ክፍል ሁለት መምህር ምህረትአብ ጋር የሄድኩ ውሃውን ወደ ደም ቀየረው 15 October 2022

  Рет қаралды 206,080

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

Күн бұрын

Divine Show

Пікірлер: 1 100
@Fasildes
@Fasildes Жыл бұрын
i personally stand with truth and i found it in pastor Binyam . God bless you
@biniyamabiyu8505
@biniyamabiyu8505 Жыл бұрын
Biniyam gn jegna nek ante tileyalek confidence alek sofenyas gn wegentegna athun side atyaz lemanm aybejim
@beyenekebede5251
@beyenekebede5251 Жыл бұрын
በእውነት የፓስተር ቢኒያም አይነት ሠዎችን ያብዛልን
@elamyosef243
@elamyosef243 Жыл бұрын
አሜን
@ሳርዬዩቱብ21
@ሳርዬዩቱብ21 Жыл бұрын
ቢኒያም ሽታዬ እድሜህን ያርዝምልህ የእውነት አባት አንተ ነህ ሶፊ ደግሞ ያልተንተከተከ ሽሮ ወጥ ነህ በሰል በል።
@debreworkwoldearegay7151
@debreworkwoldearegay7151 Жыл бұрын
ፖስተር ቢኒያም እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏 በዚህ ዘመን እውነቱን የሚናገር አንተ ብቻ ነህ ተባረክ።
@tigabebe5775
@tigabebe5775 Жыл бұрын
ፓስተር ቢኒያም ስለ እውነት የምትታገል ምርጥ ሰው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።
@mekdeshabesha4054
@mekdeshabesha4054 Жыл бұрын
ፓስተር ብንያም በጣም እናመሰግናለን ለእውነት የቆምክ ትልቅ ኢትዮጵያ ነህ። ሶፌ መጀመሪያ ጋዜጠኛ ለመሆን ስነምግባር ያስፈልጋል አንተ ጋር የምናየው ትዕቢት ነው እግዚአብሔር ይርዳህ።
@yirgamesfin3935
@yirgamesfin3935 Жыл бұрын
pastor biniam new yalshiw, esu adirbay gotata new
@abu297
@abu297 Жыл бұрын
Sayhon indene gin nidet yimeslenyal
@hareg6874
@hareg6874 Жыл бұрын
ትክክል እህቴ: ፓስተር ቢኒ ለእውነት የቆመ: እውነተኛ ሰው ነው:: ጠያቂው ደግሞ በጣም ትእቢተኛ እና ጋጠወጥ ነው::
@Ethiopia2112
@Ethiopia2112 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ ብዬ ለመጥራት ይከብደኛል
@kokobetadesse9446
@kokobetadesse9446 Жыл бұрын
ፓስተር ቢኒያም እግዚአብሔር ይባርክ የጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይባርክ የድግል ልጅ ይርዳ ማጋለጥህን ቀጥልበት የመቤቴ ምልጃዋ አይለይ።አንተኛው እግዚአብሔር ይማር ።
@אשנאפי
@אשנאפי Жыл бұрын
ፓስተር ቢኒያም ፈጣሪ ይርዳህ🙏🙏🙏
@bezawitdemisse1455
@bezawitdemisse1455 Жыл бұрын
ቢኒዬ የእውነት ሰው ነህ ...ይህ የዘመኑ ሰማዕት ነው የጠያቂውን ባዶነት ስላሳየኸን እናመሰግናለን
@ናፍቆተነፃነት
@ናፍቆተነፃነት Жыл бұрын
ፓስተር ቢኒያም ዘመነህ ይባረክ።
@እግዚአብሔርሆይበመለኮታዊ
@እግዚአብሔርሆይበመለኮታዊ Жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ውይይት ብዬዋለሁ በጣም ነው የሳቅኩት ይመቻቹህ!!!
@conney5854
@conney5854 Жыл бұрын
ፓስተር ቢንያም እግዚአብሔር በክንፋ እረድኤቱ ይጠብቅህ ሌላ ምንም አልልም
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
ውይ ፍጣሪየ ሆይ ቢንያምን መች ነዉ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታይ ሁኖ የማየው የእውነት ሰው ፍጣሪ ይጠብቅልን
@ethioacat4641
@ethioacat4641 Жыл бұрын
ውይይይይ ለክርስትና ኢትዮጵያ እገባለሁ በእውነት ለክርስትና እሳፈራለሁ
@tigisttesifay8078
@tigisttesifay8078 Жыл бұрын
መልካም ሰው ለመሆን ግዴታ ሀይማኖት መቀየር የለበትም ።ባለበት ይጠብቀው
@haimanotgirma2967
@haimanotgirma2967 Жыл бұрын
ሶፊ እዉነትን ለማወቅ የምታረገው ጥረት ደስ ይላል እግዚአብሄር አንድ ቀን እዉነትን እንደሚገልፅልህ ተስፋ አለኝ እና የኦርቶዶክሱን መምህር እስክታቀርበው በጉጉት እጠብቃለሁ፤ ፓስተር ቢኒ ክበርልኝ❤
@newalrefik5168
@newalrefik5168 Жыл бұрын
ሶፊ ወንድ ከሆንክ ትዝታው አምጣው እኛ ብዙ ቅሌት አለ ምናፈርጠው
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 Жыл бұрын
WENDMOCH EHTOCHE KENANET HATYAT YALDERGE YMJMERYWUN DENGAY YWERWURBAT YMEL YEGZABHER KAL AL YTZTWUM HON YELELA SW HATAYAT Mwurat mnm aytkemem ysw sidk yEGZABHERN MNGEST AYSRAM !!!!
@newalrefik5168
@newalrefik5168 Жыл бұрын
ከበራለት የመሰግን ለሱ ፀያፍ ሰድብ ፀድቅ ነው አትሳደብ መለት ሀጥያት ነው እሱ ከርኩሳት መናፍት ወገን ነው ዘንዶው ቅዱሳንን አንዲሳደብ አፍ ተሠጠው
@birtukan120
@birtukan120 Жыл бұрын
ፓስተር ብንያም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ💚💚
@berukhunde3436
@berukhunde3436 Жыл бұрын
ይሄ እባብ ትዝታው የሚባል ክፉ ልብ ይስጠው
@luchiatekle6380
@luchiatekle6380 Жыл бұрын
Paster Biniam thanks for you standing for poor people
@birtukan120
@birtukan120 Жыл бұрын
ፓስተር ብንያም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጤና ይስጥህ💚💚
@merkeby6738
@merkeby6738 Жыл бұрын
Thank you pastor binyam. ምን በድሎቸው ነው። ይሄ ድሀ እና ምስኪን ህዝብ።
@maranat7829
@maranat7829 Жыл бұрын
ዎንጌል የገባላቹው ሆይ ዎንጌል ሰዉ ያድርጋቹው ሆይ እባካቹው እግዚአብሔር አይቅለልባቹው 😭😭😭 ክርስትና ማለት ክርስቶስን መምስል እንጂይ የዚይ ዓለም ጨለማ መምስል አይድልም:: ጌታ እየሱስ ሆይ ኃጥያታችን በዚቱዋልና አባት ሆይ የልቦና አይኖቻችን ይክፈትልን ማረን ይቅር በለን 🙇🙏
@mulualemgeremew6691
@mulualemgeremew6691 Жыл бұрын
ቢኒ ምርጥ ሰው ጌታ ይባርክህ ስሜ በላይ አባተ ይባላል ቦሌ መድሃኒያለም ሰንበት ትምህርት ቤት ጥቂት ተምሬያለሁ አሁን መሰረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን አባል ነኝ አንዳንድ ጊዜ ኦርቶዶክሳዊ አስተሳሰብ አለህ ይሉኛል
@maikofernandez
@maikofernandez Жыл бұрын
Pastor Bine Full of Respect GBU , Sofi yan gebez Tezetawen Gabzelen 🙏
@halimaalshamsi1426
@halimaalshamsi1426 Жыл бұрын
ኑረልን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ፓስር
@mahlettibabu3314
@mahlettibabu3314 Жыл бұрын
Pastor biniam God bless you for standing with the trueth
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 Жыл бұрын
ጎበዝ አገልግሎታችሁ እውነትን ክርስቶስን ወንጌልን መስበክና ሙግታችሁም ደግሞ ስለ እግዚአብሔር መንግስት ቅንአት ቢሆን እንዴት መልካም ነበር? እውነት ክርስቶስ ይህን ሰማያዊ ወይንም መንፈሳዊ ያልሆነ አህዛብን ወደ ክርስቶስ እንዳይመጡ ምድራዊ የሆነ ወሬ ስታወሩ እግዚአብሔር ያዝንባችኋል። እባካችሁ ከክርስቶስ ኢየሱስ ይህን አልተማራችሁምና ወንጌልን፣ የእግዚአብሔርን መንግስት፣ ክርስቶስን፣ ፍቅርን፣ ሰላምን፣ ይቅርታን ስበኩ ይቅርም ተባባሉ። ስህተት እንኳ ከአንዱ ወገን ቢገኝ በክርስቶስ ኢየሱስ ወንጌል በእግዚአብሔር ፍቅርና ምህረት ምከሩት ገስፁት ከስህተቱም እንዲማርና ወደ ብርሃን አባትና ዓምላክ እንዲመለስ በፍቅርና በምልጃ በፀሎት አበረታቱት። ለአድማጭም ቢሆን ትምህርት ይሆን ዘንድ በተቻላችሁ መጠን ስድድብ ክርክር ሃሜት ... አቁሙ። እንዲህ ከሆናችሁማ ከጨለማው ዓለም መች ተለያችሁ? የክርስቶስ ኢየሱስ ለኛ ኃጥያት ብሎ የከፈለውን ዋጋ ... በደሙ የተገኘውን ነፃነትን አታቃሉት። እግዚአብሔር ዓምላክ ለሁላችንም እግዚአብሔር ዓምላክን መፍራት፣ ማስተዋልን ከጥበብ ጋር አብዝቶ በአንድያ ልጁ በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ይስጠን። አሜን
@hannaatena7844
@hannaatena7844 Жыл бұрын
ፓስተር ቢኒያም እግዚአብሔር ይባርክህ
@yonasmitike8464
@yonasmitike8464 Жыл бұрын
በእውነት ፡ የእውቀት ፡ ልዩነታችሁ ፡ በጣም ፡ ሰፊ ፡ ነው ፡ እባካችሁ ፡ ስለምትጠይቁት ፡ ሰው ፡ በደንብ ፡ ጥናት ፡ አድርጋችሁና ፡ ከስሜታዊነት ፡ ነፃ ፡ ሆናችሁ ፡ ይሁን።
@ethiohager9100
@ethiohager9100 Жыл бұрын
Pastor Biniam Abo kalat atahugn lante geta yibarkih
@yemariam2110
@yemariam2110 Жыл бұрын
Paster Bineyam betam adenkehalehu, teyakew gene you need to listen first before you ask, God. Paster Bimeyam ante melkam sew neh Egziabeher yetebekeh, betesebehen Hulu yetebekeleh, enen kechelema Hiwot ena emnet yemelese antenem wede ewnetegnawa haymanote temeleseh. Lenesu lemaseredat sele ewnet mereja ayasfelegehem tewachew.Egziabeher abzeto yebarekeh.
@misrakk7621
@misrakk7621 Жыл бұрын
ፓስተር ብንያም ልዩ ሰዉ ነህ አቀኛ ሰዉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅ በእዉነት ትለያለ ሶፌ ምትባለዉ ሰዉይ ግን ወድነት ያጠራጥረኛለ የምትረባ ሰዉ አደለህም ለመርባት ሞክር!!!!
@tsehaydawit2261
@tsehaydawit2261 Жыл бұрын
ጀግና ነህ ቢንያም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አንድ ጀግና ሆንክብን እንጂ 🤗🤗🤗🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mihiretdege555
@mihiretdege555 Жыл бұрын
አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ አረ ጌታ ይባርክህ አዋርድልን
@betiestit543
@betiestit543 Жыл бұрын
ፓስተር ቢኒ እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ሶፊ ደሀን ረግጠህ ለዮናታን የምትደግፍ የማትረባ ሰው ነህ
@eldanatariku6636
@eldanatariku6636 Жыл бұрын
ፓስተር ቢኒያም ሽታዬ እውነት ይዘህ ስለምትሞግት በጣም ነው ደስ የሚለኝ ፈጣሪ እድሜክን ያርዝምልኝ
@millamedia2053
@millamedia2053 Жыл бұрын
ሶፎኒያስ ድንቅ ልጆች ላይ መቅረብ አለበት የምትሉ??
@alemyemaneab7694
@alemyemaneab7694 Жыл бұрын
Denk ligoche sayhone koshasha dedaboche shemagela program segamer!!!!! Yekarbal
@tadelechlema7379
@tadelechlema7379 Жыл бұрын
ብንያም ሽታዬን ማዋጋት ማጋደል ይችልበታል
@GienetEthio
@GienetEthio Жыл бұрын
ጎበዝ paster ቢኒያም ማጋለጡ ይላልና ማሳየትን ልቅ ነገሮች ❤❤❤❤❤❤❤❤ ወንድም አወቀ ብንረዳ ጠሩ ነው ጓደኛ ሳይሆን ትክክለኛውን ትወደዋለህ የሚከተለውን ሀይማኖት የሚያስደንቅ ነገር ነው እናድርግ ትልቁ ጫፎች እንደዚህ የፓስተሮች ጠየቀው ናት ማጋለጥ ሩ ነገር ነው እንላለን
@mahletlulu4365
@mahletlulu4365 Жыл бұрын
ላይኩ ለቢኒያም ነው። ስፎኒያስ ለኣንተ ግን ነብስሕን ይማረው። ኣንተ መጋቢ መባል የለብሕም እንደውም ብዙ ስለወንጌል መመገብ ኣለብህ ፥ ተርበሃል። ነብስሕን በገነት ያቆይልን ያው ገነትም ከደረሰ ማለቴ ነው።
@yfantaye3977
@yfantaye3977 Жыл бұрын
ፓስተር ቢኒያም በርታ !!!!! THE TRUTH WILL SET YOU FREE
@samyhabte2821
@samyhabte2821 Жыл бұрын
ፓስተር ቢኒ conifidenece ደስ ይላል በተለያየህ መንገድ ከጠያቂው ጀምሮ እንደወዳጅ በመምሰል በህዝብ ፊት አንተን ለማሳጣት የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም ግን አይችሉህም ሀቀኛና በህዝብ ፊት ተወዳጅ እንድሁም በኦርቶዶክሳውያን ተወዳጅ ስለሆንክ ማንም ምንም ማድረግ አይችሉም
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 Жыл бұрын
ፓስተር ቢኒያም በብዙ ተባረክልኝ አባቴ 💞 ሶፎኒያስ የሚሉህ ወጠጤ ተረጋጋ 😏😏😏😏
@tigisttasew899
@tigisttasew899 Жыл бұрын
Ye menafeke teketaye aydelehome gene Betam yemakeberew pastor Ethiopia weste bechegawe pastor Binyam 👏🏾👏🏾
@karuppkarappan4389
@karuppkarappan4389 Жыл бұрын
ትክክል ቢኒዬ
@asterzeke4822
@asterzeke4822 Жыл бұрын
ፓስተር ቢኒያም እግዚአብሔር ይሰጥህ እውነተኛ ሰው ነህ
@yemariam2110
@yemariam2110 Жыл бұрын
Teyakew mene ayenet dengaye new besemeam. Pastor kendezeh ayenete sew Gare erasehen atasamem.
@warkwark6096
@warkwark6096 Жыл бұрын
ጠያቂ ተብዬዉ በአድሜ እና በዉቀትም ሰለሜበልጥህ አንዳንዴ ማዳመጥም ይልመድብህ!!!
@mahletzede9346
@mahletzede9346 Жыл бұрын
Kefo eko ayesemame
@hassetdino7413
@hassetdino7413 Жыл бұрын
ህጻን ፓስተር ዳዊት ሞላልልኝ, ህጻን ፓስተር ሶፎንያስ ሞላልልኝን ወለደ ,ህጻን ፓስተር ሶፎንያስ ሞላልልኝም እነሆ ብዙዎች የእየሱሰን ስም የሚያሰደቡትን ሀሰተኞችን እየወለደ ነው የምትሉ ?
@selamyazachew6046
@selamyazachew6046 Жыл бұрын
ውይ ጠያቂው ግን
@betelandarge3020
@betelandarge3020 Жыл бұрын
ስርዓት የለውም እውቀት የለው ደግሞ ንቀቱ
@derbieasefa5095
@derbieasefa5095 Жыл бұрын
አእምሮ ሲደንዝ ሚያመነጨው ንፍጥ ብቻ ነው ለካ አቤት መውረድ ስንት ብር እየፈሰሰበት መልካም ነገር ብታስተምሩበት መድረኩን።
@ስለሀቅ
@ስለሀቅ Жыл бұрын
ፓስተር ቢን ምርጥ ሰው ነው
@KirubelTsegaye-kd8ju
@KirubelTsegaye-kd8ju Жыл бұрын
እውነት በጣም እንዲጠላ ቢኒያም የተፈለገው ነገር ኦሮቶዶክስ ሃይማኖት በማክበር ነው እንጂ ሌላ የለም ጋዜጣኛ ለቤተሰቡ ክብር መሰጠት አለብህ
@hailemichealtadesssee812
@hailemichealtadesssee812 Жыл бұрын
Pastor Bini, betam gobez pastor new, Sofi wedekelibik na, please rega bilachu Pastor binin admitut
@yohanneskinfe776
@yohanneskinfe776 Жыл бұрын
አባታችን ጸሎት ላይ በመጨርሻ እመቤቴ ማርያም አጢያታችንን ይቀረ በይን ማለት ምን ማለት ነው? የክርስቶስ ደም ብቻ ነው ከአጢያት የሚያደነው ታዲያ ደሙን ቀይሮት ማለት አይደልም ቀጥታ ካልነገሩ አይግባህም?
@woyeneneguse1274
@woyeneneguse1274 Жыл бұрын
አሁን መልኩን ያየ ከእውቀት ነጻ መሆኑን ይረዳል ሶፎንያስ ከእወቀት ነጻ ነው በሱቤት አድምቶ መናገሩ ነው ሀይለኛ ጋዜጠኛ ነው እዲባል ይፈልጋል ልብ እያወቀ ዶሮ ማታ አለ ወጠጤ
@jawartube3049
@jawartube3049 Жыл бұрын
Sofi ye durye bahiri nw yalew ate sofi kezkez bel
@alazartekle2423
@alazartekle2423 Жыл бұрын
ግባና ተአምረ ማርያምን አንብብ
@matiyasmatiose9566
@matiyasmatiose9566 Жыл бұрын
ጀዝባ ጠያቂ ደነዝ ነህ ከትዝታው ጋር የተጋራችኋት አለች መሠለኝ
@ኒቆዲሞስወልድ
@ኒቆዲሞስወልድ Жыл бұрын
ፓስተር ሶፈንያስ ግን ዮናታን ምን ግድንግድ ጨላ ገብቶልሽ ነዉ። ፓስተር ቢንያም ለእዉነት እንዲ ስለቆምክ እግዚያብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከዉ።
@aynalemchristian1141
@aynalemchristian1141 Жыл бұрын
ትዝታው ርካሽ ነው አንደበቱ እርኩስ ነው
@dawitdagne7957
@dawitdagne7957 Жыл бұрын
Paster bineyam le ewnet ye komek nek egziyaber yebarkek ..ke leboch ye egziyabern hezb selmetebk akebrekalwe
@EB-dm9fw
@EB-dm9fw Жыл бұрын
ፓስተር ቢንያም ብዙ ስራ ይጠበቅብሃል ግን ትክክለኛ መንገድ ላይ ነህ/ እውነቱ ላይ ነህ ማለት ነው:
@tageseachisosalato7607
@tageseachisosalato7607 Жыл бұрын
ብንያም ለርቶዶክስ አስተምህሮ ጥብቅና ነዉ ወይስ ከእምነት አቋም አንፃርም ትክክል ነች ባይ ነዉ ወይስ ምንድነው?
@bettymuna9309
@bettymuna9309 Жыл бұрын
እርስ በርስ ስትነካከሱና ስትካሰሱ እንደው የቀራንዮ ክርስቶስ እንዴት ተሰወረባችሁ አክሊላችሁን ከምድር ስለምትሹ ነው አይደል!!!!!!
@tru1614
@tru1614 Жыл бұрын
የተከበርከው የጌታ ወዳጅ ቢኒም ለሀቅ የቆምክ ነህ ተባረክ ሶፊ የምትበል አጨብጫቢ ነህ ለሀቅ ተናገር
@its38bby62
@its38bby62 Жыл бұрын
ሶፊ በጣም ስነስርዓት ይጎድልሃል እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ።
@amalmalyoutube6927
@amalmalyoutube6927 Жыл бұрын
banagaravhin layi das yelaluu enazi sawoch paster biniyam egzabeher yebarki sofii antem jagna ne barta .❤❤❤
@hirutabebe304
@hirutabebe304 Жыл бұрын
Be Eyesus sem, yeh sewye endih hono kere? Geta hoy mehret argelet le ato binyam
@klwtube9129
@klwtube9129 Жыл бұрын
ፓስተር ብንያም ፈጣሪ ይባርክህ አንቴ ቆራጥ እና ትክክለኛ ሰው ነው
@hanayilma107
@hanayilma107 Жыл бұрын
ወይ ጌታዬ መቀለጃ ሆነ እሜን ለምትሉ ልብ ይስጣችሁ
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 Жыл бұрын
አይ ሶፊ አስረዳህ እኮ .. ቦታው የሰው እምባ ካለበት መተው ነበረበት 100 ነጥብ ። """ሰው አለምን ሁሉ አትርፎ ነፍሱን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል እንደተባለ ግንቡን ሳይሆን የሰዋቹን ህይወት መገንባት ይበልጥበት ነበር"" ሰው አሳዝኖ ኑ ወደጌታ ቢል ማንስ እሺ ይለዋል? አንዲት ሴት ፀያፍ ዘፈኗን እየዘፈነች እስክክስ ስትልብኝ ዘፈን እኮ ሀጥያት ነው ያውም እንዲህ ትውልድ የማያንፅ ግጥሙ ራሱ ከእግዚአብሔር ቃል የሚጣረስ ስላት ምን አገባኝ ዘፋኙን እግዚአብሄር ይጠይቀው አለችኝ ቂቂቂ ዮኒም እኔ ምን አገባኝ ህጉን ይጠይቁ እግዚአብሄርም ህዝቡም እያለ ነው ስለዚህ በሰው ህግ ሳይሆን በፈጣሪ ህግ እያስተዋለ ስራውን ቢሰራ ጥሩ ነው።
@godisgoodallthetime6183
@godisgoodallthetime6183 Жыл бұрын
አቶ ቢኒያም እኔኳን ፓ/ር ብዬ አልጠራህም። ምክንያቱም ሰለማይመጥንህ። አንተ ሰብከትህ ሩጫህ ሰለሰው እና ሰው ነው። ዮኒ አንደኛ ትዜ አንደኛ። ለወንጌል የሚሮጡ በእናተ አለም ተፅኖ የፈጠሩ ምርጦች ናቸው። አንተ ግን ወንድሞችን ነክሶ የያዘ ውሰጥ ያለውን መንፈሰ ይምታው። አንተ ከቃሉ ነፃ ነህ። እግዚአብሔር ማሰተዋል ይሰጥህ።
@leuldamtew606
@leuldamtew606 Жыл бұрын
የግድ በ you tube እና በ TV መታየት አለበት ወንጌላዊ ለመባል
@godisgoodallthetime6183
@godisgoodallthetime6183 Жыл бұрын
@@leuldamtew606 😀😀😀😀አሁን እየታየ አደል እዴ???ነህ ያለው የለም እጂ።
@leuldamtew606
@leuldamtew606 Жыл бұрын
@@godisgoodallthetime6183 ማለቴ ሲሰብክ
@leuldamtew606
@leuldamtew606 Жыл бұрын
@@godisgoodallthetime6183 አንቺ በቃሉ ውስጥ ነሽ
@godisgoodallthetime6183
@godisgoodallthetime6183 Жыл бұрын
@@leuldamtew606 ሲጀመር ሰብኮ አያቅም።ተረት አውርቶ እጂ። ሰብከት እኮ 1ነው እሱም በክርስቶስ ኢየሱስ አምነህ የዘላለም ህይወት ማግኘትና ለሊላውም ይህንኑ ህይወት ማካፈል እጂ እንደመንደርተኛ ሰለሰው ማውራት አይጠቅምም።
@maklit_tube
@maklit_tube Жыл бұрын
ufeey paster biniyam sewedih yene mert sew
@hanaali7013
@hanaali7013 Жыл бұрын
yee iwnet abbat paster biniyam. ime bete qiddisti dingil mariyam rejim idme kee muluu xena gar tisxik bexam iniwedihalken inna kebri hallen 🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘
@abzdeg8923
@abzdeg8923 Жыл бұрын
በህይውቴ ዘመን እንደ ሶፎኒያስ አይነት ክምንም አይነት ዕውቀት ነጻ የሆነ ግዑዝ ፍጥረት ገጥሞኝ አያውቅም።
@lijtemu4086
@lijtemu4086 Жыл бұрын
1ፔንጤ በህይወቴ አገኘው እውነተኛ ሰው የምር ፔንጤ ቢኒ መሪያቸው ብትወንም ትበዛባቸዋለክ
@diribatemesgen3026
@diribatemesgen3026 Жыл бұрын
Boh dardarachun slale nw wre
@yordidemlie2594
@yordidemlie2594 Жыл бұрын
እኔ እከሰሳለሁ አንተ አብረህ ትነግዳለህ እጭጩ ሶፊ መጀመሪያ እደግ ፓስተር ቢኒያም እናመሰግናለን ።
@geremechgetach
@geremechgetach Жыл бұрын
ፓሰተር ቢንያም በእውነት እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ እውነት ምን ጊዜም አሸናፊ ነው ጋዘጤኛው እንደጋዜጠኝነትህ ሰራ ሰለ ዮናታን የተነገረከው ፈጸሞ ሰህተት ነው ዮናታ ያሰፈረሰው ምን አቅም አለው ትላለህ ሲጀመር ሰዎች እያሉበት መጠየቅ ከማፈረሰ አይለይም አሸረጋጅ አትሆን ጋዘጠኛው
@alazarbekele6920
@alazarbekele6920 Жыл бұрын
Pastor biny anet malet be eyesus ye miyachebereberuten yemetagalet jegena sew nehe beretalen pastorachen
@hamidmohamed2244
@hamidmohamed2244 Жыл бұрын
ጉድ እኮነው ለፓስተሩ ግን ክብር አለኝ በደንብ አንቃልን ለሚሸወዱት አላህ ወደትክክለኛው ወደተፈጠራቹበት ኢስላም እድትመጡ ዱዋ እናረግላቹዋለን
@mayasura9916
@mayasura9916 Жыл бұрын
ቢን እንወድሀለን እልፋ እዉነት ከሗላህ አለ እመነኝ በግፋ ከደሀ መቀነት ላይ በክርስቶስ ስም የዘረፉት ገንዘብ ልጆቻቸዉም እነሱም አይበሉትም ይሳደዱበታል እንጂ እመነኝ አንተ እልፋ ትሆናለህ እነሱ ይጠፋሉ
@elubanamedia
@elubanamedia Жыл бұрын
ምን አይነት ታይትል ነዉ? መምህር ምህረተአብ ጋር የሄድኩ ዉሃዉን ወደ ደም ቀየረዉ ማለት ምን ማለት ነዉ?
@asefuyrigalem9288
@asefuyrigalem9288 Жыл бұрын
አይይይ ኢየሱስ😭😭😭😭🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@커비마버로아TV
@커비마버로아TV Жыл бұрын
Binyam, God bless you!
@EB-dm9fw
@EB-dm9fw Жыл бұрын
ጠያቂው ገና ጨቅላ ነው: ብቻህን ሆነህ በፀሎት በርታ ፈጣሪ እውነቱን ይገልፅልሃል:
@fefeb4298
@fefeb4298 Жыл бұрын
ትዝታው ሳሙኤል አቤት ትኢብቱ ንቀቱ ፡ እኔም ታቦት እሸከም ነበር ብሎ በታቦት ላይ የተዛባበተበት ቪዲዮ አይቸዋለሁ
@samsonankoka164
@samsonankoka164 Жыл бұрын
ቢንያም ሺታየ የእውነት አርበኛ
@enyewgebrisha9946
@enyewgebrisha9946 Жыл бұрын
ሶፎንያስ ተብዬ ኧረ ስነስርዓት ይኑርህ
@selamethiopia2043
@selamethiopia2043 Жыл бұрын
ፓስተር ቢኒያም ስለ እውነት የምትታገል ምርጥ ሰው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።
@የምድረ-ከብድክስታኔ
@የምድረ-ከብድክስታኔ Жыл бұрын
ፓስተር ቢንያም የአንድ እምነት ተከታይ ባንሆንም በጣሞ አክባሪህ ነኝ🙏🙏🙏
@hannasasaw580
@hannasasaw580 9 ай бұрын
ሶፊ እናቢንያም በማንም ወጥመድ የልወደቃቾሁ ጀግኖች ናችሁ በርቱ
@birtukan120
@birtukan120 Жыл бұрын
ፓስተር ብንያም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጤና ይስጥህ💚💚
@abyelove9263
@abyelove9263 Жыл бұрын
ቢኒያም የወንዶች ወንድ ለእውነት የቆምክ ሐቀኛ ምርጥ ሰው።
@zeinuSeid-l9f
@zeinuSeid-l9f 3 ай бұрын
Yes
@የሺውርቅ
@የሺውርቅ Жыл бұрын
በዘመኔ እንደአንተ አይነት የጀግኖች ጀግነ አይቼ አላወቅም ፓሰተር ቢንያም ሺታዬ ሺህ አመት ያኑረህ ጌታ እየሱስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zedluke525
@zedluke525 Жыл бұрын
😂😂😂
@tombesttafelovedc5622
@tombesttafelovedc5622 Жыл бұрын
😍😍😍😍😍💪💪💪🙏🙏🙏
@mesfinberhanu633
@mesfinberhanu633 Жыл бұрын
የጀግኖች ጀግና የሚባለው እንደ እሲስት የደረሳበትን የሚመስል ሰው አደለም ያላወቀውን አውቃለሁ የሚል ውሸትን እውነት እያለ የወንጌልን እውነት የሚሸቃቅጡትን አይደለም ጀግና የሚባለው ሲጀመር በሥጋ ለባሽ መካከል ማንም ጀግና የለም ጀግና የሚባለው የይሁዳ አንበሳ የዳዊት ሥር የተባለው የሚዘገውን የሚከፍት የሌላ የሚከፍተውን የሚዘጋ የሌላ የመጀመሪያና የመጨራሻ የተባለው እርሱ ኢየሱስ ብቻ ነው የሚሰማ ጆሮ የለ ይስማ።
@ፈገግ
@ፈገግ Жыл бұрын
😂🤣🤣😂 ውሸታም ወ/ሮ ሽታዬ
@mekuanent8744
@mekuanent8744 Жыл бұрын
ምን ስላደረገ እንደ ሀሜተኛ ወሬ ስለሚሰስብ
@ethiopia5644
@ethiopia5644 Жыл бұрын
ፓስተር ቢኒያም ሽታየ እምነትህ እና ሀይማኖትህ ከእምነቴ እና ከሀይማኖቴ ፈፅሞ የተራራቀ ቢሆንም ስለ እውነት የቆምክ ሰው በመሆንህ ክበርልኝ 🙏🙏🙏
@aschalewseyoum6200
@aschalewseyoum6200 Жыл бұрын
ፓስተረ ብንያም እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ።ለለሎችም ልብ ይስጥ ለሶፎንያስ ጨምሮ
@yayahala615
@yayahala615 Жыл бұрын
ተባረኩ ሁለታችሁም...ፓሰተር ቢኒ ነጭ ነጯን ብቻ ....ትዝታው ተባሮ ነው ሲዘሙት ...የቆይ ታሪክ ነው ...
@hanayoutube7934
@hanayoutube7934 Жыл бұрын
እውነት በጣም ምግረም ነው binyam ተባርክ 🙏💪
@ቅዱስገብርኤልአባቴ-ሠ1ገ
@ቅዱስገብርኤልአባቴ-ሠ1ገ Жыл бұрын
ሶፊ ባለፈዉ የሆኑ አባት በስልክ አዉርተህ ነበር አተጋ መተዉ ቃለ መጠየቅ ልታደርግ ፈልገህ ግን🙈😂አስተያዬትህ ን ሳዬዉ አባቶቺንም እደዚህ አጥንነህ ልትመለከት ነዉ ወይ😟ከምር ሶፊ ሣይህ የዋህ ነገርም ትመስላለህ በደብ ተማር ተዋህዶ ሂወት ናት ተዋህዶ ፍቅር ናት ትትናን ከማርያም ፍቅርን ከክርስቶስ💚💛
@meselechmereta8124
@meselechmereta8124 Жыл бұрын
ህወት ክርስቶስ ነዉ ፓስትር ቢንያምኮ የክርስቶስ ተከታይ ነዉ እንጅ -----አይደለም
@ቅዱስገብርኤልአባቴ-ሠ1ገ
@ቅዱስገብርኤልአባቴ-ሠ1ገ Жыл бұрын
@@meselechmereta8124 እኔ ፓስተር ቢኒያም የሚል መች ፃፍኩኝ ነዉ😁ሌላ ወሬ ፍለጋ ነዉ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ Жыл бұрын
ትክክል ነሽ እኔም ሠምቼ ነበር ከመምህር መስፍን ጋር ነበር አቀርባለሁ ብሎ ለምን እዳላቀረበ አላቅም እግዚአብሔር ይርዳው🥰🥰🥰
@DawitEmu
@DawitEmu Жыл бұрын
ፍቅርም ትህትናም ከ እግዚአብሔር ልጅ ከ ክርስቶስ ብቻ ነው ምንማረው።ቅድስት ማሪያም ሰው ነች ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው የማሪያምም ጭምር ጌታና ፈጣሪዋ ነው ።ፍጡርን ከ ፈጣሪ ጋር አታስተካክሉ።
@ቅዱስገብርኤልአባቴ-ሠ1ገ
@ቅዱስገብርኤልአባቴ-ሠ1ገ Жыл бұрын
@@DawitEmu ይሄ ፁሁፍ እራሡ አለማወቃቺሁን ነዉ ያሣወከን እኛ የተዋህዶ ልጆች ድግል ማርያምን ከፈጣሪ ጋር አናስተካክልም ግን ከፍጡራን በላይ ከፈጣሪ በታቺ ናት ብለን እናምናለን ድግል አማላጅ ናት የወጌል አማኞች ነን ትላላቺሁ አይናቺሁን ምን ጋረደባቺሁ ታዳ (መልአኩም እድህ አላት ማርያም ሆይ በ እግዚአብሔር ፊት ፀጋን አግኝተሻል አትፍ:: እንሆ ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ ስሙንም ኢየሱስ ትይዋለሽ::የ ሉቃስ ወንጌል ም(1)30/31)ታዳ ኢየሱስ ዬሚለዉንስ ስም ያበሠረን ቅዱስ ገብሬል አይደለምን❤ማሥተዋሉን ያድለን💐 በተዋህዶ እምነት ዉስጥ የመፈስ ሰላም አለ
@ethiopiahagere9433
@ethiopiahagere9433 Жыл бұрын
ፓስተር ብንያም ሽታዬ ለእውነት የቆምክ ድንቅ ስው ነህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን!!
@አዶኒያማር
@አዶኒያማር Жыл бұрын
Pastor bini is the truth man
ከእባብና ነብር ጋር እያወራ አብሮ የሚኖረው ነብይ ፈጠነ 21 November 2022
1:17:48
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 86 М.
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12
Funny superhero siblings
Рет қаралды 3,8 МЛН
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 20 МЛН
Amazing Parenting Hacks! 👶✨ #ParentingTips #LifeHacks
00:18
Snack Chat
Рет қаралды 22 МЛН
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
[ሐዋርያው እስራኤል ዳንሳ][[#አምስት ቀን የምፀልይበት ምን ምክንያት አለ???]]
48:55
ያለወንድ ነው እናቴ የወለደቺኝ 22 September 2023
1:15:17
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 154 М.
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12
Funny superhero siblings
Рет қаралды 3,8 МЛН