"ክለብ እንካ ቅመስ ይበዛዋል..." የሻይ ሰዓትን ከድምጻዊ ተመስገን ታፈሰ ጋር //በቅዳሜን ከሰዓት//

  Рет қаралды 36,388

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
tiktok www.tiktok.com...

Пікірлер: 35
@ገዳቢሊሱማየዶክተርአብይአ
@ገዳቢሊሱማየዶክተርአብይአ Жыл бұрын
ይህ ልጅ በጣም ቆንጆ ድምፅ አለው እሰከ አሁን አልበም አለ መልቀቁም ነው ምገረመኝ
@ethiopianfunny9669
@ethiopianfunny9669 Жыл бұрын
ይጠይቁታል ብዬ ጠብቄ ነበር የሆነ ጊዜ ብዙ ወጭ የአወጣሁበትን ሙሉ አልበም በተለያዩ ምክንያቶች ላለመልቀቅ ወስኛለሁ ብሎ ሚዲያ ላይ ሲናገር ነበር የዘገዬው በዚያ ምክንያት ይመስለኛል ።
@Damu6.
@Damu6. Жыл бұрын
ሳይህ ትዝ የሚለኝ አይዶል ያሸነፍክበት ቀን ላይ በመድረኩ ይህን ቀን እናቴ ኖራ ብታይ ብለህ ስለናትህ ልትናገር ስትል መድረክ መሪዎቹ አቻኮሉህ እናም አስቆሙህ ። ክብር አልባ መድረክ መሪዎች ነበሩ
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Жыл бұрын
በጣም ከምወደው አንዱ ሙዚቃ ነው ።
@almaze214
@almaze214 Жыл бұрын
ዯንየ እስኪ ደጋግመህ ጥራልኝ ማርያምን ስትል እንዴት ካፍህ ለይ ደስ እደምትል❤
@meketealemesged1259
@meketealemesged1259 10 ай бұрын
አብሽር Revolution we had good time with you there.
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 Жыл бұрын
እንኩዋን ደህና መጥጣ ግን ምንው አረ ጂም የሚባል ነገርአለ ደግሞ ድምፅህን ተጠቀምበት 😊 ወሎ መጀን አቦ ❤❤❤
@SeydAli5154
@SeydAli5154 Жыл бұрын
ምነዉ ወፈሯልእንዴ?ጅም የሚባልአለ ማለትምንማለትነዉ
@leya3286
@leya3286 Жыл бұрын
ተሙ ያሀገሬ ልጅ ስውድህ
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Жыл бұрын
ለሁሉም ጊዜ አለው ።
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md Жыл бұрын
ድንቅ ነው ሁሉም ገንዘብ ይፈልጋልና ማን ከማን ገንዘብ ይፈልጋል?!
@SeydAli5154
@SeydAli5154 Жыл бұрын
ዋዉ አቤትንግግር እርጋታ ደስ ይላል
@nurumohammed497
@nurumohammed497 Жыл бұрын
ተሜ ጓደኛየ አድራሻህ ጥፍቶብኛል የኬላ ሰፈር ንጉስ
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 Жыл бұрын
👍👍👍
@saranigatu6037
@saranigatu6037 Жыл бұрын
እንደኔ የተጠፋፉ ሲገናኙ ለማየየት ሰፍ ብላችሁ ስትጠብቁ የዋላችሁ ሰላም እደሩ
@wirohode506
@wirohode506 Жыл бұрын
betam des yilal efuu
@fevendemeke4997
@fevendemeke4997 Жыл бұрын
btammm eko gobezz nahee
@tenayedagne3951
@tenayedagne3951 Жыл бұрын
አይ ፀጊዬ ለኳሽ 😂😂😂😂
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ Жыл бұрын
ተሙ ይሳካልካሌ
@menderin4228
@menderin4228 Жыл бұрын
ዮኒ ዛሬ ሳተ የማይገናኝ ጥያቄ በመሐል ደባለቀ ሴሊና ብሎ ወይ ጥያቄውን መልክ አሲይዘህ አልጠየቅ ወይም አስታከህ ለተመስገን ካንተጋር ያላቹ ግንኙነት ምንድነው አላልክ በማይገናኝ መንገድ ፕሮሞተር ሰሊና ብሎ ዘባረቀ እሺ ምን 😂😂😂😂
@sinamawmensur7436
@sinamawmensur7436 Жыл бұрын
አይ ተሙና የኢትዮጵያ አይደል መቼም አይረሳም
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Жыл бұрын
የሙዚቃም ችሎታም አለኝ ።
@hiwotferede2944
@hiwotferede2944 Жыл бұрын
ጐበዝ ግጥምንና ዜማን የገለፅክበት መንገድ አሁን የጨረስዉን አልበም በጉጉት እንድንጠብቅ ያደርጋል።ለሙዚቃ ዜማ ማስዋቢያዋ ነዉ ግጥም ግን ህይወቷ ነዉ‼️
@ኑሪቱ
@ኑሪቱ Жыл бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@jemalulhabeshi
@jemalulhabeshi Жыл бұрын
ለሊት መኝታ እንጅ ስራ አያምርም ልንተኛበት ነው ተኙ ነው ነገሩ
@davodavo1654
@davodavo1654 Жыл бұрын
የህብረት ዝማሬው ጥሩ ቢሆንም አንድ ማህበረሰብ ላይ ብቻ የሚያተኩር ዘፈን በመሆኑ ሙሉ ነው ብዬ አላምንም። የተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦችን ዘፈኖች ቢሞክሩ የተሻለ ነው የሚሆነው። ለምሳሌ ፀገነት ኦሮሞ በመሆኗ ጥሩ ስሜት አይታይባትም ነበር የግድ ለፕሮግራሙ ድምቀት ነበር ፈገግ የምትለው ሌላው አብርሃምም የትግሬ እስፖይስ ስላለበት የተከፈ የሚመስል ስሜት ነበረው። እንግዲህ እነሱ እንደዚህ አይነት ስሜት ከታየባቸው ሌሎች የኢቤኤስ ተከታታዮቻችሁ ምን ያክል ፕሮግራሞቻችሁን አየደበራቸው እንደሚመጣ መገንዘብ ይገባችኋል። ወቅቱን መምሰል ግድ ነው ሁሉም አውቋል ነቅቷል ብሔሩ ስወቀስ ሲረሳ ይከፋዋል ሲወደስ ሲዘከር ደስ ይለዋል። ምክንያቱም ኢትዮጵያ የሁሉም ናትና። አሊያ አማራ ኢቢኤስ በሚል ስሙን አስተካክሉት።
@ukeeats7828
@ukeeats7828 Жыл бұрын
ሰውየው ምንድነው!!! ዘፋኝ ነው እንዴ? አረ ዘንድሮ ጉድ እኮ ነው!!", ምን ብሎ ዘፍኖ ነው
@hananendryse1917
@hananendryse1917 Жыл бұрын
ሱስተኛ ደርጃ የወጣውን የደሴውን ልጅ አቅረብልን
@dawitdave6328
@dawitdave6328 Жыл бұрын
ሀሰን አርጋው
@sada4603
@sada4603 Жыл бұрын
ጸዲ ወሬ ጨምረሻል
@haymilal8085
@haymilal8085 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ አይዶል አሸናፊ
@nurilgnhagere1808
@nurilgnhagere1808 Жыл бұрын
Yoni 😂😂
@ሀገሬመልሰኝአላህየ
@ሀገሬመልሰኝአላህየ Жыл бұрын
20001 አ.ም ነበር አይዶል ዉድድር ቅዳሜ ቀን ላይ አፍገን የምናየዉ ከዋናወቹ ተፎካካሪወቹ አንዱ ይሄ ልጅ ነበር ግን አልተቀየረብኝም እኔ እንኳን አሮጊት ሆኛለሁ😂😂😂😂😂😂
@linapage9766
@linapage9766 Жыл бұрын
ልቤ ይመታል ገና ሳየዉ እባክ ቴሌ ግራም ላይ ሀይ በለኝ #emiayele
@johnsonkelta6820
@johnsonkelta6820 Жыл бұрын
Your #
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 19 МЛН
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 13 МЛН
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 262 #shorts
00:20
የኛሰው በአሜሪካ AFRICAN IMPACT AWARD
1:24:19
Chebe Media
Рет қаралды 132 М.
"ዲቪ 2026" አዝናኝ ኮሜዲ//አራዳ ቅዳሜ//
10:53
ebstv worldwide
Рет қаралды 3,6 М.
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 19 МЛН