ከጋብቻ በፊት ዚና የሰራ ሁክሙ ምንድነው ? ስለ ዚና በደብ የተብራራበት ቭደው ነው ሰምተን እንተግብርው

  Рет қаралды 2,728

አል ፈለቅ tube

አል ፈለቅ tube

Күн бұрын

Пікірлер: 29
@Mary-z2u
@Mary-z2u Ай бұрын
ያረብ እኔም ብዙግዜ ተዘፍቂ ኑራለሁ አላህ እደት ይምረኛል በጣም ይጨቃል ያላህ በሀራም ልጅ ወልጃለሁ እደት ይመረኛል
@weare4258
@weare4258 Ай бұрын
የት አግተሽ ነው ግን
@Fatima-cz1gl
@Fatima-cz1gl 25 күн бұрын
ያረብ.አላህ.ይማረን
@MurshidaShibeshi
@MurshidaShibeshi 9 күн бұрын
አይዞሽቶብች አላህፀፀትይወዳል
@JelaluJelalu-j9g
@JelaluJelalu-j9g Ай бұрын
አለህ ይጠብቀን
@መነሳይቱብ
@መነሳይቱብ Ай бұрын
ጀዛከላኸይር
@Fatima-cz1gl
@Fatima-cz1gl 25 күн бұрын
ያረብ.አተ.ማረኝ
@Zaythoona
@Zaythoona Ай бұрын
የረቢ፣
@Bhena
@Bhena Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሸ አላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበረን በርች ቀጣይ ከዚህ በተሸለ እና ጠቃሚ በሆነ ቪዲዩ እንገናኝለን 🇸🇦🇹🇷🇪🇹💐 🎉🎉አል
@htube5413
@htube5413 Жыл бұрын
አሠለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እህቴ ማሻአላህ በሠማነው እምንጠቀም ያድርገን 💐💐 የአሏህ በሪያዎች ሆይ እስኪ ዱዓ አብዙ የለነበት ቀንና ሰዓት የተበረካ ነውና ስንቶቻችን ባለ ሀጃዎች ነን ያ ወዱድ በር ክፍት ሆኖ እያጠበቀን ነው ረመዷን አህለን ቢክ ያርብ
@EmudawudTube
@EmudawudTube Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ያረብ አተ ጠብቀን ጀዛኩም አላሁ ኸይረን ኡስታዝ
@hayatsid71
@hayatsid71 Жыл бұрын
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላ ወበርካቱ አህለን የኔዋ እንኳን ደህና መጣሺ ማሻ አላህ በጣም ደሰ የምልና ማራክ የኔሆ ቆይታ ነበር እናመሠግናልን ሠላም ፍቅር አንደነት ለሀገሬችን ያብዛልን ያርብ ሠላም ፍቅር አንደነት ያብዛልን ያርብ
@Hawa-c3k
@Hawa-c3k 5 ай бұрын
ዋሊኩም እሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ
@hayattesema4388
@hayattesema4388 10 ай бұрын
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱሊላህ ወበረካትሁ ያረብ ወየው ነፈሤ እኔም ዚናላይ ወዲቄለሁ መግፈራውን ሥፈልግ ነበር
@felahtube2664
@felahtube2664 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሽር ሽር ላይክ ላይክ
@YtqphgYobbsj
@YtqphgYobbsj 18 күн бұрын
የረብ ዋ ነፍሴ ፈራሁልሽ
@MersalMersal-l8h
@MersalMersal-l8h 7 ай бұрын
ሠለምአለይኩምእራሕመቱላሒወበረካቱውድእሕትወድምእደትናችሁእንምሠርቻለሁግንየዛርዉንአያርገዉናከመስራቱምልጅወልጃለሁግንአልሀምዱሊላሕስለዚናሲነሣአእምሮየንእስታለሁግንአሁንሁሉነግርካወኩኝበዋላሀራምሒጀአድቀንዱአርጌነበርከዛወድሕግአልሀምዱሊላመጨነቄንምተውኝበጣምይከብደኝነብርአሁንግንዚናሰርቸአቅአመስለኝም
@isehactube7712
@isehactube7712 5 ай бұрын
አሁን የኔ ቅጣት ምንድነው ፈጣሪ ምን ብሰራ ነው የሚሚረኝ
@YtBd-mp8zs
@YtBd-mp8zs 6 ай бұрын
እንደትነው,አላህይቅረየሚለኝ😢😢ዋነፍሴ,አላቅም,ነበር😢😢😢
@samiraabdohoussein6953
@samiraabdohoussein6953 6 ай бұрын
ሁላችንንም አላህ ወንጀላችንን ይማረን ከአላህ እዚነት ተስፍ አልቆጥም
@weare4258
@weare4258 Ай бұрын
​@@samiraabdohoussein6953አትባልጉ ተው
@Seada-lx3td
@Seada-lx3td 3 ай бұрын
ያአላህ እኔም ሰርቻለሁ ዚና ግን አሁን ይምረናል ያረብ በጭቀት ልሞት ነው ተፀፅቻለሁ እሱ ግን ገና የጅሀነብ ቅጣት አልገባውም አልተፀፀተም ግን አሁን እድቶብት ባረገው ማግባት እችላለሁ ወይስ አልችልም በጣም እወደዋለሁ እስኪ በአላህ መልሱልኝ
@TaibahSaeed
@TaibahSaeed 3 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ አላህ መሀሪ እና አዛኝ ነዉ
@Fatima-cz1gl
@Fatima-cz1gl 25 күн бұрын
አይዞሸ.አላህ.ማህሪ.ነው
@MurshidaShibeshi
@MurshidaShibeshi 9 күн бұрын
ሶስቴ የወር አበባ ካየሽበሆላ ተፀፀቱ እና ኒካ አድርጉ ከዛላለፈው እየተፀፀታችሁ አላህበር አንኮኩ ከአላህ ተስፍአይቆረጥም አላህእንደሰውአይደለም እሩህእሩህ አዛኝነው
@TadiosHazard
@TadiosHazard 5 ай бұрын
ቃል እደኒካ ይሆናል ወይ ወይስ እሱም ዙሙት ነዉ
@weare4258
@weare4258 Ай бұрын
ዝሙት
@Fatima-cz1gl
@Fatima-cz1gl 25 күн бұрын
እህቴ.ኔካ.እሰሪ
@MurshidaShibeshi
@MurshidaShibeshi 9 күн бұрын
አይሆንም ትክክለኛ ኒካ እስካልሆነ
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
BeatboxJCOP
Рет қаралды 58 МЛН
68 ጥያቈ  ኒካህ ፤ ከኒካህ በፊት ግንኙነት እናደርግ ነበር እንዴት ይሻላል
4:25
Sheikh Mohammedzein Zehredin ሸይኽ ሙሐመድዘይን ዘህረዲን ኸሊል
Рет қаралды 5 М.
ዚና ከሰሩ በኋላ ሳይለያዩ ኒካህ ማሰር ይቻላሉ ወይ?
32:46
ዲንህን እወቅ Dawaa And Peace Tube
Рет қаралды 12 М.
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
BeatboxJCOP
Рет қаралды 58 МЛН