ከልጆቻችን አንዱን በአጋጣሚ ስህተት የወለድኩት ከሌላ ሰው ነው ምን ላድርግ : EthiopikaLink

  Рет қаралды 18,976

EthiopikaLink

EthiopikaLink

Күн бұрын

Пікірлер: 43
@አቢቲነኝስደተኛዋ
@አቢቲነኝስደተኛዋ 3 жыл бұрын
አግብታችሁ ታቃላችሁ ትንገረዉ እምትሉ ሰወች ወንዶችኮ እናንተ ስትሳሳቱ እንጂ ሴት ልጂ ስትሳሳት አትወዱም ልጂትዋ ጀሊሉ ይርዳሽ ግን እሱ ቢሳሳት ይቅር በይ ትባያለሽ አንች ስለተሳሳትሽ ግን ወንጀለኛ ከሀድ ባለጌ ምናምን ትባያለሽ ስለዚ እስከሚያቅ ጠብቂዉ አሁንም ብትነግሪዉ ቡሀላም ብትነግሪዉ ከመለያየት ወደሁዋላ አይልም ከሄደ እራስሽን ላለመኅዳት ተዘጋጂ
@balenishqt189
@balenishqt189 5 жыл бұрын
አረ እንዴት እንደተፈጠረ ሳታቁ አትሳደቡ ፈጣሪ መላ ያብጅልሽ እናት
@abebabirhanuapp1316
@abebabirhanuapp1316 5 жыл бұрын
አሁን የሆነ ነገር ነዉ ብትሳደቡ ምን ይጠቅማል መፍትሄው እዉነቱን መናገርና በይቅርታ መፍታት
@zinapf6656
@zinapf6656 5 жыл бұрын
Gud naw balage naati sijamar
@freweinirobso6516
@freweinirobso6516 2 жыл бұрын
ግራ የገባ ነገር ነው በሁለቱም በኩል ግራ የገባ ነገር ነው ወንዶች እራሳቸዉ ሲወሰልቱ ነዉ እንጂ ሴታ አይደለም ልጅን ያክል አምጥታ ዝም ብላ እንካን ወንድ ስታወራ ቢያገኛት እድሜ ልኩን ሲያነሳባት ነዉ የሚኖረዉ ትንገረዉ እና የበጠ ይፈንዳ
@zinapf6656
@zinapf6656 5 жыл бұрын
Komatoch ya mililik safari
@Mulunehay
@Mulunehay 5 жыл бұрын
Aye yebetachinet sisema endik new hoye masebiya matate
@asegedechbekele8456
@asegedechbekele8456 5 жыл бұрын
ስላም የፍቅር ክሊንኮች ለባልዋ ብትነግረው ይሻላል ።
@serkalemfekery3873
@serkalemfekery3873 5 жыл бұрын
አንቺ አንድ ስህተት ስራሁኝ አልሽ እንጂ ስህተትሽ ሀፄያትሽ ብዙ ነው ባልሽ ትዳሩ አክባሪ ለቤቱ ያላነሰ ታማኝ መሆኑን እያወቅሽ የልጆችሽ አባት መሆኑ እያወቅሽ ከሌላ በፈጣሪ ስም የገባሽው የትዳር ቃል አፍርሰሽ ከባልሽ ውጪ ከሌላ ወንድ ጋር ሰውነትሽ አርክሰሽም ተኝተሽም እሱም አልበቃ ብሎሽ ከሌላ ወንድ አርግዝሽ ወልደሽ ያንተ ልጅ ነው ብለሽ እያሣደገ ነው በጣም ፈጣጣ ሰው ነሽ ይህ ጉድሽ በውስጥሽ ይዘሽ ከሱጋር አልጋ ላይ አብረሽ ትተኛለሽ እሱ ያጎደለብሽ ነገር ካለ አትነግሪው የልጆችሽ አባት አይደለም እኔዴ ወደ ሌላ ወንድ ምን አስኬደሽ እመኚኝ ይህ ጉድሽን ከአሁኑም ለባልሽ ማንም ሣይሰማ ንገሪው አንድ ቀን መታወቁ አይቀርም ለማየት ያብቃሽ ግን በጣም አስቀያሚ ሴት ነሽ ካንቺም ብሶ ትዳሬ አክባሪ ነኝ ትያለሽ እንዴ ቆሻሻ ነሽ
@Mነኝኢትዮጵያንናፈቁ
@Mነኝኢትዮጵያንናፈቁ 5 жыл бұрын
እፈፈፈፈ በጣም ይከብዳል 😭😭😭😭😭😭 እግዞኦ
@lubabaethioplaethiopla7962
@lubabaethioplaethiopla7962 5 жыл бұрын
ባትናገር ነው እሚሻላት ይቅር ካላላት ትዳራ ከሚበተን
@amentube2416
@amentube2416 5 жыл бұрын
አፋታችው ልታገቡት ነው ንገሪው ምትሉዋት😳
@user-xd1dj5dk1u
@user-xd1dj5dk1u 3 жыл бұрын
😂😂
@ferdosiferdi8644
@ferdosiferdi8644 5 жыл бұрын
Lebalebetshi bitinegiriwu yimertal
@lailajumah9696
@lailajumah9696 3 жыл бұрын
1 ቀን መዘዝ ያለ 9ወር አይመዘዝ አለች አይቴ! እዉቱን ንገረዉ ጭንቀት ራሱ በሽታ ነው
@ethiopian7827
@ethiopian7827 3 жыл бұрын
እንዳትናገሪ ቀን ይፍታው አንቺ ስለተናገርሽ ነው ምንም አይገርምም የሰማ ቀን የ አንድ ቀን ስተት እንደሆነ ታስረጂዋለሽ ከልኩ አያልፍም አትጨነቂ
@aminabssinya9800
@aminabssinya9800 5 жыл бұрын
Ferenj afkre iyetesekayehu naw gobez kewede London 😭😭
@የሑረልዒይንተማሪየአላህባ
@የሑረልዒይንተማሪየአላህባ 5 жыл бұрын
ለትዳሬ ታማኚ ስትይ ይሄን ጉድ ይዘሽ እምን ላይነው ታማኚነትሽ
@ስናይትጌቶ
@ስናይትጌቶ 5 жыл бұрын
ለመፍረድ ይከብዳል ግልፀ ያልሆነ ታሪክ ነው ሙሉ ታሪኩ ቢታወቅ ለመፍትሄ ፍለጋ ይቀላል ነገር ግን እሷ ግልፅ አደለም የነገርችን ለምሳሌ ለምን ክትዳሯ ዉጪ ሄደች ትዳሯን አክባሪ ክሆነች የትዳር አጋሯስ ጥሩ ክሆነ ለምን ?🤦
@mercimarsha5449
@mercimarsha5449 5 жыл бұрын
አይይይይይይ ፍቅር
@leylaaman9573
@leylaaman9573 5 жыл бұрын
ኤሄን ምን ተብሎ ባደባባይ ይነገራል ሆ
@tinbetethiopia5470
@tinbetethiopia5470 5 жыл бұрын
ሊባ ላመሉ ዳቦቦ ይልሳል ።አሉ ታማኝ ማለት ምድነው? ህሊናሽን ያጣሽው ።ከሌእላ ሰው ጋር ስተኝ ነው አቦቦ። ከብት ነሽሽ !!
@mekdesechetu677
@mekdesechetu677 5 жыл бұрын
Weyne amlake derakn
@hawateha8313
@hawateha8313 4 жыл бұрын
ይደብራል ይደብራል
@yoalapp
@yoalapp 5 жыл бұрын
Anidegna negn subscribe bemadreg beteseb hunugn
@hiwotmedia5038
@hiwotmedia5038 5 жыл бұрын
ኣርጌሻለሁ ኣንቺም ኣርገኝ።
@netsanetmike6807
@netsanetmike6807 5 жыл бұрын
what does it mean "by mistake"? Tidaren akbari negn!!! ere bakish? In my opinion, kids are very important!!! So you better keep quite at least until the kids are grown up and becoming independent and adult. For the sake of the kids, please keep quite.
@neimafuny8637
@neimafuny8637 3 жыл бұрын
ende ayenete setete satan enkean ayesasstem gene tedafeno yekere iwetshen enkwan leyatedmfaw yechelal satan atehugnbete
@swekasa415
@swekasa415 5 жыл бұрын
BETKKL NEW WAG UASKFLATAL DEFR TO GENE BEWNTE BETAME ENAM GETMOGAL TESASECH YNA UYWET GDEL KTOTAL YAMALE ESO AKKELL CHWE DEFAR TNGERE METAWEKO AYEKYERM SWE FERTO AYMOTEM SETADRGE ALSEBSHWEM 🤔🤔💔💔
@webseyoum8585
@webseyoum8585 5 жыл бұрын
ቅዲሚያ ነው ያፈረሰችው ትንገረው
@messihayile4043
@messihayile4043 5 жыл бұрын
Abite. Set. Mahone. Yekabidale
@hiwotmedia5038
@hiwotmedia5038 5 жыл бұрын
ሰላም እህቴ ሳብስክራይብ ኣርጊኝ።
ዐይኖቼ ማዳንህን አይተዋልና
3:47
ቤዛ የወንጌል አገልግሎት BEZA GOSPEL MINISTRIES
Рет қаралды 628
EthiopikaLink: የፍቅር ክሊኒክ
53:53
EthiopikaLink
Рет қаралды 28 М.
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
"የጌታዬ እናት ወደእኔ" ልዩ የአስተርዮ ማርያም ስብከት "Asteryo Mariam" Liqe Liqawint SimeaKone Melak @simun_eteralehu
28:27
ዘማሪት መቅደላዊት ኤፍሬም ዘኖርዌይ መዝሙሮችSIMUN ETERALEHU Norway
Рет қаралды 5
AFARTANKII (40) QISO OO UGU SAAMEYNTA BADNAA_2022 iyo 2023_ SHEIKH MUSTAFA.
3:26:03
IFTIN BROTHERS STUDIO
Рет қаралды 2,6 МЛН
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,2 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН