ከልጄ ጋር እንደዚህ አውርተን አናውቅም!

  Рет қаралды 314,830

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@elroitube27
@elroitube27 2 ай бұрын
እኛ ስደተኞችን የሚያስለቅስ ነገር አይጠፋም በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩት እኔም እናቴ ናፍቄአታለሁ ናፍቃኛለችም ትናንት በስልክ ስናወራ እያለቀሰች ነበር ቸሩ መድኃኒዓለም ሁላችንንም በሰላም ጠብቆ ከቤተሰቦቻችን ለመገናኝት ያብቃን
@Eliasalene229
@Eliasalene229 2 ай бұрын
Yemr alchalkum
@sebliethiosun
@sebliethiosun 2 ай бұрын
ይሄን ሳይ የሃንሷ ማርያምን እጅግ ደግሜ ደጋግሜ እዳመሰግናት ግድ ይለኛል ዛሬ በንባየ እያመሰገንኩ ነው በስለት የወለድኩት የአንድ አመት ልጄን ትቼ ወደ እንግሊዝ ልመጣ በመቅረትና በመምጣት ውጥረት ውስጥ ሁኜ እማምላክን ጠዋት ማታ እየለመንኩ እየትንከባለኩ ስለምናት እንድ ላይ አስጨርሳን አብረን ሰለመጣን ሁሌም የሂዋንሷን ማርያም አመስግኑልኝ ተመስገን
@EteneshEtenesh-d2y
@EteneshEtenesh-d2y 22 күн бұрын
ለሁላችንም ትድረስልን 🙏🙏🙏
@GhhBgg-el8df
@GhhBgg-el8df 13 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@GhhBgg-el8df
@GhhBgg-el8df 13 күн бұрын
​@EteneshEtenes🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏h-d2y
@GhhBgg-el8df
@GhhBgg-el8df 13 күн бұрын
​@@EteneshEtenesh-d2y🎉🎉🎉🎉🎉😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@GhhBgg-el8df
@GhhBgg-el8df 13 күн бұрын
​@@EteneshEtenesh-d2y😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ራዕሲልዑልFaf
@ራዕሲልዑልFaf 2 ай бұрын
ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ የነፃነት ኑሮ የረፍት እጀራ ፈጣሪ ይስጣቹ ኩፉ አይንካቹ❤❤❤🎉 ስብ አሩጉኝ🙏🙏
@mastienawgaw5552
@mastienawgaw5552 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@BantiTube
@BantiTube 2 ай бұрын
Amen
@alganesh-xe4yb
@alganesh-xe4yb 2 ай бұрын
Amen🙏🙏🙏
@Tigist-fj3qi
@Tigist-fj3qi 2 ай бұрын
አሜን
@EshtueAbera
@EshtueAbera 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@omfatimatube276
@omfatimatube276 2 ай бұрын
አንደኛ ነኝ እስኪ እደኔ በስደት ሁናችሁ የልጅ ፍቅር የሚያሰቃየዉ 😢 በላይክ አሳዉቁኝ
@abduAdem-ne2di
@abduAdem-ne2di 2 ай бұрын
አይዞሽ አላህ ያገናኛቹሁ ይከብዳል በርችልኝ እህትየ😢😢
@Saradereje-md9yg
@Saradereje-md9yg 2 ай бұрын
እኔም እንዳችው ነኝ😢😢😢😢
@omfatimatube276
@omfatimatube276 2 ай бұрын
ኡፍፍ😢
@omfatimatube276
@omfatimatube276 2 ай бұрын
​@@abduAdem-ne2di😢😢
@bellabella4670
@bellabella4670 2 ай бұрын
Ye 3 Ljoch Enat Negen 8 Ameta Esha Le Christmas day Ldetachwon BEKEBRLACHWOO DES Ylegnal
@kingofAmhara
@kingofAmhara 2 ай бұрын
😢 ሸቃሊትዬ የኔ ጀግና ልጅሽን ጥለሽ በአረብ ልጅ የምትለፊ አንች ጀግና እግዚአብሔር አምላክ ለሀገርሽ አብቅቶች ልጅሽን ለማየት ያብቃሽ 😢😢😢 እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ እኔም ልጄን አንድ ቀን ዶንኪ ላይ አቀርበዋለሁ ❤
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 2 ай бұрын
መዝሙሩ ልብ የሚነካ መዝሙር ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሊቀካህን ቀዳሜ ፀጋ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥልን እያለቀስኩ ጀምሬ እያለቀስኩ ጨረስኩት እሼ ተባረክ እኔም እናቴ በጣም ናፍቃለች ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@Rozaguraga
@Rozaguraga 2 ай бұрын
ኡፍ ስለልጅ ባታወሩስ ብዙዎቻችን በልጅ ናፍቆት ትንፋሽ አጥሮናል😢
@Somayube
@Somayube 2 ай бұрын
በጣም 😢😢
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 ай бұрын
አይዟችሁ እህቶቻችን ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ጠብቆ ለአይን ለመተያየት ያብቃችሁ🙏 እናንተ ጀግኖች ናችሁ! እንወዳችኃለን ❤❤❤❤❤
@BetyBety-xh3zd
@BetyBety-xh3zd 2 ай бұрын
በጣም እኔ በስድስት ወሩ ልጄን ትቸው ለሁለት አመት ብዬ ወጣው ይህው ስድስት አመቴ አይኔላይ እየተንከራተተ ልጄ😢😢😢
@Rozaguraga
@Rozaguraga 2 ай бұрын
@@BetyBety-xh3zd አይዛሽ የኔ ውድ እኔም እንዳንቺ ፈጣሪ ያውቃል
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 2 ай бұрын
በጣም😢😢😢😢
@EyasuFasika
@EyasuFasika 2 ай бұрын
እናቴ ከየዋት አምስት አመት ሆኖኛል የተለየዋት በ13 ሶስት አመቴ ነው እና አጎንብሼ እየሰራው ነው ግን አንድ ቀን አግኝቻት ለኔ ብላ የከፈለችውን ዋጋ እንደምክሳት እርግጠኛ ነኝ እስቲ ያርግልህ በሉኝ እናታቹ የምትወዱ❤❤❤
@ClassAbc-b2j
@ClassAbc-b2j 2 ай бұрын
ሳይረፍድ ፍጠኚ
@senyamuhammed6094
@senyamuhammed6094 2 ай бұрын
ያድርግልክ
@SalamKwt-bn4ku
@SalamKwt-bn4ku 2 ай бұрын
Egeziyabeher yerdashi ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰
@moon-ge4ky
@moon-ge4ky 2 ай бұрын
Be strong.
@maretatube6387
@maretatube6387 2 ай бұрын
Yeregal
@kiakiya2665
@kiakiya2665 2 ай бұрын
ውይ እሼ አልቅሼ ልሞት ነው እኔም እየኖርኩት ነው ከልጄ እርቄ ስሜቱ ከባድ ነው እናቶቻችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቸው😢
@ሳምሪነኝሰደተኛዋ
@ሳምሪነኝሰደተኛዋ 2 ай бұрын
አሜን እኔም😢😢😢😢
@Samrawit-c2d
@Samrawit-c2d 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢እኔም ልጄ አንጀቴ😢😢😢😢😢😢😢😮
@GentGen-l2t
@GentGen-l2t 2 ай бұрын
አሜን😢😢😢😢😢😢😢😢
@tezaLove
@tezaLove 2 ай бұрын
😢😢😢 እኔም አባቴን ካየሁት ስድስት አመት ከ10 ወር ሆነኝ እግዚአብሔር ቢፈቅድ በቅርቡ አየዋለሁ የኔ ጀግና አባት ኑርልኝ እወድሃለው❤
@Dakatube1
@Dakatube1 2 ай бұрын
ዋው ባአዲስ አቀራረብ እሼ ሁሌም ለየት ያለ እይታ ማህበረሰብን የማገልገል ጥግ ❤❤❤❤❤💔💔💔🙏🙏🙏
@YerosenMulu
@YerosenMulu 2 ай бұрын
ቤት ይቁጠር የመዳም ቅመሞች አለን አይደለም ልጃችን በስልክ እንኳን እንደ ምንፈልገው የማናወራው ይሁን እግዚአብሔር ለሁሉም መልስ አለ ብቻ በአሉበት ፈጣሪ ይጠብቅልን
@ላስታመዉብቻየንየስደትኑሩ
@ላስታመዉብቻየንየስደትኑሩ 2 ай бұрын
😢😢😢😢 አሜን አሜን አሜን
@Hyat-e2o
@Hyat-e2o 2 ай бұрын
አሜንን😢😢😢
@እማፍቅርሶልያናእናቴ
@እማፍቅርሶልያናእናቴ 2 ай бұрын
amen amen amen baxammm
@سيكاسيكا-ز4ج
@سيكاسيكا-ز4ج 2 ай бұрын
አሜን😢😢😢
@Titena-n5n
@Titena-n5n 2 ай бұрын
😢አሜን
@dereje16
@dereje16 2 ай бұрын
እሼ ድንቅ ነህ የእናት ነገር 🥺 በጣም ልትመሠገን ይገባል 🙏ያሳለፍኩት ጊዜ ለእናቴ ፈተና ነበር ተቀይሬ እናቴን አባቴን ያሳደገችኝ አክስቴን ለማመስገን ፈጣሪ ይርዳኝ ፀልዪልኝ🙏
@meri24242
@meri24242 2 ай бұрын
ዲያቆን ቀዳሚ ፀጋ ያንተ አመት ነው ተባረክ😢
@Tgist.momo1
@Tgist.momo1 2 ай бұрын
እኔብቻነኅ በልጅነት በልጄ የጨከንኩበይ እምለዉ ጓደኃአለኅ ለከ እኔ የሁለት ወር ከአስር ቀንጥዬዉ የተሰደድኩት 7 ሆነኅ ከተለየሁት በጣም ከባድነዉ እና አሁን በቅርብቀን እገባለሁ በእግዚአብሔር በሰላም እድገባፀልዩልኅ
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 2 ай бұрын
አስለቀሳችሁኝ ኡህህህ ልጅቷ በጣም ጎበዝ ናት በሰላም ለመገናኘት ያብቃችሁ አባክሽ የመኖሪያ ፈቃድ ካለሽ አንዴ ደረሳችሁ ብትመለሱ ብዬ እመክርሻለሁ አየገርምሽም መቼም ሞልቶ አያውቅም ሂጂና እናትሽን እቅፍ አድርጊ ለዚህም ልዑል እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 2 ай бұрын
የሚገርመው ያላሣደግናቸው ልጆች ሰፍ አይሉልንም እኛን ማየት ማግኘት ብቻ ነው እንጂ የሚፈልጉት ብዙም ፍቅር የላቸውም ምክንያቱም ከእርቀት የምንሰጣቸው ፍቅር እና ቁሳቁስ አብረናቸው ከመኖር አይበልጥባቸውም የቁጭት እይወት ነው የምንኖረው ብቻ ይደጉልን አንድ ቀን ይረዱን ይሆናል
@saudihosen8183
@saudihosen8183 2 ай бұрын
😢😢😢
@Efrata288
@Efrata288 2 ай бұрын
እናት እና ልጅ ፍቅር ናቸው እግዚአብሔር ያገናኛችሁ እሸቱ ድንቅ ሰው እንኳን ደስ አላችሁ ይህን የመሠለ አፓርትማ ስለገዛችሁ።ቢኖረኝ ምኞቴ ግረቤታችሁ ብሆን ግን ፈጣሪ ያውቃል
@BayushNgerti
@BayushNgerti 2 ай бұрын
እሼ የስጋ ብቻ ሳይሆን የነብስ ስራ የምትሰራ የእውነት መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ በክብር ላይ ክብር በሞገስ ላይ ሞገስ ይጨምርልህ አሜን🙏🙏🙏
@takelederesa
@takelederesa 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ አዝናኝ ቆይታ ነው ልጆችሽን በምፊልጊው ፈጣሪን እያመሰገኑ ስላይሽ እንኳን ደስ አለሽ ለሀገርሽ በሰላም እንድገቢ ፈጣሪ ይርዳሽ🎉🎉🎉
@hiareg-oz3ot
@hiareg-oz3ot 2 ай бұрын
ይመስገን ልጅህስ የለኝም ግን በጣም የምሳሳልት የምወዳት በቃ ሁሉ ነገር የሆነች እናት አለችኝ በጣም ትናፍቀኛለች ከተለያየ ሁለት አመት ሆነኝ ስላየአት እንኳን በቅጡ አልሳምህትም እና በጣም ናፍቀኛለች እናቴ እወድሻለሁ❤
@Wudemake
@Wudemake 2 ай бұрын
እፍ እናት መሆን መታደል ነዉ ፈተናም ነዉ በዉነት ልጅ ጥለን የተሰደድን በሙሉ ልባችን ያጠክርልን❤❤❤🎉🎉🎉
@dagnachewmekonnen8810
@dagnachewmekonnen8810 2 ай бұрын
እሽዬ ለቅሶ በለቅሶ አደረከኝ እመቤቴ አገናኝታ አንድላይ ታኑራቸው ድህነት ክፉ ነገር
@beyenezemariam8947
@beyenezemariam8947 2 ай бұрын
እሼ አንተ የተባረክ ሰዉ ነሀ እግዚያብሔር አምላክ መንገድህን ሁሉ ያቅናልህ ንፁሕ ኢትዮጵያዊ ነሕ እግዚያብሔር ይጠብቅህ
@BelgaMoges
@BelgaMoges 2 ай бұрын
መዝሙሮን ስስማ አልቅሽ አልቅሽ ይለኛል እኳን እናንተን በዚህ መልክ አይቺ🙏🙏🙏 ፈጣሪ ከልጅሽ ጋር ያገናኛሽ 🙏🙏🙏ልጅሽን በቤቱ ያፅናት ፀጋዉን ያብዛላት 🙏❤❤
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 2 ай бұрын
እሼ ምርጥ ሰው ተባረክ ከልቤ ያለቀስኩ ልክ የእኔ ህይወት ጋ ተመሳሳይ ነው ሳር ቅጠሉ ነው የናፈቀኝ በሰው ሀገር ያለነው ሁላችንም በሰላም ለሀገራችን መሬት ያብቃን ወጥቶ ከመቅረት እግዚአብሔር አምላክ ይሰውረን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@messya7125
@messya7125 2 ай бұрын
እሸቱ የተባረክ ግሩም ሰዉ ስለሰዉ ወሬ አትስማ ስራሕን ብቻ ቀጥል በዚሁ❤
@ETL23
@ETL23 2 ай бұрын
እናቴ እንኳን እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ፈጸመልሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ ፍቅር በሰላም ከቤተሰቦችሽ መገናኘት ያብቃሽ የኔ እናት 😢⛪❤🙏
@queenzuzu710
@queenzuzu710 2 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ታሪክ አለኝ አንድ ቀን ኢንሻአላህ ልጄን ባሌን አየዋለሁ 😢😢😢😢😢😢
@selamluluselamlulu9599
@selamluluselamlulu9599 2 ай бұрын
እኔም ልጄን በ4 ወርዋ ለእናቴ ሰጥቻት የተሰደድኩትና እንደሷዋ በአልቆይም ግን ስሜቱን እረዳዋለዉ በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት ፈጣሪ ከልጆቻችን ተለይተን ስደት ላይ ያለን ሁላችንንም በሰላም ያገናኜን😢😢😢😢
@AlebachewTadieTube
@AlebachewTadieTube 2 ай бұрын
ሁሌም አዲስ ነገር! እግዚአብሔር አምላክ ዋጋህን በሰማይ በምድር ይክፈልህ። በጣም እናመስግናለን እሼ።
@MartaHailemariam-zl4fu
@MartaHailemariam-zl4fu 2 ай бұрын
እንዴት ልጠቁም በጣም ጀግና የ ሆነ ከ 30 አመት በላይበ ሀገረ አሜሪካ የኖረ የምንማርበት ብዙ ነገር ያለው እንጅነር አለ
@ClassAbc-b2j
@ClassAbc-b2j 2 ай бұрын
እናት ዋጋዋ ውድ ነው ታውቃለህ እሼ እኔ እናቴ ብትኖር እዚህ አረብ ሀገር አልቀመጥም ነበር ሌላ ቤተሰብ ብኖረኝም ሁሉም የራሱን ነው የሚኖረው ትኩረት የሚሰጥህ የለም እና እናቴ ብትኖር እያልኩ ማልቀስ ብቻ ሆነ ስራዬ የት ልግባ መሄጃ ጠፋኝ ይህን ፕሮግራም ሳይ የባስ ከፋኝ ታድለው።
@Betty-yf9yi
@Betty-yf9yi 2 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እኔም እንዳቺ ነኝ መልፋቴ ትርጉም አልባ ይሆናል አንዳንዴ ብቻ ተመስገን
@ClassAbc-b2j
@ClassAbc-b2j 2 ай бұрын
@@Betty-yf9yi እሺ እናቴ አመሰግናለሁ በአሁን ሰአት ጤናዬን ነው የምለምነው እራሴን ሲያመኝ እንኳን እፈራለሁ ጤናዬን ብቻ እንዳያጎልብኝ ነው ጸሎቴ።
@Betty-yf9yi
@Betty-yf9yi 2 ай бұрын
@@ClassAbc-b2j ችግር የለውም እህቴ ልክ ነሽ ጤና ካለ ሁሉንም ነገር ማግኘት ትችያለሽ ከእናትም በላይ የሆነች ድንግል ማርያም ስላለች በስዋ መፅናናት አለብን በፀሎት በርቺ ፈጣሪ ያግዝሽ
@ClassAbc-b2j
@ClassAbc-b2j 2 ай бұрын
@@Betty-yf9yi አሜንንንን በጣምምም አመሰግናለሁ እህትዬዬ።
@Betty-yf9yi
@Betty-yf9yi 2 ай бұрын
@@ClassAbc-b2j እሺ እህት አለም
@rutaas2865
@rutaas2865 2 ай бұрын
ጥዬው ስሄድ እያለቀሰ ሩቅ መንገድ ሁሉ ድምፁ ይሰማኝ ነበር ያ ድምፁ ዛሬም ጆሮዬ ላይ ያቃጭላል ስደት ክፉ 😢😢😢
@EnatLove-rm6wy
@EnatLove-rm6wy 2 ай бұрын
አይዞሽ እማ😢
@fertuna5714
@fertuna5714 2 ай бұрын
አይዞን
@ሰብለወጌልየሚካኤልልጅ
@ሰብለወጌልየሚካኤልልጅ 2 ай бұрын
😢😢😢😢
@leyukassa1972
@leyukassa1972 2 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ በርች
@hassnaabdella
@hassnaabdella 22 күн бұрын
Ayzosh Ehte
@yidnekachewgirma2238
@yidnekachewgirma2238 2 ай бұрын
እሼ በእውነት ቪደዮውን ከመጀመሪያ እሰከ መጨረሻ በእንባ ነው ያየሁት:: እሼ እግዚአብሔር አምላከ ረጀም እደሜ ይሰጠህ ኪዳነምህረት ትጠበቀህ:: ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@lemlemdegu125
@lemlemdegu125 2 ай бұрын
ኪዳነምህረት እቅፍ ድግፍ አድርጋ ከእናትሽ ከልጃችሽ ጋር ታገናኝሽ።
@embetukonjo
@embetukonjo 2 ай бұрын
❤❤🎉🎉😢
@primoethiopia777
@primoethiopia777 2 ай бұрын
ኪዳነ ምህረት ኢየሱስ ክርስቶስ ነው በደሙ አዲስ ኪዳን የፃፈው ማሪያም ሞታለች
@UxYv-mn6fh
@UxYv-mn6fh 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እምየ ኪዳና ምህረት❤❤❤
@peacelove4778
@peacelove4778 2 ай бұрын
ፈጣሪ ለሀገርሽ ያብቃሽ ያሰብሽው ተሳክቶ እድሜ በእድሜ ላይ ተጨምሮልሽ ለቤተሰቦችሽ ያብቃሽ ያቤቃቹ
@የፍቅርእናትyefikerenat
@የፍቅርእናትyefikerenat 2 ай бұрын
አሜን
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 2 ай бұрын
የልጅ አና ለቤተሰብ ናፍቆት ከባደ ነው አና በጣም ደስ ይላል ከሁሉመ በላይ እግዚአብሔር ን ማገልገል መታደል ነው
@EmebetWendimu
@EmebetWendimu 2 ай бұрын
ስብለዬ የኔ ውድ እህቴ ልዩ ነሽ እኮ ጠንካራ ስውናት እዚ ያልገለፀችው ብዙ ውጣውረድ አባለቤቷ ጋር አሳልፋለች በቅርብ አቃታለው ባለቤትሽም በጣም ጥሩ ስው ነው ስብለዬ በጣም የምውዳት የስኔ ጎልጎታ አመአምላክ በህይወት በስላም እንድትገነኙ የቀረውን ህይወታችሁን በጤና እንድትኖሩ ምልጃዋ አይለያችሁ የኔ ፍቅር ስብለዬ❤❤❤❤❤
@Nardoszawudu
@Nardoszawudu 2 ай бұрын
ማጣጣት ከባድ ነዉ ብቻ እንኳን መጨረሻቸዉን አሳመረዉ ወቶ ሰርቶ መለወጥ ትልክ ሀብት ምስጋና ነዉ ምስጋና ለድንግል ልጅ ይሁን❤ደስ የሚል ቤተሰብ እኔም በእንባ ነዉ ያየዉት ስደት ያላችሁ ወገኖቸ ለቤተሰቦቻችን በሰላም ያገናኘን
@samsongetachew7647
@samsongetachew7647 2 ай бұрын
🙏❤🙏❤🙏 ቃል ያጥራል🙏 እግዚአብሔርን ይበልጥ እንድወደው ያደረገኝ program🙏 እግዚአብሔር የታመነና እውነተኛ አምላክ ነው🙏
@Beza-tv4fw
@Beza-tv4fw 2 ай бұрын
በእውነት እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም በጤና ከልጆችሽ ያገናኝሽ እሼም እግዚአብሔር ይባርክህ ሰላም ጤና ያብዛልህ 🙏🥰🥰🥰
@beyenezemariam8947
@beyenezemariam8947 2 ай бұрын
እናት እግዚያብሔር የተሳልሺዉን የተመኘሺዉን የልጆችሽን የእግዚያብሔር አገልጋይነት ስለአሰሳካልሽ እግዚያብሔር ክብር ምስጋና ይግባዉ
@ሠላምየተዋህዶልጅ
@ሠላምየተዋህዶልጅ 2 ай бұрын
እኔም በጣም አለቀሰኩኝ ልጄን ከየወዏት 13አመት ሆነኝ ልጄም ሁሌ ሀሳቤ ሁሉ የማይሳከዉ በአንቺ ናፍቆት ነዉ ትለኛለች እግዚአብሔር ብቻ በሰላም ያገናኝን😢😢😢😢
@SofiaHassan-f4u
@SofiaHassan-f4u 2 ай бұрын
ሰላምያገናኝሽ ውደየ
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany 2 ай бұрын
በኃጥያተኛ ኃይኖቼ ስለወረድችው እንባዬ ስትል ማረኝ የአብ ልጅ የድንግል ልጅ መድኃነት ኢየሱስ ክርስቶሰ😢
@hlemaNgest
@hlemaNgest 2 ай бұрын
ውይ ይህ ካባርነው ወልዶ መለየት አናቶቻችንንእግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በቻ በሰላም ያገናኘን ከልጆቻችን ጋር ስሜቱ 😢😢ልብውስጥነው
@Yalfal2009
@Yalfal2009 2 ай бұрын
የኔ ተራ መቸ ነው እኔም በስምንት ወር ነው ልጀን የተለየሁት💔💔💔😭😭😭😭እባክህ እሸ የኔን ልጅ ቶሎ እቅርብልኝ
@IiyuHiwot
@IiyuHiwot 2 ай бұрын
ፈጣሬ በሠላ ያገናኛቹ❤❤
@Yalfal2009
@Yalfal2009 2 ай бұрын
@@IiyuHiwot አሚን
@ertselam
@ertselam 2 ай бұрын
ለሁሉም ጊዜ አለው አይዞሽ ልጅሽ ባንች ምገድ እዳይሄድ በርች
@تتتننز-ع8ض
@تتتننز-ع8ض 2 ай бұрын
እኔም በሰባት ወርነው ልጂን የላኮት ግን ማጥት ለያየን ሰሜቱ በጣም ክባድነው በምን እንደምክሳት አላቅም😢😢😢😢😢
@LaquuAshu
@LaquuAshu 2 ай бұрын
Uuuuuff yaa Rabii 😭😭😭😭😭😭😭😭
@CggFgh-k7x
@CggFgh-k7x 2 ай бұрын
እእእእፍፍፍፍፍፍ ልጂን ትቶ መሰደደድ የወለድ ያውቀዋል እኔም ስቃዠ ነው እማድር ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን አለን በስስስቀቀቀን
@የማርያምነኝ-ሠ1ኀ
@የማርያምነኝ-ሠ1ኀ 2 ай бұрын
መታደል እመቤቴ ለትልቅ ደረጃ ታድርስልሽ❤❤❤💒💒የኔ ተዋህዶዬ መዝሙር የህሊና ሰላም😢😢❤❤🙏🙏🙏
@genetchane8442
@genetchane8442 2 ай бұрын
እኔም ልጄ በጣም ናፍቃኛለች እና እሷን የተሰማት ስሜት ውስጤን አንሰፈሰፈኝ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም የኔ እናት እግዚዓብሔር በሰላም ያገናኝሽ
@Amte_maryam116
@Amte_maryam116 2 ай бұрын
በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እሼ እግዚአብሔር ያክብርህ ቀጥሉበት
@Tigmekuria
@Tigmekuria 2 ай бұрын
ኡፍፍፍ የእናት ፍቅር ማጣት ከባድ ነው በራሴ ቦታ ሆኘ ነው ያየሁት እናቶች ክፉ አይንካችሁ እድሜና ጤና ለሁሉም እናቶች🙏🙏 እኔስ አልታደልኩም እናቴ 😭😭😭 እሼዋ አንተኮ ትለያለህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው 🙏🙏
@ገብርኤልአባቴ-ዸ7አ
@ገብርኤልአባቴ-ዸ7አ 2 ай бұрын
በጣም እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ በጤና በሞገስ ያሳድግልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ውባለምጎጃሜዋ
@ውባለምጎጃሜዋ 2 ай бұрын
እኔም እናትና አባቴ ናፍቀውኛል ማርያምን😢 በፆለት አሥቡኝ አይናቸውን እዳይ ጦርነት ክፉ ነው በሣት መሀል ነው ያሉ በቻ ፈጣሪ እሱ ጠብቆ ያቆየን የሁላችንንም ቤተሠብ
@MebaMulunesh
@MebaMulunesh 2 ай бұрын
AMEN
@Aster-o4p
@Aster-o4p 11 күн бұрын
Amen.amen.amen.amen😂😂😂
@YEABBABA.
@YEABBABA. 2 ай бұрын
ሚገርም ፖሮግራም ነዉ እሼ 👏🥰
@Hanna1221-f3v
@Hanna1221-f3v 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዲቆን ቀዳሜውጸጋ እንዲሁም ህፃናቱ❤❤
@Sara-wi8on
@Sara-wi8on 2 ай бұрын
ወይ ስድት ክፍቱ እናት ልጅ ወንድም እህት ብቻ ለይብቻ ልፍት ሀገራችንን ስላም አርጎልን ቤትስቦቻችን ጋር በፍቅር ያኖርን 🥹🥹🥹🥹
@tigistgugssa1174
@tigistgugssa1174 2 ай бұрын
በጣም ያሣዘናል የኔም ኢይወት እንደዚህ ነወ የኔ ይባሰ ከ35 አመት በአለ በዚህ አመት ላያቸው ነው 😢😢 በረቺ አምላከ አለ የኔ እህት ጌታ ይባርካችሁ
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 2 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 2 ай бұрын
አሚን❤❤❤
@ምናስብ
@ምናስብ 2 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤
@LamroLamro-lb1xk
@LamroLamro-lb1xk 2 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏❤️🥰
@سينكا
@سينكا 2 ай бұрын
የልጅ ናፍቆት ከባድ ነዉ እኔ ልጄ እየናፈቀችኝ ሆዴ እያባባ እራሴን እየሸወድኩ እኖራለሁ እመብርሃን በሰላም ለልጆቻችን ታብቀን❤❤❤
@Sara-ip2nq
@Sara-ip2nq 2 ай бұрын
ውይ ነገንንምን ልሆን ነው እንባዬን አርግፌ የምር ማቆም ነው ያቃተኝ 😢አይ ስደት ብንኖርበትም ናፍቆት እንዳንገላታን ነው ልጄ አበባዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ እናቴ ክበሪልኝ እድሜን ይስጥሽ አባቴ ማዕረጌ ኑርልኝ❤
@Nottingham2024
@Nottingham2024 2 ай бұрын
የኔ ናት የምታምኚው አምላክ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ እንባዬን ጨረስኩት የተባረከች ልጅ አምላክ ሰቶሻል ክብር ለድንግል ልጅ❤
@አለምቻናል-ቐ4ፀ
@አለምቻናል-ቐ4ፀ 2 ай бұрын
እምለዉ ጠፈብኝ ብቻልብይነከል እናት ለዘላለምትኑር እሽየኛመልከም እግዚአብሔር ከተጋይሁን❤❤❤
@alal8630
@alal8630 2 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ ይህን ፕሮግራም ሳይ አልችልም የልጅ እናት ስለሆንኩ በስደት ላይ የልጀ ናፍቆት ያንገበግበኛል
@FikatTube
@FikatTube 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁል ጊዜም መልካም የሚያደርገው ቸር ፈጣሪ🙏🙏🙏
@semirsied2918
@semirsied2918 2 ай бұрын
ሰብለ ጠንካራ ሰውናት እዚ ያልገለፀችው ብዙ ውጣውረድ ከባለቤቷ አሳልፋለች በቅርብ አቃታለው አንድ አከባቢ ኑረን። በዓል ሲሆን ተሰባሰበን እነሱ ጋ ነበር እምናሳልፈው። ሰብልየ ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛል አንችም ባለቤትሸም ሰላም ሁኑልኝ ❤
@qweqwe444
@qweqwe444 2 ай бұрын
እኛንምለዚህ ክብር አብቃን እባክህ ጌታሆይ ንፁህ ልብፍጠርን ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ተዋህዶ እናቴ ተስፍ አለሽ በልጆችሽ በእናቶቻችን በአባታችን በደጋግ ሰወች ስለ ሁሉምነገረ እግዚአብሔር ይመስገን(3)ክብር ለመድሀኒያለምይሁን ብቻ ምንቃል ይገልፀዋል 😢😢😢😢ልቤ ተነካ እፍፍፍ ጌታሆይ ልብ ቃኝ በምስጋ እባክህ አባትሆይ ደክሞኛ አሳርፈኝ አባቴ😢😢😢❤
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 21 күн бұрын
የልጂ ብስል ፈጣሪ፡በጥበብ፡ያሳድግሺ፡ፈጣሪ፡ለኔም ልጆች ልቦና፡ይስጣቸው ሁሉነገር እያለ አያስቡኝም ባሉበት፡ጤና፡ሰላም፡ይስጣቸው
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 2 ай бұрын
እኔምእናቴ ናፍቃኝ አለች ባጠቃላይ ቤተሰቦቸ አላህ እኛንምእነሱንምይጠብቀን በሰላም ያገናኘን
@AdiKifle
@AdiKifle 2 ай бұрын
ትልቅ ሰው እሼ ተባረክ እድሜ ዘመንህ ይባረክ የሰው መዳኒት ነሕ።
@אסתרטגנייה-ת4ד
@אסתרטגנייה-ת4ד 2 ай бұрын
ቆይ አንተ ግን እዴት አይናት ሰው ፈጣሪ ግን ምን እየሰራነው ባንተ ላይ ታምረኛው ሙሴ❤❤❤❤
@almazb5306
@almazb5306 Ай бұрын
እሼ እግዛብሔር ቤተሰብሕን ዘመንህን ይባርክልሔ በዚህ ዝግጅት በጣም እያደነኩህ ነው አንተን የወለደችህ እናት ክን ይባርክልህ
@AlmazZeude
@AlmazZeude 2 ай бұрын
ይህን ስሜት የምያውቀው የተለያየብቻነው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@comcell2827
@comcell2827 2 ай бұрын
እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልክ እኔም ልጄ ካየኋት 6ዓመት አለፈኝ😢 በ12ዓመቷ ነው ትቻት ወደስደት የውጣሁት ግን ናፍቆት ያከሳል በልጄ ናፍቆት ከሳሁ ያለድሜየ አረጀሁ ብቻ ፈጣሪ የተለያዩት ላይነስጋ ያብቃችሁ ብላችሁ ፀሎት አድርጉልን
@አቢቲስደቷንወዳጂ
@አቢቲስደቷንወዳጂ 2 ай бұрын
ታድለሽ 😢የኔ እንቁ እደጊልን ስታምር ደግሞ ❤ እኔም ልጄ እንደዚህ ሁና ባያት ደስ ይለኝ ነበርግን አይሆንም 😢
@kidistmeles
@kidistmeles 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል በሰላም ያገናኛችሁ
@DawitTilahun-r1c
@DawitTilahun-r1c 2 ай бұрын
የፅድቅ ስራ ነው። Ende lij masadeg kebed sra yelem!
@MereyNegashe
@MereyNegashe Ай бұрын
በጣም ይገርማል እኔም ስደት ላይ ነኝ ልጆቼን መቼ እደማገኛቸው አላውቅም ምክኒያቱም ወረቀት አላገኘሁም በጣም ከባድ ነው
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 2 ай бұрын
ባለፈው ሊባኖስ መቶ ለቅዱስ ያሬድ በዝማሬ አበሻብሾን ሄደ❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ
@etalemahuguaguahu8462
@etalemahuguaguahu8462 2 ай бұрын
አሺየ የኔንም ልጅ በታቀርብልኝ ደስ ይለኛል በእውነት እኔም በ 1አመቷ ነው ትቻት የመጣሁት አሁን 4.6ወር ሆኗታል እና 3አመት ከ3ወር በሰቀቀን በናፍቆት ነው ያለሁት
@salamsiraj9116
@salamsiraj9116 2 ай бұрын
እኔ አልቻልኩም ብሶተኛ ነኝ የልጀ ናፍቆት አንገትግቦ ሊደፋኝ ነው እመቤቴ በስላም ታገናኝኝ እንደ ውሀ ጠምቶኛል አማርኛ ቢችል ኖሮ ባቀርብኩት ነበር ካንተ ፕሮግራም😥😥😥
@NicIvym
@NicIvym 2 ай бұрын
እሸቱ እግዚያብሔር ይጠብቅህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ኑርልን እግዚያብሔር በቤቱ ያፅናህ
@HenokGebi-we8vg
@HenokGebi-we8vg 2 ай бұрын
ጀርመን 😢😢 በሰላም ያገናኛችሁ ውድ ቤተሰብ ❤
@MoloShefaro
@MoloShefaro 29 күн бұрын
ውይ የኔ እናት አልቻልኩም አስለቀሽኝ ስምት አመት ሆነኝ እና ስሚቱ ካባድ ነው የተለየሁበትን ቀን መንሳት አልፈልግም መርሳትም አልችልም የኔ ውድ እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛአችሁ 😢😢😢😢😢
@Semiratube
@Semiratube 2 ай бұрын
በወላጅ ናፍቆት የሚሰቃይ ወላጆቻችንን አላህ እረዠምእርሜ ይስጥልኝ ያረብ🤲🤲
@zed8332
@zed8332 2 ай бұрын
በጣም ልብ የመነካ መዝሙር ነዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤😢ከልጅ ቶሎዩቶ መነሪ ከባድ ነዉ😢😢😢😢እኔ እራሳ በነፎቆት ልሞትነዉ😢😢 ልጅየ እናትህ ከሰደት እሰክ መለሰ በሰላም ቋይልኝ ኤቤልየ❤❤😢😢አሼየ መልካም ሰዉ❤❤
@qweqwe444
@qweqwe444 2 ай бұрын
አይዞሽ እናታችን ታገኛችዉ አለሽ አታልቅሽ❤❤❤
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 2 ай бұрын
በጣም ነው ያስለቀሱኝ ስደት አይኑ ይጥፋ ይላል የአገሬ ሰው ስቃይ ውስጡ ገብቴ ጉድጩን እንባ ሲያርሰው እግዚአብሔር ሆይ በተፈጠርንበት ምድር መልሰህ ሰብስበን💚💛❤👏እሼ እክባሪህ ነኝ ሁሌ የምትሰራው ልቤ ውስጥ ይጠልቃል💚💛❤👏👏👏👏👏😘😘
@Salam-n8k
@Salam-n8k 2 ай бұрын
እህቴ እንኳን የልብሽን መሻት እንኳን ፈፀመልሽ መጨረሻዋን ያሳምርልሽ
@የፍቅርእናትyefikerenat
@የፍቅርእናትyefikerenat 2 ай бұрын
አሜን
@naniassem8814
@naniassem8814 2 ай бұрын
ወይኔ እሼ ድንቅ ነህ በአጭር ቆይታ የስደትን ህይወት እና ስደተኛን የተረዳህበት ይደንቀኛል ረጅም ቆይታ ኖሮህ ቢሆንስ? ላይፉን አይተህ? ቢሆንስ? Imagine 😢 thank you esheee
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 2 ай бұрын
The only love that I really believe in is a mother's love for her children!
@dresshamebel2549
@dresshamebel2549 2 ай бұрын
በእውነት በጣም ያሳዝናል በእውነት እኔ ልጁ የለኝም ግን በጣም ከባድ ነው ስሜቱ ግን እግዚአብሔር ለሁሉም መፍትሔ ይሰጠን አሜን ❤❤❤
@FantuKelecha
@FantuKelecha 2 ай бұрын
እሼ በውነቱ እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ ብዙ ስደተኛ በዕውነት በታማኝነት ተወካይ ዘመድ ወገን በአለመገኘቱ አቤት ስንቱ በስደት ህይወት ለፍቶ የሚገኘውን ገንዘቡን የአጣ ብዙ ነው አንዱዋም እኔ ነኝ አሁን እርግፍ አድሮጌ ትቸዋለሁ ሌሎች አሁን አንተ አለሁ ብለህ ስትናገር እጅግ በጣማ ከአይምሮ በላይ ነው የሆነብኝ አንተ የተፈጠርከው ከራስህ በላይ የተቸገረን ለመርዳት ነውና በውነት ነው የምልህ እሼ እህት ውሸት ወንድም ውሸት ዘመድ ወዳጅ ጉዋደኝ ውሸት ሁሉ በመጨረሻ ወደ ጠላትነት ይለወጣል በውነት ነው የምልህ በዚህ ጉዳይ ላይ በማተኮር ወገንህን እርዳ እግዚአብሔር በሥራህ ሁሉ ዮቅደም🙏 ይመችህ 😍
@EnuyeYaregal
@EnuyeYaregal 2 ай бұрын
መታደልሽ በጣም እድለኛ ነሽ እግዚብሄር አሁንም በግርማ ያሳድግልሽ
@HgGg-ds9sy
@HgGg-ds9sy 2 ай бұрын
እኔም እናቴ በጣም ናፍቃኛለች በለቅሶ ጀመርኩት😢
@tegestmamo-we6xr
@tegestmamo-we6xr 2 ай бұрын
እያለቀስኩ አለቀ ልጀእና ወንድሜ በአንድቀንየተወለዱ ሁሌም እግዚአብሄርን እንዲያገለግሉ ነው እምመኝላቸው እናም ሀሳቤሁሉ የኔሂወትነው የተገለፀው
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ 2 ай бұрын
እኔም ዛሬ በህልም አይቻታለሁ እናት እኮ 😢13አመታችን ነው ከተለየን ግን ሁሌ ትናፍቀኛለችች በርግጥ እኔ 30ዎቹ ውስጥ ነው እድሜዬ ግን ያኔ ከቤቴ ወደ ስደት ስመጣ እናቴ 😢እባዋ እርግፍ እርግፍ እያለ እውጪ በር ድርስ የተከተለችኝ ድቅን ይልብኛል😢 ብቻ እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝን በስደት ሆነን ማንኛችንም ቤተሰባቻችንን ክፉ አንካብን ❤❤❤🎉
@እማእወድሻለሁ-ጰ6ቀ
@እማእወድሻለሁ-ጰ6ቀ 2 ай бұрын
አሜን
@haregmak1519
@haregmak1519 2 ай бұрын
ልዕል እግዚአብሔር ምስጋና ይሁን ስለልጆችሽም ስለአንቺም እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃቸው በቤቱ ያፅናቸው 😢😢ፍቅርዬ ጎበዝ ልጅ የኔ ቆንጆ እድግ በይ ቅመም ።እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛቹ።ሁላችንንም ልጆቻችንን ጥለን የተሰደድን በሰላም ያገናኝን ፍቅር ልጄን ነው የመሰለችኝ እድሜዋም እኩያ ናቸው ።
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 2 ай бұрын
እኔም እናቴ ናፍቃኛለች ቤተሰቦቼም💔💔
@ፅጌማርያም-የ6ተ
@ፅጌማርያም-የ6ተ 2 ай бұрын
በጣም ያስለቅሳል እግዚብሔር ሰላም ያጋናኛቹ በሰደት ላለን ሁሉ በሰላም ላገራችን ያብቃን
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 16 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 269 #shorts
00:26
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 9 МЛН
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 33 МЛН
Ruth & Johnny Wedding 2023 | Harr Studios
30:41
Harr Creative Studios
Рет қаралды 13 М.
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 02 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 02
25:31
EBC Entertainment
Рет қаралды 329 М.
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 16 МЛН