||ከጅቦች ጋር የተፋጠጠው||ነብይና ||አስደንጋጩ ክስተት||ከነብይ ቡላ ተመስገን||ጋር13 April 2022

  Рет қаралды 142,010

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

Күн бұрын

Пікірлер: 707
@woinshetmekuriya1206
@woinshetmekuriya1206 2 жыл бұрын
ከሁሉም ደግሞ የእግዚአብሔር ትዕግስቱ ይደንቀኛል
@beteggg1100
@beteggg1100 2 жыл бұрын
እኔም ግርም ይለኛል
@hirutmichael8494
@hirutmichael8494 2 жыл бұрын
እኔም የሚገርመኝ ይሄው ነው
@tamratnemeta3737
@tamratnemeta3737 2 жыл бұрын
እኔም አቤት ምህረቱ አቤት ትዕግስት ያስብሉኛል
@mamoalemu1941
@mamoalemu1941 2 жыл бұрын
በእስራ አምስት አመቱ መሰበክ የጀመረ ድንቅ ፓስተር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@meronkauz1732
@meronkauz1732 2 жыл бұрын
የእርቅ አደባባይ ይሁንልን ጃልማሮም በእውነት እግዚአብሔር በኢየሱስ የማያድነው የለም አሜን እንፀልያለን 🙏
@simegndibaba4862
@simegndibaba4862 2 жыл бұрын
May God bless you
@allyaniyo6873
@allyaniyo6873 2 жыл бұрын
ዴቭ ዴቭ ቶቶቶ ምን እያመጣነው? ይታወቃል ? ድሮ በአባቶች ዛመን እንደዛ ሁኔተ አሌ እንዴ?????
@fekadugeberesillassie7504
@fekadugeberesillassie7504 2 жыл бұрын
I wish galmaro start church in welwga forest.
@tigisttaye6734
@tigisttaye6734 2 жыл бұрын
ዘንድሮ የኢትዮጵያ ኮሜዲያን ውሃ በላቸው እንደ ቡላ ያሉ ተቀናቃኝ ስለመጡባቸው
@devidhabte5630
@devidhabte5630 2 жыл бұрын
Ahunm motehal...I swear in the name of God...
@koketkiyyachibsa535
@koketkiyyachibsa535 2 жыл бұрын
Waaqayyoo Jaabinaa Akkasitti Dubaatan Nuufha Baay'isuu
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 2 жыл бұрын
ማራናታ ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና ‼️‼️‼️‼️‼️
@Godisgreat88J
@Godisgreat88J 2 жыл бұрын
ከነቢይ ቡላ ጋር የነበረውንቃለ ምልልስ ተከታትዬአለሁ
@Mom2023new
@Mom2023new 2 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ሠ
@habesha-reverb1244
@habesha-reverb1244 2 жыл бұрын
Bro ☝🏽 😂☝🏽
@ayanadiriba7390
@ayanadiriba7390 2 жыл бұрын
Prophet Bula jabadhu sijallanna!
@tihtinayejualgaw1788
@tihtinayejualgaw1788 2 жыл бұрын
እኔ ካንተ አላውቅም አልገባኝ ይሆናል ግን በእግዚአብሔር ስም ሲቀለድ ተባባሪ ባትሆን ደስ ይለኛል እባክህ እግዚአብሔር ያላከበረ ስራ ልክ አይመስለኝም እግዚአብሔር ሁሌም በዙፋኑ ላይ ነው
@malimali1337
@malimali1337 2 жыл бұрын
Sofi tebarek endezih agaltachew Yemiketeluachew endiawkuachew.
@innerpeace238
@innerpeace238 2 жыл бұрын
እኔ ምለው፤ የ ምን ጉዶች ናችሁ በዘመናችን የበቀላችሁት? የቤተክርስቲያን አረሞች
@alemtsehayberihun8282
@alemtsehayberihun8282 2 жыл бұрын
ፀጉሩን ማሳደግ የሚፈቀድለት ናዝራዊ የሆነ ሰው ነው ትቢቱ እንደ እግዚህአብሔር ቃል ይፈተሽ
@dmulugeta
@dmulugeta 2 жыл бұрын
DEVINE COMEDY SHOW by Sofonias. Thank you for bringing to light what level ridiculousness is out there. It's funny if it wasn't so sad.
@gazalsaid7573
@gazalsaid7573 2 жыл бұрын
100% agree, its mind boggling that poeple actually believe in this nonsence. Having said that, I am enjoying the COMEDY
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 2 жыл бұрын
You are absolutely right. It is Really sad
@mengistumulatu3703
@mengistumulatu3703 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን። በጠያቂውና በተጠያቂው መካከል ምንም ችግር የለም ትንሽ የቋንቋ ችግር እንጂ። ወንድም ቡላ ቋንቋው ኦሮምኛ ቢሆንም አማርኛም ይችላል ። ሊበረታታ ይገባል። የተናገረውን ሰምቻለሁ ። አየሁ ያለውንና ሰምቻለሁ ያለውን ተናግሯል። እንደ ተመልካች ምንም ልፈርድ አልችልም ምክንያቱም በህልምም ይሁን ራዕይ ያየው እርሱ ነውና በግዜው ሲገለጥ እናየዋለን። ትንቢት እኛ እንደምንፈልገው ሳይሆን የትንቢቱ ባለቤት ወይም ሰጪው በራሱ ፕሮግራም ውስጥ ያለውን ለሚያገለግለው ለመረጠው ሰው ይሰጠዋልና መልዕክቱንና ግዜውን መመርመር የእኛ ፈንታ ነው። የነብያቶች ብቃት ያለው የሰሙትንና ያዩትን ወደ ምድር ሲያደርሱት ለሰዎች በሚገባና ግልፅ በሆነ መንገድ ማቅረባቸው ላይ ነው። ትንቢት ሁሌም አከራካሪ የሚሆነው መልዕክቱ ለሰሚው የማይመስል የማይጠበቅ ነገር በመሆኑ ነው። ትንሽ መሆን የለበትም ነበር ብዬ የማስበው ስለ ጭሮ ስለሚባለው አገልጋይ እዚህ ሳይሆን መጀመሪያ ለራሱ ቢነግረው እምቢ ካለ በጉባኤው ቢያስጠነቅቀው ይችል ነበር። ይህንንም ስል እውነቱ ያለው ሰማሁ ባለው በወንድም ቡላ እና በወንድም ጭሮ መካከል ስለሆነ እኛ መስማት ብቻ ነው ያለብን። በመጨረሻም ወንድም ሶፍኒያስ በፊት በፊት እንደጀመረ ሰሞን ያመቻምች ነበር ማለትም ተጋባዥ እንግዶቹን ላለማስከፋት በመጠንቀቅ ብዙ ይጥር ነበር አሁን ግን ሀርድ ቶክ ባይሆንም ፊት ለፊት ይሟገታልና እናመሰግናለን። ማንም ሲጀምር ጨርሶ አልጀመረምና እኛ ልናደርገው ያልቻልነውን አንተ አድርገሀልና በርታ። ስትጋብዝ አትምረጥ ከመረጥክ የህይወትን ሌላኛውን ጎን እናጣዋለንና አምጥተህ ሁሉም ይመዘን በጥቂቱ። ማንም ቢመጣ ለትምህርታችን ነውና እንጠቀማለን ። አንተ ባትጋብዝ አናውቃቸውም ነበር። ማወቃችን ጥቅሙ ለኛ ብቻ ሳይሆን ለጋብዝካቸውም ጭምር ነው ። እንፀልይላቸዋለን። በተረፈ ፕሮግራምህ ከዚህ በበለጠ ይሰፋልና የሁሉም ሰው አስተያየት እንደ ግብዓት ነውና ትከሻህን ሰፋ አድርገህ በሚዛናዊነት ቀጥል። ወንጌል ያሸንፋል አንልም። ተፈፀመ የሚለው ቃልን ካስተዋልነው ወንጌል አሸንፏል እንበል። ሻሎም።
@fekadugeberesillassie7504
@fekadugeberesillassie7504 2 жыл бұрын
He is told by devil 😈. He mix everything.
@letyaberaofficial
@letyaberaofficial 2 жыл бұрын
@@fekadugeberesillassie7504 justice for inglish bro kkkkkkk
@fekadugeberesillassie7504
@fekadugeberesillassie7504 2 жыл бұрын
@@letyaberaofficial inglish×write it english.
@Viva77265
@Viva77265 2 жыл бұрын
@@letyaberaofficial አመድ በዱቄት ሳቀ አለ የሃገሬ ሰው 🙄🙄🙄😂😂😂😂😏😜😜
@helinatesfaye9947
@helinatesfaye9947 2 жыл бұрын
🤔🤔ይሄንን ሁሉ በምን ትእግስት ፃፍከው????
@kondaleabate9857
@kondaleabate9857 2 жыл бұрын
Meseleyee alebeneee, birr new felagotachewoooo getaaa yeredaneee
@margeeyesuusiif4484
@margeeyesuusiif4484 2 жыл бұрын
Raaji Bulaa Nuuf Jiraadhuu ❤🙏
@ziziEthiopia
@ziziEthiopia Жыл бұрын
😂😂😂😂😂keesan kuni rajuma ofifu hunduma duba girisa 🤣🤣
@brookmoti1055
@brookmoti1055 2 жыл бұрын
I love ❤️ this Man
@MeazeAbebu
@MeazeAbebu Ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ሶፊ ማቅረብ እንጂ መጠየቅ በእግዚአብሔር ቃል አይሞግትም ነብያቶቻችሁንም ህልሞቻችሁን አትመኑ ይላል ያየህዉ ሁሉ እዉነት አይደለም በእግዚአብሔር ቃል መፈተን አለበት ሶፊ ስትጀምር በፀሎት ሌላዉ መፅሐፍ ቅዱስ ሳያስተም ረዉ መንፈሳዊ አባት አለ
@seifuabebe2555
@seifuabebe2555 2 жыл бұрын
እነዚህ የኦሮሞ አገልጋዮች ምን እየሆኑ ነው ግን ሁሉም አብደዋል መሰለኝ
@shimeleshunde8318
@shimeleshunde8318 2 жыл бұрын
ድንቁርናን የመሰለ መታደል የለም አትፈራምና።
@woinshetmekuriya1206
@woinshetmekuriya1206 2 жыл бұрын
ኽረ ሶፊ በሳቅ ገደልከኝ አንተም በጣም እየተዝናናህ ነው ይመችህ የኦነግ ፖለቲከኛ ነው የእግዚአብሔር ሰው አይደለም
@kondaleabate9857
@kondaleabate9857 2 жыл бұрын
Felemeee new messeruteee getaa yeredaneeeee
@geneteden4343
@geneteden4343 2 жыл бұрын
መፅሐፍ ቁድስ እንቁህን በእርያዎች ላይ ኣትጣል የከበረው ከተዋረደው ለይ ይላል የጌታ ስጋ ደም ለጅብ ከሰጠ የጌታ ስጋና ደም ሳይሆን የሰው ጅብና አጥንት ደም ለጅብ መስዋእት አቅርቦ ይሆናል ምክንያቱ የጌታ ስጋና ደም በመቃብሩ ውስጥ አላገኝትም ከተገነዘበት መገነዛ ውጭ ይላል ቃሉ 🙏ኣሜን 🙏የእንስሳ ነፍስ የተፈጠረው ከንፋስ እንጂ እንደ ሰው ሕያው የእግዛብሄር እስትንፋሽ ስላልሆነ ወደ ባለቤቱ ጌታ እስትንፋሽ በጌታ አምና አትመለስም ወደ ጌታዋ 🙏እንስሳ ሲሞት እስትንፋሹ እንደ ንፋስ ይበተናል ወደ ታች ይወርዳል ወደ ላይ አይወጣም እንድያዉም ከነ ምሳሌው እንደ ውሻ እንደ እንስሳ ነፍስ እንዳላደርግህ ይላሉ ሰዎች ሲናደዱ መንፈስ ቁድስ ያልገዛቼው ሰዎች ታድያ የጅብ ነፍስ ወዴት ልሄድ ነው ቃሉ የተነገረው የተሰበከለት?? በጣም ሳቂታ ነኝ የጌታ ክብርም ቢኖርብኝ ሳቅ እወዳሎህ 🇪🇷😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄ክቡሩ ሰው ወንጌል ሳይደርሰው ዕድለኛ ጅብ 😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄
@mimilove6630
@mimilove6630 2 жыл бұрын
LORD HAVE MERCY !!!
@lifespirit4426
@lifespirit4426 2 жыл бұрын
ወይ ኢትዮጵያ የእብድ መጫወቻ አሳዛኝ ሀገር ትሆኚ!!! ሶፎኒያስ ስለፈሰሰልህ ክቡር ደም ስትል ከዚህ አስነዋሪ ሾው ወደ በሰሉና የሚያንጽ ነገር ወዳላቸው አባቶች ፊትህን አዙር። አለበለዚያ ውድቀትህ ከዚህ በላይ የከፋ ነው።
@selamawitbelayneh1417
@selamawitbelayneh1417 2 жыл бұрын
እግዚኦ እንዴት ያሳዝናል እነዚህ ናቸው እኮ አገሪቶን የሜስተዳድሮትና አገሪቶ ውጥንቅጡ የወጣው
@alemsegedlike8059
@alemsegedlike8059 2 жыл бұрын
ፓስተር ሶፎኒያስ በእኔ አስተያየት እንደዚህ አይነቱን ሰው በሚዲያ በማቅረብ ንፁህ የሆነውን ወንጌል የሚሰብኩትንና የሚያምኑትን ቅዱሳን ለሌሎች የመዘባበቻ ምክነያት ማድረግህ በጣም ያሳዝናል፡፡ ስህተቱ የአንተ እንጂ የዚህ confused የሆነ ሰው ችግር አይደለም ፡፡ ለሌላጊዜ ሰው ስትጋብዝ እንደዚህ አይነቱን የእግዚአብሔር ቃልና መንፈሱ የሌለበትን እና መሠል አገልጋይ ነን የሚሉትን እየጋበዝክ የአየር ሰአቱን በተረትና በቃላት ድሪቶ ከምትሞላ ፡፡ የጌታን ምፅአት የሚነግሩንን እውነተኛ አማኞችን ጋብዝልን ፡፡እየተቀምክበት ያለው ሚዲያ ጠቃሚሞ አደገኛም ነውና፡፡ ምክሬ እንደ ክርስቶስ አማኝና እንደ አንጋፋ የሚዲያ ባለሙያ ጭምር ነው፡፡
@yeshewoorkmerete1036
@yeshewoorkmerete1036 2 жыл бұрын
ወይግዜ ያሁሉ ወንጌላዊ የታሰረለትና የሞተለት እምነት የማንም ዱርዬ መጫወቻ ይሁን የዛሬው ደግሞ የተለየነው ፈጣሪይድረስላችሁ።
@simegndibaba4862
@simegndibaba4862 2 жыл бұрын
What do you mean do you think you are better than others
@zaharasavery6202
@zaharasavery6202 2 жыл бұрын
እነዚሕ ሰዎች ገና ጉድ ያመጣሉ
@germanlanguageforbeginner9802
@germanlanguageforbeginner9802 2 жыл бұрын
ይህን ሰው ደግመህ ገብዘው። በጠም ነው የሚያዝናናው።
@fsumtadesse7461
@fsumtadesse7461 2 жыл бұрын
ሶፊ ላንተ ክብር አለኝ ለእውነት የቆምክ ጋዜጠኛ ነህ።
@Peace-b8d
@Peace-b8d 2 жыл бұрын
ኧረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ዛሬ የሰውየው ዛቻ የሶፊ አመላለስና አጠያየቅ 😂😂 ( እሺ እሺ የሚላት ነገር ) እና ሳይገባው ሲቀር አስተያየቱ ደሞ😂😂😂😂😂 ሶፊ ያንተን reaction እና ንግግር ለማየት ነው የምገባው ሰዎቹ ቢያናድዱኝም በሶፊ ተዝናንቼ ነው የምወጣው 😂😂😂😂😂 ተባረክልን ሁሌ አቅርብልን አቤት ኢየሱስዬ ትዕግስትህ🥺🥺🥺
@clemobile2086
@clemobile2086 2 жыл бұрын
እረ ምን ያስቃል ይህ ውስጤ እንዴት እንደተናደደ ክርስትና ይህንን ያህል ይቅለል? ወንጌል እኮ የከበረ ነው
@SuperMobly
@SuperMobly 2 жыл бұрын
I like his confidence.
@Tube-kk9wd
@Tube-kk9wd 2 жыл бұрын
Its not confidence it is stupidity
@degefamamoofficial8452
@degefamamoofficial8452 2 жыл бұрын
የገባውን ቃል ባለመፈፀሙ አይቀጣም ይሄንን እውቅ። አንተ ግን የምህረት ልብ የለህም። ምህረትን እንደተቀበለ ሰው እንኳን የማሰብ አቅም የለህም። ጌታ ይቅር ይበልህ
@lamlammlk9610
@lamlammlk9610 2 жыл бұрын
Ewunet newu seliyooletal
@cocolatestar396
@cocolatestar396 2 жыл бұрын
እነዚህ ስዎች ግን ከየት ነው የሚመጡት?? እግዚአብሄር ቶሎ ና አገራችን እንደዚህ ሆና ማይት ያማል ሁሉ:: 😭😭😭😭😭 ምን ጊዜ ላይ ደረስን???
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 2 жыл бұрын
Haaaaa
@selethyopia3059
@selethyopia3059 2 жыл бұрын
እንደ መሀይብነት ግን ድፋረት ሚሰጥ ነገር የለም
@nebiyuyitna6254
@nebiyuyitna6254 2 жыл бұрын
Egziabher yalewn neger menak aygebam maxarat new enji
@elsatube9804
@elsatube9804 2 жыл бұрын
Lafaa araraa nufi haa ta'u maqaa Gooftatin bayyee namati tollaa gafi deebin keessani
@teferagetachew9751
@teferagetachew9751 2 жыл бұрын
ጽናቱን ይስጥህ ፓስተር...እንደው ስለ ወልቃይት እ/ር ምን ይላል ብጠይቅልኝ
@Viva77265
@Viva77265 2 жыл бұрын
ወይ ቤተክርስቲያንና ሃገሬ ምን ያህል ወርደን ወርደን ጃልመሮን ሰላም ለኪ የምንልበት ደረጃ መድረሳችን ከአጃኢብ ሌላ ቃል የለም ድምምታ ላይ ያለንበት ሁኔታ ነው ያለው
@bachakebede8553
@bachakebede8553 2 жыл бұрын
Ya bulaa waa'ee mataa keeti malee sofiidhan mormun kee waa'ee namaa bira sirrii mitii.Namoota warraa sobdota raajiidha ofin jedhan gaaffii fi deebii gochuutin karaa dirree irraatti bahanidha.Atu sirrii mitii ,akka hin kufneef ofi eegadhuu.afaan amaarifaa yoo hin beekne , afaan beektun dubbadhu....uffee yaa waaqayyoo ati nu maarikaa.......ጌታ ሆይ እባክህ በምህረትህ አስበን
@abbksl651
@abbksl651 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ለስምህ ስትል ግድ ይበልህ በሰምህ የሚዘባበቱብህ ላይ እጅህን ኣንሳ በእይሱስ ስም ይብቃ
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 2 жыл бұрын
" ዓመፀኛው ያምፅ፣ እርኩሱም ይርከስ፣ ፃድቁም ይፅደቅ፣ ቅዱስም ይቀደስ፣ እነሆ በቶሎ እመጣለው፣ ለእያንዳንዱ እንደ ስራው ዋጋ እከፍል ዘንድ" ስለሚል አትጨነቂ የእግዚአብሔር ትንቢት ፍፄሜ ናቸው። ይህ ሊሆን ግድ ነው የኛ ኃላፊነት መፀለይ ብቻ ነው። ተባረኪ
@elizabethelilta2663
@elizabethelilta2663 2 жыл бұрын
ኣሜንንንንን
@selamawitbelayneh1417
@selamawitbelayneh1417 2 жыл бұрын
እግዚኦ እነዚህ ናቸው እኮ አገሪቷን እየመሩ ያሉት እና አገሪቱ ውጥንቅጦ የወጣው ጌታ እባክህ ቶሎና
@zekariyasmengistu3332
@zekariyasmengistu3332 2 жыл бұрын
ይህን ቻናል ግን ለምን አናዘጋውም የእውነት 😭😢😭 ብዙ ሰዎች ሚያምኑም ማያምኑም እየተሰናከሉበት ነው
@habesha-reverb1244
@habesha-reverb1244 2 жыл бұрын
Ye seww channel yizega, maneh ante 😂
@danieladere7086
@danieladere7086 2 жыл бұрын
ለምን ???
@ahimadesaa2265
@ahimadesaa2265 2 жыл бұрын
Good good naw zandro mesamaw
@Joymberhe
@Joymberhe 2 жыл бұрын
Lord have a mercy
@MohamedSeid-d7k
@MohamedSeid-d7k 21 күн бұрын
Okay Abe
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ !!!! ሁሉም አዲስ አበባ ነው መኖር የሚፈልጉት ይገርማል የዚህ ደግሞ የተለየ ነው።ኡፍ የአሁኖቹ ደግሞ እጅግ ያስፈራሉ። እግዚኦ አንተ ይቅር በለን ።እኔስ ይህንን ዘመን ፈራሁት። የሀገር ወረራ ማለት አሁን።
@prophettalimosgoa1627
@prophettalimosgoa1627 2 жыл бұрын
“ነገር ግን እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱና ብትበላሉ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ።”- ገላትያ 5፥15
@bk7202
@bk7202 2 жыл бұрын
ታድያ ምን ችግር አለዉ አድስ አበባ ብኖሩ ?
@tube4545
@tube4545 2 жыл бұрын
እነዚህን ሌቦች እያመጣህ አጋልጥልን። ምድረ ዱርዬ ነብይ አያሉ የእግዚአብሔርን ቤት ያሰድባሉ። እንደ እህል አያመጣህ አስጣልን ይድረቁ። እግዚአብሔር ይቅር በለን።
@ruthboaz3984
@ruthboaz3984 2 жыл бұрын
ተው ይሄ ልጅ ጥሩ ነው።
@prophettalimosgoa1627
@prophettalimosgoa1627 2 жыл бұрын
“ነገር ግን እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱና ብትበላሉ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ።” - ገላትያ 5፥15
@tube4545
@tube4545 2 жыл бұрын
@@prophettalimosgoa1627 ሽፍታ ጃልማሮ በፍጹም የኔ ነፍስ አባት ነው ብሎ የሚያምንን ሰው አልቀበልም ይሄ ጥቅስ አያስፈልገውም ጃል ማሮን ሊወደው ይችላል ኝ ነፍስ አባቴ ነው ብሎ የሚያምንን ነብይ እኔ ልሰማው አልወድም አልቀበልም።
@eyasutafere7907
@eyasutafere7907 2 жыл бұрын
Sofi yehen yemesele commedy menorun selasayhn betam temechegn
@mymeofme9993
@mymeofme9993 2 жыл бұрын
መናፍስትን የመለየት ፀጋ ስላለኝ የምነግረው ነገር አለኝና እባካችሁን ስልኩን አስቀምጡልኝ።
@johnsonejigu-GOSAIM_2000
@johnsonejigu-GOSAIM_2000 2 жыл бұрын
አጋንት እየተጫወተብህ ነው ልትለው ባይሆን?
@ashemanall
@ashemanall 2 жыл бұрын
ለዚህ ፀጋ አያስፈልገውም ......
@Fetene-o2k
@Fetene-o2k Ай бұрын
mn insemalen geta
@ashewubie3269
@ashewubie3269 2 жыл бұрын
እዚህ ሰው ላይ የሚታየው የዋህነትና ቅንነት ነው።
@tenagnewoldetsadik668
@tenagnewoldetsadik668 2 жыл бұрын
አንተ በጌታዬ የምታላግጥ ስሙን የ ምታሰድብ ቡላ!አንተን እና መሰለቾህን አምላኬ ምላሳችሁን ከትናጋቸሁ ያጣብቀው የወንጌል እንቅፋቶች አሰዳቢዎች እግዚአብሔር ይገስጻችሁ በእየሱስ ስም!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!"
@woinshtegebrebesha9872
@woinshtegebrebesha9872 2 жыл бұрын
Kikiki pastor Sofi you are special person . You must be' different .
@demelashbmeskel4926
@demelashbmeskel4926 2 жыл бұрын
I believe in Jesus. እኔ እየገረመኝ ያለው እዩሱስ ዘረኛ ሆነ እንዴ በሐይለ ማርያም ጊዜ ከደቡብ ክልል ነበር ነብይ ባይ ነኝ የበዛው አሁን ደግሞ ከኦሮሚያ ሆነብኝ:: ቃልቻው 12 ወንድሞቸን ጨረስ ነው ያልከው አንተ ደግሞ እኛን ልትጨርስ አለህ 😛😛😛😛😛😛😛😛😛😛😛😛😛😛😛
@eyoamchalewhailu4331
@eyoamchalewhailu4331 2 жыл бұрын
sofiye min ayinet ebd ena kemate keyet eyafelak endemetametachew alawekem. nigegerachew asabachew hulu aramba ena kobo yahone nigeger yelijoch chewata yemasele nigeger tasayenaleh ante eko denk neh begelebach enazeh sawech manenatachewen badebabay sigaltsu leteketayochachew bedenb giletse belaw endetayu eyaderek newena tebarek wandeme
@esuafen8825
@esuafen8825 2 жыл бұрын
ተመሰወገን ፈጣሪ ክርስቲያን አለመሆኔ።
@tekaligntadesse5629
@tekaligntadesse5629 2 жыл бұрын
ነቢይ ነኝ ባዩ ቡላ 12 ወንድሞቹን በጨረሰው ቃልቻ መንፈስ የሚሠራ እንጂ የኢየሱስ ሽታ የሌለው ዘረኛ ነው።
@meseretmola1330
@meseretmola1330 2 жыл бұрын
በድፍረት መናገር አይከብድም
@tekaligntadesse5629
@tekaligntadesse5629 2 жыл бұрын
@@meseretmola1330 ከሰውየው ሙሉ ድርጊትና አገላለጽ መነሻ እንጂ በግለ ግምት ድፍረት ቢሆንማ ይከብዳል።
@meseretmola1330
@meseretmola1330 2 жыл бұрын
@@tekaligntadesse5629 ጌታ ቤቱን ያፅዳ ከባድ ነው
@adinoad915
@adinoad915 2 жыл бұрын
😂😂😂
@KedirKedir-c8v
@KedirKedir-c8v 9 ай бұрын
Anta fesa Mejamariya resehn temket behulum yetewemagadk
@danhabte9068
@danhabte9068 2 жыл бұрын
En be hiwete endezh ayenet sake seka alakem sufi zari gen meret sew ametah wey gode gen bezo ebede ale leka
@habtamuhaile4460
@habtamuhaile4460 2 жыл бұрын
I appreciate Sofonias, go a head!
@Eyubak
@Eyubak 2 жыл бұрын
ሰውየው እየዋሸ እንዳይመስላችሁ፡ አጅሬ እየተጫዎተበት ነው። ወዮ፡ ግን የደነዘዘው በዛ!
@fandccell3081
@fandccell3081 2 жыл бұрын
Wow❤💚❤💪💪💪💪💪💪
@admathewos
@admathewos 2 жыл бұрын
God is working
@tametube1080
@tametube1080 2 жыл бұрын
Negerku eko😁😁😁😁😁😜😜😜😜☺☺☺☺
@blackink9
@blackink9 2 жыл бұрын
አሁን ደሞ ጆይንና ቡላ አንድ መድረክ ላይ አገናኛቸው?
@lamlammlk9610
@lamlammlk9610 2 жыл бұрын
Ene waga kefiyalewu lejalmar
@adddddddd
@adddddddd 2 жыл бұрын
ፓስተር ሶፎንያስ የምታቀርባቸው ሰዎች ትንሽ ወጣ ሊሉ የሚችሉ አይነቶች ናቸው ይሁንምእና አንተ ግን ጋባዥ እንደመሆንህ መጠን ከዘራፉ አቀማመጥህ ጀምሮ ግልምጫ እና ንቀት የሚመስለውን አስተያየትህ ሲደመር ድምጽህን ከፍ አድርገህ እየተቁነጠነክ የምታወጣቸው ቃላቶች በመጠኑም ቢሆን በስነስርአት መልኩ መስተካከል አለበት ብዙ ጊዜ ኢንተርቪዮችህን አይቻለሁ አንዳንድ ጊዜ ትንሽ ይከብዳል የተጠያቂዎችን ሞራል መጠበቅ አለብህ።
@rossarosse3963
@rossarosse3963 2 жыл бұрын
አቤት አቤት አቤት ቅዠት ቅዠት እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ። ኢትዮጵያን በምህረትህ አስበን ።
@fbeyamo924
@fbeyamo924 2 жыл бұрын
ፕሮግራም አቅራቢው ፦ የጴንጤ ማፈርያ መልዕክትና ዓላማ የሌለው÷ የyoutube ተመልካች እስካገኘና ገንዘብ እስከሰራ ድረስ ለእግዚአብሔር መንግስት ምን እያዋጣሁ ነው ? ምን እያጎደልኩ/እያጠፋሁ ነዉ? ብሎ የማይጠይቅ፣ ራሱንም ሆነ የሚያስተላልፋቸውን ሀሳቦች የማይገመግም ሆዳም ነው :: የሀገሬ ሰው ማን እንደሆንክ እንድነግርህ ጓደኛህን ንገረኝ እንደሚለው፤ የሚያቀርባቸው እንግዶቹ በሙሉ በሚባል ሁኔታ የእርሱ ብጤ ናቸው:: እኔ እሱን ብሆን ተሸክሜ የጉልበት ስራ ሰርቼ ብበላ እመርጣለሁ፤ለምን በአፍንጫዬ አይወጣም?!
@lamlammlk9610
@lamlammlk9610 2 жыл бұрын
Ewunet newu. Ayitotal
@abdinjira8746
@abdinjira8746 2 жыл бұрын
Sofi ante atifera yetenagerew BULAA DHA
@tamrataboye6866
@tamrataboye6866 2 жыл бұрын
Ahunim esu silehone yemiaskebetatirih ahunim nebiy ney atibel
@lamlammlk9610
@lamlammlk9610 2 жыл бұрын
Ewunet newu menfesawi abatu new yegetan dims eyesemanewu jalmaroo
@ayanadiriba7390
@ayanadiriba7390 2 жыл бұрын
Jaal Marroo mo'chaan gali!
@beletenigussie8278
@beletenigussie8278 2 жыл бұрын
Senatun Yesteh Sofanias
@ruthboaz3984
@ruthboaz3984 2 жыл бұрын
Omg pro bula I can’t believe it jal mero is your spiritual father
@blackbeauty6306
@blackbeauty6306 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️
@teferaabera4979
@teferaabera4979 2 жыл бұрын
ጅሉ ሶፎንያስ::::: ከተሰበከላቸው ጅቦች ውስጥ ጌታን የተቀበሉ አሉ?
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 2 жыл бұрын
Sophi betam new yasakegn min tinkola new yeyazikew min alikew 🤣🤣🤣🤣🤣😃
@esaysayalew1810
@esaysayalew1810 2 жыл бұрын
ሶፊ የመጨረሻ ተባረክ ሀሳብክ አሁን ገባኝ እያመጣክ አጋልጥልኝ እንደዚህ ከፍ በል
@teshaleworku4124
@teshaleworku4124 2 жыл бұрын
ሶፎኒያስ እየጠራህ የሚዲያ ሽፋን የምትሰጣቸው ሰዋች ለእግዚአብሔር መንገስት ምን አይነት አስተዋፆ እያደረጉ ነው ? ሶፎኒያስ የእግዚአብሔር መንግስት ለማፍረስ በጣም እየጣርክ ነው ሰው ከእግዚአብሔር መንገስት የሚያርቅ ስራ ነው እየሰራህ ያለኸው በግልፅ በሚታይ ሁኔታ የጴንጤውን እምነት የሚያፈርስ ነገር በሚዲያህ እየሰራህ ነው አስተውል በማስተዋል እየው የለቀካቸውን በሙሉ
@nanichernet7949
@nanichernet7949 2 жыл бұрын
ይህ ጥያቄ ትክክለኛ ነው ብዙ ጊዜ መልክት ልኬ ነበር መልስ አልሰጠም ያንፃል ወይ ብዬ ጠይቄ ነበር ለወንጌል መጠንቀቅ አለብን በዚህ ጊዜ ቤተክርስቲያን እየተናቀች ያለችበት ጊዜ እሱ ደሞ ተጨማሪ መሆኑ ያሳዝናል
@KedirKedir-c8v
@KedirKedir-c8v 9 ай бұрын
Gim lagim sigmama
@nazrawiashewinner876
@nazrawiashewinner876 2 жыл бұрын
የሚገርም ነገር እየሰማን ነው። ጃል ማሮ መንፈሳዊ አባት ሆነ ጭራሽ። ሶፊ የምታቀርባቸው ሰዎች ያዝናኑኛል በጣም
@tedroshaile4991
@tedroshaile4991 2 жыл бұрын
I am going to be Muslim
@saliwakomezmurtube6627
@saliwakomezmurtube6627 2 жыл бұрын
ምንም ነገር አይደንቀኝም ምክንያቱም በመጨረሻ ዘመን ሀሰተኞኝ ነብያት ይነሳሳሉ ስለሚል አትፍረዱባቸው፡ጌታ ይቅር ይበላቸው ።
@ejartugueye8082
@ejartugueye8082 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ
@tigistbulto7422
@tigistbulto7422 2 жыл бұрын
😀😃😄yahunu yebas
@koketkiyyachibsa535
@koketkiyyachibsa535 2 жыл бұрын
Ewunat New Tseguru Lay Yegeta Hail Ale E/g.Be Dil Midirun Oromia Aselifo Yisaxawol Endihum Yefarasechon Cherch. Bezimut Yetacemaleqecham Besu Wusxi Hono Yaxarawal Jaal.Maaroo Agelgaayi New
@onetruth4649
@onetruth4649 2 жыл бұрын
ሶፊ ባለ ስናይፕር አመጣህብን ወደፊት በመድፋ ሊሰብኩን ነው (እነ ድሬሀራራ) ቂቂቂ....!!!!!
@biruktlovesong-b1n
@biruktlovesong-b1n Жыл бұрын
Ferd yemset egezabehr new
@kalkidanaddis1720
@kalkidanaddis1720 2 жыл бұрын
ኮሚዲ ፊልም አያለው ለካ ከዛም የባሰ አስቂኝ ሰው አለ ለካ ጴንጤዎች ምችት ይበላችሁ መሳቂያችን ናችሁ
@mekdestesfaye5603
@mekdestesfaye5603 2 жыл бұрын
Ante yehasetegna nebiyoch astewawaqi neh betam yasaznal igzihabher yixeqehal
@ps1al3m63
@ps1al3m63 2 жыл бұрын
ጌታ እንኳን በደልን ሸፋኝ ነው ÷ ገመናን ነውርን ክስ ኃጢአትህን አይገልጥም ÷ እርሱ እጅግ ትሁት ሰውን ወዳጅ ሰውን አፍቃሪ ነው ÷ ተው ውንድም አለም.... ሙሴ ስለህዝብ ጸለየ "እነርሱን ከምታጠፋ እኔን ከህይወት መፅሐፍ ደምስሰኝ " አለ ጭንጋፍ ይሆንበታል ከምትለው ስለምን አትማልድለትም? ዘመኑ እንደሆነ ዘመነ ምህረት አምላክ ለምህረት ቅርብ አይደል በል ጸልይለት
@lukaseyob1976
@lukaseyob1976 2 жыл бұрын
አሜን ያድርገው ጃል ማሮ ቶሎ ና።
@AM-ky2vl
@AM-ky2vl 2 жыл бұрын
ፓስተር ጰናቱን ይስጥህ። በጣም አድናቂህ ነኝ።
@tadeteshome830
@tadeteshome830 2 жыл бұрын
Malii namtichi namaa hamachaa oluu kun essa fidaan dhifamni gofta sif haa bayyatuu jedhani malloo
@Fasildes
@Fasildes 2 жыл бұрын
major one kikikiki
@woinshetmekuriya1206
@woinshetmekuriya1206 2 жыл бұрын
ኽረ ሶፊ በጣም ነው ያዝናናህ አይደል? ይመችህ ቁጥር አያውቅም እንዴ? እግዚአብሔር ብር አይፈልግም ልብ ነህ።
@youtubecopyright5627
@youtubecopyright5627 2 жыл бұрын
ጌታ ብርክክክክክ ያርግህ
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
ከእባብና ነብር ጋር እያወራ አብሮ የሚኖረው ነብይ ፈጠነ 21 November 2022
1:17:48
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 88 М.
አስደንጋጭ ክስቶች ያጋጠመው ነብይ ሲሳይ 31 May 2023
1:44:53
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 54 М.
መርገም ተሰበረ ድንቅ ትምህርት  በነብይ መስፍን በሹ
32:39
እንደ እጣ በግ ልዞር ነው !! |PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2024
15:14
Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE
Рет қаралды 13 М.
Урыла😏 #кино #film #fypシ #minions
0:37
Faron
Рет қаралды 8 МЛН
LNS - Khinh thường bạn nghèo khổ || Despise the poor friend #shorts
0:55
Kardeşlerim 62. Bölüm @atv
2:13:03
KARDEŞLERİM
Рет қаралды 4,6 МЛН
Ангел против Демона кто победит 😱
0:49