“ከከተማ እድገት ጋር ተያይዘው የሚመጡ ጉዳቶች አሉ”የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ ከስሜነህ ጋር - ክፍል 2

  Рет қаралды 15,551

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Күн бұрын

Пікірлер: 44
@enjeeno9451
@enjeeno9451 Жыл бұрын
ሐዋሳ የፍቅር ከተማችን፤ ረ/ፕ ጸጋዬ ስማርት መሪዋ በመሆናቸው ዕድለኛ ነች!!
@tarikanteneh725
@tarikanteneh725 Жыл бұрын
ክቡር ከንቲባው ለተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ ያላቸው ክብር ደስ ይለኛል ፈጣሪ ያክብራቸው!!
@view4217
@view4217 Жыл бұрын
ሀዋሣ ሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚወዳትና የምንሳሳላት ከተማ ናት::ከንቲቫውም ቀና ይመሥሉኛል:: የሀዋሳን ስም በጥሩ አጉልቶ ማሳየት ያስፈልጋል:: በጥቂት ወንጀሎች ከተማዋን ማንሳት በእውነት ተገቢ አይደለም:: ሰላምሽ ይብዛ የኔ ትዝታ:: ከአብይ ክፍ ስራ ያርቅሽ!! ሰሜን ቁጭ ብዬ ጻፍሁልሽ!!
@fasiltarekegn774
@fasiltarekegn774 Жыл бұрын
ሁሉም ጥያቄዎች በጣም ወሳኝ እና አስተማሪ ናቸው ቀጣይ የምንወዳትን ሀዋሳ ከተማ ሊያሻሽሉ የሚችሉ ናቸው
@hailubekele4311
@hailubekele4311 Жыл бұрын
ክብር ከንቲባ; እኔ የሀዋሳ ሰው ስለሆንኩ ; ሀዋሳን በጣም ነው የምወዳት❤:: አደራዬ ለርስዎ አድሎን; የህብረተሰቡን ደህንነትና ፀጥታ; ለኢንቨስትመንት አስፈላጊ ስለሆኑ ; እዝህ ላይ ተግተው ይስሩበት::❤🎉
@andualemeshetu4371
@andualemeshetu4371 Жыл бұрын
ከንቲባው በ3 ዓመት አጭር ጊዜ ጥሩ የሰራ ይመስለኛል። ከምሰጠው ምላሽ ቀና በሆነ አመለካከት ነው። የጸጥታ ችግር ካለም ለመታረም ዝግጅት አለው። መቸም ነዋሪ ያውቀዋል።
@enkumariam5461
@enkumariam5461 Жыл бұрын
ወይ ጉድ ወዴት ነው እየሄድን ያለነው ግን መንገድ ቢሰራ ህንጻ ቢገነባ ምንም ቢደረግ የሰው ህይወት ለውጥ ካላመጣ ምን ዋጋ አለው ጥቂት ወጣቶች በካድሬነት ሰበብ ጥቅማ ጥቅም አገኙና ሁሉም እንደተጠቀመ አስመስሎ ማቅረብ በጣም ብልግና ነው
@alladinusman2437
@alladinusman2437 Жыл бұрын
ከንቲባው ብዙ ስራ የስሩ ይመስለኛል ነገር ግን አሁንም በጣም እጅግ የሆኑትን የፀጥታ ስራ አጥነት የኑሮ ውድነት እነዚህ ፈተናዎች መሻገር ስለመቻላቸው ግን እኔንጃ እንግዲህ
@SileshiEnjo
@SileshiEnjo Жыл бұрын
Ara bakih lelas
@benzm6583
@benzm6583 Жыл бұрын
በጣም ጥያቄ ነው የጠየከው ስሜነ....ልመና አትለው ዘረፋ.... ከባለቤቴ ጋር ወደዛው ሄጄ ልዝናና አሳ ጥብስ አምሮኝ ልበላ ከመኪና ወርደን ለመግባት ...እንዴት እንግባ ከበር ላይ ልመናው በጣም ይዘገንናል ለመግባት ተቸግረን ተመለስን ....ሕግ ያለ አይመስልም በጣም ተበላሽቷል እንግዲህ እኔ እንደዚህ የተማርኩት ዜጋ ሆኜ ነው ....በዚህ አይነት የውጪ ዜጎች እንዴት ይማራሉ ....ተብላችሁ ገምቱ !!!!!!! በጣም ነው የሚያስጠላው!!!!!
@abebamail3599
@abebamail3599 Жыл бұрын
Yedebub hizb betefetro lemage aleneberem yizitawun wirrewu afenaqlewu yemiyarebutn ensesat legeber eyallu zerfewu kenengist yemimetawunm yewushet bejet lerasachewuna lebetesebzchewu akaflewu hizbachnn lekemna yedardgut ke shiferawu shightte jemero eskee Eresttu Yirda ders bebarnet yegezun baleseltanat hodamoch nachewu...
@abebamail3599
@abebamail3599 Жыл бұрын
Park na menged genbata eyalu te leez nerret eyallu yeworerug merret yehee newu ayibalm.endee kekawu hizbu hulu yesidama hizb yegef qefet qemash newu. Bezeta lay geberesedomawiyan ye Nassau bet zemutegechn kfederal mengist qeteta bemiset teezaz asefafetewal
@adyamtata3811
@adyamtata3811 Жыл бұрын
Tekekele
@seband7364
@seband7364 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ከአሜሪካ እንግዶችን ወደዚህ አሞራ ገደል ይዤ ሄጄ ልመናው ከኪስ የማውጣት ያህል ነው መስተካከል ያለበት ነው የቱሪዝም ቦታ ስለሆኑ በልኩ ቢሆን ጥሩ ነው
@awerarisalemayhu
@awerarisalemayhu Жыл бұрын
you are grate well express according to my knowledge i am very interring yours idea give to chance to involving this process . we work together every idea makes on real every develop start from the idea it to change on by hard work also make history for the generation . Aweraris ..
@tesfayehailu5093
@tesfayehailu5093 Жыл бұрын
ኸረግ እናተው እኔደ ስሙ አፈራረሰው ጃል ጓዴ እንዴው ወደእኛ መቼ ነው መጥተህ የጎረበጠውን በኑሮና በፈተና ውስጥ መከራውን ለሚበላው ነዋሪ አፍረጥርጠህ አደባባይ የምታወጣው በሙስናና በብልሹ አሰራር ያበጠውን የምታስተነፍሰው ደሞኮ ዘንድሮ የማያሰየን ጉድ የለም በክፉም በደግ ተግባር ለብቻ የብዙሀኑን ጉዳትና መገፋት በሚገልጽ በአንድ ግለሰብ የተደረገ ሰላማዊ ሰልፍ እና ለህብረተሰቡ በቂ አገልግሎት አልሰጠንም ይቅር በሉን እንታረማለን አይለምደኝም አፉፉ በሉንም በመፈክር የታጀበ ያየንበት ነውና እንደስምህ የመርማሪ መስቀለኛ ተጠየቅህን ይዘህ ተከሰትልን በርታልን👍👍🙏🙏.
@henokgetachew2526
@henokgetachew2526 Жыл бұрын
እባካችሁ ሰላምን አጠገብ ስራ መሰረት አለባቸውየ
@ዋሰ
@ዋሰ Жыл бұрын
ትግሬ ሰላም ወርዶል
@mebrate-qk9gc
@mebrate-qk9gc Жыл бұрын
የዳቶ የውሀ ችግር የማይፈታው መቼ ነው ከአዲሱ የመንገድ ስራ ጀምሮ ያለው ማህበረሰብ ከአመት በለይ በውሀ ችግር ላይ ነው ፍትህ ለዳቶ
@selamtesfaye6441
@selamtesfaye6441 Жыл бұрын
😂 ምርጥ ጠያቂ ምላሹ ባይገባንም
@ShewalemKassa
@ShewalemKassa Жыл бұрын
ግሩም፡ከተማ፡ነች፡አንዳንድ፡ወጣቶች፡ግን፡ወደ፡አይቁ፡አካባቢ፡የሚያደርጉት፡እገወጥ፡የሚያስቸግሩ፡መታረም፡አለበት
@ዋሰ
@ዋሰ Жыл бұрын
ሕገዉጦቹ አማሮች ናቸዉ
@abebamail3599
@abebamail3599 Жыл бұрын
Yeketema edeget yemetlut ye sidaman merret lemeqeramet newu yizota wirera maqom alebachu
@mamoledamoharemo
@mamoledamoharemo Жыл бұрын
ዳቶ ጭቆና አመታዊ ግብር የልማትና መንገድ ኮንስትራክሽንና ጎርፍና ????
@amanueltberiso4544
@amanueltberiso4544 Жыл бұрын
I can't believe why you are very soft on this guy. I don't think you mean to ask some questions like why there is a monopoly in tenders, failure to control property-related crimes, and budgeting of the gate. Unfortunately, the mayor's answers are all very shallow as if he was speaking like an outsider. One thing more, the lighting needs some improvement, it is affecting the quality of the imaging.
@jorgestephen7438
@jorgestephen7438 Жыл бұрын
የማህበራት በቶች መሰረተ ልማት ዜሮ በተለይ ዲያስፖራ ሰፈር
@agnchewamsalu2965
@agnchewamsalu2965 Жыл бұрын
ሰውዬው ወሬ አይችልም... ፖለቲከኛ ሁኖ ወሬ ሳይችል ሶስት አመት ስልጣን ላይ ከቆዬ ሰውየው ስራ ይችላል ማለት ነው
@asfawhelen767
@asfawhelen767 Жыл бұрын
ወዳጂ የጉባጣ አሽክር አጉብሱ ይሄዳል ይላል አማራ ።
@shofewoyesa4227
@shofewoyesa4227 Жыл бұрын
ዳቶና ጨፌ ቀበሌ LDP በከተማ ፕላን የማልማት ጉዳይ መቸ ነዉ የምፈታዉ ?
@tilahuneshumete5298
@tilahuneshumete5298 Жыл бұрын
ወልደሺ ያሳደግሸኝ ሀዋሳ ናፈቅሸኝ
@SileshiEnjo
@SileshiEnjo Жыл бұрын
Dato layi eyederese yalewu bedel mekom alebet kentibawu leba nw
@SileshiEnjo
@SileshiEnjo Жыл бұрын
Wushetam dato ahunim chigir wust nw yalewu giltsi wushet
@samuelketema4583
@samuelketema4583 Жыл бұрын
ስሜነሕ አሪፍ ጋዜጠኛ ነበርክ። አሁን ግን የሆነ አሯሯጭ ሆንክ። ከንቲባው መግለጫ ቢሠጥ ይሻል ነበር። መረጃ ሠብሥበሕ እንደማፋጠጥ "ምን ይላሉ" እያልክ ልትሞላፈጥ ነው አዋሣ የሔድከው??😭
@mohammedibra9444
@mohammedibra9444 Жыл бұрын
Teyakew Lela melsu lela
@ermiasyohannes3633
@ermiasyohannes3633 Жыл бұрын
ትሩሰው
@milliontaye3704
@milliontaye3704 Жыл бұрын
Mirt tiyakewoch mirt melsoch
@daveyeetaeta2258
@daveyeetaeta2258 Жыл бұрын
Bemn ayet sew hawassa endmtmera ayechw gen doma ye doma sebseb nachw eko
@abebayehutesfaye6252
@abebayehutesfaye6252 Жыл бұрын
ፑቲን
@zomzel8478
@zomzel8478 Жыл бұрын
የከተማው ቆሻሻ ሚጣልበት አከባቢ (ቆሼ) መሀል ከተማ ውስጥ መሆኑ ያሳፍራል! የአከባቢው ነዋሪዎች እየተሰቃዩ ነውና ከከተማው ብታርቁት
@ዋሰ
@ዋሰ Жыл бұрын
ቆሼ ሀብት ነዉ ለሚያወቅበት
@samuelketema4583
@samuelketema4583 Жыл бұрын
😅
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 20 МЛН
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
00:57
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 32 МЛН
ሰበር ዜና ዓርብ.ጥቅምት 29//2017//ዓ.ም
Fetiya yabnetwa
Рет қаралды 136