነፍጠኛ ውጣ"፣ ይህ የኦሮሚያ መሬት ለአማራ አገሩ አይደለምና እዚህ መኖር አትችሉም...ወዘተ እያስባለና በተለይም አማራዎች በሆኑ እናቶች ላይ፣ እርጉዞች ላይ፣ ገበሬወች ላይ፣ በሴት ዩኒቨርሲቲ ተማሪወች ላይ …ወዘተ እጅግ ሰቅጣጭና ዘግናኝ ግፎችን፣ ጭካኔወችንና እንሰሳዊ ድርጊቶችን ፈጽሟል፤ አስፈጽሟል፡፡የኦሮሞ ክልል መሪ ተብየወቹና አንድ ጊዜ "ነፍጠኛን ሰብረነዋል" ሌላ ጊዜ ደግሞ “በማፍዘዝም በማዘዝም" እያሉ የሚመጻደቁት ባለውቅቶቹ እነሽመልስ አብዲሳም ታሪክ ይቅር የማይለው ደባ በአማራው ላይ ከመፈጸም ዛሬም፣ አልታቀቡም፡፡ ማንን ፈርተው? ምንንስ ፈርተው?? መንግስትና ህግ አለ በሚባልበት አገር ይህ መሰሉ ዘግናኝ ድርጊት በአሁኑ ዘመን በአማራው ላይ መፈጸሙን ማንም ምንጊዜም ሊረሳው የማይችል ጉዳይ ነው፡፤ ድርጊቶቹ በሙሉ ለአማራው የአእምሮ ቁስልና፣ የስብእናው ርክሰቶች ሆነው ለዘለአለም ይኖራሉ፤፡ ጃዋር ይህንን ሁሉ ሲያደርግ አብይ እያወቀ ተባባሪ በሚመስል መልኩ ምንም ሳያደርገው ቆይቶ ሳለ በስተመጨረሻው ላይ ግን ጃዋር አብይ አህመድ የተቀመጠበትን ወንበር መነቅነቅ ሲጀምር እስር ቤት ሊወረውረው በቅቷል፡፡ ወሎን ሰሜን ኦሮሚያ የማድረግ የኦሮሙማ ጥረት የተጀመረው ቀደም ብሎ ነው፡፤ ለዚሁም ይረዳ ዘንድ "የወሎ ህብረት' የሚል ለኦሮሚያ መስፋፋትና ታላቅነት የሚሰራ ድርጅት በደሴ ተፈጠረ፡፡ አብይ አህመድ አሁንም የኢትዮጵያ መሪ ነኝ እያለና ለኦሮሙማ የበላይነትና መስፋፋት በድብቅም በገሀድም እየሰራ ባለበት ወቅት ወሎን ሰሜን ኦሮሚያ የማስደረግ የሴራ ፖለቲካውን ቀጥሎበታል፡፡ አብይም ይህንኑ አስቀጥሎ በመስራት ላይ ይገኛል፡፡ እዚህ ላይ ጃዋር በሉት ዳውድ ኢብሳ፤ አብይ አህመድ በሉት መራራ ጉዲና የኦሮሙማን አመለካከትና እምነት እንደዚሁም ኦሮምያን በሌሎች ላይ በማስፋፋትና የበላይ በማድረግ አንድ ናቸው፡፡ ወያኔ እንደ ቅማንት ነጻ አውጭና አገው ነጻ አውጭ… ወዘተ እያለ እንደጠፈጠፋቸው ጸረ አማራ ስብስቦች ሁሉ ኦርሙማም በወሎ የራሱን አሻንጉሊት ለመጠፍጠፍ አልቦዘነም፡፡ይህ ስሌትም ሁሉንም የኦሮሙማ አንጃወች አንድ ያደርጋቸዋል፡፡ ከዚሁ ቅዠት አንጻር ሰሜን ወሎ ወደ “ደቡብ ትግራይ” እንደዚሁም ደቡብ ወሎ ወደ “ሰሜን ኦሮሚያ” ይጠቃለላሉ ማለት ነው፡፡በዚህም የቅዠት አካሄድ የሚያስፈራው ሁለቱም ቅዠታሞች የሰሜን - ደቡብ ድንበራችን ነው ብለው በሚያስቡት ቦታ ላይ ሲገናኙ እንዳይዋጉ ነው፡፤ መቼስ ቅዠት አይደል?? ከወያኔና ኦሮሙማ ቅዠት አንጻር ሌላው ገራሚ ነገር ባለሰፊ ታሪኩ የንጉስ ሚካኤል አገር “ወሎ” አይኖርም ማለት ነው፡፤ ለነገሩኮ ፍርጃ ሆነና ወሎ ከደርግ ስርአት በስተቀር በሶስቱም ስርአቶች ጥርስ ውስጥ የገባ ህዝብ ነው፡፡ በጣልያን ወረራ ወቅት ንጉሱ ወደ ውጭ ሲሸሹ አትሸሹም ብሎ መንገድ በመዝጋቱ በንጉሱ ጥርስ ተያዘበት፡፡ “ከወያኔ ጋርም የተባበረ ጥቅር ዉሻ ይውለድ’ ብሎ ህዝቡ ላለመተባበር በመማማሉ የደረሰበትን ሁሉ ታሪክ መዝግቦታል፡፤ አብይ አህመድም ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ወሎ ሄዶ ስብሰባ ሲመራ በህዝቡ በተለይም በአንዲት አይነ ስውር ነገር ግን እጅግ ልባም ሴትዮ ለኦሮሞ ስለሚያደርገው አድሏዊነቱና በአማራ ልዩ ሀይል ትጥቅና ስልጠና ላይ ስለተናገረው ማጣጣልና ማጥላላትን አስመልክቶ ለቀረበለት ግልጽ ጥያቄ በተለይ ጉዳዩ እንዲያ ይፋ ሆኖ በመጠየቁ አብይ ቀንድ አውጥቶ ምን እንደተናገረ የሚዘነጋ አይደለም፡፡ ቪድዮው አሁንም አለ፡፡ ወደ ጉዳያችን ስንመለስ ይህንን የኦሮሙማ ቅዠት ተሸክሞ መሳሪያ በመሆን የአማራ አንዲነት እንዲላላ አጥብቆ በመስራት ያለው 'የወሎ ህብረት" ከወያኔ ቀጥሎ በደሴ ከተማ ዘረፋን ያካሄደ ስብስብ ነው፡፡ ስብስቡ ዘረፋውን ያካሄደው እራሱ ሆኖ እያለ ይባስ ብሎ ዘረፋውን ያካሄደው የአማራ ፋኖ ነው እያስባለ የሀሰት ዜና በመንዛት ላይ ይገኛል፡፡ የደሴ ህዝብማ ፋኖን እንዴት እንደተቀበለው፣ እንዴትስ ብሎ ፋኖን በስስት አይኑ እንደሚያየው ህዝቡ እውነታውን በአደባባይ አስመስክሯል፡፤ የደሴን ህዝብ ከወያኔ አረመኔያዊ አገዛዝና ግፍ ነጻ ያወጣውን የፋኖን አቀባበልም ታሪክ በሰነዱ የደሴ ህዝብም በልቡ መዝግበውት ይኖራሉ፡፡ እነ አብይ አህመድ በወሎ ህዝብ ላይ ጭነው እየጋለቡት ያለው "የወሎ ህብረት" የተሰኘው የውርደት ፈረሳቸውም የትም ሳያደርሳቸው በወሎ ህዝብ "ንቁ" ንቀትና አማራዊ አንዲነት ፉርሽ ሆኖ ውርደቱን ይከናነባል፡፡ሞት ለከፋፋዮች!!
@ወሎሀይቅይቶብ
@ወሎሀይቅይቶብ 3 жыл бұрын
ዋዉ
@hawahawa6479
@hawahawa6479 3 жыл бұрын
እናተየአማራባለሚደያወች አማራን በሌላዉክልል እድንጠላ እድንገደል እድንዘረፉ የድሮዉንታሪክ የሰዉንቁስል እየነኩነዉ ኢትዮብያ አድሁነናል ግን አዳድ በፉኖስም አድመደርካ ነፃማዉጣትየማይችሉ መሀይምች የኢትዮብያንአድነትየማይፈልጉ እራሳቸዉላይ ቢጣቂ ሚኒልክይላሉ ተፈለጉ ሀዉልቱንተሸክመዉይኑሩ ግን በየቤታቸዉም እቃዉንሁሉ በነሱያድርጉት መሀይምች በሚደያእየወጡ የኢትዮብያንአድነትአይሸርሽሩ የዘድሮዉእድል የሁሉምኢትዮብያዉ ደምነዉ የፈሰሰዉ መከላከያችን የአፉር ጀግኖች የአማራጀግኖች ሚኒሻወች የሁሉም ብሄርብሄረሰብች ደምየፈሰሰበትነዉ ግንአሁን አዳድ የአማራ መሀይም ጁታምእደሆኑአይታወቅ እግባራቸዉላይ አዝማችሚኒሊክይላሉ ሚኒልክ አፈርሁኖል አሁንያለዉመሪ ዶክተርአብይአህመድነዉ የአማራባለሚደያወች የአማራመግስት ስረስረአትማሳዝአለበት በየቦታዉ እየምተያለዉ ባዳድ መሀይም ደቆሮ በራሳችን ክልል ሰወችነዉ የኸነገርመቆምአለበት ኢትዮብያንአሁንየማስፈልጋት አድነት መረዳዳት አዱላዱመተዛዘንነዉ ሰዉ በምርጫዉአይደለም የተፈጠረዉ ፈጣሪ በፈለገዉአገርነዉ እድፈጠርያደረገዉ ዘረኛ ምቀኛ ሱሰኛ የሀገር አይበጅም
@ኢክራምኡመር-ቈ7ዘ
@ኢክራምኡመር-ቈ7ዘ 3 жыл бұрын
ሂጅ ደደብ ጋላ አንች ነሽ ለአማራ ኢትዮጵያነትን ምትስብኪው እሱን ለነዛ ከብት ጁሀር እና ጃንማሮ ንገሪያቸው ሲጀመር አንች አልተማርሽም መሀይም ነሽ ፅሑፍሽ ያስታውቃል
@myfano2708
@myfano2708 3 жыл бұрын
ብአዴን የሚባል ካንሰር ነውኮ እደዚህ ያዋረደን አየ አማራዬ ይሄም ያልፋል ብቻ
@yetsedawbirhan5065
@yetsedawbirhan5065 Жыл бұрын
❤❤❤😂😂
@NA-nq8lc
@NA-nq8lc 3 жыл бұрын
ህወሃት እድሜ ልኩን ሲቀማ ሲያስር ሲገድል ነው የኖረው!!!
@amanuelbeyene1342
@amanuelbeyene1342 3 жыл бұрын
ማነው የዘረፍህ ትግረ ነው ወይ ተላካኪ ነው ለምን ኣሁን ዝምትላላቹ ለምን የናት ሊጅ ኣይሆንም
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 38 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 50 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 44 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 63 МЛН
ኮምቦልቻ  የልማት እና የሠላም ከተማ !
18:09
Kombolcha City prosperity party
Рет қаралды 337
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 38 МЛН