ክፉ ጎረቤት ምርጥ ገራሚ አዲስ የገጠር ድራማ(Kifu Gorebat New Ethiopian Dirama) 2024

  Рет қаралды 64,440

HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ

HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ

Күн бұрын

Пікірлер: 134
@zahrhm9524
@zahrhm9524 5 ай бұрын
ያየሽ የሁሉ ነገር አድማቂ😊
@DanelAsefa-xi5zv
@DanelAsefa-xi5zv 4 ай бұрын
ከናንተ ያነሰ እማይረባ ድራማ በኢቲቨ አየታየ ይሄን የመሰለ ድራማ ለምን እንደማይታይ ❤❤❤❤
@የሽየድንግልማርያምልጅ
@የሽየድንግልማርያምልጅ 5 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ የኔ ድምቆች❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🤗🤗🤗🤗🤗😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️
@hlemaNgest
@hlemaNgest 5 ай бұрын
ሰላም ቤተሰብ ያየሽ ቅመምነሽ ለሁሉም ማጣፈጫ አያ ታደሠ አያልቅብህ ስወዳቺሁ በርቱልን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kbb7400
@kbb7400 5 ай бұрын
ድራማ እኮ አይመሰልም ሁላችሁም ምርጦች እከሌ ከከሌ የሌለበት በጣም ታሰደሰታላችሁ እንዳሰደሰታችሁኝ ተደሰቱ ተባረኩ 🙏🏾💚💛❤️
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 2 ай бұрын
Yekeletew menider ❤.
@እማእወድሻለሁ-ከ6በ
@እማእወድሻለሁ-ከ6በ 5 ай бұрын
ፍልሰታ ቀኑ ማማሩ🙏🙏🙏
@3alemhh176
@3alemhh176 5 ай бұрын
አያ ታዴ ውሸትአያልቅበት😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@kalkidan-t3j
@kalkidan-t3j 5 ай бұрын
አዎን😃
@mulatukassiebirhanu5964
@mulatukassiebirhanu5964 5 ай бұрын
ስማቸው ካለበት የግድ አየዋለሁ፡፡ He is unique man for me!
@xvert9183
@xvert9183 5 ай бұрын
I am coming to Ethiopia soon I was born in Bahr Dar and I love my hometown... and my dream is to meet you, I love you so much, a fan of MS 1️⃣❤️❤️ 💚💛❤️
@ለጋ
@ለጋ 5 ай бұрын
Tadelesh ena ferecha kerehu menkesakese kebade new alu
@HalimaDeGu
@HalimaDeGu 2 ай бұрын
17:13 17:14
@FrlkechTameru
@FrlkechTameru 2 ай бұрын
ያየሽ እና ታዴ ካንድ ወንዝ ነው የተቀዳችውት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@semiraseid4588
@semiraseid4588 5 ай бұрын
እህተ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ጠፍተሻል አሉ
@ባዩሼ
@ባዩሼ 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶቼ ማሮቼ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@امناصر-و8ز
@امناصر-و8ز 5 ай бұрын
አየ ታደ አያልቅብህ😂😂😂
@TigstKassahun-l3p
@TigstKassahun-l3p 3 ай бұрын
ንፁ ስትመቸይይይ
@mulatukassiebirhanu5964
@mulatukassiebirhanu5964 5 ай бұрын
አፈር ምርምር😀😀😀😀😀😀😀
@ኤስቾነኝየወሎዋቀበጥ
@ኤስቾነኝየወሎዋቀበጥ 5 ай бұрын
አይአያታደ ነብስህአይማርም እንደባበሳለንአላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@EthioEnata
@EthioEnata 4 ай бұрын
ታዴ በቡና ላይ አትምጣብኝ ሐኪምም ከልክሎኝ አልተውኩት 😅😮😊
@tigistdires9064
@tigistdires9064 5 ай бұрын
ውዱች❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbayneshEndalamaw
@AbayneshEndalamaw 5 ай бұрын
እረ ታዴ የዛሬው ደግሞ የተለየ ነው እነ ክላውዲያ እነ ቢክቶሪያ የታዴ የሴት ፍቅር ከሀገር ውስጥ እስከ ውጭ ሀገር😂😂😂😂
@kadijamohammed2530
@kadijamohammed2530 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@EkramAlhila
@EkramAlhila 5 ай бұрын
ዉይ እሱባለዉ ሊቀበል ሄድ ኪሱን አራገፈዉ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 5 ай бұрын
አፍዝ አደንግዝ ሳይኖርበት አይቀርም ታዴ
@QumnegerBantayew
@QumnegerBantayew 5 ай бұрын
ለናተ ላገራቹህ ሰላምእመኛለሁ ከልቤ ምሪጦች አደኛ ናቹህ።❤❤❤❤
@muluneshtegena
@muluneshtegena 5 ай бұрын
አረ,አያታዴ,የኛ,ደመቃ,በርቱልን
@MarrySharou
@MarrySharou 5 ай бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ወይ ታዴ በሳቅ በናተ ነው ፍታ የምንለው
@beretukanMeles
@beretukanMeles 5 ай бұрын
ውሸትም ስራ ነው ባልና ምስት ካንድ ወንዝ ይቀዳል😂😂😂😂😂
@VfxgxgDyfyxggx
@VfxgxgDyfyxggx 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@FrlkechTameru
@FrlkechTameru 2 ай бұрын
ያየሽና ታዴ ወይ ስታምሩ❤❤❤
@nunugera3337
@nunugera3337 5 ай бұрын
ከምርጥ ምርጥ መምረጥ እንዴት ይከብዳል ቤተሰብ
@yesharegchernet8589
@yesharegchernet8589 5 ай бұрын
እንዴት፣አደራችሁ፣ማሮቼ❤❤❤❤ያየሽዬ፣የኔቆንጆ❤ደስትይኛለሽ❤❤❤
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ 5 ай бұрын
እኳንደና መጣችው የኔድምቀቶቸ💚💛❤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 5 ай бұрын
ስማቸው ❤ ድምቀት ነው ሁሉም ቦታ ከድምፅ እስከ ትወና አያ ታዴና ያየሽ ጉራቸው😂
@amefke2069
@amefke2069 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂እውይ የኔ ውዶች ልዬኮናችሁ ❤❤❤❤
@user-vu1cq5
@user-vu1cq5 5 ай бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ ❤❤❤ እህተ መምጣቷ ደስ ብሎኛል 🎉🎉😊😊
@endalechasemare1670
@endalechasemare1670 5 ай бұрын
ኧረ አያታዴ 😅😅 ብጥረቃህ አልተቻለም😂😂😂😂ስወዳቹህ
@zieneb
@zieneb 5 ай бұрын
ድምቀቶች❤❤❤❤
@mestawallethiopia9527
@mestawallethiopia9527 2 ай бұрын
እደው ስወዳችሁ❤❤❤
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 5 ай бұрын
ያየሽ እና ታዴ ግን ለምን በኢቲቪ ወይ በኢቢኤስ ላይ ተከታታይ ድራማ እንደማሰሩ ይገርመኛል
@AklilAsfaw
@AklilAsfaw 5 ай бұрын
ስወዳችሁ
@michuengda
@michuengda 4 ай бұрын
የአገራችን ሰላም ናፈቀኝ እወዳቹሀለዉ
@TsedyGenanaw
@TsedyGenanaw 5 ай бұрын
እረክ እድሌ አያ ታዴ ስወደው እኮ
@Aden-w9g
@Aden-w9g Ай бұрын
አርተው ገርመው አያ ታድን አታሳፍርው ❤❤❤🎉🎉🎉
@GibatuMalisha
@GibatuMalisha 5 ай бұрын
ኧረ ምችት ይበለው ታዲ ምርጥ ሰው
@tesfamariyamlegese2158
@tesfamariyamlegese2158 5 ай бұрын
አንደኛ ነኝ🎉
@AliaMohammad-t1q
@AliaMohammad-t1q 5 ай бұрын
አያታዴ ከውትድርና ወደመሬት ምርምር ገባህ ወየው ታዴ ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 5 ай бұрын
ታዴ የአብይ አህመድ አማካሪ በመሆን ነበረበት ከዳንኤል ይችልበታል
@rak7888
@rak7888 Ай бұрын
እኮ😮😂😂😂😂😂😂😂
@HASETMEKURIAW-jw3iu
@HASETMEKURIAW-jw3iu 5 ай бұрын
Wey siwedachihu ❤❤❤
@ginaMohammed-nt5wd
@ginaMohammed-nt5wd 5 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
@bateldamte
@bateldamte 5 ай бұрын
አይ አያታዴ ምን እንደምሻልህ😂😂😂😂❤❤❤❤
@alainfef176
@alainfef176 5 ай бұрын
😂😂😂😂ሲሳይ. 😂😂😂የት መጣ ደረቱ
@ሃይማኖትወለተሚካኤል
@ሃይማኖትወለተሚካኤል 5 ай бұрын
ሰላማችሁ ይብዛልን ውዶችዬ❤❤❤
@Hawa-pw5vk
@Hawa-pw5vk 5 ай бұрын
አንኩአን ደና መጣችሁ
@Asnakech-uv4jl
@Asnakech-uv4jl 5 ай бұрын
0l❤❤❤❤❤❤Z😊
@ኢTዮ.ሲTCOም
@ኢTዮ.ሲTCOም 5 ай бұрын
13ተኛ ነኝ ❤❤
@አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ
@አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ 5 ай бұрын
እረ ታዴ😂😂😂😂 ዲስኩርህ አይቻልም😅😅😅😅😅😅😅😅ያየሺም
@ADtube12
@ADtube12 5 ай бұрын
የሲሳይ ደረት ወርዶ ቦርጭ ሆነ🤣😂
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 5 ай бұрын
😂ተቱ
@belayenesh3862
@belayenesh3862 5 ай бұрын
እዴት አደራችሁ ማሮችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ ፍቅሮቼ ማሮቼ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@kadijamohammed2530
@kadijamohammed2530 5 ай бұрын
ወይኔ 🤣🤣🤣🤣❤️❤️❤️🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@AregashAdugnawchekole
@AregashAdugnawchekole 5 ай бұрын
አይ ሱቤ አሳዘንከኝ
@MelshewShemls-ik5zu
@MelshewShemls-ik5zu 4 ай бұрын
እውድችዋለሁ
@FrlkechTameru
@FrlkechTameru 2 ай бұрын
እስቴት ምድነው አላለም❤❤❤
@ayyalem7152
@ayyalem7152 5 ай бұрын
ያየሽ ትችያለሽ❤
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 5 ай бұрын
😂😂😂ማታማታ አጠይቂው አሻን አዳሩን ይሳፈራል😂😂😂😂
@zahrhm9524
@zahrhm9524 5 ай бұрын
ዛሬ አለፈልሽ ያየሽ ታዴ አቺጋ አደረ 😮
@santosabebe2114
@santosabebe2114 5 ай бұрын
Beautiful ❤
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 5 ай бұрын
ማታ እኔ አይደለሁም ወድጄዋለሁ። ማታ አጅሬዉ አብሾ ነዉ። እረ ታዴ ተመቸኸኝ እረ ያየሽ በጠዋት ቡና በፆሙ እረ አረጋጊዉ
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 5 ай бұрын
Wuyii yetadese wusheti😮😮😮😮😮
@BereketAsmamachew
@BereketAsmamachew 5 ай бұрын
Yene wedoch agere gojam ❤❤
@SeidiAhmed-vb9vv
@SeidiAhmed-vb9vv 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂አመለጠሺ😂😂
@htwy52
@htwy52 5 ай бұрын
ያየሽዋ እሱ ክላውዲያ የሚልሽ ደመና ብን ብላ የምትጠፋ ቪክቶሪያም ወንዝ ናት ዝም ብላ የምትጓዝ ናት። ያያሽ ቆንጆ ወለላ ማር ጠይም አሳ መሳይ ብተፈልግ በጀንዲው ላይ ብትፈልግ መደቡ ላይ ብትቀመጥ ቀጭን እመቤት። እኔን ግን የቆጨኝ ያፈሩ ነገር ነው። ተዴ ተኝተህ ታስወስደውቴዎድሮስ ጫማ አስወልቆ እግር አሳጥቦ ከሚልከው አንበሳ ንጉሥ ከተወለደበት አፈር በቅለህ ተኝተህ አፈርህን አስወሰድክ። ደግነቱ በህልምህ ነው። ያየሽ እኮ ቀጭን ፈታይ መደቧን እምታበጅ ናት። ዝም በይው የምን የመስታወት አልጋ ፈረንጇ አንቺን ለመመሰል እውሃ ዳር ሄዳ አሸዋ ላይ ስትንከባለል ጠሀይ ስትመታ ትውላለች። ግን የኔ ማሮች ኑሩልኝ። በሰው አገር እናንተ ባትኖሩ ማን ያስቀኝ ነበር።
@AsiyaIbrahim-ek6sy
@AsiyaIbrahim-ek6sy 5 ай бұрын
ያለም ወርቅ አሳቀችኝ አሜሪካ እሚባለው መደር 😂😂
@lemlemabebaw6952
@lemlemabebaw6952 5 ай бұрын
ሰወዳችሁ!!
@fifinon2380
@fifinon2380 5 ай бұрын
እሱቤ የአያ ታዴ ባንክ 😅
@tikurwuha9377
@tikurwuha9377 5 ай бұрын
I love you Aya Tadie
@SeidiAhmed-vb9vv
@SeidiAhmed-vb9vv 5 ай бұрын
አያታዴ 🎉የት ጠፍተህነው🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂አይጠናሆዱ❤ ነኝ እኔም😂😂
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 5 ай бұрын
ኧረሻሂቤትነው የሄዴልሽሽ😂😂
@fasilgultnhe9608
@fasilgultnhe9608 5 ай бұрын
ዝናብ ዘንድሮ አይሉዋል
@DhJs-i9c
@DhJs-i9c 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ ታዱ❤❤❤❤❤
@-oj4gq5xi8g
@-oj4gq5xi8g 5 ай бұрын
እንደ! ሲሳይ ምን ሁኖነው ታደሰን አንቆ ለመግደል ነውደ አላማው ፊልም መሆኑን የረሳው ይመስላል😢
@AsiyaIbrahim-ek6sy
@AsiyaIbrahim-ek6sy 5 ай бұрын
አባት ታዴ ደሮ በቀይ ደሮ ባልጫ ጠላ ፈረጅ 😂😂😂😂😂😂
@nunugera3337
@nunugera3337 5 ай бұрын
ሲሳይ ምን ነካው በጣም አበዛው
@EmebetjemanehAbera
@EmebetjemanehAbera 5 ай бұрын
Kelwedya😅😅😅😅😅😅aiye tade
@destamelese3244
@destamelese3244 5 ай бұрын
አቤት አያ ታዴ አያልቅብህ 😂😂😂😂 እሱቤ ዴግሞ የአያ ታዴ ባንክ ቤት 😅😅😅
@BirehanZenebe
@BirehanZenebe 4 ай бұрын
እኔ ወሬ አልወድም ታዴ ዛሬ ዘጋኝ
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@zieneb
@zieneb 5 ай бұрын
😂😂😂😂ገደዉ አረጀ አያ ታዴ😂😂😂
@yonass6203
@yonass6203 5 ай бұрын
እመት ያየሽ እኔ አያ ታዴ ድምቀቶች ናችሁ
@allened4792
@allened4792 5 ай бұрын
🎉😂
@allened4792
@allened4792 5 ай бұрын
52:48 52:48 52:48 52:48 52:48 🎉🎉🎉 👋 but I’m You too
@MaserteDameta-e5t
@MaserteDameta-e5t 5 ай бұрын
😂😂😂😂aye,tadea,babedre,nawoe,shelmaetwoe
@tarektrablsy6617
@tarektrablsy6617 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@Marthatadesse-d1u
@Marthatadesse-d1u 4 ай бұрын
መጨረሻው ምንድነው?
@SultanAbdu-rx8us
@SultanAbdu-rx8us 2 ай бұрын
ታዴ መበሽከት ይችላል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የዛኔ ሴት ላይኖር ይችላል አላለም
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል 4 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@YezgetM
@YezgetM 5 ай бұрын
እንዴ በእስካርፍ ሊያንቀው እንዴ ፊልም እየሰራ መሆኑን ዘንግቶታል ሰውየው የሚገርመው ሴትየዋ ንቁ ናት ሰካርፉን ሰፋ አደረገችለት እንጂ ታዴ ፊንት ሆኖ ነበር don’t do that man you got to watch out man! making movie or drama is not real life ሲጀመር ሰውየው የፊልም ሰው አይደለም ማስመሰል መማር አለበት
@ሰብሪናገርባ
@ሰብሪናገርባ 5 ай бұрын
አድስውነበርእኛአገርምንምየለውድሀነውአድቀንገበያእየህዱሚስቱጫማየላትምባዱወግሩናትጉደኛውስላምእደትነክአለውእችምንህናትአለውሰራተኛየናትአለውሚስቱአፍራዝምአለችው
@nunugera3337
@nunugera3337 5 ай бұрын
Geremew edemyak sew mehon neberebihi aytade sywashe ehi ehi eyelk ...no no no
@abayneshmannheim8358
@abayneshmannheim8358 5 ай бұрын
Ydstay Mesh nwrln❤❤❤❤❤
@የሽየድንግልማርያምልጅ
@የሽየድንግልማርያምልጅ 5 ай бұрын
😅😅😅😅🎉🎉
@aklilesemaetsolomon
@aklilesemaetsolomon 5 ай бұрын
አያታዴ😂😂😂😂😂
@neimasadek
@neimasadek 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@ZUZUSEID-w4z
@ZUZUSEID-w4z 5 ай бұрын
ልቧን አደማው ታዴ
@Aden-w9g
@Aden-w9g Ай бұрын
እወዳችሗለሁ ❤❤❤🎉🎉🎉
@ONELOVEETHIO
@ONELOVEETHIO 4 ай бұрын
ሰውየው ሰይጣን ነው በህግ መያዝ አለበት አንድ ነገር እንዳያደርጋ እየፎከረባት ስለሆነ
@marblegold7011
@marblegold7011 5 ай бұрын
አያ ታዴ አንድ በአንድ የሁሎች ሴቶች ባል ሆነ
@TeayabeAbeba
@TeayabeAbeba 5 ай бұрын
እኮ
ስንቴ እረትችበት አዲሰ ሙሉ ፊልም(Sinta Eretechibet) New Ethiopian Film 2025
1:34:15
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 14 М.
የትኛዉ አንበሳ አዲስ የገጠር ድራማ(Yetignaw Anbesa new Ethiopian Dirama) 2024
31:16
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
ውላችን አዲስ ገራሚ የገጠር ድራማ (Wulachin New Ethiopian Dirama) 2024.
36:37
Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)
Рет қаралды 46 М.
አሻፈረኝ የአበጀሽና የአያ ታዴ ግርግር (Ashaferegn Abejesh Ena Aya Tade Girigir) 2024
1:31:04
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 74 М.
አረገዘችብኝ !!😁😁 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ!!
15:28
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 29 М.
አሳድረኝ  ብላ አዲስ ሙሉ ፊልም(Asadiregn Bila New Full Length Ethiopian Movie 202
1:07:17
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 71 М.
ባንቺ አይምጡብን አዲስ ትይንት (Banchi Aymtubin) New 2024
1:04:01
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 50 М.
ምኝታ ላይ በረታህ ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Mignta lay Bertah) New Ethiopian Dirama 2024
31:52
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 237 М.
አየር ባየር አዲስ ሙሉ ፊልም(Ayer Bayer)Full Length Ethiopian Movie 2024
1:09:38
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 92 М.
//በስንቱ// BESINTU ''የልጅ ፍቅር'' S3 Ep1
36:07
ebstv worldwide
Рет қаралды 802 М.
የሆም ምርጥ አዲስ የገጠር ትዕይንት(yYehom New Ethiopian Tiyent) 2024
58:10
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 53 М.
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН