ከሀገር ውጪ የትም ሀገር ሁናችሁ 🌎በቀላሉ የባንክ አካውንት መክፈት እንደሚችል ትውቃለችሁ 🤔ንግድ ባንክ አዋርሽ ባንክ አቢሲኒያ ባንክ

  Рет қаралды 473

አብዲ Tube

አብዲ Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 10
@jamelahahmed
@jamelahahmed Ай бұрын
ምርጥ ቻስነው ቀጣይ እጠብቃለን
@remla_8503
@remla_8503 Ай бұрын
ዋለይኩመሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እናመሠግናለን ወንድማችን
@KemilaHusen-r7w
@KemilaHusen-r7w Ай бұрын
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ቀጣውን ስራልን
@KaleelaliPhone
@KaleelaliPhone Ай бұрын
❤❤❤❤
@habeshatube1258
@habeshatube1258 Ай бұрын
ፖስፖርት የለሌንስ ለህገ ወጦች አይሆንም መሰል በባህር ሳኡዲ ለገባን
@ttv-zayedgaming3362
@ttv-zayedgaming3362 2 күн бұрын
ጀዛክ አሏህ በጣም ስፈልገው ነበር ፓርት ቱ ይቀጥልልን ሌላው እኔ ከሰባት አመት በፊት ከፍቼ ነው ስደት የመጣሁት ለሁለት አመታት አክል ተጠቃቅሜበት ከዛ በዃላ ግን ምንም አልተጠቀምኩትም ትንሽ ብር አለው በምን መልኩ ማደስ እችላለሁ እስኪ መረጃው ካለህ ብታብራራልን
@Zehara-e6m
@Zehara-e6m Ай бұрын
ከፍተን የመጣነው እድሳት ያስፈልገዋል ወይ እኔ ነበረኝ10አመት በፊት የተከፈተ ከቻልክ በዚህ ዙሪያ ስራልን ጀዛክ አሏህ ኸይረን 🎉🎉🎉🎉🎉
@TatyanaMansour-yk6mh
@TatyanaMansour-yk6mh Ай бұрын
እኔ የአብስንያ ባንክ 5ዓመት በፍት ከፍቸ ምንም ሳልጠቀም ነው የመጣውት ኔትወርክ ይዘጋል አይዘጋም ንገረኝ፡ንግድ ባንክ ወድው ነው የዘጉት
@የአረህማንባሪያ
@የአረህማንባሪያ Ай бұрын
እኔ አዉጥቸ ነበር የመጣሁት ግን አልታደሠም እድሳት ይል ከሆነ ብየ ፈራሁኝ ባንክ ቤቱምዘራፊ ሁኖል 😢
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ Ай бұрын
ልክነሺ እኔ እራሱ አዉጥቸ ነበር አልታደሰምጂ ዘራፊ ስለሆኑ ተዉኩት ይቅርብኝ አልሀምዱሊላ ምርጥ ቤተሰቦች አሉኝ ትቸዋለሁ እናሱን አላምንም
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 86 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 18 МЛН
Turn Off the Vacum And Sit Back and Laugh 🤣
00:34
SKITSFUL
Рет қаралды 10 МЛН
አታምርም ተብሎ  ብዙ ተገፍቻለሁ
1:03:47
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 885 М.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 86 МЛН