ከጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አለሚቱ ኡሞድ ጋር የተደረገ ቆይታ Etv | Ethiopia | News zena

  Рет қаралды 4,805

EBC

EBC

Күн бұрын

ከጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አለሚቱ ኡሞድ ጋር የተደረገ ቆይታ #ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #viral

Пікірлер: 29
@Amdo.m
@Amdo.m 3 ай бұрын
መልካ የሥራ ዘማን ይሁንልሸ እግዚአብሔር ይረዳ ሸህ 🎉🎉🎉
@LebesiEgeta
@LebesiEgeta 3 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ ትችያለሽ:: መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ::
@sileshia9828
@sileshia9828 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኛ ጀግና። እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት!
@negestnegest8146
@negestnegest8146 3 ай бұрын
እሰይ ስታምሪ ውብ ኢትዮጵያዊት እግዚያብሄር በጥበበኛ እጁ እኛን የሰው ልጆችን እንዲህ አርጎ ነው አሳምሮ የፈጠረን። የኔ ጀግኒት ታሳኪዋለሽ እግዚያብሄርም ይረዳሻል ልብሽ ቅን ይመስላል። ዘንድሮ ከወንዶቹ ሴቶቹ ሀገራችንን በብርታት እያቀኑ ነው። ከአብቹጋር ወደፊት! በአብቹ ዘመን ሴት እህቶቻችን ውስጥ ያለው ልዩ እምቅ ሀይል ስራላይ እየዋለ ነው። ውጤታቸውንም እያየነው ነው። ከቀዳማዊት እመቤት ጀምሮ የአዲሳባ ከንቲባችን ሌሎችም በየ መንግስት ተቋሙ ሆነ በግል የልማት እንቅስቃሴ ይበል እሰይ እሚያሰኝ ስራን እያየን ነው።
@zenagirma8230
@zenagirma8230 3 ай бұрын
ጀግኒት ኢትዮጵያዊት ነሽ❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ ከአንቺ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@kumneger21999
@kumneger21999 3 ай бұрын
ጎበዝ ጀግና
@ssf4982
@ssf4982 3 ай бұрын
ጀግና ወላሂ ደሞ ስታምር አንድ አደርጊን ፈጣሪ ይገዝሽ❤❤❤
@MulugetaYilma-qr2vz
@MulugetaYilma-qr2vz 3 ай бұрын
ምርጥ አስተሳሰብ ነው ።
@MohammedYassin-y4o
@MohammedYassin-y4o 3 ай бұрын
መልካም የስኬት የሰራ ጊዜ ይሁንልሺ
@ABD-xu6iw
@ABD-xu6iw 3 ай бұрын
Melkam yesira zemen yegna Werk🥰🥰🥰
@mamushetwalelegn6637
@mamushetwalelegn6637 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ ሐሳብ ነው በርቺ
@kumneger21999
@kumneger21999 3 ай бұрын
ያ ጥጋበኛ ሰውዬ እንኳን ወረደ አልልልልልል
@eagle4452
@eagle4452 3 ай бұрын
ባለጌ 👎🏽👎🏽
@kumneger21999
@kumneger21999 3 ай бұрын
ባለጌ ነው ባለጌ ብሎ ሚሳደበው
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 3 ай бұрын
መልካም የስራ ዘመን እመኛለሁ
@ThomasTut-n2c
@ThomasTut-n2c 27 күн бұрын
I'm highly appreciated you just you progress it madam
@YohannesBezabeh
@YohannesBezabeh 3 ай бұрын
የረጅም ዓመት የሥራ ልምድዎን ተጠቅመው ክልሉን ወደ ተሻለ ደረጃ እንዲያደርሱ ምኞታችን ነው !!!"
@Welse1965
@Welse1965 3 ай бұрын
ዎይዘሮ አለሚቱ የተሰጠዎት ሀላፊነት ቀላል በይሆንም ግን ባለዎት ልምድ ተጠቅመዉ ለኢትዮጵያ ታዳጊ ሴቶች አርአያ ተምሳሊት በሚሆን መልኩ በብቃት በፍትህ በእኩልነት በሰላም በቆራጥነት ክልሉን በመምራት ለውጥ እዲመጡ ከርሶ እንጠብቃለን በተረፈ መልካም የስራ ዘመን ያድርግለዎት እግዚአብሄር እድሜና ጤናይስጦዎት❤
@kumneger21999
@kumneger21999 3 ай бұрын
የገፋ ሰው ይገፋል ለሚለው አባባል ኡሙድ ኡጁሉ ማስተማሪያ ነው
@Solomonletta
@Solomonletta 3 ай бұрын
She looks a wise woman. May God help her.
@kinfemichaelnigussiehassen6008
@kinfemichaelnigussiehassen6008 3 ай бұрын
She is Good!
@mohamedkedir6650
@mohamedkedir6650 3 ай бұрын
ምንም እንኳን በጣም ለማድነቅም ሆነ ለመውቀስ ጊዜው ገና ቢሆንም አያያዟ በጣም አሪፍ ይመስለኛል። የጋምቤላ ትልቁ ችግር የኦኔግ ሼኔ ሰል safe heaven አድርጎ የሚንቀሳቀስበት የድንበር አከባቢ ስለሆነ የፈደራል መንግሥት በጣም ትኩረት አድርጎ ይህችን ተስፈኛ ጀግና በቅርበት መደገፍ አለበት። የቀድሞው ፕሬዝዳንት የወያኔ አሽከር ነበር።
@genetkebede9806
@genetkebede9806 3 ай бұрын
Ygzabyr salam ytabkys barhy❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪
@genetkebede9806
@genetkebede9806 3 ай бұрын
Ygzabyr ytabkys anbas barhy 💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️👏🏿
@LebesiEgeta
@LebesiEgeta 3 ай бұрын
የሚያጠግብ እንጀራ ከሚጣዱ ያስታውቃል ይባላል:: ጋምቤላ ክልል አሁን ትክክለኛ መሪ አግኝታለች:: ጋምቤላ በአጭር ጊዜ ውስጥ ተለውጣ ለሌሎች ክልሎች ጥሩ ምሳሌ እንደሚትሆን አልጠራጠርም::
@marbettube8870
@marbettube8870 3 ай бұрын
ከባድ ሰው ነት አማርኛዋ ለራሱ ይለያል
@mekonnendeg8938
@mekonnendeg8938 3 ай бұрын
ምነው አዳነች አቤቤን ካላመለኳት አልሽ
@MohammedYassin-y4o
@MohammedYassin-y4o 3 ай бұрын
ወርኛ ነህ እስኪ ዝም በል ጂል
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 681 М.
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 15 МЛН