KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አላህ ከአርሽ በላይ ነው በኡስታዝ አቡሀይደር
31:16
ጠያቂ ሳዳት ከማል መልስ ሸይኽ ኤልያስ አህመድ
37:55
Support each other🤝
00:31
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
00:42
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
01:04
ክፍል 2
Рет қаралды 32,721
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,5 М.
TUBE وبيجوت
Күн бұрын
Пікірлер
@Aነኝየራዪማልጅ
9 ай бұрын
እኛ ከፈጠረው የሚፈልግ በአካልና በቦታ የሚገለፅ ፈጣሪ የለንም እኛ ከማንም ምንም የማይፈልግ አሏህ ነው ያለን አልሓምዱሊላህ አሏሁ ሞውጁዱን ቢላ መካን❤❤ጃዛኩሙሏህ ኸይር ሸይኽና❤❤
@user-ሚጣ
11 ай бұрын
አላህ አንድ ነዉ።አምሳያም የለዉም ።አለምን የተቆጣጠረ ጌታ ነዉ።ከፈጠረዉ ነገር ቅንጣትም ፈላጊ አይደለም የኛ ጌታ።☝️💚
@አሢያየአሏህባሪያ
3 жыл бұрын
ኡስታዛችን ኢሊያስ አህመድ ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጨምርልህ የጠመሙትንም አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራቸው ያረብ
@AbdiMuhidin-g5z
9 ай бұрын
ሸይክ ኤልያስ አላህ እውቀትን ይጨምርልህ
@madarkhamzh7809
Жыл бұрын
ዶከተር አቦባክር አለሀ ይጠብቃችሁ የኛ ጀግና ደስ የሚል ደርስ ነው በረካ አለሁ ፊኩም
@Hik-t5p
8 ай бұрын
ምኑ ነው ደሥ የሚለው እናተም ልክ እደ ቤጤ ናችሁ
@SeidAhmed-j7u
6 ай бұрын
ኡስታዝ ኢሊያስ አህመድ አላህ ይጠብቅህ እረጅም እድሜ አላህ ይስጥህ ።።።። ለአህባሾች አላህ ሂዲያ ይስጣችሁ ቁረአን አለመቀበል ማለት አዑዙቢላህ، በቁረአን ሰባት ቦታ ጠቅሶልን ሳለ እናተ አለመቀበል ማለት አላህ ይምራችሁ።። ወንድም እህቶች እንጠንቀቅ ተውሂዳችንን እንማር እንጠብቀው አላህ ይጠብቀን ሁላችንንም ከጥመት አላህ ይጠብቀን።
@ሀሥቡንአላህወነእመልወኪል
Жыл бұрын
ሱለላህወሰለም ኡስታዝአሊያስ አህመድ አላህይጨምርልህ አላህከአርሺበላይከፍአለ
@aishatube-m2n
Жыл бұрын
ሸህ አቡበከር አላህ ይጨምርልህ ትክክለኛ እምነት የሶፍዮች ነው❤❤❤❤
@InnocentBeach-ch7cw
9 ай бұрын
جزاكم الله خيرا አቡበክር ሱለይማን ❤❤❤شيخنا الغالي
@haphap4640
Жыл бұрын
ኡስታዝ ኢልያስ ጀዛ ከላህ ከይር አላህ አተም በተናገር ከው እኛም በሠማነው ተጠቃሚውቹ ያድርገን አላህ ካአር በላይ ነው
@ሀያቲየከላላዋ
4 ай бұрын
ኡስታዝ ኢሊ ያስ አላህ ይጠብቅህ የጠመሙትንም አላህ ይመልሳቸዉ
@አልሀምዱሊላህአለኩሊሀልስ
Жыл бұрын
ዶክተር ሸይኽ አቡበክር የኛ ጀግና ባረከሏሁፊኩም አሏህ ይጠብቅልን ረዘም ያለ ኡምር ከሙሉ አፊያ ጋር አሏህ ይስጥልን አሏህ ያለቦታ ያለ አቅጣጮ ያለ ጌታ ነው
@رحمه-ح9ي
9 ай бұрын
ኡስታዛችን አቡበክር ጀዛኩሙላ ኸይራት
@shegarameto706
8 ай бұрын
😂😂ሞኝ ኡስተዝ
@fatema6394
Жыл бұрын
ሸኩና ሸህአቡበከር አሏህ ጀዛችሁን ይክፈለልኝ❤❤❤❤ አሏህ ያለቦታነው
@TofikyimerTofikyimer
7 ай бұрын
አሏህ ከፍጡር ፈላጊ አይደለም ። አሏህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይወፍቃችሁ ኡስታዝ አቡበክር ❤❤❤
@HamedaKemal
Жыл бұрын
አስታዝ ጀዛከላሁ ኸይረን አረህማን ከአርሽ በላይ ነው
@HalfiyaaSamuu
9 ай бұрын
ኡስታዝ እሊያስ አላህ ጀዛዎትን በጀንነት ይክፈሎት አላህ ከአርሽ በላይነው ☝
@سعدهمحمد-ع7ص
4 ай бұрын
አላህ ይጨምርልህ ኡሰታዝ ማሸአላህ መብሩክ ሀቅን ከባጢል ልይትይት አደረግከው አላህ ያኑርልን
@HnanAhmd-l1m
4 ай бұрын
ኡስታዝ አቡበከር እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤ያረብ 20ት❤❤❤
@زيناتالامهري
9 ай бұрын
ኡስታዚ አብበክረ አላህይጠብቅልን የነሱእምነት ጀህል ይሻላል ምንም እምያቀዉ አዉቀናል ብለዉ ተማስተምሩ ኢልምምር ይቀረችዊል❤❤❤❤❤❤
@hayatendetis4738
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡሰታዝ ኤሊያሰ አህመድ አላህ ይይትብቅህ አላህ ክአርሽ በላይ ነው
@amnallll6301
Жыл бұрын
አላሁ. መወጀዱበላመካን. አላህየለባታነው
@Rahmajemal-cx5wd
9 ай бұрын
ማስረጃ
@ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ
7 ай бұрын
የት አገኛችሁት እዚህ የሚል😭😭😭
@KerimaKerima-iv6ds
6 ай бұрын
ሡብሀን አላህ አላህ ይጠብቀን መጀመሪያ ለራሣችሁ ተስማሙ አንዱ ከአርሺ በላይ አላህ ሀርሺ ላይ ተደላደለ ወረደ ወጣ አምትሉ መጀመሪያ አንድ ሁኑ እሺ አላሁ ሞጁዱን ቢላ መካን
@HnanAhmd-l1m
4 ай бұрын
እኔማ ተራ ወሬ እሚያወራ ነዉ የመሰለኝ😅😅😅
@anwarmuzemil4864
3 жыл бұрын
ብዙዎቻቹ በጣም ትገርማላቹ አቡበክር የሚለው አላህ ያለ ቦታ ያለ ነው ነው፣ ነገር ግን አንድ እንኩዋን አላህ ያለ ቦታ መሆኑን ሚያሳይ ነገር አልተናገረም ይልቁኑ አላህ ከ አርሽ በላይ መሆኑን የሚያሳዩ ማስረጃዎቹን የማጣጣ ንግግር ብቻ ነው። እባካቹ ከ ወገንተኝነት ውቺ ሁናቹ እምነታቹን በትክክለኛ ማስረጃ ላይ ሁናቹ ያዙ። አንድም የ ቁራን ወይም የ ሃዲስ ማስረጃ የለም አላህ የትም አይደለም የሚል። ለዛ ነው ብዙ ጊዜ አላህ ከ አርሽ በላይ አይደለም የሚሉ ሰዎች የነሱ እምነትን ማለትም አላህ ያለቦታ መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ ከማምጣት ይልቅ ከ አርሽ በላይ መሆኑን የሚያሳዩ ማስረጃዎችን ለማጣጣል የሚሞክሩት። ወንድም እህቶቼ ይህ ዲን ነው ትክክለኛውን እንጂ የምትፈልጉትን አትከተሉ። ወላሁ አእለም ሌላኛው አቡበክር በ ኢማሙ ቁርጡቢ ላይ ዋሽቷል በርግጥ ሳያውቅ ቀርቶ አይደለም ግን አንዴ አቂዳውን ያዘ ከዛ በኋላ ሃቅን መጠምዘዝ እንጂ መቀበል አቃተው አደራ እንደሱ አትሁኑ። እሳቸው ያሉትን እሺ ካለኝ ከታች PDF አያይዝላችዋለሁ ገጽ 158-159 ታገኙታላቹ እራሳቹ ታዩታላችሁ አላህ እኔንም እናንተንም ሰው ላይ ከመቅጠፍ ይጠብቀን
@anwarmuzemil4864
3 жыл бұрын
እምቢ ብሎኛል የ ኢማሙ ጠበሪ ተፍሲር ሱረቱል በቀራ ቁጥር 29 ላይ እዩት ታገኙታላቹ
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
2 жыл бұрын
እያወቁ እኮነው እነሱ ጠነው ስውን እሜያጠሙ. አላህ ከአረሺ በላይ ነው ብዙ የቁረአን ማስረጃወች አሉ አልሀምዱሊላ እኔም በፌት አለማወቅ. አላህ ያለ ቦታ ነው ብየ ነበረ እማምነው ግን አሁን አልሀምዱሊላ አቄዳየን ከቁረአን ከሀድስ ተረዳሁ አላህ ከአረሺ በላይ መሆኑን ነብያችንም ስለላህ አለይ ወስለም ብዙ መልሶችን ለሆነች እንስት. አላህ የትነው ሴላት እስማይ ብላ መልሳለች ብትሳሳት ነጃ አውጣት አይሉም ነበረ አዳ ያሆኑ ጠማማወች. ሱበሀን አላ አላህ ይምራችሁ ያረብ
@abukitofike5614
2 жыл бұрын
Ebnu Kesire Men Blo Endfesre Eyte
@fjvjbmnvxkm9146
2 жыл бұрын
Ngeren pdf yemigegnibetn
@howtogrow8536
Жыл бұрын
shekochhn be glt tekerakrew yemiyashenfewn enketelalen
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
8 ай бұрын
ኡዝታዝኤልያስአህመድአላህያቆይህ
@EMAGZACofficial
10 ай бұрын
ዶ/ር ሼኽ አቡበክር አላህ ረጅም እድሜ ከአፊያጋ ይለግስልኝ ❤💚💚❤️
@biniyamingirma4995
2 жыл бұрын
ከቦታ ፈላጊ የሆነ ፈጣሪ የለኝም
@user-ሚጣ
11 ай бұрын
☑️☑️☑️☑️☑️👍👍👍👍👍👍
@مدينه-ج8ض
5 ай бұрын
አላህእኮነው ከአርሽበላይነኝ ብሎየተናገረው። ሂዲያይሥጠን ለሁላችንም ያረብ
@yimamseid8469
Жыл бұрын
ዶክተር አቡበክር አሏህይጨምራችሁ አሏህ ይጠብቃችሁ
@MohammedAli-if7bp
2 жыл бұрын
ኡሥታዝ ኢልያሥ አላህ ያቆይልን አላህሂድያ ይሥጣቸው
@ummuabdu7611
Жыл бұрын
ኣሏህ ያለ ቦታ ያለ ነዎ ዓርሽ ሳይፈጥር እደነበረ ነው
@عمرعمر-ج1ج5م
9 ай бұрын
ጀዛኩሙላህኸይር ዶክተርአቡበክርሶለይማን አላህ ባሉበትከነቤተሠቦቻቸዉ እሥከጀመአቸዉ አላህይጠብቃችሁ አላህሞጁዱን ቢላ መካን
@RewRew-h7v
9 ай бұрын
ኡስታዝ ኢልያስ አላህ ይጠብቅህ
@ASZX-ri8um
2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አልአዚዙልገፋር አሏህ ከአርሽበላይነው
@ነኝየወልደያዋከሸጋመብቀያ
2 жыл бұрын
ሳህ ✅✅✅✅✅✅
@kadumuneermuhamnedkavanoor7330
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@rehimarehim2122
2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@user-ሚጣ
11 ай бұрын
❎❎❎❎❎❎❎❎
@amoyeendris2194
6 ай бұрын
ሳህ✅✅✅✅
@AlllAlll-g9p
2 ай бұрын
ጀዛኩሙሏህ ኡስታዝ ኤሊያሥ
@shemstube7057
2 жыл бұрын
አላህ ከ አርሽ በላይ ነው ሸህ ኤልያስ አህመድን አላህ ይጠብቃቸው። አንጀት አርስ
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
2 жыл бұрын
አሜን ያረብ
@عليعلي-ت1ظ8و
2 жыл бұрын
መውላና. ሸኽ አበከት አሏህ ይጠብቃችኩ የኛ ጀግና የኛ እንቁ
@ebrahimayoob1029
10 ай бұрын
ሸይኽ ዑመረ ነብይላህ ሙሳ ለነብያችን ወደ አላህ ተመለሰ ና ከሱላት ኢንድ ቀነስልክ ያሉት ምን ትላለክ አላህ ከዓረሺ በላይ ከለለ አላህ ነብዩላህ ሙሳ ለምነ ወደ ጌታህ ተመለሰ ና ጠይቅ አሉ?
@EbirahimSemagn
9 ай бұрын
And enkua aymelsim
@idehwhhsg4297
2 жыл бұрын
ዶ/ር ኣቡበክር ሱለይማን ኣሏህ ይጠብቃቹሁ የኛ ጀግና ኣሏህ ያለ ቦታ የለ ነዉ ኣሏሁ መጁዱን ቢላ መካን
@Rahmat-zj2fs
4 ай бұрын
ኡሥታዝ አቡቦከር አለሏህ ይጠብቃቸው🎉🎉🎉❤❤❤❤
@FatumaBelay-x9y
Жыл бұрын
ያረብ ትክክለኛውን መገድ አንተ ምራ አላሁ አእለም
@ኡሙኡስማን-ኰ4ቸ
10 ай бұрын
ዶክተርዬ አሏህ ይጠብቅልን❤🎉❤🎉
@aishatube-m2n
Жыл бұрын
ዲን ከኡለሞች ና ከሰለፎች❤❤❤
@TayibasaideEumEimran
6 ай бұрын
ኡስታዝ አቡበከር ጀዛኩሙላሁ ህይረን
@ነኝየናትዋናፋቅት
Жыл бұрын
ሸይኽና አባቡክር ስለይማን አሏህ ይጠብቅልን የኛ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሏሁ መጁድን ብላ ማካን💚 አሏህ ያለ በታ ያለ ነው ❤ከዝ ወጭ ያላቹ ገደል ግቡ ከፈለጋችሁ 😏🙃🙃ይቅርታ መሳደብ ፈልገ አይደለም ግን አበዙት 😏
@MekbulSiraj
9 ай бұрын
Sheikh Eliyas Ahmed iwnetawn silabraruln jezakumulahu khayr❤
@Sitina-sy8pe
9 ай бұрын
ጀዛከላህ ሸህ አቡበክር አላህ ያለቦታ ያለነው
@fatumaahmed4763
Жыл бұрын
አሏህ ቦታን አቅጣጫን ሳይፈጥር የነበረ ነው አሁንም እደነበረ ነው አሏህ ተቀያያሪ ጌታ አይደለም
@ነኝየናትዋናፋቅት
Жыл бұрын
ሳሕ❤
@fyyu3909
9 ай бұрын
ትክክል አሁንም በፊትም እነበረበት ነው አረህማኑ ከአርሽ በላይ ከፍ አለ ። ራሡን በገለጸበት መልክተኛው እንደገለጹት አጦእና አናጣምም
@fatumaahmed4763
9 ай бұрын
@@fyyu3909 እሱን ካመናችሁ ለምን ተደላደለ ተቀመጠ ትላላችሁ አሏህ ከዝህ የጠራ ነው አሏህ አርሽን ተቆጠጠረ ነው ተፍሲሩ አሏህ በልባቸው ጥመት ያለባሸው አያተል ሙተሻቢህ ይከታተላሉ ብሎናል በሱረቱል አል ኢምራን አቀፅ 7 ላይ
@EbirahimSemagn
9 ай бұрын
Allah yefelegewn mareg ychilal Befitur enkua semay kemidir belay new hadya emidir lay tekemital litlu new?
@fyyu3909
9 ай бұрын
@@fatumaahmed4763 ሙተሻቢ እናተ ናችሁኮ ተደላደለ ያለ የለም አታጣሙ ተማሩ መጀመሪያ እውቀት ከንግግር ሥለሚቀድም
@emanbintendris6359
2 жыл бұрын
ሸይኽ ኢሊያስ አህመድ አላህ ይጠብቃችሁ አረህማኑ አለል አርሽ እስተዋ አላህ ከአርሽ በላይ ነው አላህ ሀቁን ይግለፅላችሁ
@kadumuneermuhamnedkavanoor7330
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣😋
@enasabdulhamid3223
Жыл бұрын
በዛቱ ነው አርሽ በላይ 🤔😏
@sartt7576
Жыл бұрын
አላህ ከአርሺ በላይነዉ።።።
@fatumaahmed4763
Жыл бұрын
😂😂😂
@amoyeendris2194
6 ай бұрын
አህባሾች አሏህ ይሂድኩም 😢😢 አሏህከአርሽ በላይነው
@amnallll6301
Жыл бұрын
አላህያለባትነው
@kawserSiraj-x5w
2 ай бұрын
አላህ ይጠብቅልን
@nfisa2992
9 ай бұрын
ጀዛኩምአላህኸይር
@MakkaMakka-g7p
5 ай бұрын
جزاكم الله خيرا
@manhajsalafiyoutube2344
2 жыл бұрын
ኡስታዝ ኢሊያስ አህመድ ነው ተሸክክል ያለው አላህ እነዚህን አድስ ነገረ እሚፈጥሩትን ጠማሞች ያጥፋልን
@zmzmmohamed5547
Жыл бұрын
ኡስታዝ አቡበክር አሏህይጠብቃችሁ አልሀምዱሊላህ ሀቁይፍ መሆን ይዟል ስለአሏሁ ተአላ አታስተንትኑ አትፈላፈሉ ገደል ትገባላችሁ አሏህ አርሽን ተቆጣጠረ አሏህ የለቦታ ያለአቅጣጫ ያለነው
@KubraAdds
4 ай бұрын
አላህ ያልተቆጣጠረው አለዴ ምን ማለት ነው
@ummuabdu7611
Жыл бұрын
መውላና ዶክተር ረጅምምምም ሀያትትትትትትት😍😍😍😍😍📿📿📿📿
@fyyu3909
9 ай бұрын
አቤት አቤት መውላችን አሏህ ነው
@zz-mv5xr
2 жыл бұрын
ሱበሀናላህ ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ የአላህን ቃል ማንም አይቀይርውም ለምን ትቀይርዋለህ አላህ ሂዳያ ይስጥህ
@naseemayousuf1765
3 жыл бұрын
Masha Allah Allah yetebeqote shakhuna 👑👑👑👑👑👑👑👑
@zz-mv5xr
2 жыл бұрын
አላህ ከአርሽ በላይ ነው አልሀምዱሊላህ
@eliyastefera1809
Жыл бұрын
mulu sema ena ma yalbotawe endegeba tawqwalhe
@enasabdulhamid3223
Жыл бұрын
በልቅናው በደረጃው አዎ ነው❤❤❤ ግን በዛቱ ካልሽ ተሳስተሻል አላህ ከቦታ አይፈልግም
@howtogrow8536
Жыл бұрын
hidna anagrew yante fetari alah aydelem ftur new
@user-ሚጣ
11 ай бұрын
አኡዙቢላህ🤮🤮
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
2 жыл бұрын
አቄዳህንስ የሽጥቀው አተ የአህባሺ መነሀሬያ ኡስታዝ ኢሌያስ አላህ ይጠብቅህ ያረብ
@سعدهسعده-م1ح
2 жыл бұрын
ማስርጃችሁ ስድብ ነው ሱበሀን አሏህ
@SARATubeqn5ws
2 жыл бұрын
አላህ እራሡ አሯህማኑ ዓለል አርሺ ኢሥተዋ ያለዉን ፍጡር ቀይሮ ኢሥተዉላ ቢል ማን ይቀበላል ደም አኛ አላህን እድህነዉ አቀማመጡ ምናምን አላልንም አላህ ከአርሽ በላይነዉ እንዴትነዉ አላህ እራሡ ነዉ የሚያቀዉ አለቀ
@سعدهسعده-م1ح
2 жыл бұрын
ሳ
@Su4Su.T
2 жыл бұрын
ሳህ
@hassenmohammed9722
2 жыл бұрын
አረ ኢስተውላ ብሎ የቀየረ የለም ትርጉሙን ነው የሚስማማውን እወያያለሁ ካልክ አናግረኝ
@SARATubeqn5ws
2 жыл бұрын
@@hassenmohammed9722 ና እንወያይ ደአ ይለኛል
@SARATubeqn5ws
2 жыл бұрын
@@hassenmohammed9722 እና ትርጉሙሥ ቢሆን ምንድነዉ የሚሥማማዉ አለል አርሺ ኢሥተዋ ማለት ከአርሽ በላይ ከፍ አለ መሆኑን
@جميل12-ث2ي
Жыл бұрын
አላህ ከአርሽ በላይ ነው አላህ ሁላችንንም ሂዲያ ይስጠን ያረብ
@HayruKedr
Жыл бұрын
ሸይህኢሊያስ አላህእድሜህን። ያርዝምልን እነሱም አላህ ሂድያ ይስጣቸው እኛንም
@ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ
7 ай бұрын
ኡስታዝ ኢሊያስ አህመድ አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቀን ጠሞ ከማጥመም🕌🕌🕌🕌🕌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭 ❌አ❌ህ❌ባ❌ሽ❌አ🤑ገ🤑ር🤑አ👎👎ፍ👎ራ👎ሽ👎
@jemaldeleta4133
2 жыл бұрын
አላህም አለ" ከደም ሰራችሁ የበለጠ እቀርባችኋለሁ "
@bintAbduAli
Жыл бұрын
በእውቀቱ ነውጂ በአካሉኮ አደለም ሽንትቤትም ስትገባ ሌላም ስትሰራ አካል ላይ ነው ማለት ነው አላህ በእውቀቱ ነው ከኛጋ የሚሆነው እንጂ ከአርሽ በላይ ነው
@rahmahussainrahma8188
2 жыл бұрын
ኡስታዜ ባርክሏሁ ፊኩም አላህ ከአርሺ በላይ ነዉ100%
@ሀበሺይ
3 жыл бұрын
አሏህ #ያለቦታ ያለነዉ ዶክተር አቡበክርን አሏህ #ይጠብቅልን
@abdulraheem2602
2 жыл бұрын
በቃ አላህ ያለ ቦታው ከሆነ ቦታው የናተ ይሰጣቹ አል
@beyabeyachen3856
2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/f3m5pZapfLyWjMU
@Su4Su.T
2 жыл бұрын
የጂኒ ዶክተር ነው
@enasabdulhamid3223
Жыл бұрын
አሚንንኖኖ ሰደቅት❤❤❤❤
@MubarekYesuf-qo5rj
Жыл бұрын
ኡስተታዝ ኤሊያስ አለህ ይጣብቅ
@ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ
7 ай бұрын
ኡስታዝ ኢልያስ አህመድ ጀዛከላህ ኸይር አህባሹ አላህ ሂድያ ይስጣቸው
@ebrahimadem1433
2 жыл бұрын
አላህ ከገጠረው አለም አይፈልግም
@fatumaahmed4763
Жыл бұрын
ዶክተር ሸይክ አቡበክር ሀያት ጀባ ትክክል የኛ ፈጣሪ ተቀያያሪ አይደለም
@amoyeendris2194
6 ай бұрын
ጀባ ምድነው እ🤣🤣
@SeidAhmed-j7u
6 ай бұрын
ክክክክክክክ አንተ አው አንቺ ነሽ እንዴ ሀያት የምትሰጠው ጀባ ክክክክክ
@laylaabdullah7619
2 жыл бұрын
አላህ ከአርሽ በላይ ነው ኢነላሀ አለል አርሽ እስተዋ
@alhamdulillahrebilalemin419
Жыл бұрын
ሸህ አብቦከረ ሰሌማን እረጅም ሀያትትትቶትትት❤❤❤❤❤❤❤ ወሀብያ አዳምጡ አቀላችሁን አሰሩወና
@iammuslimtube2506
2 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ارحمان على العرش إستوا አላህ ከአርሽ በላይ ነው 100//100👌✅
@ነኝየወልደያዋከሸጋመብቀያ
2 жыл бұрын
ናአም ወላሂ ✅✅✅✅✅✅✅
@seadayimer9665
3 жыл бұрын
ማሻአሏህ
@BidarouHagi
11 ай бұрын
አላህ ሆይ ከጥመት ጠብቀን አላሁ መውጁዱን ፊአእለል አርሽ
@kassahailu821
2 жыл бұрын
አላህ ከ አርሽ በላይ ነው እኛ የምናምነው ቁርአንን ና ሀዲስን ነው ፍልሥፍና ን አንቀበልም
@aishatube-m2n
Жыл бұрын
አላሁ መውጁዱ ቢላ መካን
@AbdiMuhidin-g5z
9 ай бұрын
Allah u akbar. ahbashoch allah yimrachu .allah kearsh belay nw.allah u akbar.
@NejimEbrahim
3 ай бұрын
ኡስታዝ አቡበክር የእውቀት አባት እናመሰግናለን !
@SirajArabo
4 ай бұрын
ሡብሀን አላህ
@fatumaahmed4763
Жыл бұрын
ናተወያይ ስትባል ለምን አትቀበልም እልያዝ አህመድ
@amaamm2154
9 ай бұрын
ህ ምንግዜም አህባሽነው ወደኋላየሚለው ለምን አህባሽ በአቅሉነው የሚናገርውበማስርጃ ጪራሽ ማስርጃየለም
@SeidAhmed-j7u
6 ай бұрын
እንደናተ ማንአለደሞ በኢሞም እናቃችሗለን እኮ
@zahrabintbabatube5921
2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ የጥመት ጥግ አምላካችን ከአርሹ በላይ ከፍ አለ ያልተማሩ በጎችህን አታል ጦሀ አምስት ላይ ያለው ብቻ በቂ ነው ኢስተዋ አላ ወርተፈአ ከፍ አለ ነው ሰለፎች ያሰፈሩት በፍፁም ከፍጡር ጋ አናመሳስለውም ነገር ግን እኛ እንደ እናንተ ከአእምሯችን ስላልገጠመ ሀቅን አንክድም ሸይኽ ኤልያስ እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ያረብ
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
2 жыл бұрын
💯💯💯💯✅✅✅✅
@سعدهسعده-م1ح
2 жыл бұрын
🌷🌷🌷
@sadikznabu535
2 жыл бұрын
ዶክተር ኣቦባክር ስለማን ኣላህ ይጠብቃቹ ባረካላህ ፊኩም ኣላህ ያለ ቦታ ነው
@mahadiyakonjo1155
2 жыл бұрын
ትሸ አላህ ካርሽ በላይ ነዉ እየመርራቹ ዋጡት አላህ ይምራቹ ወደ ቀልባቹ
@beyabeyachen3856
2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/f3m5pZapfLyWjMU
@Su4Su.T
2 жыл бұрын
የእብሊስ ዶክተር ነወ
@genizemzem7910
2 жыл бұрын
አላህ ብሏል እደዛ አርሽ ላይ አደለሁም ብሏል የትኛው ሱራ ላይ አላህን ፍራ አይተክ ዝም እዳትል
@enasabdulhamid3223
Жыл бұрын
አሚን ሰደቅት❤❤❤
@baharali5638
2 жыл бұрын
allah arshen sayfeter yale arsh nebere alllah botan sayfeter yale bota nebere allah semayaten sayfeter yale semay nebere yehenen hula kefetere buhalam lek endebefitu yale arsh yale semay yale bota yale new
@abuferhan6030
3 жыл бұрын
ሱብሃነላህ
@ከድጃየሱፍ-ፐ3ኈ
3 жыл бұрын
ኡስታዝ አሊያስ አላህ ይጠብቅህ አላህ ሀቅ ከሚከተሉት ያድርገን የአላህንቃል ከሚያጠሙት አላህ ይጠብቀን
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
2 жыл бұрын
@@ከድጃየሱፍ-ፐ3ኈ አሜንን
@عبدالرحمن-ش7ن4ج
2 жыл бұрын
እንዴት አላህ አካል አለው ይባላል በቁርአን ነው በሀዲሥ አካል አለኝ ያለው አካል የሚባለው ነገር የተለያዩ ነገሮች ተገጣጥመው የሚፈጥሩት የሆነ ቁሥ ነው
@fyyu3909
9 ай бұрын
መጀመሪያ ተረጂ ከመኮመትሽ በፊት
@rahmadegefu7029
2 жыл бұрын
አላህ ከአርሺ በላይ ነው አራህማኑ አለል አርሺ ሰዋ
@idehwhhsg4297
2 жыл бұрын
እኛ ኣህሊ ሱና ከምንም የሚፈልግ ፈጣረ ኣንገዛም ኣሏህ ያለ ቦታ ያለ ፈጣሪ ነዉ ኣለቀ
@saadayonis8841
2 жыл бұрын
MashaAllah barakallahu Allah ytabkachuh 👍
@ProductivePro
3 жыл бұрын
Welahi sheikhuna antun megeltsebet kalat atahu siyastemru rasu besekina be hikma Allah yetebkln Allah yale bota yale nw
@ሀዊ-ዐ6ጘ
2 жыл бұрын
جزاك الله خير الله يحفزك يارب
@osmanmunwere7592
2 жыл бұрын
ለማንኛውም ሸይህ ኢልያስ አላህ ይጠብቅህ በጥቅሉ ግን አህባሾች ከቁርአን እና ሀዲስ አብደላህ አልሀረሪ የፈለሰፈውን ጥመት አታስበለጡ የትም አያደርሳችሁም
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
2 жыл бұрын
💯✅
@IslamicdaawaQuran
2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@idehwhhsg4297
2 жыл бұрын
እጭ ጠማማ ሁላ👎👎👎👎👎👎
@Nurdenabdu
10 ай бұрын
ቆሻሻ ሆዳም ብር ስብስቡ በፖለቲካ ይሄ ነው ለናተ የሚያምርባችሁ
@SeidAhmed-j7u
6 ай бұрын
@@Nurdenabduእኛ ቁርአን እና ሀዲስ እንጂ እንደናተ ተራ ሰው አንከተለም ማንም ይሁን ማንም ቁርአን እና ሀድስ ያልገጠመ ንግግር አንቀበልም
@AhmedLogaw-zf6om
Жыл бұрын
ሸሀችን ጀዛከሏህ
@pnnm4932
3 жыл бұрын
ባረካላህ ፍኩም ዉነተኛዉ አላህ ያለ ቦታ ያለ ጌታ ነዉ
@idehwhhsg4297
2 жыл бұрын
ሳሕ ኣሏህ ያለ ቦታ ያለ ነዉ
@pnnm4932
2 жыл бұрын
@@idehwhhsg4297 ባረካላህ ፍኩም ሸይኹና ዉነትም አላህ ያለ ቦታ ያለ አቅጣጫ ያለ ነዉ
@ummuabdu7611
Жыл бұрын
ኣሏህ የለ ቦታ ያለ ነው ኝኛ የተቀመጠ ግኡዝ ኣንገዛም
@AdresTalah
2 ай бұрын
ጀዛክአሏህኡስታስግንግልፅአልሆነልኝምአላህከስባትሰማይ ከአርሽበላይነውካልክአርሽንከመፉጠሩበፊትየትነበር
@fjgg8664
2 жыл бұрын
ዶክተር ኣቦባክር ኣሏህ ይጠብቅልን የኛ እንቁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Health-c3j
2 жыл бұрын
ye jinni doktor kkkkkkkkkkkkkkkkkk
@Su4Su.T
2 жыл бұрын
@@Health-c3jትክክል የጂኒ ዶክተር
@genizemzem7910
2 жыл бұрын
እንቁ ማድረግ ቁርአንን ነው የሚፈላሰፈውን ውስታዝሽ አደለም ቁርአን ቂሪ ለማወቅ ደሞ
@user-ሚጣ
11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@AsAs-zf1yr
2 жыл бұрын
አላህ ካርሽ በላይ ነው ።
@abdullahmohammediy9280
2 жыл бұрын
جزى الله الدكتور أبو بكر خير الجزاء،الله موجود بلا مكان
@rabiamohammed6760
11 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉መውላና ዶክተርሸይህ አብበከር አሏህይጠብቅልን የኛእንቁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሏህ ዛትአለኝ ያለበትቁርአን ሀዲሥ የለም አሏህ ያለቦታያለነው
@dawudworku6584
2 жыл бұрын
Rejim hayt le docter abubekr suleyman Allahu mewjudun bila mekan yhie new akidaye allah yemeslemun hidayah ystachihu le eliyas ena leteketayochu
@Hsnyah-v5v
7 ай бұрын
የኛ ጀገና ኣህበሻ የኣላህ ናቾዎ ለላቾዎ ግን የቢር ናቾ
31:16
አላህ ከአርሽ በላይ ነው በኡስታዝ አቡሀይደር
Allah Is Creator
Рет қаралды 720
37:55
ጠያቂ ሳዳት ከማል መልስ ሸይኽ ኤልያስ አህመድ
Islamopia || ኢስላሞ'ጲያ
Рет қаралды 48 М.
00:31
Support each other🤝
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
00:42
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 24 МЛН
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 10 МЛН
2:20:32
رقية للبيت سورة البقرة، يس، الواقعة، - شفاء وبركة وحفظ من الشيطان للبيت واهله
قناة القرآن 2 - Quran
Рет қаралды 3,4 МЛН
41:00
ኡስታዝ አቡ ሀይደር እና የአህባሽ ሼህ አባድር ውይይት Ustaz Abu hayder Vs Ahbash Sh. Abadir Big Debate
Hamdihun Tube
Рет қаралды 65 М.
11:36
ኢልያስ አህመድ በበፊት አቋሙ ኢኽዋኖች ላይ የሰጠው መልስ
Amrella Hassen
Рет қаралды 3,2 М.
18:00
የአላህ እግር ትልቅ ነው?! ለቀጣፊው አሕባሽ የተሰጠ መልስ #halal_media #new_neshida donkeytube
Ikhlas tube 2
Рет қаралды 10 М.
46:33
ዐቂዳህ Reviw||ታዳጊዉ የዐብደሪይ ደረሳ ኡስታዝ አንዋር እና ዉሀብዩ ዐብዱል ለጢፍ ያደረጉት ሀይማኖታዊ ዉይይት|Sufiy Vs Wuhaby||@ኒሳኡል መሻሪዕ
nisaul Mesharie ኒሳኡል መሻሪዕ Tube
Рет қаралды 20 М.
29:22
አደብ ከአላህ ጋር ክፍል # 2 በኡስታዝ አዲል አህመድ የቢዳየቱል ሂዳያ ማብራረያ sundus tube share subscribe
Sundus tube
Рет қаралды 10 М.
1:57:07
ያልተሰሙ ጉዶች😲 ከባዱ መድረክ!! 2 ቱ አቡበክሮች!ካልጨረሳችሁት አትጀምሩት!!መታየትና መሰማት ያለበት እዉነታ!! ዶ/ር ሸይኽ አቡበክር ሱለይማንና አቡበክር
nisaul Mesharie ኒሳኡል መሻሪዕ Tube
Рет қаралды 17 М.
51:12
ጓደኛህ ማነው?በተወዳጁ ኡስታዝ አብዱል ካፍ
Alberahin - አልበራሂን
Рет қаралды 2,7 М.
20:55
የሱብሂ ሰጋጁና የሽይጣን ታሪክ || @ElafTube
Elaf Tube
Рет қаралды 149 М.
32:05
ተውበት በማድረጉ ጅኖች የተበቀሉት የመናዊው ድግምተኛ || ልብ የሚነካና አስተማሪ ታሪክ || ሼኽ ነቢል አልዐወዲ || @ameen_tube
Ameen Tube
Рет қаралды 73 М.
00:31
Support each other🤝
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН