ከ ኮሜዲያን ማሜ ጋር የነበረን ቆይታ / AWRACHILL.

  Рет қаралды 180,138

AWRACHILL

AWRACHILL

Күн бұрын

Пікірлер: 609
@zekariasdelil7541
@zekariasdelil7541 9 ай бұрын
የአስተሳሰብ clarity ( ጥራት ) ያለው የሚፈልገውን እና የሚያስፈልገውን እእጥርቶ አውቆ ኑሮው ላይ የሚተገብር ሰው እንዴት እንደሚያስቀናኝ ... ድሮም የማሜ አድናቂ ነበርኩ አሁን ባሰ.. thank you AWRA for inviting him .. What a brilliant brilliant interview!!
@Eduber_hd
@Eduber_hd 9 ай бұрын
youtube.com/@funnymomentsfootbal363?si=BtrbrlwI0JuPFAf-?sub_confirmation=1
@eyerusalemjerry5874
@eyerusalemjerry5874 9 ай бұрын
Mame arada beka ahunm arada ere beka arada🤔🤔🤔🤔🤔
@yohannestamirat4237
@yohannestamirat4237 9 ай бұрын
ዝምተኛው ልጅ is thinker man , አሰላሳይ አስተዋይ he knows it all for sure ✌️
@enanugirma9245
@enanugirma9245 9 ай бұрын
No lies ለመጀመርያ ጊዜ የአማርኛ ፖድካስት ልቤ ተሰቅሎ አየሁ!🧡 Mame is ye Ethiopia #TrevorNoha ...his freedom and smartness plus የናንተ የማድመጥ ችሎታ!!! ya'll did a great job!🧡
@seidseidnesru
@seidseidnesru 9 ай бұрын
That what am say
@hanT1213
@hanT1213 9 ай бұрын
ማሜ አውራ ላይ ትልቅ ቦታ አለው 👌
@ChaChaMerkato
@ChaChaMerkato 9 ай бұрын
የጠፋቹት ለጥሩ ስራ መሆኑን ውስጤ ጠርጥሮ ነበር 🎉ማሜም ምርጤ ነው አውራዎች ይመቻቹ
@Eduber_hd
@Eduber_hd 9 ай бұрын
youtube.com/@funnymomentsfootbal363?si=BtrbrlwI0JuPFAf-?sub_confirmation=1
@rajihramadan3138
@rajihramadan3138 9 ай бұрын
I am absolutely in awe of this guy's intelligence and open-mindedness! His ability to tackle complex subjects with such wit, intelligence, and empathy is truly remarkable. It's incredibly refreshing to come across a comedian who not only delivers laughs but also challenges societal norms and encourages critical thinking.
@dasewole4740
@dasewole4740 9 ай бұрын
ማሜ ለምን መከላከያ ሚኒስቴር አቶንልንም ዎው አገላለጽ ለህዝ ያለክ አክብሮት 💪💪 በነገራችን ላይ ማሜ የአገራችን እንግሊዝኛ የምችል ብቸኛው ኮሜዲያን ነክ 🙏
@AnwarAnwarhassen-id4nu
@AnwarAnwarhassen-id4nu 3 ай бұрын
በዚህ ኮሜንት ያንተን አስተሳሰብ ዝቅጠት አየሁ እንግሊዘኛ መቻል እውቀት ነው አደል ማሜን እማደንቀው በሀሳቡ ነው አለቀ
@teshomeyihunie5337
@teshomeyihunie5337 9 ай бұрын
Is he a comedian or an instructor? I feel he is the best life instructor. I really appreciate him. "ከክብርህ አንተ ትበልጣለህ" የሚገርም ነው። በጣም ብዙ ሰው ከራሱ ክብሩ ስለሚያስበልጥ ራሱን ያጣል። ከቤተሰቡ ይበጣበጣል በመጨረሻም ርሱን ያጠፋል ወንም ያብዳል። ክብር ጥሩ ነው። መከበርን የሚጠላ የለም። ግን ከክብሩ ሁሉ ትልቁ ክብር ራስን ማክበር ነው። ይሄ ማለት መጀመሪያ ራስህ ለራስህ ክብር መስጠት ሰዎች ለአንተ ከሚሰጡህ ክብር መበለጥ አለብሕ። ያኔ ከክብርህ እንተ ትበልጣለህ ይሰራል። ሁሌም አንተ ለራስህ የምሰጠው ክብር ሰዎች ከሰጡህ ክብር አይነሳ። ሁሌም ራስክን አክብር።
@mychoices2106
@mychoices2106 9 ай бұрын
Mame needs his own podcast! He knows how to raise interesting issues
@tigistasefa8427
@tigistasefa8427 9 ай бұрын
ማሜ የእውነት ደስ ብሎኝ የሰማሁት ዕውቀት ነው ሰውን ሊጠቅም የሚችል ንግግር ነው እኔ እራሴን በደንብ አንድፈትሽና የማንቂያ ደውል አንደሚባለው ነው የተረዳሁት አድንቄሃለሁ ቁምነገር ነው እያንዳንዷ የተናገርከው ተማሪ ካለ መምህር አለ ያኑርልን ማሜ ጎበዝ
@ashenafibekele7265
@ashenafibekele7265 9 ай бұрын
ማሜ አውራ እኛ የምናቀዎ የሸገር ልጅ ይሄ ነው። universal mind set ያለው። ይመቻችሁ.... sound quality አስቡበት 🎉
@GoodGuadExplainer
@GoodGuadExplainer 9 ай бұрын
I can't get enough of this guy. He got a knack for making comedy flavored with wisdom.
@zolaXet
@zolaXet 9 ай бұрын
I clicked this video by hoping I would laugh at the end I got life lessons one of the best podcasts I heard thank you AWRACHILL, keep it up!
@AbiyT-v9k
@AbiyT-v9k 9 ай бұрын
I Swear, me tooo
@savsav7194
@savsav7194 9 ай бұрын
እንደቀልድ ጀምሬወ ባላለቀ እያልኩ እስከ መጨረሻ ያዳመጥኩት ምርጥ ቆይታ ነው ።በ መሀል ከወንበራቹ የተነሳቹበትን ምክንያት ግን መግለፅ ነበረባቹ ስርአት ስላልሆነ እንዳይደገም ወይም ቆርጣቹ ማውጣት አለባቹ።
@elsi8538
@elsi8538 9 ай бұрын
በግድ ካልሰማችሁን ብለው እሚጮሁት ሰዎች ያን ያህል ቦታ ሲያገኙ ያናድዳል ግን ደሞ የሚጮሁትን ያህል ይሰማሉ ወይ ስንል ግን እንደውም ከመጮሀቸው ብዛት ባዶነታቸውን እያሳዩ እንደሆነ ነው እሚያሳየው። ደሞ እንዲህ በማሰብ ግዚያቸውን የሚያሳልፉ ሰዎች አንዴ እንኳን ሲናገሩ ይሄን ያህል ይደመጣሉ ።ማሰብ እና ማወቅ እና መጠየቅ ህይወት እንደሚሆኑ አይቻለሁ ማሜ እና አውራዎች እግዚአብሔር ይስጣችሁ ። ደስ ብሎኝ ነው ያዳመጥኩት ድጋሚ ድጋሚ እንደምመለስ እርግጠኛ ነኝ ❤❤❤❤
@AbdinFitala
@AbdinFitala 9 ай бұрын
Ow what an intellectual person is this guy! በደንብ እውቀት እና ልምድ ወይም የምር ስለምትኖረው ጉዳይ ስታወራ እንደዚ የሰዎችን ቀልብ መያዝ ትችላለህ። the way he is presented the ቁም ነገር in a funny way is very interesting. በቀጣይ ምታቀርቡትን guest በሱ ልክ ለማድረግ ስራ ይበዛባቹሀል 😊 and this became my second favorite podcast so far. Keep growing!
@curious3044
@curious3044 9 ай бұрын
On point with a right word🎉🎉🎉 & am curious to know Your favorite podcast.. Eager to See it aswell👍🤞🙏
@AbdinFitala
@AbdinFitala 9 ай бұрын
@@curious3044🙏 you probably follow the podcast called ወቸው ጉድ but if you did'nt yet, start with መምህር አቢ's episode. You gonna love it.
@ENDEGENAFIKADU
@ENDEGENAFIKADU 9 ай бұрын
በጣም ምርጥ ኮሜዲያን፣ ፈታ ያለ፣ የሚናገረውንና የሚፈልገውን የሚያውቅ ለማሳቅ ብሎ ሳይሆን የልቡን የሚያወራ ልጅ ነው ማሜ ግን በእርሱ ደረጃ ያለ ጠያቂ ይፈልጋል ከዚህ በላይ በደንብ ማውራት እና የጠሩ ሃሳቦችን መግለፅ እንዲችል የራሱን ፖድካስት ከፍቶ ፈታ እያረገን ሃሳቦቹን በደንብ ቢያጋራን አሪፍ ይሆን ነበር
@yadlly
@yadlly 9 ай бұрын
I'm truly blown away. His constructive insights are pure gold. Every word he shares feels like a nugget of wisdom that I want to treasure and reflect upon. The way he articulates his thoughts is not just informative but also incredibly engaging. You've made this podcast episode an absolute gem comedian Mame. Thank you AwraChill for inviting him.
@ramikibirt1184
@ramikibirt1184 9 ай бұрын
ማሜ ከባድ ሚዛን 🙌🏽❤️አውራዎች ይመቻችሁ🥰
@eyerusdemissi8128
@eyerusdemissi8128 9 ай бұрын
እኔ ቃል የለኝም ማሜ ትልቅ ሰው ነክ በይወቴ እንዲ ገብቶኝ የተማርኩት ትምርት የለም አስተማሪ ነክ አራዳ አስተማሪ አላህ ይጨምርልክ
@abditube6505
@abditube6505 4 ай бұрын
በጣም ተመችቶኝ ነው የጨረስኩት ማሜ ሙሉ ጊዜውን ተቆጣጥሮ ደስ በሚልና በሚያስተምር አርዕስት እሰከመጨረሻ ፈታ ዘና ብዬ ባለው ጊዜ ትምህርት ወስጄበታለሁ በተረፈ ስቱዲዮው ብርሃን ይጎድዋል ሌላው ደግሞ ማሜ ከመቀመጫው ተነስቶ በሄደበት ሰዐት የነበራችሁ ውይይት የድምፅ ጥራት የጎደለውና ለጆሮ የሚከብድ ነበር
@AhmadSeid-i8w
@AhmadSeid-i8w Ай бұрын
እናንተ ጎረምሶች የአንዳንድ ቃላትን ፍቺ፣በሙዳዬ ቃላት ብታዘጋጁልንሳ ቂቂቂ ❤❤❤ ይሜ guys. አብሽሩ ወጣቶች ትችላላችሁ።
@marcanm1014
@marcanm1014 9 ай бұрын
በስማም ከእውቀተ ጋር ፈታ እያረገ አስተማሪ ብስለት የተሞላበት conversation ማሜያችን ይመችህ አድናቂህ ነኝ ❤አውራዎች love much❤
@abenezeryoseph581
@abenezeryoseph581 9 ай бұрын
ያልተፈተነ / ያልተሞገተ ሃሳብ ደስ አይልም። "አንዳንድ" ልትጠይቁ ሚገባችሁን ነገር አልጠየቃችሁትም። ዝም ብላችሁ ስትውጡ ና ስትስቁ ነበር። የ 30 ና የ 10 ዓመት ልጆች እያወሩ ነው ሚመስለው።
@teddymengesha5477
@teddymengesha5477 9 ай бұрын
ምንም አያውቁማ ለዛ ነው manipulate አድርጓቸው ሄደ ማሜ ያራዳ ልጅ ይመቸው if you can't convince at least confuse 😂😂
@yotorGAMER
@yotorGAMER 8 ай бұрын
@@teddymengesha5477 first of all what is manipulation bro......anchi rasesh confused honesha baba
@teddymengesha5477
@teddymengesha5477 8 ай бұрын
@@yotorGAMER controlling someone to accept your thought or anything ምንድነው ብለህ ምታቀው (manipulation) 😂
@RahulLuhar-ky5nd
@RahulLuhar-ky5nd 6 ай бұрын
ጥሩ ሀሳብ ?
@nhatnaelchernet6109
@nhatnaelchernet6109 9 ай бұрын
I'm watching this podcast for second time and still his mindset is different damn mame 👏👏👏...i think everyone Love's to see him again in this podcast
@Mentalwellnessየአእምሮጤና
@Mentalwellnessየአእምሮጤና 9 ай бұрын
Great podcast!!! Commedian Mame, like George Carlin, is the brain of comedy!!!!!
@classhd123
@classhd123 9 ай бұрын
የምር የአራዳዎች ጨዋታ #1 ውይይት ማሜ አንደኛ
@henokaklilu4831
@henokaklilu4831 8 ай бұрын
አንተ
@RayaAmhara
@RayaAmhara 9 ай бұрын
Wow, Mame is super smart! I just watched a whole podcast without skipping a beat for the first time. You've got to have him on the show again if you can!
@biny7
@biny7 9 ай бұрын
ዋውዋው አውራዎች በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ደግሞ ደስ የሚል እስቲዲዬ ነው የከፈታቹት እንኳን እግዚያብሔር ረዳቹ
@firaolhassen
@firaolhassen 9 ай бұрын
የምክር ሰርቪስ ልስጣቹ 😂...Bring back Mame every ~10 20 episode…ሌላው Make your Studio monochromatic, it’s a signature 😊. አመሰግናለሁ😊
@selamseo
@selamseo 9 ай бұрын
An incredibly insightful episode! Comedian Mame's perspective is truly remarkable. Simply labeling him as just a comedian doesn't do justice - he's a genuine life explorer aiming for a straightforward life, all while delivering some fantastic jokes.
@DagemawiYtemgn-xb9ld
@DagemawiYtemgn-xb9ld 9 ай бұрын
አውራ እንደዚ ነው አዝናንታቹ አስተምራቹ የሚገርም ቆይታ ነው ያደረግነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እናመሰግናለን
@samuelayenew7695
@samuelayenew7695 9 ай бұрын
ከማዝናናቱም ባለፈ ተጨባጭ ትምህርት የወሰድኩበት ነው Guys keep it up 👏
@biniamgebrekidan6841
@biniamgebrekidan6841 9 ай бұрын
what a complete and awesome comvination, simple and entertainig. we love you aradoch, mame smart thanks. awra u the best city boyz. we love yiu from asmara eritrea
@abubakeryasin5075
@abubakeryasin5075 9 ай бұрын
The way he articulates his thoughts is amazing every time I heard his speech every time he motivate me to be like him
@amenyonatan2826
@amenyonatan2826 9 ай бұрын
I mean Almost all of our politicians should sit and hear this podcast. A true wisdom and smartness.
@OmieOme
@OmieOme 9 ай бұрын
i wish everyone has mame's confidence but balance matters too!
@MeSome-j4u
@MeSome-j4u 9 ай бұрын
ባላለቀ እያልኩ አስሬ የቀረውን ደቂቃ እያየሁት… ኤርፎን ሰክቼ ተመስጬ ታክሲ ውስጥ መንገድ ላይ ሁሉ የሰማሁት የህይወት ስንቅ የሚሆን ትምህርት ያገኘሁበት ፖድካስት
@abuYousuf-w9e
@abuYousuf-w9e 9 ай бұрын
"በሰው 🎉ወላሂ 🎉ጠምዳቹ ልታርሱ "😂😂😂 .. አንደኛ ነበር ቆይታቹ .. በርቱ ወንድሞች .. በጣም አስደሳች ቆይታ ነው ያደረግኩት .. አቀራረባችሁም ያስደስታል . ለእንግዳቹ የምትሰጡት ጆሮ (ማዳመጥ) ምርጥ ነው ...⚖️
@haneshanissue
@haneshanissue 9 ай бұрын
Mame is so smart more than i expect him
@Bereket-un4xx
@Bereket-un4xx 9 ай бұрын
የፖድ ካስት መጀመሪያ፣የእንግዳ ምርጥ፣ ተግባብቶም ፣ተዝናንቶም ስራው ተሰርቶም፣ደስ እንደሚል እንደሚወደድ ለራሳችሁም ሳይወጣ ታውቋችሗል።ቀሪ ጊዜያችሁን፣ገንዘባችም፣የሰው ፍቅርም ይባርክላችሁ።እርድና ሀገር የለውም ብሏል ማሜም👍👍👊👊👊👊
@semirsultan7802
@semirsultan7802 9 ай бұрын
ሰው እራሱን እንዲሆን ምትመቹት ነገርስ . . . አውራ ላይ ምታወሩት ነገሮች ለነገሮች ያላቹ እይታ በጣም ይመቸኛል judgement free smart እይታ ነው ያላቹ Wella ✋ this podcast is going to be huge in Ethiopia Eyu screenshot this comment
@Jacob-xd8nf
@Jacob-xd8nf 8 ай бұрын
Please tell Mame to Lecture at Big Universities, The first Intellectual Comedian of Ethiopia. Also tell him try to join Politics This guy is realllllly Super Super Super Intelligent. Sooooooo Amaazing Guy. From Maryland.
@DagmawiWendwessen
@DagmawiWendwessen 6 ай бұрын
What a therapy I had with this episode! Mame, you are full of vivid potentials. ይቻማችሁ🙌
@johnbelayneh3025
@johnbelayneh3025 9 ай бұрын
በጣም ጥሩ የሚበረታታ ሀሳብ ነው ያነሳችሁት ሆኖም ግን አውራዎች ለሌላ ግዜ የማሜ አይነት ሰው ስትጋብዙ ብዙ ማንበብና መዘጋጀት አለባችሁ ምክኒያቱም ከዚ በበለጠ ቁምነገር ማስተላለፍ ትችላላችሁ በተረፈ በርቱ ይመቻችሁ።
@sinteethiopia3256
@sinteethiopia3256 9 ай бұрын
I never know the potential of Mame, Thank you Awra for invite him
@yayehyiradwubeshet5559
@yayehyiradwubeshet5559 9 ай бұрын
Mame is not only a comedin his philosophical imagination is great..... and big up awras...your fan from harar
@yayehyiradwubeshet5559
@yayehyiradwubeshet5559 9 ай бұрын
#comedian
@TizitawMekonnen
@TizitawMekonnen 8 ай бұрын
OMG.. Mame has more to be unlocked. He's real Genius.
@yimer2543
@yimer2543 9 ай бұрын
አውራዎች ሞኝ አድርጓችሁ ነው የሄደው 😂😂😂 እስከ ጥግ ነው የገባባችሁ መላውን እንደሚፈልገው ደጋግሞ ፎግሯል ሰጥታችሁት ከሆነ ይመቸው😂😂😂😂 ሀሪፍ ሀሳቦችንም አንስቷል!
@jaferbinahmed8676
@jaferbinahmed8676 9 ай бұрын
You guys should manually lock the exposure on your camera it is going dark and bright like crazy, it's kind of distracting. But all in all a great episode.
@Dani21
@Dani21 9 ай бұрын
በመጀመሪያ ለሃሳቡ አክባሪ ነኝ። "ኑ አብረን ዝም እንበል አይነት ሃሳብ ግን አይመችም" ሁላችንም ምን አገባን ከተባባልን ምን እናውራ።ሰወች ስለ አስተማሪ ትዳራቸው ፣ጎላቸው ፣ስላለፍበት ህይወት፣ማውራት ካልተቻለ ለምን ይጠይቀኛል ምን አገባው ማለት ግለኝነትን ማስፋት ይመስለኛል።
@AbebaYirga-p3e
@AbebaYirga-p3e 9 ай бұрын
ይህን ሁሉ ሰዓት ተቀምጬ ያየሁት ፖድ ያዳመጥኩት ማሜ መስጦኛል ፊልም ራሱ አላይም እንዲ ቁጭ ብዬ
@matiwoseniy
@matiwoseniy 9 ай бұрын
what a great guy for real... The best podcast episode that I have ever watched. Thank you so much.
@thinkpositive7930
@thinkpositive7930 9 ай бұрын
I feel sorry for those who called themselves as life coach, come and get lesson from Mame.
@sinteethiopia3256
@sinteethiopia3256 9 ай бұрын
እዩ በማርያም የመጨረሻውን one minute part ቆርጠሩህ repost አርግልን ከማሜ ዩቱብ link ጋር he deserve 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@KelifaNesru-f3k
@KelifaNesru-f3k 9 ай бұрын
ይሄነገር ኮርስ ነው ወይሠ ቃለመጠይቅ ለገባው ዘና ፈታ አያለ ትምህርት የሚያገኝበት ቆይታ ነው ኮመን ፅፌ ማለቀው ሠውየ እድፀፍ አስገደደኝ ማሜ ሹክራህ
@ethioexittutorials
@ethioexittutorials 9 ай бұрын
Ke comedian alfo philosopher,bale tibeb sew new...bizu perspective yalew sew new....respect!!!
@ShimeShim-ys8rb
@ShimeShim-ys8rb 9 ай бұрын
በቀልድ እያዋዛችሁ ፍልስፍና ነው ያቀረባችሁልን!የምር ማሜ ድንቅ ነው ።
@BabiBelay
@BabiBelay 9 ай бұрын
best episode just like the the others before , but we need more consistency and much more episodes from AWRACHILL
@MUAZSHIMELS
@MUAZSHIMELS 8 ай бұрын
መጥፎ አጀማመር እሺ አሁን ቀጣይ ማንን ልታቀርቡ ነው ከሱ በላይ ግን እናንተን ነው ማደንቀው ማሜ ከ ቀልድ ባሻገር መሆኑን እይታችሁ ስላሳያችሁን❤❤
@shimelsgetachew6527
@shimelsgetachew6527 9 ай бұрын
Wow mame 😎, I was not anticipating that you would exhibit such an intriguing amalgamation of humor and solemnity. ይመችሽ ያራዳ ልጅ, ፈዋው በርግዶልሽ ማየት ነው ምኞቴ
@menentesfaye5745
@menentesfaye5745 9 ай бұрын
I love this episode ! It just makes you see life from a different perspective and have more clarity on what to focus on by ignoring a lot of noise
@ቤተኛ-ሸ2ቨ
@ቤተኛ-ሸ2ቨ 9 ай бұрын
Mame, probably the best guest ever on your podcast since I started watching. Full of knowledge and humor. 👏👏 He’ll be a big shot soon. Thank you Awra!
@AMBO2075
@AMBO2075 9 ай бұрын
Mame, your thoughts are deep and deep.
@risack8640
@risack8640 8 ай бұрын
Very insightful interview.....let's question our cultures and the way we thinking so we can grow
@nebazink7580
@nebazink7580 9 ай бұрын
እጅግ በጣም አስተማሪ ነገር ነው ያየሁት አውራዊያን ኑሩልን
@bookworm83
@bookworm83 9 ай бұрын
the long awaited episode 😊
@birhanuwolde1807
@birhanuwolde1807 9 ай бұрын
WOW😮 he is so smart the way he talks he knows what is going on next to come up with the plan for the future question. My success is አሁን መኖሬን ማወቄ ነው!
@ephrembeshaw1449
@ephrembeshaw1449 9 ай бұрын
ማሜ ተመስጬ ነው የምሰማው የነበረው እራሴን በብዙ መንገድ እንዳይ ነው ያደረከኝ አውራዎች በርቱልን
@Elizabethtamiru-l5z
@Elizabethtamiru-l5z 9 ай бұрын
You can tell how smart he is.....mame ur amazing...awarawech u did a great job
@michaelfekadu2419
@michaelfekadu2419 9 ай бұрын
This episode is and will be one of the best episodes in awra chill mame yichamsh mirte ye arada lij
@Haphtom7
@Haphtom7 9 ай бұрын
ማሜ በጣም እናመሰግናለን🙏
@Sish_21
@Sish_21 9 ай бұрын
በጣም ምርጥ ግልፅ የገባው ሚማርበት perfect 👌:: ሁላ at the back ያወራውን አለመቁረጣቹ እራሱ 👏 ተመችቶኛል እኔንጃ ምን ማለት እንዳለብኝ እራሱ አላውቅም you just focused on the idea and mame" HI IS PERFECT" and i have respect for mame nice speech brilliant mind. And አውራዎች በጣም ደስ ይላል በዚው ቀጥሉ it's nice interview 👏👏👏
@peaceethio7623
@peaceethio7623 9 ай бұрын
MashAllah astemari new mame. Watching you from the great state of Texas!
@nardostetemeqe
@nardostetemeqe 9 ай бұрын
I get Good lessons without paying! Thanks. Of course, I pay for tele 🧐🧐
@laughnow6563
@laughnow6563 9 ай бұрын
wise gust choice ! I would be so happy in ur next gust is Semere Bariyawu
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 9 ай бұрын
ይህንን ልጅ አለማድነቅ አይቻልም 👏👏👏👏
@samuelbitweded925
@samuelbitweded925 9 ай бұрын
ማሜ መጀመሪያ አካባቢ ቪዲዮ post ስታድርግ tik tok ላይ በጣም ታስቀኝ ነበር አሁን ይሄን podcast ሳየው ግን ባንተ ወስጥ የኔን አስተሳሰብ ጭምር ነው ያየሁት ያራድዬ ልጅ ይመችክ 👌
@bekeleatsede
@bekeleatsede 9 ай бұрын
ሽሜ ግን ከዚህ በፊት ከእኛ ፕሮግራም ቁም ነገር ከጨበጣቹ እንኳን ጣሉት ብለከን ነበር ይህንንስ እንጣለው
@yilkalkassahun2454
@yilkalkassahun2454 27 күн бұрын
Thank You Guys, You did a very great job bringing him to live show (interview). Mame really deserved so much more. If he were in countries like America, he would have been the number one stand up comedian ever. He so gifted, talented and unrelenting. Guys like you should do what they can to bring him to the forefront so that he can unleash his full potential. Thank you again. Keep up the good work.
@R.A52
@R.A52 9 ай бұрын
ሽሜ ዛሬ አድማጭ ሆኗል በሰላም ነው ? ሆኖም አሪፍ ነበር❤
@kerimxoo
@kerimxoo 9 ай бұрын
i watched the full podcast without a single break....it's very informative bertu
@romaelmussie5982
@romaelmussie5982 9 ай бұрын
Wow, stumbled upon this and the depth of the discussions is mind-blowing! 🌟 Mame you are such a deep thinker philosopher.
@tadnatannatan1920
@tadnatannatan1920 9 ай бұрын
Mame so interesting person life observation. maturity. the other side of a true man and so funny guy!! Shima he is so focused tho😂
@AgazMufid
@AgazMufid 9 ай бұрын
I know that he can crack jokes out of no where, today I saw a different Mame with a completely different personalities. This guy has quality!! Keep up Mame!!!
@fish33332
@fish33332 9 ай бұрын
part 2 ያስፈልገዋል 🙌 best episode
@naolnig
@naolnig 9 ай бұрын
mid way through and mame's motive is clear,hustler..
@ayalewsintayehu732
@ayalewsintayehu732 6 ай бұрын
በምክርና በምክረ ሀሳብ መሀል ምንም ልዩነት እንደሌለው በመስረቅና ለመስረቅ በማሰብ መሀል ራሱ መሀል የለም።
@mimizerom3158
@mimizerom3158 9 ай бұрын
I didn’t expect this ,l opened the video just for fun .what a presentation!He shared his wisdom flavored with his funny jokes.Thank you Mame and Awra brothers.Interesting!
@AgazMufid
@AgazMufid 9 ай бұрын
I know that he can crack jokes out of no where, today I saw a different Mame with a completely different personalities. This guy has quality!! Keep up Mame!!!❤
@Gsmhabeshan
@Gsmhabeshan 9 ай бұрын
Very articulate mame… but the way they’re misreading and trying to approve his idea mid convo and complement it kinda drives it to another idea which confuses some ppl. Good Job Guys 👏
@KiyaMehemmde-eh1dg
@KiyaMehemmde-eh1dg 9 ай бұрын
ፍራወል ሙስሊም ነው ማለት ነው😮 እኔኮ ክርስቲያን ይመስለኚ ነበር የእውነት አሁን አውራወቺን የበለጠ ወደድኳቸው ኢትዮን በነሱ ማየት ይቻላል❤ ስብጥር ናቸው ይመቻቺሁ ❤
@Thoth844
@Thoth844 9 ай бұрын
I Loved you and all your thoughts which is from your SOUL, you're MYSTICAL, Thank you guys for presenting this podcast!
@wondo1
@wondo1 9 ай бұрын
ይመችህ ማሜ big respect❤
@YordanosAbebe-o7o
@YordanosAbebe-o7o 8 ай бұрын
This is what simplicity principle with knowledge. Respect Mama and Awera
@habibmohammed8536
@habibmohammed8536 9 ай бұрын
I haven't gotten enjoyable podcast like this ever before. Mame🤣😘😍 keep it up bro
@ahmedkassaw1889
@ahmedkassaw1889 9 ай бұрын
mame is beyond a comedian. What a brilliant guy!! amusing self awareness!! Want to listen more of you mame!!
@yoditmussie6466
@yoditmussie6466 9 ай бұрын
Wow ደስ የሚል ቆይታ ነገር እየቆየ ስለሚገኝ ሁለቴ ነዉ ያየሁት ለዚህ ነዉ አስተያየት የቆየዉ ማሜ ይመችህ
@yeabtsegayisehake2071
@yeabtsegayisehake2071 9 ай бұрын
The logo feels like u opened a new shawarma house... Nyway I admire mame he showed how smart and different he is. And you guys could hv make him talk and stay longer ... Yimechachihu bcha
@selamas496
@selamas496 8 ай бұрын
እልገባንም ያሉት ነገር ብዛቱ ገባቹህ እይደል ብሎ እያስገደድ ያሳመናቸው ነገር ብዛቱ ደግሞ የገረመኝ ነገር ምሳሌዎች ሁሉ በ kg ,ነው gravity mass, acceleration, capacity so many physics class የረሳችሁት ነገር before when u invite him ቾክ እና ፣black Bord ready ማድረግ ነበረባችሁ
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 41 МЛН
Every parent is like this ❤️💚💚💜💙
00:10
Like Asiya
Рет қаралды 19 МЛН
ኮሜድያን ማሜ free style
12:19
ሳቅ ሴንትራል
Рет қаралды 211 М.
باضیا - محمدرضا شایع
1:19:42
Baziya
Рет қаралды 1 МЛН
ከ ቪክ ጋር የነበረን የአንደበት ወግ።
1:27:21
Andebet podcast
Рет қаралды 10 М.
አውራ እና ጉጉት
2:01:53
Gugut Podcast
Рет қаралды 78 М.