No video

ከገዳይ በሽታ ተፈወስኩ// የእግዚአብሔር መለኮታዊ ፈውስ//ወንድም ዳዊት//New Creation Church//Apostle Japi

  Рет қаралды 11,820

New Creation Church Ethiopia

New Creation Church Ethiopia

Күн бұрын

- Apostle Bisrat Bezuayene - Japi - ሐዋርያው ብስራት ብዙአየን ጃፒ
This Video Clip is Dedicated Only to New Creation Church Ethiopia Channel /Bisrat Bezuayene/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / newcreationchurchethiopia
Facebook:- / newcreationchurchethiopia
Instagram:- / bisratbezuayene
#newcraetionchurchethiopia #bisratbezuayene #japi
© Copyright:- #Apostle Bisrat bezuayene /New Creation Church Ethiopia/ 2019

Пікірлер: 41
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i 2 жыл бұрын
በእየሱስ ስም ፈውስህ የፀና ይሁን ። የአክስቴ ልጅ የደም ካንሰር አለብህ ተብሎ ለመታከም ይቅርና ማስታገሻም የመግዛት አቅም ስለሌለው የሞቱን ቀን እየተጠባበቀ ነው ያማል 😭😭😭 ላንተ የደረሰ ጌታ ለማሪቆስም ይድረስለት ስሙ ነው 😥😥😥
@tsgatube7534
@tsgatube7534 2 жыл бұрын
አሜን ጌታ ይድራስለት
@truthshallsetyoufree3252
@truthshallsetyoufree3252 2 жыл бұрын
amen yfewes
@gebratsadikfekert4998
@gebratsadikfekert4998 2 жыл бұрын
አሜን ገና የተሰበከው የኢየሱስ ደም ብዙዎች ለምስክርነት ይመጣሉ ሐይል ያለው ደመ ነው
@dinamengey6393
@dinamengey6393 2 жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እየሱስ ያድናል
@selamawitchanyalew2688
@selamawitchanyalew2688 2 жыл бұрын
እንኳን ጌታ ረዳህ ዴቨዬ ጠላት ዬዋጋሀል እንጂ አያሸንፍህም አንተ እኮ በዘርህ ውስጥ ያለውን የማምለኪያ አፀድ ያፈረስክ ጀግና አማኝ ነህ ። ገና ብዙዎችን የምትናጠቅ ነህ አምላክህ ረጅምን እድሜ ያጠግብሀል ።
@lelisebillisuma898
@lelisebillisuma898 2 жыл бұрын
የዚህ ልጅ አካሄዱ ያስፈራኝ ነበረ። ነገር ግን እግዚአብሔር ቸር ነውና ምህረቱ ለዘለዓለም ነውና።
@netsitubeethiopiyawit7790
@netsitubeethiopiyawit7790 2 жыл бұрын
እስይ እስይ ክብር ለጌታ መንፈስ ቅዱስ ይሁን ይችላል የኛ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@asterhailu1954
@asterhailu1954 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ያድናል ፣ እንኳን ጌታ ረዳህ ወንድሜ ፣ የኢየሱ ደም አልረጋም ዛሬም ትኩስ ነው🙏
@mekedes4jesus
@mekedes4jesus 2 жыл бұрын
ዋው ዴቭዬ! እንዃን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፈወሰህ!!! ኧረ የእኛ ኢየሱስ የፈዋሽም ፈዋሽ ነው!!! ተባረክ ወንድሜ!!!
@shalomshalom1236
@shalomshalom1236 2 жыл бұрын
አንተ እኮ ገና ሰውን ነቢያትን የምትጠላ ነህ ግን ሰው መንፈስ ነው የሚሉትጋ ተፈወስኩ ማለትህ ያስገርማል ወንድሜ መፈወስህ ጥሩ ነው ደስ ይላል ግን ሃይለኝነት ተው አይጠቅምህም
@zaitunamaisapi183
@zaitunamaisapi183 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ፋሰተር ጠልይልኝ እኔ ዱባይ ነኝ
@tsehaydesta3521
@tsehaydesta3521 2 жыл бұрын
አሜን ክብር ለእየሱስ ይሁን🙏
@sholayeyejemu2303
@sholayeyejemu2303 2 ай бұрын
አሜን የታመነ ነው።
@tigistassefa6596
@tigistassefa6596 2 жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለአንተ እየሱስ ።
@mememalase9018
@mememalase9018 2 жыл бұрын
Thank you jesus 💕🙏🇪🇹🤲amen amen amen
@tsgatube7534
@tsgatube7534 2 жыл бұрын
ይችላል ኢየሱስ እንኳን ጌታ ፈወሰክ
@tsionadnew5483
@tsionadnew5483 2 жыл бұрын
Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus you are the only lord
@epheratageleta9739
@epheratageleta9739 2 жыл бұрын
ከኢትዮጵያ የምወደው የእግዚአብሔር ሀይል የምስራበት ስው ። ይጨመር ይብዛልክ ፣አውንም ጌታ ከዚህ በላይ ይጠቀምብህ ።
@melkamelak9882
@melkamelak9882 2 жыл бұрын
እንኩዋን ተፈወስክ ኢየሱስ ጌታ ነው:: ኩዚህ በሁዋላ ነገር ውስጥ አትግባ:: አንተም ፃድቅ አይደለህምና ነቢያቱን አትሳደብ::
@abyssiniabizuneh3498
@abyssiniabizuneh3498 2 жыл бұрын
የኢየሱስ ደም
@user-cu8be6fn7o
@user-cu8be6fn7o 2 жыл бұрын
Wow🙏 wow 🙏wow 🙏eyesuse kerstos geta newe 🙏 wendeme enkuan geta dereselehe 🌹♥️🌹
@loveisgod5631
@loveisgod5631 2 жыл бұрын
መንፈሳዊ ፊልም ሲሰራ አቀዋለሁ ይህን ወንድም ጌታ ይባረክ እንኳን ደስ አለ
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 жыл бұрын
WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@martakidane2893
@martakidane2893 2 жыл бұрын
Praise God
@user-mw5fr6th8m
@user-mw5fr6th8m 2 ай бұрын
ameeeeeen❤❤❤❤❤
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 5 ай бұрын
እነኮን ተፈወሰክ በየሱሰ ሰም።
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 жыл бұрын
WHAT A GREAT, BLESSED, FORTUNATE, MIRACULOUS AND UNIQUE TESTIMONY AND ENCOUNTER PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@besufkadlemma4833
@besufkadlemma4833 2 жыл бұрын
በምክናት እኮ ነው ጌታ ኢየሱስ ይፈውሳል ብልን ዴርቅ የምንለው
@josephanito814
@josephanito814 2 жыл бұрын
Desi yelal ❤Eyesus geta new demu Madihanete new
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 жыл бұрын
WOW::
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 жыл бұрын
WHAT A GREAT, BLESSED, FORTUNATE, MIRACULOUS, WONDERFUL AND UNIQUE TESTIMONY,ENCOUNTER,HEALING, DELIVERANCE,MIRACLE,SIGNS AND WONDERS PRAISE THE LORD HALLELUJAH።
@tsiondawit7781
@tsiondawit7781 2 жыл бұрын
Amenn God is so good .Apostle bless you more
@sarajesesisarajesesi1511
@sarajesesisarajesesi1511 2 жыл бұрын
Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen
@dreamycrystal_6307
@dreamycrystal_6307 2 жыл бұрын
Praised God
@tigibekele955
@tigibekele955 2 жыл бұрын
Oh! PRAISE GOD🙏🙏🙏🙏 Stay Blessed Apostle!!!
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 жыл бұрын
WHAT A DANGEROUS, SERIOUS AND HORRIBLE SUFFERING IS THIS?
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 2 жыл бұрын
Haha, አይ ዳዊት አኔ ስላንተ በጣም አፈራ ነበር ድሮ ጌታን ስለማትውቅ ነበር ቅዱሳንን ስታሳድድ የንበረው አሁን ጌታን ካገኘህ በየሚድያው ነብያቶችን ስትጨፈጭፍ የነበረውስ? ፓስተር ተከስተ ጌታ ይባርከው በውቅቱ አየመከረህ ነበር አንደውም የቀለለ ነው የደረሰብህ ምህረት ይሁንልህ ማስተዋል ይሁንልህ አሱ ምሕረተ ብዙ ነው, ሰዎች አግዚአብሔር ፈራጅ ነው የሱን ወንበር ለመያዝ አንሞከር የስዎችን ውድቀትና ድክመት ሰው አንደምያይ አግዚአብሔር አያይምና!
@meselechtesfa7823
@meselechtesfa7823 2 жыл бұрын
እውነት ነው !! ጌታ መሀሪ ና ይቅርታ አድርጌ ነው ለሁላችንም ጌታ ይርዳን።
@tsehaywondimu993
@tsehaywondimu993 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል፡፡ አምላኬ ክብሩን ሁሉ አንተ ጠቅልለህ ውሰድ የእኔ አባት፡፡
@abnetmihretu6940
@abnetmihretu6940 2 жыл бұрын
Praise God
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 61 МЛН
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 6 МЛН
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 3 МЛН
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 16 МЛН
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 61 МЛН