ከገጠር እስከ ከተማ አገር ጉድ ያስባለ የጎጃም እስክስታ | ባህላዊ እስክስታ | Gojjam Eskista [ ZMOV - 010 ] #zikremedia

  Рет қаралды 2,423

ዝክረ ሚዲያ Zikre Media

4 ай бұрын

ከገጠር እስከ ከተማ | አነጋጋሪው እስክስታ | የጎጃም ልዩ ባህላዊ እስክስታ |Gojjam Eskista [HD _ One ] #zikremedia
ከገጠር እስከ ከተማ አገር ጉድ ያስባለ የጎጃም እስክስታ
ውድ የዝክረ ሚዲያ ቤተሰቦች እንደምን ሰነበታችሁ በመጀመሪያው ዙር በወሎ ፤ በሁለተኛው ዙር ደግሞ በጎንደር ጥሩ ጊዜ እንዳሳለፍን እናምናለን፡፡
እንሆ በሚቀጥለው ሳምንት (ከነገ ሰኞ ) ጀምሮ በምርጫችሁ መሰረት የደግነት መንደር ፤ የበላይ ዘለቀ በነ ሞት አይፈሬ ሀገር ጎጃም አብረን እንዘልቃለን፡፡ ጎጃምን ስናስታውስ ከባህር ዳር ጣና እስከ ደጀን ፤ ከሞጣ እስከ ግንደወይን ፣ ከአዴት እስከ ቢቸና ፣ ከደብረ እስከ ደብረ ማርቆስ ፣ ከፍኖተ ሰላም እንጅባራ ፣ ቻግኒ እስከ መተከል ፣ ከፓዊ እስከ ጃዊ ፣ ከዳንግላ እስከ መራዊ ( የመራዊ እናቶችን እንባ የአባቶች እንባ በጉንጫቸው እንደ ጎርፍ እየወረደ የስቃይና የበደል ጥግ የእውነት አምላክ ፍርዱን ይስጥ) ከዱርቤቴ እስከ አዴት ፣ ከቡሬ እስከ ብርሸለቆ፤ ማንኩሳ እስከ ወገዳድ ፤ ሽንዲ ፣ ሜጫ እና ይልማናዴንሳ ፣ ዓባይ መፍለቂያ ግሽ አባይ ድረስ ፣ እና ሌላችንም በማስታወስ ሳምንቱን በለምለሚቷ ጎጃም ፣ የማኛ ጤፍ ሃገር ጎጃም እናሳልፋለን፡፡
በዚህ አስቸጋሪ ፤ ብዙ የስቃይ ድምፆችን በምንሰማበት ሰዓት ላይ ሰዎችን ከሀዘናቸው በላይ ለሁሉም ጊዜ አለው የዚህ ብርቅየ ወግና ባህል ባለቤት ናችሁና ይህ ቀን አልፎ በዚህ በሚያምረው ባህልና ወግ ደምቀው ተደስተው እንድናያቸው በመመኘትና በማስታወስ ባህሉን ና ወጉን በማስተዋወቅ እናሳልፋለን፡፡ ስለዚህ እንደተለመደው የእናንተ አብሮነት አይለየን እንላለን፡፡
ማሳሰቢያ፦ ማስታወቂያም ሆነ የባህል ስራችሁ (ማለትም የባህል አልባሳት ፤ የባህል መገልገያ ቁሳቁሶችን ) ለማስተዋወቅ ከፍፈለጉ እና በዚህ ቻናል እንዲተላለፍላችሁ የምትፈልጉ ካላችሁ ከቻናላችን ስር በተቀመጠው አድራሻ መልላክ እንደምትችሉ ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው፡፡ የምንሰጠው አገልግሎት ከክፍያ ነፃ ነው፡፡
ዝክረ ሚዲያ የእናንተው የመዝዝናኛ ቻናል፡፡ ሰብስክራይብ እና ሸር ማድረግ እንዳትረሱ፡፡
ሁሉም ደስተኛ ህይወት ይፈልጋልና የነበረውንና የሚኖረውን የደጉን ዘመን ደስታ ያድለን፡፡
===== ለእናት ሀገራችን አንድነት ለህዝባችን ሰላም ፈጣሪ ያድልልን ====
============ የቀደመው ሰላሟን ይመልስልን ===========
========= ዝክረ ሚዲያ የእናንተው የመዝናኛ ቻናል ========
============ እናመሰግናለን፡፡ ==============
===============================================
ethiopian cultural music | bahlawi music | gonder music | gojam music | raya music | | eskista | gojjam | Finote selam | Bahir dar | Tana | Kuarit | Adiet | Merawi | debre markos | mota | dejen | lumamie | injibara | metekel | dangla | shindi |
[ እንጅባራ | በላይ ዘለቀ | ግሽ አባይ | አባይ | ቋሪት | ደጋ ዳሞት | ደምበጫ | ባህላዊ ዘፈኖች | ባህላዊ ጭፈራ | አዳዲስ ሙዚቃዎች | ጎጃም ሙዚቃ | የወሎ ሙዚቃ | የጎጃም ጭፈራ | የጎጃም እስክስታ || ፍኖተ ሰላም | ዝክረ ሚዲያ | ባህር ዳር | መራዊ | አዴት | ደብረ ማርቆስ | ሞጣ | ደጀን | ጣና |
Welcome to Zikre Media KZbin channel latest Ethiopian music mix of 2024! In this compilation, we've curated the hottest and most recent Ethiopian songs to keep you grooving and vibing.
🎵 Enjoy a diverse selection of Ethiopian genres, from Afrobeats to traditional sounds, all seamlessly mixed for your listening pleasure.
🔥 Let the rhythms of Ethiopia transport you to a world of musical delight and cultural richness.
Don't forget to like, share, and subscribe to Zikre media channel for more incredible Ethiopian music mixes and to stay updated with the latest hits. Feel the rhythm, feel the vibes, and let the music unite us all. Thanks for tuning in!"
===============================================

Пікірлер: 7
@zikremedia1
@zikremedia1 4 ай бұрын
የዚህ እንቁ ባህል ባለቤት የሆነው የጎጃም ህዝብ " የቀደመ ሰላሙን እጅጉን አጥብቀን እንመኛለን ለዚህም ደግሞ ፈጣሪ የንፁሃንን ልብ ያውቃል እና ለዚህ ደግ ህዝብ እርሱ አለሁ ይበል ጥላ መከታ ይሁን አሜን (3)
@fatemafatema1754
@fatemafatema1754 4 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@user-wq4bk1uw5l
@user-wq4bk1uw5l 4 ай бұрын
አው እኔም ምስራቅ ጎጃም ነኝ ደብር ማርቆስ አካባቢ ግን የት ነው
@user-yv8ue6rq5z
@user-yv8ue6rq5z 3 ай бұрын
ኧረ ጎጀ ህብረ ቀለም እኔ አኮ ጎጃም ተወልጀ ማደጌን ተጠራጠርኩት
@user-wq4bk1uw5l
@user-wq4bk1uw5l 4 ай бұрын
አር ውየው
@meremamidabdila7009
@meremamidabdila7009 4 ай бұрын
ግን የት አካባቢ ነው እኔ ጎጃም ነኝ ምስራቅ ጎጃም ብቸና ይሄ የት ነው ምራብ ጎጃም መሆን አለበት የሚያውቅ ይንገረኝ አካባቢውን
@onemedia23
@onemedia23 4 ай бұрын
wb hager wub bahil errrrrrrrr nafekegn
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 502 М.
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 157 МЛН
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 81 МЛН
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 11 МЛН
Sardor Tairov - Sen meni yeding (Official Music Video)
5:02
Sardor Tairov Official
Рет қаралды 2,9 МЛН
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 150 М.
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 41 МЛН
V $ X V PRiNCE - Не интересно
2:48
V S X V PRiNCE
Рет қаралды 1,4 МЛН
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
LISA - ROCKSTAR (Official Music Video)
2:48
LLOUD Official
Рет қаралды 85 МЛН
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
GOLDEN SOUND
Рет қаралды 2,8 МЛН