ከ አጃ ከጤፍ እንዲሁም ከአልመንድ ዱቄት የተሰራ እና በ ኦቸሎኒ ቅቤ የታሸ ጨጨብሳን

  Рет қаралды 42,152

melat tube

melat tube

Күн бұрын

Пікірлер: 162
@genetbaraki200
@genetbaraki200 3 жыл бұрын
እንደው ሜላት ምን እንደምልሽ አላውቅም ግን በጣም በጣም ቃላቶች ያጥሩኛል እግዜር ጉልበትሽን ምያሽን ብርክርክ ያርግሽ ። ተባረኪ እንዳልኩት ቃል የለኝም በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ እድሜ ይስጥሽ ።
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 3 жыл бұрын
ልዩ አሰራር ነው ይሄን ለመጀመሪያ ግዜ ያየሁት ዋዋዋዋዉ በጣም በጣም ልዩ እጅሽን ይባርክልን በርችልን
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ጨጨብሳ ነው አልመንድና አጃ በጣም ጥሩ ናቸው ለጤናም እጅሽ ይባረክ ሜሉየ🥰👌🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የጨጨብሳ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ሚልዬ የኔ ቆንጆ👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@penil8177
@penil8177 3 жыл бұрын
It looks delicious! I like ur pan the one that u using to made kicha (kita). Where can I find it pls?
@hirutgtekleyesus
@hirutgtekleyesus 3 жыл бұрын
very good, healthy!!!! could you please send me the link yr food processor Thanks
@hiwot7668
@hiwot7668 3 жыл бұрын
ሜሉየ በጣም ባለሙያ ነሽ! አዲስ እና ጣፍጭ ምግብ ትፍጥሪያለሽ በርች ! ነገር ግን የ እዚ ሀገር ጤፍ በጣም ካርቦሃይድሬት አለው ከ ነጭ የዳቦ ዱቄት እኩል . የስኳር በሽተኞች እንጀራ በልተው የስኳር መጠናቸውን ሲለኩት በጣም ይጨምራል እኔም እርጉዝ በነበርኩ ጊዜ ዲያቤቲክ ነበርኩኝ እራሴም ላይ ያረጋገጥኩት ነው . በኛ ሀገርጤፍ ጤነኛ ነው ይባላል አንችም ደጋግመሽ ስትናገሪ ስለሰማውሽ ነው.
@nigstihabtu3790
@nigstihabtu3790 3 жыл бұрын
Wow 🤩 never knew this. Thank You 🙏
@drama906
@drama906 3 жыл бұрын
እባክሽን የምትጠቀሚያቸውን ነገሮች እስከነ መጠናቸው በዝርዝር ኮመንት ላይ አስቀምጭልን ልንሰራ ስንፈልግ እንዲቀለን
@RitaAmTube
@RitaAmTube 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ የሆነ ሙያ ነው ያለሽ እጅሽ ይባረክ 💕💕💕💕💕
@selamgenerous3653
@selamgenerous3653 3 жыл бұрын
Very nice can you tell me where did you buy the boll
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
ሜላትዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ጤናማ ምርጥ በጣም ነዉ የወደድኩት ተባረኪልኝ በርቺልኝ ሁሉም አዲስ ነዉ የተማርኩት ዉድድድድድ ስወድሽ
@bethelinfo1966
@bethelinfo1966 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ጨጨብሳነው👍👏thank you for sharing my dear
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 3 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ቂጣ ነው ሜሉዬ ተባረኪልኝ አይውሽ ሁሉም አይነት ዱቄት ቢኖረኝ ለነገ ቁርስ እሰራ ነበር ግን የለኝም ኔክስት ታይም እኔ ምልሽ ሜሉ የጦሰኝ ሻይ ሲደጋገም ደም ማነስ ያመጣል እናመሰግናለን ተባረኪ
@hanaketema6014
@hanaketema6014 3 жыл бұрын
በጣም ያስጎመጃል እጅሽን ቁርጥማት አይንካው ሜሉ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሚሚላዬ ልዩ ልዩ ነው የነገ ቁርሳችን ነው የሚሆነው በጣም እንደሚጣፍጥ ነው ተባረኪልኝ የእኔ ባለሞያ እንዲህ ነው ሙያ ጎበዝ ብዙ ነገር ነው የምታስተምሪን እጆችሽ ይባረኩልኝ👏👏🙏❤ሼር💖💞
@emebeterque8725
@emebeterque8725 3 жыл бұрын
ሚላትየ እናመስግናለን can u pl send us the link የምጣዱን thank u always ❤️
@awetasfaha9977
@awetasfaha9977 3 жыл бұрын
This Is wonderful thank you so much would be possible to get the measurements? Thanks
@Martha..234
@Martha..234 3 жыл бұрын
Sounds very healthy👍. I will give it a try thanks.
@weldubitewligne8981
@weldubitewligne8981 3 жыл бұрын
ሜላትየ እጅሽ ይባረኽ
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
በጣም ልዩጨጨብሳ አሰራር እጆችሽ ይባረኩ ሜልዬ😘❤️
@macy292
@macy292 3 жыл бұрын
Thank you for all your delicious recipes. If I may, the only suggestion that I have is... can you please post the measurements?
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
ኦ ልክ ነሽ እሺ አተካክላለው ለሌላ ግዜ ።ለዛሬው ግን ሁሉንም በ እኩል መጠን ነው የተጠቀምኩት ለምሳሌ ጤፍ አንድ ኩባያ ከሆነ ሁሉም አንድ ከባያ እንደማለት ነው ።ከልብ አመሰግናለሁ
@lulaghebrihiwet8376
@lulaghebrihiwet8376 3 жыл бұрын
Hey my dear where do I get megageriya jog
@birtukanwago9602
@birtukanwago9602 3 жыл бұрын
Wow I will try thanks for sharing us God bless you!
@workumimi8108
@workumimi8108 3 жыл бұрын
It looks so Good ! I can’t wait to try it! Thank you so much! God bless you!
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
ሜልዬ የኪችን ዕቃዎችሽን እኮ እንዴት እንደምወዳቸው በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@BellaBella-lw5zj
@BellaBella-lw5zj 3 жыл бұрын
Wawo Amazing GodBlessu
@naomidemeke6532
@naomidemeke6532 3 жыл бұрын
Wow it's nice I will try this yenkonjo thank you 😍❤🙏🙏🙏
@helenhabtemichal1154
@helenhabtemichal1154 3 жыл бұрын
Wow I will try it this weekend thank you 🙏🏾
@Sebleabesha
@Sebleabesha 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ሜልዬ አመሰግናለሁ የሰሊጥ ቂቤውን ከየት ገዛሽው አሁን እየሰራሁ ነው ምን እንደሚመስል ውጤቱን አሳውቅሻለሁ ተባረኪ እህቴ🙏🏽😍❤️
@godisgood2672
@godisgood2672 3 жыл бұрын
Very healthy breakfast thank you Meluyee!
@sarchotube7773
@sarchotube7773 3 жыл бұрын
በጣም ለየት ያለ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ በጣም ምልካም ሰው ነሽ በርቺ 🙏🙏😍
@mariamawittamrat9610
@mariamawittamrat9610 3 жыл бұрын
Thanks betam Melatye! Made it for my kids and they loved it!
@mimmaza8434
@mimmaza8434 3 жыл бұрын
አልመርት ምን ማለት ነዉ
@ethio4421
@ethio4421 3 жыл бұрын
Amazing hulem wow nesh
@semharteklemariam6653
@semharteklemariam6653 3 жыл бұрын
OMG I love it . I made it with almond butter and avocado oil. No more butter ❤❤❤
@senaithabtemariam6713
@senaithabtemariam6713 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው አናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 3 жыл бұрын
ሜሉ ዛሬ ሰራሁት እጅግ ቆንዶ ነው ጤናማ ነው
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ለየት ያለ ነው እንደሁሌው 👍👍👍👍💕👏😘 አመሰግናለሁ
@iskadaralm9364
@iskadaralm9364 3 жыл бұрын
ሐናዬ፡እደትነሽ፡ሠላምሽይብዛ
@letsexploretogether4512
@letsexploretogether4512 3 жыл бұрын
Thanks Meluye Konjo🙏 Liyu new Will try it now👌
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 жыл бұрын
Looks so yummy yummy thank you for sharing melatye ❤️❤️👌🏼👌🏼🥰
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
Thank you dear
@guenetgirma8941
@guenetgirma8941 3 жыл бұрын
Thank you so much. Easy, health and taste. Will definitely use it often. Easier for me than baking bread.
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
Pls do try it eshi
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 жыл бұрын
ሜላትዬ በጣም ልዩ አሰራር ሞክረዋለሁ ትህትናሽ ብቻ ይበቃል ከልብ አመሰግናለሁ
@gigisolo3579
@gigisolo3579 3 жыл бұрын
You’re amazing! I get so much from your videos. Thank you 🙏
@lidyabeyene4210
@lidyabeyene4210 3 жыл бұрын
Meluye thanks.I am commenting before i watch it
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ጨጨብሳ ነው ግንስ በቅቤ መስራት አይቻልም?
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
Ejesh yebark Lela melew yelem kelale aysegomjem.. Share❤️❤️❤️
@negatmillion1574
@negatmillion1574 3 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሞያ ነሽ እህቴ በርቺልን
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
#-3 watching 👍❤️
@workebogale4015
@workebogale4015 3 жыл бұрын
ከሱ ዱቄት ላይ ትንሽ የቡላ ዱቄት ጨምረሽ ሞክሪው በጣም ነው ቂጣውን የሚያለሰልሰው እኔ ከቡላ ጋር ሰርቸው በጣም ነው የወደድኩት
@MessisCookingChannel
@MessisCookingChannel 3 жыл бұрын
wow men edemelesh alawekem muya belo zem ejesh yebareklegn meluy 😍😍🙏🙏🙏share
@yeshiteklegiorgis4125
@yeshiteklegiorgis4125 3 жыл бұрын
Thank you so much
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነው ሜልዬ
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ ጨጨብሳ ነው ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ እንዴት ሊጣፍጥ እንደሚችል 👌😋❤️❤️❤️
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ሜላትዬ እንደ ሁሌውም ምርጥ ጤናማ ጨጨብሳ ነው በጣም ወድጄዎለው ያንቺ ስራ አይጠገብም የኔ ቆንጆ መልካም ቀን 😘😘ሼር
@bezawitdesalegn7507
@bezawitdesalegn7507 3 жыл бұрын
ከሙያሽ ልዩ ነው የተለያየ ፈጠራዎችን እያስተማርሽኝ ነው. ከሱ ባሻገር የማረከኝ ነገር Measuring cup ነው የት አገኘሽው እባክሽ
@hanabedilu2003
@hanabedilu2003 3 жыл бұрын
Thank you my dear
@kindness4049
@kindness4049 3 жыл бұрын
Wow Nice thanks
@ሀዊኪያ
@ሀዊኪያ 3 жыл бұрын
Wow 🤩 ሜሉዬ እጅሽ ይባርክ ሲያምር በናትሽ እስቲ የመጋገሪያሽን እና የማዞሪያዋን ሊንክ አስቀምጪልን በናትሽ በተለይ የመጥበሻሽን ሜሉዬ በናትሽ ....
@rahmahassen7363
@rahmahassen7363 3 жыл бұрын
Are you are you mixing equal amount of the flour?
@marthaanchebe7289
@marthaanchebe7289 3 жыл бұрын
የጤፉ ፣ የአጃውና የአልመንዱ የሁሉም መጠን እኩል ነዉ?
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 3 жыл бұрын
ሜሉዬ ይሄማ ለጤና ተስማሚ ነው መቼም ያንቺ ሙያ አያልቅም አደል
@onto767
@onto767 3 жыл бұрын
ሜሉ; አሪፍ ይመስላል ሲያዪት..... ሞክሬው ውጤቱን እነግርሻለሁ😆
@ethiokidshairstyle
@ethiokidshairstyle 3 жыл бұрын
እንደ ሁል ጊዜው ዛሬም ልዩ ነው ሜሉየ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን🥰🥰🙏
@abdallab-mg5zl
@abdallab-mg5zl 3 жыл бұрын
ዋው ሽታው ይአውደል ጠአሙን ደግሞ እስት ልቅመሰው በርችልን
@iskadaralm9364
@iskadaralm9364 3 жыл бұрын
ሜሉ፡እጅሽይባረክ
@agerekibret7102
@agerekibret7102 3 жыл бұрын
I like 😍 its Health breakfast
@lidiyayabatwalij6515
@lidiyayabatwalij6515 3 жыл бұрын
Thank u wde
@seblederres9878
@seblederres9878 3 жыл бұрын
I AM TRYING TO SAY IT IS REALY GOOD HOW TO KNOW PREPARING A GOOD FOOD. GOD BLESS ALL OF US. AMEM
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ሜሉዬ በጣም ቆንጆ ለየት አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅ ይባርክ ሜሉ ባለሙያ .ሜሉዬ ቻናሌን እይልኝ 🥰🥰🥰👌👌👌
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 3 жыл бұрын
ሜሉዬ የኔ ውዶ በርቺ አትጠገብ ብዬሻለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
Watching
@nigatassefa4435
@nigatassefa4435 3 жыл бұрын
enjera wede gira new ende mitazoriw????
@rahwa138
@rahwa138 3 жыл бұрын
its because of the camera
@nigatassefa4435
@nigatassefa4435 3 жыл бұрын
@@rahwa138 ok thanks. clear
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 3 жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@nigatassefa4435
@nigatassefa4435 3 жыл бұрын
you are so amazing!!!!!
@rachelbalcha8832
@rachelbalcha8832 3 жыл бұрын
Wow looks so delicious 😘❤️🙏🏽
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
Pls try it my dear
@rachelbalcha8832
@rachelbalcha8832 3 жыл бұрын
@@melatTUBE definitely I will yene konjo ❤️
@tokkumafamily2253
@tokkumafamily2253 3 жыл бұрын
Wow👌👌❤🙏
@bellahanatube313
@bellahanatube313 3 жыл бұрын
Ejish yibarek🥰🙏
@mekdesmengistu5437
@mekdesmengistu5437 3 жыл бұрын
Meluyeee # 1 thank u.
@ammylife9831
@ammylife9831 3 жыл бұрын
ጨጨቡሳ አልወድም አሰራርሽ ጥሩ ነዉ
@genetshume7552
@genetshume7552 3 жыл бұрын
Hi Melat, where did you get tosinyi lives?
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
I got it from traders Joe geniye
@nebiatyemam1809
@nebiatyemam1809 3 жыл бұрын
@@melatTUBE what is tosign called in english?
@rahwa138
@rahwa138 3 жыл бұрын
@@nebiatyemam1809 Thyme
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
I'm watching konjo.♥️🙏 Gobez berchi 🙏💓
@makbelmesafint5211
@makbelmesafint5211 3 жыл бұрын
እንደዚህ ጤናማ እና የማያወፍር ነገር ይሻለናል ትንሽ ስንበላ እንደፊኛ እየተነፋን መብላት አቁመናል 🤐
@ኤልሲየልጇናፋቄልጅባልህበ
@ኤልሲየልጇናፋቄልጅባልህበ 3 жыл бұрын
መልክ ስጠኝ እንጂ ሞያ ከሜሉ አንደኛ ነሽ 💓💓💓💓💓💏💏💏💏💖💖💖💖💝💝💝💝💝
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
ይቅርታ ሜሉ ቤትሽን ያዝኩት ዛሬ😍በጣም ልዮ የሆነ የጨጨብሳ አሰራር ነው ያስጎመጃል የተባረከ ይሁን እህቴ🤗🧡🙏
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
Happy birthday day my dear I wish u many more blessing
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
@@melatTUBEthank you for the birthday wish Melu. i appreciate it my dear🥰🧡🙏
@betytube3354
@betytube3354 3 жыл бұрын
Thank u
@kiduseyakidist7075
@kiduseyakidist7075 3 жыл бұрын
Mechem melegha nesh eko gobez 👌🥰
@ethiopianlijoch9970
@ethiopianlijoch9970 3 жыл бұрын
እኔኮ ቤትሽውስጥ በአካል ቁጭ ብዬየማይሽኮ ነው የሚስለኝ:: ኪችንሽ እንዴት እንደሚያምር::
@tjj269
@tjj269 3 жыл бұрын
betam Konjo nwe 🙏🙏🙏👍
@lidiyayabatwalij6515
@lidiyayabatwalij6515 3 жыл бұрын
Tefe kelelegnis belelaw ayhonim
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
Bedenb yehonal be oats and be almond flour mokriew yetaftal
@lidiyayabatwalij6515
@lidiyayabatwalij6515 3 жыл бұрын
@@melatTUBE Tebarki
@werkyeshawul2628
@werkyeshawul2628 3 жыл бұрын
Good gen tebwu yemrle keyet nwu yegzshiwu !
@sitotatube-
@sitotatube- 3 жыл бұрын
yummy 😋😋😋
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
👏👏❤👍👍🙏
@salme4126
@salme4126 3 жыл бұрын
የኔ መልካም
@manahaile4537
@manahaile4537 3 жыл бұрын
G0bez👏👏🙏
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
Watching 👍👌
@callaabultume8972
@callaabultume8972 3 жыл бұрын
Wow
@estertektel5987
@estertektel5987 3 жыл бұрын
ወይኔ እጂሽ ይባርክ ማሬ
@tgethiotube3731
@tgethiotube3731 3 жыл бұрын
Like
@assinoname3608
@assinoname3608 3 жыл бұрын
🤩
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 3 жыл бұрын
😇🌹
@kiduseyakidist7075
@kiduseyakidist7075 3 жыл бұрын
Eche sake yemeteyat neger weste neche😃😆👏
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
Gebetenal 1gna
@meronokubat3269
@meronokubat3269 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
Lamborghini vs Smoke 😱
00:38
Topper Guild
Рет қаралды 54 МЛН
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 34 МЛН
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 170 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 48)
37:35
ለዛ
Рет қаралды 418 М.
ምስጋና  ስለ ትንሿ እህታችን የምስራች ስምኦን
14:33
Yezer Hasaboch- የዘር ሐሳቦች
Рет қаралды 23 М.
ሙሉ ገበታ
15:41
melat tube
Рет қаралды 57 М.
ጥብስ ለምኔ| የሽንብራ ጥብስ በ አዋዜ
13:08