KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ምክር ለሰደተኛዋ እህቴ ክፍል3 በኡስታዝ አቡ መስኡድ
31:23
ሙስሊም እሚል ባይብል ውስጥ ተገኘ||ቤተክርስቲያን ቁረአን እቀራ ነበር||@Aliftube1
45:37
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
So Cute 🥰 who is better?
00:15
ክፍል2️⃣ ምክረ ለስደተዋ እህቴ፣ለባሎችና ለአባቶች በኡስታዝ አቡ መስኡድ
Рет қаралды 13,158
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 71 М.
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Күн бұрын
Пікірлер: 226
@halimatube6233
2 жыл бұрын
ባሌ ቤት ሥንሠራ እኩል እኩል እየላክን እንሥራ ብየው ሊፈታኝነው እራሣችሁን ጠብቁ እህቶቸ
@አልሀምደሊላ
2 жыл бұрын
አች በግዜ ነግሮሻል ብረሽን ያጅ
@hussengeda3336
2 жыл бұрын
ኡስታዜ,አላህ,ጀዛክን,ይመልስክ,ሁለቱም,ሀገር
@ሉባባቢንትእንድሪስ
2 жыл бұрын
እግዳ ከዚህ በላይ ምን ልታረጊለት ነው እህቴ
@زينبابراهيم-ف7ص
2 жыл бұрын
አይ የኛ ነገር ያልተኖረ ልጁነት እስቲ ዱአ እንዴራረግ ቀሪ ሂወታችንን አላሂ ያሳምርልን እህቶች
@ሂባተሥፈኛዋነልሀምዱሊላለ
2 жыл бұрын
በትክክል እህት የኛነገር አብቅቷል አላህ በቃይበለንጂ ሁሉም ብር ፈላጊ የለንም
@fatuma-xl1ul
6 ай бұрын
አሚን ያረብ መጨረሻችንን አላህ ያሣምርልን
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
2 ай бұрын
👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌😪ለካ የሚቅልንአለ የምንኖረዉንሂወት አልሀምዱሊላሂ ወድሜ አላህ ይጠብቅህ ሀቂቃ የተሰበረልቤ ተጠገነ እዳተያለ ሚረዳን ሚቅልን በመኖሩ ተደሳሁ😢
@bibilabi2862
2 жыл бұрын
ኢሸአላህ ኡሥታዝዋ ከጥቂት ቀን በሗላ በአሥር ጣቴ ፈረሜ ሀገሪ ቁጭ ነው የምለው መሮኛል የሥደት ኑሮ በሥደት ላይ የሚረዝቀኝ አላህ በሀገሪም ላይ ይረዝቀኛል ቢኢዝኔላህ ኡሥታዝዋ ምክርህ ልብ ሠብሮ ይገባል ጀዛክላህ ኸይር ረጅም እድሜ ከጤና ጋረ አላህ ያወፍቅህ
@woyay2095
2 жыл бұрын
ሳህ አሚንን
@fadiahthiobia3095
8 ай бұрын
ትክክል💯✅✅✅ ጀዛካ አላህ ኻይር እህቶች ባለፈው ነገር መመር እንጅ መማረር አይሳራም
@hafsa-jo1ch
2 жыл бұрын
ፊልም ውሸት መሆኑን እያወቅን እናለቅሳለን ጀሀነም እውነት መሆኑን እያወቅን እንስቃለን ጤነኛ ነን ግን? አላህ የተስተካከለ ኢማን ይስጠን
@bibilabi2862
2 жыл бұрын
ውሀ እና ገደል እያሣሣቀ ነው የሚያጠፍው ይባላል ተርቱ
@seada.mohammed1684
2 жыл бұрын
አሚንን ያርብ
@Halibintbaba-z5o
2 жыл бұрын
ሳህ አላህ ይጠብቀን
@hawahussen8202
2 жыл бұрын
አሚንን
@ሰሙነኚየሀይቋ
Жыл бұрын
ነአም ወላ አላህ ልባቺንን ያርጥብ
@woyay2095
2 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከሏህ ኸይረን ኡስታዙና
@anshamohammed3088
Жыл бұрын
ለኛለሴቶች ያለመህረም መሰደድ ክልክል ቢሆንም ውጭሀገር ብዙ እህትና ወድሞች ተቀይረዋል ዲናችንን እድንረዳ አድርጎናል አላህ ይቅር ይበለን ማሀሪነውና ጀዛከላሁ ኸይራ በሰማነው የምንሰራ ያድርገን
@zm3423
9 ай бұрын
አይይይይ የኛ ነገር አልሀምዱሊላህ በስ😢😢 ኡስታዝ ረጂም እድሜ ይስጥልን የኛ አሳቢ😢♥
@fsalbasat5341
Жыл бұрын
Subhan allah
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
2 ай бұрын
ዋአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ
@እውእው
2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@moxinataheri5494
2 жыл бұрын
ጀዛኪለህ ኸይራን ኡሥተዝ
@mmohammed9998
Жыл бұрын
لاإله إلا الله
@ሀዬነኝየከላላዋየድኔተማሪ
8 ай бұрын
ጀዛከላሁመ ኸይር ኡዝታዝ ወላሂ ትክክልነዉ የተናገርከዉ
@fsalbasat5341
Жыл бұрын
Amennn yarebbbbb
@semirakemal3483
2 жыл бұрын
ሱብሃን አላህማንም ያልተረዳው ኡስቲዝجزا كم الله خير የኛነገር የስደተኞች ነገር ሃቂቃ ተወርቶ አያልቅም እህህህህ የአዛኞች አዛኝ የሆነው ጌታችንአሏህ ይዘንል እህቶች እይዞን ያልፋል
@طويبه-ح6ح
2 жыл бұрын
ያአሏህ በስ ጀዛኪለሁ ኸይር
@اظظ-ذ9ش
2 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር ኡሥታዙና አሏህ እድሜና ጤና ይሥጥልን መካሪያችን
@toyibaseid3004
2 жыл бұрын
ወአለይኩምሠላም ኡስታዝ ደዛከላሁ ኸይረን በትክክል ተናግረሀል
@zalkamohamed
8 ай бұрын
ጀዛአኩምላህ
@fadilu4286
Жыл бұрын
ጀዘከአለህ
@seadagetachew4336
Жыл бұрын
ጀዛከላህ ከይር ያረብ በቃ ይበለን ስደት ምስጋና የሌለው ሂወት እምረዳን ማነው ግን አላህ ይጠብቅህ አዑስታዝ ❤❤❤
@selimtube404
2 жыл бұрын
አላሁመሶሊ አላነብይና ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@omrahimfohfff9312
Жыл бұрын
ወሰታዜጀዛኳምአላሁከርርር
@saadahsaadah8322
2 жыл бұрын
አሚንአሚንወስታዝጀዛከይርያረብ
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
2 ай бұрын
አሚንንንንንንንንንንንንንያረብብብብብብብ ☝️☝️☝️☝️☝️☝️😪😪😪😪😪😪🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@aihemduilah4688
2 жыл бұрын
ጀዘከሏህ ሐይረን
@zemzem663
2 жыл бұрын
እዉነት ተናገርክ ኡስታዝ ጀዛከላ ኸይረን
@karimamohammed3487
Жыл бұрын
አሚንንን ጀዛኩሙሏሁኸይራ ፊዱኒያወፊልአኺረ ግንበነገራችንላይ ኡስታዝ ከምክሮችህ ዉስጥ አንድነገር ላንሳ ከይቅርታጋር ለመስጅድና ለደካማ መርዳት መቸስ ለአኼራችን ለነገቋሚሶደቃነዉ ምንችግርአለ ያማ ለቤተሰብም መስጠትኮ ሶደቃነዉ ባትሉኝ ያኔእኛም ሳንጎዳ ቤተሰብም ሳንጥል ባግባቡ ሆነን በተለይእኛ ሴቶችኮ ሶደቃ አብዙብለዋል ረሱል ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም ሶደቃይጨምራልጅ አይቀንስም ብዙትሩፋትአለዉ ግን ይቅርታ ኡስታዝ በነገራችንላይ ምክርህን ተቀብያለሁ ቀጥልበት
@mominaamid915
2 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህ ከይረን ኡስታዝና ትክክል ነው ወላሂ ኢንሽ አላሂ
@taibataiba9361
2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝና እረጂም እድሜ አላህይስጥህ
@semiranasir8272
2 жыл бұрын
ወላሂ ትክልለኛውን ነገር ነው የነገሩን እረጅም እድሜ ይስጦት ውስታዝ
@dubaidubai5935
2 жыл бұрын
ወአሊኩም አሰለም ወረማቱለህ ወበረከቱሁ ኡስታዝ ጀዘከለ ከይር
@fatimasaid8153
2 жыл бұрын
አላህ ሶብር ይስጠን ነገሩ ከባድ ነው
@fatimasaid8153
2 жыл бұрын
ያ አላህ ሀሲብነ ሂሳበን የሲራ
@fatimasaid8153
2 жыл бұрын
የቀልብ ኢማን ይስጠን ያከሪም
@ስላምለሃገሬ
Жыл бұрын
ጄዛካአላህ ከይር
@abdulrahmanali8544
2 жыл бұрын
አይ አይገባንም እኮ ያኛ ነገር ልባችን .......ነው አላህ ያውቃል አብሸሩ እህቶቼ ማጫረሻችንን አላህ ያሰምርልን
@gog6630
2 жыл бұрын
ኡዜታዝ፣እድሜህይርዝምልን፣ኡመቶምእዳተ፣ይብዝልን፣የልቤንቆስል፣ሁሉንም፣ስማሁት
@Fatima-ho6zq
2 жыл бұрын
ሀቅቅ ነዉ የተናገርገዉ ወላሂ ጀዛክ አለህ ኸይረን
@halimatube7942
2 жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይረን ኡስታዝ
@rabiahussin7312
2 жыл бұрын
ወላሒ ባጣም ጣፋጭ ምክርነው ጀዛከላሁ ኽይር ኡስታዘና አየ ወደ ኢትዮ ምን በብር ለወጡን እናቴ ብቻናት የምታሥበው ሌላው አረ መግቢያሺን ሢሉኝ በሳቅ አሣልፈዋለሁ ይገርመኛል እና ኢንሺአላህ ተወከልን አለረህማን አረሒም አለን እንገባለን ከዛፍ ላይም ብንሆን አላህን እያመለክን ስንቀመጥ ዱኒያን እንረሣዋለን ከዛም መልከል መውት መጥቶ ከዱኒያ እንገላገላለን።
@ተሰፋአንቁርጥ
2 жыл бұрын
እህቴ አሏህ ህይሩን ይወፈቀን ግን ከቻልሸ ብሠሪ ጥሩ ነው መልሠሸ ከመጣት አጠቃለሸ ብገቢ ጥሩነው ብኃላ ትለድሜአለሸ
@rabiahussin7312
2 жыл бұрын
@@ተሰፋአንቁርጥ ኢንሺአላህ እሺ ወደ ጃዝኪላሁ ኽይር ኢንሺአላህ
@fatimaabdallah1397
2 жыл бұрын
ጀዛኩሙላ ህይር ኡስታዝ ምነዉ እኛ ስደተኞች ቢያዝኑልን አማናችንን ባያጠፋብን ብየተመኘሑ እኔማ ደደረሰብኝ በጣም ያሳዝናል እንካንኔ የምሰራባቸዉ እራሱ የደረሰብኝ ሀስቢየነላህ ወኒኢመል ወኪል ይላሉ
@semirakasaw911
2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በሰማንነው የምንጥቅም ያድረግን ያረብ አላህ ይጠብቅችሁ ኢሰታዝችን ወላሂ በትክክል ልብ እንጋዛ እሸ
@ሂባተሥፈኛዋነልሀምዱሊላለ
2 жыл бұрын
እኔማ የአረብ አገር ሤት ሣሥብ ሥቃያችንን ሣሥብ እራሤን እረሥቸ የህቶቸ ነገር ይጨቀኛል ሁላችንም ቅጥቅጥ የወጣ ሂወት ነው የምኖረው ሁሉም ሠው ከኛ የሚፈልጉት ብር ብቻነው ውድ እህቶቸ አላህ ከሠው አገር በሠላም ለአገራችን ያብቃን ከይሩን እሪዚቅ ይሥጠን ያረቢቢ ፈርጀን
@ዚነትይቱብ-ከ1ቘ
2 жыл бұрын
ሣህወላሂ ሁሉም የችግሩንሽንቁርመድፈኛነውእሚያረገን አመመኝብንልምንሆሽበዚችእድሜይሉናልማንምአይረዳን24ሰአትተገትረንጉልበታችንደክሞግንበተሰብዛሬምአይረዳአላህይርዳንያረብ
@ሂባተሥፈኛዋነልሀምዱሊላለ
2 жыл бұрын
@@ዚነትይቱብ-ከ1ቘ አይዞን እህታለም ያልፋል በዱአ እበርታ ወላሂ አሁንም መግባት ቀርቶ እዳናሥብ አመመን ደከመን ብለን ሥናወራ እዚህኮ ኖሮ ውድነው ችግርነው ይላሉ እነሡ እየኖሩ አኛ ቆይ ሥት ህዝብነው የምናኗኑረው እዝህ አረቦችን አገር ቤተሠብ እኛሥ ሂወት የለንም ያረቢ ከሥት በቃበለን
@eeeeeeeeeeef817
2 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خير ياءوستاز
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
2 ай бұрын
ሠለሏሁአለይሂወሰለም 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀💐💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌾🌾🌾🌾🌾🌾☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲ጀዛኩምአሏህኸይርጀዛ
@ከዶደጀንቲዩብ
2 жыл бұрын
ግን ይሄን ምክርስትሙ እንደኔ ማነው ሆድ የሚብሰው
@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ
2 жыл бұрын
አይዞን በቃ ሀገር እየገባን አለመመለስነው ሁለተኛ ስደት👍🏻👍🏻💜
@fatumamuhammad1334
2 жыл бұрын
😭😭
@rahmahhbs5530
2 жыл бұрын
እኔ
@lubabadubai5580
2 жыл бұрын
እኔ ማር
@alihamdulilahalakulehali1234
2 жыл бұрын
እሀዉ እኔ የረሰዉትን ሁለ እያስተወስኩ
@fjdg3540
Жыл бұрын
አሚን
@ዜድገጠሬዋ
2 жыл бұрын
😭😭💔💔💔ኡፍፍፍአልቀሽ ሞትኩሂወቴንሳስበው ያለእድሜየ እግሬበሽተኛ ወገቤ በሽተኛ ሆኛለሁ አሞኛልወገቤን ስል ምንሆነሽነው ደግሞ ከአሁኑ ይሉኛል 😭😭
@ሪምቲዩብከወሎ
2 жыл бұрын
አይዞሽ እኔ ራሱ እግሬን አሞኝ ወደ ሀገር ልገባ ነው ጥበሀወ ነበር ስራዬ በጣም ጎዳኝ የምቆምበት እናቴም ነት ለማነው የምትለፊው አፍ አላልኩም ነይ እያለች ነው
@ዜድገጠሬዋ
2 жыл бұрын
@@ሪምቲዩብከወሎ የኔውድ አላህ በስላም ሁላችንንም ለሀገራችን ያብቃን እኔ ልብስ መተኮስ ነው እግሬን በሽተኛያደርገኝ 7አመት ለፋሁ ግን ምንም እይሞላ አንዱን ስለውአንዱ ለራሴ ስል የቤተስብ ችግር ይህ ጎደለ ይህ አለቀ ብቻ አልሀምዱሊላህ ስለሁሉምነገር እኔም ትንሽ ወራትስርቸ የተጀመርቤት አለ ካለቀ መግባቴነው ግን ምንምየለኝ እጀ ላይ ወርት እፍልግ ነበር ግን አልቻልኩም😥
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
2 жыл бұрын
አብሽሩ ዉዶቸ እኔም ስልችት ብያለሁ አላህ ኸይር ይሻልን ያረብ
@fatimaabdallah1397
2 жыл бұрын
አይዞሽ ሁላችንንም ነን
@fatumamuhammad1334
2 жыл бұрын
አብሽሪእህቴ
@karimamohammed3487
Жыл бұрын
ሱበሀንአሏህ ወሏሒ ትክክል በአሁኑሰአት ቤተሰብም ይሁን ባልም እደባቄላእሸት መፈልፈልሁኗል ላኪ ላኪ እያሉ ብቻይለፍ
@احرص-ث2ر
2 жыл бұрын
👍☝️👍
@بنتسعيد-ص7ز
2 жыл бұрын
و الله صحيح جزاك الله خيرا
@fetiya2268
2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ
@madinaa6106
2 жыл бұрын
የአላህ የኛ ስድትኛች ነገር አይይ
@hayahhayah7203
2 жыл бұрын
جزاك الله خير
@ፈትነኝያአላሀበሪያ
2 жыл бұрын
ማሸአለ አለ ይጠቢቅልን ኡሲተዜ
@ዜድ-ተ9ጨ
2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡስታዝ ጀዛከላሁ ኸይረን
@cd4076
2 жыл бұрын
አልሀም ዱሊላህ እዜሂ ሃገረ ሀራም ብቻ አይደለም ብዙወ ቻች ድናችነን አው ቀናል ሀገራችን ወላሂ ምንም አናውቅም ነበረ አሁን ግን ብይሆ ሀላላ ሀራሙን በትነሹም ቤሆን አውቀናል አልሀም ዱሊላህ
@madinamed317
9 ай бұрын
ኡሥታዝእረሜህንአላህያሥረዝመው
@faxeabdu6006
2 жыл бұрын
ጄዛኩም አላህ ወከይረን 👍👍👍👍
@ኢነላሀማአሶብሪን
2 жыл бұрын
አጀቴንአራሰዉወላሂጀዛከላሁኸይረን
@እሙሀቢብኢቶብ
2 жыл бұрын
ጀዛህላሁ ኸይረን
@selimtube404
2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኽይር ኡስታዝ
@ያአላህመጨረሻየንአሳምሪል
2 жыл бұрын
ጀዞኩምአላሃይሪንእርጂምእዱሜከጤናጋአላህይወፍቅሁ
@AbdurRahman-nu7un
2 жыл бұрын
ጀዛካልክ👏👏👏👏✅✅✅
@hfghfgg-i5c
Жыл бұрын
❤❤❤❤👍👍👍👍
@ሉባባነኝወሎየዋ
2 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ
@ያረብ-ፀ7ኈ
2 жыл бұрын
ጀዛኩም አሏሁ ኸይር😪😪
@تذتطتذيتتيتي
2 жыл бұрын
👍
@ኡሙፋኢዛ-ኸ7ነ
2 жыл бұрын
አሚንአላሁምአሚንንያረብብ
@خبتد
2 жыл бұрын
ጅዛክላህኸይር ኡሥታዝ
@EliyaasAhmad-lq7tc
8 ай бұрын
ما شاء الله ابو مسعود جزاكم الله خير ወላሂ እኔ ብጣምነው በአርብ ቤት የሚሰሩ እህቶቻችን ተልቤነው የሚሳዝኑኝ አርብች አሁን ጠግበዋል ሀሺሽ ቢራ አስካሪ መጠጥለምደዋል አላህን አይፍሩም ቶብቱና አገራችሁ ግቡ የምሰሩት ለቤተሰብ ለባል ነው እናት ቢያማችሁኳን ምታ ከሚያ እኳን አይኖራችሁ
@lolo_5678
2 жыл бұрын
ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን
@አላህከሪም-ሠ2ጸ
2 жыл бұрын
ዋለይኩምሠላምወራህመቱላሂ ወበረካቱሁአህለን
@ሉቤስላምቴዋኢስላምነውውበ
2 жыл бұрын
አሚንያረብ ትክክልነህ
@mssamana2261
2 жыл бұрын
ጀዛከላ ኸይር ያኡዝታዝ
@HANAN_745
2 жыл бұрын
Walkum salam wramtuli wbraktu jezkla ustaz
@fufunejuyoutube5835
2 жыл бұрын
Aminnn yarbbbbb eustazena
@sekinmustafa2637
2 жыл бұрын
አለህ የዘንልን
@anshaseld4110
2 жыл бұрын
ጅዛኩምአላህከይር ኡዚታዛችን
@ሂወቴባንተአለመለመች
2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ኸበረካትሁ
@اموريان
2 жыл бұрын
Jezakhelah kheyr
@SofiaSofia-ck3wm
2 жыл бұрын
ወላሂ ሀቅ ነው ከድካሙም በከባድ ህመም ውስጥ ሁነን እንኳን እመማችንን አንናገርም የሰው ቀስል ብቻ ነው የምናክመው እኔ እራሴ በራሴ ይገርመኛል ሀገራችንንም ብንገባም መልሰን እንመጣለን መብላት የለመዱት እኛን ይመሎን የለም እንዴይ ሁስታዝ በጣም ነው የማመስግነው ከዚህ በኋላ ለራሴ ብቻ ነው ያመስበው እንዴ ንብ ነው የምነድፋቸው
@seadaayalo1162
2 жыл бұрын
ጁዛከላህ ከይር
@cd4076
2 жыл бұрын
አሚን አሚን
@zAhmad2922
2 жыл бұрын
ጀዛኡምላህ ኸረን ኡስታዝ
@nagatahmed7840
2 жыл бұрын
እድሜ።ጤና።ይስጥሁ።ያርብብብ
@ጀሙየቻግኒዋ
2 жыл бұрын
👍👍👍👍አሚን አሚን ያረብ አላህ ያላቀነ ተገርድና ያረብ
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
2 жыл бұрын
አይይይ ስደት😭😭😭😭😭😭😭😭
@emantube3771
2 жыл бұрын
ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩምሏህ ኸይርን ኡስታዝ አላህ የስደት ሂወትን በቃ ይበለን ይዘንልን ህስቡነላህ ወኒእመል ወኪል
@kemilaaadam4387
2 жыл бұрын
ያአላህ ትክክል ወላሂ ባሁኑ መክርህ ሀገር ጠለሺው ሂጂ ሂጂ አለኝ አይ ሰድት
@tayobahmubarak5453
2 жыл бұрын
ጀዛከላኸይር
@ስአዳከወሎ
2 жыл бұрын
ወላህትክክልነውበዚህስምተንበዚህባነፍስው አላህይሁነን
@umijenetimedia11
2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ ያብዛው አለሁመኢነከ አፉውን ቱሂቡል አፍወ ፈእፉ አና ረመዳን እያለቀ ነው በዱኣ እንበርታ ረመዳንን ፆመው ከሚጠቀሙበት አለህ ያድርገን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ በናንተ ሳይቀንስ ለኔ ይጨምራል ሀገራችንን ሰላም አለህ ያድርግልንለታሰሩት ፍትህን ለታመሙት አፍያን የአለህ
@አላህከሪም-ሠ2ጸ
2 жыл бұрын
ዋለይኩምሠላምወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@amirtube4345
2 жыл бұрын
ይሄ የማዳም ቅመሞች ነገር ግን እስኪ ያገሬ ልጆች እንባባል አይሰለቻችሁም እኛ ለአዳም ሸቃላዋጅ ከመቸ ወድህ ነው ቅመማቸው ያረጉን ሱብሀንክ
@dessiegardotube2883
2 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሚን ኢንሽ አላህ ግን ትንሽ ላስተካክልሽ አላሁመኢነከ አፍወን ከሪሙን ቱሁቡል አፍዋ ፋእፍዋና
@ሰላምለሀገሬለተወለድኩበት
2 жыл бұрын
በርታልን
@ሀገሬኢትዮጲያ-ቨ2ኰ
2 жыл бұрын
ወላሂ ልብ የሚያደማ ምክር ነው አይይይይ ግን ማን ይሥራበት ቤተሠብና ባል በሴት ህይወት ተጫወቱ አሏህ ይቅር ይበላቸው።
@زمزمإدريسادريس
2 жыл бұрын
ትክክክል
@Dybcc
2 жыл бұрын
ሹክረን ወንድም ሚገርመው ዛሬ ነገሮች ሁሉ ተደበላልቀውብኝ ነበር በቃ አዝኘ ነበር ስለኔ የምታወራ ነው የመሰለኝ ጀዛከላህ ወንድም
@rabiahussin7312
2 жыл бұрын
ውይ አንችም አለሺ ውደ እኔም እኮ እየመሠለኝ እንደንቅልፍ ነው የሚያደርገኝ ህሣብ ሥለማልወድ ነው
@ኡሙፋኢዛ-ኸ7ነ
2 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁኡስታዛችን
@EmanabduEman
9 ай бұрын
7:35
@FreihaYaissn
2 жыл бұрын
اللهم إني أعوذ بك من فتنة النار وعذاب النار، وفتنة القبر، وعذاب القبر، وشر فتنة الغنى، وشر فتنة الفقر، اللهم إني أعوذ بك من شر فتنة المسيح الدجال، اللهم اغسل قلبي بماء الثلج والبرد، ونق قلبي من الخطايا كما نقيت الثوب الأبيض من الدنس، وباعد بيني وبين خطاياي كما باعدت بين المشرق والمغرب. اللهم إني أعوذ بك من الكسل والمأثم والمغرمአሰለማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ውድ የሀገሬ ልጆች አሏህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅችሁ ይጠብቀን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለሀገራችን በሰላም ያብቃን ሁሉም ነገር የአሏህ ውሳኔ ነው የሚሆነው አሏህ ካልፈቀደው ሁሉም ነገር አይሳካም ስለዚህ አሏህ ለሁላችንም ፈረጃውን ቅርብ ያድርግልን ፕሮፓይሌን በመጫን ወደ ቤቴ ይምጡ የተለያዩ ትምህርቶችን ያገኛሉ
@مينينينين
3 ай бұрын
ጨጎራቺንኮ ጤሰ እዳለ ኢላሂ በትነትህ😢😢
31:23
ምክር ለሰደተኛዋ እህቴ ክፍል3 በኡስታዝ አቡ መስኡድ
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 7 М.
45:37
ሙስሊም እሚል ባይብል ውስጥ ተገኘ||ቤተክርስቲያን ቁረአን እቀራ ነበር||@Aliftube1
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 20 М.
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
01:03
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
25:51
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
00:15
So Cute 🥰 who is better?
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
37:29
ጎዞ ወደ ኢስላም 2 ልጆች ኢስላምን ተቀብለዋል@Aliftube1
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 6 М.
46:04
🔴ዛሬ በአዲስ አበባ የሆነውን ተመልከቱ || የጥምቀት የከተራ በዓል @azahelmedia
አዛሔል ሚዲያ - Azahel Media
Рет қаралды 36 М.
30:09
ኢየሱስ ለምን መጣ? ወንድም ፊሊሞን || why did Jesus Came? Bro. Philemon
Basilues Church
Рет қаралды 192
22:14
ከእናተ ምንም አንፈልግ እያላቹህ እምታገቡ አዳምጡ ||አቡ መስኡድ Elfa tube Sadat kmal Fenta daily Berka tube Tateq media
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 24 М.
1:01:57
ጥያቄ እና መልሶቻቸው የክርስቲያኖችም ጥያቄዎች ተካቷል|| በወንድም ሁሴን አህመድ@Aliftube1
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 2,2 М.
39:55
ክርስቲያን ወገናችን ጥያቄ አለኝ ትላለች ከሁሱ ጋረ ቆይታ@Aliftube1
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 31 М.
21:41
ምድር ላይ ከሚከሰቱ አደጋዎች የሚወሰዱ ትምህርቶች | ኡስታዝ አህመድ አደም | Hadis Amharic | Ustaz ahmed adem | #የመሬት_መንቀጥቀጥ
Qeses Tube
Рет қаралды 3,3 М.
13:54
የፈትዋ ጥያቄና መልሶች በኡስታዝ አቡ መስኡድ Alif media Minber tv merkato tube Harun tube2
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 6 М.
1:28:50
አላህ ለምን አልወለደም?ዱላ ቀረሹ ውይይት እና የሁሱ የቲክቶክ ቆይታ ፈትዋዎቹ||@Aliftube1
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 9 М.
1:23:11
حصريا .. فيلم قصة حياة الامام البخاري | Imam Bukhary’s Life Story
Cartoonile
Рет қаралды 17 МЛН
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН