"ከፔፔ ጋርዲዎላ ጋር DNA እፈልጋለሁ ... ከውጭ ሚዲያዎች እየደወሉልኝ ነው" ባለመስንቆ አትክልቲ //በቅዳሜን ከሰዓት//

  Рет қаралды 354,327

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 554
@DesalegnShiferawu-ec3sf
@DesalegnShiferawu-ec3sf 6 ай бұрын
አታክልቲ በእውነት አንተ ዘፋኝ ብቻ ሳትሆን ኮሚዲያንም ብትሆን ለዛ ያለህ ተጫዋች ነህ እንወድሃለን ።
@tb463
@tb463 6 ай бұрын
ዘረኝነት ዉድም ይበልልን ፖለቲከኞችን አላህ ይጨርሥልን አንድነታችን ይለምልምልን❤❤
@ማህሉጋልወየንቲ
@ማህሉጋልወየንቲ 6 ай бұрын
ፖለትከኛች ብቻ እኮ አደለም የትግራይ ህዝብ የጨፈጨፉን መላው እ./ያ ህዝብ ነው አሁን አዛኝ አትምሰሉ
@tb463
@tb463 6 ай бұрын
@@ማህሉጋልወየንቲ ወቾ ጉድ እናንተሥ የጨፈጨፋችሁት ከተሣሠብን እማ
@RedietHailemichael-m7h
@RedietHailemichael-m7h 6 ай бұрын
Ezhu zeregninetune ketelachute setasazinue rega belu she amete anenoremko yekere yebelen fetaryi
@henokGoyitom
@henokGoyitom 6 ай бұрын
​@@ማህሉጋልወየንቲ የኢትዮጰያ ሕዝብ ምን ያርግህ!ከእኛ ጋር ሆኖ እንዲዋጋ ነው የፈለከው! ንጹሃን የጨፈጨፈው አራት ኪሎ ያለው የኦሮሚያ ብልጽግና ነው፡፡ ተጠያቂውም ይህ ድርጅት ነው፡፡ ኢትዮጰያ ኢትዮጰያ ኢትዮጰያ እያሉ በመጮህ የሚፈታ የትግራይ ችግር የለም!፡፡
@Fyori-e6b
@Fyori-e6b 6 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@Askal-q9u
@Askal-q9u 6 ай бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ስራ ደግሞ እዴት ደስ እደሚሉ ጨዋታቸው
@yibeltalfetene
@yibeltalfetene 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ ሀገሬ ሰላም ብርሀን ይሁንልሽ የኔ አባት በጣም የዋህ ናቸው ። ፈጣሪ የማታ እንጅራ ይስጣቸው
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 6 ай бұрын
ድንቅ ስው ! የኢትዮጵያን ስው ! እግዚያብሔር ጤና እድሜይ ስጦው 🙏🏾✌🏽🕊️👍🏾
@henokGoyitom
@henokGoyitom 6 ай бұрын
Amen!
@EphrataGezai-ds7ep
@EphrataGezai-ds7ep 6 ай бұрын
አሪፍ አገላለጽ 15 አመት ዘፍኜ ያልታወቅኩ አሁን በጋርድዬላ ታወቅኩ አለ።
@ltube9958
@ltube9958 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@kidist1955
@kidist1955 6 ай бұрын
😂😂😂
@Samitrghh
@Samitrghh 5 ай бұрын
ለካ አብይ ኦሮሞ አይደለም ከኤርትራ ተወልዶ አባቱ እንደካደው በናቱ ስልጤ ጉራጌ ነው እናቱ ሦስት ቋንቋ ይናገራሉ ጉራጊኛ ሆሮምኛ አማርኛ በናቱ ዘር ምክኒት የአባቱ ቤተሰቦች እደሚጠሏቸው እናቱ ኦሮሞ አግብታ በጀራ አባቱ ሲሰቃይ እናቱምን ስትደበደብ ስትራብ እያየ እንዳአደገ መኖር መሮት ዋሽቶ ወንድሜ በኦነግ ተገደለ እኔንም ሊገሉኝ ነው ብሎ በህፃንነቱ በወያኔ ካንብ እየበላ እየጠጣ እደገ ሲያድግ ኦሮሞን ኤርትራን መበቀል እደሚፈልግ የትግራይን ጦርነት አላሰበውም ነበር በባህር ሰበ ብ አስተባብሮ ኤርትራን ሊያጠፋ ነበር ወያኔ አላሳልፍ ብሎት ነው ከዛ ደሞ ኦሮሞን ለዚ ነው ኦሮምያን እየሄደ የሚያጭደው የሚጨፈጭፈው ኦሮሞን በጣም ይጠላል ከኤርትራ በበለጠ አልጀዚራ ያወጣውን ስሙ
@eyobasefa5314
@eyobasefa5314 6 ай бұрын
በጣም ለዛ ያለህ እጅግ ምርጥ እንግዳ በቅዳሜ አይተናል ❤❤❤
@KedijajemalRozi
@KedijajemalRozi 6 ай бұрын
ትግራዋይ እኮ ደስ ሚሉ ሰዎች ናቸው ውይ አይለየን😂😂😂😂😂
@MeesiNebro
@MeesiNebro 6 ай бұрын
በጣም አየ ጊዜ😢
@ኣቢ-ነ3ጀ
@ኣቢ-ነ3ጀ 6 ай бұрын
❤❤❤
@Medihnhagos-ur9nd
@Medihnhagos-ur9nd 6 ай бұрын
በጣም እ😢
@askme7620
@askme7620 6 ай бұрын
እነዚህ ሆዳም ፖለቲከኞች ለከርሳቸው ሲሉ ሊበጠብጡን ቢሞክሩም አይሳካላቸውም ። ፍቅር ሁሌም ያሸንፋል !!!
@abderehmanabdeselam7721
@abderehmanabdeselam7721 6 ай бұрын
የትግራይ ህዝብ እኮ አማረኛ ብፍቅር ነው የሚያወሩት እንደ ኦሮሞ አይ ጠየፎም ።
@የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ
@የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ 6 ай бұрын
ማሲንቆ በትግራይና በኣማራ ክልል ልዩ የባህላችን መለያ ነው❤❤❤❤
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ 6 ай бұрын
የሙዚቃ ሳይሆን የመዝሙር ነበር እኛን ትግራይ አማራ እያሉ ሰፊውን ክርስቲያን ከፈሉብን እንጅ
@maryamawit_hana
@maryamawit_hana 6 ай бұрын
​@@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ፥
@Mule-rz9dh
@Mule-rz9dh 6 ай бұрын
​@@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማይገርማል amazing idea
@elleniafework9926
@elleniafework9926 6 ай бұрын
በኢትዮጵያውያ በተለያዩ ብሄረሰቦች ማስንቆ አለ። የተወሰነ ወይም በቁጥር አይወሰንም።❤❤❤
@አህሪቡHSቲዩብ
@አህሪቡHSቲዩብ 6 ай бұрын
እውነት ነው
@tomasfeshaye6319
@tomasfeshaye6319 6 ай бұрын
I love this man really Tigray people is very beautiful ❤🥰🥰🥰🙏🙏
@reemtmariyam
@reemtmariyam 6 ай бұрын
አታክልቲ ከስንት ግዜ በኋላ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 6 ай бұрын
እርዳታ ይደረግለት የምትሉ ?? ስውየው ምስኪን ነው
@tekezemedia6093
@tekezemedia6093 6 ай бұрын
ቅዱስ ሃሳብ ነው ❤❤
@demekechgonfa
@demekechgonfa 6 ай бұрын
Yes yes
@nurahmedreshadnurahmed8927
@nurahmedreshadnurahmed8927 6 ай бұрын
Pape. Magegnte. Alebet bewnet new yemelew. Hagrahin liy. Bezu. Manchester City degafiyohen alu. Behagerahen. Alfoalfo selmihado. Wed. London uk yagenagute it’s very Easy. Let’s help him please guys
@negabe7417
@negabe7417 6 ай бұрын
​​​@apostlesofjesuschrist3708 support ለማለት ፈልጎ ይሆናል እንጂ 🙂 በጣም ካል ተቸገርክ😊ከ መለመን ታንቀህ ብቶሞት ይሻላል 😢
@Cherucheru-j9j
@Cherucheru-j9j 6 ай бұрын
ኧረ እንርዳው በናታቹሁ❤
@امالبه
@امالبه 6 ай бұрын
ተጋሩ ጀግና ህዝብ ናችሁ በእራሳችሁ የምትኮሩ
@lailamehari3800
@lailamehari3800 6 ай бұрын
@frewinigirmai1473
@frewinigirmai1473 6 ай бұрын
ሁሉም ሰው በራሱ ይኮራል ።
@امالبه
@امالبه 6 ай бұрын
@@frewinigirmai1473 የተጋሩ ይለያል የሰው ዘር አይነኩም በእራሳቸው ዘር ይኮራሉ
@SamuelAmen-xi2vq
@SamuelAmen-xi2vq 6 ай бұрын
Thanks
@atnkutkendie4507
@atnkutkendie4507 6 ай бұрын
ደስ የሚል አባት እድሜና ጤና ተመኘው
@Sebleabay-fu9pg
@Sebleabay-fu9pg 6 ай бұрын
የኔ አባት ደስ ሲል ኢቢኤሶች ኑሩልን ፍትውትው❤😍
@ማሕሌት
@ማሕሌት 6 ай бұрын
የኔ አባት ደስ ሲሉ ፈጣሪ ከፈቀደ ትገናኛላችሑ ያልሞተ ሰው ይገናኛል ጊዜው ጥሩ ነው ቴክኖሌጅው በሶሻል ሚዲያም ቢሖን ተስፋ አለን
@Kalkidan83
@Kalkidan83 6 ай бұрын
ማሪያምን ይህን ሰውዬ ምነ ቢያቀርቡልን ብየ በሆዴ እያሰብሁ ነበር ደስ ብሎኛል ምርጥ የማሲቆ ቅንት እንቅውድሃለን ባለማሲንቆው ጋርዲዩላ
@ezedinshelemo6652
@ezedinshelemo6652 5 ай бұрын
እንደ ተጋሩ ምርጥና አስተዋይ የለም ደሞ ሁሉም ነገር ሚያምርባቸው ሰዎች ናቸው ወርቆች ተጋሩ በጣም ነዉ ምወዳችሁ ❤❤❤❤
@selamademsung5995
@selamademsung5995 6 ай бұрын
በጣም ይመሳስላሉ አቤት የእግዚአብሔርን ስራ
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 6 ай бұрын
በጣም❤❤❤❤
@mayatube1107
@mayatube1107 6 ай бұрын
በአለም ሰባት ተመሳሳይ ሰወች አሉ ይላል ጥናቱ እኔም የኔን ኮፒ 5 እየፈለኩ ነው አንዷን አግንቻለሁ የአንድ ወረዳ ልጆች ሁና ስሟችን ተመሳሳይ መልኳ እኔን በሀካል ደንግጫለሁ ሁሉ የሚያቀኝ ሰው ነው እሷንም የሚያቃት ነው እያት ብሎ ያሳየኝ እሷንም ነገራት በሜሰንጀር ተገናኝተን አወራን ተዋወቅን አምስቶች ለሁለት እየፈለግናቹሁ ነው የት ናቹሁ😂😂😂
@jordana7775
@jordana7775 6 ай бұрын
ፕሮግራማቹ እኮ ልዩ ነው ይልተንዛዛ የማዬስጨንቅ ለዛ ያለው መገልፈጥ ብቻ ለነገሩ ሁለታቹም ያራዳ ልጆች አይደላቹ ለዛ ነው Thank you
@wungel
@wungel 6 ай бұрын
እስቲ ebs ከፔፔ ጋ ያገናኙ ምትሉ በላይክ
@tofiksiraj9702
@tofiksiraj9702 6 ай бұрын
😂😂
@Natiye23
@Natiye23 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@ltube9958
@ltube9958 6 ай бұрын
Des yilagn neber
@wowwow5075
@wowwow5075 6 ай бұрын
It is dream 😅😅😅
@abisinya117
@abisinya117 6 ай бұрын
🤣🤣🤣❤❤❤አርቴታን ገና ታየዋለክ coming soon 😊😂😂😂
@EeEe-cy6ob
@EeEe-cy6ob 6 ай бұрын
ኣታኽልቲ ዓርከይ ዕድመን ጥዒናን ይሃብካ
@ስሊነኝየራያዋቀበጥ
@ስሊነኝየራያዋቀበጥ 6 ай бұрын
የኔ አባት የዋህ ናቸው🙏❤❤
@LubabaMohammed-he5ut
@LubabaMohammed-he5ut 6 ай бұрын
ሰውየው ቀልደኛም ናቸው ቡዚህጊዜ እንዲህ ያማሩ በወጣትነታቸው እንዴት ሸበላእንደነበሩ ያስታውቃል ቁመታቸውብቻ በቂነው
@የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ
@የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ 5 ай бұрын
😂😂😂😂 የኔ አባት
@zeritutube
@zeritutube 6 ай бұрын
የኔ ጌታ😂15 አመት ዘፊኘ ያልታወኩ በወርቅነሽ በኳስ ታወኩ አለ የኔ ኩሩ ሐበሻ❤
@mmmarketing5683
@mmmarketing5683 6 ай бұрын
እልል እሰይ የትግራይ ህዝብ ዉብ ህዝብ ❤❤❤❤ ሁሉም በናንተ ያምራል ይደምቃል
@aregawimamo4688
@aregawimamo4688 5 ай бұрын
adel? emmmm des sle nmlachu newa ya hulu esat yazenebachubn
@tinaethio3885
@tinaethio3885 6 ай бұрын
ቢረዳና የራሱን ነገር ቢኖረው ጥሩ ነበር በራሱ የሚኮራ አንበሳ ነው ኢትዮጵያዊ ጀግና🥰
@Abi-kc6kk
@Abi-kc6kk 6 ай бұрын
አረቦች እኮ ኢትዮጲያዊያን ቆንጆ እንደሆንን አያውቁም ሲያዮ ደግሞ በጣም ይገረማሉ ❤❤❤❤
@amiragalagamewelwalo3380
@amiragalagamewelwalo3380 6 ай бұрын
እኛ ተጋሩ ዓረብ መሆናችን ኣታቂም እንዴ
@Medihnhagos-ur9nd
@Medihnhagos-ur9nd 6 ай бұрын
​@amira😮galagamewelwalo3380 ከመይ እልና ዐረብ ኾይኒና
@ZeheraJemal
@ZeheraJemal 6 ай бұрын
ኧረ​@@amiragalagamewelwalo3380
@aal1094
@aal1094 6 ай бұрын
​@@amiragalagamewelwalo3380kkkkkkkk metekugn
@Ahlu567
@Ahlu567 6 ай бұрын
😂​@@amiragalagamewelwalo3380
@KamelaKk-v4c
@KamelaKk-v4c 6 ай бұрын
የአማራ እና የትግራይ ማህበረስቦች እኮ ማስንቆ ውስጣችን ነው. ይጫወቱታል እኮ አቦ❤
@amiragalagamewelwalo3380
@amiragalagamewelwalo3380 6 ай бұрын
So what ኣድጊ
@የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ
@የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ 6 ай бұрын
​@@amiragalagamewelwalo3380አርጊ ይብላዕኺ ዘረኛ
@Zormoma
@Zormoma 6 ай бұрын
@@የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ Amara manew abo?
@Zormoma
@Zormoma 6 ай бұрын
ከመቼ ነው ደግሞ አማ. . ከ ትግራይ መነፃፀር የጀመራቹ። አቻቹ እዛ ፈልጉ ክፉዎች
@kidist1955
@kidist1955 6 ай бұрын
​@@amiragalagamewelwalo3380ታይ ኣምፅኦ ፀርፊ
@ጠአ
@ጠአ 6 ай бұрын
Can somebody from the UK make this video reach Gardiola?
@VolvoD1379
@VolvoD1379 6 ай бұрын
Already he knew about this guy even he is ready to make DNA test
@JobirAbdu
@JobirAbdu 5 ай бұрын
dna​ ከምን ደርሶ ይሆን??@@VolvoD1379
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 6 ай бұрын
አማራ ነኝ ማስንቆ ውስጤ ነው ባህሌ ወጌ ነው አይ ልጅነቴንም አስታወስከኝ እኔና ወንድሞቼ ለእረኝነት ስንወጣ ማሲንቆውን እና ዋሽንት ይዘው ይወጡ ነበር you're amazing my bro❤❤❤❤
@zinetebrhem5681
@zinetebrhem5681 6 ай бұрын
እና ባህር ማዶ ነህ ምን አስፈለገ እትና ነኝ ግን እነሡን እወዳለሁ ሁላችንም ኢትዮጵያ ነን በቃ
@abushbirlie7592
@abushbirlie7592 6 ай бұрын
ሁሉም መዉጫ በሚፈልግበት ጊዜ ወደ እንግሊዝ አልሄድም ራሳቸው ይምረጡ ❤❤❤❤
@milenasiyum6210
@milenasiyum6210 6 ай бұрын
Ebs TV የትግራይ አርቲስቶችን ስታቀርቡ ብዙም አትታዩም ነበር ጥሩ ለውጥ ነዉ
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 6 ай бұрын
ኢቢኤስ ዘር መርጠው አቅርበው አያውቁም ትግራይ ኢትዮጵያ ነን በይ እራሳቹህ ሌላ ዜጋ አድርጋቹህ አትዮው
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 6 ай бұрын
Lula is Tigry women she works EBS so get your shit straight.
@rahelestif2112
@rahelestif2112 6 ай бұрын
ቀረቡ አልቀረቡ ምንድነው የሚቀራቸው?
@رهوهالر
@رهوهالر 6 ай бұрын
​እንደሆን እንድናስብ ከተደረግን ውስጣችን ማሳመን ግድ ይለናል@@oneethoipan9565
@رهوهالر
@رهوهالر 6 ай бұрын
​@@addisababanazareth1525😂😂😂ስለኣማራ ያወራ ኣልነበረም ዘር ቆጥረው እንደምያቀርቡማ የታወቀ ነው እሄን መካድ ኣትቹሉም
@mayatube1107
@mayatube1107 6 ай бұрын
በአለም ሰባት ተመሳሳይ ሰወች አሉ ይላል ጥናቱ እኔም የኔን ኮፒ 5 እየፈለኩ ነው አንዷን አግንቻለሁ የአንድ ወረዳ ልጆች ሁና ስሟችን ተመሳሳይ መልኳ እኔን በሀካል ደንግጫለሁ እድሜዓችን ተመሳሳይ ነው መቸ ይሄን ፎቶ ተነስቸው ነው ብየ ሁሉታችን የሚያቀኝ ሰው ነው እሷንም የሚያቃት ነው እያት ብሎ ያሳየኝ እሷንም ነገራት በሜሰንጀር ተገናኝተን አወራን ተዋወቅን አባቴ ወልዶሽ ወይ አባትሽ ወልዶኝ እንደሆን ብየ ግራ እንደተጋባሁ አለሁ ወልጀ እራሱ እራሴን ተመሳሳይ አላገኘሁም እራሴን በመስታውት እንደማየት ነው አምስቶች ለሁለት እየፈለግናቹሁ ነው የት ናቹሁ😂😂😂
@wuwuwuzshsusu2617
@wuwuwuzshsusu2617 6 ай бұрын
የሁለታችሁንም ፎቶ ላኪ አይተን እንፍረድ
@SaraHoh-k3s
@SaraHoh-k3s 6 ай бұрын
እኔም 2አሉኝ የምር ዝምድናም የለንም
@mayatube1107
@mayatube1107 6 ай бұрын
@@wuwuwuzshsusu2617 በዚሂ አይቻል በየት ልላክልህ
@mayatube1107
@mayatube1107 6 ай бұрын
@@SaraHoh-k3s አወ በጣም ብዙ ሰው አሉ የሚመሳሰሉ ግን ተመሳሳይ ማግኘት ደስ ይላል 😘😘
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 6 ай бұрын
​@@wuwuwuzshsusu2617እኮ
@lailamehari3800
@lailamehari3800 6 ай бұрын
ማርቲን በጣም ትልቅ ወዳቻችን ነው.ሁሌ በተጋሩ ልብ የሚኖር ትልቅ ሰው ነው.
@Habesha_RandomVibes
@Habesha_RandomVibes 6 ай бұрын
You are a joke . This guy has pure heart not evil mind like you
@abdusemedworku8977
@abdusemedworku8977 6 ай бұрын
❤❤❤ ደስ የሚሉ ትግራዋይ ኢትዮጵያዊ አባት፣ ረዥም እድሜና ፀጋ ይስጦት።
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 6 ай бұрын
ደስ ሲል ጥርስ አያስከድንም
@zulfanesruz
@zulfanesruz 6 ай бұрын
ጀግና !!❤❤❤ኢትዮጵያ ስል እንባዬ መጣ😢
@ayeleraberra4338
@ayeleraberra4338 6 ай бұрын
ንግግራችሁ በጣም ድርቅ ያለና የበግድ መሳቅ ይበዛበታል። ትላልቅ ሰዎችም ስለሚመለከቱ ራሱ ሳቅ ሲመጣ ብትጠብቁት ያምርባችኋል።
@Weyni21
@Weyni21 6 ай бұрын
በስደት ያላችሁ ውድ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጠን አንድ ነገር ላማክራችሁ በምሰራበት ቤት ከለተታት አንድ ቀን ሻወር ቤት ወደኩኝ ከዚያን ቀን ጀምሮ ጉልበቴን ያመኛል አሰሪየን ሆስፒታል ውሰጅኝ ስላት ቪክስ ተቀቢ ይተውሻል ትለኛለች አሁን ወደ5ወር አስቆጠርኩ ህመሙም አልተወኝም እስኪ የጉልበት ህመም መፍትሄ የምታውቁ ካላችሁ አመሠግናለሁ
@Aesthetic_lifestyle_videos
@Aesthetic_lifestyle_videos 6 ай бұрын
Tselot
@EphremTilalem-bm2dp
@EphremTilalem-bm2dp 6 ай бұрын
የሚገርሙ ናቸው ይገናኙ ውጭ ያሉ እንደሚያደርጉት በሀገሬ ልጆች አላፍርም እርግጠኛ ነኝ
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 6 ай бұрын
RIP አስፉሽ ወንድማችን እግዚአብሔር ነፍስህን ይማረው::
@NegasiAlemu
@NegasiAlemu 6 ай бұрын
ብጣዕሚ ደስ ዝብል ሙዚቀና ገብረመሶስል መዝገቦ ብጣዕሚ ይፈትዎ ሐዚ ድማ አታክልቲ ነዚ መገብ ዘቅረብኹም ብጣዕሚ ፅቡቅ
@tarikuzelalem1919
@tarikuzelalem1919 6 ай бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ አባት ረጅም እድሜ ለርስዎ አባቴ❤❤❤
@aregawimamo4688
@aregawimamo4688 5 ай бұрын
be gd ethiopiawine t ale endie
@nigusambaw6737
@nigusambaw6737 6 ай бұрын
ዋው ልዩ ማህበረሰብ የኢትዮጵያ ውበት እነሱ ለኢትዮጵያ ሁሉም ነገራቸው ይሰጣሉ እኛ ደግሞ በየግዜው እሳት እናዘንብባቸዋለን😢😢የዚህ ህዝብ ግፍ ግን😢😢
@maggy437
@maggy437 6 ай бұрын
አቦይ ጋርዲዮላ❤
@ashenafiMillion
@ashenafiMillion 6 ай бұрын
በጣም ይመሳሰላሉ ግን አለባበሱን ብታመሳስሉ አሪፍ ነበር
@zewdugalwembrttgray9281
@zewdugalwembrttgray9281 6 ай бұрын
ሩሑስ ደስየ ረሑስ ጋማ ይባሃል ❤❤❤ ባህልና ጥዑም
@menberuermias4912
@menberuermias4912 6 ай бұрын
ጨዋታ አዋቂ ደስ የሚል ሰው ነው።
@AwetWediyaye-lt9qe
@AwetWediyaye-lt9qe 6 ай бұрын
አረ ትግርየ ይለያል ምን አይነት ፍጥረት ናቸው ግን
@whhagggsgegehiwifkrr5741
@whhagggsgegehiwifkrr5741 6 ай бұрын
♥️♥️♥️♥️🙏🙏
@TK-hn2wf
@TK-hn2wf 6 ай бұрын
EBS : Please change the title of this show in English : This will make it viral
@HawaHussein-r5d
@HawaHussein-r5d 6 ай бұрын
የኔየዋህደሥእሚልሠው፡ጋርዳላማ፡ሥጦታመላክአለበት
@tgyegna5636
@tgyegna5636 6 ай бұрын
Ayyyyy😢😢 Ethiopia meleyayet baynor bher bhereseboch enamralen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@berhehaile2713
@berhehaile2713 6 ай бұрын
Atakliti best. I really Love your music
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 6 ай бұрын
እንግሊዝ ያላቹ ውለታ ዋሉለት አገናኙት እባካቹ
@habu207
@habu207 6 ай бұрын
ኣቦይ ማዓረይ ዕደመ ጥዕና ይሃብካ❤💛😘😂
@Eagle1503
@Eagle1503 6 ай бұрын
He really looks like pep guardiola . Guardiola meaning in English little guard.
@aysham.8398
@aysham.8398 6 ай бұрын
ደስ ሲሉ ጨዋታ አዋቂ ናቸው ::
@TomasTesfaye-j4c
@TomasTesfaye-j4c 6 ай бұрын
ጋርዲዮላ ጋርዲዮላ አንተ ያለህው ማንቸስተር ሲቲ እኔ ያለሁት ሸገር ሲቲ አንገናኝም ወይ ሌስተር ሲቲ !!!
@mazaaregawi3335
@mazaaregawi3335 6 ай бұрын
Wowwwww
@elleniafework9926
@elleniafework9926 6 ай бұрын
አትክልቲ handsome guy❤❤❤🎉🎉🎉
@rahelestif2112
@rahelestif2112 6 ай бұрын
አታኽልቲ ነው ስሙ የምን አትክልቲ ነው?
@nurahmedreshadnurahmed8927
@nurahmedreshadnurahmed8927 6 ай бұрын
Yoniya you’re so brilliant brother long life with with good health brother you are so kind
@Hiwotgedena
@Hiwotgedena 5 ай бұрын
ትግራዋይ ማለት እኮ በቃ ፁሩይ መንነት ትግራይ ልዛልኣለም ትንበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ltube9958
@ltube9958 6 ай бұрын
Woyine nuro enji kasu yibalital yene abat 😍😍😍😍😍😍
@salamsalam1464
@salamsalam1464 6 ай бұрын
አቦዋይ ማዓረይ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም❤❤❤
@MORNINGSTAR21712
@MORNINGSTAR21712 6 ай бұрын
Why don't u make an english subtitle in case this video may reach to Guardiola one day, who knows this opportunity may change this innocent man's life.
@kidist1955
@kidist1955 6 ай бұрын
ውይ ፈታ ነው ያረገኝ ምርጥ ሰው ኑርልን😍🙏😂
@ህዝቢ
@ህዝቢ 6 ай бұрын
እንወድሃለን ወንድማችን
@GYMWORLD-uw8qd
@GYMWORLD-uw8qd 6 ай бұрын
His approaches is also impressing
@seadiwollotube3913
@seadiwollotube3913 6 ай бұрын
አልቻልኩም 😭አንድነታችንን ይመልስልን ያረብ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 😭
@BenhurGidey
@BenhurGidey 6 ай бұрын
ጎበዞች ጨፋሪዎች ናቹ❤❤❤❤የአንገት ብታሳዩን ጥሩ ነበር
@adonaydimartini6130
@adonaydimartini6130 6 ай бұрын
ይመስላል ሳይሆን እሱ ነው ጓርዲዮላ
@samsonbereket2392
@samsonbereket2392 5 ай бұрын
ኣታኽልቲ የመድረክ ሰው ነው። መቸም ካሁን በኃላ ብዙ የመድረክ ስራ ያገኝ ይሆናል።
@DyanaDiyana
@DyanaDiyana 6 ай бұрын
😮ኣቦና ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ❤❤❤😂😂😂
@jomoadune4584
@jomoadune4584 5 ай бұрын
ጋርዲዮላ ወደ እናት ሃገሩ ኢቲዮፒያ መመለስ አለበት።
@eshetiegebeyhu6850
@eshetiegebeyhu6850 6 ай бұрын
ይመችህ እድሜህ ይስጥህ
@BerheKidane-hi7oo
@BerheKidane-hi7oo 5 ай бұрын
ክብር ምስጋና ይገባቸዋል ጥሩ ስራ ለራስነው
@jofhkjs2177
@jofhkjs2177 5 ай бұрын
እድሜ ይስጥህ አባታችን
@mazaaregawi3335
@mazaaregawi3335 6 ай бұрын
ደስ የሚል ሰው ዘና ነዉ ያደረከጞ
@ተመሰገንኣምላኬ-ዸ8አ
@ተመሰገንኣምላኬ-ዸ8አ 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ጀግና ወዲ ትግራይ ❤❤❤❤
@ጤና-ኀ6ቨ
@ጤና-ኀ6ቨ 6 ай бұрын
ደስ የሚሉ አባት❤❤❤
@KinduLingerew
@KinduLingerew 6 ай бұрын
ደስ የሚሉ ጨዋታ አዋቂ አባት❤❤❤
@ሀዋመርሳ
@ሀዋመርሳ 6 ай бұрын
ደስ የሚሉ ጨዋታ አዋቂ ናቸው❤❤❤❤
@YerosenPharma
@YerosenPharma 6 ай бұрын
Please try to meet Pep Guardiola
@amelakubeyene1032
@amelakubeyene1032 6 ай бұрын
Best wishes for Pepe, the musician,
@rahelgebre2087
@rahelgebre2087 6 ай бұрын
ኣሰይ ዕድመ ይሃብካ ኣቦና
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p 6 ай бұрын
12:50 --- 12:55 እሚገርም አገላለፅ ነው "" ኢትዮጵያ "" ............
@romadiabrha253
@romadiabrha253 6 ай бұрын
ኣታኽልቲ✅አትክልት😢 ❌..ግእዝ የትግራይ ምሆኑን 1ኛ ምስክር...አማርኛ ተናጋሪዎች ማድመጥ ማይችሏችው ቃላት eg. በAmharic ሀሁሂሃ(ha)ሐሑሒሓ (ha)ኸኹኺኻ(ha) ..all sounds “Ha“ ❌ ትግርኛ ሀ(ha) ሐ(hä) ኸ(cke) + አምሃሪክ ቐቑቒ አይጠቀሙትም ለምሳሌ እኛ መቐለ ✅ስንል ኣምሃሪክ መቀለ ❌....ፊደል ፈጣሪ ብላቹ ኣንዳንዴ ስትሸልሉ እንሰማለን የማን መሆኑን ባይጠፋንም,መጥራት ማትቹልትን Alphabet እንዴት ቀረፃቹ መ.መልስ የለም 😂...ጀርመንኛ ከአምሃሪክ ተናጋሪዎች በአክሰንት ጎበዞች ትግርኛ ተናጋሪዎች ነን ዶች ብዙ ኸኹኺኻኼኾ ያላቸው ቃላቶች አላቸው ለኛ በጣም በቀላል ነው ምናደምጠው እንደ ናቲቭ ለAmharic ተነግሪዎች ግን አክሰንት አለው ልክ አታክልት /አታኽልቲ ...በመሰለክ ሳይሆን original ቃሉን ማድመጥን መሞከር Arebicም ሳይቀር ዓዑዒዓዔ.. & አኡኢኣኤ “A“ ነው ❌ ዓለም not አለም ድምፃቸው ይለያያል ...ዓዲ አርቃይ Ädi Arkay እናንተ አዲ እርቃይ ነው ምታደምጡት, ዓድዋ ✅አድዋ❌ እና ይገርማል በአማርኛ ያሉ ስሞች እኛጋ አንቀይራቸውም እነሱ የትግርኛ ስሞች በትርጉም አልባ አጠራር ይጠቀማሉ ...ጥሩ አደለም ብየ ልለፍ ሁሉም ግእዝ ፊደል የራሱ ድምፅ አለው ...አ&ኣ Amharik ጋር ድምፃቸው አትለትለያቸውም አረ&ኣደይ aree & ädey...ብዙ ነገር አለ የሰውን ቋንቋ አክብሩ ካልፈለጋቹ ደስ ባላቹ ሙድ አትጥሩ thx
@KibromGebremichael-r2x
@KibromGebremichael-r2x 6 ай бұрын
#ebs ፕሮግራሞቹ በጣም ቁነገር ኣዘል እና ኣዝናኝ ናቸዉ 🙏ሰዉየዉ በጣም ደስ ይላል ቀልድ እየ መሰሉ እሚያዝናኑ ሓሳባቹ በጣም ደስ ይላሉ ። ❤😘"ኣይ ወርቅነሽ" 😮 ትክክለኛ ሱሙ ነዉ ጋድላ የሚሉት ቀልድ 😁 ገንዘቡ ጣፍጠኝ...😂😂😂😂
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 6 ай бұрын
በጣም ደስ ይሚሉ አባት ናቸው እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይስዎት
@tesfayetube2721
@tesfayetube2721 6 ай бұрын
ይሄ ኢትዮጵያዊው ጋርዲዮላ በድህነት ተጎሳቁሎ ነው እንጂ የምር ኑሮ ቢመቸው ከእውነተኛ ጋርዲዮላ መለየት ያስቸግራል ኢቢኤሶች እባካችሁ ከእውነተኛው ጋርዲዮላ ጋር አገናኙት
@Tate667-f1q
@Tate667-f1q 6 ай бұрын
አትክልትቲ እድም ጥና የሀበካ በጣም በጣም እፈትካ❤❤❤❤
@Brhane6888
@Brhane6888 5 ай бұрын
pep is in vacation it would be a suite time for him to meet with Ethiopuan pep balemasinko ❤
@SamiSami-z6j
@SamiSami-z6j 6 ай бұрын
ዋው ጋዜጠናው ትችላልህ
@bebytigabu5355
@bebytigabu5355 5 ай бұрын
ገራገር የዋህ ሰው ሰላም ለሀገራችን።
@መርየምየለገሂዳዋ
@መርየምየለገሂዳዋ 6 ай бұрын
የዛሬን አያርገውና የእኛን ሀገር የሚያደምቁት የትግሬ ማዚንቆ መቼወች ነበሩ 😢 እኛ ጋር ሁሌም ያድሩ ይውሉ ነበር
@elleniafework9926
@elleniafework9926 6 ай бұрын
You make my day atkeltiyie ❤❤❤❤Thank you.
@AsterBrhanu
@AsterBrhanu 6 ай бұрын
የእውነት ፖለቲከኞች የጃቸውን ይስጣቸው አንድ ባህል አንድ ሃይማኖት አንድ ባህል ያለው ህዝብን ላይ ልያያችሁት እግዚአብሔር የእጃችሁን ይስጣችሁ 😢😢😢
@Tadelle-up3js
@Tadelle-up3js 6 ай бұрын
Egziabher Amlak Fikrun ena Andinetun Yimelisilin.
@assafa35
@assafa35 6 ай бұрын
Finally Tigray people we see in here 😭
@007eakonchu3
@007eakonchu3 6 ай бұрын
Tigray, Tegarus, even tplf belong to Ethiopia.
@Wtet346
@Wtet346 6 ай бұрын
​we didn't say it didn't belong😊@@007eakonchu3
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 6 ай бұрын
well !!!! a lot of Tigry women work E.B.S like Lula" I am sure Mekeds Debsaye her father is Tigry e.t.c money off them Tigry Tigry ethnic groups ppl work E.B.S " so get your shit straight.
@ADOGTUBE
@ADOGTUBE 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤አንድ ስንሆን እኮ ሲያምርብን የኔ አባት ትግራይዋን ፍቅር ይስጥልን
@veronicakedane9818
@veronicakedane9818 6 ай бұрын
እንዴ እኔም እኮ ሳየው ሀበሻ አለመስለኝም ነበር ሲያወራ ነው እንጂ
@የትግልህይወት
@የትግልህይወት 6 ай бұрын
ጀግና ንስር አይን ጋዜጠኛ ፀሎይለት 🦅
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
00:15
Денис Кукояка
Рет қаралды 5 МЛН
Миллионер | 3 - серия
36:09
Million Show
Рет қаралды 2,1 МЛН
The Ultimate Sausage Prank! Watch Their Reactions 😂🌭 #Unexpected
00:17
La La Life Shorts
Рет қаралды 9 МЛН
ብራችንን ሌባ በላብን  🤣🤣   //ማን ያሸንፋል?//
42:16
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
00:15
Денис Кукояка
Рет қаралды 5 МЛН