ከልክ ያለፈው የአዲስ አበባ ኤርፖርት አይን ያወጣው ዝርፊያ ጉድ በቪዲዮ ተመልከቱ

  Рет қаралды 56,109

Lij Bini Tube

Lij Bini Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 871
@LijBiniTube
@LijBiniTube 2 жыл бұрын
ሁለተኛው ቻናሌ ነው ሰብስክራይብ ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ፡ kzbin.info/door/hn4VNT-v6ridUCcyPBBXgw
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
እሽ እንሆናለን ሁነናል
@best-cx8yv
@best-cx8yv 2 жыл бұрын
27 amete chelema yehunbach ahun beralchu 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🌞
@ሥራህንስራ
@ሥራህንስራ 2 жыл бұрын
እሺ ቢኒዬ እናደርጋለን 🥰❤🥰
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
ሌባ ናቸው በሰው ላብ ሚኖሩት
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 2 жыл бұрын
አድርገናል
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 2 жыл бұрын
የሀገረችንን ባለስልጣናት እግዚአብሔር ልቤና ይስጣቸው 😢
@asfaw96
@asfaw96 2 жыл бұрын
አሜን:
@haymiwbneh6158
@haymiwbneh6158 2 жыл бұрын
እንኳዋን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች የከርሞ ሰው ይበላችሁ ይበለን ሀገራችን ሰላም ታድርግልን ድንግል ማሪያም እናቴ
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን እንኳን ለ አስተርእዮ ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ በእውነት በጣም ከኢትዮጵያዊነት የማይጠበቅ ነገር እየተፈጸመበት ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው ይጠብቀን እመቤታችን የአስራት ሀገሯን ትጠብቅልን የድሮ አባቶች ላብ አደር ብለው ነበር አሁን ደግሞ ሆድ አደር ሆንን አይይ ልቦናቸውን ይመልስልን 🙏🙏🙏
@ሜኔቴቄልፍሬሰ
@ሜኔቴቄልፍሬሰ 2 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን
@mekdeszetewahedoegziabherm7438
@mekdeszetewahedoegziabherm7438 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን
@mekdeszetewahedoegziabherm7438
@mekdeszetewahedoegziabherm7438 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በምሕረት ይመልከትልን ሀገራችነን
@mulutebebkena8433
@mulutebebkena8433 2 жыл бұрын
Amen amen amen👏
@አለምየተዋህዶልጅ
@አለምየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በሚያውቀው ሀገር ለመግባት ግራ ገባን በአርብ ሀገር በእሳት በአርብ ጩኸት ተቃጥለን የሰራነው እንደት እንሁን እር ፍትህ አርብ ሀገር 24ስአት ተሰርቶ ፍትህ ለእኛ አሁንስ መርርን
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 жыл бұрын
ልክ ነው ሲሆን እናንተን ኑሮን ለማሸነፍ ወደ አረብ አገር ለሄዱ በነፃ ማስገባት ነበረባቸው ከነሱ ቀረጥ መቀበል ግፍ ነው ልብ ግዙ አሁን እናንተ ነጋዴ ጠፍቷችሁ ነው
@td_akliluu_tesema4598
@td_akliluu_tesema4598 2 жыл бұрын
🥺🥺🥺🥺🥺ተወልደን ባደግንበት ሀገር እንዲህ አይነት አጸያፊ ነገር እንደማየት የሚያነድ ነገር የለም በሰው ሀገር ተከብረን በሀገራችን እንደ ስደተኛ መታየታችን ሳይ በጣም አዘንኩ የሰው ድካም ምንም አይጠቅማቸውም እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣችሁ
@misrakbbekele6962
@misrakbbekele6962 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያንና የህዝቦችዋን ጠላቶች እንደዚህ ያጋልፅልን ጀግና ነህ
@sofyabm2178
@sofyabm2178 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ አረብ ምድር ተቃጥለን ያለችንንም ይዘን ለመግባት ግራ ገባን ቢኒ እግዚያብሔር ይበቀላቸው ምን እንሁን ኡፍ
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ የብዙዎቻችን ችግር ነው እሡ ይርዳን
@semineshtube4400
@semineshtube4400 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ አንተ የተማረርከውጠበኤርፖርት ብቻ ነው እኛ ምን ያልተማረርንበት ቢሮ አለ አሁን ጨዋታው ተቀይሯል ቢኒዬ
@aklilueyayu2720
@aklilueyayu2720 2 жыл бұрын
ቢኒየ በሆነው ነገር እጅግ በጣም በጣም አዝናለሁ ሲቀጥል ያው ባለጊዜ ነው ሀገሪቱን እየተጫወቱባት ያለው በዋናነት ግን ይህን አስቀያሚ ድርጊት እስከ ትልቅ ሚዲያዎች እና ህግ ቦታ መድረስ አለብህ በምንም ሁኔታ መተው የለብህም
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ መንግሰት የተለና በጠራራ ፀሐይ እየተዘረፈ ባክህ ቢኒ እግዚያብሔር እነዚህን ማፍያ መንግስት እሰኪገረስስልን ይንቀላቸው
@የሰውጭካኔ
@የሰውጭካኔ 2 жыл бұрын
ተመስገን በል ነፍስህ ተርፏል የብዙ ንፁሐን ልጆች ህይወት ተቀፅፈዎል የማናጋኛቸው ንፁሐንን ትውልድ አተናል ያናድዳል ግን ሰርተህ ትተካዋለህ
@samyhabte2821
@samyhabte2821 2 жыл бұрын
በእውነት በትክክል ብለሀል እቃህን ከገዛህበት በላይ ቀረጥ ካቅምህ በላይ ነው
@fekertaethiopia3348
@fekertaethiopia3348 2 жыл бұрын
በጣም ነው ያሳዝናል ኢትዮጵያ በጣም የተበላሸ እግዚአብሔር ሰላም ያምጣልን😭😭😭😭😭😭
@frehiwotasefa7754
@frehiwotasefa7754 2 жыл бұрын
ተረኞቹ ቶሎ ቶሎ ግጠናቸው እንጨርሳቸው ብለው ነው ቢኒዬ አይዞህ እግዚአብሔር ይፈርዳል
@somposompo1836
@somposompo1836 2 жыл бұрын
እውነት ያሳዝናል ሀገራችን ግን ወዴት እየሄደች ነው😢
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
በስደት ያላችሁ የሀገሬ ልጆች የልባችሁ መሻት እግዚአብሔር ይሙላላችሁ በሰላም ላገራችን ኢትዮጵያ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ወንድማችን
@ሰላምናሚዛንሚዲያ
@ሰላምናሚዛንሚዲያ 2 жыл бұрын
እባካችሁ ቋንቋ የእግዚአብሔር በረከት እንጅ በቋንቋና በዘር ህዋትም አልተጠቀመም እባካችሁ ለእዉነት እንኑር የሰዉ ልጅ በዘርና በቋንቋ ሊዘረፋ አይገባም እኔ የማዉቀዉ ዘመድ ማፋራት ጓደኝነት ማብዛት ነው እጅግ በጣም ይጠቅመናል ሌላዉ ሁሉ ወይ ተረኝነት ነው መርዘኝነት የሆነ ጉዳት ያስከትላል
@selmaselam8486
@selmaselam8486 2 жыл бұрын
አይዞኝ ቢኒ እውነት የሀገራችን ሁኔታ ግራ ገብቶናል
@Ethiopia2024-w9i
@Ethiopia2024-w9i 2 жыл бұрын
ኤርፓርት ተረኝነቱ ዝርፊያው ተጧጧፉአል
@mamegebremichael4437
@mamegebremichael4437 2 жыл бұрын
ቢን አይዞህ እግዝአብሔር ለሀገራችን መልካም ግዜ ያምጣልን የአተም የሌሎችም ጉዳት የሁላችንም ነው እይ ሀገሬ
@አባይነሺጎንደሬዋ
@አባይነሺጎንደሬዋ 2 жыл бұрын
ቢኒየ ወንድሜ አገራችን ኮ አሰቸጋሪሁኔተላየነው።የሰውአገር ይባላልጂ። አገራችን ባሰ
@bitewwolesnebt5977
@bitewwolesnebt5977 2 жыл бұрын
በጣም እሚያሳዝን ስሃት ደርሰናል እዳንቀር ግማሽ አካላችን እዚህ ነው ምን እናድርግ ደላር ለምደው ካልሰጠህ እማትወጣበት አገር ወይ አገራችን አሁንም ይች ልጅ ናት ጠላትህ ጠላታችን ከታችኛው እስከላኛው ያለው ሰራተኛ ይካፈሉታል አሁንም እዳልከው እንወያይ ወድሜ ጉዳቸውን ላለም እናሰማ ካልሰጠናቸው ቦርሳችንን አይሰጡንም ማርያምን አይሰጡንም አይዞህ ተረጋጋ ወድሜ ይች ቀን ታልፍለች
@lidiya727
@lidiya727 2 жыл бұрын
በጣም ያንገላታሉ ልቦና ይስጣቸው እንደው በስንቱ እንበጥበጥ ለነጭ ይሰግዳሉ የራሳቸውን ዜጋ ሳያከብሩ
@selamatnafu6593
@selamatnafu6593 2 жыл бұрын
ባለ ግዜ ናቸው አባቴ ገና እዳትመጡ የእኛ ቆንቋ ካላወራችሁ እንባላለን
@hiwottamirat571
@hiwottamirat571 2 жыл бұрын
አይ ቢኒ !! በሰላም እንኳን ወደዚህ ተመለስክ !! ጉምሩክ ማለት እኮ በመንግስት የሚደገፍ የተዋጣላቸው ሌቦች ናቸው !! እኔ ብ ኢህአዲግም በብልፅግናም ሄጃለሁ ኢህአዲግ ይማረኝ !! እነዛ እኮ ከነትግርኛ አክሰንታቸው የጨሱ አራዶች አሁን የመጡት ከነአክሰንታቸው ደነዞች !!
@Sara2127
@Sara2127 2 жыл бұрын
ይገርማሉ በእውነት ምን እየተሰራ ነው ግን 💚💛❤️😭 ሰው ሃገሩ የሚገባው ለማረፍ ነው ሰው ሃገሩን እንዲጠላ እያማረሩ ነው እውነት ግፍ ነው ከሳሩስጥ ስንጥር የሚፈልጉ ይመስል የሰው እቃ ያምሳሉ ለምን ማሽን አገጠምም
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 2 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ በፀና ታማለች እግዚአብሔር ይማረን
@የጥበብመጀመርያእግዚ-የ6አ
@የጥበብመጀመርያእግዚ-የ6አ 2 жыл бұрын
እኛን እንደሰው አይቆጥሩም እኔም ደርሶብኛል ደም ያስለቅሳሉ😭😭
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዘ1ፐ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዘ1ፐ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በእጅህ ያስገባልህ በጣም አስቸጋሪ ግዜ ደርሰናል ለሁላችንም እግዚአብሔር ይሁነን ማለትነው መልካሙን ጊዜ ያምጣልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን፫
@looiliyanbeedas9153
@looiliyanbeedas9153 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍ እውነት ነው አገር ማለት ሰው ነበር ባገራችን ነፃነት የየለንን በሰው አገር ግን ተከብረን ነፃነት ኖሮን እየኖርን ነው አገራችን ጂብ ነው የወረሳት የናዝሪቱ እየሱስ ይፍርድ መጥፎ ሰወችን ያጥፋልን አሁንስ ጌታን ኢትዮጵያዊ መሆኔን እራሱ እያስጠላኝ ነው እጪ
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 2 жыл бұрын
ቢኒ ይህ ይገርምሃል የአብይ መንጋዎች የሰው ህይወት ለማጥፋት እንኳን አይሳሱም
@emamaethiopia216
@emamaethiopia216 2 жыл бұрын
ውይ ወንድሜ በጣም ነው የሚያናድደው። የእራሴን ንብረት የዘረፉኝ ነው የመሰለኝ አይዞህ
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 2 жыл бұрын
የኛ፣መልካም፣ወንድም፣ሰላም፣ሰላምክ፣ይብዛልን፣እግዝያብሔር፣ልቦና፣ይስጣቹ፣ኢትዬጵያ፣መልካም፣ሰው፣ጠፍቶአል
@mesidibe5330
@mesidibe5330 2 жыл бұрын
አይዞን ቢኒያችን ሆዳሞችን ልቦና ይስጥልን
@sinafkisheabate9566
@sinafkisheabate9566 2 жыл бұрын
ወንድሜ በሀገራችን መብታችን ተገፏል ድምፅ ስለሆንከን እናመሰግናለን
@tarikeshetu355
@tarikeshetu355 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ያልተዘረፍነዉ ነገር የለም ብዙ ጊዜ አልቅሰናል እግዚአብሄር ልቦና ይስጣቸዉ
@tsigetadesse4934
@tsigetadesse4934 2 жыл бұрын
የተለመደ ነው አይዞኝ ላንተ ጌታ ይተካሀል ያጋልጣቸው ፈጣሪ
@tigi1397
@tigi1397 2 жыл бұрын
ምድር መሀይም ተሰባስበው አሰቃዪን። ኤርፓርት የሚሰሩት በጠቅላላ ምቀኞች ሲያዩን ደማቸው ይፈላል። ይች ወደል ፈታሽ የልጆችሽ ማፈሪያ። ስግብግቦች በናንተ አገራችን እረከሰች።
@emuethio112
@emuethio112 2 жыл бұрын
አይ ቢንየ እነዚህ በቀን ባደባባይ ሰው እየገደሉ ለካሜራው ግድም አይሰጣችው እግዚአብሔር ይፍረድባቸው
@merd24
@merd24 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው አየር መንግዱ ስሙ እንዳይጎድፍ የተበላሹ አሰራሮች እንዲስተካከሉ ዕለት ዕለት ያሉ ችግሮችን ነቅሶ ማውጣቱ መልካም ነው። አይዞን Bini
@fikir8364
@fikir8364 2 жыл бұрын
አየርመንገድ አይደለም ጉሙሩክ ባለስልጣ ይባላል
@ፍቅርለሁሉም-ጀ2ዀ
@ፍቅርለሁሉም-ጀ2ዀ 2 жыл бұрын
አሁን ምን ያረጋል ማለቃቀስ አብይ አብይ ንጉሳችን ስትሉ ኢሄ ነው እንግዲህ ያለማስተዋላቹ ልጆቻችንን አስጨረሳቹሁብን
@meseratgmedhn4637
@meseratgmedhn4637 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ወንድሜ ደስ እዳላቸው ነው ለአንተ አዲስ ነኽ ማንም አይሰማክ እግዝሀብሔር ይፍረድባቸው እኔንም በልተውኛ ደስ ሲላቸው ያሳልፋሉ ደስ ካላላቸው ደግሞ ዝርፍ አርገው ይልኩሀል
@mesrakteshome2629
@mesrakteshome2629 2 жыл бұрын
ቢንዬ አይዞህ እግዚአብሔር ይራዳ በጣም ከባድ ቁስለት ነው ያሳዝናል የአገራችን ጉዳይ
@aewnone3890
@aewnone3890 2 жыл бұрын
እውነት ነው ወድም የኢትዮጵያ ህግ በጣም አሳሳቢ ነዉ
@nardoosnardoos5604
@nardoosnardoos5604 2 жыл бұрын
እውነት ነው የሰዎችን እንባ ጥረግ ቢኒዬ ለሁላችንም ነው እጅግ የሚያሳዝን ጉዳይ ነው ሰው ለፍቶ ሀገሬ ገብቼ የተሻለ ነገር ብሰራ ብሎ ሲገባ ምነው የሰው ሀገር በልቶኝ ብቀር እንድንል ነው የሚያደርጉት የሚመለከተው ክፍል ምላሽ እንዲሰጥበት አጥብቀህ ሞግትልን።
@wubegnen7793
@wubegnen7793 2 жыл бұрын
ሰላም እዴናችሁ እኳን አደረሳችሁ ለመቤታችን አመት በአል በመቤቴ ቀን ኑ እንደማመር እሷ የሰብንዉን ታሳካልን
@leuetubeyalem1481
@leuetubeyalem1481 2 жыл бұрын
ልጅ ቢኒ አውቃለሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ የለም ግን ብትከሳቸው ጥሩ ነበር ::
@የሚጠብቀኝአይተኛምየሚጠብ
@የሚጠብቀኝአይተኛምየሚጠብ 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ወንዲማችን የምንናገርበት አጥተን እንጂ እነሱስ ፈጣሪ ይቅር ይበላቸዉ
@three_d1640
@three_d1640 2 жыл бұрын
Take the Embassy to court in the country you live.
@furtunabelay465
@furtunabelay465 2 жыл бұрын
ወይኔ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በስንት ሽልማት ነበር የሚታወቅ ወ አሁን ግን በሌብነት ሆነ በስንቱ ነዉ አንገታችንን የምንደፋዉ በጣም አዝኛለሁ
@fikir8364
@fikir8364 2 жыл бұрын
አየርመንገድ አይደለም ጉምሩክ ባለስልጣን ይባላል
@engidalema8581
@engidalema8581 2 жыл бұрын
እዎ ትክክል ነው እኔም በደል ደርሶብኛል ድምጻችን የምናሰማበት መንገድ ቢኖር ጥሩ ነው
@engidalema8581
@engidalema8581 2 жыл бұрын
ለ 17 ጫማ ብራንድ ነው ልትሸጠው ነው ብለው 20,000 የኢትዮጵይ ብር ቀረጥ ተቀብለውኛል ምንም ማድረግ አልቻልኩም..
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 2 жыл бұрын
ለዚህ ነዉ በጅቦች ሰራተኛ ተከባ አገራችን የማትለወጠዉ ሰርቶ ተመብላት የሰዉን ገንዘብ መብላት የለመዱ ፈጣሪ ይፍረድባቸዉ እኔም የኤርቦት ነገር ጨንቆኝ ባዶየን ልሄድ ነዉ😭😭😭 የገራችን መንግስት በህግ ሳይሆን በማጭበርበር ነዉ የሚሰራዉ ወዮዮዮ
@geraratube12
@geraratube12 2 жыл бұрын
መልካም ስራ የክፉ ቀን የጀርባ አጥንት ነው በአፍ ብቻ ሳይሆን በተግባር መልካም ሰው ለመሆን ሞክሩ🙏
@frehiwottadele8925
@frehiwottadele8925 2 жыл бұрын
ቢኒዬ አሁንም ዝም አትበል ንብረትህን በህግ መጠየቅ ትችላለህ።
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 2 жыл бұрын
ሰላም ብያለሁ ልጅ ቢኒ እነዚህ ስድ አደጎች ምነው ግን እንደዚህ አደረጋቸው ፈጣሪ ይፍረድባቸው የቀን ጅብዎች ማን ሃይ ባይ አላቸው ያሳዝናል በጣም እግዚአብሔር ይታረቀን
@saraabebe5829
@saraabebe5829 2 жыл бұрын
ሁልግዜ እግዚአብሔርን በጾለት ተፋቅረን እንጠይቅ የይግባኝ ያሳዝናል
@frehiwottadele8925
@frehiwottadele8925 2 жыл бұрын
ቢኒዬ በእውነት ህመምህ አሞናል የጅብ ዘመን ሆኖብናል እግዚአብሔር መልካሙን ዘመን ያምጣልን ።
@asfaw96
@asfaw96 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር: ይቅር: ይበለን: እንድዚህ: ያንገላቱህ: ስዎች: እግዚአብሔር: አይናቸውን: እና ልቦናቸውን: ያብራላቸው:: የሚያደርጉትን: አያውቁምእና: ይቅር: በላቸው:: እግዚአብሔር: ኢትዮጲያ: ሐገራችንን:ምህረት: ይስጥልን: ስላም: ያድርግልን::
@bogechala6820
@bogechala6820 2 жыл бұрын
እውነት በእውነተኞች ሰውች ይነገራል ተባረክ
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 2 жыл бұрын
💚💛❤️🌹 absolutely right Beni and I had bad experience Ethiopia Airport and when I feel that I don’t wanna go to back there anymore sadly.
@hannaashenafi8659
@hannaashenafi8659 2 жыл бұрын
እነዚህ ጅቦች ናቸው አንጀታችንን ያቃጥሉ ቢኒዬ እማምላክ ትካስህ
@bestebeste9913
@bestebeste9913 2 жыл бұрын
አይዞህ ቢንየ ሁሉ ነገር ለፈጣሪ ስፕ በጣም ያሳዝናል
@addi9119
@addi9119 2 жыл бұрын
ቢኒዬግን ኢትዮጵያ በጣም ነው እሚመችህ አሜሪካ ስትሄድ ደግሞ አይንህ ሣይቀር ድፍርስ ነው እሚል እመብርሃን ትጠብቅህ ወንድምዬ
@mek5438
@mek5438 2 жыл бұрын
እኛ ነን ምናባልጋቸው ምክንያቱም በደል የደረሰብን ሰዎች ተባብረን አየር መንገዱን ላለመጠቀም አንወስንም። ብዙ ስለሆንን ተጽዕኖ ማድረግ እንችል ነበር።
@fikir8364
@fikir8364 2 жыл бұрын
አየርመንገድ አይደለም የጉምሩክ ባለስልጣን ይባላል ነገር አይቀላቅሉ
@Yamimeku
@Yamimeku 2 жыл бұрын
My cousins ( 5 people in total) went to Addis 2 weeks ago and they took a donation luggage to distribute to the Amhara regions( their plan was to distribute it in person to the hospitals and also destroyed schools) but, they were forced to give their luggage at the airport loll they said NO but were not able to leave the airport. So, after a long hour argument they gave them 1 luggage and left. Our families stood around 4 to 5 hour outside. Garbage system!# To be honest, I live in Canada and went to Addis 3 times in the past 11 years and I never had any issue personally Egziabher yimesigen! One thing I noticed tho is, b4 the employees were all tegaru and this time....u know it! Only God can Intervene! And, you are right- Hager malet Sew new engi meretu adelem!
@denbel426
@denbel426 2 жыл бұрын
Why don't you ask the somalis they will telling you how the Ethiopian state is. terrorist system that's why you took that you're not exist
@lelisewela2135
@lelisewela2135 2 жыл бұрын
Oh gosh! Girl we had the same issues. But, at least We didn’t give them we took it .some of the luggage was left behind( like they said come tomorrow) and get it .so we said ok. we sent our uncle to get them . they said he should leave the donation luggage at the airport . We were not okay with it . cause we bough all of those things for specific reasons which is church. So we went back to the airport and waited for probably 5 or more hours. Anyhow We ended up paying some money how stupid get our luggage.
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 2 жыл бұрын
It needs to be dark before to see the light may GOD destroy all evils he will pretty soon GOD is watching the time is near pls let’s pray together for our people and blessed Country Ethiopia
@Yamimeku
@Yamimeku 2 жыл бұрын
@@birhanewetere8578 Amen, we have no-other choice except to pray.
@Yamimeku
@Yamimeku 2 жыл бұрын
@@lelisewela2135 I hear u..anyways hopefully they will not just waste all the donations in a cage or use it for their own other agenda
@faikrfaikr8884
@faikrfaikr8884 2 жыл бұрын
አይይ አበሻ ለገዛ ወገኖቻቸዉ አረመኔ የሆኑበት ጊዜ ሆነ 😥😥እግዚአብሔር ሆይ አድነቱን ፍቅሩን አምጣልን 🙏🙏🙏
@ምኒልካዊነትይለምልም
@ምኒልካዊነትይለምልም 2 жыл бұрын
እ/ር ይፍረድባቸው የሰው ላብ የሰው ሀቅ መጥፎ ነው ቅንቅን ይሁንባቸው
@AsdAsd-mg2hd
@AsdAsd-mg2hd 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
@abby8509
@abby8509 2 жыл бұрын
ከሰው አገር በክብር እየሄድን ካገራችን እደዚህ አይነት እንግልት ያሳዝናል በጣም
@hiwottadesse5778
@hiwottadesse5778 2 жыл бұрын
እሰብረው ነበር። አይዞሕ። እነሱን ልክ የሚያስገባቸው አለ
@አመለእግዚአብሔርፍቅርነው
@አመለእግዚአብሔርፍቅርነው 2 жыл бұрын
አይዞህ ቢኒየ እደው ምልበልህ ታገስ መታገስ ነው
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 2 жыл бұрын
እሸርጋጆች ናቸው የተለመደ ነው የራሳችንን ዜጋ ዝቅ ማድረግና ማዋረድ :ልምዳቸው ነው ::
@ruhtabebe9968
@ruhtabebe9968 2 жыл бұрын
እረ ስንት ነገር ይስማል ዋኖ ሚባለውም ሊባ ነው ግን በጣም ያማልልል ፍትህ የለም
@emuemu1940
@emuemu1940 2 жыл бұрын
ተባረክልኝ ቢኒ እውነት የሆዴን ነው የተናገርከው እረ አይን በአይን ነው የሚዘርፉት ግን ለማን ትጮሀለህ ለማ ታውራልህ ትንሽ ስትናገር ነገሩን ያገኑብሀል እረ ስንት አለ
@zewuditgashaw8820
@zewuditgashaw8820 2 жыл бұрын
እንኳን ዘቦብሽ ነው ነገሩ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እሱ ቢፈቅድ ልገባ አስባለሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ከቤሩት
@ውቤቴነሽማርያም
@ውቤቴነሽማርያም 2 жыл бұрын
ወድሜ አይዞህ ድንግል ማርያም ትጠብቀህ እግዚአብሔር ይፈርዳል የሰው ገንዘብ መብላት ማለት ከባድ ነው እውነተ እኔስ አፈር መብላት ይሻላል እላለሁ እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን ለሁላችንም የምህረት ኣባት ነህና 😥
@maryamore4087
@maryamore4087 2 жыл бұрын
ያንተ ጉዳት የኔ ጉዳይ ነዉ
@hussenserwana9124
@hussenserwana9124 2 жыл бұрын
የገንዘብ ሚንስትር ወደ ሃገር ለሚገቡ መንገደኞች ያወጣው መመሪያ 51/2010 በግልፅ ተቀምጦላቸዋል ግን አ/አ ገቢዎችና ጉምሩክ ኤርፖርት ቅርንጫፍ ማንንም ስለማይፈሩ እንደፈለጉ ያደርጉካል
@akewman7346
@akewman7346 2 жыл бұрын
Nebse bela ayeremengede thank for bringing this up yehulachen merete new
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 2 жыл бұрын
እኛ እራስ በራሳችን ስለምንመቃቀኝ ነው የማያልፍልን ያሳዝናል። ዶክተር ኧብይ አሳብህ ምንድን ነው ግን??
@mimishudemishu9194
@mimishudemishu9194 2 жыл бұрын
Betam leboch we'd man tehedo abet aybal . Santa kefetew ymisereku Ere gud new
@martihaily3540
@martihaily3540 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ውንድም አልም አይዞህ 😭 ቢኒ እባክህን የሪስቱ ኮቢ ካለህ አባትህን እቡነ ኤርምያስን ላክ እና እስመልስው ✝️ አትተውው እርሳችው የስላም መንግድ ናቸው እባክህን ጠይቃቸው በደስታ ነው የሚርዱህ👍🙏
@zebenaygruendling8224
@zebenaygruendling8224 2 жыл бұрын
ጭቅአማላጅቱ ከጭቅ ታዉጣችሁ ወገኖቸ በጣም ተጨንቄለሁ በፀሎታችሀ እርዱኝ እናቴ ደክማለች ተብየ😭😭😭
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይማርልሽ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ እህቴ አይዞሽ
@zebenaygruendling8224
@zebenaygruendling8224 2 жыл бұрын
@@እሙፍቅር-ቀ5ቨ አሜን አሜን አሜን አመሰግን ናለሁ🙏🙏🙏
@zebenaygruendling8224
@zebenaygruendling8224 2 жыл бұрын
@@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ እሽ አመሰግን አለሁ 🙏🙏🙏💖💔
@zewuditgashaw8820
@zewuditgashaw8820 2 жыл бұрын
በእናት አይጨከንም እመ አምላክ ትማርልሽ በእለተ ቀኗ
@zenebechagi8147
@zenebechagi8147 2 жыл бұрын
በእዉነት ያሳዝናል ሀገራችን ግን ወዴት እየሄደች ነው 😭
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር 2 жыл бұрын
ኦሮሞነቴ ነው ያስጠላኝ፣ ፈልገን አልሆንን ያሳፍራል፣የበታችነት ስሜት የሚያጠቃቸውን ፅንፈኞችን ነው እንዳለ የሰገሰጋቸው፣ሰውን ሚያሰቃዩት ፣ ከባድ ነው እግዝያብሄር ይማራችሁ፣ ለዛች ሀገር እግዝያብሄር ትክክለኛ አገልጋይ እንዲሰጥ መፀለይ ያለብን፣ እኔ እራሱ ሻሻ ተሰርቻለሁ ፣ምንም ነገር ማረግ ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ከባድ ነው፣ ደጉን ህዥባችንን አምላክ ይጠብቅልን።
@Chernte-w3h
@Chernte-w3h 2 жыл бұрын
እውነት እልሀለሁ ቢኒ ጅብ ናቸው እኔ 6 ቀን በፊት የገጠመኝ። ለሚሄድ ሰው ልኬ ከውስጥ አልፎ ሄዶ የውጭው ሲኩሪቲ አስቅቁሞ ተቀባዮቼ ሲቀበሉ አይቶ መልሶ አስገብቶ አስቀረፀው የሚገርሙ ናቸው ሰው እንዴት ኮምፒተር መርምሮት አልፎ። እውጪ ላይ ይሄን ያደርጋሉ እውነት መፍትሔ ቢደረግለት ጥሩ ነው ቢቻል (ጉምሩክ ሰራተኞች የቢኒን ቻናል መታየቱ እድል ካለሺ የስንት እንባ እንደፈሰሰ እዩት ልቦና ይስጣቺሁ ሌላ ምንም አልልም)
@ኢትዮጲያ.ለዘላለም.ት-ደ3ሐ
@ኢትዮጲያ.ለዘላለም.ት-ደ3ሐ 2 жыл бұрын
ቢኒ. እውነት. ይሄ. ነገር. መፈታት. አለበት. በርታ. አቅርብ. የተዘረፋትን. እናጋልጣቸው
@sarasarita835
@sarasarita835 2 жыл бұрын
ወይ ቢኒ እኛ አረብ ሀገር ለፍተን እንኳን እንዴት እንደሚዘርፉን ለመሄድም ፈራን ሌባ መንግስት ሁሉም ሌባ ናቸው
@ሰላምናሚዛንሚዲያ
@ሰላምናሚዛንሚዲያ 2 жыл бұрын
የኤርፓርት ሰራተኛች እና አመራሮች እባካችሁ የያዛችሁትን ለመብላት ጊዜ ይኑራችሁ በእርግጥ ህግ አስከብሩ በህግ ስበብ ግን ሰዉ አታንገላቱ
@kalhone320
@kalhone320 2 жыл бұрын
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦሌ ላይ የደረሰብኝ መንገላታትና ስርቆት በሕይወት አልረሳውም።
@ማሀደርየስላሴባርያ
@ማሀደርየስላሴባርያ 2 жыл бұрын
እፍ እውነትህነው ቤንየ እኔም ብዙ ተገላትቻለው ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው እኔም ሽቱ ወስደውብኛል እዛ ላይ ሻጣችን አፈታተሻቸው ለየት ያለነው
@yeheuotesrga1494
@yeheuotesrga1494 2 жыл бұрын
አመክም አላመክም ኢቶ መግባት የሚያሥጠላኝ ለዝነው ምቀኛ ነን እሥበሣችን
@ቅዱስገብርኤልአባቴ-ሠ1ገ
@ቅዱስገብርኤልአባቴ-ሠ1ገ 2 жыл бұрын
😢🙆ሲያቃጥሉ በ ሀገራቺላይ እደሁለት ዜጋ መታዬታቺን
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ 2 жыл бұрын
ሀገሬ ወዴት የሂደች ነው ቢኒዬ አይዞህኝ 😭😭💔
@biniyamkindie1503
@biniyamkindie1503 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ያክብርህ ቢኒዬ
@et-tube8161
@et-tube8161 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ኢምግሬሽን ላይ ገንዘብ እያተቀበሉ ወደ ኢምሬትስ የሚያስወጡትን መንግስት ቢያስቆም መልካም ነው እስከ 30 ሺህ ብር እየተቀበሉ በቪዚት ቪዛ ወደ ዱባይ እንዲገቡ ያደርጋሉ:: ስለዚህ መንግስት እነዚህ የኢምግሬሽን ካውንተር ላይ ያሉትን ስነምግባር የጎደላቸው ግለስብ አንድ ሊልልን ይገባል::
@moon-ge4ky
@moon-ge4ky 2 жыл бұрын
When’s happen? In this year?
@argosalam5399
@argosalam5399 2 жыл бұрын
ልክ ነህ አገራችን ነጻነት የለም
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 79 МЛН
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 74 МЛН
#miskinochu l ክፍል 15  መርዶ
26:26
Addis Drama Studio
Рет қаралды 32 М.
ጉድ የሚታይበት ሀገር ገባሁ Abel Birhanu vlog Amsterdam Netherlands
31:53
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 452 М.
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 79 МЛН