ከ ሀና ጋር ጨዋታ ❤️ Get ready with us | beautybykidist | hannazenebech

  Рет қаралды 113,998

beautybykidist

beautybykidist

6 жыл бұрын

INSTAGRAM www.instagram....
FACEBOOK m.facebook.com...
TWITTER / kidistzemene
SNAPCHAT / mc_kiddy
Check out hannazenebech’s KZbin channel
/ konjozenebu
Natural chocolate brown makeup tutorial • Video
Everyday makeup look • Video
New years Eve get ready with me • New years Eve get read...
Husband does my voice over • Video
GET READY WITH ME/ ሜካፕ ቲቶሪያል/ beautybykidist • GET READY WITH ME/ ሜካፕ...
• Video • MY UPDATED EYEBROW ROU...
• MY UPDATED EYEBROW ROU... • EVERYDAY EASY GLAM /MA...
• EVERYDAY EASY GLAM /MA... • GET READY WITH ME /CA...
HUSBAND DOSE MY MAKEUP/BEAUTYBYKIDIST / • Video
• Video • የእርድ ማስክ በቤት ውስጥ እንዴት ...
FULL FACE MAKEUP TUTORIAL FEAT BH COSMETICS • FULL FACE MAKEUP TUTOR...
HOW I REMOVE MY MAKEUP GET UNREADY WITH ME • HOW I REMOVE MY MAKEUP...
QUICK & EASY 5 MINUTE MAKEUP TUTORIAL FOR EVERY GIRL! • MAKEUP FOR BEGINNERS |...

Пікірлер: 1 200
@alebotube591
@alebotube591 Жыл бұрын
ሀኒቾ እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው ይገርማል አንችንም እህታችን እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ያምጣሽ
@sarawubshe
@sarawubshe Ай бұрын
የት ነው ምትመጣው 😅
@zabibahussain911
@zabibahussain911 6 жыл бұрын
አንድ ቀን ሶሲንም አምጧት እና 3ታችሁም ቀርባችሁ ስትስቁ &ስትጫወቱ ማየት እፈልጋለሁ መብቴ ነው መፈለግ ስለምወዳችሁ ክክክ
@meaza813
@meaza813 6 жыл бұрын
I have Estee lauder makeup but i cant find any expiration date i have been useing that makup more than 2yrs b/c i used makup for holiday or for pic what do you think kidist..........trash it or keep it?
@nigistmsadmasu8296
@nigistmsadmasu8296 6 жыл бұрын
ቅድስት እንዴት ነሽ እርግዝናውስ እንዴት ነው ? አምሮብሻል አንዳዴ እርግዝና ውበትን ያበላሻል በራሴም ደርሶል እኔም የሶስት ሴቶች ልጆች እናት ነኝ ልምድ ስላለኝ ነው ለማንኝውም አንችን ግን አሳምሮሻል አሁን ደግሞ ከሐና ጋር ስታምሩ ቁጅናችሁ በራስ መተማመናችሁ ባህላችሁንም ሳትረሱ በባህል ልብሳችን መቅረባችሁ በጣም ደስ ይላል በርቱ በርቱ መባል አለባችሁ።
@user-yf5bd3tj6p
@user-yf5bd3tj6p 6 жыл бұрын
አይገርምም ደስ ስትሉ ዛሬ ተገናኝተው የኖሩ ጓደኛሞች ነው ምትመስሉ ውድድ ነው ማደርጋችሁ
@mekdestadase2835
@mekdestadase2835 6 жыл бұрын
ሀይሚ የብዙየ ልጅ tmralchu maroch nchu fkraachune egzabare ybreklchu😘😘😘😘
@ladylady331
@ladylady331 6 жыл бұрын
Gelsentashi konfednse endalshi yasetawukali btame tamchishi
@beliyyedngllijllovemam2299
@beliyyedngllijllovemam2299 6 жыл бұрын
ሀይሚ የብዙየ ልጅ 9
@batibati4872
@batibati4872 6 жыл бұрын
ሀይሚ የብዙየ ልጅ እንዴ አንተ ወንድ አደለህ እንዴ የሴቶች vido ላይ ምን ትሰራለክ?
@user-yf5bd3tj6p
@user-yf5bd3tj6p 6 жыл бұрын
Bati Bati 😂😂ኧረ ሀይሚ ወድ ነኝ እንዴ😂😂😜
@aabbeenneettbbeehhaabbttuu2182
@aabbeenneettbbeehhaabbttuu2182 6 жыл бұрын
ወይኔ በስማም እንዴት እንደምታምሩ ቅድስትዬ እስኪ ደሞ #ሶሲሀበሻንም ጨምሩልንና ያበደ ቪድዮ ልቀቁብን ትተዋወቃላችሁ ብዬ ስላሰብኩኝ ነው ።
@S4IMFTBL
@S4IMFTBL 6 жыл бұрын
Enante endet naw mitamrut?! Ye @kidist lij wend naw mesel😘 You guys got so much positive energy! Keep up! @Kiduye thanks for sharing your personal Life!
@marthagoshu8042
@marthagoshu8042 5 жыл бұрын
እኔ ሜካፕ ተጠቃሚ አይደለሁም ግን ካየሁሽ ቀን ጀምሮ በጣም በቅንነትይሚጠቅም ነገር ስለምታሳይ አልፎ አልፎ ለመጠቀም አስቤለሁ መልካም መንፈስ ያለሽ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሻል
@abebechkassa8989
@abebechkassa8989 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ውይይት ስታደርጉ፡ ቅድስትዬ ያሰብሽው ሃሳብ በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ያሰብሽውን አሳብ አሳክቶልሽ ለማየት ያብቃን ቅድስቴ በርቺ እኛም ከጎንሽ ነን በእውነት ትልቅ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ እንደሚሳካልሽ አልጠራጠርም አምላክ ይጨመርበት።
@saraetiopia7233
@saraetiopia7233 Жыл бұрын
ሀና አሁን ተቀይራለች አንቺስ ?
@amydenekew3854
@amydenekew3854 6 жыл бұрын
Woooow Kidyeeee betam tameralachu.Kidyeeee yene konjoo God asbeshen yasakalesh yene enat tebareke ayzosh God yeradashal. Bertu yene konjooowoch tebareku
@yenayena8676
@yenayena8676 6 жыл бұрын
ቅድስትዬ ሀሳብሽ የሚደገፍ ነው እኔም እናቴ እና አባቴ ተለያይተው እናታችን ናት 4 ልጅ በብዙ መከራ ያሳደገችው እኔም እንዲሁ እባክ ቅድስት እኔም በዚህ ዙሪያ ራእይ አለኝ ከጎንሽ ነኝ በርቺ
@jajsjwwjj30
@jajsjwwjj30 6 жыл бұрын
ሁለታቹም ውብ ናቹ ደሞ ስለሰው አታስቡ ምቀኛ ነው ዝም ብሎ ሚለፈልፈው ቅድስትዬ ልጅሽን በአይንሽ አላህ ያሳሽ ማሬ ምናለ ሁሉም እደናተ ረጋ ያለ ቢሆን ሰላማቹ ይብዛ አለባበሳቹ ሁሌ እወደዋለሁ ቅድስትዮ አይዞሽ ሁሉም ይሞታል እቅድሽ ተመቸኝ ትልቅ ስብህና ያለሽ ልጅ ውድድድድድ
@user-jf2vh4hj3k
@user-jf2vh4hj3k 6 жыл бұрын
ዜድ የብታጅራ ልኝ Jajsjwwjj. የሀገሬ ልጅ
@phonewarde2436
@phonewarde2436 6 жыл бұрын
Sitamru
@haythayt8397
@haythayt8397 5 жыл бұрын
@deenaaz7773
@deenaaz7773 6 жыл бұрын
ጨዋ የጨዋ ልጆቺ ደስ ትላላቹህ በባህል ልብሳቹ ምናለ እደናተ ሁሉም ባህሉን ጠባቂ ቢሆን የሴት ልጂ ክብሯ ቀሚሷ ነው
@user-mj9uu4qq5o
@user-mj9uu4qq5o 6 жыл бұрын
Deena Az Ere degelenawa new keberua 😅😅😜😜
@hanamariyahanamariyam8814
@hanamariyahanamariyam8814 6 жыл бұрын
Setamru yena maroch i Love you gobzoch bertu E/R kenatiga yehun
@haihaal7198
@haihaal7198 6 жыл бұрын
ግን እግሊዝ አትጨምሩ
@user-jf4pt9uv2l
@user-jf4pt9uv2l 6 жыл бұрын
ስዊቶች
@lopkhmmm4984
@lopkhmmm4984 6 жыл бұрын
abenet gerema haha😂😂😂😂
@hayaty6740
@hayaty6740 6 жыл бұрын
Betam des telalachu. Vedio eskiyalk deres besak firfir eyazezku new yechereskut😊 I can't wait to check Hanna's vedio Keep it up❤
@meroonmeme8303
@meroonmeme8303 6 жыл бұрын
ቅድስትየ ካሁን በፊትም ጠይቄሽ ነበር አድስ ጀማሪ ቀለል ያለ በቅደም ተከተል ሜካፕ አሳይን በፁሁፍ አስቀምጭልን በዚህ ፔጅ ማር አደራ እጠብቃለሁ ሌላዉ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ምርጥ ምክር ነዉ ያሰብሽዉንም ፈጣሪ ያሳካልሽ ለወረኛ እለፊዉ ቦታ የለዉም ላሽ
@user-fr4og3se3q
@user-fr4og3se3q 6 жыл бұрын
ስለሰው አታስቡ ብቻ ሁለት ቆንጆ እና ስራአት ያላችሁ ናችሁ so ቀጥሉበት
@user-lo5ru8yv6m
@user-lo5ru8yv6m 6 жыл бұрын
ስታምረለ ምን አለ አንድ የልብ ጎደኛ ብትኖረኝ ደስስስስስስ ይለኝ ነበር❤❤❤❤❤❤
@user-zd1gw9nv5i
@user-zd1gw9nv5i 5 жыл бұрын
የሚመካ በእግዚአብሄር ይመካ ፍቅር የኔ ቆንጆ ከኔ ግ እንሁና
@tutumare2909
@tutumare2909 6 жыл бұрын
ቅድስትዬ ሀኒ በጣም ጥሩ ልጅ ናት በጣም ዘና ታደርጋለች ባጠቃላይ ጥሩ ልጅ ናት ቅድስትዬ don't werey ስላንችም በጣም ነው ብዙ ነገር የምነግርልሽ ስለቅድስት ልጅ ወንድ ወይንም ሴት ከትንሽ ወር ቡሀላ ነው የምናገረው
@ermiasaboye605
@ermiasaboye605 6 жыл бұрын
Kidist I love you but the spray is for after you finish your make up thats why its called seting spray. And if you want something like that for ur face its primer u put it on before make up to moisturize your face before make up. This is just a friendly and helpful comment just letting u know dont take it the wrong way pls I love U some much
@user-lo5ru8yv6m
@user-lo5ru8yv6m 6 жыл бұрын
ሴት ልጅ ግምት ነዉ ምንም ይሁን ፈጣሪ ባርኮ ይስጠን አሜን በሉ😀😀😀😀😀
@alemneda5709
@alemneda5709 6 жыл бұрын
ማሮች ስታምሩ ደሞ አንዳንድ ልጆች ተረጋጉ እዚጋ ስለ ሀይማኖት አይደለም የሚያወሩት ለምንድነው ዘላቹ ወደ ያልሆ ቦታ አቲዱ ቅድስዬ ተባረኪ ስወድሽ ጌታ አይንሽን በአይንሽ እንድታይ ይርዳሽ የዘወትር ፀሎቴ ነው ብርክ በይ አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@omranalkinge1048
@omranalkinge1048 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ቅድስትዬ ስለ እናትሽ ስትናገሪ እያለቀስኩ ነው ስስማሽ የነበረው የኔም እናት ብቻዋን ነው ያሳደገችኝ አሁን በህይወት የለችም እናቴ ነብስሽን በገነት ያኑረው
@messieshetu8826
@messieshetu8826 6 жыл бұрын
ቅድስትዬ የኔ ምርጥ የራስ መተማመነሽ ብቃት ተመችቶኛል keep it up! ሁለታችሁም ደስ ስትሉ ዘና አደረጋችሁኝ ሃኒዬም ተመችተሽኛል ምኞታችሁ ይሳካላችሁ♥♥
@user-ud5lh8fi3p
@user-ud5lh8fi3p 6 жыл бұрын
እንኳን በስላም መጣችሁ የኔ ማሮች
@senaytmengstuyemaryamlijij6505
@senaytmengstuyemaryamlijij6505 6 жыл бұрын
እህቶቼ ሰላማችሁ ይብዛልኝ በጣም ደስስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እና ግን ሜካፕ ምንም ችግር የለውም ብንቀባ ብላችኃል ግን እዴት ችግር የለውም ትላላችሁ የጥበብ መጀመራ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ይላል ግን ሜካም መቀባት ሀጢያት መሆኑን አታውቁም እያወቅን ለምን እንጠፋለን በእግዚአብሔር ፊት የተጠላ ነው ውበት እግዚአብሔር የሰጠን ይበቀናል በእውነት ባትቀቡ ትሩ ነው እሹ
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 6 жыл бұрын
Hnchf Jvjfu ሀሣብሺ ጥሩ ነው 💓💘💓
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 6 жыл бұрын
ሜካፕ አትቀቡ ቆጆ ናችሁ ሥቀጥል ሜካፕ🐘🐐🐎🐴🐻🐵🐶🐭🐰🐗🐕🐦🐕🐕🐕🐕
@aschalewatanaw2871
@aschalewatanaw2871 6 жыл бұрын
ምናለ እንደ እናንተ አይነት ስርዓት ያለው ሴት ቢበዛ
@hayaty6740
@hayaty6740 6 жыл бұрын
Wey sele makeup reaction setaweri .... ene bezum Alkebam gin andande dinner senota,party& wedding sinor ekebalew. Gen hulem ketatebkut buhala fitelay rash & pimples yiwetabegnal😢 Any suggestion pls (Mac & Artistry) new metekemew
@hanatiche8273
@hanatiche8273 6 жыл бұрын
ቅድስትና ሀኒቾ ደስ ትላላችሁ የቅድስቴን ምኞትሽ ሲንግል እናቶችን መርዳት ነው ያልሽው የሚገርመው ኢትዮጵያዊ እንማቶች ባልን ብኖረንም በስደት ል8ልጆቻችን ስንል እዚህ አለን ከምንም በላይ ለልጅ እናት አስፈላጊ ነው ግን ፍላጎትን ለማሞላት እዚሁ አረብ አገር አለሁ ግን እግዚያብሄር ሀሳብሽን ያሳካልሽ እላለው።
@mattimom1901
@mattimom1901 6 жыл бұрын
more respect love you guys❤️❤️❤️
@user-nj5on7jg3n
@user-nj5on7jg3n 6 жыл бұрын
love you both 😍😍💕💕
@hayatmuhammed841
@hayatmuhammed841 6 жыл бұрын
wawu በጣም ደስ ይላል ሰላሙን ሁሉ ያብዛላችሁ በዚህ አጋጣሚ ቅድስትየ ልጠይቅሽ የምፈልገው ከለሬ እንዳንች ነው ለቅንድቤ brown ኩል ልጠቀም ወይስ dark brown? ማማየ ብትመልሽልኝ ደስ ይለኛል ከኦንላይን ስለሆነ የምገዛው ወይትኛው እንደሚሻል ላውቅ አልቻልኩም እና pleas መልሽልኝ
@milikyaze9148
@milikyaze9148 6 жыл бұрын
ስረአት ያላችሁ ሴቶች እደናንተ ያለሴቶች እግዝ አብሄር ያብዛልን ሀኒ መሀተብሽ ስታምር !ቅድስትዬ የኔ ፀባየ ሰናይ የጎደር ልጅ ሆነሽ ጴጤ መሆንሽ ገርሞኛል
@tizifit
@tizifit 6 жыл бұрын
My two favorites❤❤
@user-hj3vk3cp7u
@user-hj3vk3cp7u 6 жыл бұрын
የኔፍልቅልቆች ደስስ ስትሉ። ሀንየ ማተብሽ በጣምም ያምራል ♥♥♥♥
@shaashaa1890
@shaashaa1890 6 жыл бұрын
👌👌👌👌👌💋💋💋💋💋💋💔💖💖💖💖💖❤❤❤❤💝💚💛❤
@zebibaali6979
@zebibaali6979 5 жыл бұрын
በመጀመሪያ ቅድስትየ በጣም ነው የምወድሽ ልጅሽንም ፈጣሪ ያሳድግልሽ ሲቀጥል ሀና ዘነበች የት ገብታ ነው ግን ፔጇን ገብቸ አየውት የለም ኢስተግራም, ፌስቡክ ,ዩቱብ ሁሉም ጋ ፈለኳት የለችም በሰላም ግን የጠፋችው አንቺን, ሀና ዘነበች,ሶሲ ሀበሻዊት እና ቤላ(Bella) ሁሌም ነው የምከታተላችው በጣምም ነው የምወዳችሁሁሁሁሁሁ ግን አሁን ሀና ዘነበች በጣም ቆየች ከጠፋች
@hanamarye1166
@hanamarye1166 3 жыл бұрын
Hana zeEthiopia blesh felgiyat ehit
@ElsiGojo
@ElsiGojo 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ዩቱበሮች እንደዚህ በፍቅር መቀራረብ ከቻላችሁ ወደትልቅ ደርጃ እማትደርሱበት ምክንያት የለም እግዚያብሔር ለሁላችንም ፍቅር ይስጠን የእውነት አብሬአችሁ እንዳለሁ እየተሰማኝ ነው ያየሁት 🙏 😍😍😍😍😍😍
@jaharajahara2394
@jaharajahara2394 5 жыл бұрын
dehana nger astmru oķ amharic ke english atdbalku des aylem 🤗
@mekditube5653
@mekditube5653 6 жыл бұрын
ቅድስትዬ ሃኒቾ ምርጥ ልጆች ናችሁ እኔ ሁለታችሁም ቤስት ናችሁ ለኔ ♥♥♥
@hanatgt7371
@hanatgt7371 6 жыл бұрын
ታምራላችሁ😍😍😍😍
@mimiayele5050
@mimiayele5050 6 жыл бұрын
U guys are very sweet and love....I like the way respect people!! Kidy Egzhabher beselam yegelaglish teen konjo
@mizuboo2189
@mizuboo2189 6 жыл бұрын
You are such a kind and humble heart 💓 love to watch you so much 😘
@marymtube9213
@marymtube9213 6 жыл бұрын
2 ቆንጆ እንኳን በሰላም መጣችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂👏👏👏👏👏👌💜💜💜💜💜
@funemulatu852
@funemulatu852 6 жыл бұрын
መሬም ከወደ ቦረና betam new metamerut kedestye love you so much really des metyi leji nash
@funemulatu852
@funemulatu852 6 жыл бұрын
barechi. Fetari yetebare leji yisetesh tedarshin yibarekewu berchi
@funemulatu852
@funemulatu852 6 жыл бұрын
yasebeshi yasakaleshi fetari enem bezu edeza lemaderk yehule gezem megnote new steleyilegn
@gahhgakkk2862
@gahhgakkk2862 6 жыл бұрын
+fune mulatu 💜😍👍
@farahanfarahan1938
@farahanfarahan1938 5 жыл бұрын
Enante qunjinnachun lamasayyat naw inji la timirt aydellam sitasxallu
@nasir3906
@nasir3906 6 жыл бұрын
ዛሬ ደሞ አመት በዓል መስላቹሀል ይመቻቹ ደሞ ስታምሩ
@user-ub7nc8ue8y
@user-ub7nc8ue8y 6 жыл бұрын
እናቶቻችን ጥጥ ለመፍተል ነው እዲህ የሚገናኙት. መጅመሪያ ሳያችሁ ጥጥ ይዛችሁ መስሎኝ ነበር. እና ሜካባችሁን. ያምራል. የቅድስት ልጅ ደሞ ቆንጆ ሴት ናት የኔ ግምት
@user-yx3mx4tl3m
@user-yx3mx4tl3m 6 жыл бұрын
Waw you both beautiful ladies I'm very impressed by your connection love you both and yes we need you more videos together please keep it up 😍❤😗😘👏👏👏💜✌
@Hg-ck7bh
@Hg-ck7bh 6 жыл бұрын
ሀነ ፍቱወን ምንም ነገር አልትቀበችም ቅድስትዬ ስንት ነገር ተቀበች ሀና ዌሬወን እየወረች ጊዜዉ አለቀ ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@helenhaile6201
@helenhaile6201 6 жыл бұрын
ሁለታችሁም ቆንጆዎች ደስ ትላላችሁ ✌💕
@almazbirhanu3339
@almazbirhanu3339 6 жыл бұрын
ኮኮሜንት መስጠት አልወድም ግን ሁለታችሁንም ስለወደድኳችሁ ልሥጥ፡፡ ሥለ ፍቅር ሀንዬ ጎበዝ እውነትሽን ነው እኔም የጠበሥኩት እኔ ነኝ፡፡ በግልፅነት ፍቅር ደሥ ይላል፡፡ ይመቻችሁ ኪድዬ አሁን ሀኑን ሠብስክራይብ ላደርጋት ነው የኔ ቆንጆ፡፡ ቅድስቴ ፈርሃ እግዚአብሔር የሆነ ሠውን አክባሪ ልጅ በሠላም ይገላግልሽ፡፡ ሀኑ አምላክ በጥበቡ ያሳድግልሽ፡፡
@saronyesusu985
@saronyesusu985 6 жыл бұрын
ቅድስትዬ&ሀኒቾ በጣም ደስ ትላላችሁ ከናንተ በጣም ብዙ ትምህርቶችን ተምረናል እናመሰግናለን የኔ ውቦች በርቱ ፈጣሩ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ሀኒ ያችን ውብ የሆነች ልጂሽን ሳምልኝ, ኪዱ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ
@musicismalife2610
@musicismalife2610 6 жыл бұрын
ደስ ስትሉ💘💘ኪዱዬና ሀኒቾዬ💘
@makamuhammed6940
@makamuhammed6940 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሁላችሁም ቆንጆ ናችሁ። ደስ ትላላችሁ
@user-kf2yh8ql1b
@user-kf2yh8ql1b 6 жыл бұрын
የኔ ልዩወች ስታምሩ በሃበሻ ልብስ ድምቅቅቅቅቅ ነው ያላችሁት ቅድስትየ እመብርሃን በሰላም ለመውለድ ታብቃሽ ውድድድድድድ ነው የማደርጋችሁ የኔ ሳቂታወች
@josehernandez2130
@josehernandez2130 6 жыл бұрын
You ladies are great. Keep advising how to keep up good relationships. There are too many breakup, disagreements, divorce
@tutumare2909
@tutumare2909 6 жыл бұрын
ውቦች ታምራላችሁ ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
@customersbilenassfea8189
@customersbilenassfea8189 6 жыл бұрын
ሀኒ መስቀልሽ በጣም ደስ ይላል ማር ውድድድድድ
@kjksjkk583
@kjksjkk583 6 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድድድድ
@yesemgnlijehanamesganaw9378
@yesemgnlijehanamesganaw9378 6 жыл бұрын
ቅዴ የኔ ውብ አሪፍ አይዲያ ነው በጋራ መስራታቹ በርቱልን አኒ ቆንጆ ♥♥♥♥
@user-js5gx2gw1l
@user-js5gx2gw1l 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶች መቅድ & ሀኒቾ በጣም እናመሰግናለን ደብሮኝ ነበር ዘና አደረጋችሁኝ በርቱ አይዞአችሁ እወዳችሗለሁ
@user-js5gx2gw1l
@user-js5gx2gw1l 6 жыл бұрын
ይቅርታ ኪዱ ለማለት ነው
@kal8342
@kal8342 6 жыл бұрын
Love you sooooooo......muche hani & kidu ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@orthodoxfikernat3157
@orthodoxfikernat3157 6 жыл бұрын
hana Marrr mahatebish siyamer💔💔💔💔💌💌💌💌💌💌💌
@emuyegetachew2450
@emuyegetachew2450 6 жыл бұрын
ኪድዬ በጣም ነው ደስ ምትሉት ምጦች ናችሁ ሀናን በዚህ ሳምንት ነው ያየሁዊት በጣም ደስ ትላላችሁ ከናንተ ብዙ እንጠብቃለን በርቱ😘😘😘😘
@user-im7oc4jb2v
@user-im7oc4jb2v 6 жыл бұрын
በጣም ደእ………ሥ ትላላቺሁ እና ቅድሥትየ ከሜካፕ ውጭ ለፊትና ለፀጉር መከባከቤያ ብታሥተምሪን ደሥ ይለኛል ሜካፑን ተይው ማለቴ አደለም ቅድሥትየ ቀጥሉበት ውድድ💕
@lenalama3597
@lenalama3597 6 жыл бұрын
ሀኔቾን በጣም ነው የምወዳት ንገሪልኝ
@zabibahussain911
@zabibahussain911 6 жыл бұрын
ሁለት ምርጦች ስወዳችሁ ቅድስትየ ፈጣሪ በሰላም ይገላግልሽ ወልደሽ ለመሳም ያብቃስ እእእ ያብቃችሁ ከጌድ ጋር የልጅሽ ፆት ሴት ነች ወንድ ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር ሀሀሀሀሀሀ ምንም ይሁን ምን ፈጣሪ ጤናማ ልጅ እንዲሰጥሽ ምኞቴ ነው my sweet
@ElizabethLiz-gk4jm
@ElizabethLiz-gk4jm 6 жыл бұрын
ቅድስት በጣም እሚገርመኝ ከ አክሰንትሽ የጎንደር ልጅ እንደሆን አውቄ ነበር ..ያውም ያዘዞ ግን ይገርማል 7 አመት ኖረሽ አልተለወጠም ይባርክሽ በጣም።ነው እምትጣፍጭው እባክሽ እንዳትተይው
@eishbalu7527
@eishbalu7527 6 жыл бұрын
You guys look so beautiful .I wish Kidista ከልብሥሽ ጋር የአንገት ክር ብታደርጊ በጣም ቆንጆ ነበር this is my opinion for giving me if I am wrong. Thanks
@user-wm3ko8oi1k
@user-wm3ko8oi1k 6 жыл бұрын
ሁለት ፍልቅልቅ እንውዳችኃለን
@kamelakamela6943
@kamelakamela6943 6 жыл бұрын
አይለያቹ ሁለታቹም ውብ ስነምግባር ያላቹ ናቹ ደግማቹ ኑ ፕሊስ
@iloveumom5418
@iloveumom5418 6 жыл бұрын
Omg eski lesmachihu ena ecomtalhu ☺ hani and kidi. Setamru hulem eyetgenagnachihu vido seru betefe hulachihum mert gabesha nachihu i love u malochi ♥♥
@emebetabebe8951
@emebetabebe8951 6 жыл бұрын
በጣም የምወዳቸው ሁለት ያገሬ ቆንጆዎች በጣም ነው ደስ የምትሉት ተባረኩ በርቱ ደሞ ይልመድባችሁ አንድ ላይ ሆናችሁ መስራት እጠብቃለሁ
@elisabetelisabet1780
@elisabetelisabet1780 6 жыл бұрын
ሁለቱም ቆንጆዎ ናችሁ ውድድድድድድድ
@kedirmohammed9730
@kedirmohammed9730 6 жыл бұрын
ወላሂ ደሥ ሥትሉ
@lifeisagift8504
@lifeisagift8504 6 жыл бұрын
Tamralachu GOD bless you kidistye igzabher kanchi ga yihun gilx ina mirt sew nesh
@aselethiopia3666
@aselethiopia3666 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ታምራላቹ እውነት ነው እራስን መምስለ የመሰለን ነገር የለም የቅድስት ልጅ ሴት ናት ብዬ አስባለው እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ቆንጆ
@amu-nx8eg5nm2v
@amu-nx8eg5nm2v 6 жыл бұрын
ማሬ የበጎ አድራጎት ጉሩፕ አለ መግባት ከፈለግሽ የሚያሳዝኑ ልጆች አእናቶች አለ እና መግባት ከፈለግሽ አናግሪኝ ወይም ግን ጎንደር ልጆች ነን ተደራጅተን የከፈትነዉ
@user-yf5bd3tj6p
@user-yf5bd3tj6p 6 жыл бұрын
ሀኒ የቆየች ጓደኛችን ናት
@EthioKitchen
@EthioKitchen 6 жыл бұрын
You girls are so much fun to watch.... pls do more collab❤️❤️
@wedebgebremeskel4293
@wedebgebremeskel4293 6 жыл бұрын
U are so so blessed kidisti ur vision.
@user-bp8iv4df8k
@user-bp8iv4df8k 6 жыл бұрын
የኔማሮች፡ሥወዳቹህ ሀኒየ፡ማህተብሽ፡ዊይይስታምሪ፡አጥብቀሽያዥ፡ቅድስቴ፡ወይቃቃላትአጠረኝ፡የኔማሮች፡እመቤቴ፡በሠላም፡ለሁለት፡ታርግሽ፡ቅድስቴ፡ሦሢየንም፡ጨምሯት፡ዉዴቼ
@meskiyetesfaye7051
@meskiyetesfaye7051 6 жыл бұрын
ሁለት ቆንጆዎች ስታምሪ ውድድድድ
@zebibanassir6977
@zebibanassir6977 6 жыл бұрын
Aylyahu.batam.tamrlahu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💝💝
@malso0onhhnoo252
@malso0onhhnoo252 6 жыл бұрын
እኔም ወንድ
@wearethewoldethiopia
@wearethewoldethiopia 6 жыл бұрын
You two are so beautiful,, love the conversation
@zinetlikemaryamrecitation1030
@zinetlikemaryamrecitation1030 6 жыл бұрын
Wow amrobachuwal feta belu abo sitimechu make up yiwededal yetim bota ine melmed ifeligalew ere kidu ijen yizesh astemirign wede anchi move ladirg Inde? Kidu betaam des tiyalesh Hani betaaam yeteftatash lij nech ye dire lij nesh inde?
@edenalemayehu6301
@edenalemayehu6301 6 жыл бұрын
ቅድስትዬ በጣም ታምራላችሁ በተለይ የባህል ልብሳችሁ 💗 እና ያንቺ ቪድዬ ሁሉ በጣም ጠቃሚ ናቸው በጣም ነው የምወድሽ በጣም የተረጋጋሽ እና ሳቅሽ ሁሉ ደስ ይላል
@eliznaelizna2541
@eliznaelizna2541 6 жыл бұрын
ሁለት ቆንጆዎች
@shutupfakoff1706
@shutupfakoff1706 6 жыл бұрын
ቅድስትዬ ሃኒ ቤት ሄጄ ቂዲ ናት የላከቺኝ ማለት ፈልጌ ነበረ ግን አልተለቀቀም።እናም ሁሌ የሴት ሜካፕ ብቻ ነው ምታሳይን እኛን ወንድሞችሽንም አትርሺን ካልተዋብን ማን ይፈልገናል? በርቱ ሰለመቹ ሰላሜ ነውና ሰላማቹ ይብዛልኝ ።
@semudari5693
@semudari5693 6 жыл бұрын
Shut up Fak off kzbin.info/www/bejne/rJ7IgHaFqMSfj8k ይኃው የሃኒ ፔጅ
@user-iy5uz8fn8p
@user-iy5uz8fn8p 6 жыл бұрын
እኔ ግን ወድ ልጅ ነው በህልሜ ወልዳ ያየሆት ወላሂ ይገርማል ለ 2 ወር ያህክል ሰጠፋ ህልም አየሁኝ እማምር ወድ ልጅ ወልዳ ከማምር እንሳሳ የሚጠበቅበት ታውቃለሽ በጣም አረጎዴ የሆነ ስፍራ አምሮብሽ ከዛ ከ 2 ቀን በሆላ እዳረገሽ ካንች ሰማሁ እና በጣም ነው ደስስስስ ያለኝ የኔ ፎንቃ ጌዱን ሰላም በይልኝ
@user-jr3to5ng1r
@user-jr3to5ng1r 6 жыл бұрын
ዋው ውቦች እኮን ደህና መጣችሁ ቅድስትዩ ስወውሽ እኮ ማር
@user-ve1sh4du2v
@user-ve1sh4du2v 6 жыл бұрын
መቅዲ የእናቴ ልጅ እንዴት ነሽ መቅዲ
@seidmehamed5436
@seidmehamed5436 6 жыл бұрын
ቅድስት በቅርብ ጊዜ ነው ቻናልሽን ሰብስክራይፕ ያደረግኩት ግን አብዛሃኛወቹን ቪድዪወችሽ አይቻቸው አለሁ በጣም ጎበዝ ነሽ ብዙ ነገር ተምሬበት አለሁኝ አላህ እጅሽን ይባርክልሽ የእውነት በጣም ነው የምወድሽ በጭር ጊዜ ብዙ አስተምረሽኛል በጣም አመሰግንሻለሁ ቅድስትየ እኔ ሳአዳ እባላለሁ ያለሁት ሳኡዲ ነው እና አንድ ጥያቄ ነበረኝ ፀጉሬ በጣም ነው የሚነቃቀለው እና ይሰባበራል እና ሌላ ደግሞ ከከንፎሬ በላይ ከአፍንጫየ በታች ፀጉር ይወጣብኛል እና እባክሽ እንዳይወጣ ወይም እንድቀንስ የሚያደርግ ፉቱን መፍትሄ ካወቅሽ ቅድስትየ ብዙ ሰውች አሉ በyou tueb የሚያስተምሩ ግን እንዳንች በራሳቸው ላይ አይሞክሩትም ስለሰው ፊት አያስጨንቃቸውም ወላሂ አንችን ለይት የሚድርግሽ ቅን ነሽ በጣም እወድሻለሁ እርግዝናሽን ቀለል ያለና ጤማና አላህ ያድርግልሽ አንችንም ባለቤትሽንም አላህ ይባርካችሁ
@mariamali4914
@mariamali4914 6 жыл бұрын
ስተምሩሁ ውቦች እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@mekditube8754
@mekditube8754 5 жыл бұрын
Awo meftu nw gin anchi bezi be mekap Ayidelem meti marekiw??
@user-xm2om8dc8r
@user-xm2om8dc8r 6 жыл бұрын
ማሮች ስወዳችሁ እኮ በጣም ታምራላችሁ ....ቅድስትዬ አይዞሽ አንችም ልጅሽን አቅፈሽ አንድ ላይ ሁናችሁ እስከነልጃችሁ እናያችኃለን
@user-hl7tu8mf9h
@user-hl7tu8mf9h 6 жыл бұрын
ቅድስት እነ ሀነ እኔ አላምንም ዋውውው ውብ ነችሁ
@user-jt4sc5kr1f
@user-jt4sc5kr1f 6 жыл бұрын
ሁለት ቆንጆወች
@JoniMultiplesolutions
@JoniMultiplesolutions 6 жыл бұрын
samual aba kzbin.info/www/bejne/gp25iHR7pJyMhdE ሰላም ብያለሁ ዮናስ እባላለሁ የዩትዩብ ቻናል አለኝ የውነት ስለ ስልክ የተልያዩ ገራሚ ነገሮች አሉኝ እነሱን በማሳየት ላይ ነኝ በቀላሉ ሊንኩን በመንካት ማረጋገጥ ይቻላል እንዲሁም ያለምንም ካርድ በነፃ በwifi ብቻ የሚሰራ በተለይ አሁን ኢትዮጵያ ነትወርክ ለማይሰራው እውነት እዩት ትወዱታላችሁ kzbin.info/www/bejne/gp25iHR7pJyMhdE
@ghghih5931
@ghghih5931 6 жыл бұрын
Kidi geta ybarksh sle melkam asabshi egziabher yasebshiwn hulu yasakalish tebarekulin
@user-vs6le2qi6f
@user-vs6le2qi6f 6 жыл бұрын
ወይ ቅድስትየ ሳቅሽ አነጋገርሽ ስታምሪኝ አስተሳሰብሽ እንደ ትልቅ ሰው በሳል ነሽ ስንት አመት ይሆንሻል ግን እንዳንችው መልካም ልጅ ይስጥሽ
@user-jn4op1rh4g
@user-jn4op1rh4g 6 жыл бұрын
ቆንጆዎች ሰታምሩ እኔ ምልሽ ቅድትዩ አሁን እረጉዝ ሰለሆንሽ የፈለግሺውን የሜካፕ እቃዎች ማምጣት ሰለማቼይ እኔን ላመጣልሽ እችላለሁ ብቻ አቼን አሜረካን አሰገቤኝ ፕሊስ
@netsanettesfaye7432
@netsanettesfaye7432 6 жыл бұрын
ፍቅረ ያሸንፍል 😂😂😂😂😂😂☺☺😜😜😜😜
@user-gy1xy9yk7y
@user-gy1xy9yk7y 6 жыл бұрын
ክክክክክ ኧር በሳቅ
@user-yf5bd3tj6p
@user-yf5bd3tj6p 6 жыл бұрын
ፍቅረ ያሸንፍል 😂😂😂ኧረ😜
@hanaaelkhalayli4881
@hanaaelkhalayli4881 6 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀእፍበሳቅአፈረሰከኝ
@labddjd9919
@labddjd9919 6 жыл бұрын
ፍቅረ ያሸንፍል ፍቅር ያሸንፋል ሀሀሀ ጌዲዮ አል እኮ
@Bemnet947
@Bemnet947 6 жыл бұрын
ታምራላችሁ ውዶች እኔ የምልሽ ቅድስትዬ ልጅ ስትወልጅ ሰራተኛ ካስፈለገሽ አለሁኝ ምንም ችግር የለውም ምርጥ አድርጌ ነው የማርስሽ አንች ብቻ ስፖንሰር ሁኝኝ ከፈለግሽ የአንድ አመት ደመወዝ አልጠይቅሽም እሽ አሜሪካ ብቻ አስገቢኝ
@melatyegeta7209
@melatyegeta7209 6 жыл бұрын
በእምነት እግዚአብሔር የረዳት kkkkkkkk
@yehabshalijnegnethiopiawe6021
@yehabshalijnegnethiopiawe6021 6 жыл бұрын
በእምነት እግዚአብሔር የረዳት Kkkkkkkkkkkkkkkkkk
@dinali1902
@dinali1902 6 жыл бұрын
በእምነት እግዚአብሔር የረዳት ..ሃሃሃ
@lidiyaqueen668
@lidiyaqueen668 6 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk ere besak lfeneda new
@Love-vj2cb
@Love-vj2cb 6 жыл бұрын
በእምነት እግዚአብሔር የረዳት kkkkkkkkkk አራ ሰቄ ነልኝ
@Relaxingblog123
@Relaxingblog123 6 жыл бұрын
ቆንጆዎች ደስ ይላል በጣም ሳቃቹ ፡ደስታቹ ። ስለ ኩፉ ሚናገሩ ማለት ሚሰድቡ ብዙ ቦታ ባትሰጠኣቸው ነው ምመክራቹ ።just keep going i am your fun kidst .
@user-bm1xs4lc4d
@user-bm1xs4lc4d 6 жыл бұрын
እንደት ተገናኛችሁ በጉርብትና ወይስ በዝምድና ደስ ትላላችሁ
@haimanotmengesha3086
@haimanotmengesha3086 6 жыл бұрын
ደሥ ሥትሉ ይመቻችሁ በርቱ
@kuchewotango7753
@kuchewotango7753 6 жыл бұрын
Wowwww sitamru
@habibahassne9567
@habibahassne9567 6 жыл бұрын
ዋው ስታምሩ ሰፕራይዝ ነው ያደረጋቹኝ ሁለታቹንም ስለምከታተል በጣም ደስተኛ ነኝ እናመሰግናለን ማሮች
@merimerita8136
@merimerita8136 6 жыл бұрын
Yene maroch setamilu eto... Wedddd new margachu yene keshtoch kezi bewala hula eketatelalew hule ayewalew gn like eyaeku new malefew betam gobezz nachu beziw ketlu yene mertoch kidu & hani miss you 😘😘😘
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 35 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 32 МЛН
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 17 МЛН
አበባ እና ቀሚስ ተላከልኝ..... ከማን ? ፕራንክ
17:09
SAM AND LIHA - PSYCHO COUPLE
Рет қаралды 126 М.
ቀለል ያለ የፀጉር አሰራር
4:41
Mahi hair stylist
Рет қаралды 11 М.
እጮኛ:እንዴት:ልምረጥ?
18:12
Hanna ZeEthiopia
Рет қаралды 9 М.
this is the end
33:34
Chloe Simone Says
Рет қаралды 94 М.
ኢትዮጵያ ውስጥ LIVE የተዋረዱ ታዋቂ ሰዎች😱😱
5:37
ሀ እና ለ ሚዲያ Ha ena Le Media
Рет қаралды 600 М.
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 35 МЛН